የነብይ ቲቢ ጆሽዋ አሟሟት ሚስጥር ወጣየሶስቱን ታዋቂ አገልጋዮች አሟሟት የሚያገናኘው ሚስጥር ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025
  • #Christiantube #TbJoshua #Sharelike አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ Christian tube ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ruclips.net/user/ch.... እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Blessings! አስተያየትዎን የመልዕክት ማስቀመጫው ላይ ያጋሩን / yechristiantube

Комментарии • 199

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu 27 дней назад +1

    ታድለው እግዚኣብሔር ሆይ ፍጻሜዬ በፍትህ ያማረ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 года назад +11

    የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የኛንም እንደነሱ መጨረሻችንን ያሳምረው(በቤቱ ሆኖ መሞት)

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 года назад +13

    የእግዚአብሔርን ሃሳብ አገልግለው አቀላፈ መታደል ነው እግዚአብሔር በስራው ፃድቅ ነው

  • @helendemke5533
    @helendemke5533 3 года назад +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው በስራው ትክክል ነው እራሳችንን ማየት ይሁንልን ባለን ግዜ ጌታን በቅንነት በመልካም ስራ አገልግለን ማለፍ ይሁንልን አሜን

  • @romantekle8992
    @romantekle8992 3 года назад +1

    እውነት ነው እነሱማ ሩጫቸውን ጨርሰዋል ያላቸውን ሁሉ አንድም ሳያስቀሩ ሰተውናል እናስተውል ዘንድ ጌታ ይርዳን የነሱ ሞት ክብር ነው እኛም ራሳችንን መመርመር ይሁን እነሱ እኮ ክብሩን እያዩ ሌላ ክብር የሚራቡበት ነበሩ ከምድር ነገር ጋር አልተነካኩም ጌታ ስለነሱ ይክበር ለእኛም እንደ ቃሉ መኖር ይሁንልን ።
    1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    1፤ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥
    2-3፤ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 3 года назад +31

    ወደ አባታችን ጌታችን የሆነው ወደ ኢየሱስ ነው የሄዱት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ትክክል ነው

    • @ኑረሏህአህመድ
      @ኑረሏህአህመድ 3 года назад +3

      ስትጃጃሉ ትኖራላቺሁ አለመታደላቺሁ

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 3 года назад +2

      @@ኑረሏህአህመድ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 3 года назад

      @@ኑረሏህአህመድ አላህ ይፉሸሸሸ

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 3 года назад

      @@SARARUclips-c1p አረበሰሣቅ ለምንተባረኪ አልሸ ለምን ዱቄት አትሆንም እች ጣወታም

    • @Agudona06
      @Agudona06 3 года назад +1

      እናንተ ደደቦች በምን እርግጠኛ ሆናቹ heaven እንዳለ ኢሀ ጠንቋይ ? ኣትፍረዱ እንዳይፈርድባችሁ ኣልተባለም እንዴ ? ወይስ ከ bible የሚመቻችሁ ጥቅስ ብቻ ነው የምትወስዱ ?

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 года назад +1

    መታደል ነው ጌታን አገልግሎ ማለፍ ጌታ ሆይ ፈቃድህን አገልግሎ ማለፍ ይሁንልን

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 3 года назад +1

    Thank you for sharing this wake up call! Tebarek.

  • @yohanayegata8589
    @yohanayegata8589 3 года назад +16

    ክርስትያኑም አንደ ዩቱበሮች ሆኑ አንዴ ርዕስ ሌላ ሚስጥር ብሎ ግን ምንም ሚስጥር የለም ይቅር ይበላችሁ

  • @teketelfonkamo5414
    @teketelfonkamo5414 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ወሰደው እግዚአብሔር ይወደዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aberashigute9399
    @aberashigute9399 11 месяцев назад

    ስለነዚህ የጌታ ባሪያዎች እግዚአብሔርን እባርካለሁ

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 3 года назад +2

    እንዴት ድንቅ አካሄድ ነው እስከመጨርሻ ደቂቃ ከጌታና ከህዝቡ ሳይለይ ቃሉን እንዳወራ ሩጫውን ጨረሰው።ወይ መታደል።ጌታ ሆይ እርዳኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ።

