ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ከጀግናዋ ጽዳት ሰራተኛ ጋር ውሎ እና ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025
  • 0969777774
    like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
    ⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
    Instagram | ...
    TikTok I vm.tiktok.com/...

Комментарии • 257

  • @EfiVLOGS
    @EfiVLOGS  4 часа назад +172

    ላይክ , ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቤተሰቦች 🙌🏽🤎

    • @GosayeGos-r5h
      @GosayeGos-r5h 3 часа назад +3

      efi

    • @BetelhemkassyeBati
      @BetelhemkassyeBati 3 часа назад +2

      Efi G እኔ በጣም ነወ የምወድክ ከቻልክ እኔንም ብታገኘኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔ 24*አመቴ ነው የ2 ልጆች እናት ነኝ መንገድ ጥርጊያ ነው የምሰራው ከቻልክ አውራኝ

    • @FikaduGoshu-ru2uo
      @FikaduGoshu-ru2uo 3 часа назад +1

      Chgr yaleym

    • @F1234
      @F1234 3 часа назад +2

      EFi ጎበዝ በጣም ነው የማመሰግንህ ኢችን ጎበዝ ልጅ ለመርዳት ያረከው ጥረት ደስ ይላል ዳይ የኤፊ አድናቂዎች ኤፊን 200k ለማስገባት subscribe እያረጋችሁት 🥰🥰🥰🥰

    • @samiabera9766
      @samiabera9766 2 часа назад +1

      ኤፍ ቅመም ጀት ነሽ እኮ

  • @NejatNeju-b3b
    @NejatNeju-b3b 3 часа назад +64

    እኛም አካባቢ በጣም ጠንካራ እናቶች አሉ በዚህ ስራ ላይ ተሰማርተዉ የሚሰሩ ጀግና አሉ❤

  • @Kalununez
    @Kalununez 3 часа назад +54

    ኤፊ የሚወድ 👍

  • @Salimdawd-e2
    @Salimdawd-e2 3 часа назад +44

    ትለያለህ አባቴ አንተም ጀግና ነህ ጎበዝ የታላችው ላይክ ሸር አርጉ በደንብ ተጨንቆ እየሠራ እኛም በዚህ እንገዘው

  • @SameraRose
    @SameraRose Час назад +5

    ኤፊ እምትገርም ወጣት ነህ ሰው እሚያከብር ፈጣሪም ያከብረዋል እጅግ በጣም ጠካራ ሴት ናአት ስራ የለም ድእነት ሰለቸን ለሚሉ ወጣቶች ምሳሌ ነህሽ በርቺ 👍👍👍

  • @Fewzan.J
    @Fewzan.J 3 часа назад +84

    ፈጣሪ ልጅህን ያሳድግልህ በርታ ወንድሜ

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  2 часа назад +12

      Amen 🙏🏼🤎

    • @HopeRight-x7n
      @HopeRight-x7n Час назад

      Lij alew hetan nw yememeselew 😂😂😂

    • @seada9327
      @seada9327 26 минут назад

      ❤❤

  • @ካሊድኢብራሂምሀሰን
    @ካሊድኢብራሂምሀሰን 3 часа назад +25

    የዛሬው ፕሮግራም ይለያል ምርጥ ነው

  • @Tariku-x2e
    @Tariku-x2e 26 минут назад +2

    Wow you are a lion. a big woman.እኔ አለው እንጅ ስራው ቢቀር እራስን በውቀት እማልገነባ በሆነ አጋጣሚ ከኢትዮጵያ አፍሪካ ውስጥ ስራ ቦታ ዋናው ኢንተርናሽናል ቁአቋ ፈርፌክት አልሆን ብየ ስኮላተፍ እምውለው። አሁን ካች ተምሪያለው ለካ የራሴ ድክመት ነው። አቦ እጀራ ይውጣልሽ ።my sisiey

