ማዲያት ደህና ሰምብት ይሄን ተጠቅሞ አለማመስገን አይቻልም/coffee egg skincare/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #ethiopia #food #dubailife #recipe #coffee #habesha #egg #skincare #homemade #recipe #howto #viral #subscribe #youtube
    Song: Waesto - Sidigo
    Music provided by Vlog No Copyright Music.
    Video Link: bit.ly/43YPpKP

Комментарии • 163

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  8 месяцев назад +7

    ኦንኩዋን ወደ ቻነሌ በደህና መጣችዉ ሰብስክራይ ላይክ በመስጠት ቤተሰብ ይሁኑ አስተያየት ጥያቄዎን በኮመንት ያሳዉቁኝ❤

    • @eyulove4999
      @eyulove4999 8 месяцев назад +1

      ምንድነው የቀላቀልሽው😊

    • @FirstWeynsht
      @FirstWeynsht 8 месяцев назад

      Yetkebashwe mndnwe

    • @fitsumgirma5433
      @fitsumgirma5433 8 месяцев назад

      😊😊​@@eyulove4999

    • @Selamawit618
      @Selamawit618 8 месяцев назад

      Mendwu yachemarishe nagerina enja dear

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      ይታያል ብዬ እኮ ነዉ የኔ ዉድዎች በዚህ ላይ በደንብ ካያችሁት ተናግሬያለሁም😘 እሺ እንቁላል ማር ቡና የመጀመሪያዉ ሲሆን ሁለተተኛዉ ደሞ እንቁላል የበቆሎ ዱቄት እና ወተት ነዉ እንደሚመቻችዉ አምናለዉ ❤

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ እናመስግናለን የትኛው moisturizer ነው ለፊት ጥሩ እስቲ ንገሪን አንቺ የምትጠቀሚበትን ብታሳይን ሌላ አማራጭም ካለ

  • @WintaR-et3bw
    @WintaR-et3bw 8 месяцев назад +5

    ምንም ወሬ አታብዢ ካልተመቸሽ ማለፍ ትችያለሽ እኔ ምስክር ነኝ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ሀበሻ ክፋት ብቻ ነዉ እሚያቀዉ እጅሽ ይባረክ ዉዴ በርቺ አመሰግናለዉ 😘

    • @Mafiabu-zy1wr
      @Mafiabu-zy1wr 8 месяцев назад +1

      Min mindnew yetetkemshew wude

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      @Woineshet 😊

    • @Woineshet
      @Woineshet 8 месяцев назад

      @@BALEMMOYA
      የኔ ስልባቦት! ምነው ሳይንቲስት ነኝ አልሽሳ? በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃና ምክር የሚሰጡ አንደበተ ርቱዕ አስተማሪ ዩቲዩበርስ እንዳሉ ሁሉ ያንቺ ዓይነት መሀይሞችም በሳንቲም መለቃቀም ምኞት ናውዘው ከአቅም በላይ ሲቀደዱ ማየት አዲሳችን አይደለም:: ስለዚህ ስልባቦትዬ ተዘፍዝፈሽ ተተርተሪ😉.... Don't expect more comment from my side.

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 8 месяцев назад

      ሰላም፡ የመጠየቅ፡ መብት፡ አለን። መጠየቅ፡ ከክፋት፡ ጋር፡ ምን፡ አገናኘው??? አመሰግናለሁ

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 8 месяцев назад +2

    የኔ እህት እያመሰገንሁሽ አስተያየት መስጠት ወደድሁ ሬሲፔሽ ልክ ቢኖረው በነሲብ ባይሆን ወቅቱን የጠበቀ ይሆናል።

  • @emumulatu7028
    @emumulatu7028 8 месяцев назад +8

    የቀላቀልሽዉ ቡና ይሁን ምን እነደሆነ አልተናገርሽም????

