🔴 "ጭፈራ ቤት የሚሄዱትን በጣም ነው ማደንቃቸው" መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2023
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Комментарии • 79

  • @alexdrsha1079
    @alexdrsha1079 7 месяцев назад +13

    በእውነት የውስጤን ነው የተናገሩት ስለ ወደፊቷ ቤተክርስቲያን የሚያስብ በአብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ባሉ ቦታዎች ላይ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ ይገባል። የንታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 7 месяцев назад +7

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳዋን ልፅድቁ አባታችን ስትፋሰ ክርስቶ ክብረ በሃል አደረሰን ከክፉ በገር ይጠብቁን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ተብቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 месяцев назад +19

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት አርበኛ
    ኖት አባታችን እርሶን የሰጠን ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏💕

  • @user-zv4gd6pt8e
    @user-zv4gd6pt8e 7 месяцев назад +9

    አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አባታችን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 7 месяцев назад +25

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን😢😢😢

    • @eleni311
      @eleni311 7 месяцев назад

      ኦርቶዶክሶች ሰንት አባት ነው ያላችሁ የጣኦት ሰም የጠራ ሁሉ አባታችሁ ነው ሰታሰቁ 🤣🤣🤣

    • @user-zv4gd6pt8e
      @user-zv4gd6pt8e 7 месяцев назад +2

      አንቺ እየሱስን ያመለክሽው መስሎሽ ተሳለቅሽበት ምን ማረግ ይቻላል ልቦና ይስጣቹ 😭😭😭

  • @nigsthabta3578
    @nigsthabta3578 5 месяцев назад +2

    ቃለህይወት የሰማልን መምህር ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 7 месяцев назад +9

    አሜን ፫ቃለህይኸት ያሠማልን መምህራችን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 7 месяцев назад +9

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 7 месяцев назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 7 месяцев назад +4

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @antneheseyoum7484
    @antneheseyoum7484 7 месяцев назад +4

    ጥኡም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 7 месяцев назад +4

    Amen Amen Amen Qaliyootii asamale ABAchi imate hixchun Rajimii idemen xena hichu kufuu idanakachu charuu madalamii huligize hixabiqachu wadaloo akaloo abate nurilen❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 7 месяцев назад +3

    Amen honest preaching Memhir!

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 7 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🥰🥰

  • @waldaaqulqulleettiisillaasee
    @waldaaqulqulleettiisillaasee 7 месяцев назад +4

    የኔትዬ ቃለህይወት ያሰማልን!!!መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!!!

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 7 месяцев назад +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️

  • @heluhabsha8110
    @heluhabsha8110 5 месяцев назад +1

    Abthen kalhewat yasemalen🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana1146 7 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @elliyastaddesse6271
    @elliyastaddesse6271 7 месяцев назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @Demekech-jt9gp
    @Demekech-jt9gp 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 7 месяцев назад +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ልቦና ይስጠን 😢

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 7 месяцев назад +2

    አሜን፫ቃለህይወትያሠማልን፣አባታችን

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 7 месяцев назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MezgebTefera
    @MezgebTefera 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @selamawitchaudy5151
    @selamawitchaudy5151 7 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 7 месяцев назад +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን👏

  • @TemesgenMogese
    @TemesgenMogese 2 месяца назад

    🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e 7 месяцев назад +4

    ቃለህይወት ያሳማልን አባታችን !!!!

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር አይ ጌታ ሆይ ልብ ስጠን አንድ አርገን 😢😢😢🎉

  • @abagbrezgabhierweldesamiel2560
    @abagbrezgabhierweldesamiel2560 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Guademar
    @Guademar 6 месяцев назад

    እግዚዓብሄር ጤናና እድሜ ይስጥልን!!

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 7 месяцев назад +3

    Glory to the Almighty God!!!

