እንደ እባብ ልባም እንደ እርግብ የዋህ የመሆን ሀይል | Alemayehu negash

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 167

  • @Yehiwotwuha
    @Yehiwotwuha 3 месяца назад +58

    ስለነበረን ጊዜ አመሰግናለሁ!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  3 месяца назад +7

      እኔም አመሰግናለሁ!

    • @EsparkTube-እስፓርክ
      @EsparkTube-እስፓርክ 3 месяца назад

      You are a great thinker

    • @EthiopianMusic-q2d
      @EthiopianMusic-q2d 3 месяца назад

      ​@@Rawuel_Endris 28k siledersk des bilognal keep it up bro

    • @selamgezachw8478
      @selamgezachw8478 3 месяца назад

      ሰለምትሰጠን የህይወት ምግብ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤

    • @MickeyBeyene
      @MickeyBeyene 2 месяца назад

      Deep lesson with well explanation 👍

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 3 месяца назад +18

    በጣም የሚገርም አገላለጽ ነው የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
    ይቀጥል Please

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 6 дней назад

    በስማም እደዚህ አሰተዋይ ሙህር ሆነ መፈጠር መመረጥ ነው ❤❤

  • @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ

    እናመሰግናለን በጣም ልዩ ትምህርት ነው ዘመናቹ ይባረክ 👏

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades 3 месяца назад +8

    ትልቅ ትምህርት ነው🙏 የሰጠን ትልቅም ሰው ነው የጋበዝከው እናመሰግናለን! ያለብንን የዓለም ና (የሀይማኖት)ግርዶሽ አይናችንንን ገልጠን እንድናውቅ (እንድንረዳው ) እየታተራቹ ነው ።እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @mekuriaYabatulij
    @mekuriaYabatulij 3 месяца назад +2

    ለመግለፅ ቃላት የለኝም ሁለታችሁንም ክብር ይስጥልኝ ብዙ ነገር ከትምህርቱ ተረድቸበታለው ።

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 3 месяца назад +15

    በጉጉት ነው የምጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 3 месяца назад +3

    በማርያም እንደው እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ብሰማው እማይሰለቸኝ እግዚአብሄራዊ መአዛ ያለው ጥኡም ትምህርት ❤❤❤❤

  • @KiresGhiwot
    @KiresGhiwot 3 месяца назад +1

    ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 3 месяца назад +12

    ከእውቅትጋ ሰው ሲናገር እንዴት ደስ ይላል

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 3 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Rነኝከወደመከነሰላም
    @Rነኝከወደመከነሰላም 3 месяца назад +3

    ተመስጨ ያዳመኩት ምርጥ ብሮግራም እናመሰግናለን 👍👍👍👌👌👌

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውነቱን እንድትናገር ጥበቡን ይግለጥልህ።

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 3 месяца назад +2

    በጣም ገራሚ ትምህርት ነው እውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ❤

  • @marukidie9139
    @marukidie9139 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ እግዚአቢሄር ይባርካቹህ

  • @slama2383
    @slama2383 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን የተማርነውን በልቦናችን ያስድርብን❤❤

  • @meditajc
    @meditajc 3 месяца назад +2

    አሁን ያለንበት ዘመን የህዝባችንን አኗኗር ግልፅ አድርጎ የሚያሳይ ድንቅ መልእክት ሰምተን እንጠቀመዉ

  • @NahomHabtamu-s9w
    @NahomHabtamu-s9w 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 3 месяца назад +1

    ተመስገን እንዲህም አለ።

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 3 месяца назад +2

    በጣም እናመሠግናለን ስላቀረብክልንም ስለቀረብህልንም ደስየሚል ተምህርት ነበር

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 3 месяца назад +2

    የሚግርም ትምህርት ነው እናመስግናለን በጣም የመምህራችን ትምህርት ሁለይ ስለ ምትጋብዘን thaks for everything

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 3 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን የእዉነት ጥሩ ት/ት ነዉ ያገኘሁት

