Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ ሆይ እስከዛሬ አመስግኘህ አላውቅም, ስለ ልጄ ,ስለ ጤናዬ, ስለ መውጣት መግባቴ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!
አልሀምዱሊላህ
ኮሚሽኑ ኩባንያዎች ኩባንያዎች ኩባንያዎች ኩባንያዎች ቅጣት ኬላዎች ጦርነቱ ክልሎች ቁጥራቸው @@GdfFdd-m8z
አሜን
Amen
😢😢 እድሌን አሳልፌ የሰጠሁት! ወድጀ አይደለም ብችል ብረዳችሁ ነበር ደስ የሚለኝ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቶቸ😢
@@yilaktube ፈጣሪ የበለጠ ይስጥክ ወድም አለም አይ ሂወትትትት
Good Job Brooooo!!!
አምላክ አብዝቶ ይስጥህ
ጀግና ሰው ያለውን ነው እሚሰጠው እኛ ደሞ ሰብስክራይብ መማረግ እናግዘው ነገ አንተም በተመሳሳይ ላይ ያሉትን እያወጣክ እንድይረዱ አግግ
@@meazaghiday6725 🙏🙏🥺❤️
እ ሼ የሠው ጥግ ዘመንህ ይባረክ
እግዛብሔር የታመሙ ልጆቻችሁን ሁሉ በምህረቱ ይጎብኝላችሁ ጤናቸዉን ይስጥላችሁ በጣም ያማል በየቤቱ ብዙ ህመም ሲቃይ አለ😢😢😢
እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘክ የመጣኸው። በርታ አንተና ቴዲ አፍሮ የኔ ሮል ሞዴሎቼ ናችሁ። ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ እንረዳዳ አንጨካከን ።
ቴዴ አፍሮ በዘፈን ማለትህ ነው
አላህዬ አንተ ሰፊ እጅ አለህ የማያልቅብህ ቸር ጌታ ነህ ለሁላቸውም ለተቸገሩ ሁሉ አንተ ድረስላቸው ኢላሂ አንተ እናት ለልጇ ከምታዝን በላይ ለባሮችህ ታዝናለህ
የሚጠበቀኝ አይተኛም
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን
@@AbiAbi-v5m በትክክል አልሀምዱሊላህ
አይ የኛ ነገር ካጣነዉ ይልቅ የተሰጠን ምኑ ምኑ ተቆጥሮ ያልቃል አላህ አመስጋኞች ያድርገን አያችሁ ልዩነታችንን የሁሉም ፍላጎት የተለያየ ነዉ ግማሹ ለመዝናናት ግማሹ ለልጆቼ የአላህ አላህ የሁላችንንም ጎደሎ ይሙላልን
Hulachenim fetariyachen endenamesegin, rasachen endenay yemiyaderg video.
Amin🤲😢
አሚን
😢😢😢 ጌታሆይ በምህረት እጂህ ዳብሰን
ኡፍፍፍ እግዚኣብሄር ኣምላክ ጥዕና ዝሃብካና ተመስገን ።ንዝሓመሙ ድማ ምሕረትካ ኣዝዘሎም ንወለዶም ድማ ኣካእሎ ሃቦም
ወይ ጌታ ሆይ አቤት በሁሉም ቤት ውስጥ ያለ መከራ እባክህ የነዚህን ምስኪን እናቶች እንባ አብስልን 🙏
ሁሉም ያሳዝናሉ እንድታሽነፍ የፈለክት ስላሽነፈች ደስ ብሎኛል እሺዬ ጌታ ይጠብቅ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኘን😢😢😢 ወላዲት አምላክ ጭንቅ አማላጆ ትድረስላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት ማንም ወላጂ በልጂ አይፈተን
ኢላሂ በየቤቱ ሥት ጉድ አላ አላህየ ጤናችነን ለሠተኸን ጌታ ምሥጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ለነዚህ አይነት እናቶች ልጆቻችሁን አላህ ያሽረላችሁ
አሚን ያረብ
ወላሂ ስታለቅስጀምሬ ከነሱአብሬ አልቅሸ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭አፈያቸውን ይመልስላቸው የልጂ ነገርይከብዳል 😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤
የአለማት ጌታ፣የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ይህ ተብሎ ስለማይነገረው ስጦታህ ሁሉ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ።
አምላኬ ሆይ ስለ ጤናዬ አመስግንሃለሁ!!ጤና ማጣት ከባድ ነው😢
እፍፍፍፍፍ ይገርማል ካሁን ብውሃላ አለማርርም ጌታዮ😢😢😢😢
በየቤቱ ያለ ፈተና 😢😢😢እግዚአብሔር ይማርላችሁ እናቶቸ 😢
❤ የአንተን ቪዲዮወች ሁሉንም አዉርጀ አዳምጣለሁ:: ብዙ መንፈሳዊ, ስነልቦናዊ እና አካላዊ ጥቅሞችን እያገኘሁ ነው ::እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤
አሼ ሁሌም ታስደምመናለክ ዘመንክ ይባረክ
ውይ እናቶች እጅግ ያሳዝናሉ ምህርት ይስጥልን እግዚአብሔር በቸርነቱ
😭😭😭ወይኔ ጌታ እየሱስ እኔ እኮ የምስጋና ባለዳ ነኝ 😢😢ስለሰጠኸኝ ጤነኛ ልጆች አመሰግንሃለሁ 😭😭😭
እሼ በጣም ነው የምወድህ ፈጠሪ ፀጋ ሰቶሀል የምትሠራው ስራ ፈጠራህን ከእድሜህ በላይ ነው በርታ ጀግና ነህ
እሼ በምትሰራው ስራ ሁሉ እግዜአብሔር ይርዳህ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ!!! ምን ዓይነት መመረጥ ነው!!! ሁሌም በምትሰራው ስራ እንዳስገረምከኝ ነው። መልካምን የማውቃት አዲስ አበባ ደብረ አሜን ዳግሚት ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጠበል ቤት ልጇን ስታስጠምቅ ነው አዛላ ነው የምታስጠምቀው በግሩ አይሄድ የሚያወራም አይመስለኝም እረጅም ዓመት ብቻዋን የምትሰቃይ እናት ናት እግዚአብሔር ይርዳት!!!
ያረብ የኔ ጌታ ካጣሁት ይልቅ የሰጠኸኝ ይበልጣልና አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን
ይሄ ቪዲዮ በጣም ያስተምራል አመሰግናለሁ እውነት
በስማአብ የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል የሁላቹሁንም ችግር ይፊታላቹሁ 😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤😊😊😊😊
ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት ሁሉም በእየቤቱ የያዘው መከራ ኧረ ምን ይሻላል ይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢
ታሪካቸውን ስሰማ ልቤ ስብር ነው ያለው
በጣም ነው የሚያሳዘኑት
ጌታ ሆይ አንተ ድረስላቼው የታመሙትንም በምህረት እጅህ ዳብሳቸው😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን በሉ እስኪ በእውነት ባለን አመስጋኝ እንሁን
በስመአም ብሎ ሁሉም ይሳካል❤️🥰👍👍
ተመስገን፣ ችግራችን ብዙ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን ሁሌም ይጠብቀናል።
...በየቤቱ ያለ ፈተና...እሼ የሠው ጥግ ዘመንህ ይባረክ!!!
የተሰበረ ልብ ሲጠገን ደስ ይላል
የድንግል ማርያም ልጅ ዝቅ ብዬ እንደሁል ጊዜው አመሰግንሻልሁ ጤነኛ ልጅ ስለሰጠሺኝ የኔ ችግር ጊዚያዊ ነው የእነዚህን እናቶች እንባ አብስ
ፈጣሪ በምህረቱ በጤናና በበረከት ቤታቹን ይጎብኘዉ አይዞን🙏
I am moved by the level of kindness these all mothers have!! What a beautiful ladies they all are?
