ድጋሚ እንደማትጎዳኝ ቃል ግባልኝ ❣️💝

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 6 тыс.

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 4 часа назад +1667

    የፍቅር እና የአብርሽ መገናኘት የሚገርመዉ ብቻ👍👍

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Час назад +119

    ፍቅር አርቆ አሳቢ አስተዋይ ለሴትነትሽ ክብር የምትሰጪ ነሽ ቃል ማስገባትሽ ጥሩ አረግሽ❤❤❤❤❤❤

    • @AssefuGiday
      @AssefuGiday 45 минут назад +1

      ሙስሊም ኣትል ክርስትያን ኣትል በየቀኒ ከማንም ምትገላበጥ ሴት እንዴት ነው ለክብሯ ምናምን ክብር እንዴት ነው እንዴ አረ ኣታሽቃብጡ እውነቱ 😂😂😂😂

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 34 минуты назад

      W​@@AssefuGidaywuchi kezi denz

    • @YergalemBehaylu-p1c
      @YergalemBehaylu-p1c 24 минуты назад

      አቺ ሴት አይደለሽም አይደብርሽም አቺ ብትሆኚስ እደዚ የሆሺዉ ከመአላቸዉ ለምን አትወጪም ዝም ብለሽ

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 20 минут назад

      @@hamdabanana9733 😂😂በከፋኝ ስአት ያገኘሁሽ ጓዴኛየነሽ። አላትኮ እሱ አይፈልጋትም ለዲራማ ነው 😏😏😏

  • @SamyaSamya99
    @SamyaSamya99 Час назад +88

    ፍቅር የኔ እህት ድራማ ከሆነ በፈጣሪ ኣትማይ የእግዛብሄር ስም በከንቱ ኣይጠራም ክብር ለሱና ለእናቱ ድንግል ማርያም ይሁን

    • @SusuLove-kn9cj
      @SusuLove-kn9cj 31 минуту назад +1

      አብርሽን በጣም የማደንቀው ነገር ቢኖር በሚያምነው ሲምል ሰምቼው አላውቅም ወላሂ ባለመማሉ በጣም ነው የማደንቀው

  • @sofisofi7083
    @sofisofi7083 2 часа назад +147

    ፍቅር የሰው ባል አልቀማችም ያረሷ ነው ያምትሉ ቤተሰብ ባላይክ አሳዩኝ ❤💪💪

  • @Biruktube1245
    @Biruktube1245 4 часа назад +1042

    ሀድራ አብርሽዬ ፍቅር ደጋሚ እንድትጎዳ አንፈልግም ይምትሉ ልይክ 😢

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 4 часа назад +148

    ፍትህ በሣውዲ አረቢያ ለሚሠቃዩት ኢቶጲያዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 часа назад +363

    ፍቅርዬ ዳግመኛ እድትጎዳ አንፈልግም የምትሉ ብቻ❤❤🎉

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb 2 часа назад +53

    አብርሽ በፈጠረህ ዲጋሚ ፍቅር ስታለቅስ ማየት አንፈልግም😢😢በዲጋሚ እንዳትጎዳብን በስስት ነው ፍቅርን የሚናያት በነገራችን ላይ አብርሽን ከፍቅር ጋር ስመጣ ነው ያየሁት እንደእኔ ያያችሁ👍

    • @فضلطبيق
      @فضلطبيق Час назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ወለየ_ዋ
      @ወለየ_ዋ 59 минут назад

      ይለያታል አሁንም እሩታን ለማስቀናት ያረገው ነው

    • @HalimaAwol-g2e
      @HalimaAwol-g2e 40 минут назад

      ጂሎች

  • @lulutube885
    @lulutube885 4 часа назад +364

    ፍቅርዬ❤
    አበባ ጎዝጉዙ ፈንዱሻዋ መጣች ፣
    በሀበሻ ቀሚስ ዘና ፈታ እያለች ።
    ፍቅርዬን አትንኩ ትዋረዳላችሁ፣
    ሩታን ጨርሱ እንደለመዳችሁ ።
    ዘና ፈታ ትበል ፍቅር ትችላለች ፣
    ሩታ አትመጣም ምርጫዋን ይዛለች ፣
    እንደለመደችው ዳኒ ጋር ሂዳለች።😁
    ፍቅርዬ ስትመጣ እንደ አበባ ፈክታ ፣
    ሩታችን መጣች በአይኗ ውሃ ሞልታ ።😢
    ማልቀስ ትወዳለች አትከልክሏት፣
    በማልቀሷ እኮ ነው አብሬሽ የያዛት ዳኒም ያስጠጋት።😓
    ፍቅር ወሰደችው አብሬሽን ቁረጭ ፣
    መቸም አያልቅብሽ አንዱን ይዘህ አምጭ።🙃
    አሁን ላይ ውድ ነሽ ሁሉም ይመኝሻል፣
    በሺ የሚቆጠር በጎች አርብተሻል፣
    ሁሉም እየመጣ ይጠቀምብሻል፣
    ምኞቱን ሲያሳካ ሁሉም ይተፋሻል ።😭
    እስኪ አንደ ንገሩኝ ምን አለች ሩታ፣
    ቤተሰብ ሳታከብር ተደብቃ ወታ።
    አይ ሩታዬ ታሳዝነኛለች ፣
    ትቀደድ በባዶው ሽማግሌ እያለች ፣
    ውሸቱን እውነት ነው ብላ ታወራለች።😫
    የምን ሽማግሌ የምንስ ክብር ፣
    አመት አስቆጠረች ወንድ ስታባር።
    የምን ሽማግሌ ያልተላከውን፣
    ቤተሰብ ተጣልቶ ያስታረቀውን።😁
    ረሙሻ አመጣት አስር ሺ ብር ከፍሎ ፣
    በጎቹ እንድመጡ እሷንም አታሎ።😂
    እባዋ ቅርብ ነው ሁሉም ያስለቅሳት ፣
    መቸም አልተማረች ሌላም እውቀት የላት ፣
    ግን እኮ ሀብታም ነች ብዙ በጎች አሏት።😁
    ተቆጥረው አያልቁም የሩታዬ በጎች ፣
    ምንም ችግር የለም ትምጣ እያለቀሰች ።😂
    ሩታዬ አለች!
    አብረሀም ትቶኛል በቃ እርቆኛል፣
    ምን አማራጭ አለኝ ብሄድ ይሻለኛል።😓
    አሉ ደግሞ መተው ከፍቅር ልጅ አለው፣
    እናያልቅባቸው ምንድን ነው ችግሩ ልጅ እኮ ፀጋ ነው፣❤
    ፍቅርዬን ለመንካት ለማሸማቀቅ ነው፣😏
    ማሰብ እኮ አይችሉም አዕምሮም የላቸው ።
    የእናትነት ክብር ፀጋውን ካሳያት፣
    አይደለም አንድ ልጅ አስርም ይኑራት።😘
    የሩታዬ በጎች አይዞን ጠንክሩ ፣
    በየሄደችበት ዝብላችሁ ዙሩ ።
    መከተል ስራችሁ በሄደችበት ፣
    ተብትበውባቸው የማይለቅ መተት።
    የሩታዬ በጎች አይወስዱም ሻወር፣
    በቲክቶክ ላይቭ ላይ ሁሉም እዛ ሲያድር ።😤
    ሁሉም አንድ ናቸው ግማት ክርፋታቸው፣
    ሰው እኮ አያቀርብም የነሱስ ሽታቸው።😤
    ገጣሚ ሉሉ ❤😜

