የስዃር በሽታ እና የሽምብራ ሽሮ!!!!DM and Chickpeas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 65

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 Месяц назад +1

    እጅግ በጣም አመስገናለሁ ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች አሳውቀሽኛል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Habtamua-o9e
    @Habtamua-o9e Год назад +4

    Betam enamesegnalen Hanye

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Год назад +8

    ዶር ሐና እግዚአብሔር በጣም በጣም በጣም ይባርክሽ!!!

  • @BeverlyBurnett-tv9vv
    @BeverlyBurnett-tv9vv 4 месяца назад +2

    Your content is really amazing and needed! Thanks for your commitment to educating us!

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Год назад +5

    እናመሰግናለን እውቀቱን እግዙአብሔ ይጨምርልሽ

  • @Goody-s5K
    @Goody-s5K Год назад +4

    Thank you, your explanation were extremely educational. Please continue tutoring on agendas concerning about diabetes. My at most appricietion. ❤

  • @Goody-s5K
    @Goody-s5K Год назад +2

    Thank you, your explanation were extremely educational. Bravo.

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p 2 месяца назад +2

    ተባረኪ

  • @g.g8919
    @g.g8919 Год назад +5

    ተባረኪ🙏🏽 እናመስግናለን ❤

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Год назад +5

    እናመሰግናለን

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 10 месяцев назад +1

    Geta Yebarekesh

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Год назад +2

    Thank you so much Doctor Hana🙏 for the helpful tips

  • @helenabebe7591
    @helenabebe7591 Год назад +1

    God bless you more and more 🙏

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Год назад +2

    E/r yetebkesh amsegnalhu tebareki

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Год назад +4

    ሌላው የምጠይቅሽ ነገር ከይቅርታ ጋር ለፄልም ግዜ ስትይ ሰማሁ እባክሽ ዶ/ር የስኳር ታማሚና ፆም እንዴት ነው ስለሱ ብታብኣሪልን ደስ ይለኛል ምክንያቱም እንዴት ማድረግ እንዳለብን ከተሞክሮሽ ብታካፍይን።ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን ምህረት በእጁ ነውና

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      አሜን፣ እሺ በጾም ጊዜ የማደርጋቸውን ነገሮች አጋራለሁ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Год назад +1

    Wonderful Bless you 🙏

  • @jemilamohammed9712
    @jemilamohammed9712 Год назад +1

    Thanks good information

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 Год назад +1

    ሐንዬ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ጠቃሚ 0:00 ትምህርት ነው

  • @Aster24-y4l
    @Aster24-y4l Год назад +3

    Shro letenama sew tru new gn andand side effektm alew .

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +3

    ዘርሽ ይባረክ

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu Год назад +16

    እኔ በእግዚአብሔር ፈቃድ ያንቺንም የጓደኞቼን ምክር እየሰማሁ ከ232 ወደ 112 በአንድ ወር ውስጥ በልቼ ከ3 ሰዓት በኋላ 118 ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад +3

      እኔም ትምህርቱን ስራ ላይ አውለው ውጤቱን ስላካፈልከን አመሰግናለሁ፤ ዋናው አላማችን ሰወች ተጥቅመው ውጤት እንዲያገኙ ነው። ይበርቱልኝ!

    • @tsehayliberta
      @tsehayliberta Год назад +1

      ​@@managingyourdiabetesHGW😅😅😊

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube Год назад +2

      እስኪ ለእኛም ምስጢሩን ያካፍሉን።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Год назад +2

    Thanks

  • @g.g8919
    @g.g8919 Год назад +2

    ክብር ውዶች ላይክ ማረግ እንዳትረሱ‼️
    መልካም ጊዜ!!!

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Год назад

    Thankyou so much Dr!

