ከ ብረት ጋር ተጋጭቶ ግንባሩ ደማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • አሪፍ ግዜ እንድናሳልፍ ስላደረጋችሁን ኩሪፍትዎችን እናመሠግናለን
    የ ኩሪፍቱ ገፅ - ...
    ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    ABDUH - / abdujr
    MEKDIYE - / mekdiyee
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    Music by MBB
    / mbbmusic
    @MBB
    / mbbofficial
    / mbb_music
    spoti.fi/2wqzjwK
    MusicbyAden:
    Soundcloud: / musicbyaden
    Spotify: open.spotify.c....
    RUclips: www.youtube.co....
    Instagram: / musicbyaden
    / musicbyaden
    Promoted by: Travel Vlog Background Music
    Video Link: • MusicbyAden - Adventur...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 869

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 года назад +228

    እናንተ ግን የምትኮሩት ነገር አለ 😏
    My Insta ► instagram.com/nebilnur/
    አሪፍ ግዜ እንድናሳልፍ ስላደረጋችሁን ኩሪፍትዎችን እናመሠግናለን
    የ ኩሪፍቱ ገፅ - instagram.com/kurifturesortentoto?

    • @ሀስናሰይድ
      @ሀስናሰይድ 3 года назад +2

      ቶሎ ቶሎ ኑ በአላህ

    • @aminaessa3861
      @aminaessa3861 3 года назад +3

      Yene widd betaam new mamesegnew 10q

    • @yuotube9541
      @yuotube9541 3 года назад +5

      ነቢል የሳምንት ቆይታ ስት ይፈጃል ዋጋው ማለቴነው ሹክ በለኝ

    • @mkentertement8246
      @mkentertement8246 3 года назад +1

      abel betam new yemtmecheg

    • @genet6181
      @genet6181 3 года назад +4

      ነባይ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ኩኪን ኢክሩንም ይዘክ

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 3 года назад +72

    በዚ ዘመን ከልብ የሚዋደዱ ያገሬልጆች ፈጣሪ እንደዚህ እንዳላቹ ያኑራቹ

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 3 года назад +316

    መቅዲና መክሊት እንደኔ የናፈቃቸው እስኪ አሳዩና

    • @dagmawitbeyan4364
      @dagmawitbeyan4364 3 года назад +3

      አረ በጣም ነው የናፈቁኝ የት ሄደው ነው

    • @hammedjhanaj1427
      @hammedjhanaj1427 3 года назад +3

      በጣም በእወነት እኔ በጣም ናፍቆኛል

    • @tube620
      @tube620 3 года назад +2

      እንዛመድ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад +1

      @@dagmawitbeyan4364 Betasabe Hugege Emalsalhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад +1

      @@tube620 Betasabe Hugege Emalsalhu

  • @alidanayaze6211
    @alidanayaze6211 3 года назад +326

    እንደ ተከታታይ ድራማ እኮ ነው በጉጉት የምጠብቃችሁ ስወዳችሁ😍

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 года назад +1

    _የዚህን ያክልስ __#አስፏልላለሁ__ እንደውም የበለጥ ክክክክክ ደስ ትሉ ነበር ግን ሁልጊዜ የማያችሁ ራሳችሁን ስታስደስቱ ብቻ ነው __#ራስ__ ወዳድ አትሁኑ አንዳንድ ጊዜ በጎ አድራጎትንም በጋራ ብትሰሩ የበለጥ ተመልካች ታገኙ ነበር አሁንም ማሻ አላህ ብዙ ተመልካች አላችሁ ግን __#የተሻለ__ ነገር ስሩ በተረፈ ጓደኝነታችሁ ከልብ ነው የይምሰል አይደለም ያስታውቃል __#በርቱ__ ማሮቼ_

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 года назад +20

    በጣም ነው ምትመቹኝ ግን።እንደ ሀሳብ ሁሌ በመዝናናት ከምታረጉት አልፎ አልፎ በጎ ስራ እየሰራቹ በጣም ሚሲኪን ሰዎች ጋር ሄዳቹ የሆነ ነገር በመግዛት ብታስደስቱ መልካም ነው።tnx

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 года назад +25

    ወይ ሀገራችን እድህ ውብ ሁኖች በቃ። ማነው አድስ አበባ ብቻ ሳይሆን በየክሊሉ ይስራን የምትሉ ላይክ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +29