  • @AberuBerhanu
    @AberuBerhanu 18 дней назад

    እግዚአብሔር በፊትህ ህይወቴ ያማረ ይሁን

  • @WolansaZerihun
    @WolansaZerihun 3 месяца назад

    እወደዋለሁ በዘመኑ ሁሉ የሚ` ንር ም እንል ግሎት ከቸርነት ጋር ለትውልድ አለተ ምሮ ለ h መስጠት እሳ የቶ ነውወደ ሚወደው ጌታ የተጠራው

  • @tsehaiehaile6725
    @tsehaiehaile6725 5 дней назад

    በምን መስፈርት ነው ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች ያልካቸው? አየ ክርስቲያን ሚዲያ!!

  • @emmidegu7701
    @emmidegu7701 3 года назад +1

    ታላቁ የእግዚአብሄር ሰው ቲቢ ጆሽዋ

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 3 года назад

    ወንድ ልጁም በሕይወት ይገኛል አባቱ ከባለቤቱ ጋር የነበረው ሲጎዝ accedent ሁለቱም ወንድና ሴታ በሕይወት ይገኛሉ thanks GOD.

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад +2

    እውነት ነው እኔስ ምን እየስራው ይሁን እግዚኣብሔር ሆይ ቀር ዘመኔ ላንተ ኑሬ ወደ ቤት ለምጣ አባ አንተ እርዳኝ📖💐🇪🇹🇪🇹👂😥😥🇱🇧😢😢🖐👈

    • @holyyoutube9855
      @holyyoutube9855 3 года назад

      አስደነገጡኝ ጌታ ይርዳን ፡ 😭

    • @ketty14325
      @ketty14325 3 года назад

      ይህ የመንቅያ ደውለነው አትደገጭ እማማ📖💐🌲💐🌲🇪🇹😘🇱🇧👈

  • @alsaalsa4406
    @alsaalsa4406 3 года назад +2

    አለምነህ ጀምበሩ 🙏ሁላችሁንም R.I.P

  • @erossiegetahun903
    @erossiegetahun903 3 года назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ተባረኩ ቻናላቹውን እወደዋለው !!!!
    ዶ/ር ማይልስ እና ባለቤቱ እንጂ ሴት ልጁ አልሞተችም.

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 3 года назад +1

    እባካችሁ ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩን ከነዚህ ሰዎች ጋር አትደባልቁት እሱ ለወንጌል እንደሚገባ ኖሯል ምን ሀብት ነበረው? እነዚህ በሚልዮን ዶላር ሀብት የሰበሰቡ ውድ መኪና ውድ ቤት የቅንጦት ኑሮ የነበራቸው

    • @zelalemnegash730
      @zelalemnegash730 3 года назад

      የሚኖርበት አገር የህይወት ልክ ነው እንደዛ እንዲኖሩ ያረጋቸው የገንዘብ መኖር እና አለመኖርን የህይወት እና የፅድቅ ልክ አናርገዋ

  • @alsaalsa4406
    @alsaalsa4406 3 года назад

    አስታውሳለሁ ብዙ የሆነ ወንጌላዊ አለምነህ

  • @bezabelete2472
    @bezabelete2472 3 года назад

    ጌታ ይባርክክ አድራሻህን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад

    Tebarek, ewnet nw erasachenen lenay yegebal🙏🙏

  • @ziondabi4729
    @ziondabi4729 3 года назад +8

    እነርሱስ የክብር አክሊላቸውን ተቀዳጅተው በክብር ቁጭ ብለዋል ማዘንና ማሰብ ለእኛ ላለነው ሩጫውን ላልጀመርነው......

  • @teketelfonkamo5414
    @teketelfonkamo5414 3 года назад

    አገልግሎቱን ፈፀማ እግዚአብሔር ይወደዋል

  • @debebebebe8360
    @debebebebe8360 3 года назад

    እነርሱ በሕይውተቹሁ ዘመን ሁሉ ሩጨ ቻው ጌታን መገልገል ነው የጨርሱት
    በጣም ድንቅ ስራ ሰሩቶኖ የንቃለፉት ታሪክቹሁ በጣም የስገርመኞል
    ግን በሰው ዘንድ ተወደጀ በእግዚአብሔር ዘንድም ታውደጀ ነው

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 2 года назад

    Tebarku ዮኒዬ ayzoke geta ate gare nw damo btealote kate gate nane 🥰

  • @wisdomiscalling6693
    @wisdomiscalling6693 3 года назад +9

    Correction: Dr Munroe’s daughter was not in the airplane when they had the accident.

