ህዝብ ያነጋገረውን ሚስጥር አፈነዳችው። የሚሊየነሩ ወንድም የደፈራት ልጅ እየተባልኩ መጠቋቆሚያ ከምሆን ብዬ ነው አግብቼው ህመሜን ችዬ የኖርኩት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 апр 2024
  • ህዝብ ያነጋገረውን ሚስጥር አፈነዳችው።የሚሊየነሩ ወንድም የደፈራት ልጅ እየተባልኩ መጠቋቆሚያ ከምሆን ብዬ ነው አግብቼው ህመሜን ችዬ የኖርኩት።

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  3 месяца назад +177

    ruclips.net/video/GvtMu5VA97k/видео.htmlsi=7I8ijf9XzPashqH5 ክፍል አንድ እንሆ
    ቪዲዬውን ላይክ እና ሼር በማድረግ አበረታቱኝ።

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 месяца назад +6

      ግን አሁን ስለተነቃባቸው ለመሸፈን አይመስልህም???

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 месяца назад +3

      ሁለተኛ ባልዋ የወሰደበት ከዚህ ይበልጣል

    • @uaealfua305
      @uaealfua305 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yf2qv8io1e
      @user-yf2qv8io1e 3 месяца назад +2

      Er yhn lij tew enasdgew abo

    • @Helen-el5it
      @Helen-el5it 3 месяца назад +6

      ግን የሴትዬዋ አመጣጥ ሴራ ያለው አይመስልህም ? ራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 3 месяца назад +220

    ይከን ጀግና ጋዜጠኛ የሚወድበ👍*አሳዪኝ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 3 месяца назад +320

    የዘንድሮ ጋዜጠኞች አለማድነቅ አይቻልም ያንተስ ይለያለ እግዜር ይጠብቅህ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 3 месяца назад +1

      😢😢😢😢😅😅😅

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 3 месяца назад +2

      አሜን🙏

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад +2

      ኧረ እኔ አልተማርኩበትም መቃብሩን ከቆፈረች በሁዋላ የገዛ ገንዘቡን በርዳታ መልክ ልትሰጠው የመጣችን ከሀዲ ሚስት አሁን ከዝች ምን እንማር ሌብነትን ??? ከሀዲነትን ????

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 3 месяца назад

      Beenglizega yemisafu temesasaye terekawechune anebalehu. Yeheme gazetega yemiakerebewe keza yeteleye aydelem. Mangaweme hebretseb yalewe chegere ande aynet newe. Lega hebreteseb astemari ena yeswoche yekefate tege eyayene newe. Hebretesebu begenzeb fikre endetekeyere yasayale. Ene hegawi degafe ena yehege eweket endinorewe efelegalehu. Defare newe and he is a kind person.

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 месяца назад +129

    እኔ አልተዋጠልኝም አድራ አንተ ቅን መልካም ሰው እራሰህን ጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ❤️🙏

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 месяца назад

      I REALLY THING' she wants to help her Prevaci Husband it's REALLY good News for Ella's ❤

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 месяца назад +55

    ወንድሜዋ እደኔ የምጨነቅልህ ማነው አላህ ይጠብቅህ 🙌🙏🙏🙏🙏

  • @fjxhv7422
    @fjxhv7422 3 месяца назад +265

    እራስህን ጠብቅ ጀግናችን ጥሩ መስለው ቀርበው እንዳያጠፉህ አደራህን በዛ ላይ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 3 месяца назад +1

      አረ,,ኡኡኡኡኡ,ሰፍ,ብለነ,,ሰናዳምጥ,,ድምፅ,የለም

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 3 месяца назад +6

      ቀጭኑ,,ነብር,ብዬ,,,ሰም,አውጥቼልሐለሁ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 месяца назад +1

      ድምፅ አለ እህት ወጥተሽ ግቢ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад +2

      ሴትዮዋ ልብ ነካች የናቴ ሂወት የናቴ ሂወት እያለች በጣም እያምታታችህ ነው አውቃ ከውሺማዋ ጋር ተመካክራ ነው የመትቀባጥረው ባሏ የነበረው ኤልያስ እንዲሰማት ነው ይች ደንበኛ ሸሌ ነች ያ ሚስኪን እሷንም አንከራተትኳት ይላል ይድፋሺ አቦ

