🔴 ታዋቂው ሙዚቀኛ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ `ተወገዘ | ፓስተሩ ምስክር ሆነን....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    በነዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
    Telegram ፦ t.me/+25194455... (only DM)
    Instagram፦
    www.instagram....
    #donkeytube #comedianeshetu #ethioforum
    #fetadaily #negashmedia #eotc
    #abelbirhanu #seifuonebs #orthodoxmezmur
    #fetadailynews #yarednegu
    #newethiopianmusic
    #artist
    #ethiopiannews
    #youtube #viral #fyp
    #youtubehomepage
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

Комментарии • 592

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  2 месяца назад +60

    ✨ ሁለተኛው channel Bete ማርያም ይኸው subscribe😊👉youtube.com/@bete_mariam-1?si=ERcKB2gLgutfxLE8

    • @selamtadesse6872
      @selamtadesse6872 2 месяца назад +5

      እናመሰግናለን ወንድማችን
      ግን 1 ነገር ማለት ብችል ?ጴንጤ ትላለህ ብዙ ግዜ ግን ማርያምን የካዱ ጴንጤ ሳይሆንየሚባሉት በትክክል መናፍቅ ነው የሚባሉት እነሱንለማግለል ለመስደብ ብዬ ሳይሆን በቤተክርስቲያን መናፍቅ ነው የሚባሉት እና ይህችን ብል ደስ ይለኛል

    • @user-vj6ev3yo7o
      @user-vj6ev3yo7o 2 месяца назад

      Wendime 1 neger lingerh kelebet lalikew genzeb eko fikir kaleh abireh serth magignet yemtichilew tera negr new fikir gin begenzeb atagegnewm libi bel fikir kale genzeb berasu gize yimetal

    • @berhanberhan2792
      @berhanberhan2792 2 месяца назад +1

      Memrochachin kale eywetn yasemal edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻♥️♥️ yared degimo lbona ysitki emebete weladit amilak leniseha tabikak

    • @user-bl3km6np6s
      @user-bl3km6np6s 2 месяца назад +1

      እናመሰግናለን ቤተክርስቲያን መሄድ አቁምኩ ሜድያ ማየት ጀመርኩ ውንድሜ ፀልይልኝ

    • @heesan7389
      @heesan7389 2 месяца назад

      አተግን ቁጅናህ ወድሜ በርታልኝ ❤❤😍😍

  • @haymi211tube
    @haymi211tube 2 месяца назад +107

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረገኝ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 2 месяца назад +24

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    ኩራቴ ቤተሰቦቼ ይህን ሀይማኖት ስላወረሳችሁኝ በጣም አመሠግናለሁ❤❤❤😍😍🥰🥰

  • @z_amen87
    @z_amen87 2 месяца назад +16

    የኦርትዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ያሬድ ነጉ መስተዋልን ይስጠው ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g 2 месяца назад +32

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @alexyedingllij2119
    @alexyedingllij2119 2 месяца назад +18

    ድንቅ እውነታ!!! ድንቅ ት/ት!!!ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእውነት

  • @awgichewfekade4432
    @awgichewfekade4432 2 месяца назад +40

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ከምንሰራው ስህተት እየተመለስን ተስፋ ሳንቆርጥ ለንስሃ መዘጋጀት ይገባናል። የምታቀርቡትም ዝግጅት በጣም ልንማርበት ያስችላል።

  • @ayaltefera2503
    @ayaltefera2503 2 месяца назад +16

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ኦርቶዶክስ ስላደርገኝ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን

  • @user-yz8tg7tr3v
    @user-yz8tg7tr3v 2 месяца назад +11

    ኦርቶዶቅስ አርጎ የፈጠረኝ አምላክ ስም እግዚያቤሄር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i 2 месяца назад +30

    ለመምህሮቻችን ቃለሒወት ያሰማልን የዚህች ውድና ድንቅ የሐይማኖት ተከታይ ስላደረከኝ አምላኬ ተመስገን

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s 2 месяца назад +25

    ሰሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገኝ አባታችን ቃለህወት ይሰማልኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r 2 месяца назад +53

