Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርካሹም ጊዜ የሚረዝቀን አላህ በውዱም ጊዜ ረዛቂያችን አላህ ነው እርዚቅ በአላህ እጂ ነው እባክሽ
ሣ
ሳህ
ባረከላሁ ፊኪ
ሁሉም በአላህ ሀይል ነው የምንኑረው ተውን ችግር አታውሩ
ኢ ወላ
ኑሮው እንደሆነ አይቀንስም እያደር ይጨምራል እንጂ እንደሰው እንኖራለን አላህ ከሰውቤት ይገላግለን🎉❤
አሚንያረብ የሰዉቤትሰልችቶኞል
@@MyIove-qr9fw አሜን ውዴ
አሚንንን ያርብ
እኔ አላህ ሀገር ለምግባት ያብቃኝ እንጅ ኑሮ በዜደ እኖራለሁ ብየ ተስፈ አለኝ
እኔም😂ምነው በሰላም ለሀገር ባበቃንጂ ኑሮ እንዳደረጉት ነው ሰው እንደቤቱጂ እንደጎረቤት አያድርም ለልጆቻችንም በቤታችን በቀሉሉ እሚሰሩ ብዙ ነገሮች አሉ ኢሻ አላህ አላህ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን❤❤❤
@@zamzam372 ኢንሻአላህ አብሽሪ
በራብ የሞተ የለም ያገር ሰላም በመጣ እጅ አላህ የከፈታትን ጎሮሮ ሳይዘጋት አያድርም
ሣህ❤❤
ትክክል ውላሂ
አረ አትሻብኝነው ይገላል ወላሂ እዴት እሚርብ ባየሽው
@@HussenHalima-s6w😂😂😂😂😂 ባለን አቅም እየሠራን እንኖራለን አ ሆ
ወላሂ ዋናው ኢማንነው ጓደኛየ ደርሶመልስ ሂዳ ኢትዮጵያ ቀረች ሁሉምነገር ቀላልነው እዛ ስንኖር አካብደው ስለሚያወሩንነው እንጂ ሲጀመር ኢትዮጵያ ላይ ሁሉም ነገር በረካ አለው ነይ እያለችኝነው።ኑሮው እዴሆነ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም ሂደን መጋፈጥእና እደሠው መኖርነው
የኔም ጓደኛ ደርሶ መልስ ነበር የሄደችሁ አሁን ሁለት ወሯ አልቆ ነበር አልመጣም አለች እኔም እረመዳን እንደወጣ እሄዳለሁ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ
@@hawi5630ኑንህዲ,
@@hawi5630አሏህ ያሳካልሽ እህቴ እኔም አስቢያለሁ ከኢድ ቡሀላ አሏህ አገራችነንም ሰላም ያድርግልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤🎉🎉🎉
@@fafi-3rd እኔም ልገባ ነዉ ቤት ነዉጅ የረባ ብር የለኝም ነብሰጡር ነኝ ከባሌም ጋር ፀብ ነኝ ገንዘቤ በሱ ነዉ አያቀምሰኝም ሳላገባ የሠራህዋት አለች ይበቃኛል አላህ ይባርክልኝ
ሳህቅመም
አሁን ላይ ከሱ በላይ እያስጨነቀን ያለዉ ሰላም አለመኖሩ ብቻ ነዉ ወላሂ😢 አላህዋ ሰላም ያምጣልን
Tkkl ehta ❤
እህቶች ወላሂ የቂን ይኑረን የትም ብንሆን ረዛቃያችን አላህነው ኑሩ ውድነት ምኔምን የሚሉትን አትስሙ እና እስከመቸ በሰው ሀገር እንበስብስ
ሣህ ኢማን እና ባለን መብቃቃት ነው የቸገረን
ወላሂ በጣም ከምጠለዉ ነገር ስለ ኑሮ ዉድነት የሚያወራ ሰዉ ነው እህቴ በአላህ አትቀየማኝ መረጀዉ ጠሩ ሆኖ ሳለ ግን አብሽሩ ይኖራል በሰዉ ሀገር እድሜችሁን አትጨርሱ ኑ ይባላል በቻ እንደዚህ አይነት ነገር ስትሰሪ አብሽሩ የሚል ቃለም ጨምሪበት ጤና ይስጠን ሀገራችን ሰላም ይሁን እንጂ ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው አዚህ የሚረዝቀኝ አላህ በሀገሬም ላይ ይረዝቀኛል አለህ ባለን ነገር ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን ጉሉ አሚን
@@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ ሢጀመር ሠው ከሠራ የትም አገር አይራብም እሥከመቸ ሠው ቤት ይኖራል በተለይ ልጅ ለሌለን ከባድ ነው
@almasbh6100 ሰህ ወላሂ ልክ ብለሻል ዉዴ እኔ እሄዉ ሀረብ ሀገር 14 አመቴ ነገ ዛሬ እገባለሁ እያልኩኝ በዛላይ ልጅ አልወለደኩም ለስሙ አግብቻለሁ ከባሌም ጋር አልተገናኘዉ አሁን እገባለሁ ብዬ ሳስብ ሁሉም የማያወራዉ ነገር የኑሮ ዉድነት ግን የፍለገዉን ያክል ቢወድድ አልቀረም እገባለሁ አላህ ብቻ ጤና ይስጠኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግለን እንጂ ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው ሰብብ ካደረስኩኝ ጌታዬ ይረዝቀኛል
