38 | መከራ ከሚያመጡብህ ከሦስት አይነት ሰዎች ልብህን ጠብቅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 47 - 53

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 115

  • @eyobzerihun-p9r
    @eyobzerihun-p9r 10 месяцев назад +4

    ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ መልእክት ነው። 🙏🙏🙏

  • @netsimese
    @netsimese 11 месяцев назад +27

    ቄስ ትግስቱ አንተ የእኛ በረከት ነህ ስለ አንተ ጌታን እባርካለው

  • @binievents9086
    @binievents9086 10 месяцев назад +3

    ቄስ መንግስቱ ተባረክ ለኔ ትልቅ ትምሕርት ነው ።
    ሉኣላዊው እግዛብሔር ኣንድ ኣምላክ ቀሪ ዘመንሕን ያብዛው ለ በረከት ሁን የበለጠ ተባረክ 🎉

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 11 месяцев назад +12

    ሁሉጊዜ ትምህርት የሚገኙበት ቃል ስለምታስተምር ጸጋ እዲበዛልን በነገር ሁሉ ተባረክ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 11 месяцев назад +9

    ማመን እና መውደድ ልዮነቱ ዛሬ ገባኝ።
    ማመን እግዝሃብሄርን ብቻ ።😢
    ዛሬ እንባ እንባ አለኝ😢😢
    ግን ይቅር ማለት ስለአስተማርከኝ ዳግም እድሁ እድወዳቸው ስለረዳኽኝ አመሰግንሃለሁ።😊
    በእውቀት መመላለስ መኖር የእግዝብሄርን ቃል መማር።😊
    ሰውን በክፍ ስራው ከመጥላት ይልቅ
    ብንች መናድድ ሳይሆን ጊዜ ጠብቆ እውነትን ላይ መነጋገር።😊
    ልብን መጠበቅን ስለአስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ።❤

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani8104 10 месяцев назад +4

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ 🙏🙏

  • @AmanuelNatiso-q3c
    @AmanuelNatiso-q3c 10 месяцев назад +3

    ገታ ዘመንህን ይባርኪህ ገባታችን❤❤❤

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse 10 месяцев назад +2

    ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይጠገብ ትምህርት!
    በህይወቴ ብዙ መርዛም የሆኑ ሰዎች አልፈዋል::
    መርዛቸው እስከዘለቄታው የጎዳኝ እንዳሉ ሁሉ እንዲሁም ከአንዳንዶቹ በብዙ ትግል ከመርዛቸው ጥቃት አገግሜ የተረፍኩበትም ጊዜ አለ::
    ግን በዚህ ሁሉ ጊዜ ሥጋዊ ትግል እንጂ መንፈሳዊዉን አላከልኩበትም::
    አሁንማ ብዙ ነገር ገባኝ!😊😍

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 11 месяцев назад +6

    በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ!እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክህ!

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 10 месяцев назад +3

    የተናገርከው ሁሉ በኔ ላይ የሆነ ነው እግዚብሄር ምህረት ያርግላቸው

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 11 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
    ፀጋውንም ያብዛልህ::
    ቄስ ትግስቱ
    ተባረክ::

  • @FfFf-m8c
    @FfFf-m8c 4 месяца назад +1

    የማንም ሰው ወሰጥ ያለ ነግር ነው የተናገርከው እግዛብሔር ካተ ጋር ይሁን

  • @LetaKefena
    @LetaKefena 11 месяцев назад +4

    ቄስ ጌታ ኢየሱስ የረባርክህ። ድንቅ መልዕክት ነው😍

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 10 месяцев назад +1

    የመከራ ምንጮች ልባችንን እንዴት መጠበቅ አለብን?!
    #1 በከንቱ የሚጠሉንን ምን እናድርግ?
    -በጥበብ ከነሱ ጋር መኖር ነው።
    #2 እውቀት የሌላቸውን ሰው ምን እናድርግ?
    - እውቀትን ማስተማር ነው።
    #3 በሰይጣን መንፈስ የተሞሉ ናቸው።
    -በትእግስት ማለፍ ነው።

