Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቼ በምሰራቸው ቪዲዮዎች ደስተኛ ሆናቹ ትምህርት እና ግንዛቤ እንደምታገኙበት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ🥰
❤❤❤
እንዴክሰ እረ በምን ላግኘክ
🙏🙏🙏🙏
በአረቡ አለም ያለነው ስልካቹን እንፈልጋለን አግዙን ስራቹ በጣም የሚደነቅ ነው
አላህ ይጠብቅህ
አቦ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁንልን ወንድማችን ይመችህ የሌቦች የአጭበርባሪዎች የአመቱ ምርጥ መድሀኒት ብየሀለሁ🙏
የኔዋ ❤
የኔዋ እግር ጥሎኝ አገኜሁሺ
Good job bro ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🙏🙏🙏
የኛ የስዴተኞች ብርታት ቃል አጣሁልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልክን የምትወዱ የምታደቁ ከጉኑ ልንሆን ይገባል ክበርልን እዳልክዬ 🙏
ደምሪኝ ውዴ 😢😢
@@mosebtube1027 ደመርኩሽ ውዴ
እዳልካችን እንክዋን ደና መጣክ 👏👏👏እሰይ እንክዋን ደስ ያለክ 😍😍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ!🥰🥰
የመንግስት ስራ ይላል ደሞ አፈር ብላ
@@abebawbelay2584 ማለት ምን ማለት ነው
እግዝያብሔር ይባርክኽ
You are gentle honest man may God protect you.
ምን ብየ ልግለፂህ በጣም ሃሪፍ ስራ ነው የምትሰራ ያለህ በርታ ወገን ለወገን ደራሽ ነው ሲባል እንደዚህ ነው
እውነት
ቱ አረብ ሀገር ያላቹ እህቶች ብራቹ ለማንም ባለጌ አታስረክቡ 😢😢😢
Eko ezi edi demiyetefan gin lamindnw birachun lamenm megedagna mitebalu tewu gin lib gizu echi
@@مبيت-ل7ض ዝም አትያቸውም ስቴ ተመከሩ አይሰሙም እኔ አድች ብር ተበልቼ አላውቅም ከኔጋ የመጡትን እስካሁን ደህና ቤት እራሱ ዬላቸውም ለወድ እያስረከቡ ተዉ ስላቸው የቀናሁ አስመስለው አያገባሽም እያሉ እያኮረፉኝ አሁን ባዶ እጃቸው አድ ስልክ አለ እጃቸው ላይ ትዳር ፈላጊ ከሆነ ከቤተሰብ ማስተዋወቅ የሱ ማንነት ባገር በኩል ማጠያየቅ ከዛ ከቤተሰባችንጋ የምንሰራውን ነገር መስራት እጂ በስልክ ብቻ ስላወራን የትዳር አጋራችን ይሆናል ማለህ ዘበት ነው
እኔ ለኔሱ አላዝንም የመዳምን ጩሀት ችለው የምታለሉት ነገር
መቼ ይሰማሉ
@@ZEBlDAR ደግ አደረጓቸው ትዳር በብር አይገዛም ምገረው ምከረው እቢ ካለ መከራ ይምከረው ነው ተረቱ እንሱ ተጃጅለው በነሱ ጅልነት አረብ ሀገር ያሉት መባሉ ነው
አንተ ልጅኮ በእዉነቱ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃህ❤❤❤ ግን ደእኔ ስደትኛ እህትቼ ተጠንቀቁ😢😢
