“ገበያ መርህ የውጭ ምንዛሪ ተመን"፣ የዘመነ ካሴ ስውር እስርቤቶች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • “ገበያ መርህ የውጭ ምንዛሪ ተመን"፣ የዘመነ ካሴ ስውር እስርቤቶች!
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 65

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Месяц назад +4

    ኤርሚያስ! እባክህ ልለምንህ የጎንደር ቡድን እያልህ አታሳደን። እየፈጠርህ ያለኽው ተፅእኖ ቀላል አይደለም። በተረፈ በርታ እራሳችሁን ጠይቁ የሚለው ምክርህ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።

  • @dawitegirma
    @dawitegirma Месяц назад +7

    ኤርሚ ጥሩ ሰዓትና ጊዜን ያገናዘቡ ትንታኔ ሰላምትስጥ ለውጥን ያየነው ባንተ ብቻ ነው

  • @tewodrosgideytewodrosgidey1377
    @tewodrosgideytewodrosgidey1377 Месяц назад +11

    ስታሊን መልስ ስጥ ብሎ ነበር ?

  • @Say-2424
    @Say-2424 Месяц назад +4

    ኤርምያስ የeconomist እውቀትህ አናሳ ነው።እንደተማረ ሰው ባትል ጥሩ ነው!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    እግዚሆ፡ መኅረነ፡ ክርስቶስ! ጂል፥ ጂላጂል፥ጂላንፎ፡ እንደ፡ ሕፃን፡ ወንድ፡ ልጅ፡ ይገርፋል!!! አማራ፡ እርስ፡ በርስ፡ ይዋጋሉ!!!

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Месяц назад

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 Месяц назад +2

    የቤት ኪራይ አዋጅ የወጣው በዚህ ውሳኔ የሚፈጠረውን ጫና ለመቀነስ ነው።

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Месяц назад +1

    አይ ሐገሬ ፈጣሪ ይድረስልን

  • @user-ei4uv2ln3l
    @user-ei4uv2ln3l Месяц назад +1

    አይ ዘመነ ጭቁኑን የአማራ ሕዝብ ነፃ አውጪ...

  • @gizachewabebe9034
    @gizachewabebe9034 Месяц назад +1

    ኦነግ ዋቅጅራ ለአማራው አስበህ ለፍርፋሪ ሰፋሪህ አጋንንት ጭራቅ አብይ አህመድ ገብራችሁ ኑሩ በማለት የተከፈለህን ያህል ታቀረሻለህ።

  • @yohannesbelachew5814
    @yohannesbelachew5814 Месяц назад +1

    ኤርሚ እንደተለመደው ወደ ትንተና ግባና ከዛ ጀጅ እናድርግ

  • @redagetach
    @redagetach Месяц назад

    From Getachew Reda - editor Ethiopian Semay. I have some reservation on Ermias before on some issues,, but now, he is getting good and feeding us tongue able information. Good for you Ermias, keep up!

  • @abdiigadaa8957
    @abdiigadaa8957 Месяц назад +1

    ቂንጤሳ

  • @user-mm2di4ro7u
    @user-mm2di4ro7u Месяц назад

    Adam Smith plus

  • @tigray460
    @tigray460 Месяц назад +2

    ኤርሚያስ የትግራይን መሬት እንድትወስዱ ከ አብይ አትጣሉ እያለ የትግራይን ህዝብ ችግር ለማርዘም በግላጭ እየመከረ ነው።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Месяц назад

      ልክነዎ የአማራን መሬት ቀምታችሁ ዛሬም ድረስ ሀገራችንን መከራ ውስጥ የከተታችሁት

  • @gizachewabebe9034
    @gizachewabebe9034 Месяц назад +1

    እንደ አንተ ለፍርፋሪ የቆመ ከሆነ አማራ ሆነ ሌላ ከአጎትህ አጋንንቱ ጭራቅ አብይ ጋር መቆሙ አያስደነቅም።

  • @gizachewabebe9034
    @gizachewabebe9034 Месяц назад +2

    ሲሳይ ዋቅጅራ የቆሸሸ ጭንቅላትህን ፍርፋሪ ለጣለልህ ሁሉ የምታከራይ ወራዳ ፍጡር ነህ።

    • @wedajoqejela4433
      @wedajoqejela4433 Месяц назад

      @@gizachewabebe9034 አንተ ደግሞ ጭውው ብሎብሃል። 😃😃😃😃 ሲሳይ ዋቅጅራ ማነው?

