ለደም አይነት ኤ የተፈቀዱ የጥራጥሬ አይነቶች እና አመጋገባቸው /legumes / Eat the right food/ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2020
  • ለደም አይነት ኤ የተፈቀዱ የጥራጥሬ አይነቶች እና አመጋገባቸው /legumes / Eat the right food/ethiopian food
    ማንኛውንም ጥራጥሬ በምንመገብበት ወቅት ከሌላ ጥራጥሬ ፣ ከፍራፍሬ ጋር ፣ወትት እና ከወተትት ተዋፆዖ ጋር መደባለቅ የለበትም ፡፡ ጥራጥሬዎችን ስንመገብ ከአሳ ጋር ፣ ከስጋ ጋር ፣ ከአትክልት ጋር እንዲሁም ከእንቁላል ጋር ብቻ መሆን አለበት ፡፡
    የአኩሪ አተር ወተት እና ከአኩሪ አተር የሚሰራ አይብ መጠቀም ስንፈለግ ከዚህ በፊት ተጠቅመን የማናውቅ ከሆነ መጠን ቀንሰን እንደሚስማማን ማረጋገጥ አለብን
    በቪዲዮውስጥ የተጠቀሱትን የጥራጥሬ አይነቶች በሙሉ community ላይ ያገኙታል
    በግል ጥያቄ ካለዎት በኢሜል እና +393511234301 ማግኘት ይችላሉ
    አመሰግናለሁ

Комментарии • 208

  • @yeabsra3182
    @yeabsra3182 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተን ምክር ሰምቼ ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ኪሎዬ 100 ነው። በዛ ላይ አካል ጉዳተኛ ነኝ ግን አሁን በደም ታይፔ አየበላሁ ለውጥ አለኝ ተባረክ

  • @woinshetdebebe7910
    @woinshetdebebe7910 3 года назад +2

    ወንድሜ እግዜር ይስጥልኝ ምንም እንኳን በስጋ ባይፈቀድም በአሳ እበላዋለሁ ምስር ያልከው ነገር ግን ለኔ ፍጹም ጠላቴ ነው ለገባው ሰው ትምህርትህ በጣም ስለሚጠቅም ቀጥልበት እንደገና እግዜር ይስጥልኝ ::

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 28 дней назад

    ወንድማችን እናመሠግናለን የምትናገራቸው እውነት የያዙ ናቸው ከተሞክሮዬም አንፃር🙏🙏🙏🙏

  • @ayalewassefa5794
    @ayalewassefa5794 2 месяца назад +1

    በየደም ዓይነቶች የሚበሉና የምይበሉ ተብሎ በቴብል ተዘጋጅቶ ቢለቀቅልን መልካም ነው

  • @eyerusalemyigezu2220
    @eyerusalemyigezu2220 3 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ሌላው ተደራሺነትህን ለማስፋት ቴሌግራም ቢኖርህ እና በቀላሉ ልንጠቀመው እምንችለውን በኢትዮጵያ ኮንቴክስት ብታስተምረን አትክልት ተራ ምናገኛቸው ቀለል ያሉ ምግቦችን ብታሳየን መልካም ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @almihussen1799
    @almihussen1799 3 года назад

    በጣም አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 3 года назад +2

    በጣምነው የምናመሰግነው ወንድማችን

  • @senaitserebessa9532
    @senaitserebessa9532 3 года назад +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ገብስ ይፈቀዳል A የደም አይነት

  • @tamasgenbekele5058
    @tamasgenbekele5058 3 года назад +8

    እንጄራ በምስር ወጥ የማንበላ ከሆነ በምን መብላት አለብን?

