Ethiopia፡ በመላው አለም ተወዳጅ የሆኑ 15 የቱርክ ምርጥ ድራማዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2017
  • Ethiopia ፡ በመላው አለም ተወዳጅ የሆኑ 15 የቱርክ ምርጥ ድራማዎች
    Ethiopian:15 Famous Turkish TV Series / Drama
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 273

  • @fetadailyanalysis
    @fetadailyanalysis  6 лет назад +39

    ሰላም ጤና ይስጥልን የፈታ ዴይሊ ቤተሰቦች ከስር የፊልሞቹን ርዕስ በቱርክና በእንግሊዘኛ ያደረግንላችሁ ሰርች ስታደርጉት እንዳያስቸግራችሁና በቀላሉ እንድታገኙት በማሰብ ነው፡፡
    እንደዚህ ያሉ ቪዲዮች እንዲደርስዎ ፍላጎዎ ከሆነ ሰብስክራይብ ሊያደርጉን ግድ ነው!
    ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ የተሰማችሁን ደሞ ኮሜንት ያድርጉን

    • @marymm8832
      @marymm8832 6 лет назад +1

      በአረበኛአይቼዋለሁሁሉንምለማንኛውበጣምእናመሰግናለን👌👌

    • @AzizsalrashedAlrashed
      @AzizsalrashedAlrashed 6 лет назад

      በጣም። ደስይላል

    • @semiranatan9447
      @semiranatan9447 6 лет назад +1

      Feta Daily ፈታ በየቀኑ kuziya ufff I love turki

    • @serkalemmelesse3567
      @serkalemmelesse3567 6 лет назад

      Feta Daily ፈታ በየቀኑ እውነተኛ ታሬክም አለው ሱልጣን እስሌማን የተመስረተነው

    • @hargemagersaggc9829
      @hargemagersaggc9829 6 лет назад

      wow agalaltq andm sehtat yalom aytqacol enda ena hulonm aycacolao

  • @htahta2186
    @htahta2186 6 лет назад +33

    በአርብኛ ሣታይ የበለጠ ያምራል

    • @alimahamide2598
      @alimahamide2598 5 лет назад

      Ask I memnu yemilew bamaregn bifeleg atahut

  • @user-ko7ny2fq7h
    @user-ko7ny2fq7h 6 лет назад +13

    ፈሪሀና ቆስም፡በጣም የምወዳቸው ድራማ ናቸው

  • @kidstyejesus4637
    @kidstyejesus4637 6 лет назад +23

    Asi በጣም ምርጥ ነው በቃና ቢተላለፍ ደስ ይላል

  • @FaFa-so7yz
    @FaFa-so7yz 6 лет назад

    ዋው ይመቻችሁ በጣም አሪፍ ነው አዳዲስ መረጃዎች ሲኖራችሁ ሹክ በልን እናመሠግናለን

  • @tigiselovelove9018
    @tigiselovelove9018 6 лет назад +4

    የቱርክና የህንድ ፊልም ውስጤ ነው ከነሱ ሌላ ማየት አልፈልግም

  • @abduxaahir4461
    @abduxaahir4461 6 лет назад +1

    ዋውውውው ሁሉም ያምራል ያለየሁት 2ነው ለማንኛውም ቀቃና አቅርቡልን በርቱ

  • @user-qs6ww4vt4c
    @user-qs6ww4vt4c 6 лет назад +1

    በጣም ያምራል ሁሉም ቃናወች እንድሚተረጉልኝ ተስፋ እናረጋለን

  • @gfff4629
    @gfff4629 6 лет назад +1

    አሲ በጣም ምርጥ ድራማ ነው በቃና ብታስተላልፉት ደስ ይላል

  • @user-zd9xq6so3f
    @user-zd9xq6so3f 6 лет назад +37

    የቱሩኩ ፍልም ውስጤ ነው
    ከቱርክ ፍልም ውጪ ሌላ ፍልም ማየት ያስጠለኞል

    • @isis9790
      @isis9790 6 лет назад

      እኔም

    • @janatjanat6192
      @janatjanat6192 6 лет назад

      የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ I

  • @user-on4ke9qj6w
    @user-on4ke9qj6w 6 лет назад +8

    ጎበዞች ሁሉም ዉስጤ ናቸዉ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 6 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @asamar1660
    @asamar1660 6 лет назад +3

    ሁሉንም አይቸዋለው በጣም ደስ የሚል ነው

  • @yashiloveyashi1335
    @yashiloveyashi1335 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ሁሉንም ተርጉሙልን