  • @TsehayBerhanu-n8i
    @TsehayBerhanu-n8i Год назад +1

    Thakyou

  • @tirhasmebrahtu4891
    @tirhasmebrahtu4891 Год назад +1

    Tack!❤️

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Год назад +1

    Admena Tena yestesh ehtewa xegawn yabzalsh

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Год назад +1

    Thank you ❤

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Год назад +1

    በ diabetes type 1 የተያዘ ከሌላው በአመጋገብ ይለያል

  • @mulunehhandebo6139
    @mulunehhandebo6139 Год назад +1

    ባቄላ ለስኳር ህምተኛ ይፈቀዳል ን ?

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow Год назад +1

    ከጥቁር ጤፍና ከነጭ ጤፍ የትኛው የበለጠ ካርቦን ሀይድሬት አለው ስለ ቀና መልስሽ አመሰግናለሁ ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      Carbohydrate ekul nachew, neger gen tikir beza Yale fiber( aser) alew selezih tolo sekore kef ayaderegem.

  • @desalegnbekele4126
    @desalegnbekele4126 Год назад +1

    የአተር ሽሮ እና ቀይ ጤፍ እንጀራ ብታብራር እባክሽን

  • @AaAa-pg3jc
    @AaAa-pg3jc Год назад

    ❤❤❤

  • @MeseretGebreselase
    @MeseretGebreselase 9 месяцев назад +1

    ቴምር ይፈቃዳል ለስኳር ታማሚ

  • @omg7745
    @omg7745 Год назад +1

    Bul nagrn

  • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
    @ዩቱብ-ሰ4ኸ Год назад +4

    ሰላም ላችን ይሁን ማማዬ እኔ ስኳር ታማሚ ነኝ ግን መድኃኒት አልጀምሪኩም የግድ መጀመር አለብኝ ነው በባዶ ሆዴ 100@90@ 110 ነው ከበላህ በሁላ 160 ይሆናል 😢

    • @zemenay-8258
      @zemenay-8258 Год назад +3

      ይሄ እኮ ስኳር በሽተኛ አያስብልም 70 - 115 ድአስ ኖርማል ነው የሚባለው መድሐኒት እንዳትጀምሪ ከተጀመረ አይቋረጥም

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 Год назад +1

      ምግብሸን ተቆጣጠሪ የምታዳምጭውን በረራ አወይ መዳኒት ከመጀመር የአመጋገብ ሰልትሸን ተቆጣጠሪ ጥንካሬ ይጠይቃል በርች እኔ በዚሆ ነዉ የምጠቀመዎ በተለይ በደም አይነትሺ ብትመገባ ይመረጣል

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ Год назад

      @@sabagebrehiwot6250 እሽ ማማዬ አመሰግናለሁ በጣም

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ Год назад

      @@zemenay-8258 እሽ አመሰግናለሁ

    • @natinatnaeltilahu
      @natinatnaeltilahu Год назад +5

      ሰላም ሳዳ እንዳትጀምሪ በምግብ ብቻ ተቆጣጠሪ በፍፁም አትጀምሪ እኔ ከራሴ ተሞክሮ ነው የምነግርሽ እኔ 232 ወደ 112 ያመጣሁት በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ፍቃድ ከዞ ፀበል ከዛ በምግብ።

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 4 месяца назад +1

    ሸሮዉንብቻሳይሆንበቆሎዱቤሸብራእናቢጫዉሸብራለሱኳርይጠቅማልወይ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  4 месяца назад

      ሁለም አይነት የሽንብራ ዘሮች ከፍ ያለ ከርቦ ሃይድሬትነው ስላላቸው በቆሎም ይሁን በሽሮ በመጠኑ መመገብ ይኖርብናል

  • @ibrahimseid8093
    @ibrahimseid8093 Год назад +2

    የእተር ሽሮ እይበላም ? እባክሽ መልስ ፈልጋለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      ይበላል፣ ብዙ ሰው ለስዃር በሸታ ብሎ የሚበላው የሸንብራን ሽሮ ስለሆነ ነው

  • @moges720
    @moges720 Год назад

    የሕመም እና የበሽታ ልዩነቱ ግልጽ አይደለም::

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 Год назад +2

    Thanks

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 7 месяцев назад +1

    Thanks ❤

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 Год назад +1

    Thank you ❤️

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Год назад

    Thank you ❤️