የሀበሻ ሴቶች ለፍቅር ከሌላው አለም ሴቶች የሚለዩባቸው 10 ነጥቦች Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 326

  • @fetadailyanalysis
    @fetadailyanalysis  7 лет назад +27

    እንደዚህ ያሉ ቪዲዮች እንዲደርስዎ ፍላጎዎ ከሆነ ሰብስክራይብ ሊያደርጉን ግድ ነው!
    ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ የተሰማችሁን ደሞ ኮሜንት ያድርጉን ???

    • @habesha5592
      @habesha5592 7 лет назад +1

      Feta Daily ፈታ በየቀኑ
      Ende melahket eko arego salen yalew hulu duro yekere new ahun yetegnawa set ethiopiwet nat genezeb ayeta sew yematelew senetoche aydel ende gena legena weche lemewetat belew guodegnochachewen eyasekemetu belayu lay agebetew sayenegerochew weche yemiwetut

    • @ማሪያናደረስየወሎልጂ
      @ማሪያናደረስየወሎልጂ 6 лет назад

      እሽ😊

    • @gedibody5095
      @gedibody5095 6 лет назад +1

      በጣም ጎበዝና ድምፅ መረዋው ከሚባሉት ውስጥ ነህ የምታቀረበውም ነገር እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ ግን ደግሞ በእንግሊኛ ብትጨምርበት ደግሞ ያበደ ነው ሚሆነው ። እኔ በጣምትመቸኝለህ ለየት ያለ ነው የምታቀርበውነገር በርታ በርታ በርታ

    • @sosenasosena176
      @sosenasosena176 5 лет назад

      ዐረአነዐ

  • @ሄራንየቴዲአፍሮአድናቂሄራ

    ወይ እግዚያቢሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኮራሁ በራሴ እንኳን ኢትዮጲያ ሆንኩኝ

  • @የጂሩልጅነኝ
    @የጂሩልጅነኝ 6 лет назад +8

    በትክክል ሁሉም እውነት ነው እግዛብሄር ይመስገን ኢትዮጲያዊ ላረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ga506
    @ga506 7 лет назад +42

    ነበርን ግን አሁን አሁን አርቲስት ነኝ ባይወች የቱርክን እና የህንድን ባህል እየተከተሉ አለባበሳቸው እና ሌላ ነገራቸው ከባህላችን እዬወጡ ነው

  • @ድንግልማርያምእናቴናትድን

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ላረገኝ አምላክ አሜን!!
    ፈራሃ እግዚአብሔር ያለባት ሀገር ናት!!!

  • @sabanegnmesakewedalehu8321
    @sabanegnmesakewedalehu8321 7 лет назад +81

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ሴት ምንም አይወጣልንም በቃ ከዳይመድ በላይ ነን 😃😂 ወንዶችየ ሰምታቾዋል 😂😂

    • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ
      @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ 7 лет назад +1

