Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እና ካፈቀራት ለምን አይናገር ሲጀመር ፈሪ ነው 😢😢😢😂😂😂😂ሔሉዬ ጠንካራዋ ወደ ፊት 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኣረ ነገራት ኮ ግን ሄሉ ኣታፈቅረውም ከዛ እንዳላወቀች ማምለጥ ፈልጋ ነው በጣም ስማርት ልጅ ናት ለወንድ እንዲህ ነው ማረግ ያለብን
@@ዲናረይ ኧረ ዉዴ ለማምለጥ ሳይሆን እሽ ምኑን ትረዳዋለች አፍቅሯት እዳንል ሌላስ ቢሆን አስፈራርተዉትስ ቢሆን ሲጀመር አይረባም ሲጠና ወረኛ ነዉ እድህ አሉሽ እደዚህ ሊያደርጉሽ ነዉ ይሄን ነዉ የሚያዉቀዉ እዉነትም ፈሪ ነዉ
@@SUSUyoutube-n7e ሌላ ምንም ኣይመስለኝም እህቴ በቃ ስለ ተንከባከባት ምናምን እንደ ፍቅረኛው ልትሆን እያሰበ መጣ ሄሉ ደሞ ከጓደኝኘት ውጪ ምንም እንደሌላት ስታሳየው ነገራት ኣካብዶ ተበሳጨየ እንዳፈቀራት ደሞ ነግሮዋታል ኮ በግልፅ!! ይሄን ሁሉ ግዜ ኣብረን ስናሳልፍ ስሜቴን ኣትረጂም ኣላት ይሄ ማለት ኣፈቀርኩሽ በቃ ኣንቺ ግን ስላት ___ምነው ኣልገባኝም ኣለችው መብታ ነው የፈለገች ብላ ብትሄድ ብልህ ሴት እንዲህ ናት እንጂ ከፈለገች ኮ ምን ኣይነት ስሜት ነው የፍቅር ስሜት ነው ወይስ ምን ብላ መጠየቅ ኮ ቀላል ናት
@@ዲናረይ እደዛ እዳናስብ ብዙ ግዜ ዝግጁ አይደለሁም ለፍቅር መሰዋት መክፈል አልችልም ብላዋለች ባለፈዉ ሙቢ ጋ ራሱ ሲሰሩ ምን እደለ ከሰማሽዉ አስታዉሽ ሚስቴ ናት ሲለዉ ተዉ እረፍ እሷ ፊት ጤነኛ ዉሬ አወራ ስለፍቅር አታዉራ ይደብራታል ሲል የነበረዉ እሱ ታዳ ፍቅር እንበለዉ ማስፈራሪያ ከሷ ለመራቅ ዘዴ መፍጠሩ ነዉ ብቻ እሷ አሁን ላይ ሪሌሽን ሽፖ አያስፈልጋትም እህቴ በቀርባት ይሻላል
@@SUSUyoutube-n7e ወንዶች ስሜታቸው እንጂ የኛን ስሜት ምንም ኣይረዱም ምድረ ጅላጅል ኣሁን እንዳለቸው ዝም ብላ ለብቻዋ መለማመድ ብቻ ነው እሚያስፈልጋት ከፈጣሪ ጋ
ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅከው ፍሬ ወንድማችን ሄሉዬ ያለፍሽበትን እንረዳሻለን የኔ ውድ አሁን ላይ አላዛር በግልፅ አፈቅርሻለሁ ብሎ በግልፅ ቢነግራት ቢያንስ እንዃን ልትረዳው ትችል ነበር ዝም ብሎ ለምን አትረጅኝም ከማለት ደግሞ እሷንም ሊረዳት ይኖርበታል ካሳለፈችው ነገር ሴት ልጅ ቶሎ ለመረሳት ትቸገራለች ለወንድ ቀላል ሊሆንለት ይችላል ለሴቶች ከባድ ነው እኔም ሴት ነኝና ረዳታለሁ ሄሉዬን ። አላዛር ብትታገስ ጥሩ ነበር ብየ ነው የምለው
ይህን ጀግና ከማድነቄ የተነሳ በጋዶኞቼ ስልክ ሳብስክራይብ የማረገውስ በርታልን😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርታ አገላለፅህ አሪፍ ነው
ፍሬ ስጠብቅህ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉ግን ዛሬ አምሽተሀል ትንሽ ቀደም በል ❤❤🎉🎉🎉
Eshi 🙏😍
ሰወቾ ተወት አራ ተወት ግን እንቴ እንዴዞ እይላቾ ልጆቾሚ ማይን ዉጥ ከትታቾላዉ ሲጀማሬ አዉጣቴ አይንግሬማ እንዴ ልጆ ፋሮነወ ማጀማሩ ቆሱልን አታንሱ ሄሎ ጣንካር ባዪ ዬኔ ጣንራ ሴት❤❤❤❤❤❤
Hin dhiraa sin jaladhee jedhuun basee isheen safuu bektii dhugaa heluye❤❤❤
አቤት ግን አገላለጽ❤❤
ወንድሜ በእግዚአብሔር ስልኩን ከየትም አግንተክ አናግረውና አስታርቃቸው
መጀመር ፈረታለች አድቀን አትም ትዳለክ በላዋለች የተሰበረች ልጅ ናት እኮ እንዳውም ጀግና ናት ትግስቷ ገራሚ ነው ቃሉን ነው ያጠወ 😢😢ሂሉ አንች ጀግና ሴት ነሽ
ሰህ ወላሂ
ሄሉየ የኔ ስስት የኔ ሴት
Tikikil jameram fartalech😢😢😢
የምወዳቹ የሃገሬ ልጆች እስኪ ደሙሩኝ የኔ ቅሞሞች ጀማሪ ነኝ🥲🥲😢
ሄሉየ ጀግና ኩሩ ነች የራሱ ጉዳይ
ከልብ ካፈቀራት ግልፅ ሁኖ ይገራት በፊትም ተለምናእጅ ለምና አልቅሳ አላፈቀርችም እዉነቷነዉ ሴትልጅ አፍቅርኝብላመጠየቅየለባትም ጀግና ሄሉየ❤❤❤❤
God blessed you
አረ ትክክል ናሽ ሄሎዬ የኔ ጀግስ❤❤❤🎉🎉🎉💪💪🥰🥰ግነ አላዛር ለምኝ አይንጋር🥺🥺
Alazariye ❤❤❤❤❤ yene wuddd awo afkrwat new gn heluye lmn atrejiwum
Mnun tredaw afkrehegni new yibalal ende degmo ayidelems bilat wurdetuan
ኧረ ይሄን እንቁ ልጅ 50kእናሥገባው
🙏
ወንድሜ ነገራት ኮ በግልፅ ከዚ በላይ😆ግን እስዋ ኣታፈቅረውም ዝም ብየ እንዳላወቅኩ መሄድ ይሻለኛል ብላ ነው ሄሉ ቀላል ሴት ኣደለችም
ወንድሜ ምን መሰለህ እሱ ካላቀረበልኝ እኔ መጠየቅ አልፈልግም እኮ ብላለች ለምን ሴት አትጠይቅም አለች በነገራችን ላይ እሱ አፈቅርሻለሁ ብላት ጥሩ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@Bsh-gt7oc እህቴ እሱ እኮ ችግሩ የተመልካችም አስተያየት አወዛገበዉ መከታ እያልን የእግዛብሔርን ድርሻ ለእሱ ሰጠነዉ ባደርገላት መልካም ነገር ማመስገን ሲገባን ለሄለን ካንተ ዉጭ ወደ ዉጭ ስንል እሱ ኩራት ተሰማዉ የስኬት ባለቤት ፈጣሪ ነዉ መስሎት ነዉ እንጂ አምላክ ነበር ታሪክ የቀየርዉግንእሱ ምክንያት ነዉ የሄለን ሳቅ እንድመለስ ተሸወደ ነገ ከንቅልፍ ሲነቃ ይፀፀትበታል
@BrukKassa-t9k እውነትሽን ነው ስጀመረ ወንድ ልጅ ማመን ከባድ ነው ባለፈው እኔ ሐዋሳ ሊገባ ነው እናቴ ጋስላት እኔም ካንተ ጋር እሄዳለሁ አለችው😍
ካፈቀራት አፈቅርሻለሁ ይበላት በግልፅ አለበለዚያ አይከራፈፍ በጣም ተከራፈፈ ደግ አረገቹ አፈቅርሀለሁ ብላ ልትበረክክለት ፈልጎ ነው ሲያምረው ይቅር ሄለን ዝርክርክ ሴት አይደለችም ጀግና ናት
እረ አንተ ልጅ ትለያለህ የቪዲዩን መልክት በደንብ ነዉ የምትረዳዉ እረ በርታ
ፍሬ የኢትዮፒያ 12ሰአት አርገው ማምሻ ማለቴ እይታ እንዲኖርህ ጠንክር በርታ ግን እንደሌሎቹ እንዳቶን አደራ አነጋገርህ ዋዉዉዉዉ@@freGrace
ኤል yessss👍👍👍
_ትክክል ብለኃል ወንድሜ ሳይናገር ይከብዳል የእዉነት ሄሉ ሲጀመር አሁንላይ ወደሂወቴ እንድኖር አልፈልጋም ጭንቅላቴን በክሎኝል ብላዋለች እኮ ለፍቅር መሰዋት ለመክፈል ዝግጁ አይደለሁም ብላዋለች እኮ ከዚኅ በፊት ጠይቆት ፍቅረኝ አለሽ ወይ ብሎት_
አወ ብላዋለች እካ
@@Bety2026 ተናግራለች ልጅ ግን እሷ ላይ ፈረደ
በትክክል ወንድሜ❤❤❤❤
ወድም እኳን በስላም መጣክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏😍🥰
እና ፍቅር ይዞህ ነው ብላ እድጠይቀው ነው እሳ በፍቅር ወይም በሊላ የትጎዳች ልጂ ነች እሱ ነው ቀስ ብሎ ማስረዳት ያለበት እጂ ይች ልጂ በስት ነው የትጠመደችው እዴት ትረዳው እሳ ሳትሆን እሱ ነው መናገር ያለበት
ትክክክል❤❤😂😂
እና ፍቅር ይዞህነው ብላ እድጠይቀውነው እሳ በፍቅር ወይም በሊላየትጎዳች ልጂ ነችእሱ ነው ቀስ ብሎ ማስረዳት ያለበት እጂይችልጂ በስትነውየትጠመደችው እዴት ትረዳው እሳ
ትክክል ❤❤🥰🥰😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺
የምር ይለያል አገላለፅህ🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
yes my brother ❤❤❤
ሰላምህ ይብዛልኝ ከሚስትህ ጋር መስራት ለምን አቆምክ አገላለፅህ ግን አንደኛ👍
Okay 👌👌👍👍
ሰው ግን ደነዝ ነው ተመቸ ወዲህ ነው ሴት ልጅ ተኔ ፍቅር ይዞህ ነው ይባላል እዴ የኔ እቡጥ አበባ የኔ ዳይማድ የኔ ጨረቃ እማ የኔ ጠካራ የኔ ቆጆ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መች ይሰማሉ😢😢😢
መች ይሰማሉ
@@Bety2026ቆፍጣነዋ ሄሉየ አኮራችን ዛሬ ንግግሯ
@@Hereya-zz7jiበጣም የእኛ ጀግና እኅት ❤❤❤
እሷ መቀበል አልፈለገችም እንጂ እንደሚወዳት ታውቃለች
እኮ በትክክል ሲጀመር ጓረኛ ነች ቢነገራት ትርቀኛለች ብሎ ነዉ የማይነግራት እስዋም በጣም አበዛችሁ አስመሳይ ናት ሄለን አላዛር ልክ ነዉ።
ኮሜታተሮች እባካችሁ በሷ አትፍረዱ ሳይገባት ቀርቶ ሳይሆን በግልፅ ካልነገራት አፍቅረከኝ ነውወይ ልትለው አትችልም ሴት ልጅ ናት ከካሜራ ጀርባ በግልፅ መናገር ይችላል
ዉዴ ኮሜቶችንማ ተያቸዉ እሱ ራሱ ወደዛ ወደዚህ ይላል እዴ አፍቅሯትስ ባይሆን ሌላስ ነገር ቢሆን የዛሬዉ አገላለፅ ይደብራል ሲጀመር አላዛር እዳትሄጅ ሲል እዳልነበር ዛሬ ደሞ ሂጂ ፈለግሽበት ብቻ ጤነኛ አይደለም ከተረዳሽዉ ቨደወዉን እሷ ግልፅ ነች እሱ ደሞ እልም ያለ ዉሸታም ነዉ አይ የሴት ፈተና
ሳህ😢😢😢
ልክ ነህ አይንአብራነህ ወላሂ👏👏👏👏
👍👍👍
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ያንተን ቢዶወ በተርጋጋ ሁኔት የምታስርዳበት ችሎታህ አላማድነቅ ንፍግት ነው አላዛር ያፈቅራታል ግን መናግር አልፈለግም ሲቀጥል እጎኑ ያለቺው ሄሉ ቀርቶ እኛም ተመልካቺም በሚያሳዪን እንርዳለን ፈጣሪ ስላሙን ይመልስላቸው
አንተስ ልጠይቀህ እስቲ ብትረዳው ምን ልትለው ነው የምትፈልግ መረዳት ነበረብሽ እያልካት ያለሀው አረ አፈቀርከኝ ብላ ልትጠይቀው ትንሽ አይደብረህም እንዴ ለምን አፈቅርሻለው አይላትም መልስ ከፈለገ ልትረዳው ከፈለገ😮
አሽቃበጠ ወላሂ እስከዛሬ በጥሩ አገላለፅ ነበር የሚሰራዉ የዛሬዉ አዴ ከሱ አዴ ከሷ ምኑም ደስ አይል ሲጀመር በደብ የተረዳዉ አይመስለኝም ብቻ ሄሉነቴ ይሄንንም ታልፈዋለች
😢😢😢የኔውድ ንገሪውማ
ye Alzrhe sithrhe lamnhe geltse ayngrmhe sethe 😊😊😊😊
ሄሉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም በትዕግስት ነው እያወራችው የነበረ ተመስገን
ፍሬ ስተቱ ሀላዛር ጋር ነው ሀደኛ ነገር እሷን ሚያፈቅራት ከሆነ በፍቅር መገድ መጠየቅ የትኛውም ነገር በመነጋገር እጅ እደዚ በልህ ሰውን በማጣጣል ሚሆን ነገር የለም እሷ ከመሬት ተነስታ እሺ ፍቅር ይዞክ ነው ከኔ ትበለው እሱ ካነገራት ፍቅር እደያዘው ብታቅ እራሱ ግዴታ ከሱ ሀፍ እዲወጣ ትፈልጋለች መናገር ነበረበት😊😊😊😊
Okay 👌 👍👍👍💪💪
እና አፍቅረሀኛል እሺ ልተለው ነው እንዴ ሆ በስራት ለምን አይነግራትም😢😢😢
❤❤❤H❤H💞💞💞👍👍💪💪💪
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤tikikili
Tikikil 👍👍
Yes 👍👍👍👍♥️♥️♥️
ያሌዉን ነገር በትክክል መስራደት የአለዜር. ነዉ
_ክፉነገር አልጽፍም እስኪ መጨረሻዉን ልየዉ ሄሉነቴ ስስቴ ስቀቀኔ ምን ልሁንልሽ ድጋሜ እንድትከፊብን አንፈልግም ሴት አለሜ😢😢😢_
እህቴዋእኔመቸም ልፈነደነወ በጨንቀት😢
@hayathayattadese9518 እኔስ ብትይ እፍ ምን ልሁንላት
ወላሂእህቴዋሰራነወ ብየነበረ አረለኛምእሰቡልን