am mahlet..& really tnx so much for your comment
ኃያል በጣም ነው የምታሳዝነው አውቃታለሁ እንጀራ አበልታኛለች 😢ኃያልዬ አይዞሽ እማ
የኔ እናት ከመጀመሪያውም አማትባለች😊😢😢😢😢😢
በሳቅ ጀምሬው በእንባ የጨረስኩት ፕርግራም እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
እሼ አንበሳው ይመችህ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር የሁላችሁንም ቤት በምህረቱ ይጎብኝ በልጅ መፈተን ከባድ ነው እናትነት ትልቅ ሀብት ነው እድሜና ጤናን ይስጣችሁ
የሚገርም ቅንንት ከበሽተኛ ልጆቻቸው በሽታ የሰው ችግርን ማስተዋል የቻሉ ቅን ልቦች እግ ያግዛችሁ
አይ የኢትዮጵያ እናቶች በጣም ነው የምናሳዝነው ፈጣሪ ይድረስልን
ኡፍፍፍፍፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አተ በስራህ ስህተት የለብህም እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ❤😢
መልካም ስራ ነው እሸቱየ እግዚአቢሄር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ እናቶቹ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንቱም የልጅ ስቃይ አቀዋለሁኝ ልጄ የልብ ህመም አለው ከዛም ከዚያም ብየ ላሳክመው ቀጠሮ ይጃለሁኝ እግዚአብሄር ይርዳን እንጂ 🙏🙏🙏 ለናንተም ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሰለ አማረርኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ😢😢😢
እሼ ምርጥ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን❤❤❤❤
እሸአላህያክብርህ እንድህያለፕሮግራምበጣም አስተማሪነው አላህ የልጆቻችሁን ጤናይመልስላችሁ ያረብ
እኔም ሰው ነኝ ሁሌ የማማርረው ይቅር በለኝ ጌታዬ
አቤቱ ለተጨነቀ ቤተሰብ እንደ እሸቱ አይነት የልጅ አዋቂ አብዛልን እናቶቼ እህቶቼ ፈጣሪ ያበርታቹ በምህረት እጁ ይዳብስላቹ 😢😢😢😢😢
ጌታ ሆይ ሀገራቺን ሰላም ያርገን 😭😭😭
ጌታ ሆይ ተመስገን ስለሰጠህ ስለማይነገር ስጦታ😢❤🙏
ኡፍ በየ ቤቱ ያለ ስቃይ ችግር😢 እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ!! እናቶች ስንት ስቃይ እደሚያሳልፉ ተረዳሁ😢 አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው ለልጆቻቹህ!!
ኢትዮጵያነት❤❤❤❤❤❤
ሠው ሁሉ ደሽተኛ ይመሥላል የታፈነ ጩኸት በልቡ አለ ፈጣሪየ ለዋልክልኝ ውለታ አመሠግናለሁ አልሀምዱሊላህህህህ😢😢😢😢
ኡፍፍፍ 😭😭😭የኔ እናት አይዞሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤
የአላህ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርላችሁ ተመስገን
እረኔ በስንቱ አልቅሰን😢😢😢 እናቶች የልጆቻችሁን ጤና ቸሩ መድኅኒአለም ይመልስ አዞችሁ
ማሻ አላህ❤
እፍፍፍፍ ለካ በየቤቱ ሥንት ጉድ አላ 😢😢😢 አላሕ ለታመሙ ሑሉ አፊያን ለአጡ ሑሉ ማገኘትንና እሪዝቅን ሥጣቸው😢😢😢 ለኔ አልሐምዱሊላ ጤና ሤለሠጠኸኝ 🤲🤲
የኢትዮጵያ ግሩም ናት
በየ ቤቱ ስንት ችግር አለ አምላክ ሆይ የተቸገሩትን በህመም እሚሰቃዩትን ጎብኛቸው😢😢
እግዚአብሔር ሆይ አመሠግንሃለሁ። ካለኝ ነገር ኹሉ ጤነኛ ልጆቼን ስለአሣቀፍከኝ ሸክሜን ኹሉ ስለተሸከምከኝ ወደፊትም በጤና እና በሰላም አሳድግልኝ። የተጨነቃችሁ እናቶች እህቶቼ ሁሉ የምህረት አምላክ ይፈውስላችሁ።
ጌታሆይ የባሰ አለ እና ተመስገን! የባሰ አታምጣ!
