እጄ ከመቆረጥ ዳነ! የአንድ ሰው ህይወት የናሆም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 249

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 6 месяцев назад +168

    እኔግን እሚገርመኝ ነገር እሸቱ የሚቀርባቸዉን ባለታሪኮች እረጋብዬ ቁጭብዬ ማየትነዉደስየሚለኝ እዳቋርጥ አልፈልግም የኒብጤ አላችሁግን😂❤

    • @gafat
      @gafat 6 месяцев назад +8

      ደግሞ ንግግራቸው እያነቡ እስክስታ የሆኑ እንግዶች 😂😂😂

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 6 месяцев назад +3

      አይ እወዲ ነበረ ግን የመዳም ጩህትሰ

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 6 месяцев назад +1

      አለን

    • @LamrotTamer
      @LamrotTamer 6 месяцев назад +2

      እኔ ራሱ😂

    • @meserte3397
      @meserte3397 4 месяца назад +1

      እኔ አለሁ አታስቢ😂😂

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 6 месяцев назад +115

    እንኳን ለልደታ ማርየም አደረሳችሁ ወሩን የተባረከ ያድርግልን🙏❤️

    • @MekdiMeron
      @MekdiMeron 6 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 месяцев назад +16

    ዋዉ ናሆም የህይወት ታሪክህን ስሰማ የሚግርም ነው ይእናትህን ጥንካሬም አይቼበታለሁ ጥሩ አእምሮ አለህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 месяцев назад +63

    ይችን ኮመንት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @Sara-cx5rc
    @Sara-cx5rc 6 месяцев назад +8

    የኔ ትንሽ ልጅ በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 6 месяцев назад +8

    😂😂😂😂፡ሳሎዲ በግደ አሳቀኝ ከባዲ ግዜወች ችግሮች ሲያልፉ እደቀልዲ ያስቃሉ ያዝናናሉ❤❤❤

  • @haimanotgebryesus651
    @haimanotgebryesus651 6 месяцев назад +18

    አስተማሪ ነው ቀጣይ ክፍል ካለው ይልቀቅልን

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 6 месяцев назад +18

    *እሽቱ መልካምና ቅን ኢትዮጵያው እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ*

  • @ስደተኛውጎጃሜነኝ-ፐ7ወ
    @ስደተኛውጎጃሜነኝ-ፐ7ወ 6 месяцев назад +9

    እኔም ሞቼአለሁ ብየ ተስፍ ቆርጩ ከሞት ያዳነኝ ከፈጣሪ ቀጥሎ አበራጅማ መሳለሚይ ሳንባ ነቀርሳ ፊት ለፊት እጁየተባረከ ስዉይ እሱ ነው ህይወት የዘራብኝ 2002 ላይ ነበር አሁን ሰውዲ ነው የምኖረው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад +13

    የሚገርም የሂወት ታሪክ ነዉ ግን ጎበዝ ነህ ቀልጠፍ ማለትህ 👍👌

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 6 месяцев назад +3

    አዝናኝና አስተማሪ ድንቅ ወጣት! እናመሰግናለን እሸ

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስስስስ ይላል ናሆምዬ በርታልኝ ልጅ በእውነት በጣም ደስስስስ ብሉኝል

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 6 месяцев назад +1

    በርታ ወድሜ ሰው ከስህተቱ ተምሮ መመለስ የግዝያብሄር ፀጋ ነው ካንተ ህወት ብዙ ወጣቶች እንዲመለሱ ስራ ቀጥልበት❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 6 месяцев назад +179

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @HaymanotEsayas
    @HaymanotEsayas 5 месяцев назад

    የእጁ ታሪክ ልክ እኔ እንደሆንኩት ነው የባህል ሀኪሞች ይኑሩልን

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 6 месяцев назад

    ጎሽ የኔጌታ አምላክ ይመስገን እንዲኽ ልውጥ ያደረገኽ ጌታ ችሎታው ካለኽ ግን ትምህርትህንም ጠንክረኽ ቀጥል አይዞኽ በርታ !!!