የመጀመሪያ ኮማች የማዳም ቅመሞች የተባረክ ትዳር ይስጠን የውሸት አፈቅርሻለው አገባሻለው ከሚለው ይሰውረን ያልታሰበውን እንጀራ ይስጠን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amin ❤yestachu
Amen Amen Amen
አሚን ያረብ
ዛሬ እኔ በመኮመት ቀድሜሻለሁ ሌላ ቀን ሞክሪ
አሜንንንንን
የታባቱ ሚስቱም መቀመቅ መውረድ አለባት ጀግና ነህ እዳልክ እመብዙሀን ትጠብቅህ የኔ ጌታ
ሞቷል በል አላለም😂😂😂 ከሞተ የሴቶችን ብር መቀበል የጀመረ ቀን ነው😂😂
እዳው ሥቄልሞትነው
🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😢😢😢
እንዃን ደስ አለህ እዳልክ እግዚአብሄር ይመስገን❤
በቃ ሞቶዋል 😂😂😂😂😂 እ ልሳቅ እኔም በደና ግዜ ሁለት አመት ላቤን ጠብ አድርጌ ባጃጅ ገዝቼለት ስራ እና እራሳችንን እንቀይርበት ብለው ሚስት አግብቶበት እርፍ አመት ሙሉ አልቅሼ ውጣልኝ የማዳምን አልጋ እና ብርድልብስ ምስክሬ ነው እያራስኩት ግማሹ በጉንፋን መልክ ግማሹም እያስነጠሰኝ ወጣልኝ የ 6 አመት ፍቅሬ እሁን በተራው ቦይ ስር ነው ሚያድረው ትዳር የለ ብር የለ ቤት የለ በቃ እንዲሁ ብኩን ሆኖዋል እና የሰው ገንዘብ ለጊዜው ቢያስደስትም በእዋላ እሳት ነው ይዞብን ሚመጣው የኛ የማዳም ቅመሞች ደግሞ ሲሆን ድካማችንን እግዝያብሄር ስለሚያውቅ በእጥፍ ነው እሳቱ እግዝያብሄር ይጠብቀን ከሰው ሀቅ ዕእቶቼ በምንም አጋጣሚ ወንድ ልጅ አትግፉ ብትገፉ ይሻላችዋል እራሳችሁን ከፊት ታገኙታላችሁ
ለወንድ ብር አትላኩ እባካችሁ እህቶች እባካችሁ ልብ ግዙ😢ሰወችንም አናስቸግር በሞቴ😊
አይሰሙማ መድከም ነው
አይሠሙም ውዴ
እስይ እልልል እንካን ቻናልህ ተመለስልህ የኛ መልካም ሰው ለመልካም ስራህ ፈጣሪም ይረዳሀል
ማን ወስዳበት ነበር
በተጎዱ ሴቶች ሁሉ ስም አመሰግንሀለሁ❤❤❤
ኑርልኝ አቦ እንዳልክ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤
አንተ ብሩክ ነህ ወንድሜ ደሞዝህ ሰማይ ነው እግዚአብሔር በአንተ እንዴት ደሰ እንደሚለው .......በርታ
እውነቱን ነው በቁሙ ሞቷል 😂 ተሳስቼ ነው በላቸው😅 በርታ ወንድሜ ያሳዝነል
😂😂😂😂😂😂ውነትነው ሙታን እኮ በቁሙ
እኔ ኮመንት ሰጥቸ አላቅም ግን በጣም እጠባበቅቅህ አለሁ በርታ ወንድም ራስህንም ጠብቅ
እንኳን ደስ አለክ እንዳልኬ ሰለተመለሰልህ እኔም ደስ ብሎኛል🎉❤❤
እንዳልክ የምር ላይክ ያንስበታል በስደት ላለነው ብዙ ትምህርት እኔ ከብዙነገር ድኘበታለው ዶክተር እፍቅሬ 26ሽ እንደጀመርኩኝ ተጠራጠርኩት ትንሽ ገንዘብ ለሱ ጓደኛ ሰጥቸ ብዙ ነገር ሰማሁኝ አሁን ወደራሴ ተመልሻለሁ ሰው አላምንም እድሜና ጤና ለእዳልክ በሉልኝ👍👍👍👍
ዋው የሄ ልድ እንደኔ የማድንቀው ማነው❤
ወንድም እግዚአብሔር ጥበቡና ትዕግስቱን አብዝቶ ይስጥህ
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሰው አውሬ አንተ ጠብቀን !!!