ሆማንሄርአላለችም ኡፍፍፍ አብሽሪየኔናት😢😢😢
አላህ ልጆቻችሁን ያሽርላችሁ
አምላኬ ሆይ ስለሰጠኸኝ ሙሉ ጤና ተመስገን
የታመሙት አላህ ያሽራቸው
የእናቶቻችን ስቃይ እባ አይቶ ፈጣሪ ይድረስላቹ አዱ ልጁ ሊያዝናና አዱ ልጁ ሊያሳክም ለሁላቹም ምኞት ፈጣሪ ያሳካላቹ እሼ አተ ሁሌም ትለያለህ ያረብ በሰጠኸኝ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ
ጉድድድድድድድድድድድ የአላህ የታመሙትን ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያርብ
Ethiopian version of M.R beast I loved it eshe keep helping people
ለሁላችንም እግዚአብሔር ይድረስላቹሁ የእናቶችን እንባ ማየት እንዴት ያማል 😢
ኣቤቱ ኣምላኸይ ብሕረትኻ ሓልወና 😢😢😢😢 እናተቾይ ኣይዛቹ እግዚኣቤሔር ኣምላኽ ምሕረቱን ይልክላቸዉ🙏
😢
አይ እናት ፈተናዋ እዉነት ከባድ ነዉ በሁላችሁ ቤት እመብርሀን ትድረስላችሁ😢😢😢😢😢😢
እሸ ጌታ ይባርክ
አላህዋዬ በዬቤቱ ግን ስንት ጉድ አለ ሱብሀን አሏህ የጤናን ገበያ ግን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናውቅ ኖሮ የጎደለን የለም ነበር በዬቤቱ ጤና ያጡት በሙሉ አሏህ ሙሉ ጤና ይስጣቸው ያረብ እኔስ አብሬ አነባሁ
😢😢😢ፈጣሪዬ መጨረሻዬ አሳምርልኝ አይ እናት ፈጣሪያ ሆይ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ😢😢😢
እሸቱ ጠናህን ኣብዝቶ ይስጥህ 🙏
እሼ የ ደሃ ደምፅ ፈጣሪ ይጠብቀህ 🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን አቅርብልን!
አረ ፀበል ውሰድዋቸው በናታቹ ይድናሉ በእውነት ተክራቹ አፀበል ውሰድዋቸው ርግጠኛ ነኝ ይድናሉ እኛ ችግራችን ተሎ እንድንድን እንፈልጋለን በትዕግስት እናሰጠምቃቸው
እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን እንድትሰጥ እማጸናለሁ
impressive show! Eshe your intelligence level is going higher and higher!!! GOD bless you
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት በየቤቱ ስንት ህመም አለ እግዚአብሔር አምላክ ይድርስላቹህ
የኔ ናት😢😢😢
የኔናት😢😢እፍፍፍ ሁሉምበየቤቱ ስቃይአለ😢
አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ላማረርኩህ ግዜ በምሕረትህ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ 🥺😭😭😭
እሸቱ እግዚአብሄር ይጠብቅህ መልካምነትህን ያቆይለህ..❤
አብርሃም በመስጠቱ ነው አበ ብዙሃን የተባለ አንተም እንደሱ ነህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪሆይተመስገን
ሁላችሁንም ልጆቻቹህ አላህ አፍያቸውን ይስጣቸው
አያል እንኳን ደስ አለሽ ጎረቤቶችሽ ሆነን ይህን ሁሉ ችግር አናውቅም ይገርማል😥
😢😢😢😢😢አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን አቅርብልን
ወይኔ እሸቱ በጣምከባድ ፈተናነው በጣምየሚያሳዝ ታሪክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይረዳችሁ👏
እኔ የገረመኝ የደረሳት ሴትዮ የመጨረሻው ውድድር ላይ አማትባነው የፃፈችው እንደ እምነትሽ ሆነልሽ እንካን ደስ አለሽ
ጥሩ ነው ፥ ግን ለመርዳት ሌላ መንገድ እያለ ልባቸውን መስቀል.... ብቻ አላውቅም🙏አምላክ ለኹሉም እናቶች ጽንዓቱን ይስጥ.....
