Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኤፍን አለማድነቅ አይቻልም የምትሉ ንግግሩ ደስ ይላል😢😢😢😢😢😢
እረ ኤፊ😢😢😢😢😢😢
ሳህ ወላ ተመቸኝ ኤፋ
ደሞ እባ አቆታል ሚስኪን
የወዲ ጥግ ኤፋዬ ንግግሩኮ ደሰ ሰል 👌💟💟💟
😢😢😢😢😢😢💔
ኤፌን. አለማድነቅ. አይቻልም. የምትሉ. ንግግሩ ደስ ይላል. 😢😢😢😢😢
ጎሽ የፊየ ጋሽየ ይምጣና ይታረቁ
የጋሽየልጅኤፍሬምነው
ለ ኤፍሬም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ትልቅ ሰው ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ኤፋ የኔ አስተዋይ ምከረው አብርሽ በጣም እያጠፋ ነዉ ከሱ የማይጠበቅ
❤❤❤
ኤፍሬምየ በፈጠረህ አድአርጋቸዉ አብርሽንና እሩታን😢😢😢😢😢
ከባድ ሚዛን ክብር ለቤተሠብ😢
በጣም 😢😢😢
❤🎉my A❤
ኢፍ እምትወድ ደሙሩኝ ጋይስ 👍👍
እሺ ለንየም
መልሺ
👍👍👍👍👍👌
እሺ ❤🎉
እኔንም ደምሩኝ እመልሳለሁ
ኤፊ ትክክክልነህ ሁለታቸዉም ጥፋተኛ ናቸዉ የምትሉ😢😢
እረ ለእኔ የአብርሸና የዚች ጉድ ባሰ ባሰ በጣም ያሰጠላል
አብርሽ በጣም ጥፋተኛ ነው ጋጥወጥ የሩታን ስሜት ቀጣም እየጎዳት ነው በጣም ታሳዝናለች 😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ አብርሺ በጣም እየባለገ ነዉ እደዚህ አይነት ሰርዓት ከየት እዳመጣ ግራ ገብቶናል ከማን እደሚዉል ለይቶ አያዉቅም በተደጋጋሚ ጥፋት
በጣም
እዉነትነዉ ኤፋዬ💪💪 ባንድ ቢመጡ እንደድሮአቸዉ ቢሆኑ ሀሪፍነዉ 💔
ስጠብቅህ ነበር ኢፋ ነግግርህ በጣም ደስ የላል😢😢😢
ኤፍ ምርጥ ሰው ❤ ትዳር ቀልድ አይደለም ምንም ቃሉ 3 ፊደል ቢሆንም ቢያንሰ ለቤተሰቦቻቹ ክብር ይኑራቹ
ጋሽየ ይምጣና ያስታርቅልንየምትሉ እረተጨነቅን😢😢😢
@@HadyahHa መቸ ተጣልተው ድራማ ነው የሚሰሩት ተጨመላለቁ
መቼተጣሉ ሲጀመር ቢዝነስ እኮነዉ ፖሊስ ብሎየመጣዉ እራሱ እኮ የሆቴል ማናጀርነዉ
ኧረ ድራማ ነው እኮ😅😅😅
@bizayhuashare3200 እኔስፈርቻለሁ የሳቸውነገር በቀርድም ምርአለ የምንስራቢሆእድህእየተጨማለቁ እማያፍሩ ለተመልካችኳክብርየለ
ሜቼ ተጣሉ እነሱ በትዳራቸው እቃቃ እየተጫወቱ ነው እንጂ
አስታዋይ ነህ ወንድሜ በብዙ አደንቅሃለሁ በተለይ ሁሌም ፈጣሪህን አመስጋይ ነህ ጎበዝ እና አስታርቃቸው ትልቅ ሰው ይግባ እና ያስታርቃቸው ትልቅሰው ይግባበት 😢😢
ኤፍ አድሜ የትንሽ ትልቅ ነክ ተባረክ ውድ ሰው 👌👌👌👌
ኣፍየ የኔ ወንድሜ ጋሽየ ይምጣ ያስታርቃቸው😢❤❤ አብርሽ ና ሩታ ይታረቁልን ሰርጋቸው እየጠብቅነው😢😢😢❤❤❤❤
ኢፋ ምርጥሰው ይመችህ ወላሂ ባድ ሁነው ማየት የናፈቀው ብቻ😢👍ያድርግ😢😢
እስቲ ሩታ ከነዛ ቀሽሞች ትላያይና ወደቤቷ ትመለስ የሚትሉት 👍😊
Betewa yetu lela set ga adel አሱ የተዘጋጀ new yet ትግባ betewa lela set gebtalech
ኤፍሬም በጣም ጎበዝ ነህ የአብርሽ ወደ ፍቅር ጋር የሚየደርገው አድራጎት ለሩታ ጥሩ ስሜት አይኖራትም ፍቅርና የሩታ ጭፍራወች ከህይወታቸው መራቅ አለባቸው🎉🎉
ወይኔ ኤፍዬ ፊቱ እራሱ ያስታዉቃል እኮ ንዴቱ 😢😢💔💔💔💔💔
ኤፋየ እስኪ በናተ እቢ ካሉ ፋዘር ወይም ትልልቅ ሰወች ገብተው ያስታርቋቸው😢😢
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ ለምን እደዛ ትሁን አላሹ ለሰዉ አስቡ😢😢😢😢😢😢ሰላማች ናፊቀኛል❤❤❤❤❤❤
ከጋሽዬ ልጆች ይህን አይነት ነውር ስራ አጠብቅም ነበር ግን በጣም አዝነናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ግን ጋሽዬ እነገሩ ላይ ይግባበት ፈጣሪ ሆይ ሠላም አውርድልን
ትክክል🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
