Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የራበው ሰው በሽምግልና አይታረቅም - መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ @ጦቢያግጥምንበጃዝ ||seifu on ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июл 2022
  • Megabi Haddis Eshetu Alemayehu

Комментарии • 144

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 Год назад +4

    መጋቢ ሀዲሰ እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን
    እባካችሁ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад +10

    ኑሩልን እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መጋቢ ሀዲስ አባታችን ነዎት ። ያረቢ ሂዳያውንም ይምረጥለዎ።

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Год назад +2

    እፉ የኛ ሐቀኛ የኛ አንጀት አርሥ አባታችን እረጅም እዴሜና ጤና ይሥጥዎት

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +2

    አባታችን ኑሩልን ዘመንዎ ይባረክ ትክክል ብለዋል ' እንደረስዎ ያለውን ያብዛልን.

  • @user-oh5uw7xi7m
    @user-oh5uw7xi7m Год назад +15

    መጋቤ ሀዲስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለእስላሙም አስተማሪያችን ናችሁ።

  • @assefabishaw9187
    @assefabishaw9187 Год назад

    በጣም አደንቅዎታለሁ መምህር እሸቱ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን።

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +7

    አንበሳው አባታችን የልቤን ነገርክልኝ 💕💕💕

    • @enidegyewerew6045
      @enidegyewerew6045 Год назад +1

      💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️
      ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ
      +
      በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ
      +
      የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ
      +
      ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ
      በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Год назад

      ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይፀድቃል አንቱ ማለት እንዴት ይከብዳል ምን አይነት ትውልድ ነው የምታስቀጥሉት

    • @Addis8230
      @Addis8230 Год назад

      ላንተም ነው የተነገረህ

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Год назад

      @@mulatwayirga598= ምነው ግን ነገር በደላላ አልክሳ?? ሰው ተሳዳቢ የምታደርጉት እደናተ አይነት ዲቃላ ጭንቅላት ነው እኮ :ሀይ የግድ ሰው ያላሰበውን እያሳሰቡ ኮተታም መሆን ጥሩ ነው ቡትርፍ ተቀበል እንግዲህ

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Год назад

      @@Addis8230= ምነው ንገሩኝ አላቹሳ??ጨዋ መሳይ ኮተት ጭንቅላት አልወድም

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥል መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ ከአፍህ ቅመም የሆነ እና ህይወትን የሚቀይር ቃላትን ከአንተ ሁሌም እንሰማለን ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @user-vu7sw6lz8g
    @user-vu7sw6lz8g Год назад +2

    መጋቢ ሀዲስ እረጅም ዕድሜ ይስጦት

  • @malik-3730
    @malik-3730 Год назад +3

    እጅግ በጣም ትልቅ መልእክት ያዘለ ትምህርት። ይባረኩልን!!

  • @hdgff9074
    @hdgff9074 Год назад +1

    በውነት አተ ትለያለህ እድሜ እና ጤናውን ያብዛልህ መምህራቺን

  • @mengisteabassefazeweldi4412
    @mengisteabassefazeweldi4412 Год назад +4

    በጣም የሚያሳዝነው ዘግይቶ
    ነው የሚገባችሁ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Год назад +3

    በመጋቢ አዲስ ዘመን በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ።

  • @bezaelala4155
    @bezaelala4155 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን።

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 2 месяца назад

    ቃለህዉትን ያሰማልን

  • @hailemaryamassefa2120
    @hailemaryamassefa2120 Год назад +2

    እውነት እየመረረን እዋጣት __አበጀህ የኛ ብሩህ አምሮ መጋቢ ሀዲስ ! አኔ አምሮ ውስጥ እንደእሳተ ጎሞራ እየተብላላ ፣ እያቃጠለኝ ያለውን በአንተ በኩል አስደማሚ በሆነው በቀልድ አዋዝተው አሰቀመጡ።
    ነገር ግን በሽታውን ብቻ ማወቅ አያድነውም ። ስለዚህ እንደማኦ ዘመቻ የት ጋር ?መቸ? በማን ? መልስ በለለው ችግሮች ብቻ እዳንባዝን ለማለት ነው።