  • @እቢ
    @እቢ 3 месяца назад +2

    ልዩ አስተምሮ ነዉ ፕሮቴስታንት ሚቀልዱበት ፓስተር ነን ባዮቹን እነየ ጩፋ ሌሎቹም በዛቻና በጩኾት በእሩጫ ከሚያስተምሩት ሰማይና ምድር የተለየ ልቦናን ሚመስጥ ዘመኑን ሚመጥን አስተምሮ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የተዋህዶ አማኝ ነንኝ ሺ ሁን❤

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 3 месяца назад +1

    አንተንም እሳቸውንም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን መልካም አድራጊ ያርገን 🙏🙏

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 3 месяца назад +2

    እጅግ በጣም እንወድሀለን እናመስግናሀለን
    ድንቅ እውቅት ድንቅ መርዳት በርቱ
    ❤❤❤❤

  • @Hayat-r5m
    @Hayat-r5m 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን🎉❤

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ድቅ አግላለፅ እናመሰግናለን

  • @Amiezi-h4w
    @Amiezi-h4w 3 месяца назад +3

    Rw በጣም ደስ የምል ግዜ ነበር ቀጣይም ይኑርልን part 2 በተለይ የዘፍጥረቱ እባቡና የማትዮሱ እባብ ላይ ትንታነ ብሰጠው አመሰግናለው

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 3 месяца назад +4

    ራዉኤል በጣም አመሰግናለሁ 👍👍👍

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 3 месяца назад +1

    Thankyou

  • @NejaSani
    @NejaSani 3 месяца назад +2

    ዋው ዋው እኔ እስልምና ህይውይቴ ክርስትናም ኩራቴ መሆኑን ተረዳሁ። ኢትዮጲያ ያሉአትን እሴቶች ብንረዳ የት እንድረስ ነበር።

  • @YoditAbera-y8c
    @YoditAbera-y8c 3 месяца назад +1

    ልብ ያለው ሁሉ ይሄን ይስማ ወንድሜ አምላክ ያንተን አይነት ያብዛልን እናመሰግናለን❤

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 3 месяца назад +1

    ራውኤልዬ ይህ ጥልቅ የሆነ ትምህርት እንድንማር ስለአደረክ እናመሰግናለን!
    መምህራችን ፈጣሪ ያክብርልን ይህ ትልቅ መልእክት ነው።
    ህይወት ከእውቀት ጋ ሲሆን መኖርን ያጓጓል የተሰጠህን ህይወት ደስ እያለህ በሐሴት ትኖራለህ❤
    ለካ! ያለእውቀት በድን ስለሆንን ነው የተጎሳቆልነው😢

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  3 месяца назад

      እናመሰግናለን ወንድሜ ተመስገን በርታልኝ።

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 месяца назад +1

    ትልቅ ድንቅ ትምህርት ነው :: እናመሰግናለን !

  • @BereketMengstu
    @BereketMengstu 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 3 месяца назад +1

    Really this is important thing for everyone thank you so much raw❤❤❤🙏🙏

  • @LosmidanMihert
    @LosmidanMihert 3 месяца назад +2

    ግሩም ነው

  • @mahletzenawi5420
    @mahletzenawi5420 3 месяца назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በርቱልን 🎉ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 3 месяца назад +3

    Huletachium betam des yimil timrt new yemtastemirut betam enameseginalen
    🙏❤

  • @GebreSorah
    @GebreSorah 3 месяца назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው!!ቀጣዩም ቢቀጥል ጥሩ ነው. . . . . . .

  • @Tommy-zy5cq
    @Tommy-zy5cq 3 месяца назад +3

    ገራሚ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን መልካምነት ለራስ ነውና ስለምታደርሰን ትምህርት ክበርልን በምድር ከምናደርገው መልካምነት በሰማይ ደመወዝ ሁኖ ይከፈለናል ❤❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  3 месяца назад

      አሜን እናመሰግናለን!