ኣቤት ኣገላለፅ👌❤
እዉነት ነው ፍቅሩ እንዳለበት በደንብ ያስታዉቃል ግን መታገስ ነበርበት ጭራሽ ማየት አልፈልግም ምን አመጣዉ ነገሮችን በፕራንክ ቀድመዉ ነግርዉናል
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ🎉❤🎉 አረ ያአላዛር ነገር ግራ ያጋባን ፈጣን የሆነ ስመት አለበት ችግሩ ግልፅ አለመናገሩነዉ እሳደሞ ሳይገባት ቀርቶ ሳይሆን ፍቅር ነዉ ብላ እንድትጠይቀዉ አትፈልግም እሱም በደፈናዉ እንትረዳዉ ይፈልጋን ሁለታቸዉ ነገሩ እየገባቸዉ አለመናገር እልህ አላቸዉ ዉስጣዉ ስመት በእልህ ልፈታ አይችልም
እሱ ብነግራት እሽ አትለኝም ብሎ ነዉ እሚመሥለኝ ግን እሷ ዛሬ ከቆርጠች ቆረጠችነዉ ባይ አላዛረ
@@Hereya-zz7ji ቀረችበት
@@Hereya-zz7ji የኔ ዉድ ትክክል ነሽ ግን ከህወተ ዉጭልኝ ከምላት ብነግራት ይሻለዉ ነበር ርግጥ ባሁን ስአት እሺ ባትለዉም ሳይጣሉ በስነስርአት መልሱን ትሰጠዉ ነበር ወይም ቀስ በቀስ ግዜ ቦሃላ እሺ ልትለዉም ትችል ነበር ተመልካችም ቀሰበቀስ እንድትቀበለዉ ያግዘዉ ነበር አሁን ግን አደለም ፍቅር ልትቀበለዉ በወንድምነት ወይም በጋደኝኘት አትቀበለዉም ቆርጣለች
❤️♥️❤️♥️❤️
❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉እኳን ደናመጣህ 🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስላም
❤❤❤❤H❤❤❤❤❤
እኔ ግራ የገባኝ ብትረዳውስ ሳይጠይቃት እንዴት ብላነው ምላሽ የምትሰጠው ወይስ ሳይጠይቃት ምላሽ ልት ሰጠይ ነው የምፈልገው ግራ ገባኝ ከጠየቃት እምቢ የሚል ምላሽ ከሰጠችው አትረጅኝም የምትረጂ ሰት አይደለሽም ሊላት ይችላል ዝም ብሎ ድቡዳ አትረጅኝም ከሂወቴ ውጭልኝ ምን ይሉታል ለምን በለፈው መጭጭ እያለ የነበረው ሁሉም ወንድ አስመሳይ ነው በየቤቱ መምከር እንጂ መኖር አትችሉም ወንዶች 😢ያሳዝናል
ሳህ ዉዴ ወዶች ተለሳልሰዉ ይገቡና ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ ኮሜታተሮችማ ተረጅዉ ተረጅዉ ይላሉ አፈ አዉጥታ እድትጠይቀዉ ነዉ የሚፈልጉት
ያላዛረ ሀሣብ ሄሉ አፍቅርህኝ ነዉ ኦድትለዉ ነዉ የፈለገ እሷ ደግሞ አታደርገዉም
ብላለችእኮ ግልፅሁኖ ይገርኝና ልረዳዉአለች
ልረዳውአላለችም,ግንበግልፅ,ቢነግራት,የሆነውሳኔትሰጠውነበር,@@SADEMOHAMMED
በትክክል
በጣም ነዉ አላዛር ግራ ያጋበን ወሬ ይሁን ፈቅር ይሁን አተን የማናዉቀን ባሀር በጠም ነዉ ሰዉን የሚያከብረዉ ሄሉ ያለቺበትን ሁኔታ በደንብ ያዉቃል ተረጋግቶ ብያወራት ምንቺግር አለ ፍቅር ብሆን እንኳን እንደዚ አይኔት ፍቅር ከባድ ነዉ ??
