ለየት ስላለችዋ ሀገር ሰሜን ኮሪያ ያልተሰሙ 14 አስገራሚ እውነታዎች | 14 Fascinating facts about Kim Jong Un
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- Ethiopia: on this video, Feta Daily explains
North Korea: Fascinating facts about Kim Jong Un
1.The founder and first leader of North Korea, Kim Il Sung, created the country's policy of Juche or "self-reliance," which cut off North Korea economically and diplomatically from the rest of the world, even in times of great need, such as famines.
2.Kim Jong Il, son of the country's founder, has performed amazing feats, according to state-controlled media: He scored a perfect 300 the first time he went bowling and sank 11 holes-in-one the first time he played golf.
......
More Amazing Facts watch videos
ለተጨማሪ ለየት ላሉ ቪዲዮች ላይክ እና ሰብስክራይብ ያድርጉን ሀሳብዎትን ደሞ ፈታ ብለው ኮሜንት ያርጉልን
Feta Daily ፈታ በየቀኑ የኮርያ ዝነኛ ሙዚቀኛ ያለፍው ሳምንት ራሱ አጥፍቶዋል እና የሱ ነገር ብትነጉርን በተለይ ለራሱ ለማጥፍት ያደረገው ምክንያት ምድነው ምን ሁኖ ነው ራሱ ሂወቱን ያጠፍው???
Feta Daily ፈታ በየቀኑ tnx
ሰብስክራይብ
አስት አናንተም subscribe አድርጉን
ruclips.net/video/exFwo0huQbY/видео.html በቅንነተ ሊንኩን ተጫኑ ቤተሠብ ሁኑ
አመሰግናለሁ ፈታ ነው ያልኩት በጣም ደስ የሚል
ይኼ እውነት ከሆነ እኛ ኢትዮጵያውያን የምንኖረው መንግሥተ ሰማያት መለት ይቻላል ።
ውነትሺን ነው
ተመቸኝ እንዲህ ወጣ ያለ ዜና ይመቸኛል።!!!!
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ይገርማል ይህም አለ ለካ አረ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ
ደስ ይላል
ፈታዎች ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረኩ ::
ጉድ ለካ አይጥ የሚበሉት ወደው አይደለም 😌😓
አልሀምዱሊላህ
ኢትዩጺያዊነት ኩራት ነው
ስንት ባህልና ህግ አለ
አወ ደስይላል
ምርጥሰው
በጣም የሚመችኝ ፕሮግራም ነው
የምወድከ ልጅ 😍 ድምፀከ ሰለሚያምር በተመሰጦ ነው የምሰማከ 😍
Saba negn mesak ewedalehu enam😍
Hahahaha tenekeshiw
Ye wishetam dimxi afu be be mar yetelewese newi.
በጣም ይጋርማል ።
በጣም ያዝናናኝ እስረኛው አይጥ እንኳን ቢያገኙ ለመብላት ከዘበኞች ፍቃድ ማግኘት አለባቸው ያልከው ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂ
በጣም አሳዛኝ ነው
feta arghenal bakh
በጣም ድንቅ ሰው
እናመግናለን
ገራሚነው በርታ
ወይ ኢትዮጵያዬ ነፃነትሽ ታወሰኝ ስንት አለ በፈጣሪ
*ይህን ሰውየ በጣም ነው እምወደው ሰብስክራይብ አድርገኝ*
ትንሽ የተጋነነ ና ምዕራባውያን ሶሺያሊዝምን ለማጣጣል የሚያደርጉትን ያላገናዘበ ይመስላል።
yewnet zegeba new videowochn eyi
እውነታው ይህ ነው ይመሥለኛል
የምትገልጹት ኋላ ቀርነታቸውና የምታቀርቡት የሰለጠነ ፎቶግራፋቸው የአባባላችሁ እውነተኝነት ጥያቄ ውስጥ ጥሎታል።አትናቁዋቸው ቢያንስ ባለ ኒክለር ናቸውና
Lòòķ
የባሰም አለና አገርህን አትልቀቅ ማለት ይሄም አይደል
የጦርመሳሪያወች ማምረት ብቻ ነው ሌላ ነገር የለም ማለት ነው
ፈታ ደይሊ እረ ሁሌም አቅርብልኝ ስለነዚህ ስለሰሜን ኮሪያ ሂስትሪ
ጀግና ነዉ ተመችቶኛል
አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አሉ ምንአለኝ ሀገሬ
እኮ😂😂😂
መረጃው ከየትነዉ ያገኘከው ???????
Gm Sudan ተርጉሞት፡ነው፡በሁሉም፡ቃንቃ፡አለ
ጥሩ ጥያቄ
ጡሩ ጥያቄ ነው
ሰለ እስራኤል ደግሞ ዘግብ
ይገርማል
❤❤❤
በጣም አሪፍ
በርታ ወንድሜ….ስከታተልህ በጣም ደስ እያለኝ ነው
Totally wired.
ilove you somachi koriya 😍😍❤❤ andand metfo binor hulunm new ichalm bzu befkr yeminor new ante bttela alem yemiwodachew nachew
sle ethlopia biwera emiyaketekt bzu alle
koriya lefkr tamagn ...❤❤❤❤ene alemn wedad negn hageren bcha idelem
yesew lji hulu marr new fetari msgana ygebaw
ante stawera gn metfowun bcha??
thanks
ድምፅህን በጣም ነው እመወደው ቶሎ ቶሎ ብትመጣ ጥሩ ነው በተረፈ ውድድድድድ
ወድን ወደድኩህ መላት ራስን ዝቅ መድራግነው የውም ለመተቂው
ይሄማ ትንሹ ፍራአውን ነውይ ይገረማል
ወይ አገሬ ነነፅነት እደፍለግን
ከነ አማሪካ ፋሺስት ካፒታሊዝም ይሻላሉ
This is heal even if we didn't see.So sad I am happy I am not from them.. thank for your I firmation.