    • @yirgusisay8647
      @yirgusisay8647 3 месяца назад +1

      በነገራችን ላይ እቺ ሤት ሌላ ቁማር እዬተጫወተች አለመሆኗን በምን መገመት ይቻላል።

  • @shemima5580
    @shemima5580 3 месяца назад +373

    የዚ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቂዎች 👍👍👍

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 3 месяца назад +3

      ኬሳውሰጥና ቦርሶውሰጥ ጠረጠሩክኝ ምንድነው??? ቦለካሜራውም ወደኬሳ አካባቤ ያመለክታል በነጩ እግዚአብሔር ይጠቡቅክ

    • @sabakertiyemer4019
      @sabakertiyemer4019 3 месяца назад

      @@user-rj6ue3vt5i❤

  • @SaraSara-tq4sr
    @SaraSara-tq4sr 3 месяца назад +4

    እስቲ ቤተሰብ ቀጣይ የምትሉ ❤
    ለዚህ ጀግና ወንድማችን እረጅም እድሜናአ ጤና ይስጥህ የምትሉ በላይክ👍

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 3 месяца назад +52

    እንተ ውድ እና ጅግና ጋዜጠኛ እባክህን ብቻህን አትንቀሳቀስ የምትሰራቸው ሥራዎች ብዙዎቹ እድገት አላቸው ውድ ወንድሜ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።

    • @user-cr1kn5jy9q
      @user-cr1kn5jy9q 3 месяца назад +1

      አዎ በማርያም እባክህ ወንድም

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад

      እናትሺን በሀራም ገንዘብ እያኖርሺ ትጎረሪያለሺ እንዴ የአኤልያስ ንብረት አንቺ ጋ ነው ማለት የገባው

  • @user-cm8fb1sz6k
    @user-cm8fb1sz6k 3 месяца назад +138

    አንተን የወለደች መሀፀን የተባረከች ናት ተባረክ እድሜና ጤናክን ያብዛው❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 месяца назад +122

    የእኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +16

    አንተ ስስት የህዝብ ልጅ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም ፈጣሪ ጉልበት ብርታት አጋዥ ይሁንህ ከተንኮለኞች አይን ይሰውርህ ❤❤❤

  • @user-th2pz5lc9v
    @user-th2pz5lc9v 3 месяца назад +66

    ጀግናችን አትመናት በጣም ከባድ ሰዎች ናቸው ተመካክረው ሊሆን ይችላል ለተንኮል ይሆናል የመጣችው እራስክን ጠብቅ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 3 месяца назад +156

    ይህን ጀግና ጋዜጤኛ የሚወደው እደኔ ማነው

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 3 месяца назад +125

    እግዚሐብሂር ጥላ ከለላይሁንክ የሰው እንባ አባሽ ከፈጣሪ ጋር ❤❤❤ 👍👍👍

  • @almasalmas5250
    @almasalmas5250 3 месяца назад +20

    ወንድማችን ኤሊያስ እግዚእብሔር ጤናህን ይመልስልህ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 месяца назад +109

    ❤❤ይህ ጅግና ጋዜጠኛ ነገሮችን ሲሰማ ልክ እንደራሱ ጉዳይ ኣርጎ ነዉ የሚከታተለዉ እስከ መጨረሻ ጥግ ድረስ እና በሄድክበት እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j 3 месяца назад +3

      አሜን❤

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад +3

      እዚ ላይ በጣም ተሳሳትሺ ኤልያስ ፈልጎ አልነበረም ወደ ቁማር ቤት የሄደው አሁን አቅፈሺው የምተኝው ከሀዲው ወሺማሺ የባልሺ ሚዜ የቅርብ ጓደኛው ነው በመተት ለዚህ ያበቃው ባለጌ ነሺ እናትሺ ብትጠየቅ ባልሺ በሴራ ንብረቱን ስላጣና ድሀ ስለሆነ ሸርሙጠሺ እርጂኝ እንደማትልሺ እርግጠኛ ነኝ አንቺም ከባልሺ ጓደኛ ተለይተሺ የማትታይ ሴረኛ ወንጀለኛ ነሺ

    • @user-mk9hb8oc3f
      @user-mk9hb8oc3f 3 месяца назад

      እረረ አንዳታምናት በናትህ ቁማርተኛው ባሏ እራሱን ነፃ ለማድረግ ነው በሷ በኩል የላከው እንዳታምናት የሆነ ተልኮ አላት

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 3 месяца назад +212

    ሠትዬዋ አላመንኮትም ተልኮ ይኖራታል ተጠንቀቅ ወንድም

    • @meazahagos2571
      @meazahagos2571 3 месяца назад +4

      Tekekel. Awkew nw yezerfut😢

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад +7

      @@meazahagos2571ትክክል እኔም ምንም አላመንኳትም ይች በናቷ ስም የምትነግድ ደንበኛ ሸርሙጣ ናት ተመካክረው ነው አንተ ተጠንቀቅ አውቃ ነው ወንድሜ እራስህን ጠብቅ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 3 месяца назад +3