Ewnet new friye
ወደዛ ወደዝህ አትበል ባክህ እዴት ትረዳዉ እዴ ሴት ነች ችግር ካለበት በራሱ ይፍታ እሷ ስንት ግዜ ጠየቀችዉ አልናገርም አለ ካልተናገረ የራሱ ጉዳይ ፍቅር ያዘህ ዴ ብላ ትጠይቀዉዴ ታግሳዋለች ከልክ በላይ እሷም ለፍቅር ዝግጁ እዳልሆነች ነግራዋለች በጣም ብዙ ግዜ እሱ ጀዝባ ነዉ አተ ደግሞ የዛሬዉ ንግግርህ ደስ አይልም ምንም አልተረዳሀትም አሳልፈህ ለሰዳቢ ሰጠሀት
ሰወችስንባልበራሳችንካልደረሰ,አይገባነም,እሷበምታሳየው,ነገርለፍቅርዝግጁእንዳልሆነች,አሳይተዋለች,ነግረዋለች,ግንሰወችልብለመስበር,ነውየምንሮጥ,አናስተውልም,
@ ኧረቨተያቸዉ ምድረ እኩሮ ሁላ እሷን መሆን ሲያቅታቸዉ ነገር ይበላሉ ይሄ ለሷ ምንም አይደል ያንንም የጨለማ ሂወት አልፋዋለች ፈተና ያጠነክራታል አብሽሪ ሁሌም አለንላት ከፈጣሪ በታች
❤❤❤❤❤❤yesss
Thank you
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክክክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄላን ልክነሽ
አተኮ ትናገረዋለህ ይመችህ አባቴ ለምን እንደፓስተር ቸሬ ለምንአትሞክርም ትቦንሰዋለህ 👌
ሰላም እብክህ አልዝርን እና ሀላን አስትርቃቸው አልዝር ውስጥ ያለው እህንን ዋልታ ዋልልኝ እሺ 🙏🙏🙏🙏🙏
ኧረ የምን ማባባልነዉ ጥርግ ይበል
ትክክልነው እሱ ሄሉ መችጠፋት መረዳት አትፈልግምጀ አላዛ ምርጥ ሰውነው
❤❤❤🎉😢
😢😢😢😢😢😢kkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኮን ሰላም መጣህ 👍🍒
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
❤♥️❤️❤️♥️
Hunt New 👍👍👍👍👍
ግን ጎበዝ ነህ አሰተንትነህ ማቅረብህ የሰዎቹን ሀሳብ ስታብራራ
_ኮሜንቶች ለምንድነዉ የምታሽቃብጡት ወሬኝ ሁላ እና ሴትልጅ አይደለች እርካሽ ሴት መሰለቻችሁ እንደ ሄሉ ሴትነቶን የምታስከብርናት እሺ ወሬኝ ሁላ ደርቅነች የምትሉ እና አፈቅርኃለሁ እንድትለዉነዉ የፈለጋችሁት ሲፈልግ ይጠይቅ ካልፈለግ ጥርግ ይበል መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት_
