Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጠንቆይ ትልቅ የለም ትልቁ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው
Ehtye Yesus yegziabher ligie new
የኛ አምላክ የድንግል ማርያምልጅ ብቻነው
@@armonkassa9969 የሱስ ኮ፡1 ኮ ኖው
የዮሐንስ ወንጌል 336፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
እንደኢሁ ለመጣመም ፈልገህ እንጂ ትልቅ የሚለው ቃል ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ለማስተካከል እንዳልሆነ ልቦናህ ያወቀዋል ፣ ግን ትልቅ ህንፃ ፣ ትልቅ ተራራ፣ ትልቅ መኪና እያልን የምናወራው የእግዚአብሔርን ቦታ ሰጥተነው ነው እንዴ ? ኧረ አእምሮህን ትንሽ አሰራው …
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይፍሩ ማለት ከደብረዘይት አልፎ በአዲስ አበባም ስሙ የገነነ ጠንቋይ ነበር ቤቱንም አውቀዋለው በጣም የሚያምር G+1 ነው አሁን ግን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ ተቀብሎ ስላየሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እየሱስ አምላክ ሳይሆን ነብይ ነው አላህ ይምራቺሁ ያረብ
ante orthodox negn eyalk mn abak letaderg ye tenkuay bet awek... endante aynetu nw meyasediben
@@yeabsirademelash2540 ሄድኩ አላለም እኮ ቤቱን አውቀዋለው አለ እንጂ
ያውኮ ነው በግና ዶሮው ቀረጂ ወደፓስተር ነው የተቀየረው😂🤣🤣🤣🤣 እውነተኛው አምላክ ጨርሶ ይፈውስህ አሁንም አልዳነም ፀሎት አድርጉለት የተዋህዶ ልጆች
@@tamraabi1751 alah yibdashina min agebash silesew eminent.
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ የጠንቋይ እርኩስ መንፈስ በወንጌል ቃል በመፍረሱ እግዚያብሔር ይመስገን! ደስ ብሎኛል
አሜን
በኢትዮጵያ ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ወንድም ይፍሩ ተገኝ (+251930782828) ክፍል 2 Feb 4-2021 በመጋቢ እና ዘማሪ ያሬድ ማሩ የተዘጋጀruclips.net/video/WVZrMr6tthc/видео.html
ኢየሱስ ህይወት ነው ወንድሜ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት እንኳን በደና መጣህ በምድር እያለህ ድጋሜ እድል ስላገኘህ ምህረት ስለተደረገልህደ ደሰ ብሎኛል።❤❤❤❤❤❤❤8:41
❤❤❤❤❤❤
ፀልዩልኝ እኔም ወሎ ምድር ያለውን የጠንቋይ ብዛት ኢየሱስን ሰብኬ ወደ ጌታ እዳመጣ።
ሀይል የእግዚአብሔር. ነው የወሎን እይደለም እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ምድር አሳልፎ ይሰጣል እፀልያለሁ ለወሎ ምድር
@@ምስጋናለእግዝአብሔርይሁን እሺ
የልብሽን መሻት ጌታ ይስጥሽ በኅይል ይሙላሽ በደሙ ተሸፈኚ በፀሎት በቃል በሒወት ሁሉ ከፍታውን ይስጥሽ ከአፍሽጋር ይሁን ተከናወኚ
እግዚአብሔር ይርዳሻል ኢየሱስ ጌታ ነው እንጽልያል
Wolo yet neshe yene konjo we can work together please
የእግዚአብሔር ምህረቱ ለዘለአለም ነውና እግዚአብሔር ይባረክ ደስ ብሎኛል እነኳን ደስ አለህ ወንድሜ ።እግዚአብሔር የሚሰራውን ያውቃል እሱ ሰውአይደለም አይሳሳትም አሜን አሜን
ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን ምንድዬ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አቅም ጉልበት ለሆነሽ ለሱ ክብር ይሁን ለምልሚ አሁንም የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ ውረሺ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪልን
ስንት ህፃን ያሳረደ ሰው ነው የጠፉ ልጆች በሙሉ በዚህ ሰው ትዕዛዝ ።
ያሬድሻ በአንተ ህይወት ጌታ እየሰራ ስላለው ድንቅ ስራ ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን፡፡ በዓይን ከተያየን የተወሰኑ ዓመታት ቢቆጠሩም አብሬህ ባሳለፍኳቸው ጥቂት ጊዜያትና በሐዋሳ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ስናዘጋጅ በነበረው መጽሔት ስራችን ላያ ያካፈልከን የሕይወት ምስክርነትህ ሌላ ብቻውን ለሕይወት ስንቅ የሚሆን ግዙፍ ምግብ ነው፡፡ ተባረክልን ያሬዶ፡፡
መቸም ብሆን እየሱስ ከሁሉ በላይ ነዉ ማንኛዉን ሰዉ በፍቅር ይማርካል የጌታዬ ስም ለዘላለም ይባርክ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን የሚያመጣ የብርሃን አምላክ ይባረክ እድለኛ ነህ ወንድሜ
የእውነት እውነት ከሆነ እጅግ በጣም እሚገርም 'ና እፁብ ድንቅ ፣ደስ እሚል ነገር ነው። እግዚኣብሄር ይመስገን።
እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም ገና የምድሬ ህዝብ ለጌታ ያልተገዛ እና ያልተበረከከ በፍቅሩ እጁን ወዶ እና ፈቅዶ ይሰጣል ክብር ለጌታ ይሁን. አሁንም ጌታ ድብቅ ሰራዊት አለው ልታይ ልታይ የማይል በስውር የሚሰራ ለጌታ የጨከነ ትውልድ አለው ጌታ ።
Acheberbari pentie 666 ? Weta yemisemahe yelem. Ye drngele mariam leji bele eski ante koshasha? Yehuda kehadi
የዮሐንስ ወንጌል 318፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እግዚአብሔር ግርም የሚል አምላክ ነው ።ምህረቱ ብዙ ብዙ ነው ። ወንድም ያሬድ ተባረክን።
አሜን እህቴ ሮማን አንቺም በብዙ ተባረኪ 🙏
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አላዉቅም ይፍሩን በደብ አዉቀዋለዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ የሚገርመቹ ቀልድ እዳይመስላቹ የኢትዮጵያ ሙሉ ህዝብ ማለት ይቻላል ተፈታ የማይሰራዉን ነገር ጠይቆኝ ጌታ ሆይ ተባረክ ኢትዮጵያ ተለቀቀች ።
እኔም ደስ ብሎኛል እውነት ነው እኔም በቅርበት አውቀዋለው
ኢየሱስ ኢትዮጵያን መጎብኘት ጀመረ ። አሁንም ጨለማው ይገፈፋል ። ምድራችን በክርስቶስ ኢየሱስ ብርሃን ትሞላለች ።
Ameni ameni 💔💔💗❤❤❤❤
እንኳን ጌታ ምህረትን አደረገሉት የዘላለም እይወት ማግኝት ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ተመስገን
ይሄ ነው ወንጌል መጋቢት ሚንዳዬ ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ሰው መዳን ምክንያት አንቺ ነሽ ይሄ ነው ወንጌል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እንድህ አይናት የወንጌል አርበኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤ወንጌል ያሸንፋል
አልሹም ዞር ሆነ እንጂ ከዚህ ስራ መውጣቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እዚህም ውስጥ ዘመናዊ ጥንቆላ አለ ጌታ እንዲህ አለኝ ጌታ ስላንተ ተናገረኝ ምናምን ዛሬ የትንቢት ቀን ነው ምናም እያሉ በሰዉ ላይ ሳይኮ ይጠቀማሉ።
እግዚያብሔር እንኳን ከዚ ጥፋት መለሰህ። የድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ይመስገን።ወደ እዉነተኛዉ እምነት ያምጣህ።
ምን ማለት ነው ወደእውነተኛ እምነት እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ሌላ ረዳት አያስፈልገውም ከዚህ የበለጠ ምን አለ? ሀይማኖት አያድንም !