    • @habtamsibhat4335
      @habtamsibhat4335 3 месяца назад

      How amazing his expansion yr different rawuel ❤❤

  • @Tade-man23
    @Tade-man23 3 месяца назад +3

    May be we must watch our side

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 3 месяца назад +1

    Thank you for sharing 👍

  • @HABTAMUHABTE-qm9cd
    @HABTAMUHABTE-qm9cd 3 месяца назад +1

    Brother ስለ እምነት ባታወራ ደስ ይለናል

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  3 месяца назад

      እሺ እናመሰግናለን!

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 3 месяца назад +1

    Wow betam yemgerm tmrti nebere wudu wendmachin thank you Rawuel domo❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 3 месяца назад +1

    Betekrsta mare adese krstan semexa bedebe mastemar alebet

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 месяца назад +7

    ❤❤❤

  • @tigistaddis7618
    @tigistaddis7618 3 месяца назад +1

    በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ወንድሜ

  • @Mikeethiopia
    @Mikeethiopia 3 месяца назад +1

    Amazing

  • @MeseretMulu-l1h
    @MeseretMulu-l1h 3 месяца назад +1

    በስላሴ ስም እኔ እባብ በጣም ነው የምፈራው ስሙን ስትናገር አትደጋግመዉ ስሰማው እራሱ እየፈራሁ ነው በተረፈ አስተማሪ ነገር ነው ....

  • @Afeworkalmayehu
    @Afeworkalmayehu 3 месяца назад +2

    አየህ ምሁር ሲያስተምር ነብስ ሀሴት ታደርጋለች

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 3 месяца назад +1

    Wow!Thanks

  • @samriel7719
    @samriel7719 3 месяца назад +1

    እግዛኣብሄር ይባርካቹ ደስ እሚል ትምርት ነበር ❤

  • @ahmedderese-f7u
    @ahmedderese-f7u 3 месяца назад +1

    Galattomi Yaada gaariidha itti fufi.

  • @ሰባት
    @ሰባት 3 месяца назад +1

    በኔ እድሜ ያለህ ጀግና እናመሰግናለን ra ❤😊

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 3 месяца назад +3

    😮😮😮😮😊😊yes bro

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 3 месяца назад +1

    Esu yglsebu chuklenetenew

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 3 месяца назад +7

    ቀጣዮን እንጠብቃለን ተሎ ነው ያለቀብኝ ሰብስክርይብም አድርጌለው

  • @HelinaMulu
    @HelinaMulu 3 месяца назад +1

    👏👏wow 👏👏

  • @NethuGesesse
    @NethuGesesse 3 месяца назад +1

    አቦ እውቀትህን ያብዛልህ

  • @SalehaAbbamacca
    @SalehaAbbamacca 3 месяца назад +1

    Galatooma❤

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid 3 месяца назад +2

    dink new mechem eyandandachin rasachinin enayibetalen elalew tebarek

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад +2

    😍ዋው እኔም በ ቅርቡ ነው ስብ ስክራይብ ያደረኩት በጣም ማረከኝ ምክሩ 💪🏿💪🏿

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @SkillGuy
    @SkillGuy 3 месяца назад +2

    እንደ እባብማ አልፈልግም። እባብ ራሱ እንደ እባብ ማሰብ የለበትም

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤😊

  • @temesgentafesse878
    @temesgentafesse878 3 месяца назад +1

    Rawuel አንተ ምርጥ ሰው በብዙ እየረዳኸኝ ነው አካሄዴን shape እያረከው ነው

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 2 месяца назад +1

    OMG thank you!!!.

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 3 месяца назад +1

    ❤🙏🙏🙏

  • @ErmiMo8
    @ErmiMo8 3 месяца назад +1

    RAWUEL WISDOM ACADEMY ❤

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe 3 месяца назад +2

    🥰🙏

  • @GebreSorah
    @GebreSorah 3 месяца назад +1

    በሚቀጥለው ስለ እርግብ የዋህነት ለማወቅ በጣም ጓጉቻለሁኗ. . . . . . .

