Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሳኡዲ ዉጭ የምኖሩ ሰወች ልጂ ለመዉለድ ነዉ እንዴ የተሰደድነዉ የምትሉ ከልጂ የበለጠ ሀብት የለም ላወቀበት እንደሳኡዲ ምርጥ ሀገር የለም አላህ ለወፈቀዉ ብዙ እህቶች ልጆቻቸዉን ወልደዉ ቤታቸዉን ሰርተዉ ሀጂ ሰርተዉ በኢማናቸዉ ጠንካራ ሁነዉ የተለወጡ አሉ ሳኡዲ ሁለተኛ ሀገሬ
አወ ማሬ ግን መውለድ ብቻ ሳይሆን ልጆች እናታቸው ጋር ማደግ አለባቸው ሳኡድ ልጆቻቸው ይዘው የሚሰሩ ጀግና እናቶች አሉ❤
😂😂😂 አይይይ እሱንኳ ተይው ደሞም ያስብላል ሀገር ስንወጣ ልጅን ሳይሆን ብርን ነው ያሰብንው እረ ተይውማ ከስትሰው አንድ ነው ልጅ ይዞ ቁምነገር እረደውም የለም ብል አያሳፍርም ብቻ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አይመታም እናቱ ሁለት አላማ ባንድላይ ላላላላ በፍፁም
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ከመቶዉ ሰባ አምስት ፐርሰንቱ ስኬታማ ናቸዉ አላህ ያሳድግላቸዉ ከሀገር ተወቶ ብር ብቻ እያሳደዱ እድሜሺ ይሄዳልከስራ ብዛት መዉለድ እንቢ እያላቸዉ ንብረት ታቅፈዉ ልጂ የሚመኙ ስንት አሉ
❤❤❤❤❤የኔ ልብ ትክክል ነሽ እኔም ያለሁት ሳኡዲ ነዉ 2 ልጆች ወልጀ ልኬ አለሁ የተላኩት ባንድ ነዉ ሳኡዲ ልክ እልሽዉ ላወቀበት ግዜን አይጨርስም ከወለድን ብንደክምም ችግር የለዉም በልጅነቴ ወልጃለሁ 26 አመቴ አሁን ላይ ቤቴንም እያሰራሁ ነዉ ልጆቸም እያደጉልኝ ነዉ ምስጋና ሁሉ ለአለማቱ ጌታ ይሁን አልሀምዱሊላህ
በደንብ አላማ ይያዛል ወልደን ልከን ቤታችንን ሰርተናል አልሀምዱሊላህ ልጅ ፀጋነው የራሳቸውን እርዚቅ ነው ይዘው የሚመጡት በአለምላይ ቢሊየነር ብትሆኝ ልጅ ከለለሽ ሁሉም ከንቱ ነው ደስተኛ አይኮንም ልጅ ካለሽ ግን ድሀም ብትሆኝ ደስተኛነሽ@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
ጎበዝ በርች ብቻ ጦርነቱን ያቁምልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እኛም ለሀገራችን ያብቃን
ልጅን የመሰለ ፀጋ የለም ማሽአሏህ🌺🌺🌺
ያረቢ አላህ በሰላም ከልጆቻችን ያገናኝን አንችንም ሰላም ያኑርሽ ሁለየም ደስ ይበልሽ
እኔኔኔኔኔ አለሁ 😢😢😢😢😢 ያረቢ አላህ ለዚቺ ቀን ያብቃን በስደት ያለን
የኔውድ ወላሂ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ደስ አልሽኝ ምክርሽ ቪድዪችሽን አይቻቸዋለሁ በጣም ጠቃሚ ናቸው ከልጆችሽ ጋ ስትጫወች እነሱ ሲጫወቱ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል አላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን ያረብ 😊😊😊😊😊
እኔንም ለዚህች ቀን ያብቃሽ በሉኝ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ የሚጦሩሽ ያድርግልሽ አላህ ያሽርሽ ያረብ
የኔ መሮች ልጆችሽን አሏህ የሰድግልሽ መሻአሏህ
የኔ ማር አይኑ ትክል ብሎ ቀረ ከእህቱ ጋ የወዳታል ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በርችውደ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሣድግልሽ
እኛጋር ትምረት የለም ውደ እድሜ ለጦርነት
ማሺ አላህ ❤