ወንድም፡ይፍሩ፡እንኳን፡ደስ፡ያለህ፡ከድቅድቅ፡ጨለማ፡ወደሚደነቅ፡ብርሀን፡ስለመጣህ፡ወንድሜ፡ከአሁን፡በሀላ፡ዘመንህ፡ሁሉ፡በእግዚአብሄር፡ቤት፡ይለቅ፡ለብዙዎች፡ማምለጫ፡ያድርግህ፡ተባረክ።
ጌታ ይርዳን ሕዝቡ እየጠፋ ነው እግዚኣብሔር ሰሚ ጆሮ ይስጥ ጌታ ይመጣል በደጅ ነው።ወንድማችን እግዚኣብሔር ደርሶላሀል ተባረክ🙏🙏🙏
በዚህ ሰው ምስክርነት ደስ ያልተሰኘ፣የማይደነቅና እግዚአብሔርን የማያከብር ሰው እራሱን መጠየቅ ይገባዋል።እኔ ግን ለበሽተኛ እንጂ ለጤነኞች አልመጣሁም ያለውን፣ ከስራት የሚፈታውን እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አከብረዋለሁ፣የዚህ ሰው ምስክርነት አስደንቆኛል።
ወንድም ይፍሩ ተገኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ!እንኳን እግዚአብሔር ነፃ አወጣህ!🙏
አሁንም እግዛብሄር ይርዳህ እውነተኛውን መንገድ ይግለፅልህ
በርቱ ቅዱሳን በርቱ በተለይ የአሩሲ እናት የምትባል አስመላኪ እባካችሁ እንበርታ በርቱ እየሱስ ጌታ እና አዳኝ ነው ማንም በርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው እንደሚል ቅዱስ ቃሉ ምድራችን ከዚህ የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ
አይ አረ ተው እንታዋወቃለን ጌታ ላከኝ ባይዎች
Amazing 🤗🤗🤗
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ዋውው የሚገርም ነዉ አቤት ኢየሱስ ስራህ ጉሩም ነው
ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ ጌታ ከገሃነም እሳት አስመለጠህ በጣም ዕድለኛ ነው :: ለሎችም እንዲህ ይሆናል :: አንተ ደግሞ ወንጌልን ስበክ ::
አልሸሹም ዞር አሉ ነው ወደ ዘመናዊ ቀየረው እንጅ አልተቀየረም ነገ ጌታ እንዲህ ብሎኛል ብሎ ነብይ ነኝ ይላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር አባቴ በምህረቱ ይይህ።
ጴንጤን መንካት ነዉ አይደል? እግዚአብሔር ምህረት ያርግል፤ አንተን የያዘ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም የተገለበጠ ይሁን።
ጀግና ነች እዉነት ዲቦራ የወጌል አርበኛ ጌታ ይባርከሽ
ወንድሜ እንኳን ወደህይወት ጎዳና መጣህ "ጌታ እኮነው!!!!!!!!!!!!!!!!…………
አሜንን 🙏
ቃል የለኝም የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመግለጽ😥😥😥 እግዚአብሔር❤ ይመስገን🙏 ያለ እርሱ ሕይወት የለም።
ውድ የጌታ ልጆች ፓስተር ምንዳዬና እህቶች ወንድሞች የዘመኑ እውነተኞች ሀዋርያቶች ቀናሁባችሁ ተባረኩ እንደው በጌታ እስቲ በጌታ ፀልዪልኝ አይኔ በርቶ አንደበቴ ተፈቶ ጌታን እንድመሰክር አእምሮዬ እንዲባረክ እባካችሁ
1ኛ ጢሞቲዎስ 3:6 በትእቢት ተነፍቶ በዲያብሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስቲያን አይሁን ።1-2 በሃለኛው ዘመን አንዳንዶቹ የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸትነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያዳመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ ይላል1ኛ ጢሞቲዎስ 5፡8 ነገር ግን ለሱ ስለሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ይሁን ሀይማኖቱን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነውማቲዎስ ወንጌል 7: 13-15 ወደ ህይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ከሆኑ ከሀሰተኛ ነብያት ተጠንቁቁ ከፍሬያቸው ታውቁዋቸዋላችሁ ከእሾህ ወይም ከኩርንችት በለስ ይለቀማልን እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል ክፋ ዛፍም ክፋ ፍሬ ያደርጋል ማቲዎስ ወንጌል 7:20-23 ስለዚህ ከፍሬያቸው ታውቃችዋላችሁ ። በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያን ቀን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንንትን አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታአምራትን አላደረግንምን ይሉኛል የዛን ጊዜ ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከኔ እራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።ማቲዎስ ወንጌል 3፡12-15ነገር ግን ክፋዎች ሰዎችና አታላዬች እየሳቱ እያሳቱ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ ......ዬሀንስ ራእይ 2: 2-5ሀዋርያ ነን የሚሉትን መርምረህ ሀሰተኛ ሆነው እንዳገኘሀቸው አውቃለሁ። የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀል እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንስሀም ግባ የቀደመውን ሥራህን አድርግ አለበለዚያ እመጣብሀለሁ። 1ኛ ጢሞቲዎስ 4: ማቲዎስ ወንጌል 5: 19 እኔ ህግና ነብያትን ለመሽር የመጣሁ አይምሰላችሁ አልመጣሁ ልፈፅም እንጂ ልሽር አልመጣሁም እውነት እላችሃለሁ ሰሚይና ምድር እስኪያልፍ እስኪያልፍ ድረስ ከህግ አንዲት የወጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም ሁሉ እስኪፈፀም ድረስ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰው እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግስተ ሰማይ ከሁሉ ታናሽ ይባላል የሚያደርግም የሚያስተምር ማንም ቢሆን እርሱ በመንግስተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።
የጌታ ስም ለዘለአለም ይባረክ ብቻዉን ታላቅ የሆነ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን
እናንተም፡የመሰከራችሁለት፡ወንጌላውያን፡ተባረኩ፡ስለወንጌል፡ዋጋለምትከፍሉ፡አገልግሎታችሁ፡ይባረክ፡ብዙ፡ፍሬ፡አፍሩ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ምስክር ኢየሱስ ጌታ ነው
eski ngeringe telku lewet menden new still ahunem yemetalu ale eko.
እግዚአብሔር ይወድሃል ጌታ ስሙ ይባረክ ገና ብዙ ያስደንቀናል ያሚያስደንቅ ጌታ ነው !!!!!!!!!!!!!!!