  • @sireat21
    @sireat21 3 месяца назад +5

    ህያው ቃል።

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 Месяц назад

    I see at the end of this day some people understnd Jehovass word . I ts very important practical faith .Jhon 17:3 this means everlasting life.theier coming to know you. the only true God .and the one whom you sent .Jesus Christ.

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 3 месяца назад +1

    የኔ ኣባት ደስ ሲል ❤thank you Rawuel🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 3 месяца назад +2

    👍👍👍👍

  • @Tad_B
    @Tad_B 3 месяца назад +1

    Beyekenu endadis meneher alenet mndinew mikebatirew…. Hulem masanun yimesekeral geta yiwedihel

  • @ኦርቶዶክሳዊት-23
    @ኦርቶዶክሳዊት-23 3 месяца назад +1

    ግሩም መሬታዊ እውነታ✔

  • @ZainbHassan-rn5nj
    @ZainbHassan-rn5nj 3 месяца назад +1

    Unite kirisitan nak yamasikid mari hide laim imam hyidelam yamasikid habal hyidelam yamasikd min hditaraki sila beta kiristan nw mawurat yalebik wagn

  • @marukidie9139
    @marukidie9139 3 месяца назад +1

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @eyobwondimu1731
    @eyobwondimu1731 3 месяца назад +1

    እንዳልክ ቢያዳምጠው

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 2 месяца назад

    B ejih lay Yale, kelebet (fert) yetonkoyoch new,

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 3 месяца назад +1

    ደህና መተህ መተህ የሰው ቤት ጣራ ላይ ድንጋይ ትወረውራለህ ሰልፍን አስተካክለህ አውራ የጥቅሱ ትርጓሜን ከየት አመጣሀው ጥያቄ ነው

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  3 месяца назад

      ወንድሜ ትርጓሜ መሰረቱ የሰው ልጅ የመገለጥ አቅም ነው። ከየት አመጣህ አይባልም ልብ እና አይምሮ ባለበት ቦታ ሁሉ ጥበብ አለው ይህን ለመረዳት የሰው ልጅ መሆን ብቻውን በቂ ነው። እኛ እከሌ እንዳለው ብለን አናወራም እንዲያ ከፈለጉ በራሳችን ሀሳቦች ላይ የቆምን ነን።

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HiyawNegn
    @HiyawNegn 3 месяца назад +1

    ኧረኧኧኧኧ.... ግሩም ነው!!!!!!

  • @Tad_B
    @Tad_B 3 месяца назад +1

    Tru Meteh meteh mechereshalay sidin jemerk pente eyalki… endezi miyareg pente yelem

  • @MamusheGabure
    @MamusheGabure Месяц назад

    ❤❤❤

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 месяца назад +1

    Rawuel Are you Ortodox??

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 месяца назад

    እባብ ሃይን የለዉም በልቡ ነዉ የሚሄደዉ

  • @Harisng-s4s
    @Harisng-s4s 3 месяца назад +1

    ኣቅሜን እና ግልዎቴን በብልሃት እና በታታሪነት ባለኝ aim ኣንፃር ለመግፋት የምር ኣግዞኛል የሱ ቤተሰብ ለመሆን ፍላጎቱ ኣለኝ እና i'd like getting him yout

    • @Harisng-s4s
      @Harisng-s4s 3 месяца назад

      i'd like getting him you tube account

  • @Tad_B
    @Tad_B 3 месяца назад +1

    Tadiya badebabay man yimeskir… yihenin comment lemiyanebim melkt alegn “eyesus yadinal “

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад +1

    🤔ግን አንዳንዴ ስብከትን ያበዛል 😒ስብከቱን ለ ፖስተሮች ቢተው 😂

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 3 месяца назад +1

    Kkkkkkkk tkabalu ka eporti nawu