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Месяц назад +1

    ለዬልህ በቃ😅😅😅

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Месяц назад

    ሰላም ወንድም
    ❤❤❤❤❤

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Месяц назад +1

    በባንክ ያለ የግለሰቦች ፣የድርጅቶች ብር ዋጋው ይቀንሳል። ዛሬ 100 ብር የምገዛው እቃ ነገ 120 ብር ይሆናል።

  • @helenemso32
    @helenemso32 Месяц назад +5

    economic collapse in ethiopia

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 Месяц назад

    In my understanding goods marketing must be balanced with money market. If those things are vic verse differently extracted the inflation or deflation occurred more this might be brings great unbalanced status for the country's or region crises.

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 Месяц назад +1

    'እንኳን ደስ አላችሁ' የሚለው የባድሜ ውሳኔን አስታወሰኝ። ውሸታሞች ናቸው።

  • @santidemanzanillo
    @santidemanzanillo Месяц назад

    I HOPE THE ETHIOPIAN GOV. HAS PERFORMED EXHAUSTIVE ECONOMIC RISK MODELLING FOR RISK ANALYSIS AT LEAST TO PREDICT MAJOR CHALLENGES , OPPORTUNITIES, AND THREATS. THUS MAJOR CHALLENGES , OPPORTUNITIES AND THREATS HAVE BEEN IDENTIFIED, LIKEWISE ADEQUATE RISK MANAGMENT OPTIONS.

  • @Ibrahimtahir1798
    @Ibrahimtahir1798 Месяц назад +1

    ጎረቤት እገርች ኬንያ እንዲሁም ሌሎች ትይዪ ገባያ ይጠቀማሊ። አድስ ነገር አይደሉም

  • @santidemanzanillo
    @santidemanzanillo Месяц назад +1

    AT SOME POINT IN TIME ETHIOPIA HAS TO JOIN THE WORLD FREE MARKET ECONOMIC SYSTEM. ETHIOPIA HAS NO CHOICE THAN TO JOIN THE GLOBAL ECONOMIC SYSTEM, BECAUSE WE CAN'T CONTINUE MARGINALIZED, AND ISOLATED FROM THE WORLD. IT CAN BE CHALLENGING BUT THERE IS NO OTHER OPTION THAN DIVING INTO THE RIVER AND LEARN SWIMMING IN THE STREAM.

  • @Electricalandelectronics-yu7cx
    @Electricalandelectronics-yu7cx Месяц назад

    ሌሎች አገራትስ የሄን መንገድ አይከተሉም እንዴ ምን ነው ተሞክሯቸው?

  • @user-mo2jl7so9z
    @user-mo2jl7so9z Месяц назад

    ኤርሚያሰ እውነት ከሆነ የምትነግረን ኤርሚ አትስነፍ ! አትፍራ! በርታልን ፣ ኑርልን እውነት ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Месяц назад +1

    አንተ የምትጨናቁ black markets እናጣለን ብለቹ ነው እንጂ የሀገረ ጥቅም ይከበራል ከለቹ አንተም የጥቁር ገበያ የምንልከው እኛወ ነን። ማነወ በኢትዮጵያ ባንክ የለከቹ

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 Месяц назад

      ብሄራዊ ባንክ ምናምን የለም በገበያ ነው የሚወሰነው ፋላጎት እና አቅርቦት ተጠመጣጣኝ አይደለም ከባድ ግዜ ነው በሀገር ውስጥ ለሚኖረው ሰው

  • @ephar133
    @ephar133 Месяц назад +1

    በጥላቻ የተተበተበ አእምሮ አገሪቷን ጉድ አረጋት ትግራይ ላይ የዘመተው ሀይማኖት ሳይቀር ገበሬው ሳይቀር ወሮ ህዝብን የጨፈጨፈ የንጱህ ደም እንደወንዝ የፈሰሰ እግዚአብሄር ከላይ ሆኖ ያያል የዘር ጥላቻ ውድቀት እንጂ መንደላቀቅ የለውም ????

    • @wedajoqejela4433
      @wedajoqejela4433 Месяц назад

      @@ephar133 ጨቡዴ! ከላይ የጻፍከው እየተወራ ካለው issue ጋር ምን አገናኘው? ዝም ብለህ በተከፈተ በር ሁሉ ዘው ብሎ መግባት አይነፋም

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ኤርምያስ፡ ሁሌም፡ የማይገባኝ፤ ብዙ፡ አገሮች፡ ከእኛ፡ የተሻለ፡ ኢኮኖሚ፡ ያላቸው፤ 1Us Dollar ከኛ፡ አገር፡ ዝርዝር

  • @FitsumSol
    @FitsumSol Месяц назад

    Ermi what about 3b dollar agreement with uae at this point does it help the new agreement last month

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Месяц назад

    I don’t most Ethiopians have a clear understanding of devaluation of the birr. Birr in black market is double that is the right value of the birr exchange. When banks have enough dollar to sale the dollar exchange dollar will stabilize

  • @Electricalandelectronics-yu7cx
    @Electricalandelectronics-yu7cx Месяц назад

    ገበያውን የሚመራዉ አሁንስ ጥቁር ገበያ አይደል እንዴ ኤርሚ ?