በርችውደእንካንወዴልጀችሽበስላምገባሽ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ጎበዝ ደስ ትላችሁ ልጆችሺን አሏህ ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ውይ የኔ ውድ ሰአዳየ ደህና ነሽ አብሮ አደጌ
ማሻአላህ አሏህሶሊህ፡ልጆች፡ያድርግልን፡ያረብ፡ሶሊህልጆችንምረዝቀን፡❤
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ማሽ አለህ አለህ ያግዝሺ ያኔ ዉድ እህት በሪች❤❤❤
ማሸአለህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤🎉
ማሻአላ እኔም ይህቀን ናፈቆኛን
Mashalaa. Mashalaa. Mashalaa
ማሻ አላህ እህቴ ጀግና አብሸሪ❤❤🎉🎉🎉
ማሽላህ ትድላሽ ለእኔ እዱኢረጋልኝ። ልቹናፍቅውኝል
በርች ጎበዝ እናት ❤
የኔ አባት አላህ ያሳድግልሽ
በርች ውደ እንካን ወዴ ልጆችሽ በሰላም ገባሽ
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ማሻአላህ
አሚን ማሬ
ማሻአላ ውደ አላህያሳድግልሽ
አዎ እህቴ ትክክል ነሽ እኔ የመጀመሪያ ልጄ3 አመት ከ5 ወር ላይ ነዉ ኬጂ ያስገባኋት ዘንድሮ ኬጂ 2 ናት ቀላል እረፍት መሰለሽዴ እነሱ ትምህርት ሲዉሉ 😂😂😂😂😂😂 እድሜዋ ትንሽ ነዉ 4 አመት አልሞላትም ብለዉ በግድ ነዉ ያስገባኋት
😂😂😂 ጨካኝ
ያረቢ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ እኔም ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ልጀን ይዠ እገባለሁ ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ ኬጅ አስገባታለሁ
ማሻአላህ የኔውድ አሏህ ሶሊህ ልጆች ያድርግልን ያረብ
ገና እያየሁሽነው. ሰብስክራይብ አድርጌሽ አለሁ ስት አመት ኑረሻል? ሳኡድ አይዞሽ. ይቱቡ ካደገልሽ. ብዙለውጥ ታያለሽ
ማሻአላህ፡ጎርቤትእንሆናል፡እኳንም፡ልጂኖርሽ፡አላህያሣዲግልሺ
ማሻአለህ
ጀግና እናት❤
ሀኒ የኔዉዴ አላህ ያስደግሽማማዬ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም አህለን ሰአደ መሽአላህ ይኔዉዴች አላህ ያስደግልችሁ የኔዉንደም ሰአዲ መሽአላህ እህቴ
ጉባዝ በርቹ
አይዞሺ ማማዬ በርቺ ❤❤❤❤
اللهم اني اسالك سلامه والعافيه❤❤
ማሻአላበርች
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዐላህ ያሳድግልሽ
እህቶቼ ውለዱ ሞኝ አትሁኑ ሁሉም በጊዜው ያምራል ልጂነትም አላፊ ነው እኔ ስኡዲ 3 ልጂ ወለድኩ 1ላኩኝ አሁን 3ኬጂ ትመረቃለች 2ቱ ይዤ እየሰራሁ ነው ቢከብደኝም ጥርሴን ነክሼ ዳግመኛ አልክም ልጆቼን ሰው አላስቸግርም ብዬ ይዤ እሰራለሁ አሰሪዎቼ መልካም ናቸው እኔ ቢደክመኝም ሳያቸው እፅናናለሁ ድካሙ ይለቀኛል መውለድን የሚክል እድል የለም ጊዜችሁ ተጠቀሙበት
ማሻአሏህ አሏይ ይገዝሽ ውዴ ሰወችሽም ምርጥ ስለሆኑ ነው
የኔቆችኔቃብሰትዋ በርችሸወዴ
ማሻአሏህ እድግ በይ❤❤🎉🎉🎉
ኢንአላህ እንወልዳለን በቅርብ አልህ ይገዘን
Yarab ljochii adirkewgual enkan yerasi
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽሰአዳየ አንደኘ እኔ ነኘ እዳሁያ እያለሁ የላኮት ጎርምሳልኘ አለይ እነውይ መቸ ልመጭነው ስትለኘ ወላህ ድካሚ ሁሉ ይጠፋን ቀርሞ የመማሪያ መች ወቅቱ ሆነ አብስ በኘ አገር ወላህ ጣርነቱ ልማር አልቻሉም ኬጅ ሻገባ እድሚዋ መደበኘ ደረሰ መደበኘም ገብ አልቻሉም በጦርነቱ ስበብ