😢😢😢😢😢💔🖤💔🖤💔🖤😭የአላህ የእናት😢
ጌታ ሆይ እስከዛሬ አመስግኘህ አላውቅም, ስለ ልጄ ,ስለ ጤናዬ, ስለ መውጣት መግባቴ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!
አልሀምዱሊላህ
ኮሚሽኑ ኩባንያዎች ኩባንያዎች ኩባንያዎች ኩባንያዎች ቅጣት ኬላዎች ጦርነቱ ክልሎች ቁጥራቸው @@GdfFdd-m8z
አሜን
Amen
😢😢 እድሌን አሳልፌ የሰጠሁት! ወድጀ አይደለም ብችል ብረዳችሁ ነበር ደስ የሚለኝ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቶቸ😢
@@yilaktube ፈጣሪ የበለጠ ይስጥክ ወድም አለም አይ ሂወትትትት
Good Job Brooooo!!!
አምላክ አብዝቶ ይስጥህ
ጀግና ሰው ያለውን ነው እሚሰጠው እኛ ደሞ ሰብስክራይብ መማረግ እናግዘው ነገ አንተም በተመሳሳይ ላይ ያሉትን እያወጣክ እንድይረዱ አግግ
@@meazaghiday6725 🙏🙏🥺❤️
እ ሼ የሠው ጥግ ዘመንህ ይባረክ
እግዛብሔር የታመሙ ልጆቻችሁን ሁሉ በምህረቱ ይጎብኝላችሁ ጤናቸዉን ይስጥላችሁ በጣም ያማል በየቤቱ ብዙ ህመም ሲቃይ አለ😢😢😢
እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘክ የመጣኸው። በርታ አንተና ቴዲ አፍሮ የኔ ሮል ሞዴሎቼ ናችሁ።
ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ እንረዳዳ አንጨካከን ።
ቴዴ አፍሮ በዘፈን ማለትህ ነው
አላህዬ አንተ ሰፊ እጅ አለህ የማያልቅብህ ቸር ጌታ ነህ ለሁላቸውም ለተቸገሩ ሁሉ አንተ ድረስላቸው ኢላሂ አንተ እናት ለልጇ ከምታዝን በላይ ለባሮችህ ታዝናለህ
የሚጠበቀኝ አይተኛም
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን
@@AbiAbi-v5m በትክክል አልሀምዱሊላህ
አይ የኛ ነገር ካጣነዉ ይልቅ የተሰጠን ምኑ ምኑ ተቆጥሮ ያልቃል አላህ አመስጋኞች ያድርገን አያችሁ ልዩነታችንን የሁሉም ፍላጎት የተለያየ ነዉ ግማሹ ለመዝናናት ግማሹ ለልጆቼ የአላህ አላህ የሁላችንንም ጎደሎ ይሙላልን
Hulachenim fetariyachen endenamesegin, rasachen endenay yemiyaderg video.
Amin🤲😢
አሚን
😢😢😢 ጌታሆይ በምህረት እጂህ ዳብሰን
ኡፍፍፍ እግዚኣብሄር ኣምላክ ጥዕና ዝሃብካና ተመስገን ።ንዝሓመሙ ድማ ምሕረትካ ኣዝዘሎም ንወለዶም ድማ ኣካእሎ ሃቦም
ወይ ጌታ ሆይ አቤት በሁሉም ቤት ውስጥ ያለ መከራ እባክህ የነዚህን ምስኪን እናቶች እንባ አብስልን 🙏
ሁሉም ያሳዝናሉ እንድታሽነፍ የፈለክት ስላሽነፈች ደስ ብሎኛል እሺዬ ጌታ ይጠብቅ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኘን😢😢😢 ወላዲት አምላክ ጭንቅ አማላጆ ትድረስላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት ማንም ወላጂ በልጂ አይፈተን
ኢላሂ በየቤቱ ሥት ጉድ አላ አላህየ ጤናችነን ለሠተኸን ጌታ ምሥጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ለነዚህ አይነት እናቶች ልጆቻችሁን አላህ ያሽረላችሁ
አሚን ያረብ
ወላሂ ስታለቅስጀምሬ ከነሱአብሬ አልቅሸ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭አፈያቸውን ይመልስላቸው የልጂ ነገርይከብዳል 😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤
የአለማት ጌታ፣የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ይህ ተብሎ ስለማይነገረው ስጦታህ ሁሉ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ።
አምላኬ ሆይ ስለ ጤናዬ አመስግንሃለሁ!!