      Saba negn mesak ewedalehu ክክክክክክክክክክክክ ማር ትክክል

    • @hananhanan4494
      @hananhanan4494 7 лет назад

      Hahaha 😀😆😍

    • @mmkk2889
      @mmkk2889 6 лет назад

      +Kibatu Atsebaha ስንዋደድ ያምርብናን

    • @mmkk2889
      @mmkk2889 6 лет назад

      +Kibatu Atsebaha ግን ነበር ሆነ አሁን ላይ ያለነው የራሳችንን ጥለን የስው ለማንሳት እንሮጣለን ፈጣሪ ልብ ይስጠን

    • @mmkk2889
      @mmkk2889 6 лет назад

      +Kibatu Atsebaha እውነት ብለሀን እንደዚህ እሚያስቡትን ወንድሞች ጌታ ያብዛልን

  • @MhmadBnBn
    @MhmadBnBn 6 лет назад

    በመጀመርያ እናመስግናለን ባገላለፅህ ተመችተህናል ያልካቸው በትክክል ያለንን ንነገሮች ነው በርታልን ወንድማችን

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 7 лет назад +8

    እናመሰግናለነ የሚገርም አገላለፀ ነወ

  • @የሙሄውእናትአልሀምዱሊላ

    ውይ አቀራረብህ ደስ ይላን እናመሰግናለን

  • @toybamoha7358
    @toybamoha7358 6 лет назад

    በጣም ይገርማል አገላለፁ ተመችቶኛል

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 7 лет назад +11

    በትክክል

  • @abckml3527
    @abckml3527 6 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @mhi1940
    @mhi1940 6 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አህመድየወግዲልጅ
    @አህመድየወግዲልጅ 4 года назад

    አሪፍነውአገላለፅህ

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @uaeuae6149
    @uaeuae6149 6 лет назад +1

    በእውነት እናመሰግናል እውነት ነው እኔ በራሴ እማየው ነገር በራሴ ውሰጥ ያለውን ነግረከኛል በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @ተውልቤቁርጥናወደአገርህግ

    እናመስግናለን

  • @anjum.2576
    @anjum.2576 4 года назад

    እኮንደህመጣህ።ወድማች።ባለንክርእና።ዉበትሥለገለፅህል።እናመሠግናለን።ሠላምህይብዛ

  • @بنتمحمدامين
    @بنتمحمدامين 6 лет назад +25

    አይ አንተ እድሜ ለመዳም ቤት ውበት በከንቱ አለፍ

  • @ፈቃርኢትዮጵያዊትእየ
    @ፈቃርኢትዮጵያዊትእየ 7 лет назад +15

    በቅድም ማመስገን እወዳለሁ በተረፈ ደሞ ልክ ነህ ራሳቸው ጠብቀው የሚ ሄዱ ሰዎች ናቸው እናመሰግናለን ILove you Ethiopia

    • @seteasha1022
      @seteasha1022 6 лет назад

      ኢትዮጵያ የኛ ብቻ ናት ። 😍😍✌

  • @እኔየማረያምልጅነኝ
    @እኔየማረያምልጅነኝ 7 лет назад +12

    የድሮዎቾ እንጅ የአሁኖችማ ይህን የፈረንጅ ምናምን እየቀቡና እየሰኩ ውበታቸውን አደብዝዛውታል አለባበሣቸው ጀምሮ

  • @hikmamehammed9062
    @hikmamehammed9062 5 лет назад

    ماشا الله እናመሰግናለን

  • @molokonjo5519
    @molokonjo5519 7 лет назад +4

    ዋው በትክክል

  • @marimarimari9215
    @marimarimari9215 5 лет назад

    Enamesegnalen

  • @z.sz.s4111
    @z.sz.s4111 6 лет назад +9

    እንደዚህ የሀገርህን ልጆች ታሪክ አውራ ተመቸህኝ

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን በትክክል

  • @frehiwotfrita6594
    @frehiwotfrita6594 7 лет назад

    እናመሰግናለን በትክክል ገልፀከዋል

  • @saradav2853
    @saradav2853 6 лет назад

    ትክክክል

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 7 лет назад +4

    ኢትዮጵያዊ መሆን በታደል ነው💚💛❤️

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 5 лет назад

    You 💯 % right

  • @amrieycomenteylemezaraabdu5502
    @amrieycomenteylemezaraabdu5502 7 лет назад

    Thanks♥♥♥♥

  • @chinakha3356
    @chinakha3356 6 лет назад

    ማሻአላህ፡ደሥይላል

  • @teand5856
    @teand5856 6 лет назад +3

    በትክክል እደኢትዮጽያ ውብና ቆጆ የለም። የውጭ አለም ያሉ ወዶች በጣም ነው የሚቋምጡብን ግን ያበሻወድ። ከነሱ ተማሩ አለዛ ብቻህን ትቀራላችሁ ሌላዘጋ እያገባን ሰምታችኃል ወጆችዬ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ትክክል ነው

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад

    Yes !!!