  • @zewduadera4526
    @zewduadera4526 10 месяцев назад +1

    ውድ ቄስ ትግስቱ ብዙ ጊዜ የመከራዎቻችንን ምንጭ በትክክል ካለማወቅ የተነሳ በብዙ መላላጥ ውስጥ እናልፋለን አንተ ግን በእውነት ድንቅ መልዕክቶችን እያስተማርከን ነው ጌታ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s 11 месяцев назад +11

    ተባረክ እኔም በሀይለኛው የልጄ አባት ሰብሮኛል ጌታ እንዲረዳኛ ፀልይልኛ ተባረክ🙏👌

    • @tirezaamanuel9769
      @tirezaamanuel9769 11 месяцев назад

      የኔ እህቴ በይቅርታ ከልጅሽ አበት ጋር ታርቅሸ ከአግዚአብሔር ጋር ታስማሚ አኔ ከ 4 አመት በፊት ባበለቤቴ እና ቤተሰብ ክዳት ደርሶብኝ በይቅርታ አብሬው ኢየኖሩኩ ነዉ።አይዞሽ ሁሉም የለፈል ።

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 10 месяцев назад +1

    ወንድም ቄስ ትግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።❤❤

  • @semharteklehaymanot7257
    @semharteklehaymanot7257 10 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ❤

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 10 месяцев назад +1

    ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖን ከዚ እጥፍ የሚጓዙበት እድሜ እና ፀጋ ይብዛሎት

  • @AbebechTadese-x7e
    @AbebechTadese-x7e 5 месяцев назад +1

    ቀስ ጌታ አምላክ ይባርክ ዘመንህን

  • @netsimese
    @netsimese 11 месяцев назад +33

    እኔ በዝ ውስጥ እያለፍኩ ነው ያለሁት በዙ ልብ መሰበር እና በእንባ ነው የሰማሁት😭

  • @BeziBe
    @BeziBe 11 месяцев назад +3

    ተባረክ ወንድማችን ለኔ ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 11 месяцев назад +3

    በወዳጅ የተከዳቹ ሰዎች ብቻቹሁን አይደላችሁም !ልባችንን እንድንጠብቅ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁነን!❤

  • @Samry-e13
    @Samry-e13 11 месяцев назад +4

    ቄስ የጊዜውን መልክት ነው የምታካፍለን ተባረክ ፀጋ ይብዛል

  • @simerettilaye8464
    @simerettilaye8464 10 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው።

  • @AsamenechTefera
    @AsamenechTefera 11 месяцев назад +2

    ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር በዕዉነት ይባርክህ አሁንም ይጨምርብህ።

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 10 месяцев назад +2

    በጣም አስተማሪ ነው ጌታ ይባርክህ።

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩትምህርት ነው ተከታታይ ትምህርት ቢኖረው ተመኘሁ

  • @shimelschekole1164
    @shimelschekole1164 10 месяцев назад +1

    አሜን

  • @JohnBlessedBlessed
    @JohnBlessedBlessed 3 месяца назад

    Blessed priest ❤❤❤❤❤

  • @ZND-SO2
    @ZND-SO2 11 месяцев назад +1

    ድንቅ ትምህርት!ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ዓለማውያን ቢጠሉን ፣መንገድ ቢዘጉብን አይደንቅም። አእምሮአቸውን ዓለምና ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አይመራውም።ግን ከእርሱ ቁጥጥር ውጪ አይደሉም። መልካም አድርገህላቸው፣እውነትን ስለተናገርህ ብቻ እንቅፋት በመደርደር የታወቁት አማኝ ነን ባዮች እምነተ_ ቢስ አማኞች እንጂ። አንዳንዶች ስለሚፈሩህ መንገድህን ይዘጋሉ፣ የእነርሱን አለማወቅ ደብቀው፣ያንተን አለማወቅ ያወራሉ። ሀኬተኞች በር ዘጊዎች ናቸው። ግን በመከራ ውስጥ እንድታልፍ ያደረጉህን በአንድ ነገር ይጠቅሙሃል፦ ጠንካራ እንድትሆን፣ በእግዚአብሔር ላይ እንድትተማመን፣ ጠንቃቃ እንድትሆን በግልፅ የምትናገር እንጂ ፈሪ እንዳትሆን ሳይወዱ በግድ ይቀርፁሃል። ይቅር በላቸው ግን የሰሩትን ጥመት አትርሳ መልሰው እንዳያጠቁህ! አታርቃቸው ግን በርህ ገበብ አድርግላቸው።