    • @sasaudi
      @sasaudi 4 часа назад

      ሉሉዬ❤

    • @KidistalemuKidi
      @KidistalemuKidi 4 часа назад +3

      🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ገጣሚ lulu ❤❤❤❤❤❤

    • @ኩሩወሎየዋ
      @ኩሩወሎየዋ 4 часа назад +2

      አይደክምሽም ግን ስራፈትነሽ😅😅

    • @GsgsgGstsy
      @GsgsgGstsy 4 часа назад +1

      Yene konjo ijoshi yi berku yene liyu ❤❤❤❤❤

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 4 часа назад

      ወይኔ😮❤

  • @zuzuወሎየዋ
    @zuzuወሎየዋ Час назад +80

    ተጋቡና አሳዩን እንመን ቀለበት አርግላት የምትሉ ላይክ❤❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 4 часа назад +328

    እእእእእእይ መቺነው የሚያበቃው ድራማው ጋይሰ ጠይቁልኝ ፍቅር የሚወድ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 4 часа назад +1

      😅😅😅😅

    • @አለምአለ22
      @አለምአለ22 3 часа назад +8

      ገና ብዚ ዉሸት አለ😂😂😂😂

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 3 часа назад +2

      ነይ አገኘሁሽ ድል ለፍቅርዬ አላልሽም አለሁልሽ 😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 3 часа назад +1

      ጓደኛ ነሽ እያለ

    • @feke2tube
      @feke2tube 2 часа назад

      @@የቡቴዋ 😜😂😂😄

  • @ቲቲቲቲ-ቈ2ጀ
    @ቲቲቲቲ-ቈ2ጀ Час назад +28

    አብርሽ እስከዛሬ ታስረህነበር አቤትደስታው ከፍቅርዬጋር ይገርማል🥰🥰🥰

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 4 часа назад +182

    ❤❤❤❤ዋዉ ማንምአልቀደመኝም ትክክልጥያቄነውፍቅርየ ፀሎት አርጊ

    • @LaylaAli-q9v
      @LaylaAli-q9v 4 часа назад

      ❌❌❌❌❌❌❌❌❌🤐🤐🤐😡😡👎👎👎👎👎👎🤫🤫🤫🤫👎👎👎👎👎

    • @tsigredaassfa5425
      @tsigredaassfa5425 3 часа назад +1

      በትክክል

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 часа назад +307

    ማነው እደኔ ፍቅርን የሚወዳት አይለያቹሁ👍👍👍👍❤

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 3 часа назад +1

      ትናት ኮመትሽን ኣይቸዋለሁ ኣብሪሽቤት እኔም እወዳታለሁ ኣላህ ይጠብቃት በዚ ድራማ እየሠደቦትነው እነሱ ፍቅሪናቸው ሁላቸውም😢😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 часа назад

      እኔ ❤❤❤

    • @AsassAsasas-t1u
      @AsassAsasas-t1u 3 часа назад

      😏😏😏👎👎

    • @martaalemo9430
      @martaalemo9430 3 часа назад

      F😤😤😤😤

    • @Aaaaa-p7u3f
      @Aaaaa-p7u3f Час назад

      Menew mucheche aleshe kesew bale sew bache mekeneyat eyetegoda enedehon atakim eneda durey neche

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 2 часа назад +139

    አብርሽ ግን ከፍቅርቃ በጣም ነው ቅብጥ ቅብቅብጥ የምትሉት ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 часа назад +1

      ደምሪኝ ውዴ🎉

    • @SeadaHabesha
      @SeadaHabesha 19 минут назад

      ጓደኛየ ነሽ አላትኮ ሰውየው ተስፋ ቆርጧል አይሆናትም

  • @umjssr-ds3cተመስገንአምላኬ

    አብርሽ የፍቅር ብቻ ነው የምትሉ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 4 часа назад +471

    ፍቅር የሰዉ ባል አልቀማችም የራሷን ነዉ የወሰደች የምትሉ😂😂

  • @betelihem21
    @betelihem21 2 часа назад +79

    ማርያምን ሰወዳችሁ ❤❤❤ፆለት አድርጉ የሚመጣውን ፈተና ሁሉ በፆለት የማይደመሰሰ የለም❤❤❤

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 часа назад

      ፈጣሪ ከአንዱ ወደ አንዱ ዝለል አይልም

    • @betelihem21
      @betelihem21 2 часа назад

      @rozaalain8036 ዘለል አይልም ግን የእሱን ሰጦታ ማንም ሊወሰድ አይችልም ለዛም ነው ድጋሚ የተገናኙት🥰

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 часа назад

      @betelihem21 ሴት ስትባሉ ስናስጠላ ሁላችሁም የሩታ ሕይወት የቃቃ ጨወታ አይደለም 😡😡

    • @drr8432
      @drr8432 Час назад +1

      @@betelihem21የነበራቸዉ የፍቅር ህወት በ24 ስአት ረስተዉ የተገናኙ ትዳር ይሆናሉ ማለት አይከብድም ግን እነሱ ስራ ነዉ ምሰሩት እዉነት ከሆነግን የነበራቸዉን ህወተ በስነስርአት ተለያይተዉ ብገናኙ ይሆን ነበር እንደዝህ የሆነ ጋብስለተፈጠረ ድጋመ ስለተገናኙ ግን ለዝሙት እጅ ለትዳር አይሆንም መጀመርያ የሀይማኖት የቤተስብ ክብር ይቀድማን

