Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you Dani!!
It is very good point. Thank you
በርታ ወንድሜ
Thank you
እግዚያብሄር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ይችን ጥያቄ አስረዳኝ አስኪ አንድ አጎት ነበረኝልጅምሆነ እናት አባት የለውምእህትና ወንድም አለው ነገረግንአንዱወንድሙእሱ ከመሞቱበፌትቀድሞ ሞቷልይህ የሞተው ወንድሙ ልጅ ወልዷልይህየተወለደ ልጅ ከሌሎቹ እህትማማቼችጋር መውረስ ይችላል አይችልም?
6:45 Yenuzaze keji mn malet ??? Begeta meleslgn
ስለመለሱልኝ.በጣም.አመሰግናለዉ.ይቅርታ.ጠበቃ.ከማግባቱ.በፊት.ያፈራዉ.የባሏ.ነዉ.ንብረት.ነዉእካፈላለዉ.ብላ.ከምደክም.ማወቁ.ይሻላል
ከጋብቻ በፊት የፈራ ሀብት ጋብቻው በሚፈጸምበት ወቅት የየግላቸው እንደሆነ ስምምነት ከሌላቸው በስተቀር የጋራ ሀብት ተደርጎ ነው የሚቆጠረው። ሆኖም ግን በውርስ የተገኘ ንብረትን መካፈል አይቻልም።
አመሰግናለሁ ! ጥያቄ የሆነብኝ አውራሽ ልጅ ከሌለው እስከ ቅድመ አያት ውርሱ ሲሄድ አብሮ የሚኖር ሚስት ወይም ባል አይወርስም ማለት ነው ?
ውድ የህግ ባለ ሙያ ቅድሚያ አመሰግናለሁጥያቄ አባታችን አርፈዋል የገጠር መሬት እናቴ በህወት እያለች ይቻላል ወይ
Selam endet neh. Yene tyake ayat mota kehonena ljua demo kedmuat moto kehone ljoch demo ye abatachn drsha blew ye ayatachewn mewres yichlalu?
My sister took all the inheritance which should be shared by me and her while i wasn't in the country and couldn't show up to the court. Is my right is all taken now or i can ask to get my share? Please advise me.
ንብረቱ ቦታው ካርታው በናታችን ስም ነው ለመጀመሪያ ልጆ ውክልና ሰታት ብር ሲበደሩም ሆቴሉን በትንሹ ለማስፋት በናታችን ባለ ካርታ ነበር 2003/2009 አብረው ሲሰሩ ነበር ደሞዝ አየተከፈላት በሰኔ 2013 ከሰሰቻት ቦታው ተሸጦ ድርሻዬን ስጪኝ ብላ አባታችን ከሞተ 11ዓመት አልፎታል ቤቱንም የራሁት እኔነኝ ቢሸጥም ንብረቱ የኔነው አለቻት መብት አላት ወይ
ማወቅ.ደጉ.በርቱ.ጠበቃ.አሳዉቁን
አንድ ሰው ለሁለት መናዘዝ ይችላል ግን ሰውየው ከሞተ በኃላ ሁለቱም ሰውች ይገባናል ካሉ መጀመሪያ ላወረሰው ነው ወይስ በኃላ ለተናዘዘው ነው ሚገባው
በይርጋ ከተከበረ በኻለ ስለምወደው ራስን እንዴት ማዛወር ይቻላል? ቢያብራሩልኝ አመሰግናለሁ..
የሚወረሰውን ንብረት /ቤት/ ማለቴ ነው የሌላኛውን በዚህ ይስተካከልልኝ
ሰላም ጠበቃ አባቴ ከማተ 8አመቱ ነዉ እስካውን 3ንእኔና ወንድማቼ በጋራ ሰንጠቀም ነበር ካርታ ባባቴ ሰም ነው አላሳወጅንም ድርቫዬን እንዴት ነው ምጠይቀው
selam tebeka 1tiyake liteykot lene betesebe be sitota melik yesetegnn wurs indegena yale ine fikad meshet woym melewot yichlalu
ሰላም.ጠበቃ.እህቴ.ከባሏጋ.መፋታት.ትልጋለችግን.የተፈራረሙት.በሽማግሌነዉ.ዉላቼዉ.ጥረዉግረዉ.ይብሉነሉ.ነዉአሁ.5አመት.ሆኗቼዋል.1ልጅ.ወልደዋልጥያቄየ.የሚኖሩበትን.ቤት.መካፈል.ትችላለች?ጠበቃ.ከሉ.ይመልሱልኝ.በርቱ.ሁሌም.እከታተሎታለዉ.