  • @asnimesfintakele8441
    @asnimesfintakele8441 3 года назад +2

    ጤና ይስጥልን ኢትዮ ፋሚሊ በደም አይነት የምታቀርባቸው ምክሮች በጣም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን፡፡ ሆኖም ግን የአመጋገብ ሥርዓት ከሆነ ስለሁሉም መንገር አለብህ ብዬ አስባለሁ ስለ ቢንስ /አደንጓሬ እና አሳ ብቻ ለምን ይሆናል ለማንኛውም ኤ የደም አይነት ላለው ሰው በሙሉ በሚመጥን መልኩ በየቀኑ የሚበሉ ምግቦችን መንገር ያለብህ ይመስለኛል በየቀኑ ስለሚበሉ ምግቦች ብትነግረን በጣም የሚጠቅመን ይመስለኛል

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 Год назад

    በጣም ጠቅመኸኛል ተባረክልኝ እውቀት ይጨመርልህ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 года назад

    ውንድሜ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክ ለመጀመሪያጊዜ ነው እየሰማሁህ ያለሁት

  • @roadchamp4082
    @roadchamp4082 3 года назад +1

    I am type A and eat a lot of vegetable almost 95%..I feel great and power horse.Meat no good I tried it just messed up my tummy..Thank you for the wonderful Video!! God bless you!!

  • @elifinash7510
    @elifinash7510 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-dk9de5ce8c
    @user-dk9de5ce8c 8 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el 4 месяца назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @selamselam9666
    @selamselam9666 3 года назад +1

    ተባረክ

  • @sabawoldeyohannes4384
    @sabawoldeyohannes4384 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @bezuworkmeles3658
    @bezuworkmeles3658 Год назад

    ሰላምህ ይብዛ ተባረክ🤗

  • @juangraal2760
    @juangraal2760 3 года назад +1

    ውይ የኔ መልካም ዘመንህ ይባረክ የሳቅ ድግስ በቤትህ ይሁን ስወድህ እኮ

  • @heluabraham9239
    @heluabraham9239 3 года назад +1

    Tebarek🙏🙏🙏🙏

  • @ruttizeta
    @ruttizeta Месяц назад +1

    betam dese yemele new tebarek e/bhr yesetelen

    • @JosihailuJojojo
      @JosihailuJojojo 8 дней назад

      ዉድወንድማች እናመሠግነንሀለንa+ነኝአመጋገብበጣምጠቃሚእንደሆነተረድቻለሁትምህርትህበጣምጥሩነውበርታ

  • @lemeltewelde110
    @lemeltewelde110 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ በተለይ የበሬ ስጋ ስበላ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ የነበር ያዉ ግን ዶክተሬ ተጠቀቄ ስኮርሽን ሲለኝ ዎዲያዉን ዲኤት ማድረግ ጀመርኩ ያለመዳህኒት አሁን ።ግም እዳንተ አይነት ዎንድም በደንብ የሚያብራራ አገኘን የስንት ሰው ህይዎት ማዳን ቀላል አይ ለም በተለይ ዉጭ አገር ያለን ሰዎች ዎ።ስራ ነው እንጅ ለራሳችን ማለት አናዉቅም በጣም እናመሰግንሀለን

  • @taditesfaye22
    @taditesfaye22 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ!💚💛❤🙏😇

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @meronasfaw8882
    @meronasfaw8882 3 года назад

    Ene sega betam betam betam kemnegereh belay ewedalehu endet lerak

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 3 года назад

    Bless you

  • @alemtadese1788
    @alemtadese1788 3 года назад +1

    Thanks to God for getting Messer for blood type A, but how can we eat with out Enjera?

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 3 года назад +1

    Betam enamesgenalen ❤🙏

  • @tizitashita9276
    @tizitashita9276 Год назад

    Selam wonder lelijoch ye atimit ehil minamin mekelakel alebet benatih nigeregn ene betam bizu neger new mikelakilew

  • @meskeremwollensu5917
    @meskeremwollensu5917 3 года назад

    Thanks

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 2 года назад +2

    ስጋ ድሮም አልወድም ግን እበላለው አሁን ሙሉ በሙሉ አትክልት ብቻ መብላት እፈልጋለው ግን ከአትክልቶች ውስጥ A+ የደም አይነት የሆኑ ሰዎች መብላት የሌለባቸው የአትክልት አይነቶች ምድናቸው የሚፈቀደው ያትክልት አይነትስ ምድነው

  • @ethiolover4930
    @ethiolover4930 2 года назад

    brother Egzihabehere yebarkhe!!!!!!! thank you Soy le wondoche tiru aydelem yeblale mene telalhe?