Dimatu liyashet new bilo bis bis yalaw manew indane😂😢
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱህውዷ_ የትሀገርነሽ
በጣም ያምራል ልጅሽ መሸአላህ ዱአ አርጊልኝ አገር እድግባ
ሰታምሩማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ታድለሽ ልጅሽ ጋ ልጀን እንድህ አድሪጌ ባስተምራት ደስይለኝ ነበር ግን ገጠርነች ት/ት ቤቱ እሩቅነው
ለምክረሽ ሽኩረን እህት
3ማሻአሏህህ
እረ. ብር አልቸገረንም ሰላም እጅ ያጣን የኔ ልጅ 8 አመቷ ምንም ተስፋኳን የለም በጦርነት ምክንያት ተዘጋግቷል 😢 ወይ ነዶ ፋኖም ሆነ. መግስት. ገደል ግቡ እፍፍፍ አሁንስ ነደደኝ
እባክሽ ለራሣቸው ጥቅምነው ህዝቡ መከራ ገባ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤👍👍👍👍
ሀገራችንሰላም ያርግልን
❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልጂ ገብቶል ዘንድሮ አልሀምድሊላ እንዳልሺው ኬጂ ገብተው የተማሩ ና አንደኛ ክፍል እሚገቡ በደንብ ልዩነት አለው የልጂሺ ት፣ቤት ኢኒፎርም የላቸውም እንዴ
❤❤❤❤
ያረብ አሏህ ይጠብቀን መውለድንም ይወፍቀን
😅ቶለቶለ ሄጅ
እውነትሽን ነው ለኔም ዱአ አድርጎልኝ አላህ ልጀ እድሰጠኝ😢😢😢😢
ማሻአላህ
ታድለሽሽሽ አላህ ያሳድግልሽ
እሚያደርስ የሚያመጣ ያስፈልጋል እናቴ አልተመቻት ስራተኛም አይገኝ አላህ ያመቻችልኝ
ወዴ አባታችው እስ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ይቅርታ ግን
ማሻ አላህ በርቺ 🎉🎉🎉ውዴ ደምሪኝ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
የት አገር ነው
አሏህ ያሳድግልሽ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ልጅሽን ስታለባብሽ ምግቧን ስቋጥሪ ሰሸኛት አለቀስኩ የኔም ልጅ አራት አመት ሊሆናት ወር ከምናምን ነው የቀራት አስገብተዋታል መዋለህፃናት መጥቼ ልጄን እስታገኘ ቸኩያለሁ ማንእደልጅ ደስታ ግን ማጣት ለያየን
መሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ ውደ እኔምልጀን ተለይቸ ከመጣሁ ሰባት አመቴ እዝህ ደግሞ ወድሙን ይዥ አመት ከስድስት ወሩ ይዥው እየሰራሁ ነው ኢቶቤን አሳድጉልኝ አገሬ ልገባ ነው የኔ ውዶችይ ዱኒያ እደሁ አይሞላም
መልሽአርጌሽአለሁሠብስልራይብ
ኬጂማለት እየተከፈለ የሚማሩትነዉደ አልገባኝም
አወ
የኔ ልጅ ገብታለች ግን በጣም ትሳደባለች😢 😂የኔውድ ምነው ገብች ባደከመችኝ ወላሂ እኔ ለኢነፎረም ብር ላኪ ተብየ 17ሺ ለኪ ወፍ የለም አልተገዛላትም ትምህረትም አቁማለች አሉ😢
በስንት አመት ነው ኬጅ የሚገቡት
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ወይት ሀገር ነሽ ያለሽው መርሳ ነሽ
ውርጌሳ
ወአሊኪም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች❤🎉
ማሻ አላይ ደምሪኝ ውዷ
እኔኮ ግርም የሚለኝ ልጅ ዉለዱ ብለዉ የሚመክሩ ሰወች ቆይ ከየት እናምጣ ባሉ ባል መሆን ካልቻለ
😢
😂
ዝብለሽ ራስሽን ተኪ ባል ባል ባይሆንም አይረቡም ግን አግቢ ወለጂ
@fatma6629 ሃላፊነት ከማይሰማዉ ከምወልድ ያለ ልጅ ልሙት