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 6 месяцев назад +38

    እኔ 4ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች የዩቱብ ድምቀት እኮ ነን 😊😊😊😊

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 6 месяцев назад

      በጣም ያለኛ ማን አላቸው ዮቱበሮቹስ 😅

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 месяцев назад +1

    ,ወንድማችን መጨረሻውን ያሳምረውን በዚህ እድሜ በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 6 месяцев назад

    በርታ የኔውድ እሼ መልካም ትውልድ አፉርተክልናል እናመሰግናለን

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 6 месяцев назад +48

    እሸ ድቅ ልጆችን ያቅርብልን ተናፍቀዋል የምትሉ

    • @Centeral-l1o
      @Centeral-l1o 6 месяцев назад +2

      yehe nw temeheretawi

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 6 месяцев назад +1

    የኔ አባት😂😂😂እንኳን ተቀይረህ ለማውራት አበቃህ ፍፃሜህ እግዚአብሔር ያሳምርልህ❤❤❤

  • @betelhemtilahun3381
    @betelhemtilahun3381 6 месяцев назад +9

    የኔ ትንሽዬ ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ። በለውጥህ ደስተኛ ነኝ እሼ እናመሠግናለን። ደቂቃው ግን አነሠብኝ

    • @genetgggg9258
      @genetgggg9258 6 месяцев назад +2

      ወንድም ነው እንደ💚💛❤

  • @FaFiTube-v6z
    @FaFiTube-v6z 6 месяцев назад +2

    የኔ ዉዲ እንደት ደስ እንዳልከኝ ስታወራ እዉይ❤❤❤❤❤

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 6 месяцев назад +3

    ጎበዝ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ 🙏🙏🙏👍

    • @ururur6108
      @ururur6108 6 месяцев назад

      ጎበዝ በርታ ደስ ያምትል ቅን ልጅ እግዚአብሔር በናገሮችህ ሁሉ ይቅደምልህ አሜን ታበረክ❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 6 месяцев назад

    ወንድማችን በረታ ጎበዝ ታታሬ ነህ የሲጋራዋ ነገር ገን አስቃኛለች😂 በወጣትነት ጊዜ አዲስ ነገር መሞአር ደስ ይለናል በዛዉም ያሥተምረሀል ነገሮችን ካላየን ስህተት ይሆን ልክ ይሆን አናቅም ❤እሼ ወጊሻ እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ እጂ እማራለሆ ❤❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 6 месяцев назад +1

    እግዜአብሔር የልቦናህን ይፈጽምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OjbJhb
    @OjbJhb 4 месяца назад

    ይሄ ልጅ የኔ ታሪክ ነዉ የሚያወራዉ

  • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
    @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 6 месяцев назад +2

    በሳቅ ነው የጨረሰኩት

  • @DtuhsftfiXgjckhyfk
    @DtuhsftfiXgjckhyfk 6 месяцев назад +6

    እሼ አጃቢ ሙቃና ቁምነገር አብሮ አይሄድም በጣም ይረብሻል ሀሳብን መሰብሰብና ማድመጥ አያስችልም

  • @martasisay8000
    @martasisay8000 6 месяцев назад +2

    የኔ ጀግና በርታልኝ😘😘😘😘

  • @Etse1616
    @Etse1616 6 месяцев назад +15

    እሼን የምቶዱ እንደኔ የታላቹ 👍👍👍👍ኑ ወደቤቴ😊 እሼ❤
    አቦ ሰላምህ ይብዛ
    አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ኤፋ ከቡታጅራ❤👍👍👍👍
    ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ😘

  • @aynelemaarega
    @aynelemaarega 6 месяцев назад +2

    አንተም እንደ ወንድሜ ወላጅን አመላልሰካል ❤❤❤

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 6 месяцев назад +1

    እናቶቻችን ስለወንድ ልጆቻቸው በዳዴ ነውኮ የሚሂዱት ቁጣቸው ፀሎታቸው ሁሉ ለየት ይላል 😅 ልጅነት ከባድ ነው ግን ያስቃልም ቤተሰቦችህን ሳላደንቅ አላልፍም ተከታትለው ሳይሰለቹ እጅህን እንድትድን ማድረጋቸው እግዛብሄር እረድቶቸው ነው እንጂ አካለ ጎዶሎ ትሆን ነበር ዘመንህ ይባረክ ለሌላው ወጣት እረጂ ያድርግህ❤🙏
    እሸቱ subscribe ተደርጎል እሸቱ ተባረክ ኑርልን🙏

  • @acrosstheglobe.
    @acrosstheglobe. 6 месяцев назад +2

    ere nahome bro ande lay temren ahun ene eshete eyebelahu ayehalehu ante ehetu lay kerbehal ewnet new betbach nbr selam tmhrt bet new yechereskew

  • @tadela3984
    @tadela3984 6 месяцев назад +2

    እንዳ ዘሬ ሲቄ አለዉቅም መሪያምን ወንድሜ አስተወሳኝ ኤሄ ልጅ ያወንድሜ ተሪክነወ የአወራ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @TadeYeshiwase
    @TadeYeshiwase 6 месяцев назад +3