  • @user-gp1jb5sg7x
    @user-gp1jb5sg7x Месяц назад +2

    In the country there is no rule of law, impartial justice system and Political crises it is impossible to think about FDI.

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 Месяц назад

    ድጎማ ማድረግን IIMF እና WB የሚፈቅዱ አይመስለኝም።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Месяц назад

    ለታመመ ፀበል ለጠገበ ሽመል።

  • @age.b46
    @age.b46 Месяц назад

    how about weapon price

  • @user-gp1jb5sg7x
    @user-gp1jb5sg7x Месяц назад

    It is not a matter of attention rather problem of understanding of public at large in Ethiopia what does means tacit currency devaluation for countries their import and export trade is imbalanced.

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 Месяц назад

    አድዋችሁ ያው ሙዚየም መልካም ባርነት

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 Месяц назад +2

    ኤርሚያስ ዛሬ በdevaluation ላይ የሰጠኸው ትንታኔ ግልጽ አይደለም። ብልፅግና ምን የተለየ ነገር ማድረግ እንደነበረባቸው አልጠቆምክም። ether they should do nothing, or do something.

  • @woleali755
    @woleali755 Месяц назад +1

    አንተ እበት የሞትክ የበረከትና የብርሃኑ ገረድ

  • @desalegnkumo5693
    @desalegnkumo5693 Месяц назад

    ERMIYAS,You hit where it hurts the most,
    When you raised Some your concerns why Stalin and Reyot are giving un conditional propoganda support to Fando.

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Месяц назад +3

    ከማንም በላይ ደስተኛ የሆነው ቱጃሩ ብርሃኑ ነጋ መሆኑን ዘንግተኸው ነው ኤርሚያስ ሪዛይን የሚያደርገው? ጥቂት ትላልቅ ባለሃብቶችን የበለጠ ቱጃር ፣ ትንንሽ ውር ውር የሚሉ ባለሃብቶችንና አብዛኛው ደሃ ደግሞ ይበለጥ ድሃ የሚሆንበት ማሻሻያ ነው የሚተገበረው። ትንሽ ቆይተው የግል ባንኮች ኢንሹርንስ ኩባንያዎች በውጭ ባንኮች ይሰለቀጣሉ። እነ አየር መንገድና ሎሎች አግሪቱ አለኝ የምትላቸውን ትቸበችባለች። ዝም ብለው እንደለመዱት ቢተገብሩኮ ህዝቡ በተለይ የአዲስ አበባው ምንም አይላቸውም ብልጭልጩን እያየ ጦሙን ዝም ብሎ መተኛቱን ይቀጥላል ። እየገደሉህ እንኳን ደስ አለህ መባል ግን የሚስጠላ ክፉ ምፀት ነው።

  • @sinaynalem7055
    @sinaynalem7055 Месяц назад

    Koy kemech wodih new economist yehonikew.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    1US dollar equall 100 and change if you have 10 US dollar 1,000 yen ታዲያ፡ እኛ፡ ድሃ፡ ሆነን፡ ለምን፡ US dollar ዝርዝሩ፡ ያንሳል፤ ምንም፡ አይገባኝም

  • @bekuretsionasgedom8826
    @bekuretsionasgedom8826 Месяц назад

    አንተ አይደለህም እንደ የትግራይ ድርጅቶች ይውደሙ ይታገድ ስትል የከረምክ እና አኢኮኖሚ እንዲሻሻል ነውን ። ጦርነት ህዝብ ይጨርሳል የቀረውን ደሞ በድህነት እንዲኖር ያደርጋል ይህ ነው።

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Месяц назад

    ጭቅላትህ ሽንት ቤት ነዉ

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb Месяц назад +1

    በመንግስት፣አንድ ዴላር 120 ከሆነ. በጥቁር ገበያ ደሞ ሁለት. መቶ ብር ይገባል. ማለት ነው

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Месяц назад

      ስለዚህ የመንግስት ችግር ሳይሆን የጥቁር መንዛሪዎችና አስመንዛሪዎች ችግር ነው እዚህች ዩጋንዳ ጥቁር ገበያ የለም በጭራሽ

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Месяц назад

    why you not send by Ethiopian commercial bank? If you worry about Ethiopian economy.

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Месяц назад

    ማ ብርሀኑ ነጋ ትንፍሽ አይልም ትንፍሽ ቢል አዋሻርባ እንደሚላክ ያውቀዋል ጎመን በጤና እየዘፈነ ቀሪ እድሜውን መጨረስ ነው ኢዜማ የሚባል ፓርቲውም አባሉም ብርሀኑ ነጋነው ዝም ጭጭ ነው