  • @thankumom6302
    @thankumom6302 3 года назад

    Tebarek

  • @alexhurissa8759
    @alexhurissa8759 3 года назад

    Wendeme tebarek

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Betam amesegnaleh tir tekamee timihirt new Rena tena Egziabher yistihe Timihirtihe temechitognal

  • @zufalamotuma9627
    @zufalamotuma9627 3 года назад +1

    አንተ ወንድም እገዚአብሄር በማያልቀዉ በረከቱ ይባርክህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ በጤናዬ ላይ ለዉጥ አለ ደም አይነት ኤ ነኝ ጌታ ይመስገን የሚገርመዉ እንዲሁ የምወዳቸዉን ጥራጥሬ ነዉ በወስጤ ይታወቀኝ ነበረ ጌታ የፈቀደልኝ ምግብ መሆኑን አረጋገጥሁ ተባረክ አሁንም የምጠየቅ አለኝ ለደም ኤ የሚፈቀዱ አትክለት አየነትና ፍራፍሬ አስተምረኝ ዋጋህን ጌታ ይመልሰዉ

  • @AsmeretGirma
    @AsmeretGirma 3 месяца назад

    እድሜ ጤና ይስጥህ የደምአይነት'ኤ'የአትራይት መፈትሄ ንገርኝ

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 2 года назад

    ወንድሜ በጣም ነው ጥሩ ነገር የምታሳየን ተባረክ አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈልጌ ነበረ ከተፈቀደልን እህሎች ከሁሉም አይነትብንቀቅል ችግር አለው

  • @teweldeg378
    @teweldeg378 7 дней назад

    እዝግኣብሄር ጠና ይስጣህ

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 3 года назад +4

    Did you study nutrition? Where did you get this info. ? How do you know that what you tell us is credible?

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 3 года назад +4

    ወንድሜ እንዲያዉ ማስቸገር ካልሆነብኝ ዉፍረት ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦች ብትነግረን ከይቅርታ ጋር

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 3 года назад +5

    ወንድሜ ለዘላለም የማያልቅ በረከት ያድልህ ተባረክ

  • @berhanekaba7154
    @berhanekaba7154 Год назад

    flax seed is it allowed for blood type A. Thank you for the information

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 года назад +6

    የኔታ እንቁላል የደም አይነት ኤዎች እንችላለን ወይ? እፀልያለሁ እንድንችል። ጎመን ብቻ ተበልቶ ህይወት አይዘለቅም። ሌላው ማርንስ? እንችላለን? በተጨማሪም ተያያዥ በሽታዎችን ጨምረህ እባክህ ግለፅልኝ። እኔ በጣም ነው እምከታተለው ራዲካል እርምጃ እዬወሰድኩ ነው። ቅጠላቅጠል ሆድን አያሞላም። ሁልጊዜ ደግሞ ይሰለቻል። እንጀራ ግድ ነው። ሌላው ቡሌ ማሽላሽ እንችላለን ወይ? እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @geteumerova4122
    @geteumerova4122 3 года назад

    ወንድማችን አመሰግናለሁ እኔ ኤ ነኝ ባሌ ኦ ነው ነገር ግን እሱ በጣም ምድር ይወዳል እኔ ደሞ ሽምብራና ባቄላ እወዳለሁ እንደውም ከኢትዮጵያ አምጥቼ ጌቢዬውስጥ ዘርቼ አብቅዬ እሸት በልተናል በዚህ አጋ ጣሚ ባቄላ የሚገርም ተክል ነው ብርድ ይቋቋማል እንደ ጤናዳም በጣም አመሰግናለሁ ለህይወት የሚጠቅም ነገር ነው እያስተማርከን ያለኽው እመቤታችን ቁጭ ብለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ - የአባቴ ልጅ:: የምታውቀውን ሁሉ መልካም የሆነ ጠቃሚ ትምህርትን እያስተማርከን ስለ ሆነ - ተባረክ::

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад

    ለኔ ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣሀው

  • @sarayouteub2177
    @sarayouteub2177 3 года назад

    bawunat batm nawu amamsgana👍👍👍

  • @meseretselamu7690
    @meseretselamu7690 3 года назад

    Thankyou tebarek!!!!

