እሳት ሳይነካዉ የሚሰራ ፊትን ዉጥርጥር ጥርት አድርጎ የሚያሳምር በ5 አይነት ታመሰግኑኛላችዉ/flaxseed /skincare/recipe
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- ይህንን ተጠቅሞ እማያመሰግን የለም
you will gonna love ur skin
#ethiopia #habesha #dubailife #flaxseed #recipe #rice #ethiopianfood #በለሞያ
Song: Waesto - Sidigo
Music provided by Vlog No Copyright Music.
Video Link: bit.ly/43YPpKP
Thanks!
አመሰግናለዉ በጣም 🙏
ይገባሻል የኔ ባለሞያ ፊቴ ባንቺ ምክንያት ፅድት ብሎዋል🙏🙏
አቤት አኮ በዚህ ጊዜ ሴቱም ወንዱም ለውበቱ እንዴት አንደሚጨነቅ ይሄ ሁሉ መፍትሄ ይሄ ሁሉ ሚስጥር አንዲህ በነፃ ሲገኝ ሳይረባረብት አይቀርም 👌❤❤❤
በትክክል ጥቅሙ ደሞ ጉደኛ ነዉ🙏
ለ 12አመት ልጅይሆናል ብጉር እና ጥቁርት እህቴ ልሞክርው መልሽልኝ😊
እንዴ በደንብ❤
gkkfyo
sorry😮
አመሰግናለው ለ12 አመት ይሆናል አልሽኝ እሞክረዋለው😊😘❤
Thanks you are amazing!!❤
አመሰግናለሁ እህቴ ዩቱብ ላይ አጥቼሽ ነበር ስምሽን ስለተናገርሽ ነው ያገኘውሽ ❤❤ተባረኪ
Welcome 🙏
እስኪ ለማዳትየሚሆን ንገሪይን እርተበላሸን መላካለሺ😂
እንኩዋ አደረሰሽ የኔ ዉድ እናመሰግናለን የባለፈዉን እኔ ምስክር ነኝ ይሄንንም እሞክራለዉ🙏
አመሰግናለዉ😘
እህቴ እኔ አረብ አገር ነኝ ያልገዛውት ነገር የለም ግን ትክቶክ ላይ አይቼሽ እንዳንቺ አድርጌ ሰራውኝ ፊቴ በደንብ አየፀዳነው ቡግር ነው የሰለቸኝ በጣምአመሰግንሻለው❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለዉ የኔ ማር ደስ ብሎኛል ላንቺ😘😘
የትኛዉን ግብአት ተጠቅመሽ ማማየ ንገሪኝ😊
የትኛውን ተጠቅመሽ ነው
ብጉርያድናልእደእህቴ😢😢😢መሞቴነውበቡግር
በቀን በቀን ነው እምንጠቀመው?
Wow ❤❤❤
❤❤
የመጀመሪያ 3 ቀን ጠብቄ ነው የሰራሁት ያልሽው 3 ቀን መቆየት አለበት ውሀ ውስጥ
ጉበዝ በርቺ
Eshi
እንኩዋን በደህና ወደቻነሌ መጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ባለፈዉ ፖስት ባረኩት እንደተደሰታችዉ በዚም ይኮራሉ❤
በቆላል ቀላቀልነ ፍራጅ ውሰጥ ማስቀመጥ እችላለን
ባታቆይዉ ጥሩ ነዉ
ምን ያህል ቀን
Yale ferege ayekoyem wede ebakese
ውዷ ለእግር ተረከዝ መሰንጠቅ መድሃኒት ኦር መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ እስኪ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Bemenee qalee lamesegeneshe ❤keberelige
አመሰግናለዉ የኔ ዉድ❤
Yene konjo masku fitachn lay snt dekika new mnakoyew
Ke 10-20 ende temechesh
አይታጠብም ወይ
Besamuna new metateb yalbn mechersha lay?
ተልባውን እና በውኃ ብቻ አይሆንም ወይ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wow wow wow ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
I am In love with TELBAA lol 😅😅😅
Yes 😅
ለደረቅ ቆዳ ይሆናል ወይ?😊
Softu lemendenew yemitekmew?
Bedenb fitsh lay yalewen tikuwakur hone afencha lay yale dead skin bekelal endinesa yeredal
Teb yaregishat yemin zeyit nat
Thanks❤❤❤
Ene betmm nw bugare yemiyaschegare esti emokerawe ena watetune ayewalew yane ehit
Mokeriw wede 😘
Yene wd tLeyalesh gn eski fit myakela ngr srilng ebaksh
Yene wed yehe rasu eko fuwa new emiyaregew
ለጠቆረ እና ለቡግር ይሆናል ወይ እህቴ ብጉር አስቸገረኝ
Awo
Weyne ehte betam new yetchgerkut andum new yaltesmamagn
Engdi tetewa lebezu sew tesemametotal endemetayew anchin kaletesemamash teyew besamuna becha tatebi 😊
@@BALEMMOYA እረ ውጤቱን እነግርሻለው እማ
❤❤❤❤
❤❤❤
ሠላም እህቴ ውህዱ ከማየት ውጪ የምትይውን ለመስማት ግን ክላሲካሉ ረብሾኛል፡፡ እኔ የምለው ፊልምም ሆነ እነኚህ አስተማሪ ነገሮች ማጀቢያ ሙዚቃ ያስፈልጋቸዋል ኧረ ይታሰብበት፡፡
አረ ተይ ተይይ ግን አንቺ እዉነት እኔ ራሴን ተጠራጥሬ ደግሜ ገብቼ አየሁት እና ያለሽዉ ጋር ምንም አይገናኝም በሰላም ነዉ ግን ??😂😂 ሙዚቃዉ ራሱ መኖሩ በግድ ነዉ እሚሰማዉ
ሰላም እህቴ መጨረሻ ላይ ያሳየሽው በደረቁ ሚፈጨው በደንብ ሰርተን ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እንችላለን ከፍሪጅ አውጥተንስ ለስንት ደቂቃ ይቀዝቅዝ@@BALEMMOYA
100%
❤❤❤❤👍👍
❤❤❤
7:02 lederek fit yhonal
ይማዲት ይሆናል ወይ እህቴ😢😢😢😢
Mokeriw aygodashem wede
gin yet neberku esk zare😢
🥰🥰
ተልባ ምች የለውም እንዴ?
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እንዴት እንደወደድኩሽ
Amesegenalew ❤
ፊትሽን እየተቀባሽ ለምን አታሳይንም ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
እህቴ የማድያት በጣም ተቸግሪ ምን ላድርግ😢
Today elekalew
@@BALEMMOYA እሺ ውዴ ኣመሰግናለሁ
ተልባ ዱቄቱ ይሆናል
ማንም አይነት ሳሙና ይቻላል
ንግግርሽ ይደብራል ለመቀናጣት ነው ተልባና ቲማሚሙን ለስንት ሠአት እደሆነ በስንትቀን አንዴ ሳታስረጅን ወሬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