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ ትክክል ብለሻል ማንንም አትሥሚ ሂወት አጭር ናት በተለይ እኛ ሤቶች ቡር ዛሬ ባይኖር ነገ ይኖራል እድሜ ግን ከሄደ ሄደ ነው እኔም እንዳችው ግማሽ እድሜዬን በሥደት ፈጀውት የሥንት ታናናሾቼ ወሎደው ትላልቅ ልጆች አደረሡ ላይፍ አተውን ኖሩ እኔ ግን በሠው ሀገር ከርተት ሥል ወይ አላለፈልኝ ገንዘብ ሢመጣ ቀዳዳው ብዙ ነው😭😭😭
@almasbh6100 ወላሂ እህቴ አንጀቴን በላሽዉ ልክ እንደኔዉ ነሽ 💔😭😭
እኔስ ቸወዴዴም ረከሰም ከወርቡሀላ አገሬነኝ ኢሻአላህ አላህ ኢማኔን ሙሉ ያርግልኝ ያሁንግዜሰው ኢማንየለን አቅላችን ስለተዘቀዘቀች የአንዱን አንዱ ስለምናይ ያለንን አናመሰግንምየኛውድነብይ ሆዳቼውላይ ድንጋአስረው ለኛዋጋከፍለው ኢስላምን ያስረከቡን እነዛውድ ሰሀባወች የለት ጉርስካላቼው አለላህን ያመመሰግናሉ እኛግን መምን ሆነንነው አቅል አሳጣን ንሮ ቢወዴድም ቢረክስም የሚረዝቀን የእሱያቃል እኛ ሰበቡንማድረስብቻነው
ታከተይሽነኝ እንሻአላህ
አወ እህቶቸ አሏህ ኢማን ይስጠን ባለንም የምንብቃቃ ያርገን አሏህ የሰጠንንም በረካ ያርግልን እናም ልክነሽ አሏህ የሰጠንን ነዕማ አናመሰግንም እዝህም ቁጭብለን አይደለም የሰው ቤት እየቧጨርን እየፈጋን ነው የምንኖረው እዛው አገራችን በራሳችን ቤት ብንሰራ በረካም አለው አሏህ ባገራችን ላይ ያርግልን እርዚቃችንን
በሰላም ግቢ እማ
ሀሙስ ነው ✈️በረራይ #እስኪ መልካም ነገር ተኙልኝ ኢማን እንድሰጠኝ ያረብ
ታድለሺ ወላሂማሻአላህ በሰላምግቢ❤
Happy way❤
@@okok8293 አሚንንን
@@user-Nezhia 🤝
አላህ በሰላም ያስገባሽ ኢማኑንም አላህ ይጨምርልሽ እዚህ ስታስቢ የከበደሽን ሁሉ ያግራልሽ
አሪፍ መረጃ ነው ሁሌ ገበያ ስትገበይ እደዚህ አሰረጂን. እንወቅ በኻላ ግራ እዳይገባን
አሁን እኛ የቸገረን የሀገራችን ሰላም ማጣት ነው ለምን ቆሎ አንበራም አገራችን ሰላም በሆነች ደግሞ አልሀምዱሊላህ በሉ ሁልግዜ ችግር አታውሩ የኑሮ ውድነቱ በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም በአለም ላይ ያለ ነው አላህ የጤና ቀለብ ያድርግልሽ
ስሚ ይንን መልስ ካንች እጠብቃለሁ ለራስሽ መሻአላህ እየኖርሽ ሀገር ገብተው ይውለዱበት ስደት ላይ ትዳር ልጅ ያመራቸው የሰው ቤት ግርድና የመረራቸው ቀሪ ህይወታቸውን ይኑሩበት ለራስሽ እየኖርሽ ማሻአላህ ሰው መከራ አታውሪ እሾህ ለቅመው ቲማቲም ቸርችረው አይደል እደ የሚኖሩት ያውም በኪራይ ቤት አይተናቸዋል ዋናው ሰላም ጤና ለሰው ልጂ ኢማን ይኑረን ያረብ ይች ዱንያ አጭር ናት ግማሿም አለቀች በግርድና 😢
ታዳ ተመችቷት ስትኖር አየሻት አደ ታዱቤት አዱቤት እያለይ አዳደየ መልካም ሲመክሩን ሸግር አለብን
ያአላህ ስደት ላይ ልጅ የሌላቸው ደሀመቹ እዴት ነው የሚኖሩት አላህ ሁሉንም በልኩ ያድርግልን
ሌላ ብናጣ ሽሮ አይቸግረንም😂😂
ማወቁ አይከፋም የኑሮውን ሁኔታ ጀዛኪላሂ ኸይር ❤
ማሻአ አላህ ብረቱካን ኬክ ሳይቀራቹ እየገዛቹ ኑሮ ውድነው እያላቹ ታሰፈራሩናላቹ የቅንጦት ምግብ እየበላቹ
በመጨርሻው ቀንያመን መልካም ይናገር አለዛ ዝም ይበል አሉ የኛውድነብይ
የኢቶዮጵያ ዩቱበሮች ስራችሁ ስለሆነ ስሩ ላይክ እናደርጋል ያገር ልጂ ሲረዘቅ ደስ ይላል ግን ግን ተወዶ ተወዶ የሚል ቃላት አትጠቀሙ ያረቢ ልቤ ሸርተት ልት ነው በነሱ የተነሳ 😅😅ደስ የሚለው ነገር እኔ ምንም ጭቅ አያውቀኝ በደርስኩበት መስራት መብላት አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና የት እንሁን እርዝቅ በአላህ እጅ ነው
ሣህ🎉🎉
እኔም ምንም አልጨነቅም
ጎበዝ