  • @ወገንንቃ
    @ወገንንቃ 6 лет назад

    ጥሩ ነው እህቶቻችን ሲሞጋገሱልን ደስ ይለናል እስኪ የኛንም የወንዶችን በነካ እጃችሁ አወዳድሱን ስድብም ከሆነ እንችለዋለን።

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад +4

    እንዲህ ንገርልን እንጂ በጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሆኖ የኛ ወንዶች መቼ ይገባቸዋል ።

  • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ

    እግዚአብሔር. ይመስገን።ኢትዩያ.ላደረገኝ.ትክክልብለሀል..እናመሰግናለን

  • @asterabara7599
    @asterabara7599 7 лет назад +1

    ዋይ መታደል ኢትዮጵያ አንደኛ ለአስተዳደግና አስተሳሰብ ብሉ ዝም ነው ይሄማ በአለም መሰማት አለበት ምክንያቱም ለምንም እንደማንበገርና በሙሉ ስኔ ምግባሪነታችን የተሞላች ሕይወት ትታወቅልን እናም ከልብ የመነጨ ምስጋና ለተሜራማሪዎቹ thank you i love alwys ethiopia 👉💝💒💝👈👌

  • @lidiyakifle9050
    @lidiyakifle9050 6 лет назад +1

    ኢትዮጵያውያን መሆን፡በራሱኮ፡ፀጋ፡ነው እግዚአብሔርን!

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 7 лет назад

    Wow thx bro E T....♥

  • @agerneshathaklit9274
    @agerneshathaklit9274 7 лет назад

    Wow belhu zem Nw bro so thanks

  • @አስኒቾ
    @አስኒቾ 5 лет назад

    ዋው በሚገባ ተገልፆል

  • @ንፁህሊናምቹትራስነዉ-የ4ዘ

    ትክክል

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 лет назад

    ትክክልነው

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 7 лет назад +1

    ተመቸህን እናመሰግናለን

  • @ሀዩየመርሳዋ
    @ሀዩየመርሳዋ 6 лет назад +7

    አይ ፀጉር እየተነሳ ብትን ሳይሆን እየተላጠ ውድቅ ነው ማፊ ሸአር ክክክከ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    ትክክል ነው ግን ሁሉም አይደለን

  • @tigistharogwoyn3324
    @tigistharogwoyn3324 6 лет назад

    wow endih new yega estayel ethiopia malet yechi nat

  • @ShimelesAmanu
    @ShimelesAmanu 7 лет назад

    konjo host nw, keep up the good work!!!!

  • @hlabdo5025
    @hlabdo5025 5 лет назад +1

    አፉ አልሃምዱሊላህ ሰለ ይትዪም ተኛገራችሁ እናምግናለን

  • @teddaiidreaddread422
    @teddaiidreaddread422 7 лет назад

    Are beza beza birr ayfelgum yalkew asibibet okay

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 лет назад +1

    አዎ እኛ ኢትዮጵያን ኩሩ ነን ግን እስቲ አለባበሳችን እናስተካክል የዉጭን አለባበስ እየተከተልን ነዉ አያቹ የራስ ነገር እንደ ሚያኩራ

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 7 лет назад +12

    እንዲ ነው የኛ እስታየል

  • @እኔጥርትያልኩሰለፍይሙስሊ

    ፀጉር የለም ገዘብ በጣም ይፈልጋሉ አተ የዘረዘርከው ከ 100 ሚሊየን ህዝብ የ1000 ሺ ህዝብ ብቻ ነው

  • @hnesima5725
    @hnesima5725 5 лет назад

    እውነት ነው እኛ የኢትዮፕያውይ ሴቶች የሚገዛን ፍቅር ሀይማኖት ባህል የምንከተል ለሰው ቅን የምናስብ ነን 😘🌷

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 7 лет назад +1

    I love this guy he know as will!I think is all true 😍😍

  • @MonaMifta
    @MonaMifta 7 лет назад

    የትኛው ዌብሳይት ነው ?