  • @wubalembayu4703
    @wubalembayu4703 6 лет назад

    enameseginalen degmo yemuradin teketatay bitasayu arif nebir

  • @user-xp4dr6vj9y
    @user-xp4dr6vj9y 5 лет назад +2

    ሁሉንም አይተነዋል ስወዳቸዉ ቱርክወች ዉስጤ ናቸዉ

  • @user-zg2wl6rh7f
    @user-zg2wl6rh7f 6 лет назад +1

    ይህን ሁሉ እኔ አይቼው ጨርሼአለሁ አድሲ ነገር ያለ መስሎኝ ነበር zaman ki ሁሌም ውስጤ ነው

  • @ukfuhkgh9705
    @ukfuhkgh9705 6 лет назад

    እናመሠግናለነ በጣም ደስ ይላል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 6 лет назад +42

    እስኪ በአማርኛ ስታቀርቡ በደንብ ለተመልካች በሚስብ መልኩ አቅርቡት ልክ እንደ አረብኛ አሳምሩት ፕሊስ

    • @netsielie8836
      @netsielie8836 6 лет назад

      zahra ye dessie lji ውይ በጣም እንዴ የምንወዳቸውን ድራማዎች በአማረኛ ተርጉመው ለዛውን አሳጡት እኮ የምር ቃናዎች ስተረጉሙ አሳምሩ እስኪ አረ ውይ

    • @raheltesfaslassie6654
      @raheltesfaslassie6654 6 лет назад +1

      zahra ye dessie lji ለምን አንቺ ተርጉመሽ አታሳይንም😕 ከዚ በላይ እንዴት አርገው ያቅርቡልሽ ወይ አበሻ ሁሌ complain 😏

    • @viva8291
      @viva8291 6 лет назад

      ትክክል ባማርኛማ ሲያስጠላ

  • @hannafikadu2055
    @hannafikadu2055 6 лет назад

    Arif pirogeram new bezhu ktilubet👍

  • @mahletbeyene2345
    @mahletbeyene2345 6 лет назад +2

    I almost watch most of them they are so amazing

  • @rechorecho1945
    @rechorecho1945 6 лет назад +1

    betam mert film murade alemdar end ezal wowwww kelibu film nw

  • @fife4892
    @fife4892 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-dc5jx3rh4i
    @user-dc5jx3rh4i 6 лет назад

    አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @bairoshbetre7645
    @bairoshbetre7645 6 лет назад +5

    እኛም እናመሰግናለ ስላካፈላችሁን መረጃ በጣም የሜወደ ዱ አርቴስቶችናቸው።

  • @lamlamlamlam5239
    @lamlamlamlam5239 6 лет назад +1

    በታም በታም ሁሉም ደስ የሚል ፊልም ነው 2009 ጀምረው 2017 እየታዩ ነበር ከ14 እንድ ባሁኑ ወቅት እየታየ ነው እውነት ነው ያየሁት ምርት ፊልሞች ናቸው

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад

    ዋውው በጣም ደስ ይላል

  • @kassahunkidy734
    @kassahunkidy734 3 года назад

    Yes u are write all i watch

  • @selamselam6471
    @selamselam6471 6 лет назад

    EZEL
    Betam megerim felim new
    Fikir ena bekel
    Begadegn mininet
    Enidewim yikir bayinetin yasitemira bechal yagera ezib ulu beyayew des yilegnal

  • @user-ec7oz1nw8s
    @user-ec7oz1nw8s 6 лет назад +6

    ቢተረጎምልን ጥሩ ነው

  • @aminamuhammed5234
    @aminamuhammed5234 6 лет назад

    Be amarinya asee na muradin likekulin.kuzina elif miserutinim likekulin thank you

  • @user-tr8ln8tz4c
    @user-tr8ln8tz4c 5 лет назад

    ዋው በጣም አሪፊ ነው

  • @ezezsfasfns2190
    @ezezsfasfns2190 6 лет назад

    wowwww betame arif new

  • @helensalam4984
    @helensalam4984 6 лет назад

    ሁሉም ድራማዎች በጣም ደስይላሉ

  • @user-gy5mj2yf4n
    @user-gy5mj2yf4n 6 лет назад +2

    አሪፍ ነው ሁሉም በአረበኛ ተላልፏል

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j 6 лет назад

    wow betam des yelale

  • @amelabdurazak9450
    @amelabdurazak9450 6 лет назад

    Hullunim ayichalew betam des yilal ignam yenessun bicha tergumo melkek sayhon indenessu lemohon metar new

