ዓለም ኦርቶዶክስን ፍለጋ ገብቷል። አሜሪካና መሪዎቿ ጳጳሳቱን ባርኩን እያሉ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 127

  • @-NegatKokeb
    @-NegatKokeb  День назад +10

    ሁለተኛውን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይዩኑ👇
    youtube.com/@aximarostv35735?si=xeSgS0cmLLIwKSQy

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 День назад +45

    አለም ገና ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይመጣል ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኘ ፈጣሪየ ብለው ይቀበላሉ ክብር ምስጋና ይግባው ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤

    • @HareguaGeremew
      @HareguaGeremew День назад +2

      Yes of course 👌🏾❤ egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 День назад +24

    “ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፤ በየስፍራውም ለስሜ ዕጣን ያጥናሉ፥ ንጹሕም ቍርባን ያቀርባሉ፤ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
    ሚልክያስ 1፥11
    “ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
    2ኛ ቆሮ 9፥15

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 13 часов назад

      በዉነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

    • @YohannesTilahun-rm5ot
      @YohannesTilahun-rm5ot 5 часов назад

      ❤❤❤ Amen

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 16 часов назад +3

    ተዋህዶ አይማኖቴ ለዘላለም ትኖር⛪️✝️❤❤❤🥰🥰🥰🥀🌹🕊ክብር ተመስገን የኛጌታ ከጥዋት አንስቶ እስከማታ❤።

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 День назад +10

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻ ደስተኛ ነኝ

  • @HabtamuwondyeHabtamu
    @HabtamuwondyeHabtamu День назад +17

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ይኑር❤❤❤🎉❤❤❤✤✣✢✥❖❤🎉

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 19 часов назад +6

    "የሉም ጠፍተዋል ሲሉን......አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን!!!"

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda День назад +5

    ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 13 часов назад +3

    ገና አለም በሙሉ ኦርቶዶክስ ይሆናል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነተኛ ሀይማኖት ለመኖር ያብቃን

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 5 часов назад

    አለም ሁሉ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይመጣል ይሄ ጅማሬ ነው ❤❤❤🎉 ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን።🎉🎉❤❤❤ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን የምስራች ሁሉ ስለምታበስረን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FasikaFasika-z8f
    @FasikaFasika-z8f День назад +3

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር አሜን ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg День назад +2

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዝአብሐር ይመሰገን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢አሜን

  • @asfasf3527
    @asfasf3527 59 минут назад

    ተመስገን አምላኬ ምን ይሳንሃል❤❤❤

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 День назад +6

    የእኛዎችን ፈሪ አባቶቻችን ይህንን እዩት!
    እንዴት አንድ ካህን መስቀል ይዞ ይፈራል አባቶች እባካችሁ ዝምታችሁን ስበሩት🙏
    በሀገራችን ስለሚታረደው ኦርቶዶክስ ተናገሩ፣አውግዙ....እስከ መቼ ነው የእኛ ጳጳሶች በጎችን የምታስበሉት።🙏

  • @RadiyaSeman
    @RadiyaSeman 13 часов назад +1

    Waqayyoofi galanii yaa ta uu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm День назад +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች እየኖረችም ነው ።

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm День назад +3

    አለም ሁሉ የሞተለትን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቀበላል።

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro 17 часов назад +1

    አሜን የዘገየ ቢመስልም አይቀርም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 День назад +4

    ይኽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ ነበር ግን ምን ያደርጋል እአባቶች ቦታ የተቀመጡት በዘርና በፖለታካ ቤተክርስቲያናችንንም ሀገራችንንም እዋረዱ አሁን ክፉ ቀን ነው እግዚአብሔር ይቅር የሚለን ቀን ይመጣል

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 10 часов назад

    Gana Enbazalen Egzabher yetamsegen yehune ❤❤❤

  • @AsnkaAtesfaye
    @AsnkaAtesfaye 10 часов назад

    ተመስገን ዓለም ፊቶን ወደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መመለስ ግድ ነው ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቀጥተኛይቱ ምንገድ ነች ሌላው ትርፉ ድካም ነው ወገን ንቃ ያልነቃህ

  • @xohszgd
    @xohszgd День назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 16 часов назад

    ❤🎉❤❤🎉አምላክ እግዚሀብሄር ይመስገን😊

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 19 часов назад +1

    አለም የንቃት ደውል አየሠማ የመጣ ነው ወደ ቁዱሡ ኦሮቶዶክሥ ሐይማኖት ልቦና ይሥጣቸው ለሠላም ለአንድነት

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 18 часов назад

    ተመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወደ ኦርቶዶክስ ትክክለኛውን መንገድ ያዝክ🙏🙏🙏

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 7 часов назад

    አይገርምም በጣም ይደንቃል ዋው ። ኃለኞች ፉት ፊተኞች ዎላ ይሆናሉ ይሆናሉ የተባለው እውን ሆነ ። እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ። በእውነት

  • @YoditRezene-i2x
    @YoditRezene-i2x День назад +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen ☝️☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌❤✝️❤️