    • @dlidli-s6y
      @dlidli-s6y 5 месяцев назад

      ኒስከፌ እና ማር ነው

  • @amanuelkinfe.
    @amanuelkinfe. Месяц назад

    ተባረኪ የኔ እህት

  • @Yanituyub
    @Yanituyub 6 месяцев назад +1

    Thanks! U r amazing ❤️❤️

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 месяцев назад

      THANK U MY LOVE😘😘

  • @mihretteffera7399
    @mihretteffera7399 8 месяцев назад +2

    እባክሽን ሰዎች ሁሉ የተለየ ለኔ ብቻ የተሰጠኝ በሽታ ነው የሚመስላቸው ፊቴ በጣም በማድያት ጠቁሯል እባክሽን እስቲ መገላገያ ካለ ከማድያት መላ በይኝ እህቴ።

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      አይዞሽ እንደዛ አትበይ የማይስተካከል የለም❤

  • @Dr.berry233
    @Dr.berry233 8 месяцев назад +1

    በትክክል ይሰራል 1ቀን እያለፍኩ ተቀብቼዉ በጣም በጣም ነዉ የወደድኩት በየቀኑ ብቀባዉ ችግር አለዉ የኔ ማር እህቴ እናቴ የኔን ከይተዉ ትላንት ተቀብተዉ የመጀመሪያዉን እነሱም ወደዉታል እናመሰግናለን ባለሙያ በርቺ🙏😘

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      አመሰግናለዉ የኔ ማር am happy for u 🥰🥰

  • @Yanituyub
    @Yanituyub 6 месяцев назад +1

    Thanks!እኔ ባንቺ ቪድዮ ፊቴ ብርቱካን መስሎ የሄደ ቦይፍሬንዴ ለምኖ ነዉ የተመለሰዉ አመሰግናለዉ😘😘😘😘

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 месяцев назад

      የኔ ማር አመሰግናለዉ እንኩዋን ተስማማሽ❤❤

  • @fritinahi9684
    @fritinahi9684 8 месяцев назад +2

    እሺ እናመሰግናለን ግን አንዴ ሚሰራው ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው ሚጠቅመው ወይስ እና በሳምንት ስንት ጊዜ ብጠቀም ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ በድጋሚ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      ለፈጣን ለዉጥ ፍሬሹን ወዲያዉ ብትጠቀሚዉ ይመረጣል በበሳምንት 2, ወይም 3 ግዜ ተጠቅመሽ ለዉጡን ንገሪኝ ❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 8 месяцев назад +2

    እሺ እጠቀመዋለው እናመስግናለን ❤

  • @beth95104
    @beth95104 8 месяцев назад +1

    corn starch or flour please?

  • @HanaGirma-t4f
    @HanaGirma-t4f 5 месяцев назад

    ጀግኒት በርቺ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ❤❤❤thanks

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn 8 месяцев назад +3

    ሠላም ቆንጆ እንዴትነሽ እኔ ተከታይሽ ከሆንኩ ጀምሮ በአብዛኛው እየሞከርኩነው ምግቡንም ሚቀባውንም👌 አሪፍነው በጣም እስኪ ማዲያት በትንሹ ስላለኝ ኢሔንን ደሞ ተመስጬ እሞክረዋለሁ ደና ሠንብት እንዳልሽው እሚያሠናብትልን አላህ ያርገው።በተረፈ በርቺ 🙏

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      አመሰግናለዉ የኔ ዉድ😘😘

    • @asfghadfff5140
      @asfghadfff5140 8 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @beth95104
    @beth95104 8 месяцев назад +1

    Cant i just substitute the nescafe with coffee?

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад +1

      Yes u can 😘

  • @beth95104
    @beth95104 8 месяцев назад

    Thankyou though💖

  • @subhanallah2891
    @subhanallah2891 4 месяца назад +1

    ምን ምን ነው የጨመርሽው

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 8 месяцев назад +1

    ሁሌ ነው እምንቀባ እናም ደሞ ስንት ደቂቃ ነው እምንቆየው ተቀብተን መልሽልኝና ልሞክረው ውጤቱን አይቸ መልሱን እናገራለሁ

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 8 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነወ ወደ በርቺ❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      Thank u 💓 💗 💖