  • @niguscahane6612
    @niguscahane6612 6 лет назад +1

    በጣም ነው የምወደው በኔ በኩል ፍቅርን :ግልፀኝነትን:ዲፍረትን በቀላሉ ከነሡ መማር ይቻላል"!!!!💖💖💖

  • @kalethiopia4741
    @kalethiopia4741 6 лет назад +1

    Hulunme Ayetan Chersnal wow nachew batalay #kosem or habibu sultan

  • @fghhhcgvbh1145
    @fghhhcgvbh1145 6 лет назад +1

    ምርጥ የማናውቀውን ስላሳውቃቹን እናመሰግናለን ነገር ግን በቃና እንጠብቃለን

  • @madinaarebu8174
    @madinaarebu8174 6 лет назад

    ዋውውው

  • @user-iu1is2fv3t
    @user-iu1is2fv3t 6 лет назад

    Ask ve ceza betam yasazenal betam fetena tigeste yemefetaten new kakerebkachew huletun becha alayehuachewem

  • @user-uo5uu5jt3f
    @user-uo5uu5jt3f 6 лет назад

    ሁሉም አሪፍ ናቸው!

  • @bettylamesa2905
    @bettylamesa2905 6 лет назад +1

    Kitat wow merti film...hulum merti filmochi nacho

  • @layelalayela4383
    @layelalayela4383 5 лет назад

    ዋውው

  • @user-uk2xt5dt1n
    @user-uk2xt5dt1n 6 лет назад +2

    OYLE Bir Gecer Zaman Ki ቃናዎች እባካቹ ይህን የቤተሰብ ድራማ ለኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ ነውና ጀምሩት

  • @mulumuli6991
    @mulumuli6991 6 лет назад

    betame desi yemilu nachwe be kana yalitayoutine bitasitelalifuline

  • @giveyaneshnagussie9738
    @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад +1

    Asi በጣም ነው የምወደው

  • @beganyemaramlegebelanyemar3205
    @beganyemaramlegebelanyemar3205 6 лет назад

    wasw betame merte new deramawen setasetelalefu yedemte terate yenurew

  • @raburb8537
    @raburb8537 6 лет назад

    2 ድርማወች ሌላ ሁልንም አይችዋለሁ
    ሁልም ያምረል

  • @addesabba5784
    @addesabba5784 6 лет назад +10

    Kurtlar vadisi ♥ ዋዲ ዚኣብ
    እንዴት እንደምወደው
    ሙራድ አለምዳር♥♥

    • @lule.b8074
      @lule.b8074 6 лет назад +1

      Rulla Abdullah
      ዋዲ ዚአብን እኔም በጣም ነው የምወደው
      ግን እሄንን ደራማ በቃና የቀርቡታል ብዬ አላስብም ደሞ የሚያምረውም በአረብኛ ሲታይ ነው

    • @medinaendris8559
      @medinaendris8559 6 лет назад

      ወላሂ ስ ብትይ እንደት እንደምወደው ሙራድ ምርጥ ተዋናይ ነው بنت Addes Abba

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 6 лет назад

      Medina Endris enei
      Betam new emwedew woow

    • @danieldesta1288
      @danieldesta1288 5 лет назад

      ba ahamarign now mitalalafo?

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 4 месяца назад

    እኔ ራሱ ቱርክን ለማየት እዴት እደምጎጎ ኢትዮጵያ ያስጠላችኝ ቃናን ካየው በኦላ ነው ዋው በተለይ ቅጣት ጥቁር ፍቅር እደናት ሽቁር ልቦች ጀምሌ ውስጤናቸው እደውም እንድ ማካበድ አይቻልም ከቱርክ አይበልጡም ማርያምን❤❤❤❤