  • @juweyriyaahmed6340
    @juweyriyaahmed6340 Год назад

    የተሻለ አመጋገብ (አሰራር ) ከ ስ ጋ ነው አልክ በሌላ ቪዲዮ ስጋን መብላት ክለከልክ ይህ አንዴት አብሮ ይሂዳል በጣም አውዛገብከኝ

  • @tolasahordofacell6405
    @tolasahordofacell6405 3 года назад

    Wandeme Allaha yebarke

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ትምህርትህ አሁን ቅርብ ጊዜ ነው ያየሁት አስም በሽተኛ ነኝ አንዳንድ ምግቦችን ስበላ ያስለኛል መተንፈስ ያቅተኛል ምስር እወድ ነበር ምስር ስበላ ከሳምንት በላይ ያመኛል የደም አይነቴ አላውቀውም

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  3 года назад

      የደም አይነቶትን ካወቁ መላው ቀላል ነው ምን አልባት ወደአስም እንዳይቀየር ቢፈጥኑ ጥሩ ነው እንዳወቁ ይደውሉልኝ

  • @enjoylife6976
    @enjoylife6976 3 года назад

    በጣም በጣም አመሠግናለው ለጥያቄዬ ፈጣንመልስ

  • @abrhamsetegne-zh8st
    @abrhamsetegne-zh8st 11 месяцев назад

    ለሐብታሞች ይጠቅማል ለኛ ለደሆች ግን እግዚአብሔር ለየደማችን እንድሰተካከል ያዝልናል

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 3 года назад +1

    ሰላም ይብዛ ተከስተናል ኤ ዎች

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 2 года назад

    Ene A+ negn gin tekarani negn siga betam ewodalew mn yishalegnal

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 3 года назад

    ወንድማችን የምታስተላልውን ትምህርት ለመጠቀም እየሞከርኩ ነው.አመሰግናለው🙏
    ሌላው አብሽን መጠቀም እንችላለን ?አመሰግናለው👍

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 3 года назад +1

    በጣም፡አመሰግናለሁ፡ወንድም፡አለም፡እግዚያብሔር፡ይባርክህ።እለጥፈዋለሁ፡ያልከው፡ፌስቡክ፡ላይ፡ነው???

  • @maggiepapazian7468
    @maggiepapazian7468 Год назад

    Teff, injera?? For type A is ok?

  • @tolasahordofacell6405
    @tolasahordofacell6405 3 года назад

    Selken latefelin esti yemetayeke hemame sela alegne madanete sewosde anjate kusulate yesamagnale

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Год назад

    ወይ ወድሜ ምስር ዳቦ በጣምነው እምወደው ምንያደርጋል የደምግሩፔ 0+

  • @mebrinatekele1020
    @mebrinatekele1020 3 года назад

    Selam wendeme meblat menchlewe ena yemanchelachew vegetables betenegeren

  • @ubaxahmed2166
    @ubaxahmed2166 3 года назад

    Can we eat past rice makaron

  • @roadchamp4082
    @roadchamp4082 3 года назад +1

    Quick question tho...they say soy is not good for the body? I have a lot of questions about some of the videos u made..where do i find ur email..also are u on FB...I have got ur no..want to get in touch..let me know brother..Please and Thank you.