@@om_Ryane ❤❤❤
ገን የከፈላቸዋን እዴ አጀቱን አሰራ እመታሳየን አገር ያልሂዳችሁ ሂዱ እኔ 7አመትሰርቸ ሂጀ አገብቸ ወልጀ አራት አመት አመት ተቀምጨ መጣሁ ገና ወሪ ነዉ ከብዱኛል ሳልፈልግ ነዉ የመጣሁ ት በጡርነቱ ምክኒያት እና ሂዱ ኖሮዉ ቀላል ነዉ
ተይ ህህቴ ሁሌ ችግር እያወራሽ አታስፈራሪን 😊😊 እደ አረብ አገር ይዘን ገባን ብሎ ቁጭ ብሎ እሚበላ የለ ያልቃልኮ ብር ነዉ ግደታ መስራት መቀሳቀስ አለብን ደሞ ዋናዉ እርዝቅ ነዉ በረካ ካለዉ በቂ ነዉ ❤😊
😂
እኔ ሽሮየን እበላለሁ ቃርያ እወዳለሁ እረጨት እያረኩ ሽሮየን በደንብ በቅመም አዘጋጅቸ
እንዴት እንዳሳቅሽኝ እህት ቃርያ እርጨት ያልሽው በጣም አስቆኛል እውነትሽን ነው
😂😂😂ቃሪያ እኔም በጣም ነዉ የምወደዉበቃ እደዛ እናረጋል😅
@@fatimaወሎn-c2h አያስቅም እህቴ ሠዉ እደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ እስከመቸ አረብ ቤት ዘይት 5 ሌትር በ1500 ብንገዛ ሽሮየ እዳገነፍል ጠብ አርገን መጨረሻ ላይ ቃርያ አርጓ ብልት ነዉ ያደግንበት ነዉ እህቴ ሰልችቶኛል የሰዉ ቤት 7 አመቴ
@@MlAs-j3cአይይይይ እኔም 14አመቴ🎉
@@ASH-zk4tfሡሡ በ14 አመት ዉስጥ ምን ሰራሽ? ልጅስ አለሽ ወይ ለመግባትስ አታስቢም ወይ ልጅነታችን ካለቀ ቡሀላ ልጅም አይገኝም
ማሻአላህ አሪፍነው አታማሩ አልሀም ዱሊላህ በሉ በስደት ስለ ዲናቹ ትማራላቹ ሀገር ስትገቡ እኝኝ ትላላቹ። አላህ ምን አለን አመስግኑኝ እጨምርላችዋለሁ አለን ሁሌ ስለ ኑሮ እኝኝ አትበሉ
ቆይ መህር ሲወጣ በጣም ይጨምራል አልሺ እስኪ ባፍሺኮ ጥሩ አውሪ ቺግር አትደርድሪ ከምንም በላይ አገራቺንን ሠላም ያርግልን ዩቱበሮቺ ትገርማላቺሁ
ሳህ ትክክል ነሽ ወዴ እዚ እያለን አይከብደንም ግን ሀገር ስንገባ ሁሉም ይከብዳል ማለትሽ በጣም ነው የተመቸኛ 🎉🎉🎉
አገሬ በሰላም ልግባ እንጅ ኑሮ በዘዴ እኖራለሁ ሣውዲ አንድ ኩብዝ በልቸ ውሎየን መዋል አሥለምዶኛል
አላህ ብቻ ሶብር ይስጠን
ሀገር ሰላም ይሁንልን ሰላምከሆነ ሁሉም ይቀንሳል ያገራችን መናወጥ ኑሮውም ተናወጠ
ምርጥ ጤፍ❤❤❤❤ሁሌም ጠቃሚነገሮችን የምታቀርቢልን እግዚአብሔር ይስጥሽ
አትጨነቁ እህቶችየ አረብ ሀገር ያላችሁ እኛ ሰበቡን እንጂ የምናደርሰው የሚረዝቀን አላህ ነው አይዟችሁ አብሽሩልጆች ያላችሁ ያላችሁ አስቤዛ እዝሁ እያላችሁ አሟልታችሁ ብትገቡ አይከፍም የእኔ ብጤ ላጤወች ግን ችግር የለውም እንደ እራሴ
አላህ ይበሽርሸ
ከመኖሪያሽ አንፃር እንጂ ግማሹ እግቢ የሚመረት ነገር ነው በተለይ ትንሽ የእርሻ መሬት ያለው ሰው ብዙ ያግዘዋል ግን ሁሉን ነገር ገዝተን ከሆነ ከባድ ነው
የጉዳን የሀገር ሰላም ማጣት እንጅ የኖሩ ውድነት አይጉዳንም ነበር
ማሻአላህ የኔ ዉድ እናመሰግናል ስለምትሰጭን መረጃ አዉቀንዉ መምጣታችን ይጠቅመናል🎉❤
እስላም አልይኩም እህት እዴት ነሽ ብርቺ ኬክ ደሞ ብድስት ጋግር የቤት ይሻላል ብርቺ
ያአላህ😢😢😢😢
እንደዚህ እየበሉ እኛን ያጨናንቁናል አሁንስ መረረኝ
ችግር ማውራት ስራችሁ ነው እነሱ እየኖር ግን እኛን ማሸማቀቅ
እረህቴዋ ሀገራችን ሰላም በሆነ እጅይ እርዚቅ በአላህ እጅነው አረዛቁረቢ❤ ወላሂይ ወለጋ ሀገራችን ስቱየተትፈረፈበት ሀገርነበር ግን ምንዋጋአለው ወላሂይ ብር ምንም አይጠገብ ይሄው ስትአመታችኖ በስደት ተቃጠልን ወጣትነታችን ረገፈ ጤናችንን አጣን እረስቱ ሀገርሰላም በሆነ ፍቅርካለ በጓሮ አተክልቱን ተክሎ ቤደግንበት ሽሮ በኖርን መውለድን የመሠለ የለም የታየን ሁሉ ከገዛን ከባድነው 😢አላህይስጠኖ ሰላሙን ይመልስልን ያረብ
ስንቱን አሟልተን እንዘልቀዋለን😂
😂😂😂
እኔጃእኔምገርሞኞልአስቤዛምአማሉአለች😮
እኛም አለን እዚህ ደረቅ ዳቦ እየበላን ስንት አመታችን እዛ ሁናችሁ ማአት አታወሩ ለኛ እናወቅበታለን ስንበላም ሳንበለሰም መኖሩን
ክክክ
ልክነሽ
አይዞሽእማ ልጆችሽንአላህይባርክልሽየኔ፣ቆንጆ
