ደራሲያኑ በ'' የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም '' አንባቢያን ሲሞገቱ !
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World
Professor Shibru, Gash Fasika, Miki, Aziti , Hiywi... I'm happy that I shared a lifetime among you....I love you
ይህን ዝግጅት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
ሂወት ታደሰ የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ሳታውቂያት ያላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል እንደሚባለው ሆነብሽ ቢያንስ ይቅርታ ብትጠይቂ ከተሳሳትኩ አይመልሰኝ አትሁኚ ለወደፊቱም ሀይማኖትን በተመለከተ ከመቀባጠርሽ በፊት ጠይቀሽ ብታወሪ
ጠያቂው በኮሜንት የመጣህ መሰለኝ።እረ ተፋታት በናትህ ወይ በ reflection ሞግታት
@@birukhailu8664 ማንልበል ? የህይወት አፍ❓ጥያቄው የሚሊዮን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ስለሆነ ተመሳሰልንብህ መሰለኝ የሚቀለው ግን አለቃህ ስህተትዋን አምና ብታርም ነው እንጂ የእስዋን ስህተት እና ባለማወቅዋ መታወቅ እና መነጋገርያ ለመሆን ስለፈለገች ብቻ እናንተ እያረማችሁ አንብቡላት ❓ ቤት አይመታም እና ሌላ ግጥም ፈልጉላት
በብዙ ጉዳዮች ላይ እስዋ ትክክል ልትሆን ትችላለች በዚህ ጉዳይ ላይ ግን ከአፈርኩ አይመልሰኝ አለች
እቺ ግን ጸሃፊ ተብላ ለዛውም በመድረክ ላይ በወግ በማረጉ ተጋብዛ እንዲ የመወያያ እድሉን አግኝታ እንደዚህ አይነት ስነ ስርዓት የጎደለው አመለካከት ማሳየቷ በጣም ልክ አይደለም ትቢቷን ነው በግልጽ ያሳየባት ኢሹህን ብላ አፏን መክፈት አልነበረባትም እንደ ጋዜጠኛ አይታው ነበር ማለፍ የነበረባት ጎበዝ የነቃች ጸሃፊ ብቶን ኖሮ ደሞ ኦኖኖኖ ወንድሜ እንደዛ አልነበረም ለማለት የፈለኩት በልብወለድ አገላለጽ ለማሳየት አስቤ ነበር ብላ ባለችበት በቁም መቅደድ ትችል ነበር በጣም ፈጣጣ ስለነበረች ግን ሰውየውም ገብቶት ስለነበር በዛው አያይዞ ለማለት የፈለገውን በኮት😜 "ሰነፍ ያባቱን ተግሳጽ ይንቃል" ብሎ ለጠፈላት ስለዚህ አንደበተ ርትዑን (በ20/20 ዕይታን) ለማዳበር የምትዳዱ ብቸኛዋ መንገድ! በነፃ በመጎልጎል ይቋደሷት. ❤️🔥
ክፍል 3 በጉጉት እየጠበቅን ነው ።
🙏🙏🙏💙
አቶ ፉሲካ ከእርስዎ ብዙ እንጠብቃለን መፃፍዎትን ይቀጥሉ::በትምህርት ብቻ ሳይሆን በእድሜም በልምድም የተካበተእውቀት እንዳለዎ አምናለሁ::
ኦማሕደር በድምፅብቻ ነውየማቅህ በመልክ12:49
ቅዳሜ ጠዋት ዩቱዩብ አየሁህ የሣልኩትማሕደርወጣትሆነብኝ ደስብሎኛልኦማሕደር
ሐይማኖት ነክ ጥያቄው ላይ ከመድረኩ የተሰጠው ምላሽ ጸያፍ ነው ! በተለይ ሴቷ ስለህግ መማሯን ምን ታመጣላቹ አይነት ነገር ነው ምላሿ ይሄ አይነት በሀሪ ማሳየቷ የሷ የወረደ ማንነቷን በደንብ ያሳየችበት ነው ልቦለድ ምናምን እያሉ ማድበስበስ አንድ መጸሐፍ በትውልድ ላይ የሚያመጣውን ተጽህኖ ለማለባበስ ይመስላልም ! በተረፈ መድረኩን የሚመራው ጋዜጠኛ ቢጤም ተደርቦ የሰጠው መልስ የድራፍት ቤት መልስ ነው ሰጀምር እሱ ተጨማሪ ወለፈንዲ መልስና ምክር መሰል አስታያየት ቢጤ መልስ መስጠት ተገቢ አይደለም ።
አዜብ ወርቁ፥
መቸ ነው ከአማራ ወጭ የሆኑት ኢትዮጵያዊያንን ብሔሮችንም ያካተተ ጽሑፍ የምታቀርቢልን?
It is not her responsibility to write 81 nation and nationality history YOU CAN WRITE ONE IF YOU WANT
@@zeebee5574 ወንድማማችንት ጠፋ? እናነተ አይደላችሁም አንደኛ ሐላፊዎች በዚች ሀገር ጉዳይ? የምን ሺሺች ነው?
@@user-sagiv.m.t Tired of hearing your crying it is a books review tou just come and drop your mess...leave her she is professional not because the ration of nation and nationalities but because she is hard working...work hard like her
@@zeebee5574 ድሮም ለሌሎቻችን ሲሆን ደንታቢሶች ናችሁ። ዝምብለን እንድናደንቃችሁ ብቻ ነው ይምትፈልጉት፥ አይደል? እናቃለን።
@@user-sagiv.m.t don't worry we don't need your appreciation we can stand alone.