    አሜን አሜን አሜን በቀጥተኛይቱ ሀይማኖት ውስጥ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 2 месяца назад +2

      ኦርቶዶክስ የአንድ ሀይማኖት ድርጅት ነዉ ሰማይ አያዉቀዉም ቀጥተኛዉ ኢየሱስ ብቻ ነዉ እዉነትም ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ያለዉ ብቸኛ ወደ ሰማይ መግብያ መታወቂችን ኢየሱስ ነዉ

    • @kibromSemere-gh6wz
      @kibromSemere-gh6wz 2 месяца назад +1

      እምዬ ተዋህዶ የስም አጠራሩዋ ብቻ ራሱ ያረካኛል።ከመሬት ተነስታ ዝምብላ አጠራም
      ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብላ ነው ምጠራው።
      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад

      ​@meselechmereta81እኛው24 እኛው ምችት ብሎናል በተዋህዶ ሲኦል ነው መጨረሻቹ ብንባልም ለመግባት ዝግጁ ነን አትድከሙ መናፍቅ ከመሆን ሞትን መርጠናል ።ነጥብ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 2 месяца назад

      @@peacelove4778ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር የፍቅርን ትርጉም ያጣ ሰው ወደ ኢየሱስ መጥቶ ይቅመሰው እኛስ የፍቅሩ ልጆች ነን ከፍቅሩ እንጀራ እንጠግባለን

    • @Seada-lx3td
      @Seada-lx3td Месяц назад

      አይይይይይ እኔን አምልኩኝ ያለበትኮ ቦታ የለም እልቅስ እናምልጥ ወድ እስልምና ትክክለኛው እሱነው አለዛ የሳት ነን ስቲ ተመራመሩ በፈጠራችሁ

  • @KalkidanKasahun-s6m
    @KalkidanKasahun-s6m 19 дней назад

    የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ ማርያምን ከልቤ ነው። ወንድማችን ላንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8u 2 месяца назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን

  • @user-be9ig8lp3f
    @user-be9ig8lp3f 2 месяца назад +16

    አቤቱ እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 месяца назад +19

    ያሬድ ነጉ ወጥቶ ይቅርታ ይጠይቅ ንስሀ ይግባ ዘፈን ሀጢያት ነው በቃ!!! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremlegese1070
    @meskeremlegese1070 20 дней назад

    በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ደስታዬ ዘደር የለውም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e 2 месяца назад +5

    ለቤትህ አድስ ነኝ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ቪዲዮ ነው በርታ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የሰራዊት ጌታ🙏

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ወንድማችን በእውነት ብዙ ትምህርት ወስደንበታል እና ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 месяца назад +8

    ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አባቶች ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aaw5447
    @aaw5447 2 месяца назад +28

    ያሬዶ በየቧህነት ይሆናል ያደረገው እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  2 месяца назад +1

      እንደዛም ሊሆን ይችላል😊

    • @eyobworkie3040
      @eyobworkie3040 2 месяца назад

      yenem hasab new, endeza binayew arif new

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад +1

      ታድያ ምን አለ ደጋፊ ናት ነው ያለው

    • @Eftahbelen-cb7tn
      @Eftahbelen-cb7tn 2 месяца назад +5

      ​@@user-nt3gt4cz7fቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽራ ናት እንጅ የዘፈንና የጭፈራ ተባባሪ አይደለችም

  • @user-to1gl2if2u
    @user-to1gl2if2u 2 месяца назад +12

    ኦረቶዶክስ ለዘላለም ተኑር አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 2 месяца назад +5

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን እደበደላችን ሳይሆን እደምህረትህ ማረን አቤ ጌታየሆይ እሚያረጉትን አያውቂምና ይቅርበላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 2 месяца назад +11