ጤና ማጣት ከባድ ነው😢
እፍፍፍፍፍ
ይገርማል
ካሁን ብውሃላ አለማርርም ጌታዮ😢😢😢😢
በየቤቱ ያለ ፈተና 😢😢😢እግዚአብሔር ይማርላችሁ እናቶቸ 😢
❤ የአንተን ቪዲዮወች ሁሉንም አዉርጀ አዳምጣለሁ:: ብዙ መንፈሳዊ, ስነልቦናዊ እና አካላዊ ጥቅሞችን እያገኘሁ ነው ::
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤
አሼ ሁሌም ታስደምመናለክ ዘመንክ ይባረክ
ውይ እናቶች እጅግ ያሳዝናሉ ምህርት ይስጥልን እግዚአብሔር በቸርነቱ
😭😭😭ወይኔ ጌታ እየሱስ እኔ እኮ የምስጋና ባለዳ ነኝ 😢😢ስለሰጠኸኝ ጤነኛ ልጆች አመሰግንሃለሁ 😭😭😭
እሼ በጣም ነው የምወድህ ፈጠሪ ፀጋ ሰቶሀል የምትሠራው ስራ ፈጠራህን ከእድሜህ በላይ ነው በርታ ጀግና ነህ
እሼ በምትሰራው ስራ ሁሉ እግዜአብሔር ይርዳህ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ!!! ምን ዓይነት መመረጥ ነው!!! ሁሌም በምትሰራው ስራ እንዳስገረምከኝ ነው። መልካምን የማውቃት አዲስ አበባ ደብረ አሜን ዳግሚት ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጠበል ቤት ልጇን ስታስጠምቅ ነው አዛላ ነው የምታስጠምቀው በግሩ አይሄድ የሚያወራም አይመስለኝም እረጅም ዓመት ብቻዋን የምትሰቃይ እናት ናት እግዚአብሔር ይርዳት!!!
ያረብ የኔ ጌታ ካጣሁት ይልቅ የሰጠኸኝ ይበልጣልና አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን
ይሄ ቪዲዮ በጣም ያስተምራል አመሰግናለሁ እውነት
በስማአብ የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል የሁላቹሁንም ችግር ይፊታላቹሁ 😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤😊😊😊😊
ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት ሁሉም በእየቤቱ የያዘው መከራ ኧረ ምን ይሻላል ይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢
ታሪካቸውን ስሰማ ልቤ ስብር ነው ያለው
በጣም ነው የሚያሳዘኑት
ጌታ ሆይ አንተ ድረስላቼው የታመሙትንም በምህረት እጅህ ዳብሳቸው😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን በሉ እስኪ በእውነት ባለን አመስጋኝ እንሁን
በስመአም ብሎ ሁሉም ይሳካል❤️🥰👍👍
ተመስገን፣ ችግራችን ብዙ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን ሁሌም ይጠብቀናል።
...በየቤቱ ያለ ፈተና...እሼ የሠው ጥግ ዘመንህ ይባረክ!!!
የተሰበረ ልብ ሲጠገን ደስ ይላል
የድንግል ማርያም ልጅ ዝቅ ብዬ እንደሁል ጊዜው አመሰግንሻልሁ ጤነኛ ልጅ ስለሰጠሺኝ የኔ ችግር ጊዚያዊ ነው የእነዚህን እናቶች እንባ አብስ
ፈጣሪ በምህረቱ በጤናና በበረከት ቤታቹን ይጎብኘዉ አይዞን🙏
I am moved by the level of kindness these all mothers have!! What a beautiful ladies they all are?