  • @misrakshiferaw5083
    @misrakshiferaw5083 3 года назад

    Thanks but how could it be miser without enjera pls

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 3 года назад

    👍👍👍

  • @judyhaile714
    @judyhaile714 Год назад

    Selam i want to know.if meay, eggs, butter, cheese, rice, bread are allowed for A+ people. Thank you.

  • @nahimami1267
    @nahimami1267 3 года назад

    ወንድሜ ልጄ 8 ዓመቱ ነው ስኳር አለበት የደም አይነት ደሞ A Postive ነው ግን ለሽሮ ያስፈጨሁለት ሽንብራ ነበረ ሰለዚህ አይሆንም ማለት ነው

  • @alemtadesse4289
    @alemtadesse4289 3 года назад

    God bless you abundantly

  • @ayenewgetnet7767
    @ayenewgetnet7767 3 месяца назад

    ወዳጄ እንጀራን በምስር አትብሉ ብለሃል ታዲያ ምስርን እንዴት አድርገን እንመገብ

  • @user-fz8fb1ev5t
    @user-fz8fb1ev5t 3 года назад

    Lesexehen geletsa bexam enamezeganalen gin le sugar beshat misere ke jera gar ke min gar yebela?

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 года назад

    Wendematene selestehne terrue mekere amesegenalue selamehene yabezalhe

  • @user-ln2lw5fv4p
    @user-ln2lw5fv4p 3 года назад +7

    A እና A+ ኣንድ ነው ምግቡ ????

  • @user-sofga-rinaldi
    @user-sofga-rinaldi 3 года назад

    Enamsegnalen meche new B ymtakerbew

  • @hayatali253
    @hayatali253 3 года назад

    🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    አመሰግናለሁ በጣም እኔ ስለምመገበው ተጠንቅቄ ነው እና የኔ ጥያቄ ስለ beans ከ Dr Steven Gundry MD USA የሚያስተምረው ስለ kectin በጣም ተጠንቀቁ ስለሚል ምስር አደንጓሬ ሌጊዩሞች ጥራጥሬም ስላላቸው ታዲያ የደም አይነት አንተ ምስር ጥሩ ነው ብለሀል እሱ በ Presure cook high heat ካበሰላችሁ ጥሩ ነው ላክቲኑ ይቀንሳል ብሏል። እና lectin የተባለው ቅርፊቱ ላይ ነው ወይስ ውስጠኛ ላይ ነው ጉዳቱስ ምንድነው ብታስረዳኝ? ከዋሽንግተን አመሰግናለሁኝ።

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 года назад

    Can i eat siliumhask? Please

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 года назад

    ጤና ይስጥልኝ የኔታ እንደምን ሰነበትክ። ያው ያዳመጥኩት ዕለት ነበር ቤቴ ውስጥ የነበሩ የተከለከሉ የሳር ዘር እና የእንሰሳት ውጤቶች ጋር የተፋታሁት። ችግሩ ምን ልብላ? ምን ልጠጣ? ሽንብራ ጥሬው እና ሽሮ ቀርቶ ነበር ዛሬም ለእነሱ ቀይ ካርድ ሰጠህ። ፓስታ ካልተበላ፣ መኮሮኒ ካልተበላ፣ እንጀራ በሽሮም በምስርም ካልተበላ፣ ወተት፣ ቅቤ፣ እርጎ ከቆመ ሥጋ እንኳን ፍቅር የለኝም ምን ልብላ? መኖር እራሱ ግራጫ ይሆናል። የሆነ ሆኖ እስኪ ደግሞ አዲሱን መመሪያ እሞክረዋለሁ፣ ምስር ጥሬው አይበላ ካለ እንጀራ መፈቀዱ ምን ይሰራል፣ ሩዝ ደግሞ ድርቀት ላለበት ስቃይ ነው። የመኖር ግዞት ነው የሆነው። ብቻ ግን እንደ ሱባዬ ወስጄ ወር ሞልቶኛል ሽንብራ ብጨምርም ሁለት ወር እከታተላለሁ የአደንጓሬ ዘር ምርጫዬም አልነበረ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ኑርልን። አሁን የቀረው አትክልቶች ነው አፍል፣ ቤርኒ ወዘተ እጠብቅኃለሁ።