እንዳልክዬ እንደው ላንተ አስተያየት አለቀብኝ ብቻ አምላክ ይጠብቅህ
እንዳልክዬ የሁሉ አባት እግዚአብሔር ይባርክ በውነት ቃላት አጣው ላንተ 😢😢
ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር አመስግናለሁ አንተም እንኳን ደስ አለ እንዳልክዬ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ
እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ በጣም ወንድማችን ❤❤❤
ዋው እንዳልክ የምትወዱ ላይክ እኔ ግን ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአቤሄር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ የኔ ቅን የኔትሁት የኔ አዛኝ ወንድም
🎉🎉🎉❤❤❤wwoo maash allaah bagga gamadee Endlak congratulations
እንዳልክ እግዚያብሄር ደስታህን ይጨምርልክ ምርጥ ስው ነክ ጎበዝ የስንቱን እንባ እንዳበስክ. ምርጥ ስው እግዚያብሄር ይጠብቅህ
በጣም ይገርማል ጭራሽ ባልና ሚስት ሆነዉ የሰዉ ሀቅ መብላት ቱ ምን አይነት አረመኔ ነት ነዉ እዳልኬ ምርጤ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር
እዳልክየ ሁሌም ኑርልን የሚስኪኞች ጠበቃ አላህ ይጠብቅህ አቦ
እንኳን ደስ አለህ😍እንዳልክ ጅግና ነህ I'm proud of you
በቅንነት እንደማመር ዉዶቼ
ሁሌም እከታተላለሁ ኮመንት አልፃፍም ዋው እንኳንተመለስልህ እንኳንደስ አለህ ውንድሜ
ከሞትክማ ቆይተሀል😂😂😂ከንቱ ሞቶልበልልኝ አላለም ይች ከንቱ እህቶቻን እዴት እድህ ታርጋለች ይችክርት😊 ይመችህ እንዳልክየ
😂😂😂ሲያስጠሉ ባልና ሚስት ሞቶል በል ይላል እንዴ
Lekiberhi alewu eko
ነፍሱስላልወጣነውመሰል😂😂
@@tegeskonjoo6920 ሳህ ክክክክ
እዳልክ የውነት የምትደነቅ ነህ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
100 ሺብር እጎዳብሀለሁ አላለም ድፍርቱ እራሱ ሰውእየጎዳ አይ ድፍርት አመለጣ እዴ ወይኔ😳
በጣም ደምሪኝ ውዴ 😢😢
@@mosebtube1027 ነይ ዉዴ በቅንነት አብረን እንደግ
እንኳን ደሰ አለህ ወንድሜ በጣም ጎብዝ ነህ በርታ የሚገርም ነገረ እኮ ነው እንዴት ሴት ለሴት ትጨክናለቸ ምን አይነት ህልና ቢኖራት ነው እንቁ የአረብ ሃገረ ሰደተኛ እህቶቼ ንቁ ሰው ከፍተዋል አትመኑ
ኧረ እንዳልክ ክፍል 3 ን ልቀቅልን እፍፍፍፍ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ኧረ ተው ፍቅር በገንዘብ አይሆንም ንቁ የእኔ ከርታቶች 😭😭 ማርያምን የሰው ገንዘብ ለግዜው ነው እንጂ መልሶ እራስን ነው የሚጎዳው አፈር ያስበላህ
ጀግና እናት አንተን ወልዳለይ፦ እንደልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
❤❤❤❤ እኮንም ትመለሰልክ ደሰ ይላን እዳልክየ እምትሰራቸው ሰራወችህ በጣም ጥሩ ሰራ ናቸው
እንዳልክዬ ለአንተ ቃላት የለኝም እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው እንካን ደስ አለህ ወንድሜ
ደምሪኝ ውዴ
@@እናትነኝጎጃሜዋ እሺ
@@እናትነኝጎጃሜዋ ነይ ማር
በትክክል ወድማችን እናመሰግናለን አቦ ስወድክ እጅግ በጣም አደንቅካለዉ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤❤