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 2 месяца назад

    አሜን አሜንአሜን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 7 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ob3yf6pw5t
    @user-ob3yf6pw5t 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው እድሜ ይስልኝ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 7 месяцев назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 6 месяцев назад

    የኔ ልበ ብርሃን መምህር❤

  • @TamiratTafesse
    @TamiratTafesse 2 месяца назад

    Ameeeeeeen 🙌🙌🙌

  • @pacheman8382
    @pacheman8382 7 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen abatachen

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu 7 месяцев назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 7 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen Abatachen🙏❤❤❤❤

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 7 месяцев назад

    Qaleheywet yasemalin Abatachin

  • @SisayKassaAbebe
    @SisayKassaAbebe 7 месяцев назад

    Kale hiwotin yasmlin

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b 7 месяцев назад +1

    Amen. Abet. Memihir. Indet. Des. Yilail. Be mariyam rejim. Idime. Ina. Yagelgilot. Zemenin. Yadililin. Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

    • @Ambassel
      @Ambassel 7 месяцев назад

      በቤተክርስቲያኒቱ ፊደል መፃፍ ይሻላል

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc 4 месяца назад

    🥰👏🙏Amen

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 7 месяцев назад

    Ewnte betam des yilale

  • @kasmef
    @kasmef 7 месяцев назад +3

    ♥♥

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku 6 месяцев назад

    እራስ ቲያትር ሰላም ነው

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 7 месяцев назад

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤😂

  • @tedyyoo-we8li
    @tedyyoo-we8li 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye7473 4 месяца назад

    Zefen hatyat aydelem blewal slezi bnsema chgr yelewum malat new

  • @sasolution3931
    @sasolution3931 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-vf6xw4lv6e
    @user-vf6xw4lv6e 6 месяцев назад +2

    የተገነባውን መች ተጠቀሙበት ምን አፈሩበት ችግሩ የህንፃ ነው እንዴ ት/ት ቤት እንገነባለን ብለው የሚጮሁት የተገነቡት ህንፃዎች ትውልድ ማፍራት አልቻሉም ይልቅ በቤተክርስትያንን ዙርያ የተከፈቱትን የንግድ ተቋማት ቢዘጉና ቤተክርስትያን ራሷን ችላ መንፈሳዊ ተቋም እንድትሆን ቢያደርጓት ጥሩ ነው 🤔🤔

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @berhanubedane461
    @berhanubedane461 7 месяцев назад

    ከሆነ እንዲህ ስትታመስ አላየሁምሰ እሺ አልሰማሁምን ምን አመጣሀዉ

  • @Orthodox9888
    @Orthodox9888 7 месяцев назад +1

  • @me_212
    @me_212 7 месяцев назад

    Lallefut ametat betechristian gezat ena hentha bemasfafat lay engi...wangel bemesbek lay alberechem...leza naw yemamenanu kuter keneso ye habtwa quter yechemerew...gobez sew lay mesratu ayeshalem?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 7 месяцев назад +1

      አንተ ወይ አንቺስ ምን እየሰራሽ ነው? ቤተክርስትያን ማለት እኛ ነን ሃላፊነት አለብን

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 7 месяцев назад

      @me ewneteken new

    • @Ambassel
      @Ambassel 7 месяцев назад

      ቤተክርስቲያኒቱ የራሷ ፊደል አላት ይሄ አማርኛን እንግሊዝኛ መፃፍ ምን የሚሉት ነው?

    • @me_212
      @me_212 7 месяцев назад

      ​@@Ambasselfidelatem kalatem hulu megbabia nachew...fidelaten kebetechristian weyem ke'mnet ga atayayezut...methaf kudus ena Qudus Quran behulum yealem kwanka tetorgemwal.....yesew engi ye fedel kudus yelem...sew bemuchelew naw yemitefew.

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 7 месяцев назад

    አረ መጋቢ ጃንደረባው እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምናው? ብሎ ፍሊጶስን ሲጢይቀው ምን ብሎ ነው የመለሰለት? ለምን ዋናውን ቁምነገር ረሱሰት? ያሳዝናል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 7 месяцев назад

      To be honest he’s a Comedian he just wants people to laugh

    • @zelalemalemayehu219
      @zelalemalemayehu219 7 месяцев назад +1

      እሳቸው ለማስተላለፍ የፈለጉት ተርጓምያን ያስፈልጋሉ የሚለውን ስለሆነ ነው እንጂ ሰፋ ያለ ጊዜ ተሰቷቸው ቢኖር ታሪኩ ላይ መሰረት አድርገው ያስተምሩ በደንብ ያስተምሩን ነበር አንተም ያልከውን አይዘነጉትም ነበር።

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 7 месяцев назад

    why I feel he’s Comedian .

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 7 месяцев назад

    because you talk too much and louder than the 🎤 🔊

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @biruktesfaya3840
    @biruktesfaya3840 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን