ከውጭ ስትመጡ ይዛችሁ መምጣት ያለባችሁ ኢትዩጺያ የሚያስፈልጋችሁ ነገር 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 194

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 16 часов назад +25

    ደጋግመሽ የሜስፈልገንን ስሪልን

  • @LomeLome-p1m
    @LomeLome-p1m 16 часов назад +44

    ከኩዌት ከመጣው 1አመት ሆነኝ ባል ነው ብዬ አግብቼው ጥሎኝ ጠፋ አሁን የ8ወር እርጉዝ ነኝ በአላህ በማርያም እርዱኝ ጭንቅ ውሥጥ ነኝ እኔን ማገዝ የምትፈልጉ አንድሺ አምሳ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ስልሳ አንድ አያ ዘጠኝ ሁለት

    • @ሉሉ
      @ሉሉ 15 часов назад +8

      አይዞሺ ውዴ ልጅ አድጎ ይለቃል በሺታነው የማይለቀው😢

    • @EkramEkram-h6c
      @EkramEkram-h6c 15 часов назад

      ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን

    • @HeymanoteHeymanote
      @HeymanoteHeymanote 15 часов назад

      አይዞሽ የኔ እህት በርች ፈጣር ካንች ጋራ ይሁን😢😢

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 15 часов назад

      አይዞሺ ልጂ የእግዜአብሔር ስጦታነው በድሉ ያድጋል ቤተሰቡን ያዢ

    • @sadaahmed7960
      @sadaahmed7960 13 часов назад

      ያአሏህ

  • @hawa7939
    @hawa7939 9 часов назад +2

    ማሻ አላህ ሳአዲ በጣም አስፈላጊ መረጃ እያቀረብሽልን ነው በርቺ እህታችን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 16 часов назад +9

    ጎበዝ በትክክል ነሸ እህቴ አብሸሪ ሱበሀን አላህ በርች

  • @GrDgg
    @GrDgg 8 часов назад +2

    ያሳየሽኝ ነገር ምኑም አላማረኝም አይ እኔ ደሞ ምን ልታሳየኝ ነው ብዬ ስጥብቅ የደንች መላጫ ኦ ማይ ጉድነስ አረ ተው😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaMohmmed-o7g
    @FatumaMohmmed-o7g 11 часов назад +2

    ጎበዝዝዝ ሽኩራንንን የሚጠቅሙ ነገሮችንን ነው ያሳየሽንንን እናመሱግናለንን ውዷ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 25 минут назад

    ማሻላእህት፡እናመሠግናለን

  • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
    @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 16 часов назад +6

    እንድህ አይነት ቪ ደጋግመሽ ስሪልን በርች

  • @امينهامام-د8ل
    @امينهامام-د8ل 7 часов назад +1

    ጀዛኪላሂ ኸይር የብኹሩን ፎቶ ልቀቂልን

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 13 часов назад +1

    ምክርሽ ያስፈልገናል በርቺ ደሞ እናሳድጋት ሸር ላይክ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 часа назад

    ልክ ነሽ ውዴ

  • @mariam3292
    @mariam3292 8 часов назад +1

    እሽ እህት ሽኩረን

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 14 часов назад +1

    ጀዛኪላህ ኸይር በርችልን ❤

  • @mamerahmayoutube1643
    @mamerahmayoutube1643 7 часов назад +1

    ልብስ ከመሠብሰብ አሪፍ ነው ቅመሙም ሁሉም በረቶ ይሄዳል

  • @Fatima-z5z6g
    @Fatima-z5z6g 14 часов назад +2

    ጀዛኪአላህ የእውነት ትልትምህርት ነው የሰጠሽን

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 8 часов назад +2

    ሁሉም አገራችን አለ ቅመምም ከኛ አገር ቅመም ሚበልጥ የለም ብር ካለ ሁሉም አለ።

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 13 часов назад +1

    ጣትሺ ማሸአለህ እጆችሺ ያምራሉ❤❤ እሽ ማሬ

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu 14 часов назад +2

    ጎበዝ በርቺ ገናዛሬ አየሁሽ

  • @Mdi-d6z
    @Mdi-d6z 7 часов назад

    በርች በርችችች

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 12 часов назад +1

    የሚጠቅም ነገር ሁሉንም ስሪልን

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 10 часов назад +1

    የብኩሩን ስም ፃፊልን የት እደምናገኘውም ንገሪን

  • @ksa-h3v
    @ksa-h3v 17 часов назад +5

    ሽኩርን

  • @Zነኝየካሊድማርእናት
    @Zነኝየካሊድማርእናት 9 часов назад +1

    መሸአላ የተርጋሺ ነሺ

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 13 часов назад +1

    በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 12 часов назад +5

    ቡክሩን ስሙን ፃፊልን

  • @bipbip941
    @bipbip941 11 часов назад +1

    ብኩሩ የት ነው እማገኔው ስት ነው

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 8 часов назад

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 11 часов назад

    ሹክራን የኔ ልዬ❤❤❤❤

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 13 часов назад

    እናመስግናለን እህት ጥሩ እየመከርሽንነውውው

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 10 часов назад

    እና መስግናለን እንኳን አስታወሽኝ እህትዋ በርች

  • @WeynituYmer
    @WeynituYmer 6 часов назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @ggxx3
    @ggxx3 10 часов назад

    በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd 16 часов назад +6

    በገስቲር ጠቅልሊው እህት ድርብርብ አርጊው አይቃጠልም😢😢😢

  • @selimh7387
    @selimh7387 11 часов назад

    እናመሰግናለን❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 11 часов назад

    ጥሩ ነው በርቺ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 15 часов назад

    በርች እናመሰግናለንንን እህት በርች❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 9 часов назад

    እናመስግናለን ውደ ልመጣ ነበር ❤❤

  • @አይከልአወል
    @አይከልአወል 12 часов назад

    ወአ ወረ ወበ እንደት ነሽ እህት ሽኩረን ውዴ ምክርሽ ያስፈልገናል ❤❤❤❤በርች አይዞሽ

  • @RahamaRahama-j9f
    @RahamaRahama-j9f 8 часов назад

    ስንቱን አምጥተን እዘልቀዋለን አያች😂

  • @አየእዱኒያ7101
    @አየእዱኒያ7101 13 часов назад +1

    ماشاءالله تبارك الله እንዲህ ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ ስሪልን የበኩሩን ስም ንገሪኝ

  • @fghhdccvh1488
    @fghhdccvh1488 15 часов назад

    እና መሠግናለን በርች🎉🎉🎉

  • @طيبهطيبه-ن2ث
    @طيبهطيبه-ن2ث 14 часов назад +1

    አይዙሺ አበሺሪ

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 12 часов назад

    ማሻ አላህ አሪፍ ምክር ነው ቅመሙ ግን አሣቅሸኝ ለስንት ግዜ ማዘጋጃ ልናመጣ ክክክክክክክ

  • @semuman-s8k
    @semuman-s8k 15 часов назад

    ጀግና በርች❤❤❤❤❤

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 14 часов назад

    ጀዛኩም ኸይር

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 15 часов назад

    አላህ ይጨምረልሽ ሀቢበቲ የሚጠቅመንን ነገረ ነው የነገሽን🎉🎉❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 15 часов назад +2

    ወላሂ ያልሽው ሁላ ትክክል ነው ሄሉ ለሰው ስሰጠው እደውከየት ነው ያመጣሽው ይላሉ

  • @zainabkwt5818
    @zainabkwt5818 12 часов назад

    ማሻአላህ
    ለምሠጭንትምርት
    ጀዛኪላሁ ኸይረን ደሥብሎኝ
    20ነዉ ሸርያኩት
    ወላሂ

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 15 часов назад

    እናመሰግናለን የኔውድ

  • @ዙዙመርሳ6283
    @ዙዙመርሳ6283 14 часов назад +2

    እናመሰግናል እህት ግን ሄል ውድነውከዚህም። በርች

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 13 часов назад

      ሄል ለምን ይጠቅማል አገር

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 12 часов назад

      እኔም ልጠይቅ ነበር​@@የየየ-ኘ9ጰ

    • @مريمعليك
      @مريمعليك 11 часов назад

      አራ ለቡዙ ነገር ይጠቅመል ለሸይ​@@አለምነኝወለዮዋ

  • @Tfh-g4l
    @Tfh-g4l 14 часов назад

    የኔውድ ወላሂ ብዙ ተማርኩብሽ አላህ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ማዕድtube
    @ማዕድtube 2 часа назад

    ዋው ሌላም ስሪልን ጥሩ ግንዛቤ ነው በዚያ ላይ ቅልጥፍ ያለች 👌

  • @SamsungA34-fw8ly
    @SamsungA34-fw8ly 12 часов назад

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @AminaatAsan-zo1ob
    @AminaatAsan-zo1ob 16 часов назад

    ማሻ አላህ በርቺ ጠቃሚ ነው ለኛ እሄ

  • @BdhdhBzzh
    @BdhdhBzzh 13 часов назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም አሀለን ሰአዳ መሽአላህ

  • @aseayseuf9242
    @aseayseuf9242 14 часов назад

    ትክክል

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 15 часов назад

    እናመሠግናለን

  • @ZeenathHussain-r4i
    @ZeenathHussain-r4i 14 часов назад

    አቦ ይመችሽ

  • @abedlaabedla-i6c
    @abedlaabedla-i6c 15 часов назад

    አመቱ በስላም ይለቅልኛ
    አላህ ያለው ይሆና
    እናመስግናል እህት ምክርሽ መልካም ነው

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 11 часов назад +1

    ከሥደት ከተመለሡት ሁላ እኔ የተመኝወትን የተናገርሺዉ አች ነሺ

  • @RahemaEndrise
    @RahemaEndrise 9 часов назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ትክክል ብለሻል እኔም እዳቺው እዛ የሚያስፈልገውን ትቼ የማየስፈልግ ወስቼ እትዮ ገዛው ግን የውጭ ይሻላል

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 46 минут назад

    Yemachishi enmsgin alagi

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 16 часов назад +2

    ወአለይኩም አሰላም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሪ በርቺ ኑ ያኡመተ ሙሀመድ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም አብረን ድናችነን እን ማር

  • @AddddddddddA
    @AddddddddddA 15 часов назад

    ትክክል የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid 14 часов назад

    ትክክል🎉🎉

  • @MimiKonjo-b6s
    @MimiKonjo-b6s 14 часов назад

    ውደ በርች

  • @HcjgHfg
    @HcjgHfg 15 часов назад

    በርች

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid 14 часов назад

    በርች ውዷ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HcjgHfg
    @HcjgHfg 15 часов назад

    አመሰግናለሁ

  • @EeEe-pv5mw
    @EeEe-pv5mw 7 часов назад

    ሂል ለምን ይጥቅማል. ማማየ

  • @Haww1992
    @Haww1992 9 часов назад

    ብብኩሩ ስሚን ፃፊልን እህት

  • @SewunetSimeneh
    @SewunetSimeneh 15 часов назад

    inameseginalen❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-e7c
    @SayedAhmada-e7c 12 часов назад

    መሸአለይ አህሌን ቡኩሩ ስሙ ምድነዉ

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade 16 часов назад +3

    የቡኩርወን ስም ጸፍልን

  • @BdhdhBzzh
    @BdhdhBzzh 13 часов назад

    ወይ ሀገሬ ልግባ ስል ያሳስበኛል

  • @Suusiyye
    @Suusiyye 14 часов назад

    Shukraan ❤❤❤🎉

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 12 часов назад

    ባውር ባክምድነው

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 9 часов назад

    ሰብ አርግኝ ሰአዳ ሰተየ ጠየኩሽ ውይ

  • @FziaFzia-lc8so
    @FziaFzia-lc8so 16 часов назад

    አሰለሙ አሊይኩም እህት ማሽሻአላህ በርቼ ደሚሪኚ ውዴ አዲስ ጀማሪ ነኚ

  • @HabtamEbrahim
    @HabtamEbrahim Час назад

    ሠብ አረኩሽ ውዷ መልሽ

  • @አበባይ
    @አበባይ 14 часов назад

    ሸኩራን❤❤❤❤

  • @ያልተኖረሂወትከወሎ
    @ያልተኖረሂወትከወሎ 12 часов назад +1

    ሲያልቅስ ከየትልናመጣነዉ ሄል ና ቅመም😂😂😂😂😂

  • @SalihaHabshi-j5d
    @SalihaHabshi-j5d 17 часов назад +2

    አንደኛ ነኝ😢

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 13 часов назад

    የበኩር ስም ምድነው

  • @BintseidBintseid
    @BintseidBintseid 15 часов назад +2

    ብሁሩምንድነዉስሙ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 15 часов назад +1

      አዱረስ የሚጨስ

  • @ksa-h3v
    @ksa-h3v 17 часов назад +3

    💐🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 11 часов назад

    አህለን ውዴ በርቺልን ትላንትና ደምሬሻለሁ አንቺም ጎራ በይ ወደ ቤት አብረን ተጋግዘን እንደግ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c 15 часов назад +1

    የኔ ወድ አይዞሸ ደምሩኝ እኔንም ቅመሞች😢😢😢

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 16 часов назад

    ሔል ምን ይሰራል

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 15 часов назад

    ሄል ለምን ይጠቅማል አገራችን

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 15 часов назад

    مشال❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ 16 часов назад +3

    ታዳቅመም ይዘንብንመጣ ለስትወርአታስቂኝ😅

    • @skettube4149
      @skettube4149 13 часов назад +3

      ቅመማ ቅመም ብዙ ጊዜ ይቀመጣል አይበላሽም በተለይ ሀገራችን ቀዝቃዛ ስለሆነ እኔም ይዤ ለመሄድ ሀሳብ አለኝ

    • @أمةالله-و9س
      @أمةالله-و9س 11 часов назад +1

      ሳይፈጭ ከተቀመጠ ለብዙ ጊዜ ይቆያል

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 7 часов назад

      ​@@أمةالله-و9س ብዙ ግዜ አስባለሁ ኢንሻ አላህ ይዤ እሂዳለሁ ከዛ በቤቴ አዘጋጀዋለሁ ለቅሜ

  • @አለውያ
    @አለውያ 16 часов назад

    ወአለይኩም ሰላም

  • @RehatLove
    @RehatLove 11 часов назад

    የቡኩሩን ስም ንገሪኝ ውዴ በአላህ

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9sz 16 часов назад +1

    ሄልኳ. በጣም ውድ ነው. እዚህም

    • @sbsbvsga48
      @sbsbvsga48 15 часов назад

      ለምን ይጠቅማል አገራችን ሄሉ ለቅመም ይሆናል እዴ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 14 часов назад

      ለሻይም ለቅመም ይሆናል

  • @mebratyoutube
    @mebratyoutube 3 часа назад

    ደምሩኝ እህት❤❤❤❤

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 15 часов назад +1

    ቀላያስ የውሀ ማሟቂያ ብናመጣ መብራቱ
    ሀይል አለው ?እህት

    • @Taba-h6p
      @Taba-h6p 14 часов назад

      በደብ እሚጠቅም እቃ ነው ይዘሽግቢ እኔጠቅሞኛል

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-በ9ቈ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-በ9ቈ 12 часов назад

    የቡክር ሰም ፃፍልኝ አህቴ

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 15 часов назад +1

    ፓወር ባንክ አላይኝ ለናቴ ልላክ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 15 часов назад

    ሄል እዚህም ወድነው