በቁምህ ሞተሀል ካለህ አትቁጠርም የሰው ላብ በልተህ ካለህ አትቁጠርም እግዚአብሔር ይገስጥህ እንዳልክ ጌታ ይባርክህ ሰቱችም ልብ ግዙ አብራችው ሳትሁኑ ብር አትላኩ ይነገራል አትሰሞም ፍቅር በብር አይገዛም ልብ ይስጣችው
Endak kalat yelegnim geta yibarj degimom geta mengedhin hulu adera esu yiwused
እዳልክዬ የኔ ውድ ወድም እኳን ደስ አለህ ሁሌም በደስታ ያኑርህ ወድሜ ሁሌም የምታደርጋቸው መልካም ነገሮች ለኔ እደተደረገልይ ነው የምቆጥረው እባካችሁ እህቶች ልብ ግዙ ቢያስ ለቤተሰብ ላኩላቸው አደኛ ከፈጣሪ ታገኙታለችሁ ሁለተኛ ቤተሰብ ሲመርቃችሁ ከተሻለ ቦታ ትደርሳላችሁ መልካም ትዳርም ከእግዚያብሔር ታገኛላችሁ ልባችሁን ሰብስባችሁን ስሩ
እንዳልክ ወንድማቺን በጣም ጎበዝ ነክ የምታምነው ፈጣሪ ይጤብቂህ 😢😢🙏🙏
እንዳልኬ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉
አሚን
እንዳልኬ እንኳን ደስ አለክ እንኳን ተመለሰልክ በርታልን እሺ የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉
ውንድማችን ኑርልን
እንዳልክ ወንድሜ እግዚአብር ይጠብቅህ እናመሰግናለን
እየጠበኩ ነበር ወይ መቃጠል ግን አረብ አገር የምንኖር ደደብ የምንመስላቹ ደካሞች sTOP እንዳልክ ምርጥ ስራ ነዉ 🙏 ቻናልክ ስለተመለሰ ደስ ብሉ ናል በርታ የምር ጉበዝ ነክ👍
እንኳን ደስ አለህ እንኳን ቻናልህ ተመለሰልህ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ በጣም አከብርሀለሁ ❤🙏
የዳልክ ሳቅ የሚያስቃችሁን😂😂😂😂😊ሴቶችዬ ብራቹሁን አጥብቃችሁ ያዙ.።ሞቷል በል አላለም😂
😊
እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በርታ 🙏👍
😂😂ሌባ ይህማ መታሰር አለበት እሰከሚሰቱ ከምር እኛ ላባችን ከንቱ አይቅር እንዴክሰ ከባሌጋር አሰታርቀኘ በምን ላግኘክ ሰደት መረረኘ
ወላሂ ጀግና ብየሀለሁ በርታ እዳልክ ወድማችን የሌቦች መዳኒት ይመችህ ❤❤❤
እንደሞትኩ አላለም ስግብግብ 😢😢😢
😂ሞቷል እኮ ይህ እሬሳ ከሱ ሚስትየዋን መቀጥቀጥ ነበር
😂😂😂😂😂😂ሙታን በል አለ እሺ ሙተሃንአለ😂😂😂😂😂😂
የእንዳልክ ሳቅ የሚመቸው 😂😂😂በእውነት ትልቅ የማውጣጣት ና የፈጠራ ችሎታ ነው ያለህ ❤ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
እረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሞቷል በላቸው አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅
አይገርምም ባሌጌ
እስይ እንኳንም ደስ አለህ እንዳልካችን እኛም ከጎንህ ነን የመዳም ቅመሞች እነዚህ ሌቦች
እር ወይኔ እር ሴቶች ልብ ግዙ እር ወይኔ ይህን መስቀል. ነው ወይኔ 😡😡😡ግን ሴቶች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አርርሁ 😭😭😭😭ደሞ ደምሩኝ
በቅንነት እንደማመር ዉዶቼ😍
የኔ ውድ እንዳልክ ዋጋህ በሰማይ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ ለሀቅ የቆሙትን ያብዛልን መድኃኔአለም እንወድሃለን በብዙ በርታ!👏🥰
ሞተ ብለህ አላለም 😂😂😂😂እባካችሁ ሴቶች ልብ ግዙ ለምን በስልክ ለመጣ ወድ እድህ ለፍታችሁ ሰርታችሁ ስትልኩ ትንሽ አታፍሩም እድሜአችሁን መልካችሁን ልጅነታችሁን አታችሁ ለፍታችሁ ለወንድ ቱ እኔ እናደዳለሁ እናተ ለሰጣችሁት
አንተኮ ወንድም ጋሻ መከታ ነህ እንዳልክዬ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ኑርልኝ