ታላቅ የ ድንግል ልጅ ብቻ ነው ሰዋች
ጴንጤ ነበርኩ ከአያቶቼ ጀምሮና ዘመዶቼም ሁሉሞ ናቸው እስከ አሁን። ያለሷ ሞት ነው። ጠራችኝ ስለመረጠችኝ። ክብር ለሷ ይሁን። ሚስጥሩን አስረዳችኝ። አሜን ለነሱም ትገለጥ። አባት ልክ ኖት🎯💯‼
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋርያት ሥራ 2-12 በደንብ ይነበብ ግልፅና አጭር ቃል በማንም የለምምምም
ውድ መምህራችን ሰላም ለእረሰወ ይሁን
በጣም መምህር ጨርሶ ይማረው ወደእውነተኛው ይመልስልን
1 ዮሐንስ 4 (1 John)15፤ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገሬ አንዳችህ የለዉም እልልልልልል ክብሩ ለመደአኔዓለም ይሁን አሜንንን
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችስ እንኳ ያለ እርሱ አልሆነም ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን የቀረው ዘመንህ ጉልበትህ በጌታ ቤት ይለቅ እንኳዋን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ።።።
Amennnn
አማኑኤል ጌታ ኢየሱስ አንተ ትልቅ ነህ ፣ ስራህም ድንቅ ነው ፣ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ እንዴት ብዙ ነው ፣ እውነት ነው ፣ "የእግዚአብሔር ልጅ ፣ የዲያብሎድን ሥራ ለማፍረስ ከሰማይ ወደ ምድር ወረደ " ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ፣ ጌታ ዛሬም ህያው ነህ ።
ዋውውው ጀግና ሴትናሽ የዘራሽው መልከም ዘር ፍሬ አፍራ በአንች አልፎ የተዳጋ ጌታ የተበርካ ይሁን በርቺ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው
በጣም የተባራኬች የእግዚአብሔር በርያነት
እግዚአብሄር ይመስገን
ስለ እግዚአብሔር ቸርነትና ምህረቱ ቢወራ አያልቅም ወንድሜ እድለኛ ነህ አመስግነው🙏🙏🙏
ይህ ሰው ብእየሱስ ተማረከ .....ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን !!!! እየሱስ ጌታ ነው!!!! እልልልልልልልልልልልል....ይህ ሰው ስሙ ሳኦል ነበር ...አሁን ግን ጳውሎስ ይባላል.....ክብር ለመድሃኒዓለም ይሁን!!!!!!!!አሜን!!!!!!!!!!
Amen ,amen
@@raheltesfasion7595 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq111111111111111111111111qqqqqqqqqqqqqqq11111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
ጌታ ምህረቱ የበዛ ነው ሌሎችም አሉና ጌታ በምህት አይኑ እደ ይፍሩ ይመልከታቸው
ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ....እግዚአብሔር ይመስገን።
Llll
በቅንነት አበረታቱኝ የተዋህዶ ቤተሰቦች
የሴይጠን ትልቅ ዬለም ትልቅ ጌታችን እየሱስ ብቻ ነወ
የጌታ ምህረት ገደብ የለው... ይፍሩ ጌታ ቀሪ ዘመንህ ይባርክ... ለሌላው ትልቅ ትምርት ነው
እግ/ር ይመስገን።እርሱ ጸሎትን የምሰማ አምላክ ስለሆነ ለብዙ ግዜ ጸሎታችን መልስ።
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይከተለው
ሲጠመቅ ይከተለዋል፡ አሁን ግነን አልሸሹም ዞር አሉ ህይወት ውስጥ ነው፡፡ ገና ሰይጣን ድረራማ እያሰራው ነው፡ ከጥንቆላ ወደ ሉሲፈር ነው የመጣው፡ ወደ ድነንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ያን ጊዜ እግዚአብሄር ጠባቂ መልዓክት በዙሪያው እንዲሰፍሩ ያደርግና ያስጠብቀዋል፡፡
የማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስርቶስ ስም ይባረክ አሜን እኳንም ወንድማችንንም እግዚአብሔር የፈወሰው 🙏🙏🙏
የድንግል ልጅ ይመስገን!!, እኛም እንጠብቅሀለን ደግምሞ ትመጣለህ
አሜን ወደ እውነተኛይቱ ተዋህዶ ቤት የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ያምጣው
Bedenb በክርስቶስ ስጋ እና ደም ለመታተም ያብቃው ለንስሐ ሞት ያብቃው
የፈጣሪ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከለለች ሁሉ ነገር ያው ነው❤❤
መዳን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏የሐዋርያት ሥራ 410፤ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።11፤ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
yes
ዋውውውይገርማል የእግዚአብሔር ስራየእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አለጣረችምክብሩን ጌታ ይውሰድ
ፈጣሪ ቸርነቱ አይልቅም ጠነቆልክም ገደልክም ፈጣሪ ግን ይቅር ይለናል ክበር እና ምስጋና ለቸሩ እግዚአብሔር
ተመስገን እልልልልልልል ተመስገን ጌታ ይክበር ተመስገን እሰይ ክብር ሁሉ ለእርሱ በደሙ ላዳነን ለመድሀኒት አለም ይሁን በሰማይ እልልታ አስመለጠህ አምላክ ደረሰልህ በርታ ወንድሜ አሁን ደግሞ እየመሰከርክ አምጣቸው ጌታ ስሙ ይባረክ ተመስገንን ከዚህ ሌላ ምን አለ እግዚአብሔር ስለስራው ሁሉ ክብር ምስጋና ይሁን
የአግዚአብሔር ስም ይባረክ!!
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ስጦታውም ፍቅር ነው ኢየሱስ ይባረክ
ጌታ ስራውን ይሰራል እኛ ግን ፀንተን ልባቾንን ለጌታ ክፊት አድርገን በቅንነትና በህወነት እናገልግል ወንድሜን እንኳን ከሞት ወደ ህይወት ተመለስክ
የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረት የድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ጋር ለዘለዓለም ይኑር።
ዮሐንስ 3 (John)36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@@yaredmaruministry5761 ?