አሪፍነው ቆጆነው እገባለን የትም ቦታ ነፃየለም አሁን ያሳሰበኝ ስራ እደትመጀመር እዳለብኝነው ለሆድ አላስብም
ትክክል
አሪፍ መረጃነው
የኔውድ. እናመሰግናለን. ለምሰርልን ቢደው ግን. ጎመን እናቃራ. ግቢካለሺ. ብዘሪ. ጥሩ ነው. ቦታ ትርፍ ካለው ግቢሺ
ባሉኪ ይጨነቅበት ውዴ😅😅
✍ዱንያ እንዲህ ነች። ትንሽ ታስደስትህና ብዙ ታስከፋሐለች!!ደምሩኝ ውዶቸ ቁረአን ሀድስ እለቃለሁ
ወይኔ በመኸርኳ እህል አይቀንስምደ??😢😢ያረቢ አንተ በረካውን ጨምርበት
እርባክሽ ችግር አታውሪብን ኑሮውን ኑርንበታል እሽ የቸገርን ያገራችን ሁኔታ ብቻ የቸገርን
መካሪ አታሣጣን ጥሩ ነው በርች
ልክነሽ.ማሬ
ማሸር፡፡፡ አታውሬ እኛ አረብ አገር ያለነው ሥንሄድ እብድ ሥለሆን ነው ኢማን ሥለለለ ነው አትቀባሽሪ አገራችሁ፡ ግቡ ነው የሚባለው
16ሽ ቀላል ነው እዚህ ለወር ኢጃዛ ብንወጣ 4000ሪያል እንፈጃለን በይቶቢያ 100,000ሽ በላይ ነው
400 እደት ይጠፋል ሀራም😂
@tebabe እባልጋር ከሆነ ነው ብቻሽን አይደለም
ወአለይኩምሰላም እህቴዋ እረ ሁለየየየየም ልቀቂልን ጠቃሚነው መረጃሽ ሁሉ የቃሪያይቱ ነገር ገርሞኛል ተወዷል ኑሮው ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እኔ ጤፈ አልገዛም አላህ ለሀገሬ ያብቃኝጅ እና አትጨነቁ ሀገራቸንሰላም ትሁንልጀ
Agari gabitachu egani atasafiraruna allhamidulelihe allha bifakadiwa enenoralina
ቃሪያ ጎመን ምናምን እርሜየ ላባቴየ ጎሮብቻ እግሬ ሀገሬየ በገባሁው እደምንም ይኖራል
አልሀምድሊላህ ርዝቅ ከአላህነዉ እኛ ሰበብ አድራሽነን በተቻለን አቅም መስራት መንቀሳቀስ አለብን
እኛ ሀላፊነት አለመድንም መቀበልጪ ማውጣት ስለለመድን ኢቶ ይከብዴናል እናማ ያልወለድን እንግባ ከዛም እናየዋለን ዛሬነገ ስንል ያልፍል ግዜው ይህ ምክሬ ለኔና ለመሰሎቼ ልጂ ያላችሁ ብሰሩም ችግር የለም ካልዴከማችሁና ጡና ከሆናችሁ
ማሻአላ የጤና ምጉብ ያርግልሺ ውደ🥰🥰🥰🥰
ትክክል ነሽ እኔም ያሰብኩት እደዚሁ ነው
ማሻአላህ አረፍ ነው
ተው ማመስገንን ልመዱ
ትክክል እኔም እቅደ❤😂🎉 ነው ኢሻ አላህ እዳሥፍላጊነቱ
የኔ ግልፅ ሥወድሺ🎉❤❤❤
እናመሰግናለን
ማሻአላህ ጎበዝ በርች ደመሩኝ ዉዶች እመልሳለሁ🎉
አብሽሩ እርዝቅን የሚሰጠዉ አላህ ነዉ
ጀዛኪ አለህ ኸይረን እህታችን ግን እሪዝቅ በአሏህ እጅ ነው ለአመት ካዛም በታች ከዛም በላይ ሊሆን ይችላል መጨናነቅ አያስፈልግም ምክኒያቱም ጥፍጥና ቆራጩ ሞት አለ አሏህ እድሜና ጤና ይስጠን አሚን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
ማሻአላ አላህ በረካዉን ይጨምርልሽ እህቴ
በርች
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰአድዋ አይዞሽ እርዝቅ በአላህ ነው ዋና ጤና ነው ። እኔ የምልሽ ጎመን ድንሽ ሽኩርት ነጭ ሽኩርት ቃሪያ ትከይ አለዛ በሳምንት ከገበያ ተገስቶ አይቻልም
ማሻአላህ
Amara kilel nuro betam wed new😮
መከራ አታውሩ ከላስ ሰው ባቅሙነው በነሲቡ አላህ በከተበልን እሪዝቅነው እምንኔረው ሁሉን ላሟላ ካልን ምኑን አንደርስበት ተወልደን እዳደግንነው እደዛው እንለምደዋለን ሁለዬ መከራ አታውሩ ለምን ጎቤ አይበላም እዱኒያነው የምሩለት
ወላሂ ሁሌም ችግሮች ብቻ ነው የምንሰማው እኛ ሰለቸን የሰው ቤት እህህህህህ
ሳህ እህቴ❤
@sbsbvsga48 አትስሙ እዱኒያ አትሞላ ባለን ሀምዲ ብለን ወደ አገራችን ዋናው መጠለያብቻ አዲት ክላስም ብትሆን ቤትሺ እራብሺን ጥምሺን ይሰትርልሻል ሌላ የራሱ ጉዳይ እዴት ትውልድን እዳደግንው እንኖረዋለን ዋናው ጤና ነው ሌላውን ለምደንዋል
@@HawaHassen-m2q 💝
ሣህ❤❤እርዚቅባላህጂነዉ
ወ ወ ወ ወላሂ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ሁሉም ወሳኝ ነገር ነዉ በርች አህት