እዩ የሩታ ወድም መከታብየሀለዉ ይመችህ❤
ተባረክ ኤፊዬ አብርሀም በጣም ባለጌ ሀኖአል
ኤፋ ትክክል ጋሽዬ ይሙጡ እና ያስተካክሉት የቤተሰብ ክብር የራሳቸዉ እና የትዳር ክብር ነዉ ያወረዱት እና በሀይማኖት ኣባት አስመክራቸዉ በተለይ አብርሽ በእልህ ሰክራን 😢❤AR❤❤❤
አብርሽ በፊት በጣም ጨዋእናየተቸረየሚረዳልጅ ነበረ አሁን ምነካዉ አብርሽ ወደራስህተመለስ ከፈለገዉ ጋርየመኖር መበት ለህ አብርሽ ምርጥቤተሰብያለህ ልጅ ነህ ፀበልሂድ እና ተጋግተህ አሰብ እሩታተመጣች ፌክኑሮነዉ 🙏🙏🙏
ኤፋየ ግን በዚህ ልክ ለምን😭😭😭😭😭😭
ተባረክ እፍሬም እግዚያብሔር ያክብርህ :: ለእውነት ስለቆምክ:: እብርሀም የቅን ፍራጅ እግዚያብሔር ይፍደው::
ኤፍ እና ሀይሚ እኮ እሩታየን በጣም ነዉ እሚወዳት የኔ ዉዶች እኛም በጣም ነዉ እምንወዳት ኤፍ እናመሰግናለን ንግግርህ በጣም አሪፍ ነዉ😢😢
ትክክል አቤት አነጋገርህ ኤፋዬ እድሜ ይስጥህ ወድምህ አቃጠለን የኋላ የኋላ ተከታትለን ባናቱ ደፉን ማሪያምን በጣም ነዉ ያስጠሉን በእዉነት ለተመካች ክብር እንኳ የላቸዉ ማሪያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ አብርሸ ዛሬ ላይ ቤተሰብን ማክበር ኦዴንሰን ማክበር የገባዉን ቃል ኪዳን የረሳ አባቱን አኮራሀለሁ ያለዉ ሁሉ ከንቱ ሆነ ከሱ የማንጠብቀዉን ነገር ነዉ የምናየዉ ከምር በጣም አዝነናል በተለይ እሩታን እያሳዘነ ያለዉ ነገር በጣም ያሰጠላል ይችም ከሱ ጋር አየዘለለች ያለችዉን ሀይ በሏት ይበቃል እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ እዉነት ነዉ እህቴ ግን ይች በለቱ ገፋታዉ እያለቀሰ ነበር ግን እሩታዬ እንደሰዉ አርገችዉ ጠገበ ፋቅርን ባፈቀር ግዚ አምስት አመት ድርስ ያላደገዉን ኧር ብቻ ልቶወዉ እኔ ምን አናደደኝ ቆይ
አንች ቅናታም ፍቅር ተሁሉም ሥለምትበልጥነው እደሶ እማንም ወንድ ጋርአትታ ዘልም እሸ ሚዳ መላላሥ ሥለሚወድ ነው ፍቅር ደግሞ ይህንአታረግም ጨዋ ሥለሆነች ምደር አሥመሣይ ሁላ አሁንም ዳኔን ትሸከም ሩታ ተብየዋ
@@GT-eg1fdእሱ ምንአደረገ እሶ ናት ያጠፋችው
@CheruMeme-lf1ul ምኑ ነዉ የሚቀናዉ ያላትን ትታ የሰዉ ባል ለመዉሰድ መጋበዟ ነዉ አብርሸ እኮ በቃልኪዳን ታሰሮ ሊያገባ ያለ ሰዉ ነዉ እሷም የራሷን እየኖረች ነዉ ቁጭ ብላ እየጠበቀች አልነበረም እሷም ወንድ ትታ ወንድ ጋር ነዉ የመጣችዉ የትኛዉ ነዉ ጨዋነቷ አሁ ዛሬ ሰዉ ሆኖ ሰላገኘችዉ መመለሰ የፈለገችዉ ይሔ ደግሞ የሆነዉ በጥንካሬና በልፋት ነዉ ባለቤት አለዉ ከያዘችዉ ጋር ሰርታ ትቀየር ሰዉን አትሰበር
ኢፋ ወንድማችን አዞክ አትናደድ የኛ ዝምተኛ
ኤፉየ ጀግና ጨዋ አስተዋይ አስታርቃቸው እሩታ አንተን ታከብርሐለች በእርግጠኝነት 🎉🎉🎉
ሁለቱም እርግማናሞች ናቸዉ ፍቅርና አብርሽ ተመላጀጁ ቱቱቱ ነገ ደም ሲያለቅሱ ማየታችን አይቀርም ሩታና ፉፉ አላህ እነዚህይ ባለጌ ወች ከልባችሁ ያዉጣላችሁ።
ደሥየሚል ንግግር ጎበዝ አበጀህ የትንሽ ትልቅ ነህ የሚል አፍረምን ❤❤
ይቅርታ አርግል ወድምህ መስመር ዘሎል ኦዴስ ንቆል የሰላም ያርግለት
ትክክል ወንድሜ እነሱ ጭንቅላት የሌላቸው ይመስል 😭😭😭😭😭😭🥺🥺
አብርሽ ና እሩታ ይታረቁ በእግዚአብሔር የምትሉት ኢንዴ እኔ 👍👍😢😢😢
በጣም ይታረቁ የዝህን ያህል መቆየታቸው ልክ አይደለም
ጀግና የወንድ ልጅ ንግግር ደስ ሲል ወንድ ❤❤❤❤
Wanii mucaanii kunii jedhuu mee warii jaltanii
Dhugaa isa jeedhe 🙏🙏🙏
ትክክል ነው የረሰችሁን ደስታ ብቻ አትመለከቱ በዙሪያ ያሉትን ሰው ተመልከቱ ሩታ አይዞሽ ❤
ሁላችሁም ጋሽዬ ሄዶ ችግሩን የፍታ ለኔ የምትሉ😢😢😢😢
ከክብር ገንዘብ የበለጠበት ጊዜ ከምንም በላይ ቤተሰብና ክብር ይበልጣል💪💪💪💪💪