@@yaredmaruministry5761 ድንግል ማርያም ስሟ ይጣፍጣል
1ኛ ጢሞቴዎስ 25፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
የኔ ጌታ አሳዘነኝ ተይዞ በሰይጣን ታስሮ ተሰቃይቶ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልህእኔ እንዲህ ሆዴ የተረበሸው እግዚአብሔርስ እንዴት ቢያዝንልህ ነው እግዚአብሔር በሃጥያት ስንዋሽቅ እጅጉን ይጨነቅልናልእንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህኦ አምላከ እስራኤል በዓለም ዙሪያ በሰይጣን እስራት ሚዋሽቀውን የሰው ዘር ታደገው እባክህበእየሚዲያው እየወጡ ጥላቻ በቀል ሚያስፋፉትን አደበታቸውን ያዝልን
ኦ ኢየሱስ ስምክ ይባረክ ያንተ ስም የማይጠራበት ቦታ የለም ሀሌሉያ😭😭
ሀሌሉያ አሜን
እግዚያብሔር አምላክ ነው እሱም ያድናል የዳነም ይመሰክራል ምህረቱም የዘላለም እናቱም ወላዲተ አለም ቅድስትም ድንግል መለአኩም ገብርኤል ሲል ከው እንደነበልባል ሌላም አለ ቅዱስ ሚካኤል ።እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ማስተዋሉን አንዴ ሰጥቶናል ግን በስርአት እንድንጠቀምበት ይርዳን ። አሜን የድንግል ልጅ የእኛ እሩኛ የመላእት አለቃ የእስትንፍስ ገዢ ሁሌም ክበር ለስም አጠራርህ ሁሌም ክበር ተመስገን............ወንድም አባት ይፍፍሩ ክግዚያብሄር አሁንም ስራውን እየሰራ ነውና በደንብ መርምረው አሁንም እእግዚያብሄርን ያግኙት የአማላጇን ልጅ
ኢየሱስ ያድነናል ይታደጋል ያስመልጣል ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ሕይወት ይሰጣል አሜን አሜን
ልብህ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲነካ እንዴት ደስ የሚል ምህረት ነዉ. ፈጣሪ ብርሀን ሰላም እርሱ ብቻ ነዉ ህዝቤ ግን ባለማወቅ ጠፋ
ያሬድዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ገና በአንተ ጌታ ብዙ ይሰራል:: ዓላማው ባንተ ላይ ትልቅ ነው::እህት ምንዳዬንም ሌሎቹንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው::🙏
እግዚያብሔር ያደረገልህን ለአለም መመስከር አለብህ
Wengel yashenifal kifu tenagariwoch gin tetenkeku please..Ok
በዚህ ቪዲዎ እራሱ ስንት ሰው ዳነ ተባረክ
ወይ ጌታ ይርዳን ወንጌልን ለሰወች ለመንገር ለመፅለይ ስንቱ ይሆን ከዚህ ማን ባውጣኝ ብሎ ይህን ቀን የሚጠብቅ
Z
ክብረለገታይሁን
Egzqbeher yemsgen lezhe ken yabkaDese ymlwe gen ynfsun sera btame sertoal bzu swche merdu btame dese ylale mechrshwen ysmrelt amen amen amen
Ewent new ameen geta yerdan
ማሰሰቲያላናዉ።ዋዳማቺኒ፡ከቴፊቲያላዉ፡ሳዉናዉትያጣፋዉ፡አሚሊጣሀል፡አቴ፡እግዝቤሔር።ይማሢጋኒ❤❤🇪🇹🇪🇹
ኡፍፍ እንኳን እግ/ር ደረሰልክ ወንድሜ ምህረቱ ብዙነው ከአጋንንት እስራት ነፃ ስላወጣክ ደስብሎኛል እሰይ
ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘላለም ነዉ ስሙ ይባረክ
የኔ ኣባት ኣስዘነኝ በስማኣም እግዝብሔር ይቅርብሎሃል ኣይዝክ እግዝብሔር ታእምሩ ብዙነው
የእግዚአብሔር ምሕረቱ ታላቅ ነው... ስራውም አይመረመርም 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል! እንኻን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድማችን። ለበረከት ሁን!!!!
በእውነት ይህን የዘላለም ሂወት በማግኘት ደሥብሎኛ
Halluya Halluya Halluya gata ybarke gata kibrune ywsade brather gbu
ተባረኩ ያባቴ ቡሩካን የእ/ር ድንቅ ነው
ሣውልን የጠራ አምላክ ነው የጠራህ አንተ የእግዛብሔር መጠቀሜያ ስለሆንክ የወንጌልንስራ ጠንክረህ አገልግል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኛውን መንገድ ያሳይህ ወደ ምንፍቅና ነው የወሰዱህ ከድጡ ወደ ማጡ ነው ነፍስህን ፈጣሪ ይታደጋት የንሰሃ ሞት ያብቃህ
Behaqi hij wen amlak mestwali lbi yeadlo kab teqali nab menafq kulu hade aynet tfat eyu
ኦርቶዶክስ ነበር እኮ ጥንቆላ ሲሰራ። ደብተራ ነበር። ተመለስ አንተም።
እግዝአብሔር እንኳንስ ረዳህ ክብሩን ጌታ ይውሰደው
አሜን 🙏
ትልቁ የሰይጣን መንግሥት ተናደ ማለት ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን! ሆኖም ግን ሰይጣን እንዳይበቀለው ከፍተኛ የምዕመናን ፀሎት ያስፈልገዋል ፣እንፀልይለት !
እኳን. ደሳለኝ. ወድሚ. አታልቅስ. እየሱስ ነፃ አውቶሀል
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቆመን አኖረን እኛን በህይወት
በጣም ነው የሚያሳዝነው ከእናንተ መቼ እንድሚላቀቅ በስመ የአምላክ አምልኮ ስም የናንተ ነበር ማለት የፓስተሮች ታላቁ ዘመናዊ የአጋንት አምልኮ ማለት ነው በቅርብ ነቢይ ሆነካል ተብለክ በዘመናዊ መንገድ የበፊት ሥራን ከነሱ ጋር በቸርች ልትጀምር ይሆናል ሰለዚህ ወንድሜ ከነዚህ ዘመናዊ አውሬዎች ብትሽሽ ይሻላል!!
ፓስተር ያሬድ ዘመንክ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩልን ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚያብሄር ይመስገን እኳን ወደቤቱ መለሰህ ንስሀ ግባ ቁረብ ስገድ ፁም እግዚያብሄር መሀሪ ነዉ ይቅር ይልሀል
@@yaredmaruministry5761 በትክክል. እግዚያብሄር. መሀሪ. ነዉ
የኢየሱስ ጀግና ነሽ ተባረኪልን እንዳንቺ ጀግና ሴቶችን ያብዛልን ወንጌልን ለአለም ሁሉ የሚሰምኩ
ከድጡ ወደ ማጡ። ከባህላዊ ጥንቆላ ወደ ዘመናዊ ጥንቆላ ገባ። የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይድረስልህ
እንኳን እግዚአብሔር አምለክ ከዝህ ክፉ ሥራ ገላገለህ ወንድሜ።እየሱስ ይመስገን።
አሁንስ ወዴት እየሔድክ ነው እግዛአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ ወንድሜ
የእመቤታችን የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
ሁሉ ለበጎ ማለት ይህ ነው ግን ሁሌም ፍቅርን ያቃል
ተመስገን ትልቁ ሳጥናይል ተጋለጠ ሀገራችንም ሰላም ታገኝለች
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልኝ ክብር ሁሉ በጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።❤💓💝💌✅
Eg/r hoyi ante temesgen...Yemitefewuni wode hiweti silemeleskeni zufeniki yibereki ❤❤❤❤❤❤Keyetegnewumi hayimenoti yihuni ikuhani geta asimelete❤❤❤❤...Ayimotim lezelelemi eg/r yenorihali❤❤❤❤❤ thanks my lord ❤❤❤❤❤❤
እንደዘመኑ ፕሮቴስታትነት ከሆነ መልኩንና አሰራሩን ቀይሮ መጣ እንጂ ልዩነት የለውም ንስሀ ገብቶ ስጋ ደሙን ካልተቀበለ ምን ዋጋ አለው። ለማንኛውም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
በትክክል
እሰይ ለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚያብሂር ይመስገን የድግል ልጅ ምንይሳነዋል ተመስገን
እግዚአብሔርን ተባረክ የሒወት ምንጭ እየሱሰ ሁልግዜ እወድህ አለሁ❤❤❤
ስላንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለው ከዚ በህዋላ ለብዙዎች በረከት ትሆናለህምስክርነትህ ድንቅ ነው።
ፈጣሪ ሀያል አምላክ ነው ሰውን አብዝቶ ያፈቅራል ሀያልቱን መስክር ይገባዋል ። ድንግል ማርያም አብዝታ ትርዳህ የድንግል ማሪያም
እንደ እግዝአብህኤር ያለ ማንም የለም ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
አላህ ከጣዖት አምልኮት እንድሁም ከሰው አምልኮት እና ከድግምት ስራ ወደ እውነተኛ ጌታ አላህ ይምራህ
የጠንቆይ ትልቅ የለም ትልቁ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው
Ehtye Yesus yegziabher ligie new
የኛ አምላክ የድንግል ማርያምልጅ ብቻነው
@@armonkassa9969 የሱስ ኮ፡1 ኮ ኖው
የዮሐንስ ወንጌል 3
36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
እንደኢሁ ለመጣመም ፈልገህ እንጂ ትልቅ የሚለው ቃል ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ለማስተካከል እንዳልሆነ ልቦናህ ያወቀዋል ፣ ግን ትልቅ ህንፃ ፣ ትልቅ ተራራ፣ ትልቅ መኪና እያልን የምናወራው የእግዚአብሔርን ቦታ ሰጥተነው ነው እንዴ ? ኧረ አእምሮህን ትንሽ አሰራው …
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይፍሩ ማለት ከደብረዘይት አልፎ በአዲስ አበባም ስሙ የገነነ ጠንቋይ ነበር ቤቱንም አውቀዋለው በጣም የሚያምር G+1 ነው አሁን ግን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ ተቀብሎ ስላየሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እየሱስ አምላክ ሳይሆን ነብይ ነው አላህ ይምራቺሁ ያረብ
ante orthodox negn eyalk mn abak letaderg ye tenkuay bet awek... endante aynetu nw meyasediben
@@yeabsirademelash2540 ሄድኩ አላለም እኮ ቤቱን አውቀዋለው አለ እንጂ
ያውኮ ነው በግና ዶሮው ቀረጂ ወደፓስተር ነው የተቀየረው😂🤣🤣🤣🤣 እውነተኛው አምላክ ጨርሶ ይፈውስህ አሁንም አልዳነም ፀሎት አድርጉለት የተዋህዶ ልጆች
@@tamraabi1751 alah yibdashina min agebash silesew eminent.