ምክርሸ ጥሩ ነበር ግነን በጣም አንጨናነቃለን እዚ ላለነው
ማሸአለህ ኢንሸአለህ ጥሩ ምክር ነዉ
እረአላህፍሩእርዝቅባአላህጂነው ችጋርአታጡ
አለህ ይጨምሪልሽ በተለየያ ቪድዮ ኢጠብቀሸለን
በጣም ይገራማል እደትነው የተቃጠለው አጀብነው ፋትሕ ለኑሮ
mashallah baxaam rikash now saw inda betu yinoraal .inaa kee iqrtaa gaa agar lelew saw chiigir ina cinqii atawruu Allah aleen lezaro masab injii sila.anda.amat masab aysfaligim
ማጅእኔስመጣ 1ብርከሀምሳ ነበር😂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛኪላሂ ኸይር ዉነትሽን ነዉ እህቴ አሁን መሀር ስለሆነ ትንሽ ይቀንሳል እዛ ሂደን ከምንደናበር ኢንሻ አላህ ማወቁ አይጎዳም እኔም ዛሬ እየጠየኩ ነበር አላህ ካለ እገባለሁ እያልኩጨ ስለሆነ ቀደም ብየ አንዳንድ ነገሮች ለማስገዛት ፈልጌ
ምንም አይነት ገቢ ባይኖርም የሚመግበን የሚያኖረን ፈጣሪ ነው
ጣሳ ምድነዉ ኪሎየለም ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ነዉ እረደኤት በረከት የሚሰጡ
ጣሳ ማለት ከኪሌ በሩብ ይበልጣል
አካባጅሁላ😂
ኢሻአላህ አዚህ የበለጠ ይቀንሳል እንጅ ይጨምራል አተበሉ
እህአችየ ሁሌምየችጋር ማስቆነዉ የምከረከርዉ እዝህ ስኖርእዴየምትመለሺ አሰቀሺ በሰራሺ አኡዚብላ አላህ የከፈተዉን ጉሮሮእሱይዘገዋል ዋናዉ ጤና
ደቸም ቢሆል ልብላ መምጣቴ አይቀርም😢😢
ትክክል❤❤❤
አበሳ አቀርም ❤❤
ኝኝኝኝኝ አትመሉ ፈጣሪ የፃፈልልን ነዉ የምን ንኖረዉ
እዲህ እያላችሁሰው አታጨናንቁ ለራሳችሁ እየኖራችሁ እሱ የከፈተውን እሱ ሳይዘጋው አያዲርም እየኖሩ ነው እራሳችሁ እየኖራችሁ 🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰአዲ ቆይ አደድሰወይ ለምን ግልበጣችሁ ታያላችሁ እሷያልችዉ ትክክልነት በርግጠም አላህ ነዉ እሚረዝቅን ግን አግሩን እስንልምደዉደረስነዉያልችዉ የኔዉድ አይዝሽ ብረች
ትክልት ባህርዳር አሪፍነው መኖሪያ ነበረች ታድያ ምን ይደረግ
እኔ እኮ የድኒያ ቀዳዳ አያልቅም ቤት ከዛ የቢት እቃ አልጋ ዱላብ ጭምረ ከዛ ለጄ ትንሽ በዚህ መሀል ቤተሰብ አለ ደሞ አንች የቤት አስቤዛ ስንቱን እንቻል ወንዱ እምናገባቸው ምን ይቻል ከዝህ የህደው ይብሳል ከዛ ያሉት የህን ያህል ችግረ አያወሩም 7ወረ አድሬ ነው የመጣሁት ኑ አግቡ ውለድ እያላችሁ ምከሩ
ማሻአላህ አሪፍ መልክት ነው እኔም አይቸዋለሁ ስለዚ ብትማሩበት ይጠቅማችሗል አብዘህኛው ሰው የመረዳት ችግር አለበት ። ❤❤❤
በጣም እናም ምክሯ ተመችቶኛል ማወቁ አይጎዳም
የኔውድ አልሃምዱሊላህ አይዞሽ ዋናውጤናነው❤❤❤❤
በሉ እህቶቸ አትጨነቁ እርዚቅ ከአላህ ነው ሲቀጥል ግቢ ካላችሁ ቃሪያ ጎማን ድንች ሺንኩርት ድንብላል ሌላም ሌላም ነገር አልሙ ሁሉን አትግዙ🎉🎉
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ኢትዮጵያን ልጆችበያላችሁበት የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ ያረብ ርዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን ጤናችንን ይስጠን አሜን በሉ
ችግር አታሳይን
ኑሮ ወድ ነው ወድ ነው አትበሉን ሆሆ የሚረዝቀን አላህ ነው መቸም ሠው ሁኖ ትንሽ ገቢ ሳይኖረው አይቀርም እኔ ኑሮ ውድነት አያሳስበኝም
በርካሹም ጊዜ የሚረዝቀን አላህ በውዱም ጊዜ ረዛቂያችን አላህ ነው እርዚቅ በአላህ እጂ ነው እባክሽ
ሣ
ሳህ
ባረከላሁ ፊኪ
ሁሉም በአላህ ሀይል ነው የምንኑረው ተውን ችግር አታውሩ
ኢ ወላ
ኑሮው እንደሆነ አይቀንስም እያደር ይጨምራል እንጂ እንደሰው እንኖራለን አላህ ከሰውቤት ይገላግለን🎉❤
አሚንያረብ የሰዉቤትሰልችቶኞል
@@MyIove-qr9fw አሜን ውዴ