ትክክልኤፍዬእሩታዬ ታሳዝናለችእህትእያለውአብርሽእደዚህአደረገ ምንአስቦነው እሩታዬ ዬኔቆጆሰላምሽይብዛልኝ አይዞሽ😢😢😢😢
እሡ በፍር ተብየዋ ተሞ ሀኪም ቤት ገብቶ ጥላው ሒዳ አልነበር ከዛ በሗላ ነው እሩታየ ልቡን ለፍቅር ክፍት እንዲሆን ያዴረገችው የኔ ጄግና እያለይ እያመገሠይ እያበጃጄይ እዘሕ ከዴረሡበሗላ ዛሬ ወዴሗላ ተመልሦ የሩታየን ልብ ሠበረው መቼም የሠው ልጅ አጥፊያችንን እንጂ ጠቃሚያችንን አንወድም አይዞሽ እሩታየ ሁሉም ያልፍል
እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍 በጣም መልካም ወንድሜ ስለ እዉነት ተባረክ 🙏🙏🙏
ኤፈዪ እኛ የጋሽዪ ልጆች እንወዳችሀለን ለክ እደተወለድናችሁ😭😭😭😭 ግን ኤፈዪ አብርሽ የሚሠራዉ ሥራ ጥሩ አደለም 😭😭😭😭። ሁለታቸዉም ጥፈተኛ ናቸዉ አሁንም አሥታርቃቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አረምከራቸው የምር ያስጠላል ኤፋየ አረምንጉነው 😭😭😭
ጎበዝ አባ ሁሉንም የምይስጨንክ ነገር ነው አስታርቆአቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ኤፉአብርሽም እያደረገው ያለውነገር ትክክልአይደለም ሲቀጥልየበፊቷ ፍቅረኛተብየዋ እያለቀሰ ጥላው ሒዳአሁን ምንአይታነው ።
አበርሸ ትክክል አይደልም በጣም አብዙቶታን ሩታም ስው ምስማት የለባትም ነበር😢
አዎ ጋሼ ያስታርቃቸው 😢ሩታ ተጎድታለቺ በጣም 😢አይገባትም ለሱዋ በናቲክ አስታርቃቸው 😢😢
😥😥😥ጉበዝ እውነት ብለሀል
እስከሁን ከሜረማኑ አብርሽ ዪሆናል የምትሉ
የሩታየ እናትም ጋሽየም ይሂዱና ጉዳቸው ይብቃ ወንድምህ ግን በጣም ደነዝ ነው እሺ መሄድ ከፈለገ እኮ የትዳር ስነ ስርአት አለው መለያየት ባላቸው መንገድ ተለያይቶ ነው ሌላ ሂወት የምጀምረው እመኑኝ ከዝች ቁሳቁስ ፈላጊ ሴትዮ ከተመለሰ የጋሽየ አባትነት ለሱ ሊኖር አይመስለኝም በጣም ነው እሚያዝነው ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ነው እሚቆራረው😢ያስፈራል የሩታ ጥፋትዋ ከማይሆን ሰው ቤት ቁጭ ማለትዋ ብቻ ነው የሱ ግን ቀን በቀን እየባሰ ነው ትላንት የከለከሉዋት ቤተሰብዋ አሁን በሂወት የሉም እንዴ😢😮በጣም ወረደ ወድምህ ኤፋየ
አብርሽ እልም ያለ የምሬን ነው ሰገጤ ነው ጋሽዬ ከመጡ አብርሽን 100 ይግረፉት በተለይ ስልጤና ጉራጌ ለሴት ልጅ ክብር አላቻው
😂😂
@@fuadmedia45እደዚ አይነት ድራማ የለም
ሳህ😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹✅✅✅
Abrish ena Ruta sijemer tidar feligo sayhon RUclips xiqem feligo new😢😢😢
Iwuneti nw betikikili👍👍
Betikikil
😂😂😂😂😂yes
የትንሽ ትልቅ ነህ ተባረክ እሩታም ሆነ አብርሀም ደነዞች ናቸው ስርአት የላቸውም ተጨማልቀዋል ተሞላፍጠዋል አብርሀም ጭራሽ የድሮ xሱን እያጫወተ ነው ባለጌ ጨዋ ያሳደገው ባለጌ ነው አብርሀም ወደ ድሮማንነታችሁ ተመለሱ
ኤፋዬ የኔ አስተዋይ በርታልን አዎ ይበቃል ይታረቁ😔😔😢😢ይታረቁ የምትሉ አሳዩኝ
ለሴት ልጅ ክብር የለውም አብርሽ ቢያንስ ተለያይተው እንኳ ቢሆን የተወሰነ ጌዜ እንኳ ብቆይ ደህና ነው እሷ እያለቀሰች ሌላ ሴት ጋር መላላጥ ያስጠላል
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ኮሞት ተመቸኝ❤❤❤❤
በጣም😢😢😢
የራሷ ጥፋት ነው ትዳሯን የምታስከብረው ሴት ነች
ማርያምን በጣም አስሉ ትዳር ገና አልገባቸውም ትዳር ማለት መስዋትን የሚጠይቅ ትልቅ ሚስጥር ነው😢😢