    እረ በናትህ ኩኪ የሌለ እምታሳዝን ሰው ነች ቦታው ላይ አብሬ የተዝናናው ያህል ነው የተሰማኝ ደስታቹ ይጋባል 👍

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 года назад

      አንዴ ልተኛ አላለችም ሀሀሀሀ

  • @rahelaraya448
    @rahelaraya448 3 года назад +2

    እጅግ ድስ ይላል ግን ምክሊት ብትኑር ድግሞ ይምትለው ይኑር ነብር እንግዲህ አገር ስንምጣ ለልጆቼ ጥሩ ስጦታ ይሆንልኛል እናመስግናለን ነቢል

  • @ክርስቶስነውየመኖርእስትን

    ይመቻችሁ አቦ እኔም ከወር ብኃላ ኢትዮጵያ ነኝ እና እሄዳለሁ ደስ ይላል በጣም ቦታው

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад

    nebil enkuwan be dean metachu, tamralachu aylayachu, damo botawe betam yamrale, balachubate selamachu bezet yebale, meklitye yena konjo tefashe

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 года назад

    Dr Abiy Ahmed God bless you all Ethiopia 💚💛❤

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 года назад +3

    Wow! That's my እማዬ Ethiopia proud of you mama🥰

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @bezuhanaahemed5680
    @bezuhanaahemed5680 3 года назад +2

    እናንተ እንጦጦ ኩሪፋቱ ሄዳቹ ስትዝናኑ እኔ ደግሞ ቢሮየ ቁጭ ብየ እናንተን አያየዉ ፈታ እላለዉ ይመቻቹ😍😍😍😍

  • @rahwagebreyohanns6122
    @rahwagebreyohanns6122 3 года назад +19

    I wish I can have chance to travel with u😊
    You guys are so blessed to have each other 🥰🥰🥰

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 3 года назад +4

    "አቢቹ እናመስገናለን ይህ ሁሉ ባት ነው የሆነው!!!!😘😘😘😘

  • @ትዕግስትተረፈ
    @ትዕግስትተረፈ 3 года назад +4

    አብቹዬ 1000 ኑርልን በፋሉም የምናየውን በአንተ ዘመን በተግባር አሳየከን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍🙏💚💛❤

  • @robacktaf6703
    @robacktaf6703 3 года назад +62

    ብዙ ስትዝናኑ አየን አሁን ደግሞ በዚሁ በጀማችሁ በጎ አድራጎት ስታደራጉ እንያችሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +14

    እህ እኛም ከስደት ተገላግለን
    እንደዝህ እኛም
    ከዉድ ቤተሰቦቻን ጓደኞቻችን ጋ
    ዘና የምንልበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን
    ኩሪፍቱ እሪዞርትን የምር መጎብኘት እፈልጋለሁ።

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 года назад +1

    ዋው ደስ ስትሉ ፍቅርን ይጨምርላችሁ ሁላችሁም በጣም ነው ምወዳችሁ
    አቢላ አዞህ ስትጫወቱ እራሳችሁን ጠብቁ
    በተርፍ ሁሊም ሳቁልኝ

  • @tsaheytegene3447
    @tsaheytegene3447 3 года назад

    Wooooow bexame new dese yemetelot fexari ayeleyachu😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 года назад +142

    ነቢሎ እና ጓደኞቹን የሚወድ ፍቅራችሁን በላይክ።

  • @Bituu16
    @Bituu16 3 года назад +7

    በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅሬቹ በጣም በጣም ነው የምያስቀናው ፈጣሪ ከዚም በላይ ይጨምርላቹ ።እንደናንተ አይነት ጓደኝነት ለሁላችንም ያድለን ።🥰🥰😘❤️

  • @haftam-4384
    @haftam-4384 3 года назад

    አቤት ስወዳችሁ የናተ እናት ክናተ ላይ ስርታለች እውነት ስላማችሁ ብዝት ይበል ነቢሎየ

  • @hiwilal9359
    @hiwilal9359 3 года назад +8

    Ere ymechachu😁😁😁
    Mekdi ena meklit gn menor neberebachew🥰🥰

  • @ሙሌየአሌልጂ
    @ሙሌየአሌልጂ 3 года назад +2

    ጎዳኝነት በ እናንተ ታያ ስታምሩ እግዚአብሔር አይላያችሁ 💋💋🇪🇹❤

  • @deborafikremariam2721
    @deborafikremariam2721 2 года назад +1

    Omg all this time I didn't know about you guys I watched so many of your videos today edebed bechayen eysaku at work. I love every single moment you remind me and my friends gin min yadergal terarko wech minor manim lizhe lidero sak bota yelewem