  • @hanalove9056
    @hanalove9056 6 лет назад +9

    አይተን ጨርሠነዋል እኮ እናተ ገና ልታዩትነው በአማረኛ ማዬት አይመቸኝም ለምን በደንብ ሥለማተረጉሙት

    • @azebamir9913
      @azebamir9913 5 лет назад

      endat new be arbygi yemtayew emtake kehne

  • @haregyedegel1214
    @haregyedegel1214 6 лет назад

    Betam aref filmoch nachew

  • @user-cq5mc3hn5u
    @user-cq5mc3hn5u 6 лет назад +5

    ሁሉንም በአርበኛ አይቸው አለሁ ግን አለመራ ዘመን በጣም ደሰይላን

    • @azebamir9913
      @azebamir9913 5 лет назад

      endat new be Arebygi mayet yemnchlew

  • @lule.b8074
    @lule.b8074 6 лет назад +8

    ዋው እኔ ባጣም የምውደው የምከታትለው
    ድራማ Kurtlar Vadisi
    Murad alamdar♥♥

    • @nejatjuhar1814
      @nejatjuhar1814 6 лет назад

      በጣም ረጅም ሆኖ እንኳ የማይሰለች ሁሉን የያዘ ፊልም ከሱ ቀጥሎ Ezel💙

    • @nanofano304
      @nanofano304 2 года назад

      ቀረሀንሊ ❤️

  • @cbsbc6870
    @cbsbc6870 6 лет назад

    ሁሉንም አይቸዋለሁ

  • @emebetsam8921
    @emebetsam8921 6 лет назад +5

    Ezel & kurtlar vadisi
    ከነዚህ 2 ሌሎቹን ሁሉንም አይቻቸዋለው በጣም ምርጥ ናቸው .KANA. ስዎራጊኒ የህንድ ድራማ ቢያስተላልፍ ዎው ነው

  • @seblizemede1764
    @seblizemede1764 6 лет назад

    Fereha betam meret new

  • @user-po4gc4hd1o
    @user-po4gc4hd1o 6 лет назад

    ሁሉንም በአሬበይኛ አይችይያለሁ በጣም አርፊ ነው

  • @hashemhusan9319
    @hashemhusan9319 6 лет назад

    ከልብ እናመደግናለን

  • @user-fl8jj6uw5o
    @user-fl8jj6uw5o 6 лет назад

    ሁሉም ባአገር ያምራል

  • @lematadesse7015
    @lematadesse7015 5 лет назад +3

    እንደ ባህላችን ቢሆን ደሰ ይለኛል king ston ke bosten

  • @nataneynatey4525
    @nataneynatey4525 6 лет назад +1

    በአማርኛ ትርጉም ሳየው ደስ አይልም አረብኛ ላይ ግን ሱስ ሆኖብኝ ናፋቄ ነው የማየው።

  • @ka-ru3vi
    @ka-ru3vi 6 лет назад +2

    ስለፈረጅ እኛ ኢትዮያኖች አይመለከተንም

  • @ethiopiaethiopia.nbsemari184
    @ethiopiaethiopia.nbsemari184 6 лет назад

    wawwwww aref new

  • @bontubontu1771
    @bontubontu1771 6 лет назад

    Asi ba kana bitasayun des yilegnal wayim sil nigistitu

  • @helan_bedelufor_real7147
    @helan_bedelufor_real7147 6 лет назад +1

    like ♥♥

  • @user-jv1qf5xr1c
    @user-jv1qf5xr1c 6 лет назад +6

    ከፈጣሪ እያራረቃችሁን ነው እኳን ሰብስክራይብ ላደረግና ሁሉም በየሃይማኖቱ ለምን አናተኩርም በዱኒያ ፍቅር አበ።።።።

  • @zahramohamed6670
    @zahramohamed6670 5 лет назад +1

    Loveyutoo ❤❤😍

  • @rutaruta8150
    @rutaruta8150 6 лет назад

    Oh ! I love Turk

  • @addisasefa5987
    @addisasefa5987 6 лет назад

    Wow

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j 6 лет назад +3

    ታይም ጎዝባይንን እባካችሁ በቃና ላይ በአማርኛ ተርጉሙልን በጣም ነው የምወደው

  • @maretaeyob7326
    @maretaeyob7326 6 лет назад

    waw murad anedega new lena

  • @user-xh9jp2vj4c
    @user-xh9jp2vj4c 6 лет назад

    አይቸዋለሁ

  • @user-ud6xc7pi5b
    @user-ud6xc7pi5b 6 лет назад

    ታይም ጎዝበይ ብለቃቅ በአማርኛ አቤት ዳስ በለኝ

  • @selimaetho9000
    @selimaetho9000 6 лет назад

    "Oyle Bir Gecer zaman ki " yemlew bettam arefi deram new kana tv betlilefi arefi new

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад

    Lemejemeriya Yeturk Film Murad Alemdar Uffffffffff Endet desi Yemel Derama New

  • @saraabeat7759
    @saraabeat7759 6 лет назад

    እኔ በአማርኛ ዲምጻቸውን መስማት ሲያስጠላኝ ግን ባርበኛ ዋው በተለይ ሀቢቢ ሱልጣን ከመጀመሪያው ጀምሮ ሲያምር

  • @yehalenadenakinegn5531
    @yehalenadenakinegn5531 6 лет назад

    ይልቁንስ Oyle Bir Gecer Zaman Ki ይህን ይልቀቁልን ምርጥ ፊልም ነው ባረበኛው አይቼዋለሁ ጅሀን ጉልፒነር ምርጥ እኮ ነው እባካችሁ ይህን ልቀቁት