  • @ayshanuri2507
    @ayshanuri2507 2 месяца назад

    የላስቲኩን ለምን አላሳየንሽም የመጀመሪያው የሶፍቱ ነው

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 8 месяцев назад +6

    የምትሰጪው ትምህርት በጣም ቆንጆ ነወ ግን ለምን እንደሌሎቹ ላይፍ እየተቀባሽ ለማስረዳት አትሞክሪም ያው እኔ የተሰማኝን ነው ያልኩሽ ይቅርታ አድርጊልኝ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад +1

      እሺ የኔ ዉድ በቅርብ እጀምራለዉ😘😘

  • @AbebaMesfin-gt5ji
    @AbebaMesfin-gt5ji 8 месяцев назад +1

    ምድን ነው የቀላቀልሽው

  • @AbdiazizHamud
    @AbdiazizHamud 4 месяца назад

    Fitshn lemn eyetqebash atasaynm

  • @meseretgetahun-uh1ki
    @meseretgetahun-uh1ki 8 месяцев назад +2

    እኔም እሞክራለሁ እኔም ፊቴላይ ጥቁር ነገር አለ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      ሞክሪዉ፳ የኔ ዉድ😘

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 3 месяца назад +1

    Sistu madiat na matirat yeteleyaye new

  • @misrakeldana4986
    @misrakeldana4986 8 месяцев назад +5

    የእንቁላል ነጬ ጋር ምን ምን እነደጨመርሽ አልገለጽሽም እባክሽን

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      አረ ገልጬያለዉ በደንብ ስሚዉ ማሬ😘

    • @kidisttsegaye1014
      @kidisttsegaye1014 4 месяца назад

      Mar ena buna

  • @KiyaMama-i5n
    @KiyaMama-i5n 8 месяцев назад +2

    ምን ምንድነው የተቀላቀለው ቡና ነው ቀረፋ?

  • @ZinashDefar-m7p
    @ZinashDefar-m7p 8 месяцев назад +1

    enem be emenet emokerewalew endemetefa tesefa adergalew lemseker yabekalegn berfe berche eshe🙏

  • @onlytop8809
    @onlytop8809 8 месяцев назад +1

    ምን ምን ነው አልተናገርሸም እነቁላልቡና ሌላሰ አብራሪው

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      የበቆሎ ዱቄት እና ወተት ዉዷ

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s 3 месяца назад +1

    ፊቴ አንገቴ ተሸበሸበብኝ በማርያም ምን ልጠቀም

  • @tsionmola-kw2fd
    @tsionmola-kw2fd 8 месяцев назад +2

    እጅሽ ያምራል 😮😅

  • @GetuBogale-h6p
    @GetuBogale-h6p 5 месяцев назад +1

    ይቅርታ ግን ለቡጉር ጥቁረት አይለቅም ለሱ ትክክለኛ ማጥፍያ እባክሽ አለቅምአለኝ ስንቴ እንደምንጠቀመው😢😊

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      Telebaw sentun endereda betayi mokeriw wede❤

  • @MessMulatu
    @MessMulatu 8 месяцев назад

    Wude leshifta yemihon wuhid ebakish

  • @MakdiMakdi-o4y
    @MakdiMakdi-o4y 8 месяцев назад +4

    ንስካፌ ቡና ማለትሽ ነዉ አልገባኝም ማማ መልሽ

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu 7 месяцев назад

    እህቴ የምታሳይን ነገር ጥሩ ይመስለኛል : ለምን ግን እንደሎሎች ባለሞያዎች እጅ ላይ ሳይሆን ፊትሽን እየቀባሽ አሳይን አሜነታ ይኖረዋል።

  • @mekdesmelkam7585
    @mekdesmelkam7585 8 месяцев назад +2

    እስኪ በውስጥ አውሪኝ

  • @HanaAlemayehu-y4b
    @HanaAlemayehu-y4b 8 месяцев назад +2

    ግዴታ ናስካፌ ነው የሚሆነው ቤት የማናገኝስ የምንጠጣው አይሆንም???