ስለጥያቄዎ አመሰግናለሁ።ቤቱ በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ከሆነ የጋራ ሀብት ተብሎ ስለሚቆጠር ጋብቻው በፍቺ ከፈረሰ በኃላ እኩል የመካፈል መብት ይኖራቸዋል።
የልጅ ልጅ ሆኜ ሙሉ ውክልና ቢኖረኝስ መሸጥ መለወጥ ቢፈልግ እንዲሸጥ በስሙ እንዲያዞር የሚል ውክልና አለኝ አያቴ ግን ሞታለች ቤቱን እየኖርኩበት ነው
Ayat simot ye lijlijoch masawej alebachew wey abatachew motual
Pls tiyake aleng
በአሁኑ ሰአት የሞት ሰርተፍኬት የሚሰጠው አንዴ ብቻ ነው ስለዚህ ቀድሞ ለጠየቀው ከሰጡ ድጋሚ አይሰጥም ይባላል የቀብር ማስረጃ ብቻ በቂ ሊሆን ይችላል ወይ
የቀብር ማስረጃም በቂ ነው።
እባክዎን ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝእኛ ልጆች የወራሽነት መብታችንን ለማረጋገጥ ፕሮሰሱን ቢነግሩኝ
አድ ሠው ከሞተ እሥከ ሥት አመት ነው መዋረስ የሚችለው ማለቴ መጠየቅ የሚቻለው ከ40 አመት መት በላይ የሆነው ሞች የሡን ንብረት በውርሥ መጠየቅ ይችላል ቤብራሩልነኝ በርቱ የዘውትር ተከታታየወት ነኝ
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው።አንድ ወራሽ ወራሽነቱን ሟች ከሞተ ቀን ጀምሮ ወይም መሞቱን ካወቀ ቀን ጀምሮ በሶስት ዓመት ውስጥ ካላረጋገጠ መብቱ በይርጋ ይቀራል። አንዴ ወራሽነቱን ካረጋገጠ በኋላ ግን ውርሱን መቼም ቢሆን ቆይቶ መጠየቅ ይችላል።
ሥላብራሩልኝ አመሠግናለሁ
abate ke mote 33 amet new ahun wursi miteyi sew meta yichilal
ሴት ልጅ የአባቷን ውርስ ማግኘት እየቻለች ነገርግን እሷም ከሞተች ከእሷ የተወለዱ ልጆቿ የማግኘቱ ጉዳይ እንዴት ይታያል
እኔም ጥያቄ ሆኖብኛል እባክዎን አስረዱኝ
Abate ke mote 33 amet new ahun andi liji inaten kesese ke 33 amet buwala higu mn yilal
የተቀበሩበት መረጃ በእጃችን ከሌለስ? በሌላው ወራሽ እጅ ከሆነና ለመስጠት ፍቃደኛ ካልሆነስ?
የወንድም ልጆች ከልጆች እኩል ይወርሳሉ?
Thank you Dani!!
It is very good point. Thank you
በርታ ወንድሜ
Thank you
እግዚያብሄር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ይችን ጥያቄ አስረዳኝ አስኪ አንድ አጎት ነበረኝልጅምሆነ እናት አባት የለውምእህትና ወንድም አለው ነገረግንአንዱወንድሙእሱ ከመሞቱበፌትቀድሞ ሞቷልይህ የሞተው ወንድሙ ልጅ ወልዷልይህየተወለደ ልጅ ከሌሎቹ እህትማማቼችጋር መውረስ ይችላል አይችልም?
6:45 Yenuzaze keji mn malet ??? Begeta meleslgn
ስለመለሱልኝ.በጣም.አመሰግናለዉ.ይቅርታ.ጠበቃ.ከማግባቱ.በፊት.ያፈራዉ.የባሏ.ነዉ.ንብረት.ነዉ
እካፈላለዉ.ብላ.ከምደክም.ማወቁ.ይሻላል
ከጋብቻ በፊት የፈራ ሀብት ጋብቻው በሚፈጸምበት ወቅት የየግላቸው እንደሆነ ስምምነት ከሌላቸው በስተቀር የጋራ ሀብት ተደርጎ ነው የሚቆጠረው። ሆኖም ግን በውርስ የተገኘ ንብረትን መካፈል አይቻልም።
አመሰግናለሁ ! ጥያቄ የሆነብኝ አውራሽ ልጅ ከሌለው እስከ ቅድመ አያት ውርሱ ሲሄድ አብሮ የሚኖር ሚስት ወይም ባል አይወርስም ማለት ነው ?
ውድ የህግ ባለ ሙያ ቅድሚያ አመሰግናለሁ
ጥያቄ አባታችን አርፈዋል የገጠር መሬት እናቴ በህወት እያለች ይቻላል ወይ
Selam endet neh. Yene tyake ayat mota kehonena ljua demo kedmuat moto kehone ljoch demo ye abatachn drsha blew ye ayatachewn mewres yichlalu?
My sister took all the inheritance which should be shared by me and her while i wasn't in the country and couldn't show up to the court. Is my right is all taken now or i can ask to get my share? Please advise me.