  • @dahabbahta265
    @dahabbahta265 3 года назад

    እኔ የደም Aነኝ እኔ በጣም የሸገረኝ ምበላው ነገር የሸገረኝ ምን እደምበላ ነዌ የሸገረ ኝ ቁርሰ ምሳ እራት እባክህ ንገረኝ ልጄ ላይ ታች እያለ አሸገረኝ ምንእድምበላ ስለቸኝ ተባረክ መልስ ጻፍልኝ ከጀርመን

  • @asegedechgetachew893
    @asegedechgetachew893 Год назад

    ወንድሜ ስትናገር ኤ እያልክ ነው ። ኤ ከ ኤ+እና ኤ_ ጋር ልዩነት አይኖረውም ወይ? ሌላው ምስር በእንጀራ ካልሆነ በምን መመገብ ይቻላል?በተረፈ ጌታ ይባርክህ ትልቅ እውቀት እየሰጠከን ነው።

  • @user-lv9ge1wd2i
    @user-lv9ge1wd2i 3 месяца назад

    ሰለአጃ ንገረን ለደም A pls

  • @user-yh4no7ok2x
    @user-yh4no7ok2x 2 месяца назад

    Ok

  • @asterlegesse5492
    @asterlegesse5492 3 года назад +1

    ወይ ጉድ የስጋ ነገር እኔና ስጋ እኮ መለያየት የምንችል አይደለንም

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 Год назад

    ለደም አይነት AB+ ዝንጅብልና ሎሚ ሻይ ብጠጣ ምን ይጎዳኛል?

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 года назад

    Wendematene yemeyasefelegenenene temehette selsetehene egezabehere abezeto yesthe

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @ozlemmengi5253
    @ozlemmengi5253 3 года назад

    I wish I can understand I’m a A+
    blood group and have few issues with my health! I like beans can I eat them - I know we can’t have meat only little chicken and some fish ..
    And dairy for calcium?
    I’m also lactose intolerant so I can’t eat dairy no milk
    I have African ancestry..

  • @ssm1839
    @ssm1839 2 года назад

    ተባርክ ዝም ብይ ነበር የማግበሰብሰው የነበርው

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад

    😘😍

  • @tlking5476
    @tlking5476 3 года назад +1

    ጣልያን አገር የተደረገውን ምርምር ለኢትዮጵያ አይሆንም እኛም ሀገር ጥናት መደረግ አለበት ።

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 2 года назад

    የደም አይነቴ ኤ ነውየምመገበውየገብስ እና የአጃ ዳቦ ነውየምመገበው እና ወንድሜ ጉዳት አለው እንጀራ ስበላ ብዙን ግዜይከብደኛል ለምንድነው

  • @fe7666
    @fe7666 3 года назад +1

    ወጥ በምን ይበላል?

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 3 года назад +1

    ስሞቹን ብትፅፍልን ጥሩ ነበር

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 3 года назад +1

    ምንም እንኳ ሽምብራን ብትከለክለኝም ሌሎችን ግን ወድጄያቸዋለሁ አመሰግናለሁ!

    • @urealTefera
      @urealTefera 3 года назад

      ሸንብራን በጣም ነበር የምወደው

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 3 года назад

    I'm luky A👍Thank you for sharing 👍

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 28 дней назад

    ኦዎች ምስርና ስጋ ይወዳሉ

  • @alisamira2120
    @alisamira2120 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaethiopia8311
    @elsaethiopia8311 3 года назад

    ስላም ወንድምም 🙏 የደም አይነት A + ምን አይነይ ምግግ ነው ??

    • @rabiaseid6555
      @rabiaseid6555 3 года назад +1

      እየተናገር እኮ ነው

  • @diyanfanual8524
    @diyanfanual8524 3 года назад

    ለደም አይነት AB+ ምን መብላት አለበት?