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 23 минуты назад +2

    ግን አትፈራም በዚህ ጨለማ 😢ጀግኒት👌❤ኤፊ ጀግና ምርጥ የወርቅ ልብ ባለቤት ተወዳጅ ክበርልን❤❤❤❤❤

  • @markeshawyiheanew2148
    @markeshawyiheanew2148 44 минуты назад +2

    ሚካኤላ ምርጥ ባል አግብታለች የሶምሶምን አባት❤
    ገና ታድጋለህ ስልህ ገና ብዙ ታስደምመናለህ ።
    👉 ፕሮፌሽናል ካሜራ ማን ነው ያደረከው ይደነቃል👏👏

  • @josebast
    @josebast 38 минут назад +2

    jagniet 🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow gobz nash barhi🎉🎉🎉

  • @ela11t
    @ela11t 6 минут назад +2

    እድሜዋንና ግዜዋን በደንብ እየተጠቀመችበት ነው። እድሜና ጤና ይስጢሽ።

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Час назад +7

    ለኔ አንደኛ ናት እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርሳት❤አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 3 часа назад +31

    ኤፊ በመጀመሪያ ስራዋን አክብረህ ቤቷ ድረስ ሄደክ ውሎዋን አብረክ ስለዋልክ ለተደረገላት ስጦታ በጣም አመሰግናለሁ ለኔ ከጀግናም በላይ ነሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤❤❤

  • @Cr7Love-v4d
    @Cr7Love-v4d 2 часа назад +15

    ጊዜዋን በአግባቡ እየተጠቀመች ያለች ጀኒት

  • @MIkiGeremikael
    @MIkiGeremikael 3 часа назад +32

    ኢፊዬ የኔ ጀግና ወንድሜ ❤❤❤ ፈጣሪ አናትህን አና አህትህን ይጠብቅልህ

  • @MikiaysSolomon
    @MikiaysSolomon 3 часа назад +15

    efi ፈጣሪ ይባርክህ🎉🎉

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 57 минут назад +2

    ኤዶም ይንን ሥራ የሚትሰሩት በሙሉ ለእኔ ጀግኖቻችን ነችሁ በእዉነቱ ጎባዞዎች ኤዶም ዉጭ የምንኖረው ኢትዮጵያን በዬ ያለንበት አገር በብዘት የጽደት ሥራተኞዎች ነን ከእናንተ የምንለያየው ክፍያ ነው የእኛ በሰአት በዶላር ነው የሚከፈለው የኢትዮጵያ ክፍያ በቃ አይመሰለኛም ሰለዚህ እህታችን ጎባዝ ነሸ በርቺ ሥራ ክብር ነው አረብ አገር ያሉትም እህቶቻችን እንዴ አንቺ ብዙ ሥራ ሰረተዉ ነው ቤተሰብ የሚረዱት 🎉🎉

  • @g4power
    @g4power 3 часа назад +18

    ትችያለሽ ኤፋ

  • @Jemalendris-s9k
    @Jemalendris-s9k 2 часа назад +8

    ይቱብ ትክፈት እናበረታት የምትሉ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Час назад +2

    ኤፋዬ እቻን ጀግና ሴት ሄዶምዬ እንድናቃዋ ነኝ በዚህ በለሊት እየወጣች በዛላይ አባራው ጎበዝ በርቻ እግዛቤር ያሰብሽበት ያድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yon1383
    @Yon1383 Час назад +4