ንብረቱ ቦታው ካርታው በናታችን ስም ነው ለመጀመሪያ ልጆ ውክልና ሰታት ብር ሲበደሩም ሆቴሉን በትንሹ ለማስፋት በናታችን ባለ ካርታ ነበር 2003/2009 አብረው ሲሰሩ ነበር ደሞዝ አየተከፈላት በሰኔ 2013 ከሰሰቻት ቦታው ተሸጦ ድርሻዬን ስጪኝ ብላ አባታችን ከሞተ 11ዓመት አልፎታል ቤቱንም የራሁት እኔነኝ ቢሸጥም ንብረቱ የኔነው አለቻት መብት አላት ወይ
ማወቅ.ደጉ.በርቱ.ጠበቃ.አሳዉቁን
አንድ ሰው ለሁለት መናዘዝ ይችላል ግን ሰውየው ከሞተ በኃላ ሁለቱም ሰውች ይገባናል ካሉ መጀመሪያ ላወረሰው ነው ወይስ በኃላ ለተናዘዘው ነው ሚገባው
በይርጋ ከተከበረ በኻለ ስለምወደው ራስን እንዴት ማዛወር ይቻላል? ቢያብራሩልኝ አመሰግናለሁ..
የሚወረሰውን ንብረት /ቤት/ ማለቴ ነው የሌላኛውን በዚህ ይስተካከልልኝ
ሰላም ጠበቃ አባቴ ከማተ 8አመቱ ነዉ እስካውን 3ንእኔና ወንድማቼ በጋራ ሰንጠቀም ነበር ካርታ ባባቴ ሰም ነው አላሳወጅንም ድርቫዬን እንዴት ነው ምጠይቀው
selam tebeka 1tiyake liteykot lene betesebe be sitota melik yesetegnn wurs indegena yale ine fikad meshet woym melewot yichlalu
ሰላም.ጠበቃ.እህቴ.ከባሏጋ.መፋታት.ትልጋለች
ግን.የተፈራረሙት.በሽማግሌነዉ.
ዉላቼዉ.ጥረዉግረዉ.ይብሉነሉ.ነዉ
አሁ.5አመት.ሆኗቼዋል.1ልጅ.ወልደዋል
ጥያቄየ.የሚኖሩበትን.ቤት.መካፈል.ትችላለች?
ጠበቃ.ከሉ.ይመልሱልኝ.በርቱ.ሁሌም.እከታተሎታለዉ.
ስለጥያቄዎ አመሰግናለሁ።
ቤቱ በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ከሆነ የጋራ ሀብት ተብሎ ስለሚቆጠር ጋብቻው በፍቺ ከፈረሰ በኃላ እኩል የመካፈል መብት ይኖራቸዋል።
የልጅ ልጅ ሆኜ ሙሉ ውክልና ቢኖረኝስ መሸጥ መለወጥ ቢፈልግ እንዲሸጥ በስሙ እንዲያዞር የሚል ውክልና አለኝ አያቴ ግን ሞታለች ቤቱን እየኖርኩበት ነው
Ayat simot ye lijlijoch masawej alebachew wey abatachew motual
Pls tiyake aleng
በአሁኑ ሰአት የሞት ሰርተፍኬት የሚሰጠው አንዴ ብቻ ነው ስለዚህ ቀድሞ ለጠየቀው ከሰጡ ድጋሚ አይሰጥም ይባላል የቀብር ማስረጃ ብቻ በቂ ሊሆን ይችላል ወይ
የቀብር ማስረጃም በቂ ነው።
እባክዎን ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝእኛ ልጆች የወራሽነት መብታችንን ለማረጋገጥ ፕሮሰሱን ቢነግሩኝ
አድ ሠው ከሞተ እሥከ ሥት አመት ነው መዋረስ የሚችለው ማለቴ መጠየቅ የሚቻለው ከ40 አመት መት በላይ የሆነው ሞች የሡን ንብረት በውርሥ መጠየቅ ይችላል ቤብራሩልነኝ በርቱ የዘውትር ተከታታየወት ነኝ
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው።
አንድ ወራሽ ወራሽነቱን ሟች ከሞተ ቀን ጀምሮ ወይም መሞቱን ካወቀ ቀን ጀምሮ በሶስት ዓመት ውስጥ ካላረጋገጠ መብቱ በይርጋ ይቀራል።
አንዴ ወራሽነቱን ካረጋገጠ በኋላ ግን ውርሱን መቼም ቢሆን ቆይቶ መጠየቅ ይችላል።
ሥላብራሩልኝ አመሠግናለሁ
abate ke mote 33 amet new ahun wursi miteyi sew meta yichilal
ሴት ልጅ የአባቷን ውርስ ማግኘት እየቻለች ነገርግን እሷም ከሞተች ከእሷ የተወለዱ ልጆቿ የማግኘቱ ጉዳይ እንዴት ይታያል
እኔም ጥያቄ ሆኖብኛል እባክዎን አስረዱኝ
Abate ke mote 33 amet new ahun andi liji inaten kesese ke 33 amet buwala higu mn yilal
የተቀበሩበት መረጃ በእጃችን ከሌለስ? በሌላው ወራሽ እጅ ከሆነና ለመስጠት ፍቃደኛ ካልሆነስ?
የወንድም ልጆች ከልጆች እኩል ይወርሳሉ
?