    ህይወትን አስተውላት እንጂ አትቆጣጠራት

  • @labeba3450
    @labeba3450 6 месяцев назад +1

    በርታወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ አሜን

  • @TigistFekede1221
    @TigistFekede1221 6 месяцев назад +1

    nahomey Gobez Berta❤ Endzi Selayehu Dis Bilognal

  • @TadeYeshiwase
    @TadeYeshiwase 6 месяцев назад +6

    ይሄን የምታነቡ ፊጣሪ ያልታሰበ እነጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ እንጠብቃለን ሁሌም በዚህ ቻናል የሚቀርብ ቁም ነገር አስተማሪ ነዉ እስኪ እንስማ እንማር 👌👍👍😍❤

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 6 месяцев назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ባለ ታሪኩ እና አቅራቢው እሼ

  • @leltikinfe353
    @leltikinfe353 6 месяцев назад +1

    ናሆሜ ግጥም ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @Betseha
    @Betseha 6 месяцев назад

    እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ በተለይም ደግሞ በስተመጨረሻ የቀረበው ለልብ ታማሚው ታዳጊ ልጅ በልብ ሕመም ለሚሰቃየው ልጅ ድረሱልን እባካችሁ🥺🤲

  • @netsib3805
    @netsib3805 6 месяцев назад +1

    Bedeneb betatena tiru chenekelat aleh ❤❤❤

  • @asniketema
    @asniketema 5 месяцев назад

    ፈጣሪ yitebkh❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ለሁላችን የረፍት እጀራ ይስጠን❤❤❤❤😢

  • @TigabuTesfaye-v3s
    @TigabuTesfaye-v3s 5 месяцев назад

    Part 2 please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melabtube1982
    @melabtube1982 6 месяцев назад +1

    ግዴታየን ተወጥቻለው

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 6 месяцев назад +1

    enathe Yakoyilen Konjeye Leje Nehe❤❤❤❤

  • @emuoesama-e2q
    @emuoesama-e2q 6 месяцев назад +2

    መሸአላህ ደስየሚል ልጂ ካሰብክበት ያድርስህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    POWERFUL.

  • @Serkalem-f6t
    @Serkalem-f6t 6 месяцев назад +1

    Wow yemigerm heywet tarik new

  • @EteteTube-biruk
    @EteteTube-biruk 6 месяцев назад +3

    የኔን ታሪክ ብተሰማ ታለቅሳለህ ማርያምን😢😢😢😢

    • @Muluneshebeyazn
      @Muluneshebeyazn 6 месяцев назад

      Ena tadeya lemen medeya laye atetutm temhert yeohonal

    • @EteteTube-biruk
      @EteteTube-biruk 5 месяцев назад

      Endyt nw ሚደወለው

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 6 месяцев назад +1

    እሼ ወድሜ የዘድሮ ተመራቂ ነዉ ግን ወጌሻ ይማራል በዬ ነበር ያልሁት ግን አተ አቆምህ ትምህርቱን አልቀጥልም አልህ እዉነት ጎድተከናል

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 6 месяцев назад +1

    Beritalen yegna wondm ❤❤❤❤❤❤

  • @tsiongetahun1412
    @tsiongetahun1412 6 месяцев назад +1

    ይህ ልጅ ትኩረቱን በአደንዛዥ ዕፅ ላይ ያተኮሩ አስተማሪ ቪዲዮዎች ቢሰራ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 6 месяцев назад +3

    በጣም የሚሳዝን ታሪክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    AMAZING.

  • @ahadutech11
    @ahadutech11 6 месяцев назад +2

    We need part 2 eshe please

  • @oldlyrics7641
    @oldlyrics7641 6 месяцев назад +1

    አሁን ነው ገብቼ ሰብስክራይብ ያረኩልህ

  • @hdjid988
    @hdjid988 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy 6 месяцев назад +6

    አንደኛ ነኝ ላይክ ሽር 🎉❤❤❤

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 3 месяца назад

    አረ በናትክ ያንተው ይለያል❤❤❤

  • @YEROMGANCHE
    @YEROMGANCHE 6 месяцев назад

    Ewenat eshe. Betam new yemewedhe tebatek ❤❤❤❤❤

  • @FooF-id3lk
    @FooF-id3lk 3 месяца назад

    እሼ እባክህ አድራሻ የት ነው ንገረኝ ልጄን ለማስገባት ፈልጌ ነው በማርያም

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 6 месяцев назад +2

    He is so sweet

  • @MimiMamo-nd9nd
    @MimiMamo-nd9nd 6 месяцев назад

    Eshe endet neh
    Ene Egzabher yemesgen
    Ebakih WENDIME endimar felge neber

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 6 месяцев назад

    ጠባብ ክፍል መማር ለስነፍ ተማሪ ጥሩነው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 месяцев назад +1

    ,እሼን የሚወድ❤❤❤❤❤

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 6 месяцев назад

    አቀዋለሁ የኔ ሚሥኪን እኔም ተሠቃይቻለሂ

  • @AlamAlam-fc5hu
    @AlamAlam-fc5hu 6 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @TalaquShow
    @TalaquShow 6 месяцев назад +1