ዛሬ ከታሰሩበት አምልጠዋል እህቴ እሷን ጥፋተኛ ለማድረግ 😢መቼም ጠላት አይተኛም ይሄ ደም ምክር አይሉት ጥላቻ አይሉት ሲደብር እዴት አትረጅዉም ይላል ምኑን ትረዳዉ ፍቅር ይዞት ባይሆንስ ዐእምሮ የተሰጠን እድናስብበት ነዉ በጥሩም በመጥፍም አትረጂም እኳንም አልተረዳችዉ አዳዶች ሴትነታቸዉን ማቅለል ይወዳሉ ሄሉ ደሞ በሴትነቷ አትደራደርም አሽቃባጮች በደብ አሽቃብጡ
@@SUSUyoutube-n7e❤❤❤❤ትክክል ሄሉነቴ እኔ ለራሴ እንደት ዉስጤ እንደተናደደ ባወቁ 😢😢😢😢
ደምሩኝ የሀይሚየ ወዳጆች🦋💃
እኔግን በግልፅ ቢነግራት ባይ ነኝ ከዛ መልሷን ሰምቶ ነበር መራቅም ያለበት ብትረዳዉስ እሽ ወይም እቢ አትል በግልፅ ሳይነግራት ሴት ነች መፍራትም አለ
👌👌👌👌👌❤️
እሡ አፈቅርሻለው ብሎ ሣይናገር ስሜታዊ መሆን ዬለበትም
ሄሉ ምን ታድርግ ኣላዛር ያለ ነገር ካልነገራት ምንድነው እምትረደው በግልፅ ኣፈቅርሻለው ይበላት
4:19 ለመሰል ወንድሜ አላዛር እንዳለው ፍቅር ስለ የያዘውን ፍቅር ይዞታል ለምን እኔ ገብቶኛል እሱ ሹሞ ያለው ፍቅር ስለያዘ ነው ለመግለጥ ደግሞ ለሷ ለመግለጥ ምን ብሎ ይገለጥ አንቺ አትረጂኝም ማለት አንቺ አትረጂኝም ያለው አፍቅሬሻለሁ ለማልፈልጎ ነው እሱ ደግሞ እንዳይነግረን አትፈራት
አንቴ ልጂ ግን ትለያሌክ እኮ እኔ በጣም የጋመኝ አንቴ ግን መፋሰ አለብክ እድ😂😂 ግን ትማችኛሌክ❤❤❤
ሳይገባት ቀርቶ ሳይሆን ሄሉ ቆፍጣና ሴት ናት እና እሱ እንድነግራት ትፈልጋለች በግልፅ መነገር አለበት አንዳንድ ሴቶች ቢሆኑ ከወንዶች ቀድመው የፍቅር ጥያቄ ያቀርቡ ነበር ሄሉ ግን እኔ ግን ተነጋግረው ሰራ እየሰሩ ነው የሚመስለኝ ሰራ ባይሆን ሄሉ ይህን ያክል ትግስት የላትም አላዛርም እንደዚህ አይነገርም ባይ ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alzar Degemo Begelse Afkershalew Malet Alebet Eswoa Engedhi Atesmew Kedema ❤😂
ምን መስለህ ወንድሜ ፣ ባለፈው ሳምንት አላዛር ሄለንን ፕራንክ አድርጎዋት ነበር ምን ብሎ መሰህ ? በቃ ወደ ሀዋሳ ጠቅልዬ ልሄድ ነው አንችን ከማን ጋር ላገናኝሽ ሲላት በስተመጨረሻ ምን አለችው መሰለህ አዋሳም ቢሆን አብሬክ እሄዳለው ፣ የትም ሀገር ቢሆን አብሬክ እሄዳለው አለችው ፣ አዋሳም ቢሆን አንተ እናትክ ቤት ትሆናለህ እኔ ቤት ተከራይቼ እቀመጣለው አለችው እንዴት ሲላት ? አዲስ አበባ ማን አለኝ ብቻዬን ከምሆን አብሬክ የትም እሄዳለው አለችው ፣ ከዛ በጣም ደስ ብሎት ፕራክ ነው አላት ግን ምርጫዋ አላዛር የትም ሀገር ቢሄድ እንደምትከተለው ልቡ ሲያውቅ በቃ የፍቅር ጥያቄ ባቀርብላት ትቀበለኛለች ትረዳኛለች ብሎ አምኖ ነበርና ነገሩን ሁሉ ሳያውቅ አበለሻሸው እና አረፈ 😅😅😅😅😅 ይህ የሆነው በመንከባከቡ ነው ግን ግን የተንከባከበ ሁሉ ባል ይሆናል ያለው ማን ነው ? 