  • @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
    @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 3 года назад

    Abila ysafrey nakiyu aykikibi lgeyu wase ybitiyu ability ena emideyu ngeyu ya sadikiyu dayuiki yanin a
    Bible tmiseligaliuki 😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️⛪⛪🤲

  • @sbest347
    @sbest347 3 года назад

    Yene Mertoch betam Tamiralachu Bertu Ilove You Nebil Team❤️❤️❤️

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 3 года назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ እናት ዉስጥ ነው ኢትዮያዊ ነት የሚታየዉ 💖💖💖💖💖

  • @ስደተኛውልቤ
    @ስደተኛውልቤ 3 года назад +319

    ይህን ቦታ እንደዚህ ላሰራው ለዶክተር አብይ pleas Like

  • @selinaaaaaaaa-u8t
    @selinaaaaaaaa-u8t 2 года назад

    በጣም ነው ምወዳችሁ ጌታን ፍቅራቹን ጌታ ያብዛው

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 года назад +2

    Zari enkan adenga dereja laye duk beyalew ekramm alech yes❤lebin leekru new wa nebilo👍

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 года назад

    ስላማችሁ ይብዛ ሥቃችሁ ታሥቃላችሁ አቦ ይመቻችሁ ኢክሩ ሁሌም አብርሺ ሥሪ አትጥፊ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +4

    ደስ ሲል እኔም ከስደት መልስ ከቤተሰቤ ጋር ዘና እላለሁ

  • @እቱገላ
    @እቱገላ 3 года назад +1

    እባብ አየው ልበል 😱ሁለተኛ እንጦጦ ብገባ ሆ !

  • @እናትለዘላለምትኑርእናትለ

    እኔማ ቆዩ ለማዳም ላሳያት ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ምንም የሌለ ነው የሚመስላቸው ሀገር ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henokbizuayehu4563
    @henokbizuayehu4563 3 года назад

    wow , nice refresh !

  • @firefeleke134
    @firefeleke134 3 года назад

    wowww tameralchu wedocha yena ebidochi ❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @haniHani-vy6vr
    @haniHani-vy6vr 3 года назад

    Woow betam dess telalchu sewun taskanlchi fikrchivyebzlchu

  • @Amaniye718
    @Amaniye718 3 года назад

    አብዲ ተመችቶኛል ፈረሱን ሲመክረው😂😂😂 ይመቻችሁ

  • @genatmeskram4397
    @genatmeskram4397 3 года назад +1

    I love all so much but where is Mekdi and maki there are so funny and bff god blessed all
    Abdu matched face on my crush💕😁

  • @totitshow795
    @totitshow795 3 года назад +3

    የኔ ነቀዝ ማታ እያየዋቹ ነበር የተኛውት እና አታምንም ጌታን በህልሜ እያሣቃቹኝ አደርኩ ሀሀሀሀሀሀሀ አሳበዳቹኝ እኮ

  • @Soretigetu.11
    @Soretigetu.11 3 года назад

    Be gudeyenetachu betam new metaseqenut betam Des telalachu nabaye ewedehalew

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 года назад

    አቤት ስወዳችሁኮ እናተ እብዶች አቤላ ፈጣሪ ነው ያወጣህ 🙏🙏🙏እንኳን ግባርህ ሆነ ወድሜ

  • @LoveLove-bp6dp
    @LoveLove-bp6dp 3 года назад +39

    መክሊትኒ መቅዲ ናፍቀውኛል

  • @tsehayenshtsehaye4608
    @tsehayenshtsehaye4608 3 года назад

    Ere M&M yete hedu feta aregchhugal Love u guys

  • @senatafesa1326
    @senatafesa1326 3 года назад

    abao ayilayahu enata west hulam Ethiopia wenata ala Love you

  • @redietyedengellij4078
    @redietyedengellij4078 3 года назад

    I loved it betam💚💛❤......nebiloye i really enjoy it💚💛❤......specially demo ye abel accidentoch😂😂😂😂😂😂😂