    • @betelihem21
      @betelihem21 Час назад +1

      @rozaalain8036 እቃቃ እሷ ነች ትዳሯን ማክበር ነበረባት ጥሏት ቤሄድም ቤቷ ቁጭ ብላ መጠበቅ ነገሮችን ማብረድ ሰትመናቀር ላጣችው ትዳር

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 часа назад +57

    አብርሽ ፍቅርን ደግመህ እንዳጎዳት አደራ እውነት እንባ ላንተም ጥሩ አደለም ድራማም ከሆነ ይበቃችኋል ስሜቷ እንዳይቀየር እየፈራሁ ነው ፍቅር ደሞ እንድትጎዳ አንፈልግም በግድ ወደ እራሷ ተመለሰች ብለን ሳናበቃ ደሞ እንዳይደገም አሁን አብራችሁ መሆናችሁ እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርሳችሁ ❤❤በጎን የሚወራውን አትስማ ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Час назад

      ግን ያኔ ፍቅር ናት እይደል ትታው የሄደችሁ ትዝ ስለኝ እብርው ቢሆኑ እርፍ ነው ግን ዲራማ ነው ፖሊስ የተባለው እራሱ የሆቴል ማናጅር ነበር

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 10 минут назад

    ቀለበት እየጠበቅን የምን መጠራጠር ነዉ ሰወድሽ የኔ ቆጆ ከወደደሽ የምን ጫና ነዉ አችን የመሰለ ማንም እግሪሽን ስሞ ነዉ ሚቀበልሽ❤❤❤❤❤

  • @MhretTube-ምህረትቲዪብ
    @MhretTube-ምህረትቲዪብ 2 часа назад +85

    ፍቅር የሰው ባል አልቀማችም የሷን ነው የተወሰደባት የምትሉ😂😂😂😂

  • @OrangeOrange-qm9ex
    @OrangeOrange-qm9ex 3 часа назад +47

    ማንንም አትስሙ ቤተሰብም ሆነ ጎደኛ ጎሮቤት ተመልካች የናንተን ሕይወት አይኖሩም ስላዝ ፍቅራችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉባት
    የመጀመሪያ ፍቅር ጋ መዘለቅ እድለኛነት ነው🥰በተራፋ አይላያቹ🙏

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 часа назад +215

    ኣብርሽ ፍቅር ለፅጌና ለዳኒ እዳታስታዋዉቃት😢😢
    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ቁሙ ነገረኛ መጠየቅሽ ጡሩ ነው ጎቦዝ❤

    • @pincode2821
      @pincode2821 3 часа назад +2

      Yes ewunetish new

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 часа назад +2

      @@sasaudi በከፋኝ ሰአት ያገኘሁሽ ምርጥ ጓደኛየ ነሽ ማለት ምንድነዉ ግን ያልገባኝ ነገር ነዉ.

    • @sasaudi
      @sasaudi 2 часа назад

      ​@@Tis9632 የሄ ጦፍትሽ ነው እህቴ😮😂❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 часа назад

      ሱሱዬ ደምሪኝ🎉

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 часа назад +1

      @sasaudi የምር ግን ድራማ ከሆነ ሹክ በይኝ አርፌ እንድቀመጥ

  • @ዛኪዛኪ-የ2ዠ
    @ዛኪዛኪ-የ2ዠ 8 минут назад +1

    መጀመራ ፍቅር አይረሳምም አይለያችሁ ስታምሩ ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ አብርሽ እና ፍቅር ወደፊት 🥰🥰💃🏻💃🏻

  • @ameriyaameri
    @ameriyaameri 4 часа назад +171

    አብርሽ ግን ከልቡ ሚስቀው ከፍቅርዬ ጋ ሲሆነው አይለያቹ❤❤❤ፍቅርዬ ድጋሚ እዳትጎዳት ስስታች❤f a❤

  • @DemisHayle
    @DemisHayle 3 часа назад +80

    አቤትአብርሽ ፍድቅ አልክ ከፍቅርዬጋር ይለያል ደስታህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nisnis1800
      @nisnis1800 3 часа назад +3

      Awo Getan ❤❤❤

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 3 часа назад +36

    አብርሼዬ የኔ ውድ የኔልዩ ማንንም ሳትሰማ ከፍቅርዬጋ ወደፊት ብቻ❤❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w Час назад +46

    አብርሽ ፍቅርን እዳትጎዳት የምትሉ የይቱብ ውሮ አደ ሳምትነው ያቆማል የማንም ወሮ አትስማ የምትሉ👍👍👍

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 4 часа назад +218

    አብርሼ ፍቅርየን ሁለተኛእዳጎዳት❤🎉በተረፈ እወዳቸዋለሁ ❤❤

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 3 часа назад +1

      ሲጀመርምኮ እሷናት ጎድታው የሂደችው ብዙ ሰወች አስመሳይ ናችሁ ሀቅ አትፅፉም ይበላኝ ለፈጠራችሁ እናተ ለራሳችሁ አትሆኑም እንኳን ለሰው ልታወሩ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 3 часа назад