እሩታዬ ጥፋት አጥፍታለች ግን የአብርሽ በዛ በጣም ፍቅር ትላንት ቤተሰቤ ብላ ጥላው ሄዳ ዛሬ ለምን መጣች እሩታዬ ቤተሰቧን ጥላ እሱን ፍቅሩን ብላ ብዙ ስቃይ መከራ ደርሶባታል እሄ አይገባትም ለሩታ ግን ምላሽ ከናንተ እየጠበቅን ነበር ክበርልን አብርሽ ምናለ እዳንተ ቢሆን 😢😢😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሳህ አልገባዉም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወዶቹ ብሽቅ ናቸዉ😢
ሣህ😢😢😢😮
@@ወሎየዋ-ለ6ፐ ፍቅር ሴት ነች እንደ ሴት ትጎዳለች
😢😢😢😢
ጎበዝ እናት ወልዳሀለይ መሀይሞች ናቸው ግን የሩታ ጥፋት አንድ ናት እሱም ስትጣላ ወደበተሠብ ነው እሚከደው አብርሽ ሲላ ጥፋትጂ ልማትአንድም የለው።😊
ትክክል ነህ ኢፍ ጋሺየ ይንጣና ያሥታርቃቸዉ❤❤❤❤
አፍሬም ምከሯቸው ያለፈ ህይወት ይዞ ይመጣል አብርሽ ጋሽየ ያሥታርቃቸው😂😂😂
ድራማ ነው ይሸቅል😂
እባክህ እውነት ከሆነሚሠሩት አሥታርቁልን ወደ ሂወታችዎ ይመለሡ😢😢
Waan dhufuu hundumaafii sammuun yaaduun gaariidha isaaniifuu😢😢😢😢
Mucaa gidiin fudhi jedhani inni fiqirii jallattam😂
fiqr makina jalate malee mucaa Afaan baldii kana maltuu jalata 😂😂😂😂😂@@samriqonjo
waly Ruta namonii bar badan heduudha nama jalalaa malqaan in jiniree 🎉🎉🎉🎉❤❤
D@@fakiafakia7020dhugaa jettee duraa dhistee demtee
አዎ ይታረቁልን የኔ ዉድ እዉነትክን ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ኤፋ ዛሬ ገና ትክክል ተናገርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሁን አተ ያብርሺ ወድም ነህአቦ ይመችህ ቆፍጣናነትህን ስወደዉ ዝብለዉ እየተነዱ እደሳይክል ሄወታቸዉን ያበላሻሉ
ገሽዬዬዬ ልክክክክ ነችሁሁሁ በትልልቅ ስውውው ለልታ መክሩሩ እሽሽሽ አይሉምምምም በነሱሱ መሀልልል የገበ ስይጠንንንን በጌታ ስምም ይመታታታ🙏🙏🙏😢
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውነትህነው😢😢😢
ኤፌ በርታና ሁለቱንም ተቆጥተህ አስማማቸዉ በጣም ተጨንቄአለሁ።
ኤፋ,ፕሊሥ,አስታርቁልን,እኛም,እኮ,ተጨነቅን😢😢😢😢😢
ኤፌ እኔ በጣሥ ነው የምከታተላችሁ ሁሉችሁንም በአብረሽ ግን በጣም ነው ያዘኩት ለምን ሤትልጅ ይሄን ያሕል መበዴል ለምን አሥፈለገ አፈቀርኩሕ አለችው እንጂ ሌላ ምን አለችው ሤትን በድሎ ሤት አይገኝም አሁን የሩታየልብ በምንድነው የሚጠገነው እንዴዝሕ ድቅቅ እሥከምትል ሠብሯት በጣም በጣም የሚያሣዝን ሥራነው የሠራው ወድም እሧ እያለቀሠይ ለሡብላ መርዝ ጠጥታ ዛሬም ከሤት ገር ነው 😢😢😢😢😢ልባንኳ ለመጠገን አልሞከረም ያሣዝናል😢😢😢😢
ትክክል ነው እፊረም እግዚአብሔር ከዝ አይነት ይጠብቅህ❤❤😢
አብርሽ መኪና ተቀየረ ውድቅ ተቀያይራል
እድሜ ለሩታ
አህለን የልእልቷ ወንድም ኤፉ👌👍የጋሽዬ ልጆች አላህ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ😢
Me warrii afaan kana dubifttan mucaa kun wantta enni jedhe sinitti warrii tole
Eeyuu Namati tolaa dhugaa A R 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሩታ በጣም ታሳዝናለች አፋ ሴት ናት አብርሽን በጣም በጣም ትዎዳለች ሩታ ላዛ ነው አራሱን ልታጣፋ የሞካረችሆ ከ ሌላ ሴት ጋ አብርሽን ማየት አትፋልግም 😭😭😭የኔ ምስኪን ሩታዬ 😭🥺
በጣም ማሬ❤❤❤
እንዴዛኳ እራሧን እያጠፍይ እየታመመይ ዛሬም ከሤት ጋር ነው በጣም ነው የሚዴብረው እሕቴ እሩታየ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢
@HdH-ws7or በጣም ማሬ
ምን ታስዝነለች ደራማ ነዉ አለቃ ይስሩበት ክክክክክክ
@fekiha7486 አደል ዝበይ
ብልግና ነው እመቤቴን ቢያንስ ለቤተሰቦቻቹ ክብር ይኑራቹ ትዳር ቀልድ አይደለም ምንም ቃሉ 3 ፊደል ቢሆንም
Hymi rasihm wede rash temeleshi biruken atasekayew
አችምቀብጠሻል። ብሩኬምርጥልጅነው ጡርአትስሪ
ሃይሚዬ ልክነሽ🙏ግን ኣንችም ኣስጨነቅሽኝ በናትሽ😢
ማሬ አችም በናትሽ በቃሽ ያችም ልክ እደነሱ ሆንሽኮ ደስታችዉን ሳንጨርስ ደግሞ እረብሻ ትንሽ ቆይ ማሬ ፕራክ እደሆነ አዉቀናል ግን በናትሽ አሁን ተረጋጊ😢😢😢
አንቺም ከሱ የማትሻይ ያን መሰለ ብሩኬን ገፍተሽ ሄደሽ በሃላ ታለቅሻለሽ ከጅሽ ካመለጠ
አብርሽ እነ ሩታ ይተረቁ የሜቱሉ100🥰🙏🙏❤❤❤❤❤❤A❤R🥀🥀❤❤❤🥀💪💪የሀለህ ሁለቱን አንድ አድርግልን አሚን በሉ🤲🤲🤲💪💪
ኤፋዬ😢😢እሄለሩታ አይገባት ለሱስትል ስት ተብላለቺ😢😢😢😢እደት ተፈቅርጋ ይመጣል😢😊
ሩታ በጣም የዋህ ናት🥺ለሩታ ይሄ አይገባትም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እኔ ሁሉም ከገንሽ ነኝ🙏😌😌አብርሽ ግን ለሴት ልጅ ክብር የምባል ነገር የለውም😒😒😒
በማሃል Fuad ና Ruta ተጎዱ የኔ ምስኪኖች 😢
Atam,asazanuny getan😢😢
@@fuadmedia45 ያርጋው
@@fuadmedia45 እያወቁ የሚያዝኑ ሰወችን ምን እንበላቸው😂😂😂😂
ፉፉዬ ብቻ ነው ተጎጂው😢😢😢😢
ኤፍ ጉበዝ ኡዉነት ነዉ የታነገርከዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኤፊ እነሱ ሲጀመር ለ ተመልካች ክብር የላቸውም
አው የምር በተለይ አብርሀም ጠግቧል ማርያምን ክብር የሚባለውን ነገር አያውቀውም🤮🤬 ተከታዮቹን በጣም ነው የሚንቀው👌
በጣም አብርሽ የሚባል ልጅ ባጣም እናትናአባት የማያከብር ትውልድ በጣም አዝነናል አብርሽ የሚባል ለተመልካች ክብር የሊለው ኤፍዬ እንወድህአለን
አዎ ኤፋ ፍቅር መራቅ አለባት አብርሽ እና ሩታ መታረቅ አለባቸው ጋሽዬ መምጣት አለባቸው መታረቅ ካልፈለጉ ግን ተነጋግረው መለያየት አለባቸው ❤❤❤
ወድም ብር በጣም አሰክሮታል ብር በጣም ለወጦታል ለትዳሩ ለክብሩ ክብር የለለው ወንድ ነጌም ቢታርቅ ሩታን ላይ ሴት ያመጣል ብትለየው ይሻላል
አብርሽ እና ሩታ ይታረቁ የምትሉ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤A&R🎉🎉🎉🎉🎉
ሩተይ 🇪🇷
የራሳቸው ጉዳይ እፃናቸው እኔ
እርስ አብርሺ የፍቅርዬነው ተይላት እባክሺ አንቺጅል😂😂😂😂😂😂
ድራማነው
እኛንም ቡዙ የሚያስጨንቀን አለ😢የራሣቸው ጉዳይ😢
እኔ የገረመኝ እዚ ትክክል እዛ ትክክል የሚሉ መወልወያ ራስ ኮሜንታተሮች እና ወዳጅ ጋደኛ ነን ባዮች ባል ደግፎ ሚስት የሚነቅፉ እና የሚሳደቡ ቡቹላዎች ናቸው 🤔 🙄A&R forever💪
መወልወያእራስ ተመቸኛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
መወልወያ እራስ የተመቸኝ ኮሜት😂😂😂😂😂
እኮ ያታመቼኝ ኮሜት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ትክክክል ወድሜዋአሥታረቆችው ይበቃል እድህእሺ
አውነት ነው አ ጀግና 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 አይዞሽ 🙏🏻🙏🏻
ኤፊ መልካም ሰው❤😢
እሩታኮ ከዲኒ ጋር ተሸማቃ ነው ቪዶ የሠራችው እሡ ግን ልብ ይሠብራል የሚሠራው ሠራ😢
ሣህ❤❤❤
Danyma alehu alehu belo kebet awteto wesdo wuchelegn alat.dany666
Betame 😢😢
አብርሽ ጠገበ
ትክክል😢😢😢ይታረቁልን ኤፋየየኔአስተዋይ
ኤፍሬም ምርጥ ሰው🎉❤ሁለቱንምቆጥጥልን ጠግበዋል😊

ትክክልኤፍዬ
እሩታዬ ታሳዝናለች