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад +1

    አዎ ያዩታል ጌታን ፊትለፊት ታድለው።በዚህች ውሸት አለም ውስጥ የቀረነው እኛ እንበል እንጂ ታሪኬ በምድር ላይ እንዴት ነው የሚያልቀው ጌታ ሆይ በሰጠኸን መክሊት ብዙ እንድንሰራ ና እንድናተርፍ እርዳን።

  • @joshuahatsiofficialyoutube8752
    @joshuahatsiofficialyoutube8752 3 года назад

    ወደ ጌታ መሄድ እኮ መታደል ነው ይኼ የምሆነው ለአማኞች ብቻ ነው

    • @ahmedseid8119
      @ahmedseid8119 3 года назад

      በርግጥምሁሉምይሞታልካሀዲማረፊያውሢኦልነው

  • @ayu7933
    @ayu7933 3 года назад +6

    የ ዶክተር ማይልስ ልጅ አልሞተችም አብራ በ ህይወት አለች brother

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    ተ ተባረክ

  • @shumiyeshumiye7877
    @shumiyeshumiye7877 3 года назад

    Tanks

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis Месяц назад

    WOW JESUS is LORD!!!

  • @7777382
    @7777382 3 года назад

    Charisa and her brother, Myles Chairo Jr. share a very close bond and they work alongside each other as the immediate successors of Munroe Global. Dr. Myles’s children are dedicated to seeing their father’s dream live on. They are a perfect embodiment of great leadership.

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +1

    ጌታ፡ትክክል፡ነዉ፡እንኳን፡ወደጌታችን፡ነዉ፡የሄደዉ

  • @fikreerkalo7839
    @fikreerkalo7839 3 года назад +2

    ሠለም ለእናንተ ይሁን በሞለ ዓለም አቀፍ
    የሚትኖሩ ወገኖች።
    እግዚአብሔርን አገለግሎ ማለፍ
    መታደል ነዉ የነሱ እድል እንኮን ለሁለችንም
    ብደሪሳን እኛ እርስ በራሰችን ማበለለትን ትተን በያለንበት እምነት ፀንታን ብንቆም።

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 3 года назад

    ትልቅ ማስተዋል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sabaalemshewit1341
    @sabaalemshewit1341 3 года назад

    AMEN..................................................................................................................

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 3 года назад +1

    ኢትዮጵያን ጌታ ይቅር ይበላት ያውም ከአማኞችም መሪዎች የሆኑ ይህ ሰው ወደ ኢትዮጵያ ምድር እንዳይገባ በር ዘጉ። ስለዚህ ያደረጉትን አያውቁምና ጌታ ይቅር ይበላቸው።
    Tb.Joshua ታላቅ የእግዚአብሄር ሰው ጌታውን አገልግሎ ሩጫውን ሮጦ በክብር ሄደ
    የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት ፍፃሜዬም እንደ እርሱ ፍፃሜ ትሁን ዘሁ 23:-10

  • @yodittadessa5297
    @yodittadessa5297 3 года назад

    ሤጣንና ዛርቆ ነው እንደዶሮ አንቆ የሚደፋው ሢጣን ነዉ እንጂ እንደነዳዊት እንደአባቶቻችን እድሜ ጠግቦ ተሠበሠቡ ነውጂ አንቆ የገደለው ማንም የለም ሤጣን እንዘፋኞችን እያነቀ እንደሚወትፋቸው ሁሉ እሡን ዪነቀው አባቱ ሣጥናኤል ነው እንጂ እግዛቤሄር በቅን ያገለገሉትን ያለ ፍሬ ሢገድል ሠምቼም አንብቤም አላቅም ይብላኝ ለጦቢያ ነብያት ትዛዝ ከዛ ነበረ የሚቀበሉት አሁን ደፍተራው እንደሞተ አህዛብ በቂጣቸው ዘጭ ሊሉ ነው እሡን አብረን የምናየው ነው