    ጀግና

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 6 месяцев назад +1

    የእረፍት እንጀራ ስጠን አምላኬ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣቹሁልን❤❤🎉🎉😄😃❤❤🎉🎉🎉

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 месяцев назад +2

    ናሂ በርታ ጠካራ ነህ ❤🥰 ዉይ ናሂ አሳቅኸኝ😂😂 እግዚአብሔር የልብህን ይፈፅምልህ

  • @solomonbela
    @solomonbela 6 месяцев назад

    eshe bimar bizu lewit ametalew biye asibalew gin mela wef new baygermih bizu aychalew brather

  • @balagerutube9328
    @balagerutube9328 6 месяцев назад +5

    ለአንድ ሰዉ ለወጌሻ መክፈል እችላለሁ

  • @Sad_thoughts.2
    @Sad_thoughts.2 4 месяца назад

    Ere yenem sim nahom abiy new

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 6 месяцев назад

    😂😂😂 የዛሬዉ ደግሞ የተለየ ነዉ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂ሲጋራ አጭሰህ ያዞረህ😂😂😂ሌላ ነገር ብታጨስማ አጥወልዉሎ ነበር ሚጥልህ😂😂😂😂

  • @trr1069
    @trr1069 6 месяцев назад +4

    አስባችሁታልበዚህ ልጂ እድሜ በሱስ ሲጠመድ አቤትትትት

  • @Resttub21
    @Resttub21 6 месяцев назад

    እረ እሺ ወጌሻ ይቀጥል 😍

  • @imammiya5379
    @imammiya5379 6 месяцев назад +1

    2 ነኝ ላይክ👍👍👍

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 6 месяцев назад

    አሜን❤

  • @edeniove4300
    @edeniove4300 6 месяцев назад

    Waw bravo 🥰🥰🥰

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 месяцев назад +1

    እሡ እሸቱን ላይክአርጉ እያለ ያደክመናል አተም እንደሡ 🥰🥰🥰🥰

  • @rozahailelule1553
    @rozahailelule1553 6 месяцев назад

    እሴ ነንዘብ የሌለው ሰው አታስተምርም መማር እፈልጋለሁ ግን ክፍያ መክፈል አልችልም ወንድሜ

  • @AsratGaredew
    @AsratGaredew 5 месяцев назад +1

    ናሆም አትንቀልቀል ቀስ ብለ ተጫወት😂😂😂

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 6 месяцев назад

    ይህን ፕሮግራም ወላጆች ቢያዩትና የራሳቸውን ሀላፊነት ቢወጡ ልጆች ግብረ ገብን ሳያውቁ ሲያድጉ ትልቅ ክፍተት ይፈጠራል ልጅን ቀድሞ የሚሰራው ሊያስተምረው የሚገባ ወላጅ ነው ።

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 6 месяцев назад +1

    ከታሪኩ አወራሩ በሳቅ የለሁም ማነው ያልሳቀ ካለ ግጩኝ

  • @WuhaTube1
    @WuhaTube1 6 месяцев назад +1

    Jegena

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy 6 месяцев назад +1

    ...ይድረስ ለ እሼ ( donkey tube )
    ፕሮግራሞችህ አንዱም አልፎኝ አያውቅም ምክንያቱም አስተማሪ እና በጣም ትውልድን ሚያነቃ ነው እና ለ ታዳጊ ( teenage ) የክረምት ኮርስ ብትጀምር

  • @BayushGzAw
    @BayushGzAw 6 месяцев назад +1

    Eshe tebarek

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    WOW.

  • @elbetel28
    @elbetel28 6 месяцев назад

    😂😂😂😂ከረጅም ጊዜ በኃላ እንዲህ ሳኩ

  • @balagerutube9328
    @balagerutube9328 6 месяцев назад

    ወጌሻ አነድ ሰዉ ማስተማር እፈልጋለሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 месяцев назад +1

    ጠባብ ክፍል መማር? ለሰነፍ ተማሪ መፍትሔ ነው ማለት ነው?

  • @ሀያትየአሏህወዳጅ
    @ሀያትየአሏህወዳጅ 6 месяцев назад

    ምድነው ወጊሻ እምትሉት ወንድሜን እንዳስመዘግበው ትምህርት ጨርሶ ተመርቆ ገጠር ገበሬ ሆኖብኛል እንደትነው ንገሩኝ ሸየ እባክህ ንገረኝማ እኔ አስመዘግበዋለሁ ወሎ መርሳ ነው ያለው

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 6 месяцев назад

    መተናል እሼ የኔ አርአያየ ነህ አከብርሀለሁ 😍😍😍😍