    • @EyualAwot-ve4lz
      @EyualAwot-ve4lz 8 месяцев назад +1

      በደምብ ከተፈጨ ችግር የለውም ግን በደምብ ካልተፈጨ ስትቀቢ እንዳይ ባጭርሽ

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 4 месяца назад

      ይቅርብሽ እኔም ይሄን ሰምቼ ኒስ ካፌ አለቀኝና የተፈጨ ተጠቅሜ ባይጠፋም አይሰፋም ደብዝዞ የነበረ ማድያት ሰፋ ኔስ ካፌ ግን ተስማምቶኝ ነበር

  • @tube-jf7id
    @tube-jf7id 8 месяцев назад +3

    ቡናነው ወይስ ንስካፌ ምድነው የምቀላቅይውን ለምንአትናገሪም

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 8 месяцев назад

      ነስ ኮፌ ነው የቀላቀለችው ግን በኛ ቡና አይሆንም?

  • @SEliSelam
    @SEliSelam 8 месяцев назад +35

    ለምን ፊትሽን እየተቀባሽ አታሳዩንም

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад +1

      አያሳስብሽ በቅርቡ

    • @dlidli-s6y
      @dlidli-s6y 5 месяцев назад

      ውዴ እስካ ስንት ሰት እንጠብቅ ከተቀበነው?​@@BALEMMOYA

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 8 месяцев назад +1

    እኔግንአንቺየሚትይው እንቁላሉን ከውጪ ኢቱብላይ አይቼቀምሜ ተጠቅሜ ልነግርሽአልችልም ከቼኮሌት ከለር ወደ ቀይነት ተቀይሪለሁ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      አንኩዋን ተስማማሽ ዋናዉ እሱ ነዉ

  • @WudieWeldesenbet
    @WudieWeldesenbet 6 месяцев назад +1

    Leshifita esiky ebakish yene wud

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 месяцев назад

      ሰርቻለዉ ዉዴ❤

  • @Crstina246
    @Crstina246 8 месяцев назад +3

    Are you sure?

  • @getahunanjulo9889
    @getahunanjulo9889 8 месяцев назад +3

    ውዴ ግባር ላይ የወጣ መስመር መስመር መጥፊያ ምድነው

  • @breabrehayyy7923
    @breabrehayyy7923 8 месяцев назад +2

    :ለጥቆቁር ነጠብጣብ ይሆናል

  • @beth95104
    @beth95104 8 месяцев назад

    Eshi Thankyou

  • @HelenSam-g2g
    @HelenSam-g2g 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TigistGebru-k7d
    @TigistGebru-k7d 8 месяцев назад +1

    የተጠቀምሸው ምንድነው ከአእንቁላሉ ሌላ አልተናገርሸም

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      Bedenb semteshal

  • @devdabi8928
    @devdabi8928 8 месяцев назад

    2 bcha bki nw 4 badrgews be samnt. Ena mata nw woys ken

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 8 месяцев назад

    ይቅርታ እህት ለጥያቄዎች መልስ ብትመልሺ ባይሆን ጠቅለል አድርገሽ አንድ ላይ ለምሳሌ የቡናውን

  • @subhanallah2891
    @subhanallah2891 4 месяца назад

    እየነገርሽን ቢሆን አሪፍ ነው

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh7397 6 месяцев назад

    ማድያት ያለው ሰው በሳምንት ስንቴ መቀባት አለበት ?
    ሌላው ደግሞ አንዴ ሰርተን ለስንት ጊዜ መጠቀም ይቻላል?

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 месяцев назад

      ፍሬሹን ሰርተሽ ተጠቀሚዉ ለጥሩ ዉጤት የኔ ዉድ እንደምትወጅዉ አልጠራጠርም❤

  • @bethelshemeles5702
    @bethelshemeles5702 8 месяцев назад

    ውዴ ለሰውነት የሚሆን አሳይን

  • @MulisaAbdulaziz
    @MulisaAbdulaziz 8 месяцев назад

    ውዴ ምትጠቀሚያቻው ነገር ምን ምን ነው

  • @semegnehaile7670
    @semegnehaile7670 8 месяцев назад +1

    Brown ዱቄቱ ምንድ ነው? አልነገርሽንም ውዴ።

  • @mekdesmelkam7585
    @mekdesmelkam7585 8 месяцев назад +1

    ወይም ስልክ ቁጥርሽን በማርያም

  • @zdethiotube
    @zdethiotube 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechHabtamu-o5r
    @AbebechHabtamu-o5r 7 месяцев назад +1