እህትእያለውአብርሽእደዚህ
አደረገ ምንአስቦነው እሩታዬ ዬኔቆጆ
ሰላምሽይብዛልኝ አይዞሽ😢😢😢😢
እሡ በፍር ተብየዋ ተሞ ሀኪም ቤት ገብቶ ጥላው ሒዳ አልነበር ከዛ በሗላ ነው እሩታየ ልቡን ለፍቅር ክፍት እንዲሆን ያዴረገችው የኔ ጄግና እያለይ እያመገሠይ እያበጃጄይ እዘሕ ከዴረሡበሗላ ዛሬ ወዴሗላ ተመልሦ የሩታየን ልብ ሠበረው መቼም የሠው ልጅ አጥፊያችንን እንጂ ጠቃሚያችንን አንወድም አይዞሽ እሩታየ ሁሉም ያልፍል
እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍 በጣም መልካም ወንድሜ ስለ እዉነት ተባረክ 🙏🙏🙏
ኤፈዪ እኛ የጋሽዪ ልጆች እንወዳችሀለን ለክ እደተወለድናችሁ😭😭😭😭 ግን ኤፈዪ አብርሽ የሚሠራዉ ሥራ ጥሩ አደለም 😭😭😭😭። ሁለታቸዉም ጥፈተኛ ናቸዉ አሁንም አሥታርቃቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አረምከራቸው የምር ያስጠላል ኤፋየ አረምንጉነው 😭😭😭
ጎበዝ አባ ሁሉንም የምይስጨንክ ነገር ነው አስታርቆአቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ኤፉአብርሽም እያደረገው ያለውነገር ትክክልአይደለም ሲቀጥልየበፊቷ ፍቅረኛተብየዋ እያለቀሰ ጥላው ሒዳአሁን ምንአይታነው ።
አበርሸ ትክክል አይደልም በጣም አብዙቶታን ሩታም ስው ምስማት የለባትም ነበር😢
አዎ ጋሼ ያስታርቃቸው 😢ሩታ ተጎድታለቺ በጣም 😢አይገባትም ለሱዋ በናቲክ አስታርቃቸው 😢😢
😥😥😥ጉበዝ እውነት ብለሀል
እስከሁን ከሜረማኑ አብርሽ ዪሆናል የምትሉ
የሩታየ እናትም ጋሽየም ይሂዱና ጉዳቸው ይብቃ ወንድምህ ግን በጣም ደነዝ ነው እሺ መሄድ ከፈለገ እኮ የትዳር ስነ ስርአት አለው መለያየት ባላቸው መንገድ ተለያይቶ ነው ሌላ ሂወት የምጀምረው እመኑኝ ከዝች ቁሳቁስ ፈላጊ ሴትዮ ከተመለሰ የጋሽየ አባትነት ለሱ ሊኖር አይመስለኝም በጣም ነው እሚያዝነው ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ነው እሚቆራረው😢ያስፈራል የሩታ ጥፋትዋ ከማይሆን ሰው ቤት ቁጭ ማለትዋ ብቻ ነው የሱ ግን ቀን በቀን እየባሰ ነው ትላንት የከለከሉዋት ቤተሰብዋ አሁን በሂወት የሉም እንዴ😢😮በጣም ወረደ ወድምህ ኤፋየ
አብርሽ እልም ያለ የምሬን ነው ሰገጤ ነው ጋሽዬ ከመጡ አብርሽን 100 ይግረፉት በተለይ ስልጤና ጉራጌ ለሴት ልጅ ክብር አላቻው
😂😂
ኧረ ድራማ ነው እኮ😅😅😅
@@fuadmedia45እደዚ አይነት ድራማ የለም
ሳህ😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹✅✅✅
Abrish ena Ruta sijemer tidar feligo sayhon RUclips xiqem feligo new😢😢😢
Iwuneti nw betikikili👍👍
Betikikil
😂😂😂😂😂yes
የትንሽ ትልቅ ነህ ተባረክ እሩታም ሆነ አብርሀም ደነዞች ናቸው ስርአት የላቸውም ተጨማልቀዋል ተሞላፍጠዋል አብርሀም ጭራሽ የድሮ xሱን እያጫወተ ነው ባለጌ ጨዋ ያሳደገው ባለጌ ነው አብርሀም ወደ ድሮማንነታችሁ ተመለሱ
ኤፋዬ የኔ አስተዋይ በርታልን አዎ ይበቃል ይታረቁ😔😔😢😢ይታረቁ የምትሉ አሳዩኝ
ለሴት ልጅ ክብር የለውም አብርሽ ቢያንስ ተለያይተው እንኳ ቢሆን የተወሰነ ጌዜ እንኳ ብቆይ ደህና ነው እሷ እያለቀሰች ሌላ ሴት ጋር መላላጥ ያስጠላል
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ኮሞት ተመቸኝ❤❤❤❤
በጣም😢😢😢
የራሷ ጥፋት ነው ትዳሯን የምታስከብረው ሴት ነች
ማርያምን በጣም አስሉ ትዳር ገና አልገባቸውም
ትዳር ማለት መስዋትን የሚጠይቅ ትልቅ ሚስጥር ነው😢😢