    በጣም ደስ የሚል vlog ነው broye👏👏 You're the "GOAT" of RUclips 🔥🔥

  • @Estif-u4z
    @Estif-u4z 54 минуты назад +3

    ይገባታል efi ante erasu ❤❤

  • @Biniyamfilipos
    @Biniyamfilipos 3 часа назад +9

    Efi ትለያልህ 👏🏽👏🏽

  • @josijos8439
    @josijos8439 Час назад +23

    ለዚህ እኮ ነው ኤፊን የምንወደው እንደሌሎች የአሜሪካ ፓስፖርት አፍቃሪዎች በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያፍሩ ስለዜግነታቸው ሲጠየቁ አሜሪካ አሜሪካ እያሉ ከሚያደናቁሩን ነገር ግን ውጪ ሀገር እየዞሩ video ይሰሩና ብዙ እይታ አላገኝ ሲላቸው ኢትዮጵያ እየመጡ ብዙ እይታ የሚሰበስቡ ነገር ግን በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያፍሩ እና ዝም ብለው ምግብ እያግበሰበሱ video ከሚሰሩ youtubeሮች የሚለየው ኤፊዬ አንተ ግን የምትለየው ከUK ነዋሪነትህ ይልቅ በኢትዮጵያዊነትህ የማታፍር አርቆ አሳቢ በመሆንህም ጭምር ነው !!! በርታልን አንተ የልጅ አዋቂ እንዲሁም ምርጥ የአዲስ አበባ ልጅ

    • @KalS-q6h
      @KalS-q6h 22 минуты назад +3

      Janiy💀💀

    • @esayasfaris76
      @esayasfaris76 3 минуты назад

      ሁሉም RUclips የየራሳቸው የሆነ ከለር እስታይል ውበት አላቸው የወረደ አመለካከትክን አስተካክል and be positive bro

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Час назад +4

    You're Real Content creator My G🔥

  • @FitsumDemeke-s9v
    @FitsumDemeke-s9v Час назад +5

    ሁላችንም ከሷ የምንማረው ብዙ ነገር አለ ስራ ንቀን ቤት ተቀምጠን ቤተሰብ ላማረርነው

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት Час назад +1

    እመብርሀን የልብህን መሻት ትሙላልህ ልጂህን በጥበብና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 часа назад +5

    ዋው በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ ስታበረታቱ ጎበዝ ሰራተኞችን👍👍👍

  • @Leul23268
    @Leul23268 3 часа назад +7

    ኤፋ ጀግና ነሽ 🙏❤

  • @technology_versatile
    @technology_versatile 2 часа назад +3

    This is what we call real RUclips Content. This guy deserve 1M subscriber. thank you bro. Amaizing girl WOW!

  • @edomasefa1002
    @edomasefa1002 2 часа назад +5

    Efiye thank you for having me egziabher yakbrlgn 🙏🥰

  • @agpanda3687
    @agpanda3687 3 часа назад +12

    ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ subscribe ማድረግ ያለበት ልጅ ነው

  • @Bancheeze
    @Bancheeze 2 часа назад +2

    ይመችክ ያራዳልጅ ስላበርታት እናመሰግንካ ለን ሁሌም ከፍብል

  • @tigistassefa4183
    @tigistassefa4183 3 часа назад +5

    Efi ጎበዝ አንተ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ጥሩ ልብ ጥሩ አቅም አለህ

  • @pac4894
    @pac4894 2 часа назад +15

    የሸገር ልጅ ስትሆን ሊያውም ( የየካው ሚካኤል ልጅ )Social median የምትጠቀመው ለመልካም ነገር ነው keep going on my nigga !

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ Час назад +4

    የመጀመርያው ጥያቄ እኔም አሳሰበኝ እራስሽን ጠብቂ ጀግኒቷ ❤

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 Час назад +2

    Betam gobeze gegena neshi .
    Berch keep going, my sis.