      Seteywam mafiya nat fetary yitbqewu

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад

      @@abebamail3599
      ትክክል

    • @getachewtadesse4871
      @getachewtadesse4871 3 месяца назад

      ምንም ማይገናኝ ጥርጣሪ እድሜያችንን ሙሉ በጥርጣሪ ስለምንኖር ከፍ አንልም ይሄ ሁሉ ታሪኮን ሃብቶን አውጥታ አለመታመን የኛን ማንነት ሚያሳይ ነው በጠረጠርከው ልክ ውነት ሆኖ ቢገኝ አለማድነቅ ደሞ የባሰው የማንነታችን መለያ ነው ይህንን ሰው የፈለገችውን ለማረግ እሱጋ ጥታ ሳትዘባርቅ ያን ሁሉ ብር ሳታወጣ ማድረግ ትችላለች ላይክ ያረጋችሁ እፈሩ

  • @iloveyoufamily9742
    @iloveyoufamily9742 3 месяца назад +28

    የተበዳይ እምባ ጠራጊ እመብርሃን ትጠብቀህ የኛ ጅግና ❤

  • @TamSemle
    @TamSemle 3 месяца назад +3

    ይሄ ጀግና የልቡ ንፅህና ከእግዚአብሔር እደተላከ ነው።እኔ የሚሰማኝ እና እደኔ የምትወዱት ብቻውን ባይቀሳቀስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 месяца назад +59

    ወንድሜ ነገሩ እጅግ ያሳፍራል ያሳዝናል ግን በፈጣሪ እራስህን ጠብቅ አደራ

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 3 месяца назад +36

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 месяца назад +15

    ጀግናው መርማሪ ወንድማችን እንወድሃለን የምር በጣም ነው የምሳሳልህ ጌታ ይጠብቅህ 🙏🙏

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w 3 месяца назад +23

    እኔ ግን ሴትየዋ እዲህ በድፍረት የምትናገረው ተልእኮ እዳይኖራት ምንም አላማረችኝም ገዘብ አለኝ ሰወች አሉኝ ምንም አልተመቸችኝም😢😢😢😢እባክህ እራስህን ጠብቅ

    • @myfano
      @myfano 3 месяца назад +1

      በደንብ አላትጅ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 3 месяца назад +43

    ኤሊያስና ሀና አንድ ላይ ሆነው ለማይት ያብቃን እግዚአብሔር የኤልያስን ጤንነቱን ይመልስለት ቸሩ መድሀኒያለም በምህረት እጆቹ ይዳብሰው ይፈውሰው ወደነበረበት ይመልሰው የኔ የዋ አንጀቴን ነው የበላኝ ማርያምን ኩርምት ብሎ እኔን 🙏🙏🙏

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 месяца назад

      ለምን? ነገ ደግማ አለመካዳን እርግጠኛ በምን ሆናቹ ! ሌላ አግብት እር ቢፈቅድ እራሱን ይተካ ያኔ ሁሉንም ነገር እረስቶ መኖር ይችላል ኤሊያስ!

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 3 месяца назад +1

      እንድትገድለው? እስዋ ባሉዋም አምላኳም ገንዘብ ነው !

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +86

    3 ቁማርተኞች። 2 ወንዶችና አንድ ሴት። ሴቷ ከሁለቱም አትርፋለች። ኤልያስን በመክዳትሽ እግዚአብሔር ራሱ ገና ይቀጣሻል። ብር ብቻ ማግኘት ስኬት አይደለም ። ማይፀንሽ ልጅ አልባ ሆኗል። ሚሊዮኖች ብኖሩሽ አንቺም እናትሽም ነገ ሟች ናችው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 месяца назад +3

      በትክክል እናት እናት ትላለች የሷ እናት ሀውልት ናት እንደ በስው ገንዘብ እናቱ ማኖር ደግም ልብስ ነበር ብርቅ ይሆነባት እኛም እንገዛላት ነበር

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +1

      ሰውየው እራሱ አይለቃትም እንደዚህ አውርታ እውነት ከሆነ በሒወት እራሱ አያቆያትም ሰውየው

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 3 месяца назад +2

      ይቺ ሴት በጣም ውሸታም ነች በኤሊያስ ያደረሰችበትን ሚዜዋን ስላገባች ዝባዚንኪ ትቀባጥራለች ሴሠኛ ነች

    • @kamilaahmad5605
      @kamilaahmad5605 3 месяца назад +1

      እናትን እራስ ሰርቶ ማኖር መርዳት እንጂ በወንድ ገንዘብ አሥመሣይ ነች የማይመሥል ነገር እናት ያላት እሷብቻ አሥመሠለች ዋይ ቀጣፊ