    • @zewduworku-ne3ej
      @zewduworku-ne3ej Месяц назад

      አውቀሽ ሞተሻል መንደር ቡና ስጠጪ የሰማሽውን ሚዲያ ላይ ማውራት አይጠበቅብሽም😂😂😂😂😂😂

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ከእኛ ሲለዩ ብናዝንም ለሁሉም ጊዜ አለው እሱ አዋቂ ነው

  • @tigesttilahun7822
    @tigesttilahun7822 3 года назад

    አሜን ለተጠራንበት እንኑር

  • @winiboo9641
    @winiboo9641 3 года назад

    I am missing the them, I miss Tb Joshua :( I cant believe it. He is lucky and blessed to be call by the almighty God!

  • @mekdeszewde9598
    @mekdeszewde9598 3 года назад

    እንዴት መታደል ነው እሩጫዬን ጨርሻለሁ ወደ ጌታ መሄድ እፈልጋለሁ ማለት ጌታ ሆይ ስራችንን እንድንጨርስ እርዳን

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 3 года назад +1

    RIP The Man of God Brother TB Joshua.

  • @habtekelemework3006
    @habtekelemework3006 3 года назад

    በርታ የጌታ ሰው

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 года назад

    እረ ተዋቸው ፍርደቤት አትወስዷአቸው:: እረ ስለራሳችሁ አስቡ እግዘአበሄርን የምወደው ያለ ምስክር አንኳን ልጆቹን አለምን ያቃል ለህያዋን እንደርስላቸው ዘንድ ግዜአችንን አናባክን!

  • @sinen6605
    @sinen6605 2 года назад

    አርጎ ነው

  • @Infoismylife
    @Infoismylife 3 года назад +6

    Before you release your broadcast you have to realize the whole world listen to you! Make sure your information is correct. Dr Myles daughters did not die in plane crash.

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 3 года назад

    አለምነህን ብታወጣው ጥሩ ነው። የፅድቅ ሰባኪን ከሌላ ጋር አታወዳድሩ

  • @superman4371
    @superman4371 3 года назад

    አሜለኬ ሆይ እኔሜ አትቶኞ🛐🛐
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 3 года назад +1

    ሚስጥር ወጣ ማለት ምን ማለት ነዉ? በሚስጥር ነበር እንዴ የሞቱት ደሞ አልሞተም ወደ ጌታ ሄደ እንጂ

  • @fatehafateha8820
    @fatehafateha8820 3 года назад

    Jesus. Jesus

  • @mikazmedia2357
    @mikazmedia2357 3 года назад

    nice

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 3 года назад

    I want to be like this theree God's General

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 3 года назад +5

    ሴት ልጅ አሌሞተችም የሞተው ከሚስቱ ጋር ነው ሚሰቴን አወዳታለሁ ብሎ ተናግሯል ሌጅ በሕይወት አለች

  • @beletutsegaiberhane5115
    @beletutsegaiberhane5115 3 года назад

    Egziabiher talak new besrawm aysasatm begizew

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад

    ትቢ ጆሽዋ አማሞቱ አለም ተደነቀ ፡ እስከ መጨርሻ እዳገለገለ አለፍ መታደል ነው እዚህ ቪደወ አቋርጦ ፡ ነው የወጣው ✝️😭🙏

  • @TadelechTeshome-r1e
    @TadelechTeshome-r1e 5 дней назад

    Yalmenh Welje enatu almotum

  • @yordanostadesse5041
    @yordanostadesse5041 3 года назад

    ያለ ንስሐ
    ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጥምቀት
    ያለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት
    ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት አይቻልም
    የመንፈስ ቅዱስ ስብከት እንዲህ ይለናል በጴጥሮስ በኩል
    ሐዋርያት 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።
    ³⁹ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው።
    ⁴⁰ በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው።
    ⁴¹ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤
    ⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።