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 3 часа назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @DagimAbriham-b4n
    @DagimAbriham-b4n 25 минут назад +1

    best of the year content and vlog efi tileyaleh
    guys lets go 200k

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 Час назад +2

    ጠንካራ ሴት መጨረሻሽ ይመር💪😍😘

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 часа назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅ'ሽ'። በጣም የምትደነቂ ል'ጅ' ነ'ሽ'። 'ጀ'ግኒት ብ'ቻ' ያንሳል አንበሲትም ነ'ሽ'።

  • @Eyoas_Girma
    @Eyoas_Girma 3 часа назад +4

    Guys This is the reason 3 ken yetefaw , what a man of hustle

  • @Musse_vlog
    @Musse_vlog 29 минут назад

    ትለያለክ ኤፊ👏👍

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 Час назад +2

    Efi, you are an amazing RUclipsr. You are helping people who need to be encouraged and showing the other side of you as well. Your videos are fun, adventurous, and teaching. I love you and keep it up!! God bless you and your family with everything you do!!! Thank you 🙏🏾🙏🏾

  • @kidushk2525
    @kidushk2525 3 часа назад +5

    Efi gn yezi amet best youttube crater now🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LiyatDara
    @LiyatDara 13 минут назад

    ፈጣሪ ልጅህን ይጠብቅልህ❤❤❤

  • @Nurhussein_M
    @Nurhussein_M Час назад +2

    Efi vlog ከብደሻል ማን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Janat-q7b
    @Janat-q7b 36 минут назад

    You tob sarto mablat malet ehenw barta yene anbesa efi G brother ❤❤❤❤❤

  • @Abcole27
    @Abcole27 Час назад +5

    video of the month🙌👏👏

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 2 часа назад +1

    ይመችህ❤😊

  • @Mirt-10
    @Mirt-10 Час назад +1

    effort dedication she deserves all the best❤❤❤

  • @Football.legends.000
    @Football.legends.000 2 часа назад +8

    Efi we have a Big respect for you 😮🎉🎉

  • @kemeyahussen-z2e
    @kemeyahussen-z2e 2 часа назад +3

    ሁለት ጀግና ማሻላህ❤❤❤❤

  • @Birhanu-lq3wd
    @Birhanu-lq3wd 22 минуты назад

    እረ የመጀመሪያ ጀግና አየው ኢትዮጵያዊት

  • @RAMIHUSSENBAHOBESHI
    @RAMIHUSSENBAHOBESHI 54 минуты назад +1

    ONE WORD FOR THE YUNG LADY MASHALLAH🙌

  • @ዜድግሬሰርፋምሊ
    @ዜድግሬሰርፋምሊ 2 часа назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅሕ🎉🎉🎉

  • @manitesema5264
    @manitesema5264 14 минут назад

    Efi king endezhe merte asetmari video lekeklen

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 3 часа назад +2

    እኔ ያች ጎርቤት መሕን እፍልጋለሑ ዋው💯❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌

  • @ትልቅ-Mission
    @ትልቅ-Mission 3 часа назад +28

    ኤፊን የምቶዱ እስቲ 50 አስገቡኝ ❤❤❤

  • @tigistfacha8264
    @tigistfacha8264 2 часа назад

    Tebarek Efi👏👏👏

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 2 часа назад +2

    የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @AMUJAMAL
    @AMUJAMAL 3 часа назад +3

    efi ትሁት ሰው❤

  • @NinaEt807
    @NinaEt807 49 минут назад

    Proud of you bro❤ keep it up ❤

  • @ZinashMamo-c4i
    @ZinashMamo-c4i Час назад

    ጀግና ጠንካራ ሴቾችን አኮራሽ ጌታ ካንቺጋ ይሁን

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 3 часа назад +2

    ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ 2 часа назад

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ዋው

  • @Munababa507
    @Munababa507 3 часа назад +1

    Yezarew vlog yeleyale edome jegena neshe betam🎉

  • @BIGMAK8896
    @BIGMAK8896 6 минут назад

    i have no word for you bro👏👏👏👏👏👏👏

  • @Miliyard-k1p
    @Miliyard-k1p 48 минут назад

    efi stayin professional on zis b

  • @Danieltegegn-19a
    @Danieltegegn-19a 9 минут назад

    Efi ጀግና

  • @EsayasGerma-q2n
    @EsayasGerma-q2n 52 минуты назад +1

    ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም እሷ ትሻላለችም ትበልጣለች ሰነፍ ነክ እኮ አታቅም ሰነፍ ነክ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰነፎዬ

    • @DailyZena-d9f
      @DailyZena-d9f 45 минут назад

      ለምን ቀሚስ አትለብስም አንተ ደሞ ሴቱ

  • @RahimaChabsa
    @RahimaChabsa 2 часа назад

    በሰላም በጤና ያቆይሽ እህቴ በጣም ነው ያደነኩሽ የምር ❤

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah 3 часа назад +1

    ዋዉ ትለያለህ❤🎉

  • @AlmassAlbb
    @AlmassAlbb Час назад

    ጀግኒት ነሸ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ObseniKenoo
    @ObseniKenoo 3 часа назад +2

    ኤፊ በርታልን

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 21 минуту назад

    I’m so proud of you guys,
    Keep going.

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 Час назад

    Anbesit ! Wow am proud of you

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 2 часа назад +1

    🌹 Sister Adom, I would like to thank your family who raised you!
    You have an incredible mental strength !
    You speak less and you work hard!
    I can’t wait what you will achieve next !
    All the best 🌹 🇪🇹

  • @bayouasfaw
    @bayouasfaw Час назад +1

    dmc እና ኤፍሬም ከለንደን ከልቤ አመሰግናችሆለዉ

  • @АнтенехТ
    @АнтенехТ 2 часа назад

    YES, SHE IS REALLY A HERO OF THE NATION AND EXAMPLES FOR YOUNG CITIZENS! SHE HAS AS MUCH WILLPOWER AS SHE CAN TO OVERCOME POVERTY, BUT SHE NEEDS ALL-ROUND HELP FROM SOCIETY..

  • @KalS-q6h
    @KalS-q6h 32 минуты назад

    EFI bro ljih endet new

  • @S-G.19
    @S-G.19 2 часа назад +1

    Efi ante raseh jegna neh. Bezih edme kumnegeregna neh.

  • @ethiohabesha5314
    @ethiohabesha5314 3 часа назад +1

    ኤፊዬዬ ጀግናዬ✌️✌️

  • @ma9546
    @ma9546 23 минуты назад

    thank you ❤

  • @MulleYeAtsedelij
    @MulleYeAtsedelij 2 часа назад

    yhe new ethiopiawinet bro just keep it up dude!!!

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 2 часа назад

    she is strong woman Efi God bless you

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Час назад

    አፍንጫዬን ጆሮዬን ራሴን አላለም😂 በል ስራ አታለቃቅስ ልክ እንደጀግናዋ ሴት ሰአቷን በአግባቡ እየተጠቀመች ነው ጎበዝ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Час назад

    ቆንጂት. ጀግኒት!!😚😚😘👏👏👏👏

  • @Susutub-m5k
    @Susutub-m5k 50 минут назад

    ዎውው 🥰🙆

  • @ሰአዲያ
    @ሰአዲያ 2 часа назад

    ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Habibamohammed-e5b
    @Habibamohammed-e5b 2 часа назад

    ኤፊ ትለያለክ🥰🥰🥰🥰

  • @Helenemesgen
    @Helenemesgen 20 минут назад

    Bring her to UK

  • @Cteamer-x1z
    @Cteamer-x1z Час назад

    አምላክ ይባርክህ

  • @mikyas2028
    @mikyas2028 3 часа назад +3

    😂let's go 200k

  • @Keya-u7f
    @Keya-u7f 2 часа назад

    Efi antame eko jegna nake betame ❤

  • @helanetasfaye2438
    @helanetasfaye2438 2 часа назад

    ኤፋ ምርጥ ያራድዬ ልጅ❤❤❤❤

  • @Naolkebede-bz9kv
    @Naolkebede-bz9kv 12 минут назад

    Wow bro👍👍👍👍

  • @msrak4498
    @msrak4498 Час назад

    የኔ,ጀግና❤❤❤❤

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 2 часа назад

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