    • @user-ng8tg8mf6o
      @user-ng8tg8mf6o 3 месяца назад +1

      አረ በስመአም የውሸት ነው የሚመስለው እንኔ ሎላ ችግር ውስጥ ገባች የብር ሰው ነች አረ አምላክሽን አስቢ በገንዘብ አታስቢ ደሞ እናቴ ምናምን ትያለሽ ሰርተሽ አታስተዳድሪም ውሸታም አትመናት የማንም እናት ለፍታ ነው ያሳደገው አሑን ጥሩ ነው የምትይው በናትሕ ሰውየውን አግኝተሕ አውራው እባክሕ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 3 месяца назад +14

    እኳን ደና መጣ ወድምዬው የዘመኔ አደኛ ሰው ነህ እውነትን ፈልጎ ማግኘት በማይቻልበት ሁኔታ እደሚቻል ያሳዬኸን ምርጡ እና አንደኛው ወድማችን❤❤❤❤❤❤ ራስህን ጠብቅ ደግሞ በጣም ነው የምኖድህ እና የምንጨነቅልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 3 месяца назад +2

    እግዝያብሔር ይባርክሽ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እራስህን ጠብቅ በርታ

  • @hirut8456
    @hirut8456 3 месяца назад +52

    ወንድምነት እንኳን ሰላም መጣክልን በርታልን ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 3 месяца назад +39

    እራስክን ጠብቅ ወንድማችን ጥሩ መስለው እዳይጎዱህ ላንተ በጣም ነው የምሳቀቀው
    በየሂድክበት እመብረሀን ትቅደምክ❤

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 3 месяца назад +24

    😢😢😢አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስሽን ጠብቅ በጣም ነው የማደንቅህህህ😢

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 3 месяца назад +13

    በጣም የምወድህ የማክብርህ ልክ እንደናቴ ልጅ የምሳሳልህ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ💪💪💪💪💪💞💞💞💞

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 3 месяца назад +45

    ማነው እንደኔ የዚህ ጅግና ጋዜጠኛ ክሮግራም በጉጉት የሚጠብቀው👍👍

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 месяца назад +46

    የእኛ ጀግና ፈጣር ይጠብቅ ❤❤❤

  • @diborabelete7945
    @diborabelete7945 3 месяца назад +19

    የስንቱን እንባ አበስከዉ ከዚህ በላይ ጥበብና እዉቀቱን ይጨምርልክ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 3 месяца назад +11

    አንተ ጀግና መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ እህቴ ካሳለፍሽው ነገር ሁሉ ወጥተሽ እዚህ መድረስሽ ጀግኒት ነሽ ብሎም የቀድሞ ባልሽን ህይወት ልትታደጊ መቅረብሽ እሚያስመሰግንሽ እሚያስደንቅሽም ነው ፈጣሪ ይማረውና ይቅር ተባብላችሁ አብራችሁ ለመሆን ያብቃችሁ

  • @NezeretBereket
    @NezeretBereket 3 месяца назад +24

    ወድሜ አመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኛ ጀግና 🙏🙏🙏🇪🇷❤️🇪🇹

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g 3 месяца назад +19

    ጀግና ነህ ወላሂ ለሀቅ የቆምክ ሠውው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳተ አይነቱ ይብዛልን እውነት ይህን ጀግና የምወዱት የት ናችሁ👍👍✅✅✅✅

  • @addisw1713
    @addisw1713 3 месяца назад +10

    ወንድም የ/ዶ/ር አዲሱ ነገር ኬት ደረሰ ተማሚው እንዴት ሆነ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤

  • @user-ul9pw4un5m
    @user-ul9pw4un5m 3 месяца назад +27

    የተበዳይ እንባ ጠራጊ ውይ ስወድህ ወንድሜ ንእመብረሀን ትጠብቅህ❤

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v 3 месяца назад +25

    አህለን ጅግናውውውው ስጠብቅህ ነበርር የምር አላህ ይጠብቅህ የምር የዝህ ሰውየ ታሪክ አሳዝኖኛል

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 3 месяца назад +31

    የእኛ ጅግና አችን ከፈጣሪ በታች ለህዝብ ደራሽ ነህ በርታ እራስህን ጠብቅ ❤❤

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3x 3 месяца назад +32

    ተጠንቀቅ ወንድም ሿሿ ይመስለኛል ልስጠው የምትለው ብር የወሰድትን ነው ሚስጥራቸው እንዳይወጣ ነው የሚፈልጉት

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 месяца назад +16

    ወንድሜ መውጣት መግባትህን ለጌታ አደራ ስጥ ሰዎችን እንዳታምን አደራህን ጋርድ ይኑርህ 🙏🙏🙏

  • @user-pw8hy6mf3c
    @user-pw8hy6mf3c 3 месяца назад +6

    የዘመናችን ጀግና የሆንክ ጋዜጠኛ እማምላክ ባለህበት ትጠብቅህ ከክፉ ነገር ❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 3 месяца назад +11

    ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር ነው። ብቻ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 месяца назад +4

    ወንድማለም እባክህ ተጠንቀቅ ምንዋም ደስ አላለኝም.. ተልክ ነው !
    ፈጣሪ ይጠብቅህ .. ከጎንህ አይለይ ፈጣሪ ! መልካም መስለው ስዎች ቀርበሀችው
    ጎጂው በዝቶዋል ፈጣሪ ይርዳህ ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @toba1854
      @toba1854 3 месяца назад +2

      አዎ😭😭😭

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 3 месяца назад +1

    ሀቀኛው ጋዜጠኛ ሰው ን አትመን እቺ ሴት ተልኮ ይኖራታል እራስህን ጠብቅ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ የእውነት ጀግናነህ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ በእውነት

  • @user-hw9bw8xz6w
    @user-hw9bw8xz6w 3 месяца назад +31

    የኞ፣ወንድም፣ማንንም፣አትመን፣የኤልያስ፣
    ሚስት፣ባይዋ፣ሁለተኛ፣ባልዋ፣ልካት፣አንትንም
    እንዳታዘናጋህ፣አደራ፣ኑርልን፣ሁለት፣ምላስ፣፣
    ነች፣የዋህ፣መስላ፣ነው፣ሁለት፣ምላስ፣ተጠቃሚ፣ነች፣፣

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 3 месяца назад +1

      Yes she might work for the new husband 🤔 not to trust no one at this time because we see a lot's of bad thing may God keep you safe where ever you go what ever you do our hero brother Amen 🙏

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад +1

      አኦ እኔ እንደውም ግንዘቡ ላይ መተት አስደርግውበት ይኦናል የጀመሩትን ሊጭርሱ አስመሳይ🤮🤮ናት

  • @user-oi7fe4lb8r
    @user-oi7fe4lb8r 3 месяца назад +13

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ ከፈጣሪ በታች አንተም እራስህን ጠብቅ በጣም ነው የምወደ ለእውነት የቆምክ ስው ነክ

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 3 месяца назад +20

    አነጋገሯ አልጣመኝም ለምን እንሁደሁ ባላቅም እሷም የቁማሩ አንዷ አካል ትመስላለች ጠርጥር ወድሜ እባክህ ይች ገዘብነው ዘመዷ።

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 3 месяца назад

      Bedenb adamichew wey adamichew aminalechi kumar eyetechawetiku neber alechi

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 месяца назад +30

    አትዘናጋ ራስህን ጠብቅ ቁማርተኞች ብዙ መንገድ አያጡምና ተጠንቀቅ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +26

    ጀግናችን መጣህ አንተ እኮ ትለያለህ ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቅልን❤❤

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 3 месяца назад +15

    እንዳንተ ያለ አውነተኛ ልጅ መቼም የለም ወንድሜ አይዞክ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 3 месяца назад +16

    እግ/ር በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ይሸፍንህ ይከልልህ ❤❤❤❤❤

  • @NatnaelBele
    @NatnaelBele 3 месяца назад +13

    እውነቷን ከሆነ እግዚአብሔር የእናቷን እድሜ ጤና ይጨምርላት ወንድማችንም ተረጋግተህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታልን

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад +1

      😒😒😒አድል

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 месяца назад +2

      አይደል ሰርታ ማኖር እየቻለች በሰዉ ገዘብ የሰዉ ላበት ምን ይሰራል የሀጥያት ገዘብ

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 3 месяца назад +11

    የዘመኑ ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ በሂድክበት ቦታ ፈጣራ ይጠብቅክ

  • @user-ge6kc9ro1t
    @user-ge6kc9ro1t 3 месяца назад +12

    አተ ጀና ወድማችን እኳን ደህና መጣህልን የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ እንወድሀለን ወድማችን እኛ የስደት እህቶችህ

  • @hiruttesfazgi1025
    @hiruttesfazgi1025 3 месяца назад +7

    ጀግናው ተጠንቀቅ ተልኮ ይመስለኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @medhanetruth3149
    @medhanetruth3149 3 месяца назад +8

    The best and genuine journalist ever! Thank you for your honest service.