  • @tsadkangebru6765
    @tsadkangebru6765 Год назад +1

    ምነው ፀሎት ላይ ስታስተምሩን ፀልዩ ትሉን አይደል ልቡና ስጠን ብለን ብንፀልይስ

  • @birhanteshome4654
    @birhanteshome4654 2 года назад +36

    ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን ልክ ለካችን ነገርከን የምንሰማበት ጀሮ ይስጠን ፈጣሪ

    • @yeshiabiyu7629
      @yeshiabiyu7629 Год назад

      Yematu salan edme yistih

    • @gizachewalamirew8808
      @gizachewalamirew8808 Год назад

      @@yeshiabiyu7629ዠ

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Год назад

      ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይፀድቃል እንደ እኩያህ አንተ ትላለህ አታፍርም ከእንደእናንተ አይነት ምን አይነት ትውልድ ነው የሚፈጠረው እግዚኦ

    • @jibomamo3596
      @jibomamo3596 Год назад

      doma ! akeberote yenurhe .."antu" new yembalew

    • @haileyesustekle5273
      @haileyesustekle5273 Год назад

      @@gizachewalamirew8808 #@W@#w#q#qw#www#wW#q@Q@@@@@1

  • @tibebneshmekonnen7166
    @tibebneshmekonnen7166 Год назад

    መጋቢ ሀዲስ አስተምርሆ እጅግ ድንቅ ነው ማዳመጥ እንጅ ሥራ ላይ አላዋልነውም። አዝናለሁ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 Год назад

    እንዴት ደስ የሚል አባባል ነው አይምሮ ይነካል

  • @sirajseideafar
    @sirajseideafar 10 месяцев назад

    ምርጥ ስው ።ንግግሩን በጣም ነው የሚገርመኝ ትንሽን ነገር እንዴት እንደሚተነትን።

  • @semaneht.jemere8516
    @semaneht.jemere8516 Год назад +3

    Amazing activist and teacher who begs for change in Ethiopia.

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Год назад +1

    Thank really a great massage for all of us.God bless you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i 2 года назад +14

    መሬት ጠብ ማይል ንግግር ይሉሃል አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @mgr761
    @mgr761 8 месяцев назад

    ለራበው ሰው ማረስ ምግቡ : እሰይ kkkkk❤❤❤ thank you ,መምህር !

  • @yalewewunetu976
    @yalewewunetu976 Год назад

    ወው እግዛቤር ይሰጥህ

  • @DAWUDTEYIB
    @DAWUDTEYIB Год назад +2

    What a meaningful speech. Thank you Megabi.

  • @thapelothabza-hw6uy
    @thapelothabza-hw6uy 3 месяца назад

    ትክክለኛ መልስ ጎበዝ

  • @taychegebresedike5335
    @taychegebresedike5335 Год назад

    ድረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላቸው !!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Год назад

    አባታችን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @ansarahmed3053
    @ansarahmed3053 Год назад

    Allah edmena tena yistih abo yene wud yene jegna

  • @hargaayagumgumgedaya1869
    @hargaayagumgumgedaya1869 Год назад +1

    I really value and appreciate this brother. Fully agreed with his speach.

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Год назад

    wendime geta ayileyih ❤ yetiritare midir new

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Год назад +5

    የልብ ብርሃን ከዓይን ብርሃን ምን ያክል እንደሚልቅ እየነገሩን ነው እኒህ ሰው::

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Год назад +3

    የኔ አባት አላህ ይጠብቀዎት

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Thanks very much abatachin

  • @user-gs9eb4kk8l
    @user-gs9eb4kk8l Год назад

    ኑርልን አይን እያላቸዉ የታወሩ አባቶቻቾን ሙሁራኖቻቾን አስተምሩልን

  • @user-ly4ty7tk7t
    @user-ly4ty7tk7t 6 месяцев назад

    ፈጣሪ ያኑርልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 2 года назад +1

    ቃለህይት ያሰማልን

  • @user-jw7rb9bw9v
    @user-jw7rb9bw9v Год назад

    እድሜና ጤና ይስጠወት አገራችንንም ሠላም ያርግልን እናመሠግን አለን

  • @hilwa5156
    @hilwa5156 Год назад +2

    Bereileint man
    & berileint tock
    & berileint anser
    Thankew

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 Год назад +6

    ሰው ግን አስመሳይ ነው ግን ልክ ነው የራበው ሰው በሽማግሌ አይታረቅም ሲል ምነው አናጨበጭብም አላችሁ ባይመቻችሁም ዋጡት

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 Год назад

    Thank you. Egzer Edmewon yarzimew.