  • @azeb9433
    @azeb9433 14 часов назад

    ፈጣሪ ይመስገን ❤ ገና ኦርቶዶክስ ታብባለች ❤❤❤

  • @HaderaMebrhatu
    @HaderaMebrhatu 4 часа назад

    ይዘገያል እንጂ ይመጣል ይደርሳል ለዓለም

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 13 часов назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 15 часов назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew День назад

    Egzabhre yemsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾💕🤲🏾💕 orthodox lezelalme tenure❤❤❤ amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l 9 часов назад

    አንተ ድንቅ ሠው የድንግል ባሪዋ ነህ በርታልኝ ዘርህ ይባረክ❤

  • @gebrehiwetgebregergis4511
    @gebrehiwetgebregergis4511 День назад +1

    ተመስገን ፈጣሪ ኩሉ ኣብትህተኻ

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 День назад

    Kbr msgana leegzibhar amlak yhun temesgen amen amen 🙏

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 18 часов назад

    አለም እውነት ተገለጠለት
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 13 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገዉ ፈጣራቾን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 13 часов назад

    በጣም የምወደዉ ቻናል የምስራች ነጋሪ🙏🙏🙏

  • @AlemAlem-uj8yn
    @AlemAlem-uj8yn День назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t День назад

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw День назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን።ለዚች ቀን ያደረሰን!!!

  • @TigluBekele
    @TigluBekele День назад

    የአገሪቱ ታማኝ ሰው ኦርቶዶክሳዊ የነገሰ ግዜ ለኢትዮጵያ ያነ ሰላም ይሆናል።

  • @WagayeTeferi
    @WagayeTeferi День назад

    የእውነትና ከልብከሆነ ገና እንበዛለን እግዚያብሔር ይመስገን ❤

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p День назад +3

    አሁን ያሉት ጥቁር ለባሽ አባቶች ግማሹ በጉቦ ግማሹ ደግሞ በዝምድና የተሾሙ ስለሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ቢሞት ቃል አይተነፍሱም እነዚህ በሙሉ
    በቁማቸው የሞቱ ናቸው ምክንያቱም በህዝበ ክርስትያን ገንዘብ ለምቾታቸው እንጂ ስለ ምዕመኑ አያሳስባቸውም

  • @MogesFeker
    @MogesFeker 11 часов назад

    ⛪⛪

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 День назад

    እግዚአብሔር አምላክ አድያርገን ወደበረቱ ይሰብስበን😭😭😭🤲💚💛❤

  • @ashenafiwelde442
    @ashenafiwelde442 11 часов назад

    ጌታይ መዳኒቴ አምላኬን እየሱስ ክርሰቶስ ፈራጅ ጌታ አነጂ አማላጅ አይደለም ይህን እውነትን አለምይቀበላል

  • @fekadutesema69
    @fekadutesema69 12 часов назад

    ወዮላቸው እግዚአብሔር የለም ለሚሉት። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ።

  • @FjgHjjh
    @FjgHjjh День назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 часа назад

    ኦቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ታሪካዊና የተረጋጋ አማኝ ያለበት ሲሆን በውስጣችን ያሉ የተሳሳቱ ፖለቲከኞች እየሰማን የገዛ ወንድማችን ላይ ጥላቻና ጭካኔ ከማድረግ ተቆጥበን ወገናዊነትና ፍቅር እንድንሰጥ በእግዚኣብሔር ስም እጠይቃለሁ

  • @SelamSoliy
    @SelamSoliy 11 часов назад

    አለም እውነተኛውን አምላክ በፈጠራቸው ስነ ፍጥረት ታስመሰክራለች ።ግን የምፈራው ነገር አለኝ የኦርቶዶክስ ቅርሶቻችን ይጠበቁ በፀብ ሳይሳካ በፍቅር አስመስለው እንዳይዘረፉ

  • @Mary-j1x9v
    @Mary-j1x9v 23 часа назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aletayou
    @aletayou 17 часов назад

    አግዚአብሔር ይ መ ስ ገ ን

  • @genetwerku
    @genetwerku День назад

    Amen❤❤

  • @እሙመክሊት-ዠ2ጨ
    @እሙመክሊት-ዠ2ጨ День назад

    ኦግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል😢

  • @BefGech-cj3kr
    @BefGech-cj3kr День назад

    Egzabheer Yimesgen Qale Hiwoot yasemanilin

  • @TigluBekele
    @TigluBekele День назад

    ኢትዮጵያ በመንፈስ ከቢራ ተራሮቿ ሸለቆዎቿ መዳዎቿ ፍጡር ሁሉ በእንቧ እግዚአብሔርን የሚያመሰግንበት ቀን ቅርብ ነው።የእግዚአብሔር አይን በኢትዮጵያ ላይ ነው።

  • @حميدسعيد-ض4ر
    @حميدسعيد-ض4ر День назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 12 часов назад

    💚💛❤🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx День назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 18 часов назад +1