      ጓደኛ ሢል አትሠሙም ጅሎች

    • @Yentyube
      @Yentyube 2 часа назад

      🥰🥰🥰

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 4 часа назад +158

    abrishi fi fiqir namnii jaallatan like godha me❤🎉

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 4 часа назад +99

    ፍቅርዬ ጀግና ናት🔥🙌 የሤቶቹ አስለቃሽ ይመችሽ ስታለቅሽ ማዬት አልፈልግም🙏

  • @Almaztube-i9j
    @Almaztube-i9j 22 минуты назад +1

    አደራ አብርሽዬ ፍቅርዬን ድጋሚ እንድትጎዳት😢 የኔ ጨዋወች❤🥰🥰

  • @ikeruJEMAL-o6w
    @ikeruJEMAL-o6w 3 часа назад +120

    ፍቅር ድጋሚ ተጎድታ ማየት አልፈልግም የምትሉ😢❤❤❤❤

    • @HddhxXgxhc
      @HddhxXgxhc Час назад

      @@ikeruJEMAL-o6w ምን አገባኝ

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 3 часа назад +149

    ፍቅርዬ ግን ድራማ ከሆነ አትማይ ጥሩ አይደለም ለአንቺ መቅሰፍት ነው እሽ 😢😢በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤

    • @Mlat-t2s
      @Mlat-t2s 3 часа назад +7

      እኔም ስትምል እንዴት እንደምታናድደኝ

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 3 часа назад +3

      መቁዋጫላይ የደረሴ ነዉ ድራማዉ

    • @ae7936
      @ae7936 3 часа назад +4

      እውሸት እኮ ነው እማ እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሰው አያከብሩም

    • @RubelMdrubelbb-v2y
      @RubelMdrubelbb-v2y 2 часа назад +1

      በውነት ማል አያስፈልግም እግዚያቤር ፈራጅነው

    • @HddhxXgxhc
      @HddhxXgxhc Час назад

      @@Tighndngdh አሁን ከድራማው ማላውን ምን አመጣው መቅፀፍት እዳይወርድብሽ ስታናድ😏😏

  • @SellamMulu
    @SellamMulu 4 часа назад +86

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ የፍቅር ወዳጆችላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 2 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ه🎉🎉🎉🎉

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube 4 минуты назад

    ፍቅርኮ ብታስከፋዉም መልሶ ሲከፋ ደረሰቺለት አብርሽን አትለያዩ ባድ ሁኑ የምትሉ👍👍👍

  • @aminetube7843
    @aminetube7843 3 часа назад +46

    አብርሺ በፈጠረህ ድጋሜ ፍቅርዬን እዳትጎዳት ❤❤ በተረፈ በርቱልኝ

  • @enatmebrata
    @enatmebrata 4 часа назад +187

    አብርሽ እባክህ ድጋሚ እንዳትጎዳት የማይሆን ተስፋ አትስጣት 😢😢

    • @Mercy-Alex123
      @Mercy-Alex123 3 часа назад +1

      esua eko nech gotah yehedachiw inj isu ayedelem. betasab kasu talay bilawugnal bila eyalakasa eyelamanat kazi bohala aniganagnim bila tilaw hedach. so manaw tifatagna?

    • @AsassAsasas-t1u
      @AsassAsasas-t1u 3 часа назад

      😏😏😏😏👎👎👎

    • @TvLine-j7j
      @TvLine-j7j 2 часа назад

      እናንተ አትጃጃሉ ፕራንክ ነው እታሰድቡን ኤጭ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 часа назад +187

    የአብርሽ እና የፍቅር መገናፕት ያስደስተው ብቻ ሳይሆን መለያየታቸውም እንደማይቀር ያሳሰበው ማነው ፍቅር በድጋሚ ልብሽ እንዳይሰበር ጸልይ 😢😊

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w 2 часа назад +14

    አብርሽ ማንም አትስማ ሁሉም ሰው ስልክ አታውራ👍👍👍

  • @Ayesha-x2r5f
    @Ayesha-x2r5f 4 часа назад +176

    ተመስገን፫❤❤❤❤አብርሽ ስወድህኮ ፍቅርዬ የኔ ጠካራ ጎበዝ መጠየቅሽ ጥሩነው

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 3 часа назад +3

      Turu teyeke le bagocha malsi ene lanchi bota alegna ale

    • @JibrilJemal-d1t
      @JibrilJemal-d1t 2 часа назад

      በአላህ ማርጥ ግውአዳኛይ ናሺ ናው እኮ ያላት ላበይ ቃጥ ናው ያላው

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት Час назад

      በጣም

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 часа назад +22

    ጎበዝ ትክክለኛ ጥያቄነው ያቀረበች አቺ ቆይጅዬ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እደው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው እድትጋቡና ልጅም እድታፈሩ ድግል ማርያም ምልጃዋ ከናተጋር ትሁን የምር እኔ ፍቅርን በጣምነው የምወዳት ❤❤❤❤❤

  • @HamelmalTestaye
    @HamelmalTestaye 4 часа назад +81

    በእውነት ኤኔ ኤራሱ ሰጋው ፈጣር ይጠብቃቹ ❤ አይለያችው 🎉🎉❤❤

  • @SaraLimat
    @SaraLimat Час назад +9

    Fkriye fetari yihunesh ene abreshn alamnewum ❤❤❤❤❤

    • @HewotMuch-i1n
      @HewotMuch-i1n 17 минут назад

      😂😂😂 awo enam gen yawe drama eyeseru nw

  • @halimaworku7065
    @halimaworku7065 3 часа назад +109

    ፍቅር ከሱ ጋር የመቀጠል ፍላጎት ካለሽ
    ለምሰሪያቸዉ ቪዲዮ ተጠቅቀሽ የሴትነት ክብርሽን ዝቅ በማየረግ ሁኔታ
    😔💔ሩታ ከሱ ጋር የሰራችዉን ቪዲዮ ተመልሳ ስታየዉ የሚሰማት ስሜት ምን ይሆን
    ሆን ብሎ የሴትን ልጅ ክብር ዝቅ እሚያረግ
    ቪዲዮ ነዉ ስሰራ የኖረችዉ በተለይ ሳታረግዝ
    አርግዘሻል ብሎ ምርመራ ያስደረጋት ቪዲዮ
    አረ ስቱ አጥፋልኝ ብትለዉም አያጠፋላት💔
    ሩታዬ ፈጣሪ ከዚህ ከተጨማለቀ ሂይወት
    አዉጥቶ ለክብርሽ እሚጨነቅ እሚያከብርሽ
    ቤተሰቦችሽንም እሚያከብር የትዳር አጋሪ ይስጥሽ🙏