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ዉዴ ገንዘብ ዋጋ የለውም እኔም ባለ 4ፎቅ ሰርቸ መኪና የቤት ሙሉ ነገር አርጌ በስደት ይችን ይችን ስል ሳላገባ ሳሎልድ 48አመት ሆነኝ የወንድም የህት ልጂ ሊወርስ እድሜየን ጨረስኩ😢 ገንዘብ ደስታን ቢገዛ እኔ ደስተኛ ነበርኩ ግን ይሄ ሁሉ ቀርቶብኝ ልጅ በኖረኝ እህቶቸ አትሸወዱ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ዉለዱ
ምን ነካሽ እህት ይህ ሁሉ አመት አስቻለሽ እሚመክርሽየለም😢
አላህ ይስጥሽ ያረብ
አላህ አይቸግረዉም ለዘከርያ የሰጠዉ ጌታ አይቸግረዉም አላህይወፍቅሺ
አሁንም ተስፋ አትቁረጪ እህቴ ሰበቡን አድረሽ ዱአ አድረጊ አላህን ለምኚዉ አላህ ይወፍቅሽ ያአላህህህ😢😢
እኮን ታሪክሽን አጋራሽን የተኛን እንድንነቃ እኔ ማቃቸው የቅርብ ዘመዶቼ ሀገር ምንም አላርጉ እነሱም እድሜያቸው ሂዶል እና ልክ ነሽ ገዘብ ዴስታ አይገዛም ስዴት አያልቅም እንዴኔ ሊርፍድ ያላባችሁ ኑ እንሂድ
ጦርነቱን ስለሚፈሩ ነው
ቦረናነሽዴ
አደለሁም ማሬ
እስኪ ተይኝ 😢 በተሰቦቸይ አቃቱኝ ወላሂ
አይ መዝርክ ርክ ለ ልጆችሺ ብደክሚሥ ምን ችግር አለው ለሠውም ልጂ ይደከማል😢
ያዱሬዋ አደብ❤
የት አካባቢነሽ
ውይ ውርጌሳ የአክስቴ አገር😢
እስኪ አድ ምክር ምከሪኝ ልጀ ያለችዉ እናቲጋነዉ ያሉበት ከተማ የግል ትምህርት በት የለም እና ልጀ ትምህርት መግቢዋ ደርሶል መጥቸ ልጀን ወደተሻለ ከተማ ወስጀ ላስተምር ምን ትመክሪኛለሽ
😢😢የኔ ልጂ 10ነው ትምህርት አልገባችም ምክንያቱም በሠላሙ ምክንያት ትምህርት ቤት ከተዘጋ 4አመቱ
የኔም😭😭😭😭😭😭
500 የትምርትቤት ክፍያ በወር ከዛ የታክሲ 500. ምን ተሰርቶነው ይሄን በየወሩ መክፈል የሚቻለው. ሁለት እና ሶስት ልጂ ሲኖሩን ደሞ የዛን እጥ. እደትነው የሚቻለው. የመግስት ስራ ወይም ዩቱበር ካልተሆነ በቀር ከባድነ ኡፍፍፍፍ
ደምሪኝ ውደ
አብሽሪ እህት ሰብአድርጊለሁ፡እከታተልሻለሁ፡ ከቶአችእኮን፡ተሻለሽ ጤና ትልቅ ነገርነው፡የረብ፡በጤና፡አድርገህን❤፡እምንገዛህ አድርገን ያኢላሂ❤ ለሞእሚን፡❤በሽታም፡የወንጀልማበሻ❤ነውኢንሻአሏህ❤
እኔ እንዳዝ ነበርኩ ከዘ በሌ አጋበት ለልጄ ያቃጠርካት አጋዥ አሁን ጠዉንቴ ሆናለች 😂😢💔 አሁን ከበሌ ዉለት ልጅ ወልዳለች ያበሌ ሚስት 💔
አይይይአይዞሺ😢😢😢
ከባዲ,ነው😢
ኧረ ባክሽ ልጅቱ ብቻዋን ትሰጃታለሽ
በኩንትራት ባጃጅ ነው የምትሄደው
ደምሩኝ አድስ ነኝእኔ ልጆች ነበሩኝ ግን ትምህርት የለም የለም ይሉኛል
ከቻልሺ አስተምሪያትእህቴ ልጆቻችን እንደኛው የሰው ሰራተኛ እንዳይሆንብን በርትተን ልጆቻችንን ማስተማር አለብን ❤
አው,እኔለሰው,ብየለሄዲ,ነው,@@ZaharaMuhammad-e1t

ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱህ
ውዷ_ የትሀገርነሽ

አብሽሪ እህት ሰብአድርጊለሁ፡እከታተልሻለሁ፡ ከቶአችእኮን፡ተሻለሽ
ጤና ትልቅ ነገርነው፡የረብ፡በጤና፡አድርገህን❤፡እምንገዛህ አድርገን ያኢላሂ❤ ለሞእሚን፡❤በሽታም፡የወንጀልማበሻ❤ነውኢንሻአሏህ❤
እኔ እንዳዝ ነበርኩ ከዘ በሌ አጋበት ለልጄ ያቃጠርካት አጋዥ አሁን ጠዉንቴ ሆናለች 😂😢💔 አሁን ከበሌ ዉለት ልጅ ወልዳለች ያበሌ ሚስት 💔
አይይይአይዞሺ😢😢😢
ከባዲ,ነው😢
ኧረ ባክሽ ልጅቱ ብቻዋን ትሰጃታለሽ
በኩንትራት ባጃጅ ነው የምትሄደው
ደምሩኝ አድስ ነኝ
እኔ ልጆች ነበሩኝ ግን ትምህርት የለም የለም ይሉኛል