አሚንንን ያርብ
እኔ አላህ ሀገር ለምግባት ያብቃኝ እንጅ ኑሮ በዜደ እኖራለሁ ብየ ተስፈ አለኝ
እኔም😂ምነው በሰላም ለሀገር ባበቃንጂ ኑሮ እንዳደረጉት ነው ሰው እንደቤቱጂ እንደጎረቤት አያድርም ለልጆቻችንም በቤታችን በቀሉሉ እሚሰሩ ብዙ ነገሮች አሉ ኢሻ አላህ አላህ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን❤❤❤
@@zamzam372 ኢንሻአላህ አብሽሪ
በራብ የሞተ የለም ያገር ሰላም በመጣ እጅ አላህ የከፈታትን ጎሮሮ ሳይዘጋት አያድርም
ሣህ❤❤
ትክክል ውላሂ
አረ አትሻብኝነው ይገላል ወላሂ እዴት እሚርብ ባየሽው
@@HussenHalima-s6w😂😂😂😂😂 ባለን አቅም እየሠራን እንኖራለን አ ሆ
ወላሂ ዋናው ኢማንነው ጓደኛየ ደርሶመልስ ሂዳ ኢትዮጵያ ቀረች ሁሉምነገር ቀላልነው እዛ ስንኖር አካብደው ስለሚያወሩንነው እንጂ ሲጀመር ኢትዮጵያ ላይ ሁሉም ነገር በረካ አለው ነይ እያለችኝነው።ኑሮው እዴሆነ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም ሂደን መጋፈጥእና እደሠው መኖርነው
የኔም ጓደኛ ደርሶ መልስ ነበር የሄደችሁ አሁን ሁለት ወሯ አልቆ ነበር አልመጣም አለች እኔም እረመዳን እንደወጣ እሄዳለሁ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ
@@hawi5630ኑንህዲ,
@@hawi5630አሏህ ያሳካልሽ እህቴ እኔም አስቢያለሁ ከኢድ ቡሀላ አሏህ አገራችነንም ሰላም ያድርግልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤🎉🎉🎉
@@fafi-3rd እኔም ልገባ ነዉ ቤት ነዉጅ የረባ ብር የለኝም ነብሰጡር ነኝ ከባሌም ጋር ፀብ ነኝ ገንዘቤ በሱ ነዉ አያቀምሰኝም ሳላገባ የሠራህዋት አለች ይበቃኛል አላህ ይባርክልኝ
ሳህቅመም
አሁን ላይ ከሱ በላይ እያስጨነቀን ያለዉ ሰላም አለመኖሩ ብቻ ነዉ ወላሂ😢 አላህዋ ሰላም ያምጣልን
Tkkl ehta ❤
ሳህ
እህቶች ወላሂ የቂን ይኑረን የትም ብንሆን ረዛቃያችን አላህነው ኑሩ ውድነት ምኔምን የሚሉትን አትስሙ እና እስከመቸ በሰው ሀገር እንበስብስ
ሣህ ኢማን እና ባለን መብቃቃት ነው የቸገረን
ወላሂ በጣም ከምጠለዉ ነገር ስለ ኑሮ ዉድነት የሚያወራ ሰዉ ነው እህቴ በአላህ አትቀየማኝ መረጀዉ ጠሩ ሆኖ ሳለ ግን አብሽሩ ይኖራል በሰዉ ሀገር እድሜችሁን አትጨርሱ ኑ ይባላል በቻ እንደዚህ አይነት ነገር ስትሰሪ አብሽሩ የሚል ቃለም ጨምሪበት ጤና ይስጠን ሀገራችን ሰላም ይሁን እንጂ ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው አዚህ የሚረዝቀኝ አላህ በሀገሬም ላይ ይረዝቀኛል አለህ ባለን ነገር ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን ጉሉ አሚን
@@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ ሢጀመር ሠው ከሠራ የትም አገር አይራብም እሥከመቸ ሠው ቤት ይኖራል በተለይ ልጅ ለሌለን ከባድ ነው
@almasbh6100 ሰህ ወላሂ ልክ ብለሻል ዉዴ እኔ እሄዉ ሀረብ ሀገር 14 አመቴ ነገ ዛሬ እገባለሁ እያልኩኝ በዛላይ ልጅ አልወለደኩም ለስሙ አግብቻለሁ ከባሌም ጋር አልተገናኘዉ አሁን እገባለሁ ብዬ ሳስብ ሁሉም የማያወራዉ ነገር የኑሮ ዉድነት ግን የፍለገዉን ያክል ቢወድድ አልቀረም እገባለሁ አላህ ብቻ ጤና ይስጠኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግለን እንጂ ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው ሰብብ ካደረስኩኝ ጌታዬ ይረዝቀኛል
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ ትክክል ብለሻል ማንንም አትሥሚ ሂወት አጭር ናት በተለይ እኛ ሤቶች ቡር ዛሬ ባይኖር ነገ ይኖራል እድሜ ግን ከሄደ ሄደ ነው እኔም እንዳችው ግማሽ እድሜዬን በሥደት ፈጀውት የሥንት ታናናሾቼ ወሎደው ትላልቅ ልጆች አደረሡ ላይፍ አተውን ኖሩ እኔ ግን በሠው ሀገር ከርተት ሥል ወይ አላለፈልኝ ገንዘብ ሢመጣ ቀዳዳው ብዙ ነው😭😭😭