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ የጠንቋይ እርኩስ መንፈስ በወንጌል ቃል በመፍረሱ እግዚያብሔር ይመስገን! ደስ ብሎኛል
አሜን
በኢትዮጵያ ትልቁ ጠንቋይ እጁን ሰጠ! ወንድም ይፍሩ ተገኝ (+251930782828) ክፍል 2 Feb 4-2021 በመጋቢ እና ዘማሪ ያሬድ ማሩ የተዘጋጀ
ruclips.net/video/WVZrMr6tthc/видео.html
ኢየሱስ ህይወት ነው ወንድሜ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት እንኳን በደና መጣህ በምድር እያለህ ድጋሜ እድል ስላገኘህ ምህረት ስለተደረገልህደ ደሰ ብሎኛል።❤❤❤❤❤❤❤
8:41
❤❤❤❤❤❤
ፀልዩልኝ እኔም ወሎ ምድር ያለውን የጠንቋይ ብዛት ኢየሱስን ሰብኬ ወደ ጌታ እዳመጣ።
ሀይል የእግዚአብሔር. ነው የወሎን እይደለም እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ምድር አሳልፎ ይሰጣል እፀልያለሁ ለወሎ ምድር
@@ምስጋናለእግዝአብሔርይሁን እሺ
የልብሽን መሻት ጌታ ይስጥሽ በኅይል ይሙላሽ በደሙ ተሸፈኚ በፀሎት በቃል በሒወት ሁሉ ከፍታውን ይስጥሽ ከአፍሽጋር ይሁን ተከናወኚ
እግዚአብሔር ይርዳሻል ኢየሱስ ጌታ ነው እንጽልያል
Wolo yet neshe yene konjo we can work together please
የእግዚአብሔር ምህረቱ ለዘለአለም ነውና እግዚአብሔር ይባረክ ደስ ብሎኛል እነኳን ደስ አለህ ወንድሜ ።እግዚአብሔር የሚሰራውን ያውቃል እሱ ሰውአይደለም አይሳሳትም አሜን አሜን
ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን ምንድዬ ጌታ ክብሩን ይውሰድ አቅም ጉልበት ለሆነሽ ለሱ ክብር ይሁን ለምልሚ አሁንም የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ ውረሺ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪልን
ስንት ህፃን ያሳረደ ሰው ነው የጠፉ ልጆች በሙሉ በዚህ ሰው ትዕዛዝ ።
ያሬድሻ በአንተ ህይወት ጌታ እየሰራ ስላለው ድንቅ ስራ ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን፡፡ በዓይን ከተያየን የተወሰኑ ዓመታት ቢቆጠሩም አብሬህ ባሳለፍኳቸው ጥቂት ጊዜያትና በሐዋሳ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ስናዘጋጅ በነበረው መጽሔት ስራችን ላያ ያካፈልከን የሕይወት ምስክርነትህ ሌላ ብቻውን ለሕይወት ስንቅ የሚሆን ግዙፍ ምግብ ነው፡፡ ተባረክልን ያሬዶ፡፡
መቸም ብሆን እየሱስ ከሁሉ በላይ ነዉ ማንኛዉን ሰዉ በፍቅር ይማርካል የጌታዬ ስም ለዘላለም ይባርክ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን የሚያመጣ የብርሃን አምላክ ይባረክ እድለኛ ነህ ወንድሜ
የእውነት እውነት ከሆነ እጅግ በጣም እሚገርም 'ና እፁብ ድንቅ ፣ደስ እሚል ነገር ነው። እግዚኣብሄር ይመስገን።
እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም ገና የምድሬ ህዝብ ለጌታ ያልተገዛ እና ያልተበረከከ በፍቅሩ እጁን ወዶ እና ፈቅዶ ይሰጣል ክብር ለጌታ ይሁን. አሁንም ጌታ ድብቅ ሰራዊት አለው ልታይ ልታይ የማይል በስውር የሚሰራ ለጌታ የጨከነ ትውልድ አለው ጌታ ።
Acheberbari pentie 666 ? Weta yemisemahe yelem. Ye drngele mariam leji bele eski ante koshasha? Yehuda kehadi
የዮሐንስ ወንጌል 3
18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እግዚአብሔር ግርም የሚል አምላክ ነው ።ምህረቱ ብዙ ብዙ ነው ። ወንድም ያሬድ ተባረክን።
አሜን እህቴ ሮማን አንቺም በብዙ ተባረኪ 🙏
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አላዉቅም ይፍሩን በደብ አዉቀዋለዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ የሚገርመቹ ቀልድ እዳይመስላቹ የኢትዮጵያ ሙሉ ህዝብ ማለት ይቻላል ተፈታ የማይሰራዉን ነገር ጠይቆኝ ጌታ ሆይ ተባረክ ኢትዮጵያ ተለቀቀች ።
እኔም ደስ ብሎኛል እውነት ነው እኔም በቅርበት አውቀዋለው
ኢየሱስ ኢትዮጵያን መጎብኘት ጀመረ ። አሁንም ጨለማው ይገፈፋል ። ምድራችን በክርስቶስ ኢየሱስ ብርሃን ትሞላለች ።
Ameni ameni 💔💔💗❤❤❤❤
እንኳን ጌታ ምህረትን አደረገሉት የዘላለም እይወት ማግኝት ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ተመስገን
ይሄ ነው ወንጌል መጋቢት ሚንዳዬ ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ሰው መዳን ምክንያት አንቺ ነሽ ይሄ ነው ወንጌል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እንድህ አይናት የወንጌል አርበኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤ወንጌል ያሸንፋል
አልሹም ዞር ሆነ እንጂ ከዚህ ስራ መውጣቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እዚህም ውስጥ ዘመናዊ ጥንቆላ አለ ጌታ እንዲህ አለኝ ጌታ ስላንተ ተናገረኝ ምናምን ዛሬ የትንቢት ቀን ነው ምናም እያሉ በሰዉ ላይ ሳይኮ ይጠቀማሉ።
እግዚያብሔር እንኳን ከዚ ጥፋት መለሰህ። የድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ይመስገን።ወደ እዉነተኛዉ እምነት ያምጣህ።
ምን ማለት ነው ወደእውነተኛ እምነት እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ሌላ ረዳት አያስፈልገውም ከዚህ የበለጠ ምን አለ? ሀይማኖት አያድንም !