እሩታዬ ጥፋት አጥፍታለች ግን የአብርሽ በዛ በጣም ፍቅር ትላንት ቤተሰቤ ብላ ጥላው ሄዳ ዛሬ ለምን መጣች እሩታዬ ቤተሰቧን ጥላ እሱን ፍቅሩን ብላ ብዙ ስቃይ መከራ ደርሶባታል እሄ አይገባትም ለሩታ ግን ምላሽ ከናንተ እየጠበቅን ነበር ክበርልን አብርሽ ምናለ እዳንተ ቢሆን 😢😢😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሳህ አልገባዉም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወዶቹ ብሽቅ ናቸዉ😢
ሣህ😢😢😢😮
@@ወሎየዋ-ለ6ፐ ፍቅር ሴት ነች እንደ ሴት ትጎዳለች
😢😢😢😢
ጎበዝ እናት ወልዳሀለይ መሀይሞች ናቸው ግን የሩታ ጥፋት አንድ ናት እሱም ስትጣላ ወደበተሠብ ነው እሚከደው አብርሽ ሲላ ጥፋትጂ ልማትአንድም የለው።😊
ትክክል ነህ ኢፍ ጋሺየ ይንጣና ያሥታርቃቸዉ❤❤❤❤
አፍሬም ምከሯቸው ያለፈ ህይወት ይዞ ይመጣል አብርሽ ጋሽየ ያሥታርቃቸው😂😂😂
ድራማ ነው ይሸቅል😂
እባክህ እውነት ከሆነሚሠሩት አሥታርቁልን ወደ ሂወታችዎ ይመለሡ😢😢
Waan dhufuu hundumaafii sammuun yaaduun gaariidha isaaniifuu😢😢😢😢
Mucaa gidiin fudhi jedhani inni fiqirii jallattam😂
fiqr makina jalate malee mucaa Afaan baldii kana maltuu jalata 😂😂😂😂😂@@samriqonjo
waly Ruta namonii bar badan heduudha nama jalalaa malqaan in jiniree 🎉🎉🎉🎉❤❤
D@@fakiafakia7020dhugaa jettee duraa dhistee demtee
አዎ ይታረቁልን የኔ ዉድ እዉነትክን ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ኤፋ ዛሬ ገና ትክክል ተናገርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሁን አተ ያብርሺ ወድም ነህአቦ ይመችህ ቆፍጣናነትህን ስወደዉ ዝብለዉ እየተነዱ እደሳይክል ሄወታቸዉን ያበላሻሉ
ገሽዬዬዬ ልክክክክ ነችሁሁሁ በትልልቅ ስውውው ለልታ መክሩሩ እሽሽሽ አይሉምምምም በነሱሱ መሀልልል የገበ ስይጠንንንን በጌታ ስምም ይመታታታ🙏🙏🙏😢
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውነትህነው😢😢😢
ኤፌ በርታና ሁለቱንም ተቆጥተህ አስማማቸዉ በጣም ተጨንቄአለሁ።
ኤፋ,ፕሊሥ,አስታርቁልን,እኛም,እኮ,ተጨነቅን😢😢😢😢😢
ኤፌ እኔ በጣሥ ነው የምከታተላችሁ ሁሉችሁንም በአብረሽ ግን በጣም ነው ያዘኩት ለምን ሤትልጅ ይሄን ያሕል መበዴል ለምን አሥፈለገ አፈቀርኩሕ አለችው እንጂ ሌላ ምን አለችው ሤትን በድሎ ሤት አይገኝም አሁን የሩታየልብ በምንድነው የሚጠገነው እንዴዝሕ ድቅቅ እሥከምትል ሠብሯት በጣም በጣም የሚያሣዝን ሥራነው የሠራው ወድም እሧ እያለቀሠይ ለሡብላ መርዝ ጠጥታ ዛሬም ከሤት ገር ነው 😢😢😢😢😢ልባንኳ ለመጠገን አልሞከረም ያሣዝናል😢😢😢😢
ትክክል ነው እፊረም እግዚአብሔር ከዝ አይነት ይጠብቅህ❤❤😢
አብርሽ መኪና ተቀየረ ውድቅ ተቀያይራል
እድሜ ለሩታ
አህለን የልእልቷ ወንድም ኤፉ👌👍የጋሽዬ ልጆች አላህ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ😢
Me warrii afaan kana dubifttan mucaa kun wantta enni jedhe sinitti warrii tole
Eeyuu Namati tolaa dhugaa A R 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሩታ በጣም ታሳዝናለች አፋ ሴት ናት አብርሽን በጣም በጣም ትዎዳለች ሩታ ላዛ ነው አራሱን ልታጣፋ የሞካረችሆ ከ ሌላ ሴት ጋ አብርሽን ማየት አትፋልግም 😭😭😭የኔ ምስኪን ሩታዬ 😭🥺
በጣም ማሬ❤❤❤
እንዴዛኳ እራሧን እያጠፍይ እየታመመይ ዛሬም ከሤት ጋር ነው በጣም ነው የሚዴብረው እሕቴ እሩታየ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢
@HdH-ws7or በጣም ማሬ
ምን ታስዝነለች ደራማ ነዉ አለቃ ይስሩበት ክክክክክክ
@fekiha7486 አደል ዝበይ
ብልግና ነው እመቤቴን ቢያንስ ለቤተሰቦቻቹ ክብር ይኑራቹ ትዳር ቀልድ አይደለም ምንም ቃሉ 3 ፊደል ቢሆንም
Hymi rasihm wede rash temeleshi biruken atasekayew
አችምቀብጠሻል። ብሩኬምርጥልጅነው ጡርአትስሪ
ሃይሚዬ ልክነሽ🙏ግን ኣንችም ኣስጨነቅሽኝ በናትሽ😢
ማሬ አችም በናትሽ በቃሽ ያችም ልክ እደነሱ ሆንሽኮ ደስታችዉን ሳንጨርስ ደግሞ እረብሻ ትንሽ ቆይ ማሬ ፕራክ እደሆነ አዉቀናል ግን በናትሽ አሁን ተረጋጊ😢😢😢
አንቺም ከሱ የማትሻይ ያን መሰለ ብሩኬን ገፍተሽ ሄደሽ በሃላ ታለቅሻለሽ ከጅሽ ካመለጠ
አብርሽ እነ ሩታ ይተረቁ የሜቱሉ100🥰🙏🙏❤❤❤❤❤❤A❤R🥀🥀❤❤❤🥀💪💪የሀለህ ሁለቱን አንድ አድርግልን አሚን በሉ🤲🤲🤲💪💪
ኤፋዬ😢😢እሄለሩታ አይገባት ለሱስትል ስት ተብላለቺ😢😢😢😢እደት ተፈቅርጋ ይመጣል😢😊
ሩታ በጣም የዋህ ናት🥺ለሩታ ይሄ አይገባትም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እኔ ሁሉም ከገንሽ ነኝ🙏😌😌አብርሽ ግን ለሴት ልጅ ክብር የምባል ነገር የለውም😒😒😒
በማሃል Fuad ና Ruta ተጎዱ የኔ ምስኪኖች 😢
ኧረ ድራማ ነው እኮ😅😅😅
Atam,asazanuny getan😢😢
@@fuadmedia45 ያርጋው
@@fuadmedia45 እያወቁ የሚያዝኑ ሰወችን ምን እንበላቸው😂😂😂😂
ፉፉዬ ብቻ ነው ተጎጂው😢😢😢😢
ኤፍ ጉበዝ ኡዉነት ነዉ የታነገርከዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኤፊ እነሱ ሲጀመር ለ ተመልካች ክብር የላቸውም
አው የምር በተለይ አብርሀም ጠግቧል ማርያምን ክብር የሚባለውን ነገር አያውቀውም🤮🤬 ተከታዮቹን በጣም ነው የሚንቀው👌
በጣም አብርሽ የሚባል ልጅ ባጣም እናትናአባት የማያከብር ትውልድ በጣም አዝነናል አብርሽ የሚባል ለተመልካች ክብር የሊለው ኤፍዬ እንወድህአለን
አዎ ኤፋ ፍቅር መራቅ አለባት አብርሽ እና ሩታ መታረቅ አለባቸው ጋሽዬ መምጣት አለባቸው መታረቅ ካልፈለጉ ግን ተነጋግረው መለያየት አለባቸው ❤❤❤
ወድም ብር በጣም አሰክሮታል ብር በጣም ለወጦታል ለትዳሩ ለክብሩ ክብር የለለው ወንድ ነጌም ቢታርቅ ሩታን ላይ ሴት ያመጣል ብትለየው ይሻላል
አብርሽ እና ሩታ ይታረቁ የምትሉ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤A&R🎉🎉🎉🎉🎉
ሩተይ 🇪🇷
የራሳቸው ጉዳይ እፃናቸው እኔ
እርስ አብርሺ የፍቅርዬነው ተይላት እባክሺ አንቺጅል😂😂😂😂😂😂
ድራማነው
እኛንም ቡዙ የሚያስጨንቀን አለ😢የራሣቸው ጉዳይ😢
እኔ የገረመኝ እዚ ትክክል እዛ ትክክል የሚሉ መወልወያ ራስ ኮሜንታተሮች እና ወዳጅ ጋደኛ ነን ባዮች ባል ደግፎ ሚስት የሚነቅፉ እና የሚሳደቡ ቡቹላዎች ናቸው 🤔 🙄A&R forever💪
መወልወያእራስ ተመቸኛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
መወልወያ እራስ የተመቸኝ ኮሜት😂😂😂😂😂
እኮ ያታመቼኝ ኮሜት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ትክክክል ወድሜዋአሥታረቆችው ይበቃል እድህእሺ
አውነት ነው አ ጀግና 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 አይዞሽ 🙏🏻🙏🏻
ኤፊ መልካም ሰው❤😢
እሩታኮ ከዲኒ ጋር ተሸማቃ ነው ቪዶ የሠራችው እሡ ግን ልብ ይሠብራል የሚሠራው ሠራ😢
ሣህ❤❤❤
Danyma alehu alehu belo kebet awteto wesdo wuchelegn alat.dany666
Betame 😢😢
አብርሽ ጠገበ
ትክክል😢😢😢ይታረቁልን ኤፋየየኔአስተዋይ
ኤፍሬም ምርጥ ሰው🎉❤ሁለቱንም
ቆጥጥልን ጠግበዋል😊