  • @moenasser7468
    @moenasser7468 6 лет назад

    Wowwu taberki

  • @aiyshabadriu1894
    @aiyshabadriu1894 6 лет назад

    walye batm naw dase yaligne yatngrkaw nage bane laye al hiwnt asrihochi like indate argaw naw yagltsugne baba in madame ETHIOPIAN Bamone hulame dastgna nage Allhaa mudilila

  • @ኢትዮጵያዉነኝእኔያዓዉምየ

    ይህንን ስልክ ከካፈትኩ ቀን ጃምሮ ገነዛኣሬ እዉነት ሰማሁበት

  • @fetihaabdulhakim1266
    @fetihaabdulhakim1266 7 лет назад

    ተመስገን ነው የሚባለው

  • @seadamohammed2775
    @seadamohammed2775 7 лет назад

    እናመሰግናለን በስደት ያለነው ልጆች በተለይ ውቦች ሞልተናል አገራችን ስንገባ እድታቀርበን ሚድያ ላይ

  • @ሸምስከድር
    @ሸምስከድር 6 лет назад

    ልክ እንደ እኔ

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Selam Yagere legoch 💙 💛 ❤ arif new 👍 👍 👍 👍 👍

  • @uaeuae6149
    @uaeuae6149 6 лет назад

    እናመሰግናል

  • @yanhattymanadenakie7041
    @yanhattymanadenakie7041 7 лет назад +1

    Wow. Ya ewnate dese alegie ename ezawesete nagie☺☺☺☺☺🙂

  • @aiyshabadriu1894
    @aiyshabadriu1894 6 лет назад

    gen mene albt ba ingelizagnam bitawaraw abire misrachaw ingilizagna tangarehochun indasama biye naw kachalike baturgeme argilgne inmasgnal wademe

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Betekekel etyopiyan yemimesel konjo yelem lek end wob adis abeba selamesh yebeza enat ugere amelak yexebken balenebet bota ulu 💙 💙 💛 💛 ❤ ❤

  • @Madina-ov6ek
    @Madina-ov6ek 7 лет назад

    እንመሠግናለን በትክእል ነዉ የገለፄከዉ

  • @fatiyafatiya1566
    @fatiyafatiya1566 7 лет назад +28

    ክክክክክክክክክ
    ፀጉራቸው እየተነሳ
    የሚወድቅ ክትብለው
    ሲሲቁ ብትን ብሎ
    የሚወድቅብትል አይሻልህም ሆሆሆ

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 6 лет назад +1

    right nene🙌

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል

    እየተነሳ ከሚወድቀዉ ፀጉራቸዉ እረ በሳቅ ክክክክ እኔ የለዉበትም

  • @hanatakele5996
    @hanatakele5996 7 лет назад

    ጌዜ ከለወጣቸው ጥቂት ሴቶች በቀር ሁሉም ትክክል ነው ለራሳቸው ያጋንናሉ ላሉት በራስ ከመተማመን ብቃት የመጣነው
    ለናንተ የቱ ነው ስተት የሆነባችህይ

  • @fatehabeshawit1037
    @fatehabeshawit1037 6 лет назад

    era betam enamsgnalen😊

  • @حنانخضرجمال
    @حنانخضرجمال 6 лет назад

    enternet kemeta wedi kebahilachin wechi yahone alebabes duket mekebate hone ingi etiopiya yakonjochi mefilekya mehonwa bealem yingeral

  • @danasweet2640
    @danasweet2640 6 лет назад

    ካንተ ባላውቅም ትንሽ ገነን አደረከው ግን ትንሽ ትንሽ እውነታወች አሉ ባህልና እምነታችንን እንጠቃለን ከአፍሪካም ቆንጆ ተብለንም እንመደባለን ቤተሰብም ልምድ አድርጎ ያሳደገን ጨዋነት አለብን...ብቻ ወዘተ.... እናመሰግናለን