ወንድም፡ይፍሩ፡እንኳን፡ደስ፡ያለህ፡ከድቅድቅ፡ጨለማ፡ወደሚደነቅ፡ብርሀን፡ስለመጣህ፡ወንድሜ፡ከአሁን፡በሀላ፡ዘመንህ፡ሁሉ፡በእግዚአብሄር፡ቤት፡ይለቅ፡ለብዙዎች፡ማምለጫ፡ያድርግህ፡ተባረክ።
ጌታ ይርዳን ሕዝቡ እየጠፋ ነው እግዚኣብሔር ሰሚ ጆሮ ይስጥ ጌታ ይመጣል በደጅ ነው።
ወንድማችን እግዚኣብሔር ደርሶላሀል ተባረክ🙏🙏🙏
በዚህ ሰው ምስክርነት ደስ ያልተሰኘ፣የማይደነቅና እግዚአብሔርን የማያከብር ሰው እራሱን መጠየቅ ይገባዋል።
እኔ ግን ለበሽተኛ እንጂ ለጤነኞች አልመጣሁም ያለውን፣ ከስራት የሚፈታውን እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አከብረዋለሁ፣የዚህ ሰው ምስክርነት አስደንቆኛል።
ወንድም ይፍሩ ተገኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ!እንኳን እግዚአብሔር ነፃ አወጣህ!🙏
አሁንም እግዛብሄር ይርዳህ እውነተኛውን መንገድ ይግለፅልህ
በርቱ ቅዱሳን በርቱ በተለይ የአሩሲ እናት የምትባል አስመላኪ እባካችሁ እንበርታ በርቱ እየሱስ ጌታ እና አዳኝ ነው ማንም በርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው እንደሚል ቅዱስ ቃሉ ምድራችን ከዚህ የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ
አይ አረ ተው እንታዋወቃለን ጌታ ላከኝ ባይዎች
Amazing 🤗🤗🤗
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ዋውው የሚገርም ነዉ
አቤት ኢየሱስ ስራህ ጉሩም ነው
ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ ጌታ ከገሃነም እሳት አስመለጠህ በጣም ዕድለኛ ነው :: ለሎችም እንዲህ ይሆናል :: አንተ ደግሞ ወንጌልን ስበክ ::
አልሸሹም ዞር አሉ ነው ወደ ዘመናዊ ቀየረው እንጅ አልተቀየረም ነገ ጌታ እንዲህ ብሎኛል ብሎ ነብይ ነኝ ይላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር አባቴ በምህረቱ ይይህ።
ጴንጤን መንካት ነዉ አይደል? እግዚአብሔር ምህረት ያርግል፤ አንተን የያዘ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም የተገለበጠ ይሁን።
ጀግና ነች እዉነት ዲቦራ የወጌል አርበኛ ጌታ ይባርከሽ
ወንድሜ እንኳን ወደህይወት ጎዳና መጣህ "ጌታ እኮነው!!!!!!!!!!!!!!!!…………
አሜንን 🙏
ቃል የለኝም የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመግለጽ😥😥😥 እግዚአብሔር❤ ይመስገን🙏 ያለ እርሱ ሕይወት የለም።
ውድ የጌታ ልጆች ፓስተር ምንዳዬና እህቶች ወንድሞች የዘመኑ እውነተኞች ሀዋርያቶች ቀናሁባችሁ ተባረኩ እንደው በጌታ እስቲ በጌታ ፀልዪልኝ አይኔ በርቶ አንደበቴ ተፈቶ ጌታን እንድመሰክር አእምሮዬ እንዲባረክ እባካችሁ
1ኛ ጢሞቲዎስ 3:6 በትእቢት ተነፍቶ በዲያብሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስቲያን አይሁን ።
1-2 በሃለኛው ዘመን አንዳንዶቹ የሚያስቱ መናፍስትንና
በውሸትነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያዳመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ ይላል
1ኛ ጢሞቲዎስ 5፡8
ነገር ግን ለሱ ስለሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ይሁን ሀይማኖቱን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው
ማቲዎስ ወንጌል 7: 13-15 ወደ ህይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ከሆኑ ከሀሰተኛ ነብያት ተጠንቁቁ ከፍሬያቸው ታውቁዋቸዋላችሁ ከእሾህ ወይም ከኩርንችት በለስ ይለቀማልን እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል ክፋ ዛፍም ክፋ ፍሬ ያደርጋል
ማቲዎስ ወንጌል 7:20-23 ስለዚህ ከፍሬያቸው ታውቃችዋላችሁ ። በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያን ቀን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንንትን አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታአምራትን አላደረግንምን ይሉኛል የዛን ጊዜ ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከኔ እራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
ማቲዎስ ወንጌል 3፡12-15
ነገር ግን ክፋዎች ሰዎችና አታላዬች እየሳቱ እያሳቱ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ ......
ዬሀንስ ራእይ 2: 2-5
ሀዋርያ ነን የሚሉትን መርምረህ ሀሰተኛ ሆነው እንዳገኘሀቸው አውቃለሁ። የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀል
እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንስሀም ግባ የቀደመውን ሥራህን አድርግ አለበለዚያ እመጣብሀለሁ።
1ኛ ጢሞቲዎስ 4:
ማቲዎስ ወንጌል 5: 19 እኔ ህግና ነብያትን ለመሽር የመጣሁ አይምሰላችሁ አልመጣሁ ልፈፅም እንጂ ልሽር አልመጣሁም እውነት እላችሃለሁ ሰሚይና ምድር እስኪያልፍ እስኪያልፍ ድረስ ከህግ አንዲት የወጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም ሁሉ እስኪፈፀም ድረስ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰው እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግስተ ሰማይ ከሁሉ ታናሽ ይባላል የሚያደርግም የሚያስተምር ማንም ቢሆን እርሱ በመንግስተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።
የጌታ ስም ለዘለአለም ይባረክ ብቻዉን ታላቅ የሆነ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን
እናንተም፡የመሰከራችሁለት፡ወንጌላውያን፡ተባረኩ፡ስለወንጌል፡ዋጋለምትከፍሉ፡አገልግሎታችሁ፡ይባረክ፡ብዙ፡ፍሬ፡አፍሩ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ምስክር ኢየሱስ ጌታ ነው
eski ngeringe telku lewet menden new still ahunem yemetalu ale eko.
እግዚአብሔር ይወድሃል ጌታ ስሙ ይባረክ ገና ብዙ ያስደንቀናል ያሚያስደንቅ ጌታ ነው !!!!!!!!!!!!!!!