  • @jerryg6930
    @jerryg6930 3 года назад +1

    ስላም የምይስ ሞሮ ሴት ልጅ አልሞተችም

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 3 года назад

    ነፍሲ ይማር 😭🙏

  • @gidamanamanuel6378
    @gidamanamanuel6378 3 года назад +1

    ይቅርታ ወንድሜ ሴት ልጁ አልሞተችም

  • @getemelese1971
    @getemelese1971 3 года назад +2

    ዉድ ወገኖቼ!
    ሁል ጊዜ ወንድሞችን ለመክሰስ አትነሱ። የወደቀዉን ለማንሳት ትጉ ፤ ጣሩ። በተነኘ አጋጣሚ ሁሉ ከደቡብ የተገኙ አስደናቂ ነቢያትን ለመተቸት አትሞክሩ፤ በተለይም ኢዪንና እስራኤል ዳንሳን። ይህ የቀበሮ ባህታዊ በግ መሃል ገብቶ ይጸልያል እንዲሉ ያስብላል። በማር የተለወሰ መርዛማ ንግግራችሁን ብቻላችሁ ቀንሱ።

  • @letinaeseyas2330
    @letinaeseyas2330 3 года назад +1

    R.I.P. Thank you brother.

  • @agabosp6188
    @agabosp6188 3 года назад

    ይህን ዜና ያቀረብከው ወንድም (ትንሽ እርማት )
    ወንድማችን ማይልስ ሲሞት እርሱ ባለቤቱና ተጨማሪ 7 ሰዎች ሞቱ እንጂ ልጁ አልሞተችም::
    እግዚአብሔር የሁሉንም ቤተሰብ ያጽናና!
    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!

  • @berhanehabtit9092
    @berhanehabtit9092 3 года назад

    (2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 2)
    ----------
    5፤ ገና ከእናንተ ጋር ሳለሁ፥ ይህን እንዳልኋችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    6፤ በገዛ ራሱ ጊዜም ይገለጥ ዘንድ፥ የሚከለክለውን አሁን ታውቃላችሁ።
    7፤ የዓመፅ ምሥጢር አሁን ይሠራልና፤ ብቻ ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ አሁን የሚከለክል አለ።
    8፤ በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው፥ ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤
    9-10፤ ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ፥ የእርሱ መምጣት በተአምራት ሁሉና በምልክቶች በሐሰተኞች ድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው።

    • @berhanehabtit9092
      @berhanehabtit9092 3 года назад

      (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 5)
      ----------
      24፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።
      25፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።
      26፤ አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።
      27፤ የሰው ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን ሰጠው።
      28-29፤ በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና በዚህ አታድንቁ።
      30፤ እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።

  • @fifiQueen199
    @fifiQueen199 3 года назад

    አይይ እቺ ከንቱ አለም ,ስንቱን ከ..ሆና አሳተች አማኞች አደል አስማት የጌታ መገለጫ አደለም እሱን ሰይጣን ከጌታ በላይ አርጎ ያሳምንሀልና ... ፈጣሪ ሁሉን መርማሪ ወዳንተ መልሰን እውነትን አንግስብን 🙏🙏🙏

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 года назад

      ደንቆሮ ነሽ:: ባንች ቤት አዋቂ የሆንሽ መስሎሽ ነው:: አእምሮሽ ስላልተከፈተ የምትስሚው ስይጣንን ብቻ ነው:: ስለ እግዚአብሄር ስዎች ዝም ብለሽ አፍሽን አትከፈቺ ይልቅስ እግዚአብሄርን ብትለምኚ ጌታ ራሱ ያስተምርሻል:: ኢየሱስ ያድናል

    • @fifiQueen199
      @fifiQueen199 3 года назад

      ደንቆሮ 😂 ፈጣሪ ይገስፅህ እና ፈጣሪን የሚያውቅ አይሳደብም /እየሱስ ማዳኑን አምኜ የተጠመኩ ነኝ ማዳኑንም ያሳወቀችኝ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት እሺ /ይሄን ጠንቁዋይ ባለመቀበሌ አትሳደብ ማምነው ምከተለው ክርስቶስን እንጂ ግለሰብ ምትሀተኛ ጠንቋይ አደለም