ይዘገንናን
are gud new minun tasemagnaleh bezih ayinetima ye hageren mengisit balamarir yeteshale new
የፓርኖ ግራፊ መፀሀፍ ኪም ይዞተገኝ ማለት ኪም ሳይሆን አርመኔወቹ መፀሀፉን ያሳተሙት ናቸው
Same thing happened in erertira in asmara iwas born there iwent to visit just another north Korea never return it is hell
በጣም፡እሚገርምታሪክ፡ታዲያ፡ከ፡hitler.በምንይለያል
Abet wishet!!!
በሰሜን. ኮሪያ አዘኩኝ
I'm inglidh
The same like Sweefen to make furtlizer.
ሀሀሀሀሀ አባገነን መሪ
lemn segera export ayikebelum😅😃😂😉😉😉
ፈጣሪዬ ሆይ
ምንአገባችሁ
በስመአብ ምን አይነት ነገር ነው
ምናው መጥፎ ማጥፎውን ብቻ አወራህ
ዘግናኝ ናቸው ሆ
There is nothing that is not new
Every. Country has its own life and filed and regulation.
ህዝቡ ተመችቶኛል መሪው ይቀየርልኝ ያልከው ልጅ ና ትፈለጋለህ 😠 አልሃምዱሊላህ ማለቱ አይከፋ ወገኔ
YHE LE HABESHA MIGEBA AGEZAZ NEW
There is NO Fascinating situations at all there! Mr lied
በጣም ይገርማል ክክክክክክክ
Erae are tesereqe woooooo...
nice tank
Lemamen yemikebed migerem Hager new anyways azenanetognal 10q belenal
Theironey had been stolen by the USA after they came out of the football players.
GOD. GOD PRAY GOD
Wey Adekemkegn ye Ainmduru neger gin ye lelas Agerat yet newmiwesdut getarign yasbachew
በራሷ ሀግ የምትኖር ሀገርናት ማለት ነው
That’s hell
america yemtseraw propoganda new yihe America yetelachiwn hager iwnet asmesla drama serta lehzb ,leteleyaye media tbetnalech sew yemiwerawn bcha slemiyamn sefy ye media shfan yagegnna hzbum yamnal iwnetu gn lela new
Egna sile nechochi Mina geban kedada
This country is the only country who talks a lot and lied they do one thing for a other.
I lived for 2yrs in school. One thing you can do apologize the audience. Don’t do such bad information
What you wrote made no sense. You lived in your school haha ok
Andegna nw
Ye seman coriya hege le Ethiopia mehone neberbet agule netsante hono eko hagerachn yemota awedema hone betelye lezeregnoch Hager endi neber migebachew
1ብር እንዴት ነክ?
Min asebek ihen Hulu kotkitek lemaqreb endechalk gilts newu gin ihe gats mejemarya tiru naber ahun gin libelash newu selazi baciru minim ayigermim degmom weregnaneh ishi
ምናው መጥፎ ማጥፎውን ብቻ አወራ
ባክህን ኣትዋሽ። በጣም የተዛባ ዘገባ ነው
Kal Tes ትክክለኛ፡ነው፡ማእቀብ፡የተጣለባት፡ሀገር።መፅሀፍ፡ቅዱሥ፡ከያዝክ፡ሊያሥገድልብህ፡የሚችልበት፡ሀገርነው።
ካዲያ የሚያስተባብለውን ደግሞ አንተ አቅርባ
@@haymanot3974 ማስረጃህ ምንድነው?
@@genetyilma7780 አየህ ስለ ሰሜን ኮርያ ለመናገር መጀመርያ ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል። ዝም ብለህ ሌሎች የሚዘባርቁትን ቛንቛ ቀይረህ መናገር ትርጉም የለውም። አይደለም ዘጋቢው ሌሎች የ ስለላ ድርጅቶች እንዃ ስለ ሰሜን ኮርያ ማወቅ ይሳናቸዋል።ምስጥራዊ ሃገር ነው። እዛ አገር ሰዎች አይፈናቀሉም። የ እርስ በርስ ጦርነት የለባቸውም።ከአብዛኛው የ አፍሪካ አገር በጣም ይሻላሉ። ወንበር ፍለጋ ሰዊች አይጋደሉም። ስለዚህ ትንሽ ሌሎች የኢንፎርሜንሽን ምንጮችን ማንበብ ይሻላል። አመዛዝነህ ለመናገር
BBC new yezegebew. Wishet belew.
yemigermew eko yersun segr stiyl endefelege new miyadergew
temesegen lemegagaz fikad meteyek ho
yematawkwen atikelamd anbib denkoro
Atalay lemn tidegagimewaleh
ወሬ!!ጀግና ነው !!
አሥተያይት ጭርሸነው ና ይቅርታ
What
ስታቀርብ በምሀል አፍህን አታጣጥም አስተያየት ነው
የራሣችሁንእቂጣችሁሥርወትፋችሁየሠውታወራላችሁ
አሥጠላህኝ 14ምና ምን ብለህ አንድ ብቻ ተናጊሬ ትጠፍሌ እንዴ።ስጀመር ያለ ሙያ ነው የገባው።
Woctem
Igizio yemidir siolim alle malet naw!?😲
ወይ ጉድ
Siol nat
ህዋት ስለትግራይ የሚፈልገው አሰተዳደር ነው
wey yebase atamta ale
ክክክክክክክክክክክክ ያዴሮ ተሪክ ናወአኒዲ ክክክክክክክክክክክ
Big like,,appriciate
ውሸት ነው.
It's not your business