  • @user-kj7sd9wn8j
    @user-kj7sd9wn8j 3 месяца назад +29

    ባርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እራስህን ጠቢቅ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 3 месяца назад +11

    አደራ ወንድም አለሜ ራስህን ጠብቅ ከኋለዋ ሴራ እንዳታሴርብክ እፈራልካለሁ ብቻ፤ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን።

  • @user-wq7hp1ch8q
    @user-wq7hp1ch8q 3 месяца назад +14

    እ/ር ጥላ መከታ ሁኖ ይጠብቅህ ጀጉንየ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @FtuuSelamawitAberra
    @FtuuSelamawitAberra 3 месяца назад +29

    Welcome ጅግናችን እንኳን በደህና መጣህ ❤
    እስክ ይህንን ጅግና እንደ እኔ የምወድ 👍 አድርጉ

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 3 месяца назад +24

    ወዲሜ እራስህን ጠብቅ ሲቀርብህ እራቅ ግዜው ከፍቶን አዲነገር ብኮን እኔእራሴን ሲጥነው እማረገው ተጠቀቅ🎉🎉🎉

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛዉ ስንቱን የስንቱን ቤት ጉድ ታሠማናለህ ተባረክ
    አሁን ገባኝ በየመጀመሪያ ባሏ በቁማር ተበልቶ ለጓደኛዉ ሲሰጣት አንቢ አለማለቷ ገርሞኝ ነበር
    እሷም ከወንዶቹ በበለጠ ቁማር ላይ ነበረች ቀ

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 3 месяца назад +1

    ጀግናው ከእግዚአብሔር በታች እራስህን እየጠበቅህ ይመችህ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 3 месяца назад +17

    አሜን አሜን አሜን ያንተም ስላም ይስጥህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i 3 месяца назад +21

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @paulosgashaw6432
    @paulosgashaw6432 3 месяца назад +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች ነህ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ ይጠብህ በርታ።

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 месяца назад +57

    የድሃ ልጅ መሆን በሷ አልተጀመረም በግሌ አጭበርባሪ የጥቅም ሰው ነች። እናቴ እናቴ አትበይ በመዋሸት ህይወት አይገነባም ዕሊናሽ እንዴት ተሸከመው ይሄን ሁሉ ማጨበርበር ለምን ሰርተሽ አትኖሪም? በግሌ ገንዘብ ነው እንዲህ የሚያረግሽ ለማንኛውም ኤልያስን ማስተካከል ወደ ትክክለኛ ህይወት እንዲመለስ የጣርሽው የታገልሽለት ምንም ነገር የለም ትችይ ነበር ብትፈልጊ።በናትሽ አታሳቢ ራስሽ ሰው በገነባው ህይወት ማሽብረቅና መንደላቀቅ ስለምትፈልጊም ነው።ኤልያስን በድለሽዋል በጣም በጣም ማለት ነው።እናትሽም የተነሱት በሰው ዕንባ በመጣ ብር ነው ከዝርፊያ ለይቼ አላየውም።ከዛም አልፎ ለዚህ ውድቀት ያበቃውን ወንድ ይዘሽ እሱ ህይወት እያለ የበለጠ በሽታ ሆንሽበት በበደል ላይ በደል ነው የሠራሽው ከመሬት ያነሳሽን ኤልያስን እርግጠሽ ደግሞ ሌላ ምቾት ፍለጋ ሄድሽ።ሞራል የሚባልን ነገር ሽጠሽ የበላሽ ራስ ወዳድ የጥቅም ሰው ነሽ።

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 месяца назад +6

      ትክክል በጣም ጥቅመኛ እሴት ናት ለናቴ ትላለች ሰርታ ማኖር ሰትችል እያሰመሰልህ መኖር ባፌ ይዉጣ

    • @Mimimimi-zk6vt
      @Mimimimi-zk6vt 3 месяца назад +1

      በካርታ እንዳስያዛት አትርሱ

    • @muraelzebib5022
      @muraelzebib5022 3 месяца назад

      ባልዋ ነው በካርታ ለጒደኛው የሰጣት ምን ታርግ እናንተ ብትሆኑ ምንድነው የምታደርጉት እናታችሁን ያውም በሽተኛ

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 месяца назад +2

      @@muraelzebib5022 እሷ ስለራሷ መወሰን የምትችል ትልቅ ሴት ነች ።ሞራል የሚባል ያልፈጠረባት ልክ እንደነሱ በሌላ ሰው ህይወት የምትቆምር ቁማርተኛ ነች።ለራሱ ክብር ያለው ሰው በጭራሽ አይሆንም ብላ ለአቅና ለህሊናዋ ትሟገት ነበር ።በአሁኑ ሰዓት ማንም በማንም አይወስንም ዞር በል ማለት ትችል ነበር ለኤልያስም ቢሆን ማለት ነው።