    ነጮች አዋቂና ብልህ ናቸው፤ ሀይማኖት የሌላቸው ፓጋኖቸ እና የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ሳይቀሩ የእየሱስ ክርስቶስን ሀያልነት እና አስተምሮዎች ያምኑባቸዋል፡፡ በእኛ አገር ግን የሌላውን ሀይማኖት ተከታይ መግደልና ቤተ-ክርስቲያኖችን ማቃጠል እንሱን የሚያጸድቃቸው ነው የሚመስላቸው፤ በእራስ የመተማመን ችግር ወይም ምቀኝነት ካልሆነ በቀር ሌላውን መጉዳት የሚያስገኘው ጥቅም የለም፡፡

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx День назад

    በረከታቸው ይረሰን

  • @حميدسعيد-ض4ر
    @حميدسعيد-ض4ر День назад

    Amen amen amen

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech День назад +1

    ገና አለም በሙላው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመጣል

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx День назад

    አመሰግናለን

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p День назад +2

    አባቶች ተብለው የትጠሩት እኮ ለኑሯቸው የቅንጦት ኑሮ ለመኖር እንጂ እደራ ስለተሰጣቸው በጎች የሚጨነቁ ሰዎች አይደሉምና ለምዕመኑ ድምፅ ይሆናሉ ብላቹ አታስቡ

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 11 часов назад

    ገና አለም ሁሉ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ኦርተደኩስ ሁሉም ይመጣል የሉተር ተከታል ይጠፋል

  • @KilineshIbsa
    @KilineshIbsa День назад

    🙏🏾🙏

  • @gebreyewhansmehari9968
    @gebreyewhansmehari9968 День назад

    🥰🥰🥰 🙏🙏🙏

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ День назад

    😊😊❤❤❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 День назад

    ❤❤❤

  • @ሀሙ
    @ሀሙ День назад +2

    ገና አለምን እንሞላለን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 День назад

    Igzaber masgen ❤❤❤❤

  • @MaskdaKaei
    @MaskdaKaei День назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 часа назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    አጥብቀዉ ይፈልጉጅ ሌላ መትረፊያ የለም።

  • @BefGech-cj3kr
    @BefGech-cj3kr День назад

    Egzabheer Yimesgen Letemelesuu Yalenewn Demo Mastewaluun Setoo Yatsnaan

  • @Hatt-m1z
    @Hatt-m1z День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 19 часов назад

    በታም ደስ የሚል ዜና ነው

  • @BefGech-cj3kr
    @BefGech-cj3kr День назад

    ❤❤Awo Egzabheer Lenyam Meri woch Mastewaluun Sexito Lezi yabqalin

  • @BefGech-cj3kr
    @BefGech-cj3kr День назад

    Egzabheer Yimesgen Eellllllllll Elll eell

  • @targettube4968
    @targettube4968 День назад +1

    አለም ኦርቶዶክስን ይቀበላል።

  • @S-G.19
    @S-G.19 14 часов назад

    Egzeabeher gize alew!!!

  • @zemaritkonjit8535
    @zemaritkonjit8535 День назад

    igzabeher yemesgenyen yaderege

  • @esset1685
    @esset1685 16 часов назад

    ኦርቶዶክስ ወደ ፈጣሪ "ቀና" ብለን ወደ ሰማይ አይደለም እንዴ የምንፀልየው! ታዲያ ለምንድነው ወደ መሬት አጎንብሰው የፀለዩት?????

  • @TarikeBulti
    @TarikeBulti День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl День назад

    Lib yestelen+++

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 16 часов назад

    ዋን ወርልድን አላማ አንድ ሀይማኖት ክሪስሊም የሚባል ስለሆነ ለዛ ይመስላል ሰርች አድርገው ይረዱ ጎጎል

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    ገናአለምበሙሉ ወደኦርቶዶክስ ይመጣልእመኑኝ

  • @TeameGebreyohans
    @TeameGebreyohans 18 часов назад

    የኛዎቹ ግን ትግራይን ለማስጨፍጨፍ ዋይትሃውስ ይገባሉ

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl День назад

    temesgen+++

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 17 часов назад

    እንዳይመስልህ አትመናቸዉ።

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 22 часа назад

    በአለማችን ግራ ከሚያጋቡ እና ለውድቀት መንስኤ ከሆኑት መካከል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ነው

    • @cerkic3510
      @cerkic3510 19 часов назад

      ኸር ከምርህ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @milionkurabachewu2866
      @milionkurabachewu2866 19 часов назад

      ኧረ እውነትክን ነው ወይኔ እስከዛሬ አላወቅንም ነበር

    • @saratsegay6969
      @saratsegay6969 12 часов назад +1

      ለሰይጣኖቹ የውድቀት መንስኤ ነው ልክ ነው

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 13 часов назад

    ORETODAKES GANE BALEM TABEBLACH

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 3 часа назад

    የሰማዕታትን ደም አሰበህ ትንሽ አሳርፋት እስኪ

  • @smsm3968
    @smsm3968 День назад

    ገና ምን ታይቶ አለምን እንወርሳለን

  • @hadashad2092
    @hadashad2092 День назад

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