    ንአስ ካፌ ምንድን ነው

  • @dina_9732
    @dina_9732 8 месяцев назад

    ኖስካፊው የተፈጨ ነው ወይስ ማንኛውም የቡና አይነት መጠቀም ይቻላል

  • @helen8342
    @helen8342 8 месяцев назад

    Ande serten frig masqemt nichilale

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s 3 месяца назад +1

    ማሬእረ ፊቴ ተበላሸብኝ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      Mertesh tetekemi

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 месяцев назад

    ግድ ኔስ ካፌ ነው?

  • @Selamawit618
    @Selamawit618 8 месяцев назад

    Ena menwu mena eda chemarishe are tenageri konejo

  • @Rozi199
    @Rozi199 8 месяцев назад

    ኒስካፌ ነው ወይ ጋእዋ? እቃውን አሳይን

  • @SelamSefu
    @SelamSefu 8 месяцев назад +1

    ወተቱ የዱቄቱ የሆናል ማለት ፓውደሩ

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 8 месяцев назад +1

    ማርይምን ቴክቶክ ላይ ጠይቄሽ በፍለጋ አገኝውሽ እንማክረዋለው ከዛ እንመልሳለን

  • @messaygetachew4484
    @messaygetachew4484 8 месяцев назад +1

    Lemen atemeleshem bete yemenetekemew buna yehonal wey????

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      Awo yene wed yehonal gin nescafe yemeretal

    • @messaygetachew4484
      @messaygetachew4484 8 месяцев назад

      Amesegenalew yen konjo berch❤❤!!!

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @SelamawiteSelam-j3d
    @SelamawiteSelam-j3d 8 месяцев назад

    ቤት ውስጥ የተፈጨ ቡና ሊሆን አይችልም እንዴ እህቴ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      የቻላል ማሬ ግን ኑሰካፌዉ አንደኛ ነዉ 😘

  • @wesielamohammed8912
    @wesielamohammed8912 8 месяцев назад

    Mejemeriaw simachewun alteqeshi

  • @Tube-bo7vh
    @Tube-bo7vh 5 месяцев назад

    ጥቁሩ ምድነው ቡና ነው አይደል?

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 8 месяцев назад

    ስሙ ምን ምንድነው

  • @RozaJemal-v3s
    @RozaJemal-v3s 8 месяцев назад +2

    እንዴት ነሽ እኔ አዲስ ገቢ ነኝ ኔስ ካፌ ካልሆነ አይሆንም እንዴ እባክሽ መልሱን ንገሪኝ

    • @yordanosg9402
      @yordanosg9402 8 месяцев назад

      Lela buna shekara new leftesh

  • @BezawitTeshome-r4s
    @BezawitTeshome-r4s 8 месяцев назад

    Normal yetfeche buna ayhonm

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      Yehonal gen nescafe yemeretal

  • @FikirteWolde-ld4yg
    @FikirteWolde-ld4yg 8 месяцев назад

    ባክሽ ውሸት ነው አትቀባጥሩ አንቺ ሞክሪው መጀመርያ እኛ መሞከርያሽ ነን

    • @WintaR-et3bw
      @WintaR-et3bw 8 месяцев назад

      Areee ehete betam emigerem lewet new yayehubet ene mokeriw

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 8 месяцев назад

    Nice caffe is not organic coffee the preparation is not known its a type of stimulant

  • @amiraelnata93
    @amiraelnata93 8 месяцев назад

    Boqolo mndnew for English or thrigna

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 месяцев назад

    የምትሰሪውን ካመንሽበት ተቀብለሽ ማሳየት አሊያ?