am mahlet..& really tnx so much for your comment
ኃያል በጣም ነው የምታሳዝነው አውቃታለሁ እንጀራ አበልታኛለች 😢ኃያልዬ አይዞሽ እማ
የኔ እናት ከመጀመሪያውም አማትባለች😊😢😢😢😢😢
በሳቅ ጀምሬው በእንባ የጨረስኩት ፕርግራም እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
እሼ አንበሳው ይመችህ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር የሁላችሁንም ቤት በምህረቱ ይጎብኝ በልጅ መፈተን ከባድ ነው እናትነት ትልቅ ሀብት ነው እድሜና ጤናን ይስጣችሁ
የሚገርም ቅንንት ከበሽተኛ ልጆቻቸው በሽታ የሰው ችግርን ማስተዋል የቻሉ ቅን ልቦች እግ ያግዛችሁ
አይ የኢትዮጵያ እናቶች በጣም ነው የምናሳዝነው ፈጣሪ ይድረስልን
ኡፍፍፍፍፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አተ በስራህ ስህተት የለብህም እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ❤😢
መልካም ስራ ነው እሸቱየ እግዚአቢሄር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ እናቶቹ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንቱም የልጅ ስቃይ አቀዋለሁኝ ልጄ የልብ ህመም አለው ከዛም ከዚያም ብየ ላሳክመው ቀጠሮ ይጃለሁኝ እግዚአብሄር ይርዳን እንጂ 🙏🙏🙏 ለናንተም ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ
ተመስገን ሰለ አማረርኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ😢😢😢
እሼ ምርጥ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን❤❤❤❤
እሸአላህያክብርህ እንድህያለፕሮግራምበጣም አስተማሪነው አላህ የልጆቻችሁን ጤናይመልስላችሁ ያረብ
እኔም ሰው ነኝ ሁሌ የማማርረው ይቅር በለኝ ጌታዬ
አቤቱ ለተጨነቀ ቤተሰብ እንደ እሸቱ አይነት የልጅ አዋቂ አብዛልን እናቶቼ እህቶቼ ፈጣሪ ያበርታቹ በምህረት እጁ ይዳብስላቹ 😢😢😢😢😢
ጌታ ሆይ ሀገራቺን ሰላም ያርገን 😭😭😭
ጌታ ሆይ ተመስገን ስለሰጠህ ስለማይነገር ስጦታ😢❤🙏
ኡፍ በየ ቤቱ ያለ ስቃይ ችግር😢 እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ!! እናቶች ስንት ስቃይ እደሚያሳልፉ ተረዳሁ😢 አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው ለልጆቻቹህ!!
ኢትዮጵያነት❤❤❤❤❤❤
ሠው ሁሉ ደሽተኛ ይመሥላል የታፈነ ጩኸት በልቡ አለ ፈጣሪየ ለዋልክልኝ ውለታ አመሠግናለሁ አልሀምዱሊላህህህህ😢😢😢😢
ኡፍፍፍ 😭😭😭የኔ እናት አይዞሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤
የአላህ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርላችሁ ተመስገን
እረኔ በስንቱ አልቅሰን😢😢😢 እናቶች የልጆቻችሁን ጤና ቸሩ መድኅኒአለም ይመልስ አዞችሁ
ማሻ አላህ❤
እፍፍፍፍ ለካ በየቤቱ ሥንት ጉድ አላ 😢😢😢 አላሕ ለታመሙ ሑሉ አፊያን ለአጡ ሑሉ ማገኘትንና እሪዝቅን ሥጣቸው😢😢😢 ለኔ አልሐምዱሊላ ጤና ሤለሠጠኸኝ 🤲🤲
የኢትዮጵያ ግሩም ናት
በየ ቤቱ ስንት ችግር አለ አምላክ ሆይ የተቸገሩትን በህመም እሚሰቃዩትን ጎብኛቸው😢😢
እግዚአብሔር ሆይ አመሠግንሃለሁ። ካለኝ ነገር ኹሉ ጤነኛ ልጆቼን ስለአሣቀፍከኝ ሸክሜን ኹሉ ስለተሸከምከኝ ወደፊትም በጤና እና በሰላም አሳድግልኝ። የተጨነቃችሁ እናቶች እህቶቼ ሁሉ የምህረት አምላክ ይፈውስላችሁ።
ጌታሆይ የባሰ አለ እና ተመስገን! የባሰ አታምጣ!