  • @sosnatesfaye2404
    @sosnatesfaye2404 3 года назад

    ዋዎ በጣም ያምራል ቀናሁ ነቢሎ እባክህ አገሬ ስመጣ አትወስደኝ

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 3 года назад +6

    አቤሎ በግራ ጎኑ ተነስቶ ነው መሰለኝ
    ለማንኛውም ደስ ትላላቹ

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 года назад +1

    Enkuwaan baselm maxachu wudoch tamraalachu ayileyachu gin Mekdi & Meklit bimoro bexam dess yil nebar
    Uuffffff enes Mach yihon ka madaam bet waxache ba hagre endih kagodegnoche gaar yemizanaanw 😥😥😥

  • @ambejb1414
    @ambejb1414 3 года назад

    Hulem bayachihu aselechugnm fekrachihu siyaskena ❤

  • @demetrossaf4010
    @demetrossaf4010 3 года назад +1

    ሠቅዲና መክሊቴ ስለሌሉ ድምቀቱ በጣም ቀዝቅዟል

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 3 года назад

    Wow batam tamaralachu 👍

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 3 года назад +5

    ማሻ አላህ ዱኒያ ለናተ ነው የፈሰሰፍ
    አይዱኒያ ልክ እንደዶሮ ነች እኮ ለአንዱ ኩስ ለ አንዱ እንቁላል ትጥላለች ጀስት my ላይፍ 🙄አንድ ቀን ሳልዝናና መሽብኝ አይ ስደት የስራሽን ይስጥሽ

    • @moomenam9702
      @moomenam9702 3 года назад

      አብሽሪ ውዴ አንድ ቀን ሀገራችን ገብተን እንዝናናለን

  • @martikassa9830
    @martikassa9830 3 года назад

    Endat endemtamru endenante aynet gwadejninet bezih giza megejnetu egig betam desssss ylal fetari gwadejminetachijun ybarklachihu wddddddddd adergachiwalehu

  • @surafealbasaznewlegesse868
    @surafealbasaznewlegesse868 3 года назад

    you will one day be best Ethiopian youtuber, Because your videos are entreating

  • @abha2476
    @abha2476 3 года назад

    Nebilnur i immediately subscribed your channel, i don't even speak Amharic but one of the best videos for entertainments, great and good job,
    Please keep it up

  • @meseretbekele6841
    @meseretbekele6841 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ 😍😍 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጦቼ ኩኪ 😂😂😂 ሆዴን ነው ያሳመመችኝ 😂😂

  • @reresas5657
    @reresas5657 3 года назад

    Nebiloye ene sadg anten magbat nw mifeligw 😍😍😍 luv u man😉😉

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 года назад

    Ablo 😭azokhe wandme sewdki uko yamir nabilo setmur 😘😘😘😘😘😘

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 3 года назад

    ኩኪ ምትባለዋ ግን ስታምር በአላህ ሁላችሁንም ትበልጣችኋለች ❤

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +18

    መች ነው እንደናንተ ፈታ ምለው ውይ ይመቻቹ በኔም ስም ፈታ በሉልኝ❤️❤️

    • @fatmaibrahim2797
      @fatmaibrahim2797 3 года назад

      በደም ስም ፈታ ይበሉ ንገሪልኝ የኔ ቆንጆ

    • @Ezza572
      @Ezza572 3 года назад

      @@fatmaibrahim2797 no አልገብኝም??

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz 3 года назад

    ኢትዮ ስገባ እዚህ ቦታ ሂጀ መዝናናት ፈልጋለው😚😍😍😍

  • @لبابةحسين-و5ي
    @لبابةحسين-و5ي 3 года назад +4

    ፍርፍር ብየ እስቃለሁ እህ በቃኝ ልተኛ ያለችውነገርስ 😁😁😁😁😁 ስወዳችሁ አቦ አይለያችሁ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 года назад +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ፈጣሪ በፍቅርና በሰላም ያኑራችሁ❤❤❤😍😍😍

  • @beccaisaias8416
    @beccaisaias8416 3 года назад +1

    አቦ ስታምሩኮ!!!አቤት መክሊትና መቅዲ ቢኖሩ ደሞ..