  • @berzailenahum
    @berzailenahum 5 месяцев назад

    god bless you kesiye enwedihalen geta yibarikh

  • @JerryTefera-d2u
    @JerryTefera-d2u 5 месяцев назад

    geta egzihabiher zemenhin ybark yene abat💞💞

  • @falemgarmentfactory2590
    @falemgarmentfactory2590 11 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 11 месяцев назад +1

    አነባበቡ ብቻ ይባርካል ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ።

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s 10 месяцев назад +1

    እኔ በልጄ ተከሰሰ ልቤ አዝኖ ነበረ ጌታ ተምሬለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 месяцев назад +2

    ቄስ ትዕግስቱ ዘሮት ይባረክ !!!
    ምንክንያቶቹና እንዴት እንዳልፍ አለመረዳቴ ጎዳኝ
    በጣም በጣም ህይለኛ ትምህርትና ምን አለበት ቀድሜ ይህን ብማር ያልኩበት ስብከት ደግሞ ያለፍኩበትን ታሪክ ነው የተናገሩት ቄስ እንዴት እንዴት ተሸውጄ ነበር ቀያፋን ጌታን ካላወቀ ያልኩበት ጊዜ
    ጥበብና ጸሎት የሚያስፈልገውን በ እልህ ብዙ ነገር አበላሸሁ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 10 месяцев назад

    የሚገርም ነው በዚህ ውስጥ ነው በምንም እይነት መለወጥ እይችሉም እኔ የምኖረው መለየት የማልችለው እሁን ሰው እሁን እፈር የመከራዬ ምንጭ ብዙግዜ ተሰባብሬ የእግዚአብሔርን መንፈስ እስመርሬያለሁ ግን ብዙ ተማርኩ ጌታ ይባርክህ

  • @AretaUmbushe
    @AretaUmbushe 10 месяцев назад

    ቄሰ ተዕግሰቱ ጌታ ይባርክ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ትምህርቱን የተከታተልኩት አሰተማሪና እያለፊኩ ያለበትን ነው የተማረኩት ፀጋ ያብዛልህ

  • @temesgenaman9483
    @temesgenaman9483 2 месяца назад

    በጊዜውና በሰኣቱ መንፈስ ቅዱስ በዚህ መልክ ልባችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ኣስተማረን ተባረክ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 11 месяцев назад +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቄሰ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtaye-eyesus1428
    @burtaye-eyesus1428 10 месяцев назад

    ድንቅ ትምህርት ነው ቄስ ተባረክ

  • @betelhemteklai5907
    @betelhemteklai5907 9 дней назад

    May the Lord almighty bless you for the rest of your life. There for l shouldn't tresst even my husband, so that l could tacker off my heart 💔 😢. Thank you so much ❤️

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 10 месяцев назад +1

    My God bless you Woww…. Nice massage

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 10 месяцев назад +1

    Jesus!!!
    So mighty teaching !!

  • @linadani6276
    @linadani6276 11 месяцев назад +1

    ዋዉ ምን አይነት ትምህርት ነዉ😢Thank you 🙏

  • @meronsara
    @meronsara 9 месяцев назад

    ቄስዬ ለምልምልን 🙏🙏🙏❤️

  • @tadesechmamo4290
    @tadesechmamo4290 11 месяцев назад

    ቄሰዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 11 месяцев назад +2

    ተባረክ ድንቅ መልክት ነው

  • @MastewalMesfin-t6l
    @MastewalMesfin-t6l 6 месяцев назад

    tmhrth yitegnal gata yibarkh 🙏🙏🔥🔥🔥

  • @eyasugetachewdelebo7216
    @eyasugetachewdelebo7216 11 месяцев назад

    ድንቅ መገለጥ❤❤❤❤

  • @frehabte7107
    @frehabte7107 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @thomaslarisch8812
    @thomaslarisch8812 11 месяцев назад +1