    ማስተማር እንጂ መውቀስ አይገባም። ያሬድ ነጉ የዋህ ነው ❤❤❤

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s 2 месяца назад +2

      አንዴ መዝሙር አንዴ ዘፈን የምናዳምጥ የተዋህዴ ኦርቶዶክስ ልጆች ምናለበት ያጠቃናል ደግሞ ማን ሰደበው ለነገሩ በየጭፈራ ቤቱስ የምንገኘው ሀይማኖታችንን ምንም ሳናውቅ ከዛም መንፍቃን ቤት ሄዶ ህግ ጠባቂ እውነተኛ ክርስትያን የምንመስለው እይነቱ ሰዋች ነን እኮ አቤቱ ይቅር በለን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 2 месяца назад +5

    አሜን 🙏ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስላደረገኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተለይተው ለሚኖሩት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን 🙏

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад +10

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @89946
    @89946 21 день назад

    እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን በቀጥተኛ እምነት የፈጠረኝ ጌታየ ኣመስግናለው❤❤❤❤

  • @user-ts6lf4ri8e
    @user-ts6lf4ri8e 2 месяца назад +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ❤❤❤የዘላለም ቤቴ

  • @uthvgf7814
    @uthvgf7814 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ እዴት ኩራት ይሰማኛን ያሬድ ደጉ ማስተዋልን ያብዛለት በስማም

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz 2 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ትክክለኛ ሃይማኖት ይመልስልን

  • @user-tl2cn1qu6g
    @user-tl2cn1qu6g Месяц назад +1

    መድሀኒአለም ልቦና ይስጣችህ

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ውዲ ወንዲማችን ዲያቆን ኃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 29 дней назад

    ተባረክ. መምህራችን. የምንኮራብህ

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Месяц назад

    በስማህምሞልድ....ጌታዬ.ሆይ...ማስተዋሉን.ስጠን..ልና.ስጠን....ተዋህዶ..እምነቴ...🙏🙏🙏ለንስአሞት.አብቃን.🙏🙏🙏😢

  • @user-vk1fb8zy4x
    @user-vk1fb8zy4x Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p 2 месяца назад +10

    የውንት ማስትዋልን ይስጣችው ቅዱስ ምእካየ የመላይክት አለቃ ይገስፅህ

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 29 дней назад

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ወንድም ዲያቆን❤❤❤❤

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 21 день назад

    ተመስገን አምላኬ ንስሀ ስላለልኝ አምላኬሆይ ለሀገሬ በሰላም አብቅተኸኝ ለንስሀ አብቃኝ🙏

  • @RfTi-qh4dv
    @RfTi-qh4dv 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን በእውነት

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 месяца назад +3

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e 2 месяца назад +10

    እግዚአብ ሔር ይመስገን❤❤❤

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚች ቅድስት ሀይማኖት ስለአደረገን አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ አምላኬ መድሀኒአለምን አመሰግነዋለሁ

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 17 дней назад

    ያሬድ ግን ምን ለ ማለት ነው እንደዚ ያለው ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠው ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @SurFet
    @SurFet Месяц назад

    አሜንንንንንመልካም ትምህርት ነው ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f 2 месяца назад +3

    ያሬዶ ቅድስት አርሴማን እንደኔ በጣም በጣም ስለሚወዳት ክብሯን ለመግለፅ ፈልጎ ነው ስለዚህ ብዙ ባንቃወም መልካም ነው እናታችን ቅድስት አርሴማ ትባርከን ትቀድሰን ሁሌም ስለድንግል ማርያም ብላ ስለክርስቶስ ብላ የልባችንን ታሳካልን ስሉስ ቅዱስ ይባርኩን ከሰይጣን ፈተና ይጠብቁን አሜን❤❤❤

    • @zshow984
      @zshow984 2 месяца назад

      አገላለጽሽ ኦርቶዳክሳዊ አይደለምና እራስሽን ብትመረምሪ መልካም ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅ(ሎቱ ስብሐት) ፤ ቅድስት አርሴማን ተማላጅ አድርገሽ ነውና የገለጽሽው ልታስተካክይ ይገባል።