  • @gjbd9805
    @gjbd9805 Год назад +6

    በዚ ዝቃጭ የሆነ ህብረተሰብ ውስጥ ብልህና ንቁ እንዲሁም ኡነት ሰባኪ የተገኙ ምርጥ ኣስተማሪ እድሜ ይስጦት።

  • @BisratBisrat-pf1if
    @BisratBisrat-pf1if 8 месяцев назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiyasa5342
    @mikiyasa5342 Год назад +2

    This man is real.

  • @bitaniumted2500
    @bitaniumted2500 Год назад +1

    Ewnet new

  • @demozeabebaw9273
    @demozeabebaw9273 Год назад

    አባ ኑርልን!

  • @yeshitillagizachew8114
    @yeshitillagizachew8114 Год назад

    ይገርማል ይሄ ሰው የሚናገረው ነገር ሁሌ ንግግሩ መሬት ጠብ አይልም

  • @mihretbogale1179
    @mihretbogale1179 2 года назад +2

    በህብረት ከማዉራ; በህብረት መስራት
    ጌታ ይተብቅህ

  • @user-wb8ib7xv8j
    @user-wb8ib7xv8j Год назад

    😂😂😂😂 የኔ አባት

  • @dawit2583
    @dawit2583 Год назад

    excellent speech megabi

  • @dagimnega5418
    @dagimnega5418 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የልባችን ነው የነገርከነ

  • @teferimekonnen4746
    @teferimekonnen4746 Год назад

    megabe hadis Ihetu Alemayew Fetari rejim idme yistot,inwedehalen

  • @alemabreha4714
    @alemabreha4714 Год назад

    Very true btam asafre Mamn yechgral

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 10 месяцев назад

    Betam yabezutal

  • @zewditugetachew9470
    @zewditugetachew9470 2 года назад +1

    kalehiwet yasemaln

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Год назад

    Absolutely what you said that

  • @davhailu2381
    @davhailu2381 Год назад

    Kalhiwot yasemaln

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Год назад +1

    Great man

  • @bekelekebede254
    @bekelekebede254 Год назад +1

    Megabi Tena yestot .....besheta ayekawot....gener yegebu...
    Adankiwote ena akbariwot negn...
    Lezh denUz chnkelat lalew ena denUze yemibal agannet yeyazachew...true melkt ajent yemiyares asebeulgn

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 Год назад

    እኝ ሰውየኮ ሲናገሩ አንድም ሰው አይተርፍም ።

  • @user-qc1ws7vb7y
    @user-qc1ws7vb7y Год назад

    Ewunet new

  • @ahmedidris6468
    @ahmedidris6468 Год назад +1

    Sewh yezerawun newh Miyachdew wondim wondimun iyegedeleh min nuro aleh

  • @nebyiatkebede57
    @nebyiatkebede57 Год назад +1

    እውነቱን እንቀበል

  • @beselfuaygebreamanul955
    @beselfuaygebreamanul955 2 года назад +1

    መምህር እድመሜ ይስጥልን ከሳቅ ጋርእልክ ልካችን ነገርኩን

  • @atotetube
    @atotetube Год назад +1

    እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ያብዛልን

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Год назад

    በትክክል😳

  • @canaangebremichael7283
    @canaangebremichael7283 Год назад +1

    Edmewit yrzem kal yelegnn !!!!

  • @milkokim9104
    @milkokim9104 Год назад +1

    Ershawun Tito torenet yemerete " Ebretegna Tigire" brab min yidenkal? Rhabun rasachew lay yazezut rasachew nachew. Derom yeshifita lemagn nberu, mengist sehonu zerafi shifita mengist honu, lewit semeta wode shiftinetns limenana temelesu. Amero bematatachew yirkenm titew moten meretu. Yehw new!

  • @zebibabeshir6060
    @zebibabeshir6060 Год назад +2

    ኮሜንተሮች ምን አዲስ ነገር ተነገረ?መለስ ዋናው ጠላታቺን ድህነት ነው ይል አልነበረምን?በጭፍን ጥላቻ ግን ሰሚ አልነበረውም

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 Год назад

    እውነት ነው

  • @haimanotbeyene449
    @haimanotbeyene449 Год назад +2

    በአይነዎ ባዝንም በውእቀተዎ ተበረኩ

  • @ak-lt8nx
    @ak-lt8nx Год назад

    Wow

  • @abrahamabebaw7995
    @abrahamabebaw7995 Год назад

    Tankyou !!!