  • @mohammedjemal309
    @mohammedjemal309 3 года назад

    Gena layew new gn
    Luv u beteley antena mekdi enen ena guadegnayen timeslugnalchu

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 3 года назад +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ እውነት ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @nejatnasir3750
    @nejatnasir3750 3 года назад

    ምርጦቼ ኮኪዬ ስወዳት እኮ አይለያቹ እናተን ሳይ ሀገሬ ገብቼ እደናተ ብትን የምልበት ቀን ነው ምመኘው

  • @nuraseid221
    @nuraseid221 3 года назад

    Wow...... speech less moment ever

  • @رحمةرحمة-ف9د
    @رحمةرحمة-ف9د 3 года назад

    ወይኔ ታድላቹሁ እዴት እደምታሰቀነ በአላሀ አይለያቹሁ ያረብ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад

    Mashallh Setamru

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 3 года назад

    Kkkk abela gin atikbet enkuan aterefeh tamralachu😍

  • @bramusicentertainment9844
    @bramusicentertainment9844 3 года назад +1

    I was there and I have picture with hem that really cool

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 3 года назад

    መሻአላህ ሀገራችንም እደ አርብ ሀገር መስናኒያ አለ ዋው

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 3 года назад +1

    እረ በስመአብ መቅድና መክሊት የተሉ ነቢሎ ስወዳችሁ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @በለጡነኝወድሜንናፋቂ
    @በለጡነኝወድሜንናፋቂ 3 года назад +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 года назад

    ፍቅሪ እኮናቹ ሱሴ ናቹ ታምራላቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 3 года назад

    hahaha kuki letegna alalchem guys betam miyaskena guadegnent new keep it ye temrtbet guadegnochen tastawusugnalachu

  • @mplazamplaza2033
    @mplazamplaza2033 3 года назад +1

    ወይን ዛራ አቤሌ ቀንክ አይደለም አብጠክ አለቅክ እኮ ስወዳችሁ😍😍

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 3 года назад

    ግን ኢትዮጵያ ነው እደዚህ ያለው ደስ ሲል እኔም ከባሌጋ የምዝናናበት ቀን ናፈቀኝ

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 3 года назад

    Nabil
    Ekru
    Hani
    Nati
    Abalo
    Kuku😍😍😍😍😘😘

  • @merontadele5092
    @merontadele5092 3 года назад

    I love your video you are talented youtuber 😎😍🙌

  • @hiwi1420
    @hiwi1420 3 года назад

    Nebil hulem betseru men albet siwdachiw 😍😍😍😍

  • @doptube832
    @doptube832 3 года назад +1

    በጣም ነው እኮ ምወዳቹ የኔምርጦች😍😍😍😍😍

  • @melatsweet3020
    @melatsweet3020 3 года назад +1

    Nebelo antem ende abdu mekedi alakerebekatem tasazinaleh betam new yenafekecheg 😭 please😞 akerebeleg🙏🙏

  • @lidettilahun2820
    @lidettilahun2820 Год назад +1

    Lovely friend ship

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 3 года назад

    ማሸአላህ ሲያምር

  • @hananhussenee9932
    @hananhussenee9932 3 года назад

    እንጦጦ እኔም ተዝናንቸበት ነበር በጣም ያምራል ግን

  • @yodahedoyamo6425
    @yodahedoyamo6425 3 года назад +35

    ጓደኝነታችሁ ያስቀናል ግን መቅዲ በጣም ጠፋች🥺

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 3 года назад +1

    well ምርጥ ኢትዮጵያኖች ስወዳቹ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +2

    እዚጋማ መክሊትና መቅዲ መኖር ነበረባቸው❤

  • @key1media152
    @key1media152 3 года назад

    ማርያምን ወላሂ ስትባባሉ ደሰ ትላላቺዉ

  • @ሸጋነኝየማሪያምልጅ-ደ2ዠ

    ዶክተር አብይን አመስግኑ ይሄን የመሰለ መዝናኛ ሰለሰራልን እናመሠግናለን

    • @merejatimes3461
      @merejatimes3461 3 года назад

      demo abichu feresochun tigre talu beluachewal meselgn lol

  • @abenezertaddesse3300
    @abenezertaddesse3300 3 года назад +3

    You guys have an awesome friendship!!

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 3 года назад

    ማሻአላህ ተባርክላህ ለካ አገራችን ተቀይራለች አድጋለች ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ አገሪ ውድድድድ አርግሻለሁ እኔም መጥቸ እዝነነለሁ ክስድት መልስ ላገሪ ያብቃኝ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 года назад +3

    ውይስታምሩ አታስቀኑን 😁😁😁😁😁