😅😅😅😅 ሄሉዬ እራስሽን ጠብቂ እናቴ ❤
ክክክ
ትክክል❤❤❤ሄሉነቴ😢😢😢
ኣቤት ኣገለለፅ😘
LEKE
❤❤❤❤❤❤🎉
❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪🥰🥰🎉🎉🐅🐅🐅🐅🐅🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰
ደምርኒ ጋይሰ❤🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤h❤😢
ሢጀመርልጂቱደነዘመሣይናትሁልግዝእኔአቃለህነውእምትለው
ዝም በይ ምን አገባሽ አሽቃባጭ ሁሉ ከልጅቶ እራስ ላይ ወረዱ
አዉ እሷ ታዉቃለች አች ለራስሽ አታቂም ማለት ነዉ ደነዝ
እህቶቸ ደነዘ ሁና ወይም ሳይገባትቀርቶ አይደለም ግን እሱ ለምን የሆነዉን ወይም የተሰማዉን ስመት በግልፅ አይነገርም የማለት ኤሀሳብ ነዉ ያላት እናእሳ አፍቅረሄኝ ነዉ ብላ እንድትጠይቀዉ ነዉ ምትፈልጉት ጉድ ኮነዉ እሱ በደፈናዉ አይገባሽም ከማለት ለምን ግልፁን አይነግራትም ከዛ እሳ የመሰላት መልስ ትሰጠዋለች ካልሆነ ግን ከገጠመ ጀርካን ዉሃ ይሞላን ካልሽ መግጠማያዉን ካልከፈትሽዉ ይሳፈሳ እጅ ጀርካኑ ዉሃ አይሞላ አሁንም ግልፅ ያልሆ ጥያቄ መልስ አያገኝም ለማለት ነዉ ።❤
@drr8432ሳህ😢😢
@@drr8432 በትክክል የተሰማዉን ይናገር ኧረ ሲጀመር ከዚህ በኋላ ጓደኛ ምናምን አያስፈልጋትም ጥሩዉን ትዳር ይስጣት በሷ የሚፈርደዉ ብዛቱ
አተኮ የገባህ ነህ ዉይ ጀግና ትክክልነህ ይች ጎረኛ አላዛርኮ ያፈቅራታል ከቱ ሲጀመር አትረዳም ጓረኛ ነገር ናት😂በዉበቱ የሚመካ ከቱነዉ።
ከባድ ነው በሱም በሷም ለመፍረድ ይከብዳል ግን ከካሜራ ጀርባ ቢነጋገሩ ጥሩ ነበር 😢
ሄሉዪ ኣይት የመጠህ❤😢

በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ያንተን ቢዶወ በተርጋጋ ሁኔት የምታስርዳበት ችሎታህ አላማድነቅ ንፍግት ነው
አላዛር ያፈቅራታል ግን መናግር አልፈለግም ሲቀጥል እጎኑ ያለቺው ሄሉ ቀርቶ እኛም ተመልካቺም በሚያሳዪን እንርዳለን ፈጣሪ ስላሙን ይመልስላቸው