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 года назад

      @@fifiQueen199 አንችን ሳይሆን በውስጥሽ ሆኖ እውነቱን ከውሼት እንዳትለይ አእምሮሽን ያጨለመውን የጨለማ መንፈስ ነው የምቃወመው:: መጠመቅ አያድንም ማመን ግን አያድንም:: ያመነ የተጠመቀ ይድናል. ያላመነ ግን በአንዱ በእግዚአብሄር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ቃሉ:: የምናምነው በስው ሳይሆን በጌታ በኢየሱስ ነው::

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 3 года назад

    ታድለው😭🙏

  • @nanboniy.8749
    @nanboniy.8749 3 года назад +18

    My brother, you are doing great but make sure you get all the facts. Dr Mykes Munroe's duaghter did not pass with him; that is absolutely wrong, sorry. His son and daughter, his only two kids didn't die with their parents.
    God bless you!

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад +1

      ልክ እንደዚህ ብዙ ነገር አሳስተሀል ማለት ነው። Know the full fact before you report Please.

    • @genethailu6017
      @genethailu6017 3 года назад +1

      Are you sure just go and Google it its say wife Ruth and daughter charisa among died

    • @tiitiy2170
      @tiitiy2170 3 года назад

      Exactly 💯

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад

      @@genethailu6017 no don't Google everything n trust it.

    • @yeshigetachew1044
      @yeshigetachew1044 3 года назад

      Helgezaim.mal7kam näher bhywetavhen askmtwaile Rest peace Geta yebarkacawio

  • @deehope9477
    @deehope9477 3 года назад +2

    What was the secret you told us?? The headline or title you put said " "Yemotubet mester weta" there's none u said was "secret" everything was out there in the media, not sure why you want put "false headlines" like the circular world?

  • @tesfneshtumebo7837
    @tesfneshtumebo7837 3 года назад

    ነብሱ ይምረጡ🙏🇪🇹💐🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇱🇧🙏💐🌹🇪🇹💐🇱🇧

  • @shhhvc7428
    @shhhvc7428 3 года назад

    NefisYimarew

  • @7777382
    @7777382 3 года назад

    Charisa Munroe speaks at the 2017 Carving Leadership Conference

  • @danheldesta7768
    @danheldesta7768 3 года назад

    በጠም አስተማር ነው ወንድሜ ተበረክ ስለ ሁሉ እግ/ር ይመስጌን::

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 3 года назад

    የድራማ ነብይ ነን ባዮች ይሞታሉ የእግዚአብሔር ስም መቀለጃ አይደለም

  • @tarikuasfaw1
    @tarikuasfaw1 3 года назад +1

    ማይክል ጃክሰን የዲያብሎስ አገልጋይ ነዉ እነዚህ ደግሞ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸዉ ለምን ከነዚህ ጋር ታገናኘዋለህ???

    • @ahmedseid8119
      @ahmedseid8119 3 года назад

      ማክልልበመጨረሻሠልማልኢንሻአላህፊልጃናእየሱስጌታነዉእያሉየሚምቱበሮግጥምእሣትገቡ!!!

  • @JPrime-cy1lr
    @JPrime-cy1lr 3 года назад

    😭😭

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 11 месяцев назад

    ጆሽዋን ነው ምርጡ አገልጋይ ያልከው ??? 😭😭😭
    ምርጡ አገልጋይ ወይስ ምርጡ ማፊያ ???
    ነገ ጩፋንም እንዲህ ትለው ይሆናል እኮ 😂

  • @kalchirstian7569
    @kalchirstian7569 3 года назад

    I was so sad about what heard and saw 😂😂😂😂😂

  • @taikaadamu7499
    @taikaadamu7499 3 года назад +1

    ልክ እንደ አለማዊው ቲዩብ የውሸት ርዕስ መጠቀም ለምን አስፈለገህ? አሟሟት ሚስጥር ከማለት ፣ ከመሞታቸው በፊት የተናገሯቸው ነገሮች ማለት ትችል ነበር።
    በውሸት ለመክበር አትሞክር።

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 года назад

    Adamy hasetena Nbyatoch ena pintewoch Hawaryan nen bay ye ddddd menfes yalebachew bey adarashu ymireksu gena gena ktatachew buzu new

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 года назад

    Igezabher lbetsbochina lkidusanmetsinanti yisxen

  • @martatasfye3
    @martatasfye3 3 года назад

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @melakuabrahamredda2261
    @melakuabrahamredda2261 3 года назад

    Wushetammmm

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 3 года назад

    Egizabher melkam new !!!