ታላቅ የ ድንግል ልጅ ብቻ ነው ሰዋች
ጴንጤ ነበርኩ ከአያቶቼ ጀምሮና ዘመዶቼም ሁሉሞ ናቸው እስከ አሁን። ያለሷ ሞት ነው። ጠራችኝ ስለመረጠችኝ። ክብር ለሷ ይሁን። ሚስጥሩን አስረዳችኝ። አሜን ለነሱም ትገለጥ። አባት ልክ ኖት🎯💯‼
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋርያት ሥራ 2-12 በደንብ ይነበብ ግልፅና አጭር ቃል በማንም የለምምምም
ውድ መምህራችን ሰላም ለእረሰወ ይሁን
በጣም መምህር ጨርሶ ይማረው ወደእውነተኛው ይመልስልን
1 ዮሐንስ 4 (1 John)
15፤ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገሬ አንዳችህ የለዉም እልልልልልል ክብሩ ለመደአኔዓለም ይሁን አሜንንን
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችስ እንኳ ያለ እርሱ አልሆነም ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን የቀረው ዘመንህ ጉልበትህ በጌታ ቤት ይለቅ እንኳዋን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ።።።
Amennnn
አማኑኤል ጌታ ኢየሱስ አንተ ትልቅ ነህ ፣ ስራህም ድንቅ ነው ፣ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ እንዴት ብዙ ነው ፣ እውነት ነው ፣ "የእግዚአብሔር ልጅ ፣ የዲያብሎድን ሥራ ለማፍረስ ከሰማይ ወደ ምድር ወረደ " ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ፣ ጌታ ዛሬም ህያው ነህ ።
ዋውውው ጀግና ሴትናሽ የዘራሽው መልከም ዘር ፍሬ አፍራ በአንች አልፎ የተዳጋ ጌታ የተበርካ ይሁን በርቺ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው
በጣም የተባራኬች የእግዚአብሔር በርያነት
እግዚአብሄር ይመስገን
ስለ እግዚአብሔር ቸርነትና ምህረቱ ቢወራ አያልቅም ወንድሜ እድለኛ ነህ አመስግነው🙏🙏🙏
ይህ ሰው ብእየሱስ ተማረከ .....ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን !!!! እየሱስ ጌታ ነው!!!! እልልልልልልልልልልልል....ይህ ሰው ስሙ ሳኦል ነበር ...አሁን ግን ጳውሎስ ይባላል.....ክብር ለመድሃኒዓለም ይሁን!!!!!!!!አሜን!!!!!!!!!!
Amen ,amen
@@raheltesfasion7595 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq111111111111111111111111qqqqqqqqqqqqqqq11111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
ጌታ ምህረቱ የበዛ ነው ሌሎችም አሉና ጌታ በምህት አይኑ እደ ይፍሩ ይመልከታቸው
ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ....እግዚአብሔር ይመስገን።
Llll
በቅንነት አበረታቱኝ የተዋህዶ ቤተሰቦች
የሴይጠን ትልቅ ዬለም ትልቅ ጌታችን እየሱስ ብቻ ነወ
የጌታ ምህረት ገደብ የለው... ይፍሩ ጌታ ቀሪ ዘመንህ ይባርክ... ለሌላው ትልቅ ትምርት ነው
እግ/ር ይመስገን።እርሱ ጸሎትን የምሰማ አምላክ ስለሆነ ለብዙ ግዜ ጸሎታችን መልስ።
አሜንን 🙏
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይከተለው
ሲጠመቅ ይከተለዋል፡ አሁን ግነን አልሸሹም ዞር አሉ ህይወት ውስጥ ነው፡፡ ገና ሰይጣን ድረራማ እያሰራው ነው፡ ከጥንቆላ ወደ ሉሲፈር ነው የመጣው፡ ወደ ድነንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ያን ጊዜ እግዚአብሄር ጠባቂ መልዓክት በዙሪያው እንዲሰፍሩ ያደርግና ያስጠብቀዋል፡፡
የማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስርቶስ ስም ይባረክ አሜን እኳንም ወንድማችንንም እግዚአብሔር የፈወሰው 🙏🙏🙏
የድንግል ልጅ ይመስገን!!, እኛም እንጠብቅሀለን ደግምሞ ትመጣለህ
አሜን ወደ እውነተኛይቱ ተዋህዶ ቤት የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ያምጣው
Bedenb በክርስቶስ ስጋ እና ደም ለመታተም ያብቃው ለንስሐ ሞት ያብቃው
የፈጣሪ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከለለች ሁሉ ነገር ያው ነው❤❤
መዳን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏
የሐዋርያት ሥራ 4
10፤ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።
11፤ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
yes
ዋውውው
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አለጣረችም
ክብሩን ጌታ ይውሰድ
ፈጣሪ ቸርነቱ አይልቅም ጠነቆልክም ገደልክም ፈጣሪ ግን ይቅር ይለናል ክበር እና ምስጋና ለቸሩ እግዚአብሔር
ተመስገን እልልልልልልል ተመስገን ጌታ ይክበር ተመስገን እሰይ ክብር ሁሉ ለእርሱ በደሙ ላዳነን ለመድሀኒት አለም ይሁን በሰማይ እልልታ አስመለጠህ አምላክ ደረሰልህ በርታ ወንድሜ አሁን ደግሞ እየመሰከርክ አምጣቸው ጌታ ስሙ ይባረክ ተመስገንን ከዚህ ሌላ ምን አለ እግዚአብሔር ስለስራው ሁሉ ክብር ምስጋና ይሁን
የአግዚአብሔር ስም ይባረክ!!
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ስጦታውም ፍቅር ነው ኢየሱስ ይባረክ
ጌታ ስራውን ይሰራል እኛ ግን ፀንተን ልባቾንን ለጌታ ክፊት አድርገን በቅንነትና በህወነት እናገልግል ወንድሜን እንኳን ከሞት ወደ ህይወት ተመለስክ
የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረት የድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ጋር ለዘለዓለም ይኑር።
ዮሐንስ 3 (John)
36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@@yaredmaruministry5761 ?
@@yaredmaruministry5761 ድንግል ማርያም ስሟ ይጣፍጣል
1ኛ ጢሞቴዎስ 2
5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

የኔ ጌታ አሳዘነኝ ተይዞ በሰይጣን ታስሮ ተሰቃይቶ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልህ
እኔ እንዲህ ሆዴ የተረበሸው እግዚአብሔርስ እንዴት ቢያዝንልህ ነው እግዚአብሔር በሃጥያት ስንዋሽቅ እጅጉን ይጨነቅልናል
እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ
ኦ አምላከ እስራኤል በዓለም ዙሪያ በሰይጣን እስራት ሚዋሽቀውን የሰው ዘር ታደገው እባክህ
በእየሚዲያው እየወጡ ጥላቻ በቀል ሚያስፋፉትን አደበታቸውን ያዝልን
ኦ ኢየሱስ ስምክ ይባረክ ያንተ ስም የማይጠራበት ቦታ የለም ሀሌሉያ😭😭
ሀሌሉያ አሜን
እግዚያብሔር አምላክ ነው እሱም ያድናል የዳነም ይመሰክራል ምህረቱም የዘላለም እናቱም ወላዲተ አለም ቅድስትም ድንግል መለአኩም ገብርኤል ሲል ከው እንደነበልባል ሌላም አለ ቅዱስ ሚካኤል
።እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ማስተዋሉን አንዴ ሰጥቶናል ግን በስርአት እንድንጠቀምበት ይርዳን ። አሜን የድንግል ልጅ የእኛ እሩኛ የመላእት አለቃ የእስትንፍስ ገዢ ሁሌም ክበር ለስም አጠራርህ ሁሌም ክበር ተመስገን............ወንድም አባት ይፍፍሩ ክግዚያብሄር አሁንም ስራውን እየሰራ ነውና በደንብ መርምረው አሁንም እእግዚያብሄርን ያግኙት የአማላጇን ልጅ
ዮሐንስ 3 (John)
36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
ኢየሱስ ያድነናል ይታደጋል ያስመልጣል ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ሕይወት ይሰጣል አሜን አሜን
ልብህ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲነካ እንዴት ደስ የሚል ምህረት ነዉ. ፈጣሪ ብርሀን ሰላም እርሱ ብቻ ነዉ ህዝቤ ግን ባለማወቅ ጠፋ
ያሬድዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ገና በአንተ ጌታ ብዙ ይሰራል::
ዓላማው ባንተ ላይ ትልቅ ነው::
እህት ምንዳዬንም ሌሎቹንም
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው::🙏
እግዚያብሔር ያደረገልህን ለአለም መመስከር አለብህ
Wengel yashenifal kifu tenagariwoch gin tetenkeku please..