    • @Asrat-m3i
      @Asrat-m3i 3 часа назад

      ❤❤❤❤🎉

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 3 часа назад

      እውነት ትክክል ነሺ 👍❤😢

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 3 часа назад +2

      ጅል ነሽ እነሡ ጓደኛ ነን አሉ እኮ

    • @fetiyafetiya802
      @fetiyafetiya802 2 часа назад +1

      ፈረ ነሽ

    • @HjhDffh
      @HjhDffh 2 часа назад

      Ewnet new

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 3 часа назад +145

    ፍቅርዬ. ባንቺ. ምክኛት ያለቀስኩት. እንባ ፈጣሪ ያቃል. ድጋሜ. እንድትሰበሪ. አልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 часа назад +2

      ወላሂ እኔስ ብትይ ያለቀስኩት ለቅሶ መቸም አረሳውም የኔ ታናሽዬ አሁንም እዳትኅዳ እፈራለሁ ብቻ አላህ ይጠብቃት

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 3 часа назад

      😥😥😥😥😥😥ፈራሁላት እኔስ😥😥😥

    • @TigstMelkamu-uh9mt
      @TigstMelkamu-uh9mt 3 часа назад +1

      በደብ ነወ እንዴ እምታለቅሽው😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 3 часа назад

      በደንብ ነው ያፈቀርሻት ክክክክክኮ ባልሽ እንዳታጪ የራሥሽ ሒዮት እንዳታጪ በሰው ሒዮት እያለቀሽ ክክክክ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 часа назад

      Maramen wentshen kehone tadelshi ebshi kerb newu yetghawu vdeo newu yas lekeseshi enam lekso lders🙄🤔😏😏🤣🤣🤣🤣

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 3 часа назад +147

    ለስራ ነው ያላቹሁት እንደት ናቹሁ ደናናቹ✋አብርሽና ፍቅርዬ ፈጣር አይለያቹሁ የኔ ውዶች ዋው ይመቻቹሁ

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 3 часа назад +7

      እመኝኝ ለስራ ነዉ😂😂😂😂

    • @Yenutalajie
      @Yenutalajie 3 часа назад +2

      ስራነው ግን በዚህ ልክ መሆዲ የለባቸውም

    • @ዜድ-ሀ
      @ዜድ-ሀ 3 часа назад +1

      ስራ ነው ባክሽ

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 3 часа назад

      @@Yenutalajie ተያቸዉ ባክሸሰ ሰዉ ኤደዚህ ካልሰሩ ይዩላችዉም ሰዉ እንዲጓጓ ነወ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 часа назад

      ሀሀሀሀ ይህ የስራ ከሆነ የሩታም ለስራነው ​@@ዜድጎንደሪዋ

  • @caltuugalatuu6401
    @caltuugalatuu6401 4 часа назад +54

    Waqqayyoo adda isiin hin basii baredduu koo❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewitfsaha7779
    @shewitfsaha7779 3 часа назад +41

    የምር ግን እንደህፃን ነው የሚጫወት ነፃ ሁኖ የሚስቀው ኣብርሽ😍😍

    • @ghsr3837
      @ghsr3837 2 часа назад

      አወ የምር😂

  • @HawletWassie
    @HawletWassie 3 часа назад +146

    ፍቅርዬ❤❤ደስታሽ ደስታችን ነው አብርሺ ግን ድጋሜ እዳሰብራት 😢አደራ ብዙ መከራየ ያየች ሴት ናት 😢😢የቲም ናት እዳሰብራት 😢

    • @MheratMherat-jd8te
      @MheratMherat-jd8te 2 часа назад +3

      አብርሽና ፍቅር ለዲራማ ነዉ የተገናኙት
      ሩታና አብርሽ አልተለያዩም😂😂

    • @Zinat112zZinat11z
      @Zinat112zZinat11z 2 часа назад

      ትክክክል​@@MheratMherat-jd8te

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 2 часа назад +1

      በፊትስ እሷጂ የሰበረችው እሱ ነውደ🙄🙄

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 59 минут назад

      በጣም የቲም😢

  • @MSh-k1v
    @MSh-k1v Час назад +6

    ፍቅር እና አብርሽ ስትሆኑ ነዉ ነዉ ማየት የጀመርሁት የምር ተሩታ ጋ ስትሆን እንዴት እንደምትዘጉኝ አሁን ግን ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ aydiyaw yelachhum 🥰🥰🥰

    • @ፎዚታ
      @ፎዚታ 5 минут назад

      ወላሂእሩታ ስትመጣ ሰብስክራይቤን አንሥቸ ፍቅር ሥመጣ መለሥኩ ሥወዳቸዉ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 3 часа назад +73

    ፍቅርየ የኔ አትበገር ሁሉም ስለተሳካ በሂደት ስላስተካከላችሁ ደስ ብሎኛል የኔ አበባዎች አብርሽ ራሱ ሳቁ ከልቡ ነው ስቀህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ገና ብዙ እጠብቃለን በቅርቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሽ ይጫጫ እናተ ወደፊት😢🎉🎉🎉

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 часа назад +83

    ፍቅርዬ እድትጎዳ አንፈልግም ደስታቹሁነው የምንፈልገው የምትሉ 👍👍👍👍ግጩኝ❤

  • @Tanesh-e2t
    @Tanesh-e2t 3 часа назад +28

    አብርሽ የኔ ቀብራራ 😊 ፍቅር ላንተ ይሆናለች ፍቅር እኮ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian Час назад +8

    አብሪሽ ዬኔ ጀግና ፍቅርዬን አደረ የማንንም ዛቻ የማንንም ወሬ አትስሙ በርቱልኝ እግዚያአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ddt7909
    @ddt7909 3 часа назад +22

    አብርሽ የዉነት ተምርህ ከሁነ ወደልችነት ፍቅርህ የተመለሰከዉ እማይረዳህ አለህ ብዪ አላምንም

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 4 часа назад +56

    ድራማ ነዉ ወይስ እዉነት ነዉ ይናገሩ የምትሉ ላይክ👍ፍቅርነቴ በድካሚ እደትጎጂ አንፈልግም😥አብሀምን እኔ መቸም አላምነዉም ተይ ፍቅርቴ ስራ መስሎን ነዉ ዝም ያለን😥💔