    Thank you Kes God bless you.🎉

  • @diribatasamaofficial8170
    @diribatasamaofficial8170 10 месяцев назад

    Idimeh rajim yihun Qeesiye

  • @YotanMak
    @YotanMak 3 месяца назад

    Geta abzeto yebarkeh

  • @kidy2988
    @kidy2988 10 месяцев назад

    kesye egzabher abzito yibarkot

  • @GirjaFirst
    @GirjaFirst 10 месяцев назад +1

    አንተ የእኛ በረከት ነህ::

  • @kelbessadaba9033
    @kelbessadaba9033 10 месяцев назад

    God bless you Kesu betam atsnantognal.

  • @natanmuluken
    @natanmuluken 10 месяцев назад

    Tabare

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 11 месяцев назад +2

    Geta yesus ybarkh kes tgstu egzabher amlk xegawun ybzalgen

  • @abnetrikitu6215
    @abnetrikitu6215 11 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ ቄሰ

  • @MinaseThomas
    @MinaseThomas 11 месяцев назад

    እኔ አገልጋይ ነኝ ያለሁትም በንድህ አይነት ሕይወት ነው እናም እነሱየሚያገለግሉት እግዚአብሔር ከነው እንደሚለይ አስባለው እንጅ የፈለገ ያክል ቢለወጡ እኔ እንደ ወንድም አላምናቸውም።

  • @aidavuignier4522
    @aidavuignier4522 11 месяцев назад +1

    Egziaebihr yebarkh

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 11 месяцев назад +1

    Thank you so much ቄስ ትግስቱ 🙏🙏🙏
    God bless you more 🙏

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 11 месяцев назад +4

    በተለይ በትዳር ውስጥ አብራችሁ ብዙ ዘመን ኖራችሁ በሥጋ አምሮት ተታልለው የሚክዷችሁ ክፉ የልጅነት ዘመን አጋሮቻችን በላያችሁ ሲያመነዝሩ እና በትላልቅ እና ትናንሽ ነገር ሁሉ ሲክዱአችሁ የልብ ስብራቱ እጅግ ከፍ ያለ እና ለልብ ፈውስም እጅግ አዳጋች ነገር ነው።

    • @haimanotgellaw2650
      @haimanotgellaw2650 11 месяцев назад

      🎉😊

    • @americaemanu2906
      @americaemanu2906 10 месяцев назад

      Liki nesh betam libi yisebiral

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 10 месяцев назад

      ልብ ግን በእግዚአብሔር ይጠገናል ስለዚህ ልብን ለሚጠግን ጌታ አሳልፎ መስጠት፣ መፀለይ፣ ይቅር ማለት፣ ደግሞም የሕይወት መውቻጫ ከእርሱ ዘንድ ነውና ልባችንን መጠበቅ። ራስንም መመርመር ግድ ነው!

  • @SmilingBabyTurtles-ny8hj
    @SmilingBabyTurtles-ny8hj 11 месяцев назад

    Amen igzabr abzto yibark❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ewnetmenager9003
    @ewnetmenager9003 11 месяцев назад

    Yemigerm timrt leniema lalehubet hunieta mels yehone timrt geta yibarkh wendimie

  • @AhmeeedMohmed
    @AhmeeedMohmed 11 месяцев назад

    Like

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 11 месяцев назад

    ተባረክ ቄስ

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 11 месяцев назад

    ❤❤❤Egziyabher yebarkeh

  • @AhmeeedMohmed
    @AhmeeedMohmed 11 месяцев назад

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 11 месяцев назад

    kes lezelalem geta yebarekeh

  • @tsionmichael3182
    @tsionmichael3182 11 месяцев назад

    Pasteryee zemenehe yebarke

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 11 месяцев назад

    Geta Eyesus yibarkot kes zamani yibark

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 11 месяцев назад

    GBU more and more

  • @meronyohannes588
    @meronyohannes588 11 месяцев назад

    Ere segawe yebzalen kebade new

  • @tigistwube395
    @tigistwube395 11 месяцев назад

    thanku

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 10 месяцев назад

    አረ ጠፍተሃል ቄስ ወልካም እሽሽ❤❤❤😘😘

  • @hargwayerbecho6361
    @hargwayerbecho6361 11 месяцев назад

    GBU 🙏🏼❤️

  • @hamkoki7803
    @hamkoki7803 Месяц назад

    Wey gude sint balemawek godanm tegodanm geta tsegawun yabizalih kes

  • @disisaz
    @disisaz 10 месяцев назад

    Tiru timhirt new gin Eyesus bizu seatat new yetesekayew, tinish dekika aydelem endalkew