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 3 месяца назад

      ግን እኔ መፈርደ ሳይሆን ኤልያስ እኮ በነፍሷ አስዛነው በቁማር አሳልፍ ስጥቷል

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад +67

    እኔ ሲመስለኝ የአሁኑ ቧሏ ጋ ተነጋግረዉ ነዉ የመጣችዉ መደፈሯ አላምንም መጥፎ ላለመባል ሊሆን ይችላል ወላሁ አአእለም

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 3 месяца назад +4

      ጥሩ አስተዋይ ነሽ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад +3

      እኮ 80አልቀደደችም 🤮🤮አዑን ፍርታ ነው ግና ለግና ለ ዛኝው ንብረቱን ይመለሳል በማስብ ነው 🤮🤮እባብ ናት አዑንም ለ ጥቅም የጀመሩትን ሊጭርሱ ነው በ ግንዝቡ ላይ መተት አስርተውበት ይኦናል

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 3 месяца назад +18

    የኛ እንባ ኣባሽ ሁሌም ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን የተንኮለኞችን ስራ ሁሉ ፈጣሪ ካንተ ያርቀው ኣሚን በሉ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 месяца назад +11

    የደኩተር አዲሱ ያባሌጌ ሰውየ ምንላይ ደረሰ መጨረሻውን አሳውቀን😢😢😢😢

  • @BirukAssefa-ex4vm
    @BirukAssefa-ex4vm 3 месяца назад +5

    ይገርማል ሁለቱም ወንዶች ተቀጡ ግን አናቴ ደሀ ሰለሆነች አይነፋም ይቅርታ ጠይቂዉ እና አግቢዉ በድጋሚ በብሩ የገዛሽን ሀይሉን ቅጪዉ ኤሊየስ የቀመሠዉን ፅዋ ይቅመስ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 месяца назад +73

    እባክህ ራስህን እየጠበቅህ ስራ። ደግሞ ጋርድ ቅጠር እባክ እባክ እኛ የመዳም ቅመሞች በአንተ እየተጨነቅን ነው😢። እንጂ የኛ የሀበሻ ክፋት፣ምቀኛ፣ክፉነት ከአለም እንለያለንኮ

    • @asenkachgossaye6953
      @asenkachgossaye6953 3 месяца назад +1

      Ewnate enme lazelji techneka lemute nawe egzabher badamu yeshfenawe

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 3 месяца назад +2

      እዉነት ነዉ😢😢❤❤
      እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 3 месяца назад +12

    ጋዜጠኝ ስላድንቅህ እላልፍም በጥም ክባድ ናችው ስራውቹህ እግዛብሕር የርዳህ እርስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 месяца назад +4

    አንተ ልበህ ብሩ
    የሰው ጉዳት የሚሰማህ
    አንተን አመውደደ እና
    ላንተ አለመፀለይ
    አይሞከርም
    ❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 3 месяца назад +11

    ጀግና ነህ ወንድማችን🎉

  • @user-tc3pl3cs8c
    @user-tc3pl3cs8c 3 месяца назад +11

    የኔ ጀግና ወንድም ሠላም መጣህ ምድረ ሀራሚያ ጉዳቸውን አገር ይወቅላቸው አቦ ማፊሪያ ወላ በሌብነት የሠበሰቡትን ሀብት መንግስት ይውረሰው ።

  • @taz3739
    @taz3739 3 месяца назад +21

    ጋዜጠኛ እግዝአብሔር ይጠብቕህ 🙏🙏🙏

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 3 месяца назад +1

    ልክነሽ እህቴ ጎበዝነሽ

  • @user-dd5yu6jo1j
    @user-dd5yu6jo1j 3 месяца назад +7

    በጣም ልክ ነሽ እናት አንቺ ያንዲት ደሀ ልጅ ሆነሽ አንድ ምሌነር ደፈረኝ ብለሽ ፍትህን ፈልገሽ ወደህግ ብትሄጂ አንቺን ያንዲት የደሀ ልጅ ማንም አይሰማሽም ነበር በጣም ብልህ ሴት ነሽ ጎበዝ

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 3 месяца назад +23

    እኔ ግን የሚመስለኝ ሚስቱ እና ጓደኛው ናቸዉ ተመካክረው ንብረቱን የተከፋፈሉት

    • @mehbubelyase6491
      @mehbubelyase6491 3 месяца назад

      እኔም እንደዛ ነዉ የጠረጠርኩት

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 месяца назад

      ትክክል

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +24

    የተረሳ ታርክ ። ያ ሚስቱን ገድሎ የራሱን ልጅ ገጠር ያሳገተው ከምን ደረሰ ???