@almasbh6100 ወላሂ እህቴ አንጀቴን በላሽዉ ልክ እንደኔዉ ነሽ 💔😭😭
እኔስ ቸወዴዴም ረከሰም ከወርቡሀላ አገሬነኝ ኢሻአላህ አላህ ኢማኔን ሙሉ ያርግልኝ
ያሁንግዜሰው ኢማንየለን አቅላችን ስለተዘቀዘቀች የአንዱን አንዱ ስለምናይ ያለንን አናመሰግንም
የኛውድነብይ ሆዳቼውላይ ድንጋአስረው ለኛዋጋከፍለው ኢስላምን ያስረከቡን እነዛውድ ሰሀባወች የለት ጉርስካላቼው አለላህን ያመመሰግናሉ እኛግን መምን ሆነንነው አቅል አሳጣን
ንሮ ቢወዴድም ቢረክስም የሚረዝቀን የእሱያቃል እኛ ሰበቡንማድረስብቻነው
ታከተይሽነኝ እንሻአላህ
አወ እህቶቸ አሏህ ኢማን ይስጠን ባለንም የምንብቃቃ ያርገን አሏህ የሰጠንንም በረካ ያርግልን እናም ልክነሽ አሏህ የሰጠንን ነዕማ አናመሰግንም እዝህም ቁጭብለን አይደለም የሰው ቤት እየቧጨርን እየፈጋን ነው የምንኖረው እዛው አገራችን በራሳችን ቤት ብንሰራ በረካም አለው አሏህ ባገራችን ላይ ያርግልን እርዚቃችንን
በሰላም ግቢ እማ
ሀሙስ ነው ✈️በረራይ #እስኪ መልካም ነገር ተኙልኝ ኢማን እንድሰጠኝ ያረብ
ታድለሺ ወላሂማሻአላህ በሰላምግቢ❤
Happy way❤
@@okok8293 አሚንንን
@@user-Nezhia 🤝
አላህ በሰላም ያስገባሽ ኢማኑንም አላህ ይጨምርልሽ እዚህ ስታስቢ የከበደሽን ሁሉ ያግራልሽ
አሪፍ መረጃ ነው ሁሌ ገበያ ስትገበይ እደዚህ አሰረጂን. እንወቅ በኻላ ግራ እዳይገባን
አሁን እኛ የቸገረን የሀገራችን ሰላም ማጣት ነው ለምን ቆሎ አንበራም አገራችን ሰላም በሆነች ደግሞ አልሀምዱሊላህ በሉ ሁልግዜ ችግር አታውሩ የኑሮ ውድነቱ በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም በአለም ላይ ያለ ነው አላህ የጤና ቀለብ ያድርግልሽ
ስሚ ይንን መልስ ካንች እጠብቃለሁ ለራስሽ መሻአላህ እየኖርሽ ሀገር ገብተው ይውለዱበት ስደት ላይ ትዳር ልጅ ያመራቸው የሰው ቤት ግርድና የመረራቸው ቀሪ ህይወታቸውን ይኑሩበት ለራስሽ እየኖርሽ ማሻአላህ ሰው መከራ አታውሪ እሾህ ለቅመው ቲማቲም ቸርችረው አይደል እደ የሚኖሩት ያውም በኪራይ ቤት አይተናቸዋል ዋናው ሰላም ጤና ለሰው ልጂ ኢማን ይኑረን ያረብ ይች ዱንያ አጭር ናት ግማሿም አለቀች በግርድና 😢
ታዳ ተመችቷት ስትኖር አየሻት አደ ታዱቤት አዱቤት እያለይ አዳደየ መልካም ሲመክሩን ሸግር አለብን
ያአላህ ስደት ላይ ልጅ የሌላቸው ደሀመቹ እዴት ነው የሚኖሩት አላህ ሁሉንም በልኩ ያድርግልን
ሌላ ብናጣ ሽሮ አይቸግረንም😂😂
ማወቁ አይከፋም የኑሮውን ሁኔታ ጀዛኪላሂ ኸይር ❤
ማሻአ አላህ ብረቱካን ኬክ ሳይቀራቹ እየገዛቹ ኑሮ ውድነው እያላቹ ታሰፈራሩናላቹ የቅንጦት ምግብ እየበላቹ
በመጨርሻው ቀንያመን መልካም ይናገር አለዛ ዝም ይበል አሉ የኛውድነብይ
የኢቶዮጵያ ዩቱበሮች ስራችሁ ስለሆነ ስሩ ላይክ እናደርጋል ያገር ልጂ ሲረዘቅ ደስ ይላል ግን ግን ተወዶ ተወዶ የሚል ቃላት አትጠቀሙ ያረቢ ልቤ ሸርተት ልት ነው በነሱ የተነሳ 😅😅ደስ የሚለው ነገር እኔ ምንም ጭቅ አያውቀኝ በደርስኩበት መስራት መብላት አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና የት እንሁን እርዝቅ በአላህ እጅ ነው
ሣህ🎉🎉
እኔም ምንም አልጨነቅም
ጎበዝ
@@om_Ryane ❤❤❤
ገን የከፈላቸዋን እዴ አጀቱን አሰራ እመታሳየን አገር ያልሂዳችሁ ሂዱ እኔ 7አመትሰርቸ ሂጀ አገብቸ ወልጀ አራት አመት አመት ተቀምጨ መጣሁ ገና ወሪ ነዉ ከብዱኛል ሳልፈልግ ነዉ የመጣሁ ት በጡርነቱ ምክኒያት እና ሂዱ ኖሮዉ ቀላል ነዉ
ተይ ህህቴ ሁሌ ችግር እያወራሽ አታስፈራሪን 😊😊 እደ አረብ አገር ይዘን ገባን ብሎ ቁጭ ብሎ እሚበላ የለ ያልቃልኮ ብር ነዉ ግደታ መስራት መቀሳቀስ አለብን ደሞ ዋናዉ እርዝቅ ነዉ በረካ ካለዉ በቂ ነዉ ❤😊