ሆማንሄርአላለችም ኡፍፍፍ አብሽሪየኔናት😢😢😢
አላህ ልጆቻችሁን ያሽርላችሁ
አምላኬ ሆይ ስለሰጠኸኝ ሙሉ ጤና ተመስገን
የታመሙት አላህ ያሽራቸው
የእናቶቻችን ስቃይ እባ አይቶ ፈጣሪ ይድረስላቹ አዱ ልጁ ሊያዝናና አዱ ልጁ ሊያሳክም ለሁላቹም ምኞት ፈጣሪ ያሳካላቹ እሼ አተ ሁሌም ትለያለህ ያረብ በሰጠኸኝ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ
ጉድድድድድድድድድድድ የአላህ የታመሙትን ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያርብ
Ethiopian version of M.R beast I loved it eshe keep helping people
ለሁላችንም እግዚአብሔር ይድረስላቹሁ የእናቶችን እንባ ማየት እንዴት ያማል 😢
ኣቤቱ ኣምላኸይ ብሕረትኻ ሓልወና 😢😢😢😢 እናተቾይ ኣይዛቹ እግዚኣቤሔር ኣምላኽ ምሕረቱን ይልክላቸዉ🙏
😢
አይ እናት ፈተናዋ እዉነት ከባድ ነዉ በሁላችሁ ቤት እመብርሀን ትድረስላችሁ😢😢😢😢😢😢
እሸ ጌታ ይባርክ
አላህዋዬ በዬቤቱ ግን ስንት ጉድ አለ ሱብሀን አሏህ የጤናን ገበያ ግን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናውቅ ኖሮ የጎደለን የለም ነበር በዬቤቱ ጤና ያጡት በሙሉ አሏህ ሙሉ ጤና ይስጣቸው ያረብ እኔስ አብሬ አነባሁ
😢😢😢ፈጣሪዬ መጨረሻዬ አሳምርልኝ አይ እናት ፈጣሪያ ሆይ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ😢😢😢
እሸቱ ጠናህን ኣብዝቶ ይስጥህ 🙏
እሼ የ ደሃ ደምፅ ፈጣሪ ይጠብቀህ 🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን አቅርብልን!
አረ ፀበል ውሰድዋቸው በናታቹ ይድናሉ በእውነት ተክራቹ አፀበል ውሰድዋቸው ርግጠኛ ነኝ ይድናሉ እኛ ችግራችን ተሎ እንድንድን እንፈልጋለን በትዕግስት እናሰጠምቃቸው
እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን እንድትሰጥ እማጸናለሁ
impressive show! Eshe your intelligence level is going higher and higher!!! GOD bless you
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት በየቤቱ ስንት ህመም አለ እግዚአብሔር አምላክ ይድርስላቹህ
የኔ ናት😢😢😢
የኔናት😢😢እፍፍፍ ሁሉምበየቤቱ ስቃይአለ😢
አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ላማረርኩህ ግዜ በምሕረትህ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ 🥺😭😭😭
እሸቱ እግዚአብሄር ይጠብቅህ መልካምነትህን ያቆይለህ..❤
አብርሃም በመስጠቱ ነው አበ ብዙሃን የተባለ አንተም እንደሱ ነህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪሆይተመስገን
ሁላችሁንም ልጆቻቹህ አላህ አፍያቸውን ይስጣቸው
አያል እንኳን ደስ አለሽ ጎረቤቶችሽ ሆነን ይህን ሁሉ ችግር አናውቅም ይገርማል😥
😢😢😢😢😢አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን አቅርብልን
ወይኔ እሸቱ በጣምከባድ ፈተናነው በጣምየሚያሳዝ ታሪክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይረዳችሁ👏
እኔ የገረመኝ የደረሳት ሴትዮ የመጨረሻው ውድድር ላይ አማትባነው የፃፈችው እንደ እምነትሽ ሆነልሽ እንካን ደስ አለሽ
ጥሩ ነው ፥ ግን ለመርዳት ሌላ መንገድ እያለ ልባቸውን መስቀል.... ብቻ አላውቅም🙏
አምላክ ለኹሉም እናቶች ጽንዓቱን ይስጥ.....
😢😢😢😢😢💔🖤💔🖤💔🖤😭የአላህ የእናት😢