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 месяца назад +9

    በሰራሽው ስራ ተፀፅተሽ ልትረጂው ማሰብሽም በጣም መልካም ነገር ነው አዎ እኔም የምደግፈው በእናት ጉዳይ ከባድ ነው ለእናትሽ ያለሽ አስተሳሰብ እግዚአብሔር የሚወደው ነው ተባረኪ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 3 месяца назад +2

      😳😳🤮🤮ምኑ ጋር ነው አምላክ የሚፍልግውን የስራች
      ው 🤮🤮🤮እፍሩበት mnm😂ብትል አላዝንላትም 🤮🤮

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b 3 месяца назад +3

    የኔ አበሳ አተ የያዝከው ነገር በሙሉ መጨረሻው ያማረ ነው አበሳው በርታልኝ እመቤቴ ጥብቅ ታርግልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tina..5325
    @tina..5325 3 месяца назад +66

    የአበረሃም ጉደይ ምን ሆና ወንድም

    • @user-yo3lc3sr6c
      @user-yo3lc3sr6c 3 месяца назад +1

      የኔም ጥያቄነው

    • @user-dk6yq3zp2y
      @user-dk6yq3zp2y 3 месяца назад +1

      አወ ማወቅ እፈልጋለን

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад

      ይህጥያቄየሁላችንምነዉ?

    • @TIJI-990
      @TIJI-990 3 месяца назад

      ህግ ይዞታል

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад

      @@TIJI-990 የእዉነትሞቱልግን በጣምያሳዝናል

  • @user-dv8wz4gu2s
    @user-dv8wz4gu2s 3 месяца назад +14

    ሰላም አንተ ጅግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 3 месяца назад +7

    ኪኪኪ በኤልያስ አጎት ተደፈርኩ እንደዚህ አይነት የገንዝብ ጥማት ያላት ሴት ባለችው ሰው ብትደፈር ዝም እትልም ነበር ሲቀጥል ስራ የሌላት ሴት አስር ሚሊየን ❓ሰውየው ካላካት ወይንምበዚህ ጉዳይ እጅዋ ከሌለ ከየት አመጣች እስክዛሬስ ለምን አልረዳችውም ጀግና ጋዜጠኛ ጠርጥር እስዋ በቁማር አልተበላችም ! ለሁለት ነው የተጫወቱበት አንተንም በጎን በገንዘቤ ሁሉን አደርጋለሁ እረፍ እያለችህ ነው ስው አታውቅም ሴትየዋ ተጠንቀቅ ለማንኛውም💪🏾

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 3 месяца назад

    በእውነት አዋቂ ነህ። ጀግናም ነህ። አንዳንድ ከባድ ጉዳዮችን ምንም ችሎታ የሌላቸው ዩቱዩበሮች ይዘውት ሳይ እንደናተ ያሉ ጀግና ዩቱዩበሮች ቢሠሩት እያልኩ በጣም አዝናለሁ። ጠቋሚዎችም ጎበዞችን እየመረጡ ቢጠቀሙ የተሻለ ይሆናል።

  • @Helen-el5it
    @Helen-el5it 3 месяца назад +14

    ከእንደዚህ አይነት ሴቶች ራስህን ጠብቅ አደራ እንዳይጎዱህ አደራ ጊዜው አስኀሪ ነው!!!

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 3 месяца назад

      Please Zelalem takecare yourself remembered what she said that she doesn't like men except her brother 🤔 very suspicious since she wanted money she might work for the new huband

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 3 месяца назад +17

    ጀግናዉየ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s 3 месяца назад +1

    ወንድማችን በየትኛውም ሁኔታ ብቻክን እዳትሆን እግዚአብሔር መውጫ መግቢያክን ይጠብቅ ዘመናችን ጀግና ጋዜጠኛ

  • @user-kr2dh3dh1n
    @user-kr2dh3dh1n 3 месяца назад

    ምርጥ ሚድያ ለህግ መከበር እና ለሰው ልጅ ሰባዊ መብት ጠባቂ በርቱ እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 3 месяца назад +17

    ምን ልበል ቸሩን ይምጣዉ ራስክን ጠብቅ😢😢

  • @beliyuargaw3043
    @beliyuargaw3043 3 месяца назад +9

    የአብርሀም ገዳይ አሳውቀን

  • @FikerFiker-hz1ww
    @FikerFiker-hz1ww 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኛ ጀግና ጋዜጠኛ ቀጣዩ ናፈቀኝ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ክክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ።በርታልን