  • @Mary-pj1kf
    @Mary-pj1kf 6 лет назад +1

    እኛ አይተን ጠረስነው በግሞ አቀራአብክ አያምርም ባረብኛ ግን በጣም ያምራል

    • @azebamir9913
      @azebamir9913 5 лет назад

      endat new be Arebygi mayet yemnchlew

  • @asnahasnah9389
    @asnahasnah9389 6 лет назад +1

    ezel wusbesb yale chkena yemolbat derma new

  • @fghhhcgvbh1145
    @fghhhcgvbh1145 6 лет назад +1

    እር ምርጥ ለምን በቃና አስተላልፍልን

  • @halimaedris5151
    @halimaedris5151 6 лет назад +1

    Kurtlar vadisi ( ዋዲ ዚኣብ)
    Ezel ( ኢዜል)
    Sila ( ሲላ)
    የምርጦች ምርጥ
    የእውነት እነዚን ድራማዎች ተርጉማቹ ብታቀርቧቸው ......

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
    @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 лет назад +1

    Hulunm.Aytnle,ArifeNew,1ge,nurMuhnde

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 лет назад +3

    forbidn love #1

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 6 лет назад

      ዋው ባረብኛው ያምራል የተዋጣለት

  • @user-qm7ge6zc5w
    @user-qm7ge6zc5w 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @juvhar1272
    @juvhar1272 6 лет назад

    አሚረንና አሲንበጣምነውእምወደውባአማርኛተርጉሙልንፕሊስ

  • @fantayabuhay4498
    @fantayabuhay4498 6 лет назад +1

    እኔ አንኳ በአረብኛ አይቸዋለሁ ግን በቃና ቢሰተለሊፍ ደሰ ይለሊ የመጀመሪያ ሲሊ በቱሆን እመረጠሎወ

  • @fghhhcgvbh1145
    @fghhhcgvbh1145 6 лет назад +1

    እሺ ፈታ ዴይለ ቤተሰብ እንዳትርሱ በቃና ማስተላለፉን

  • @halinesmart767
    @halinesmart767 6 лет назад +1

    በነገራችን 1 6 የሚሆኑትን አይቻለው ባአረብ ቻይናል. በታም አድናቂነኝ የቱርክ ፍልምን አመሰግናለው

  • @gexyemaryam7832
    @gexyemaryam7832 5 лет назад

    Qoye gen filmochu wed amrgna siqyer lemdnew xerat yemigolw lemns wed amrgna siqyer yegomamdal ecc tishe bamrgna mayet aser eg be arebgna yawaxal

  • @tezuyemebeteljeipa823
    @tezuyemebeteljeipa823 6 лет назад

    Egase aytenachewale arbe hagre yalene yturki filme klmdute sus nw

  • @samiman8420
    @samiman8420 5 лет назад

    ዶክቶር ታሪክ ኣንደኛ ነው

  • @mirounethio6550
    @mirounethio6550 6 лет назад +3

    Murad alme dare bexam wedwalwe merxe aketer new

  • @user-ms4ht3vw4i
    @user-ms4ht3vw4i 4 года назад

    ባረበኛ በጣም ያምራል

  • @eyerushone2560
    @eyerushone2560 6 лет назад

    አይቸዋለሁ በአረበኛ

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 6 лет назад +41

    የትሩክ ፊልም ለናተ ነው ብርቁ እኛ ይሄን ሁሉ አይተነው ጨርሰነዋል

    • @ethioqueen-19ethiopian16
      @ethioqueen-19ethiopian16 6 лет назад

      እስቲ ንገሪልኝ

    • @user-ui9sj2qs2l
      @user-ui9sj2qs2l 6 лет назад

      እራሀፍ እድሪስ
      Eko

    • @saraalimohammed8038
      @saraalimohammed8038 6 лет назад

      እራሀፍ እድሪስ
      ማር እኮ ነሺ እንኳን ነገርሻቸው የኔ ቅመም

    • @megnottadessrefendioglu3161
      @megnottadessrefendioglu3161 6 лет назад +1

      ena emlew yhan yakel telek tarik kmanem saykoter muhteşem yüzyıl leb weled derama new ale segerm emaywkuten yasamen yhonal enama türk new emnorew btam ytesasate information new lsewech kmsawekek befit ante ewek ✌

    • @ethioqueen-19ethiopian16
      @ethioqueen-19ethiopian16 6 лет назад

      Megnot እባክክ እኔን ውሰደኝ ኤስታቡልን ልይ

  • @user-hj4bm4ed4w
    @user-hj4bm4ed4w 6 лет назад

    banatachwuu Ala mrazamane dramane Asaywune batam nawe yamwadawe