  • @MohamnedKider
    @MohamnedKider 8 месяцев назад

    ጥቁሩ ምንድ ነው

  • @RahelRich-r7g
    @RahelRich-r7g 8 месяцев назад +1

    Nuus kafe malet

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 7 месяцев назад

    Put it directly on your feace

  • @AmiraOumer-c6z
    @AmiraOumer-c6z 8 месяцев назад +1

    Hulte ayntunm bande new ymntqemaw

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      Beteleyaye Ken gen endefelegesh yewededeshewn mokerina yetu bedeneb endetesemamash lemawek beteleyaye geze betetekemiw teru new

  • @wesielamohammed8912
    @wesielamohammed8912 8 месяцев назад +1

    የቀለቀልሸውን ነገር ሰሙን ኣናገሪም

  • @behriyatnasir3383
    @behriyatnasir3383 8 месяцев назад +3

    ኖርማል ቡና አይሆንም እንዴ

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 8 месяцев назад

    erra becha

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 8 месяцев назад

    አዎ ስትቀባ ታሳየን እጇን አይደለም ፊቷን?

  • @DemituBeyena
    @DemituBeyena 7 месяцев назад

    Le alarij

  • @nati_tp
    @nati_tp 8 месяцев назад +1

    አንቺ ለምን ፊትሽን እየተቀባሽ ለምን አታሳይም እንደዚህ አይነት ሰው እንኳን አላውቅም?

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 8 месяцев назад

    ሌላቦታአ አይተው ይመጡና ሞኩሩት ይላላሉ ሤቶቺየ ይሄ ሁሉ ውሸትነው ጓደየ የልሞከረቺው የለም ውሀ ጠጡ በደብ ተኙ። ሀሣብ ቀንሡ አለዛ ይሄ ትርኪምርኪ አትቀብ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад +1

      ስራ ፈት እንዳንቺ በየቤቱ እየሄድሽ ክፋት መርጨት ይሻላል ? ለተንኮል ከምትሮጪ መለስ ብለሽ ራስሽን መርምሪ ሰዉ ሁኚ

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 8 месяцев назад +1

      ቢቀቡት ምን ችግር አለው ኬሚካል አይደል የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ ይህ ማለት ደግሞ ለሁሉም ሰው ቆዳ ይስማማል ማለት አይደለም ካልተስማማሽ መተውኮ ነው

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад +1

      😘😘😘

  • @haileselassiemartha
    @haileselassiemartha 8 месяцев назад +1

    በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ! በፍፁም ጠቃሚ መረጃ አይደለም የሰጠሽን! ምን እና ምን እንደቀላቀልሽ በድምፅሽ መናገር ነበረብሽ! ሲቀጥል ደግሞ እጅሽን ቀብተሽ ከፊቴ ላይ የወጣውን ቆሻሻ ተመልከቱ ትይናለሽ🤦🏽‍♀️ ኧረ ስንቱ... እመኝኝ አልገባንም🤷🏽‍♀️

    • @WintaR-et3bw
      @WintaR-et3bw 8 месяцев назад +1

      ምንም ወሬ አታብዢ ካልተመቸሽ ማለፍ ትችያለሽ እኔ ምስክር ነኝ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ሀበሻ ክፋት ብቻ ነዉ እሚያቀዉ እጅሽ ይባረክ ዉዴ በርቺ አመሰግናለዉ 😘

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      @WintaR-et3bw አመሰግናለዉ የኔ ማር😘😘😘

    • @haileselassiemartha
      @haileselassiemartha 8 месяцев назад +1

      @@WintaR-et3bw who are you? ማነኝ ብለሽ ነው አንች መልስ የምትሰጭኝ🧐የሆንሽ ማማሰያ ነገር! በማያገባሽ ጥልቅ የምትይ🙄

    • @elzabettesfai3900
      @elzabettesfai3900 8 месяцев назад

      እውነትሽ ነው እጃ ነው የቀባቺው ፍትዋ ኣይደልም

  • @brktifkadu2962
    @brktifkadu2962 8 месяцев назад

    ፊትሽ ላይ ቀቢው እንጂ አንመን

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  8 месяцев назад

      ይናፍቅሻል😂

  • @NINA_SWEET
    @NINA_SWEET 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @salemaraya9182
    @salemaraya9182 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