  • @zeritufelekekibret2013
    @zeritufelekekibret2013 10 месяцев назад

    እውነት ነው ትዕግስት እስከመቼ?

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር የመረጠዉ የሓዋራያት አለቃ አድርጎ የሾመዉ ፔጥሮስ የእዉቀት ማጣት ሳይሆን ለጌታ ካለዉ ፍቅር የተነሳ ነዉ ጆረዉን የቆረጠዉ ። መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመረጣቸዉ ያከበራቸዉን ሓዋረያት አለምን ትተዉ ለመፈንሳዊ ሒወት የተከተሉትን ሓዋረያት ሰጋዊ ናቸዉ እዉቀት የላቸዉም የምንል የምንዳኝ እኛ ማነን ዳኝነቱን ለፈንጣሪ እንተዉ ።
    ነን

  • @berhanemoges1148
    @berhanemoges1148 11 месяцев назад

    Me too I don’t agree because it’s painful 😢

  • @tadesechmamo4290
    @tadesechmamo4290 11 месяцев назад +1

    በጌታ በየሱስ ክርሰቶሰ ደም ከነመላ ቤተሰቦችህ ተሸፈን።

  • @kidistmengistu
    @kidistmengistu 11 месяцев назад +1

    Thank you sir. Great teaching

  • @genetyosef7626
    @genetyosef7626 10 месяцев назад

    Bruk neh Tigesteye

  • @frehiwotkesero2607
    @frehiwotkesero2607 11 месяцев назад

    Dear brothers and sisters ayat mekanyesus church yetugar nw?

    • @DereseTadese
      @DereseTadese 10 месяцев назад

      ቄስዬ አንተን የሰጠን ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። ከእግርህ ስር ተቀምጠው የጌታን ቃል የሚሰሙ ወገኖቼ ምንኛ የታደሉ ናቸዉ ።እግዚአብሔር ስለህዝቡ ስለእኛ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @emeba951
    @emeba951 10 месяцев назад

    2ኛ ሳሙኤል 3 ፦27 ላይ እንደሳመው አላየሁም ልክ ነኝ ? ማቴ 26 ፦ 50 ኢየሱስም ወዳጄ ሆይ ለምን ነገር መጣህ? አለው ፡፡

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 11 месяцев назад

    yeteyakew meles 1Ymekera mekeneyat ,1kehadi sewoch,2eweket yelelachew sewoch ,3,alefew yetesetu 9beaganenet yeteyazu) 2enedat enasetenaged 1 yemejemeriyawochen leben bemetebeke ,huletenochen bemasetemare ,sosetenocen bemetagese ena betelot

  • @brketadese
    @brketadese 11 месяцев назад

    ቄ ስ ት እ ግ ስቱ ጌታ ይ ባ ርክ ህ አ ን ተ ባ ለ ፍ ከ በ ት ፈ ተ ና እ ያ ለ ፍ ኩ ስ ለሆነ በጣም በ ግ ራ መ ጋ ባ ት ው ስ ጥ እ ያለ ሁ ባ ለ በ ት ጊ ዜ ነው ያ ን ተ ን ት ም ህ ር ት ስ ሰ ማ
    ነው መ ል ስ ያ ገ ኘ ሁ ት❤️❤️❤❤❤❤❤❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 11 месяцев назад

    ቄስ የጊዜውን መልክት ነው

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo 10 месяцев назад

  • @falemgarmentfactory2590
    @falemgarmentfactory2590 11 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @frehiwotkesero2607
    @frehiwotkesero2607 11 месяцев назад

    Dear brothers and sisters ayat mekanyesus church yetugar nw?