  • @yonasdebebe6642
    @yonasdebebe6642 Год назад +2

    The guy can’t see but has a better outlook than those who can, what a contrast 😂

  • @berket.yenatwe2165
    @berket.yenatwe2165 Год назад

    Edmyna tena yesteln lebe berhan newt

  • @TamratBelay-rl3sy
    @TamratBelay-rl3sy Год назад

    💟💟💟

  • @simegnnigussie3108
    @simegnnigussie3108 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @tewabecheshete7606
    @tewabecheshete7606 Год назад +1

    Melkam meri yalacew hizboch ende China yimenedigalu .

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 Год назад

    እሰይ ንገርልን

  • @amannaseru
    @amannaseru Год назад

    ወዉ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    Bexam.xeqami.hasab.neeu.kiberuliny.memirachin

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 Год назад

    beteleye " baher mado yeteshagerewe " tentagne new -- alu .. leke belewale .. bahir ager sesgahgeru menem sayanbu ewekte yalachew yemslachewale .. dengai rasu hulla

  • @gelaye4806
    @gelaye4806 Год назад

    ማውራት ቀላል ነው። አርሶ ማደር የሚፈልገው እየተፈናቀለ እየተገደለ ከሆነ እንዴት ይኑር ነው የምትለው። የኢትዮጲያ ህዝብ አንተ እንደምትለው ሰነፍ አይደለም። አገሩ ሰላም ከሆነች ብዙ መስራት ይችላል።
    ቻይና ትላትል ስለበላ አበሻም ይብላ ማለትህ ነው?

  • @mediaet
    @mediaet Год назад

    Exactly

  • @yoneszeyne4739
    @yoneszeyne4739 Год назад

    ምነው ፡ አይጠገቤው ፡ አስተምህሯቸው ፡ ጊዜውን ፡ በጣም ፡ አሳጠራችሁባቸው።

  • @masrebesat6001
    @masrebesat6001 Год назад

    Huligize eniwodihalen wonidime

  • @tsadkangebru6765
    @tsadkangebru6765 Год назад

    እፈሩ ተሸማቀቁ ሳይሆን እንፈር እንሸማቀቅ ነው እርሷስ አብረን አይደለም እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ የምኖር. ሰለስእሉ እንዲህ ነበርን እንዲህም አለ እኮ ነው ሁሉስ ሕንድዎች ሆኑ ሌሎች ይስላሉ እርሶ ይናገራሉ እነሱ ይስላሉ

  • @tegegnemulu6855
    @tegegnemulu6855 Год назад

    Good

  • @user-cw8ni7zp9z
    @user-cw8ni7zp9z Год назад

    ኣሃያ

  • @belayfentanew9298
    @belayfentanew9298 Год назад

    ምንአለ እንዳንተ አይነቱን ቢበዘልን

  • @misikernigatu6787
    @misikernigatu6787 Год назад +1

    ለአብይ ንገረዉ

  • @user-yz7dl7bj9x
    @user-yz7dl7bj9x Год назад

    😢😢😢😢😢

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Год назад

    እርሶን ይመስል እውነት የሚናገር ማየት መልካም ነው

  • @isrealgetachew9940
    @isrealgetachew9940 Год назад

    አበሻ መጥገብ የለበትም መምህር

  • @teamegenreyesus2735
    @teamegenreyesus2735 Год назад

    ሰሜናዉያን እተዋጉ ያሉት ርባቸዉ ሳይሆን ከምድረ ገፅ ላለመጥፋት ነዉ።

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 Год назад

    እውነት ነው መጋ/ሀዲስ፦ የራበው ሰው በሽማግሌ አይታረቅም ኢትዮጵያን ማፈራረስ የራበው ሳያፈራርስ አይታረቅም።

  • @tsegayefisiha2795
    @tsegayefisiha2795 Год назад

    1

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye8160 Год назад

    SIR .. TIGRE WILL NEVER CHANGE
    🎃🎃🎃🎃🎃