ሰላም ዋንድማችን
manew indane Endalk yemuwadew balayik 👍👍🥰🥰
ደስ ሲል እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂😂😂
አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ እንዳልኬ❤
እረ እዳልክ እራስህን ጠብቅ ሆ አጭበርባሪ ሌባ የበዛበት ዘመን
Endalk melekam sew bereta wendeme lemigodu ehetoch selemetereda Egziabher yseteh 🙏
Esey Endiye geta ybarkh ye ewnet amlak eko ale yferdal
የምር ጀግና ብየሀለሁ እሥኪ የሆነ ነገር እንሸልመው ይሄንን ጀግና❤
እንኳን ደስስስ አለክ ዋናው ቻናልክ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም በጣም ጠንካራ ሰው ነክ በርታልኝ
Yageritu eshoh yehonubat kefuwoch teraregchachew, Egziabher bereketun yabzaleh regem edme yisteh, tibekawn yabzaleh wendm, well done!👍🏼
እኔ ግርም የሚለኝ የማዳም ቅመሞች ለምን ልብ አይገዙም እንዳልክየ እናመሰግናለን 🙏ለስራህ አላህ ይጠብቅህ
እድሜና ጤና ይስጥክ እንዳልክ ምርጥ ሰው ላይክ ሰብ አድርጉት ምርጦችችች
ወንድማችን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቂህ
በጣም መልካም ስራ ነዉ የተበደሉትን ነዉ የካስካቸዉ ተባረክ
እዳልክ የእውነት ሳላደቅህ አላልፍም ጌታ ይባርክህ አተነህ እደዚህ አይነት ስራ መስራት የቻልክበት በርታ የህግ አካል ካንተጋር በመኖሩ የተመልካች ልብ ያሳርፋል መችበመች መቱክ አንልም በርታ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንክን ዴስ አለህ ወንድምየው ❤
ውይ እንዳልክ ምን እንደምልህ አላውቅም የደሃ እንባ ጠባቂ እግ/ረ ይጠብህ ውድ ነገረነህ
የኔ ውድ እንደት ነህልኝ አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩእሰይ እንካንደስ አለህ የኔ ውድ በሁለቱም ተጠቀም እሳድግለሀለን
እንደልክዬ የሰመይ አምለክ ይጣብቅህ ወንድሜ ♥️♥️♥️♥️♥️
እንኳን ደስ አለህ ቻናልህ መመለሱ ደስ ብሎናል በርታ።
ወንድሜ እመብረሀን ካንተጋ ትሁን ከክፉ ትሰውርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ
እናት ስም ስታወጣ አትሳሳትም እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንባችን እያበስክ ነው ረ ተዉ ሴቶች ከነዚህ ወንዶች እያያችሁ ተማሩ መስጠት ከፈለጋችሁ ለነብሳችሁ እሚሆን ስንት ደሀ አለ
እንኳን ተመለስልህ አበቴ ሁሌም ቢሆን ደስተኝ ሁን
እንዳልክዬ ❤❤❤ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ሁሌም ደስታ ይሁንልህ
እሰይ እንኳን ተመለሰልህ የለፋህበት ቻናል ነዉ
እንዳልክዬ በጣም ደሥብሎኛል እንኳን ቻላንክ ተመለሥልህ በሁለትም እንከታተልሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች እንዳልክዬ ኧራሥህን ጠብቅ እያየሁህ በሥጋት ነው ማየው ከአሁን አሁን ምን ተፈጠረ እያልኩ ጌታ ኢየሡሥ ከክፉውን ይጠበቅህ❤😊
በል በርታ የአረብ አገር የሚሰሩ ሴቶቺ ቢመከሩም ምን አይሰሙም