😂
እኔ ሽሮየን እበላለሁ ቃርያ እወዳለሁ እረጨት እያረኩ ሽሮየን በደንብ በቅመም አዘጋጅቸ
እንዴት እንዳሳቅሽኝ እህት ቃርያ እርጨት ያልሽው በጣም አስቆኛል እውነትሽን ነው
😂😂😂ቃሪያ እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ
በቃ እደዛ እናረጋል😅
@@fatimaወሎn-c2h አያስቅም እህቴ ሠዉ እደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ እስከመቸ አረብ ቤት ዘይት 5 ሌትር በ1500 ብንገዛ ሽሮየ እዳገነፍል ጠብ አርገን መጨረሻ ላይ ቃርያ አርጓ ብልት ነዉ ያደግንበት ነዉ እህቴ ሰልችቶኛል የሰዉ ቤት 7 አመቴ
@@MlAs-j3cአይይይይ እኔም 14አመቴ🎉
@@ASH-zk4tfሡሡ በ14 አመት ዉስጥ ምን ሰራሽ? ልጅስ አለሽ ወይ ለመግባትስ አታስቢም ወይ ልጅነታችን ካለቀ ቡሀላ ልጅም አይገኝም
ማሻአላህ አሪፍነው አታማሩ አልሀም ዱሊላህ በሉ በስደት ስለ ዲናቹ ትማራላቹ ሀገር ስትገቡ እኝኝ ትላላቹ። አላህ ምን አለን አመስግኑኝ እጨምርላችዋለሁ አለን ሁሌ ስለ ኑሮ እኝኝ አትበሉ
ቆይ መህር ሲወጣ በጣም ይጨምራል አልሺ እስኪ ባፍሺኮ ጥሩ አውሪ ቺግር አትደርድሪ ከምንም በላይ አገራቺንን ሠላም ያርግልን ዩቱበሮቺ ትገርማላቺሁ
ሳህ ትክክል ነሽ ወዴ እዚ እያለን አይከብደንም ግን ሀገር ስንገባ ሁሉም ይከብዳል ማለትሽ በጣም ነው የተመቸኛ 🎉🎉🎉
አገሬ በሰላም ልግባ እንጅ ኑሮ በዘዴ እኖራለሁ ሣውዲ አንድ ኩብዝ በልቸ ውሎየን መዋል አሥለምዶኛል
አላህ ብቻ ሶብር ይስጠን
ሀገር ሰላም ይሁንልን ሰላምከሆነ ሁሉም ይቀንሳል ያገራችን መናወጥ ኑሮውም ተናወጠ
ምርጥ ጤፍ❤❤❤❤ሁሌም ጠቃሚነገሮችን የምታቀርቢልን እግዚአብሔር ይስጥሽ
አትጨነቁ እህቶችየ አረብ ሀገር ያላችሁ
እኛ ሰበቡን እንጂ የምናደርሰው የሚረዝቀን አላህ ነው አይዟችሁ አብሽሩ
ልጆች ያላችሁ ያላችሁ አስቤዛ እዝሁ እያላችሁ
አሟልታችሁ ብትገቡ አይከፍም የእኔ ብጤ ላጤወች ግን ችግር የለውም እንደ እራሴ
አላህ ይበሽርሸ
ከመኖሪያሽ አንፃር እንጂ ግማሹ እግቢ የሚመረት ነገር ነው በተለይ ትንሽ የእርሻ መሬት ያለው ሰው ብዙ ያግዘዋል ግን ሁሉን ነገር ገዝተን ከሆነ ከባድ ነው
የጉዳን የሀገር ሰላም ማጣት እንጅ የኖሩ ውድነት አይጉዳንም ነበር
ማሻአላህ የኔ ዉድ እናመሰግናል ስለምትሰጭን መረጃ አዉቀንዉ መምጣታችን ይጠቅመናል🎉❤
እስላም አልይኩም እህት እዴት ነሽ ብርቺ ኬክ ደሞ ብድስት ጋግር የቤት ይሻላል ብርቺ
ያአላህ😢😢😢😢
እንደዚህ እየበሉ እኛን ያጨናንቁናል አሁንስ መረረኝ
ችግር ማውራት ስራችሁ ነው እነሱ እየኖር ግን እኛን ማሸማቀቅ
እረህቴዋ ሀገራችን ሰላም በሆነ እጅይ እርዚቅ በአላህ እጅነው አረዛቁረቢ❤ ወላሂይ ወለጋ ሀገራችን ስቱየተትፈረፈበት ሀገርነበር ግን ምንዋጋአለው ወላሂይ ብር ምንም አይጠገብ ይሄው ስትአመታችኖ በስደት ተቃጠልን ወጣትነታችን ረገፈ ጤናችንን አጣን እረስቱ ሀገርሰላም በሆነ ፍቅርካለ በጓሮ አተክልቱን ተክሎ ቤደግንበት ሽሮ በኖርን መውለድን የመሠለ የለም የታየን ሁሉ ከገዛን ከባድነው 😢አላህይስጠኖ ሰላሙን ይመልስልን ያረብ
ስንቱን አሟልተን እንዘልቀዋለን😂
😂😂😂
እኔጃእኔምገርሞኞል
አስቤዛምአማሉአለች😮
እኛም አለን እዚህ ደረቅ ዳቦ እየበላን ስንት አመታችን እዛ ሁናችሁ ማአት አታወሩ ለኛ እናወቅበታለን ስንበላም ሳንበለሰም መኖሩን
ክክክ
ልክነሽ
አይዞሽእማ ልጆችሽንአላህይባርክልሽየኔ፣ቆንጆ
አሪፍነው ቆጆነው እገባለን የትም ቦታ ነፃየለም አሁን ያሳሰበኝ ስራ እደትመጀመር እዳለብኝነው ለሆድ አላስብም
ትክክል
አሪፍ መረጃነው
የኔውድ. እናመሰግናለን. ለምሰርልን ቢደው ግን. ጎመን እናቃራ. ግቢካለሺ. ብዘሪ. ጥሩ ነው. ቦታ ትርፍ ካለው ግቢሺ
ባሉኪ ይጨነቅበት ውዴ😅😅
✍ዱንያ እንዲህ ነች። ትንሽ
ታስደስትህና ብዙ ታስከፋሐለች!!
ደምሩኝ ውዶቸ ቁረአን ሀድስ እለቃለሁ