  • @Udit-oz4gp
    @Udit-oz4gp 25 дней назад

    አሜን አሜን ቃለሂ ወት ያሠማልን በዉነት እሚገርም ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 месяца назад +2

    አቤቱ ልኡል እግዚ አብሔር ሖይ ማስተዋሉን አዲለን እደበደላችን ሳይሖን እደቸርነትሕ ብለሕ ማረን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DinkuFeyisa-rl4vn
    @DinkuFeyisa-rl4vn Месяц назад +2

    ምን ላድርግ ሰውቴ ለእግዚዓብሔር አልገዛ አለኝ ፀይሉኝ ኦርቶዶክሶች ክንፈ ገብርኤል ነኝ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu Месяц назад

      Selam wandem Egezabher fikadu yihu ticilalk saly

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q 2 месяца назад +2

    እግዛቤረ አምላክ ከሣጮች አሥተማሪወች እማምላክትጨምረላቹህ እግዛቤረ ከክፍ ይጠብቃቹህ የኛ እቁወች በቤቱ ያፅናልን አቅራቢያችን ወድማችን እግዛቤረ ለመልካም ነገረ ያቅረብልን

  • @hiwotmekasha
    @hiwotmekasha 2 месяца назад +3

    ውድ ወንድሜ በምትሰራው ሁሉ ደስተኛ ነኝ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ነገር ግን ብትችል በንግግር በሀከል ባእድ ቋንቋን ባትጠቀም ጥርት ያለ አማርኛን ብትጠቀም በጣም ደስ ይለኛል!!!!!!!

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 месяца назад +1

      ቋንቋ ምን ችግር ያመጣል እስከተግባባን ድረስ ኣስተሳሳባቹ ሰፋ ኣድርጉት

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤ ለእናቱ ለቅድስት ቅዱስ ንድንግል ማርያም ❤❤❤❤ለቅዱስኑም እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ምስጋና ክብር ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @user-wc2yb3py8j
    @user-wc2yb3py8j Месяц назад

    እኛ ኦርቶዶክ ለዘላለም ትኑር
    ደደኑ ያሳየን ፈጣሪ❤

  • @HelenHadush-rn4qr
    @HelenHadush-rn4qr 27 дней назад

    በ ሃይማኖቴ ሁሌም እኮራለው ሳያውቁ ሌላ ለሚያመልኩ ኣምላክ ኣእምራቸው ይክፈተው በ እውነተኛ ሃይማኖት ያፅናን ለዘላለም አለም ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @GanatGigi-wb7mp
    @GanatGigi-wb7mp Месяц назад +1

    መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 месяца назад

    እውነትን እውነት የሚል ነው የጠፋው በጣም ደስ የሚል ትክክለኛ ሐዋሪያ አንተ ነህ ስለ ኦርቶዶክስ ስላገዝህ ሳይሆን ስለ እውነት ስለመሰከርክ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንደዘረኛ ኦርቶዶክስን ለሚጠሉ ትክክለኛ መልስ ነው ወንድሙን የሚጠላ ሞት ይገባዋል ይላልና በግድ እኛ ያመንውን እመኑ ማለት የትም አያደርስም ኦርቶዶክሶች ፅኑ አንተ ግን በተማርክበት እምነት ፀንተህ ቁም ከማን እንደተማርከው ታውቃለህና ይላል ተኛ ጢሞ አንብቡ

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm Месяц назад +1

    ጆራችን ከፍቶ እንድንሰማ የፈቀደልን ልኡል እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 2 месяца назад +2

    እግዚ አብሄር ይመስገን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባቶቻችን እግ እድሜ ጤና ያብዛልን❤❤❤

  • @henok_haile
    @henok_haile 2 месяца назад +14

    ኦርቶዶክሳዊ ስነምግባር የተላበሰ ድንቅ አቀራረብ ነው በርታ ወንድማችን

  • @user-lp4zd3jg1u
    @user-lp4zd3jg1u 2 месяца назад +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት የስመዐልና❤❤❤

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s 2 месяца назад +3

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዛላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 месяца назад +9