  • @Gemma-mo7fy
    @Gemma-mo7fy 7 лет назад

    ዋው

  • @እኔነኝለኔአለኩሉሃል

    አገረን ማድነቅ መታዳል ነዉ እናመሰግናለን እዉነት በለሃል ኢትዮ ዉብ ናት

  • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና

    እኮ የኔ ሀበሻ ውቦች ውድድድድ
    የኔ ኩሩ እህህ

  • @kidist6498
    @kidist6498 7 лет назад +3

    ewnet new mngzem habesha

  • @tigistderbe7257
    @tigistderbe7257 6 лет назад

    እስይ ሴቶቻችን ብቻ ኢትዩጲያ ሁሉነገሬ ፍቅር ነው ማን እንደ ኢትዩ

  • @rakrakrak7367
    @rakrakrak7367 7 лет назад +3

    ትክክለኛ ነው ወደፊትም እንዲቀጥል ምኞቴ ነው

  • @አሚርታሞልሻልልቤ
    @አሚርታሞልሻልልቤ 5 лет назад

    እኛስ ስዴት ላይ ያለነው የልጂነት እዲሜያችን አለቀ አይይይ

  • @zanbzanb5398
    @zanbzanb5398 5 лет назад

    አሁን እንካን ብዙኣች አገራችን ባህላችን እያስና ቁነው

  • @mommom-vp7ry
    @mommom-vp7ry 7 лет назад +1

    እውነት ነው ኢትዮ ህዝብ ፍርሀ እግዚያአብር ያለብት ህዝብ ነው

  • @sabagegzabere2927
    @sabagegzabere2927 6 лет назад

    wow 👍👍👍

  • @samirawetloves6053
    @samirawetloves6053 5 лет назад

    ልክ ነህ ታዲያ ምን ወጋ አለው እዲማችን መዳም ቤት ተጨሪሸዋል

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 лет назад

    እውነትነው 100 %

  • @kedestetekele8681
    @kedestetekele8681 6 лет назад

    በትክክል ውብ ነን እኮ ዋውውውውውው

  • @fatiyafatiya1566
    @fatiyafatiya1566 7 лет назад +4

    አረ ተው ተው ለምን ይዋሻል ባሁን ሰአት
    ደረትና ጡት ጥሎ
    የማይሄድ ሴቶች የለም
    ባይባሉም ግን ግን ሆሆሆ
    ዶሮን ሲያታልሎት .....

  • @husniya5949
    @husniya5949 5 лет назад

    endzih ayenton seat please lewendemi, i swear im looking this kind of girl for my bro😃.

  • @genidipil6891
    @genidipil6891 6 лет назад +1

    አረ አራግቡሉኝ ሀገሬ ስትሞገስ ሙቀት ተመኝ 😋😋😋😂😂😂
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @selamchere8892
    @selamchere8892 6 лет назад +4

    እራሴን ነው የገለፀልኝ ኢትዮጵያ ውበት ነው

  • @chichigodana5983
    @chichigodana5983 6 лет назад

    Wow bream want tenagerhele❤❤❤❤❤👌👍👍👍👍

  • @حنانخضرجمال
    @حنانخضرجمال 6 лет назад

    wendimochachin kibir bisetun degimo erise berisachin tewaden befikir agerachin eninore neber gin idime lesidet

  • @mmkk2889
    @mmkk2889 6 лет назад +7

    ውብ የሚያደርገን በስላሴ አርያ መፈጠራችንን ማመናችን ብቻ ነው

  • @kirsenaittaklakirsenaittak1642
    @kirsenaittaklakirsenaittak1642 6 лет назад

    Waw. Arif naw

  • @aahmed5680
    @aahmed5680 6 лет назад +1

    ሲያስነጥሳቸው ለሚበተን ፀጉር ደግሞ የምን ማካበድ ነው እድሜ ለዊግ ይበሉ ሃሃሃሃሃ

  • @aberashberhanu3762
    @aberashberhanu3762 5 лет назад

    Betam tikikl newu