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda 3 часа назад +2

      እኔም😢😢😢😢😢

    • @Semir71166
      @Semir71166 3 часа назад +1

      ውሸት ነው እንዳንል እየማለች ነው

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 3 часа назад

      @@Semir71166 ግራ ገባን ኮ😥

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 2 часа назад +1

      እኔም😢😢😢

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr 19 минут назад

      ለፕራኩ ሁሉ እንደማሉ. አደል ማሬ​@@Semir71166

  • @ሳምሪየእናቷናፉቂ
    @ሳምሪየእናቷናፉቂ 3 часа назад +166

    አብርሽ ድራማ ካልሆነ በቀር ፍቅርን ሁለተኛ እዳጎዳት ይህ ሳቋና ፈገግተዋ መቸም ተመልሶ እዲጠፉ አንፈልግም ፍቅርየ አትበገሬዋ ጅግናየ የትንሽ ትልቅ አንች ጠካራ ሴት ነሽ ያንን ሁሉ ፈተና አልፈሽ እዚህ ደርስሻል መቸም አትጎጅም የኔ ጠካራ ሁሌም ወደ ፊት ሂጅልን እኛም ምንም ቢፈጠር ካንች ጎን ነን 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 3 часа назад +2

      @@ሳምሪየእናቷናፉቂ እኔ ግን ፈራሁላት😥😥😥😥ድጋሜ እዳትጓዳ

    • @EmanMohammed-r3b
      @EmanMohammed-r3b 3 часа назад +1

      ድራማ ነው መልሱን ሰማችሁኮ

    • @Hanan-yutub
      @Hanan-yutub 3 часа назад

      Wo fikr degama malkes alebat bya alasbm gn esam tfategna nat negerochi sayitaru abra vido mesrat alneberebatm bewust mawurat tchil neber yeyituber neger huno newu enji

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 3 часа назад +1

      እሱን ታያላችሁ ጠብቁ ትንሽ😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 часа назад

      ​@@EmanMohammed-r3bሳ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 44 минуты назад +2

    ምንም ቢሆን ምንም እንደልጅነት ፍቅር የለም ፍቅር እውነተኛ አፍቃሪ ነች ሲቀጥል እሩታ በናንተ ፍቅር የርጎዝምብ ሆና ነው በሰውም ግፊት ፍቅር የጀመራቹት ሶ ወደፍቅር ብትመለስ ለወደፊት ኑሮክ ይጠቅምሀል እሩታ ያንተ ልትሆን አትችልም ያንተ ፍቅር ብቻ ናት ❤❤❤❤

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 4 часа назад +49

    አች ጎበዚ ነሺ። ጀግና ነሺ አብርሺ ካወቀበት አሁን ነው ሚሢት ያገኝ

  • @Iwu2
    @Iwu2 4 часа назад +32

    በያለንበት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጠን አሜን🤲❤️👏

    • @FaH-m4e
      @FaH-m4e 3 часа назад

      አሚንን አህቴ❤❤❤

  • @NesriNesri-t5f
    @NesriNesri-t5f 3 часа назад +29

    እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን ደስ አለሽ ፉፉ50 ገባ ከላስ ድራማው ይብቃ ፍቅርዬ አንቺና ፉፉ አብራቹ ምትመጡበት ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤❤❤

  • @TensaTelahun-rb5or
    @TensaTelahun-rb5or 35 минут назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @ፎዚታ
    @ፎዚታ 10 минут назад +1

    አብርሽ ወደ ፍቅር በመመለሡ ብቻደስ ያለዉ like አርጉኝ❤🎉

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 4 часа назад +209

    ፍቅር ላይ ምንም ነገር ካሁን ቡሀላ እደይፈጠር አብርሽ በደብ አስብበት እምትሉ👍👍👍

    • @AmusedBlueLake-fs5rw
      @AmusedBlueLake-fs5rw 4 часа назад

      እኔም እላለሁ

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 4 часа назад +2

      አንፋታውም ድጋሜ ብትጎዳ😢😢 ያስብበት ይሄ ቱቦ አፍ

    • @gani-i5u
      @gani-i5u 4 часа назад +1

      La ruta asibuw majamara😢😢😢

    • @VipA04e
      @VipA04e 3 часа назад

      Sah❤❤❤❤

    • @ShoshySs
      @ShoshySs 3 часа назад

      እባካችሁ የእግዚኣብሄር ስራ ኣትግቡ 👏 ​@@WeynshetKetem

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 часа назад +35

    አብርሽና ፍቅርዬ አለያችሁ ፍቅራችሁ ወደ ፊት ወደ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤አደራ አብርሽ እዳትለያዩብን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 3 часа назад +87

    አለሜዋ ድጋሜ እንባሽን ማዬት አልፈልግም ስስቴ ደጋግመሽ አስቢ ተጠቀቂ ለሁሉም ነገርእሺ ያዉ እዉነትከሆነ 😢😢😢😢😢😢አብርሽ አደራ አደራ አስብበት ስንት ሆናለች በአንተ ምክንያት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bezawitgers
      @Bezawitgers Час назад +1

      🥹🫂♥️♥️♥️ልክ ነሽ

  • @sanaitsanait2139
    @sanaitsanait2139 Час назад +19

    ፍቅር አብርሽ ሁለት ባላ ነው ያለው ስለዚ ልብሽን ጠብቂ አቃሙ አልተወቀም ስለዚ እራስሽንጠብቂ ❤❤❤❤

  • @gedu8644
    @gedu8644 3 часа назад +44

    አብርሽ ፍቅርዬ አደራ እንዳትጎዳት😍😍

    • @GenetGege
      @GenetGege 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 4 часа назад +141

    ፍቅርዬ ማሪያም ነው የምልሸ ሚዲያውን ተቆጣጠርሸው ጀገና ነሸ እናቴን ሂጂበት😄😄😄😄😄😄😄

    • @ዩዘር
      @ዩዘር 4 часа назад +4

      አዎ ትህድበት ቦጎቹን ረገጭው 😂😂😂😂

    • @AshuRaya-up2cj
      @AshuRaya-up2cj 3 часа назад +1

      አዎ😂😂😂😂

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ 3 часа назад +3

      አዎ አቃጥላ ልደፋቸው ነው ማሪያምን አበዱ እኮ😃😃😃😃😄😃😃​@@ዩዘር

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 3 часа назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮ጀግና

    • @FanosYouTube
      @FanosYouTube 3 часа назад +2

      😂😂😂😂😂

  • @Zainab-l4j8j
    @Zainab-l4j8j 3 часа назад +25

    ፍቅር እና አብርሽ መቼም አይለያየም የሚትሉ እስኪ❤❤❤❤

    • @iruttkrbty3160
      @iruttkrbty3160 3 часа назад +1

      Ene baxam naw. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Egziabher aylychiwww😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmnaAmna-r4h
    @AmnaAmna-r4h 2 часа назад +10

    ባይጋቡ እኳን እደሚወዳት አሳየቻቸዉ የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 часа назад +118

    ፍቅር አብርሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ የምትሉ

    • @HayatHayat-k8s
      @HayatHayat-k8s 3 часа назад +1

      😂😂😢😢😢

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 3 часа назад

      ❤❤❤

    • @adanechbekelle41
      @adanechbekelle41 3 часа назад

      Minew ante demo zare tegelbexiki rutayesi atasazinkim 😢😢

    • @DenkshBesha
      @DenkshBesha 3 часа назад +1

      መሄድ የለመደ መሄዱ አይቀርም እስከዛው ትደሰት 😂😂😂😂

    • @sebulseble19
      @sebulseble19 Час назад

      😂😂😂😢😢😢😂😂

  • @Make-u4n
    @Make-u4n 4 часа назад +120

    አብርሽ ወንዲሜ እንዳትጎዳት በጣም ነው የምትምሩት ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 Час назад

      @@Make-u4n በጣም ነዉ የምያምሩት ግን እዉነት ከሆነ ግዛዉ ማብለጭለጭ ምንዋጋ አለዉ ለስጋጅ ለነበስ አይጠቅምም የነበራቸዉን ህወት ሳይጨርሱ እንደዝህ መሆን ለሀይማኖት ለቤተሰብ ለትዳር ክብር የላቸዉም ስራ ካልሆነበስጠቀር አሁን የምሰሩት ዝሙት ብቻ ነዉ ሁለታቸዉ ቃል የገቡበት ሰዉ አላቸዉ

  • @TizuuTizuu_1989
    @TizuuTizuu_1989 3 часа назад +84

    ዋው ዋው ዋውአበርሽ እና ወንድ ፍቅር ንግስት ጉዞ ደፊት አልልልልልልል አልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን እያሳመረላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ እያላቹ ብቻ ላይክ እናመሰግና

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 2 минуты назад

    ሩታእናአብርሽ መቼምአይለያዪም ወደፊትየምትሉ😢😢

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 часа назад +51

    ኧረ በፈጠራችሁ ተረጋጉ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍

  • @MahbubaMahbuba-t6u
    @MahbubaMahbuba-t6u 4 часа назад +67

    ምንም ቢሆን ፍቅር ስትጎዳ ማዬት አንፈልግም የኔ ፍቅርር❤❤❤❤❤

  • @AhmezLeis
    @AhmezLeis 3 часа назад +75

    እስክ ቀለበት እሰሩና እኛንም ደስ ይበለን😘😘😘 እመብርሃን የናንተ መጨረሻ ታሳየን 😘😘 ደግሞም ቀለበት እሰሩ ሁሉም ነገር እንድረጋጋና መንገዱን እንድይዚ በናታቹህ ኣስደስቱን ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ የምሳሳልሽ ነገርስ😘❤❤

    • @EmabetGezaw
      @EmabetGezaw 3 часа назад +1

      Amen amen amen 🙏

    • @haytube6877
      @haytube6877 3 часа назад +3

      😂😂😂😂😂ጀመራችሁ ደግሞ ዋናዉ ልብ ነዉ

    • @hayatEg-z4g
      @hayatEg-z4g 3 часа назад +1

      አትጃጃሉ ጓደኛ ነት እያለ እናተ ቀለበት😂😂😂😂😂😂😂

    • @እሙየየፍቅርሰው
      @እሙየየፍቅርሰው 3 часа назад

      😂😂😂😂

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 3 часа назад +2

      ​@hayatEg-z4gየምረ ግን እኮ ጓደኛየ ነሸ አላት አላመነበትም አይይ😂😢

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 2 часа назад +11

    ይዋል ይደር እንጅ አህያ የጅብ ናት ነውና ተረቱ ድሮም ፍቅርና አብርሀም በፍቅር ብዙግዜ እንደቆዩ እናው ቃለን የመጀመሪያ ፍቅረኛ አይረሳም ❤❤❤

  • @Semrawit
    @Semrawit 4 часа назад +178

    ፍቅርዬ ከአብርሽ እራቂ እባክሽ ትጎጃለሽ 😢😢😢😢አብርሽ ይች ልጅ እባክህ አትጉዳት 😢❤️❤️❤️❤️❤️

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 4 часа назад +4

      ብትርቅ ይሻላት ነበር እሱ ሚዲያው እጫጫ ነው በሱ የሚፈልገው እሷ ግን የእውነት መስላት ትጎዳላች

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 часа назад

      እስዋ ጅል አደረግሻት እንዴ​@@WeynshetKetem

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 часа назад +7

      ስራ እየሰሩ ነው አትጨነቁ ዝምብላቹ ሼር ላይክ አድርጉላት ዬቱብዋ ይደግ

    • @MkyahSaada
      @MkyahSaada 3 часа назад +3

      ፍቅር የመጀመሩያው ናት ፍቅር ናት ለአብርሽ የምትመጥነው

    • @JanetJanet-uy5pd
      @JanetJanet-uy5pd 3 часа назад

      Machem yemayilayayu bamakra gize yetaganagnu nachaw A&R ayilayayumi atilifi anide talayitachuhl indegana lela saw atiguji fufu mini arigashi naw irasi wudadi nashi fekiri

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 4 часа назад +42

    ዋዉ እኳን መጣቹሁ ወሏሂ ፍቅርየ እኮ ትለያለሺ ያች ይለያል ወሏሂ ምርጥ። ልበኛ አበሣ ሠዉ አክባሪ በቃ ምን ልበልሺ ማንኑም አትሥሙ እናተ ህጻን አደላቹሁም። በራሣቹሁ ምገድ እሸ ብቻ አብርሺየ። ዳግም እዳትጎዳ ብን ዳግም በተርፈ መቸም ከጎኗቹሁ ነን። እሸ

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 4 часа назад +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ግን ድጋሜ እዳይጎዳት😢😢😢😢ፈራሁላት

  • @sinkeseseba6563
    @sinkeseseba6563 3 часа назад +34

    F&A❤❤❤❤❤ warrii ijoollee tana tokko taasisii jettan likee taasisa ijoollee jaalalaatti

  • @yelfuyoutube6601
    @yelfuyoutube6601 Час назад +6

    ፍቅርዬ አደራሽን እንዳይጎዳሽ እንዳትጎጂ😢😢❤❤❤

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 3 часа назад +46

    ፍቅርን በድጋሜ እዳትጎዳት😢አብርሽ አስብበት ከሩታ ቆርጠሀል😢😢😢😢😢

  • @hesud9588
    @hesud9588 4 часа назад +37

    Wowww😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉waqayyoon addaa isiin hin basiin❤❤❤❤

  • @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ
    @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ 3 часа назад +34

    ፍቅርዬ ፉፉዬን አደራ በርግጥ ስራ ነዉ በርቱልኝ ጉዞ ወደፊት 200k አስገቧት ፍቅርዬ የኔ ጀግና

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 18 минут назад +1

    ደስ ይላል ሁለታችሁም በራሳችሁ ውስን ካለፈው ተማሩለኛም ግልፅአድሩልንአታወዛግቡን እዛምእዝህምድራማይመስላል አችም እድትጎጂ አንፈልግም

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 4 часа назад +36

    የኔ ፍይይይይይይይይ 🎉🎉❤ሲስቱ ሎቭኤ ❤🎉ፍቅር ፍቅር 😢❤😢😢❤😢😢❤የኔ ውድድድድድድድድድ ❤👩‍❤️‍💋‍👨💍💍💍🌹🌹🌹🥰💕💘💋💖💖💖👍👍👍👍👍❣️❣️💯💯💯

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 4 часа назад +41

    ፊፊ የማሳዝነዉ ብቻ የምር ኣሳዝኖኛል 😢ግን እንኻን ተላለዩ❤

    • @ALmasALmas-ub1nr
      @ALmasALmas-ub1nr 4 часа назад

      በጣም ነው እሚያሳዝነው ስራም ቢሆን ልክ አለው😢😢😢😢

    • @aminattube-g4r
      @aminattube-g4r 3 часа назад

      በጣም እድህም አለ ለካ😢😢😢😢😢

    • @ElsaNegash-o5r
      @ElsaNegash-o5r 3 часа назад +1

      የኔ ውድ ፉፉዬ መቼም አይለያዩም አኮ

    • @teaimit1221
      @teaimit1221 3 часа назад +1

      @@ElsaNegash-o5r ዲራማ ልሆን ይችላል ግን የምር ይደብራል

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 2 часа назад

      ድራማ መሆኑን እያወኩ
      ግን ልጥፍ ስትል አልወድም

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 3 часа назад +61

    አብርሽ ድጋሜ ፍቅርን እንድጎዳት ፍቅር በአንተ ምክንያት ብትጎዳ፡ብትጎዳት እመብርሐንን የእኔ እንባ ሰው ሆነህ እንድትቆም አያድርግህም ፍቅር በራሷ የምትተማመን ልጅ ነች እድር ደግመህ እዳሰብራት ፍቅር ደግሞ በአባትሽ አጥንት ይዠሻለሁ ሁሌም ጠንካራሁኚ አደራ አደራ

  • @NetsanetAzeze-v5u
    @NetsanetAzeze-v5u Час назад +4

    😂😂ተዋት ትጠይቅህ ሴት ልጅ ናት ብዙ ነገር ያስጨንቃታል ❤በጣም ታምራላቺሁ❤️🥰❤️🥰👏👏👏

  • @ShawuuFayee
    @ShawuuFayee 3 часа назад +32

    Abaramii adaraa keee debisitee hin midhinii garaa keee kutadhuu❤❤❤❤🎉😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 часа назад +29

    ደስታሽ ደስታችን ነው ግን ዳግም እድትከፊብን አንፈልግም ❤❤❤

  • @TwitterFuffuhfchc
    @TwitterFuffuhfchc 3 часа назад +27

    አብረሸ በድጋሜ እዳትጉዲት ፍቅርየን 🅰🅵❤❤❤ወደፈት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝

  • @አዚነትየራያዋ
    @አዚነትየራያዋ Час назад +6

    ማርያም ማን እደማፈቅሩት ሰው በፍቅር ኑሩ ያምርባችዃን❤❤

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 4 часа назад +69

    የኔ ውቦች አይዟችሁ ☺️ ፍቅር መቼም እንዲከፋ እንፈልግ የሚትሉ በላይክ ☺️

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 4 часа назад +1

      ሸቃሎችየ ኣትሳደቡ ስራነው እየሠሩ ያሉት

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 4 часа назад +48

    ፍቅርዬ ያኔ ፍልቅልቅ ያኔ ተለመኝ ትንሽ በጎቹ አስለቅሸቹዉ ዉድድድድድድድድድ መረግሽ ግን ፉፉፉም አትርሺዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @AzolaAzola-k4c
      @AzolaAzola-k4c 3 часа назад

      ❤❤❤Aebrishe fikern endatgodat ebakhi

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r 2 часа назад +35

    አብሪሽ ቤ ማርያም ፍቅር ድጋሚ እንዳት ጎዳት 😢ፀሎት አርጉት ፀሎት ሁሉንም ያሳምራል ያስተካክላል ፀልዩ 😢🙏እመብርሃን ትጠብቃችሁ አይለያችሁ 😘🥰

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 44 минуты назад

    አብርሽ አደራ ፍቅርን እንዳትጎዳ ድጋሜ አብርሽ ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ እራስሽን ጠብቂ ማር