    ቃልሖትን ያሠማልን ውይ ተዋሕዶ ሥንቱን ቻለች እግዚኦ 😢😢😢💔💔💔💔

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s 2 месяца назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እየሱስ ክርስቶስን በአመት አንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን በየቀኑ በምስጋና በጸሎት እንደምናመሰግነው እንዲሰሙ ከቅዳሴው ላይ ቢደጋገምም በየቪዲዬህ መጀመርያ ላይ እንደዛሬው ዜማ ብትልልን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ያክብርልን 🎉እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያብዛልን አሰብኩት እነዛ ህጻናት አድገው እንፌት እይነት ጠንካራ እስተማሪ እንደሚሆኑ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቸው አሜን🎉

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @genetgenet6578
    @genetgenet6578 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶልጅ ሰለሆንኩኝ መታደልእኮነዉ

  • @Mohammad-uz1eg
    @Mohammad-uz1eg Месяц назад

    ተዋህዶ እምነቴ እወድሽ አለሁ የድግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስገና ይባው❤🙏✝️

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 2 месяца назад +4

    እግዛብሄር ይቅር ይበልህ ያሬድ ነጉ ግን አለማስተዋል ይመስለኛል እኔ የሚመስለኝ የፍቅሩ ብዛት ይመስለኛል ግን ለንስሀ ያብቃህ ወድሜ

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 2 месяца назад +4

    አሜን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @LijyohanesMan
    @LijyohanesMan 2 месяца назад +1

    ህየውል ወንድም ጸሎት በምትጀምርበት ጊዜ ብትቆምልን🤲

  • @Esku-yo5iz
    @Esku-yo5iz 2 месяца назад

    ኦርቶዶስ በመሆኔ ምነኛ ነው የታደልኩት ለመምህሮቻችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @BergBek
    @BergBek Месяц назад

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን ሁላችን

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew Месяц назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢🙏🙏🙏

  • @Tolasatashoma
    @Tolasatashoma Месяц назад +3

    የምናደርገውን አናውቅምና አምላካችን ይቅር ይበለን

  • @NetanetGetahun
    @NetanetGetahun Месяц назад

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር አሜን❤❤❤

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Месяц назад

    አሜን.3,,👏👏👏ቃለእይወት.ያሰማልን..👏👏👏💖💖💖

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 2 месяца назад

    እዉነተ,ኦርቶዶክሰ,ነኝ,ሰለሁሉ,ነገር,እግዝሐቤረሰ,ይቸሰገን::መሸነፈ,ከብዳቸዉ,ነዉ,እንጂ,እዉነቱ,ገብቷቸዋል

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 Месяц назад +1

    ለአርሴማ ያለው ክብር እምነት ፍቅር ከፍተኛ ይመስለኛል ግን የቱጋ ነው ስማቸው መጠራት ያለበትየሚለውን አለማስተዋል ነው ብዮ አምናለው ሁላችንም እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጠን ይቅርም ይበለን………

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይዲረሰን ይፍቱኝ?

  • @sablemeazea8575
    @sablemeazea8575 4 дня назад

    ወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @user-xn4nw1xz3d
    @user-xn4nw1xz3d 2 месяца назад +1

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመሰገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🎉🎉

  • @AynlemWorkagegn
    @AynlemWorkagegn 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሠገንሰለሁሉም ነገር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው

  • @RakebNegash
    @RakebNegash Месяц назад

    ኦርቶዶክስ ህይወቴ
    ላንተም እግዜር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ወንድሜ

  • @user-cs7dg1gw2c
    @user-cs7dg1gw2c 2 месяца назад +3

    እሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 Месяц назад

    አሜን አሜን ቃላህይወት ያሰማልን❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад +1

    ክርስቶስ አባቴ ነዉ ክብርምስጋና ይግባዉ አሜን አሜን አሜን

  • @Endalk21
    @Endalk21 2 месяца назад +8

    ወንድማችን በርታ 🙏🙏🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +1

      😅😅😅😅 ቢመራችውም ዋጣት ነው አይ ጴንጤ ፍንድሻ ውሰጣ እያርር ላይዋ ይሰቃል እያወቁ ያለቁ የጠፍ ህዝቦች

  • @user-sm6wd7uh7l
    @user-sm6wd7uh7l 2 месяца назад +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለነ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ይዘሃልና በርታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ።
    Thank you so much❤🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 2 месяца назад +1