  • @lidyasharp4735
    @lidyasharp4735 3 года назад

    የዶ/ር ማይልስ ልጆች ፕሌን ውስጥ አልነበሩም:: እሱና ባለቤቱ ብቻ ነው የሞቱት::
    እባካችሁ ሳታጣሩ አትዘግቡ::

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    መታድል እኮ

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 3 года назад

    My brother belss your heart, you write life is too short gata yerdan

  • @Mary-iq8kr
    @Mary-iq8kr 3 года назад +1

    ሴት ልጃቸው አልሞተችም

  • @berhanehabtit9092
    @berhanehabtit9092 3 года назад

    አረ እባካቹ በራሳቹ ኣትፍረዱ ፡፡ የራሳችን ፍርድ እውነት አይሆንም ፡፡ በምንፈርደው እኛም እንፈረዳለንና ፡፡ በእውነትና በቅንነት ለመፍረድ ከፈለግን ግን እግዝአብሔርን ሰምተን እንፍረድ ፡፡ ጌታ ራሱ ስለ ራሱ ምንም ነገር ማድረግ እንደማቻለውና ፡ ስለ ራሱም በራሱ እንደማይመሰክርና ምስክርነቱም እውነት እንደማይሆን ተናግሮ ነበር ፡፡ ጌታ ራሱ በራሱና በሌሎች አባቱ ሰምቶ ብቻ ነበር የሚፈርደውና የሚመሰክረው የነበረ ፡፡ ታድያ እኛ ምን እያረግን ነው ? ከእግዝአብሔር አብ ሳንሰማ የምንመሰክረው ? እኔ ግን ስለዚሁ ሁለት ሰዎች ( Dr. Miles Minuro እና Tb Joshua ) አሁን ለመንገር ባልችልና ባልፈልግ እንኳ ፡ ከእግዝአብሔር የሰማሁት ነገር አለ ፡፡ እውነቴን ነኝ ፡ በእግዝአብሔር ፊት ሰምቻለሁ እያልኳቹ ነኝ ፡፡ የሰማሁት ነገር በግዜው በግልጽ እምመሰክረው ይሆናል ፡፡ ለሁሉም ሰው ፡ እምለው ነገር ግን ፡ ሁሉም ሰው እግዝአብሔርን ይጠይቅ ! መጠየቁ ይሔ ነገር ስለ በሞት የተለዩ ሰዎች አይደለም ፡፡ ስለ ራሳቹ እንጂ ፡፡ እግዝአብሔር የተሰወረውን ሚስጥሩ ይግለጽላቹ !!! አሜን !!!!

  • @amaaraamna3982
    @amaaraamna3982 3 года назад

    Uuuufffffffffff amneee tabrki

  • @ghenettsegay2762
    @ghenettsegay2762 3 года назад

    Thanks for the good work you are doing, but Doc. Miles daughter didn't die.

  • @yeshigetachew1044
    @yeshigetachew1044 3 года назад

    Exabhre yabarkacawio enaswio yalfwete yexabhrein sran sartawio nawio egase mine sertein yunie? exabhre maglgelie Matdelie nawio

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 13 дней назад

    His daughter is alive. Him ,his wife and his associates pastor only died.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 года назад

    😭😭💔

  • @sisaymamo7124
    @sisaymamo7124 3 года назад +1

    የራስህ ፅሁፍ አስመስለህ ያነበብከው ይደብራል even ሰለ 3ቱ እራሱ ለማዉራት ምንጩን ከየት እንዳገኘህ አንተ ራስህ ታዉቀዋለህ ስለ T.B joshua & Alemnhe. So not cool give reference!!!!!

  • @ayantudebela7412
    @ayantudebela7412 3 года назад +8

    አር ባክህ ወንድሜ🤔🤔🤔🤔🤔 የማየልስ ልጅ አልሞተችም::::ያኔም የተሳሳተ መረጃ ነበር