Ok
በዚህ ቪዲዎ እራሱ ስንት ሰው ዳነ ተባረክ
ወይ ጌታ ይርዳን ወንጌልን ለሰወች ለመንገር ለመፅለይ ስንቱ ይሆን ከዚህ ማን ባውጣኝ ብሎ ይህን ቀን የሚጠብቅ
Z
ክብረለገታይሁን
Egzqbeher yemsgen lezhe ken yabka
Dese ymlwe gen ynfsun sera btame sertoal bzu swche merdu btame dese ylale mechrshwen ysmrelt amen amen amen
Ewent new ameen geta yerdan
ማሰሰቲያላናዉ።ዋዳማቺኒ፡ከቴፊቲያላዉ፡ሳዉናዉትያጣፋዉ፡አሚሊጣሀል፡አቴ፡እግዝቤሔር።ይማሢጋኒ❤❤🇪🇹🇪🇹
ኡፍፍ እንኳን እግ/ር ደረሰልክ ወንድሜ ምህረቱ ብዙነው ከአጋንንት እስራት ነፃ ስላወጣክ ደስብሎኛል እሰይ
ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘላለም ነዉ ስሙ ይባረክ
የኔ ኣባት ኣስዘነኝ በስማኣም እግዝብሔር ይቅርብሎሃል ኣይዝክ እግዝብሔር ታእምሩ ብዙነው
የእግዚአብሔር ምሕረቱ ታላቅ ነው... ስራውም አይመረመርም 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል! እንኻን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድማችን። ለበረከት ሁን!!!!
በእውነት ይህን የዘላለም ሂወት በማግኘት ደሥብሎኛ
Halluya Halluya Halluya gata ybarke gata kibrune ywsade brather gbu
ተባረኩ ያባቴ ቡሩካን የእ/ር ድንቅ ነው
ሣውልን የጠራ አምላክ ነው የጠራህ
አንተ የእግዛብሔር መጠቀሜያ ስለሆንክ
የወንጌልንስራ ጠንክረህ አገልግል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኛውን መንገድ ያሳይህ ወደ ምንፍቅና ነው የወሰዱህ ከድጡ ወደ ማጡ ነው ነፍስህን ፈጣሪ ይታደጋት የንሰሃ ሞት ያብቃህ
Behaqi hij wen amlak mestwali lbi yeadlo kab teqali nab menafq kulu hade aynet tfat eyu
ኦርቶዶክስ ነበር እኮ ጥንቆላ ሲሰራ። ደብተራ ነበር። ተመለስ አንተም።
እግዝአብሔር እንኳንስ ረዳህ ክብሩን ጌታ ይውሰደው
አሜን 🙏
ትልቁ የሰይጣን መንግሥት ተናደ ማለት ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን! ሆኖም ግን ሰይጣን እንዳይበቀለው ከፍተኛ የምዕመናን ፀሎት ያስፈልገዋል ፣እንፀልይለት !
እኳን. ደሳለኝ. ወድሚ. አታልቅስ. እየሱስ ነፃ አውቶሀል
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቆመን አኖረን እኛን በህይወት
በጣም ነው የሚያሳዝነው ከእናንተ መቼ እንድሚላቀቅ በስመ የአምላክ አምልኮ ስም የናንተ ነበር ማለት የፓስተሮች ታላቁ ዘመናዊ የአጋንት አምልኮ ማለት ነው በቅርብ ነቢይ ሆነካል ተብለክ በዘመናዊ መንገድ የበፊት ሥራን ከነሱ ጋር በቸርች ልትጀምር ይሆናል ሰለዚህ ወንድሜ ከነዚህ ዘመናዊ አውሬዎች ብትሽሽ ይሻላል!!
ፓስተር ያሬድ ዘመንክ ይባረክ
ሁላችሁም ተባረኩልን ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚያብሄር ይመስገን እኳን ወደቤቱ መለሰህ ንስሀ ግባ ቁረብ ስገድ ፁም እግዚያብሄር መሀሪ ነዉ ይቅር ይልሀል
@@yaredmaruministry5761 በትክክል. እግዚያብሄር. መሀሪ. ነዉ
ዮሐንስ 3 (John)
36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የኢየሱስ ጀግና ነሽ ተባረኪልን እንዳንቺ ጀግና ሴቶችን ያብዛልን ወንጌልን ለአለም ሁሉ የሚሰምኩ
ከድጡ ወደ ማጡ። ከባህላዊ ጥንቆላ ወደ ዘመናዊ ጥንቆላ ገባ። የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይድረስልህ
እንኳን እግዚአብሔር አምለክ ከዝህ ክፉ ሥራ ገላገለህ ወንድሜ።እየሱስ ይመስገን።
Amennnn
አሁንስ ወዴት እየሔድክ ነው እግዛአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ ወንድሜ
የእመቤታችን የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
ሁሉ ለበጎ ማለት ይህ ነው ግን ሁሌም ፍቅርን ያቃል
ተመስገን ትልቁ ሳጥናይል ተጋለጠ ሀገራችንም ሰላም ታገኝለች
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልኝ ክብር ሁሉ በጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።❤💓💝💌✅
Eg/r hoyi ante temesgen...
Yemitefewuni wode hiweti silemeleskeni zufeniki yibereki ❤❤❤❤❤❤
Keyetegnewumi hayimenoti yihuni ikuhani geta asimelete❤❤❤❤...
Ayimotim lezelelemi eg/r yenorihali❤❤❤❤❤ thanks my lord ❤❤❤❤❤❤
እንደዘመኑ ፕሮቴስታትነት ከሆነ መልኩንና አሰራሩን ቀይሮ መጣ እንጂ ልዩነት የለውም ንስሀ ገብቶ ስጋ ደሙን ካልተቀበለ ምን ዋጋ አለው። ለማንኛውም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
በትክክል
እሰይ ለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚያብሂር ይመስገን የድግል ልጅ ምንይሳነዋል ተመስገን
እግዚአብሔርን ተባረክ የሒወት ምንጭ እየሱሰ ሁልግዜ እወድህ አለሁ❤❤❤
ስላንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለው
ከዚ በህዋላ ለብዙዎች በረከት ትሆናለህ
ምስክርነትህ ድንቅ ነው።