እንዳልክዬ የገባው አራዳ ጎበዝ ነህ ቃላት የለኝም ላንተ እንዴት በመላ እንደምያወጣጣቸው
እኩአን ደስ አለክ እዳልኮ በጣምምምም ደስስስስ ብሎኛል ወላሂ እስኪ እደኔ የተደሰታችሁ በእዳልክ ቻይናል መመለስ ? በላይ ግለፁ 😍😍😍
Misha allha ekona dasaliha chanilehe tamilsaleki yaga jagina birata satocha geni menonachunawa ekelifatichu saratichu limanemi wotata yametasatutu
ጀግና ነህ ወንድሜ
እንኳን ደስ አለክ እንዳልኬ ሰለተመለሰልህ እኔም ደስ ብሎኛል ❤💛🦋❤💛🦋❤💛❤🦋❤💛

ሞተ ብለህ አላለም 😂😂😂😂
እባካችሁ ሴቶች ልብ ግዙ ለምን በስልክ ለመጣ ወድ እድህ ለፍታችሁ ሰርታችሁ ስትልኩ ትንሽ አታፍሩም እድሜአችሁን መልካችሁን ልጅነታችሁን አታችሁ ለፍታችሁ ለወንድ ቱ እኔ እናደዳለሁ እናተ ለሰጣችሁት
አንተኮ ወንድም ጋሻ መከታ ነህ እንዳልክዬ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ኑርልኝ
ሰላም ዋንድማችን
manew indane Endalk yemuwadew balayik 👍👍🥰🥰
ደስ ሲል እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂😂😂
በጣም አመሰግናለሁ!🥰🥰
አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ እንዳልኬ❤
እረ እዳልክ እራስህን ጠብቅ ሆ አጭበርባሪ ሌባ የበዛበት ዘመን
Endalk melekam sew bereta wendeme lemigodu ehetoch selemetereda Egziabher yseteh 🙏
Esey Endiye geta ybarkh ye ewnet amlak eko ale yferdal
የምር ጀግና ብየሀለሁ እሥኪ የሆነ ነገር እንሸልመው ይሄንን ጀግና❤
እንኳን ደስስስ አለክ ዋናው ቻናልክ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም በጣም ጠንካራ ሰው ነክ በርታልኝ
Yageritu eshoh yehonubat kefuwoch teraregchachew, Egziabher bereketun yabzaleh regem edme yisteh, tibekawn yabzaleh wendm, well done!👍🏼
እኔ ግርም የሚለኝ የማዳም ቅመሞች ለምን ልብ አይገዙም
እንዳልክየ እናመሰግናለን 🙏ለስራህ አላህ ይጠብቅህ
እድሜና ጤና ይስጥክ እንዳልክ ምርጥ ሰው ላይክ ሰብ አድርጉት ምርጦችችች
ወንድማችን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቂህ
በጣም መልካም ስራ ነዉ የተበደሉትን ነዉ የካስካቸዉ ተባረክ
እዳልክ የእውነት ሳላደቅህ አላልፍም ጌታ ይባርክህ አተነህ እደዚህ አይነት ስራ መስራት የቻልክበት በርታ የህግ አካል ካንተጋር በመኖሩ የተመልካች ልብ ያሳርፋል መችበመች መቱክ አንልም በርታ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንክን ዴስ አለህ ወንድምየው ❤
ውይ እንዳልክ ምን እንደምልህ አላውቅም የደሃ እንባ ጠባቂ እግ/ረ ይጠብህ ውድ ነገረነህ
የኔ ውድ እንደት ነህልኝ አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ
እሰይ እንካንደስ አለህ የኔ ውድ በሁለቱም ተጠቀም እሳድግለሀለን
እንደልክዬ የሰመይ አምለክ ይጣብቅህ ወንድሜ ♥️♥️♥️♥️♥️
እንኳን ደስ አለህ ቻናልህ መመለሱ ደስ ብሎናል በርታ።
ወንድሜ
እመብረሀን ካንተጋ ትሁን
ከክፉ ትሰውርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