    እውኑትህን ነው ውንድሜ እግዝአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 2 месяца назад +1

    እየሞትን እንበዛለን ሚለው የአጋንንት አስተምህሮ እየሰበኩ ሀይማኖታችንንና ሀገራችንን አዋረዷት እሩስያን እስቲ እንመልከት እየሞትን እንበዛለን ሳይሆን ጠላቶቻችንን እንደነ ቅዱስ ፍጊዮርጊስ እንደና ቅዱስ መርቆርዮስ እንደነ ቅድስት አርሴማ ወዘተ ጠላቶቿን አፈርድሜ አብልታ ተከብራለች እኛም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላቶቿን አፈር ከድሜ አብልታ ሰማእትነትን ስንቀበል እንጂ ፅድቅ ተጣጥፈህ ተቀምጠህ ሲመጡብህ ዝም ሊገሉህ ሲሉ ዝም ብትል ሰማእትነት ሳይሆን እፅዋትነት ነው

    • @user-ro4ng4bd8t
      @user-ro4ng4bd8t Месяц назад

      እና አሁን የጠራሻቸው ሰማዕታት ሁሉ ደብድበው አይደለም ሰማአት የሆኑት ተደብድበው ነዉ:: ቅ አርሰማን ብታይ አንገቷን ለሰይፍ ሰታ ነዉ:: ቅ ጊዮርጊስን ብታይ በወፍጭሆ አጥንቱ ተፍችቶ ነዉ ሰማአት yehonew::ግን ምን አለ መሰለሽ ክርስቶስ ስትደበደቢ ኃይል ይሰጥሻል ክርስቶስ : ቅ አርሰማን ብታይ እጇን መስቀለኛ ስታደርግ ጣኦት ይፈራርስ ነበር:: ተአምር በነሱ ላይ ያሳያል ክርስቶስ ቅ ጊዮርጊስም አጥንቱ ከተፈቼ በሁአላ መልሶ አንድ ላይ ይሆን ነበር:: ብዝዎች ይሄን ተአምር እያዩ ወደክርስትና ይመለሳል :::🙏🙏👏👏

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x 22 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 Месяц назад

    ልቦና ይሰጠን

  • @user-gq4er7zy3v
    @user-gq4er7zy3v 2 месяца назад

    😢😢😢😢እግዚአብሔር የማስተዊያ ልብ ይስጠን በእውነት

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 2 месяца назад +2

    ቅድሰ ጊዮርጊሰ ቢራ ሰሙን ካልቀየረ ለ አንድ ወር ባለመጠጣት ብንታቀብ ሳይወድ ያረገው ነበር የምንጋተው እኛው ነን ሙሰሊሞች የዩኒማኛን አካውንት ተባብረው እንዳዘጉት ያ ትብብር ለምን እኛጋ ጠፋ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 2 месяца назад

      because we are very bad only talk no action

  • @user-ht7cm3kp6y
    @user-ht7cm3kp6y 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረክኝ አምላክ ❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂ ወት ያሠማልን በውነት እሚገርም ትምህርት ነው

  • @MarishetFikadu-xv8uv
    @MarishetFikadu-xv8uv Месяц назад

    ቃለ ሕወትን ያውርስልን ለወድማችን ለመምህር ሞገስ

  • @selamawit-he3yj
    @selamawit-he3yj 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏

  • @mitkuLela
    @mitkuLela 2 месяца назад

    ያሬድ ምርጥ ኦርቶዶክስ መሆኑን መሰከረ ብዙ አርቲስቶች ፃድቃን ሰማእታትን ክደዋል እሱ ስለመሠከረ