📌ሁነኛ መላ ለቆዳ ጥራጥ📌ቆዳ እንዳይሸበሸብ📌ለጠባሳ📌ለፎሮፎር ፍቱህ መዳኒት‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu,
ሁላችሁንም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ ብዙዎቻችሁ ከተለያየ አገር እየደወላችሁ እንዲሁም በፅሁፍ እያነጋገራችኋት መሆኑን ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ🙏 ለአንዳንዳችሁ አልገባኝም ያስቀመጠችው አድሬስ ስላላችሁ እኔ በድጋሚ ልፃፍላችሁ ወገኖቼ🙏 ሙሉ ስሟ 👉ቤቲ ነኝ ከ Just Shea Butter Ethiopia.
Thank you so much for listening to the program. Thank you for all the encouragement and support. ከ20 አመት የ west africa ኑሮ እና ልምድ ይህንን ስለ አከፈልኩ እጅግ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናለሁ በድጋሚ።
እኔን ለማግኘት ለምትፈልጉ።
ስልክ ቁጥሩአ 👇👇👇የኢትዬጽያ ቁጥር ነው
Whatsapp/call: 002511 911038209 ለስራ ከአገር ወደአገር በምትጓዝበት ግዜ በWhatsapp ደውሉላት ታገኟታላችሁ ‼️
(አገር ውስጥ ከሌለው please call on Whatapp or telegram)
Instagram 👉: just_sheabutter_ethiopia
👇👇👇👇👇
Telegram: t.me/justsheabutter
ተባረኩልኝ ወገኖቼ 🙏
Thank you!
እህታችን አማዞን ላይ ታቀርባለች ?
Hi
Hi
Thank you sis for sharing, can you please do English subtitle for the ingredients that you use. 💕💕
Selam.lanch.yiuon.aehti.idanch.ayenit.sait.magigete.des.bilogal.inam.kiemirtsh.metekm.filigalwo.tneg.k.kalit
በአገራችን በማያለቀዉ መከራ እግዚአብሔር ፊቱን እንደመልስልን እንለምነዉ🤲የሞቱትን ነብስ ይማር!
Amen
Amen
Amen Amen Amen
Wow Betty. Its an amazing product and ontop of thst its natural. I had extreme sun burn and it was very dry, and after using this, I can gladly say that it has helped me a lot . Thank you for sharing this product with everyone. Thank you to Elsi as well.
I love shea butter
I have been using it for massage and after vigorous exercises. It relaxes my muscles, joint and reduces pain. It is perfect for hair as well.
Personally, I like natural stuff for my skin or hair.
So good job Betty, for sharing your knowledge with Ethiopians and thanks Elsy for providing the platform.
My respect and appreciation to you dear Nadia
Wouuu. Nice partnership. Proud of you. Keep it up💪🏾💪🏾
ኤልሲዬ የኛ ውድ በጣም እናመሰግናለን!!!!❤️🙏‼️
ኤልሱዬየኔ ወርቅ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ♥️👸🙏
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ አጋጣሚ ከጋና የመጣ እየተቀባሁ ነው።
Me too!
ኤልስዬ እናመስግናለን አቀባብሽ ለመቀባት ያነሳሳል ተባረኩ
Elsiye, God bless you. I just love all your contents. Your positivity is so inspiring. GOD bless you my dear.
Hi Elsi, thank you for sharing the information it's very helpful. I have one question abou the olivera, is it moisturizer or what kind Olivera should we use? Please let me know.
Thanks in advance!!
You can use aloe vera plant
@@helens3677 thanks dear🙏🏼
Thanks our beautiful and kind sisters, we are thankful for both you for reminding us to take care of ourselves.
May God bless you Elsieye!! 😘
I have been using for years It's really amazing
thankyou elsi , keep supporting women’s
Thank u so much sis gen yelejetuan selk magegnet bichal lemegezat ebakesh
Selam. የመጀሪያዉ comment ላይ አለ። እባክሽ ተመልከችው።
@@bettytegene7568 eshi Amesegenalew
Thank you Elsiye ❤, where could we get her products for the people like us who live abroad?
ተባረኪ ኤልሲ ስልክ ብታስቀምችልን!!
ቤትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ኤቴዮጴይ ትንሽ ያስቸግራሉ እኔ አሶ ያለችበት አካባቤ ነበርኩ አና ሁሌ ስሂድ ስወስድላቸዉ ይጥሉታል ሁሌ ነበር የሜቆጨኝ በደንብ የሜያስረዳቸዉ ሰዉ ይጥፍ አያልኩ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አሬፍ ነዉ
PLEASE SEND BETELHENE PONE NO
ሄልሲዬ ዛሬ ነዉ የፃፍኩልሸ በጣም ጥሩ ለሠው ልጅ የሚጠቅም አሳብ ነዉ የምታቀርቢልን በጣም በጣም ❤❤❤❤ በጣም
Elsi thank you so much for introducing us with Betty,I got the product and talked to Betty personally,she is positive and kind person the product is also genuine and nice.Thank you very much.
Thank you so much Eden! I really appreciate your kind words and encouragement.
ቤትይ በዛዉም ልጠቁምሽ ልጅ አስተዳደግ ላይ አንደኛ ናት ከነ ስረአቱ ከነ አመጋገብ አረሁሉ ነገሯዎ አንዳዴ ትምርት ብትሰጥ አሬፍ ነዉ ብዬ ስላሰብኩ ነዉ አመሰግናለሁ
My God. Thank you. I really appreciate your kind words. ማን ልበል?
ኡፍ ኤልሲየ እንዴት ነው እርስርስ ሚያደርገው አሰቀናሽኝ እኔ ከዚህ በፊት የሞከርኩት አልተመቸኝም በጣም ደረቅ ነበር አይቀልጥም በዛ ለይ ውድ ነው ባንቺ ስለመጣች የሱዋን ሞክረዋለሁ ዋጋውም ምንም አይልም አንቺ ግን ስለ መልካምነትሽ ተባረኪልኝ ኤልሲ
ኤልስዬ ደስ ይላል መደጋገፍ መተባበር መረዳዳት በርቺ
በጣም እናመሰግናችኋለን ተባረኩ።
ኤልሱ ምርጥ እኮ ነሽ እናመሰግናለን ቤቲም በጣም እናመሰግናለን
ኤልሲ ከሀገር ውጪ ለምንኖር orignalun እንዴት እናውቀዋለን??ከቻልሽ በፎቶ ወይም ቪድዮ ስሪልን
ኤልሲዬም እነግዳችንንም ተባረኩ
Thank you
Adrashawas ??? endet enagignat pls ?
yene konjo betam enameseginalen !
Yemegemeriwan comment temelkechew
ኤልሲዬ የሺያ በተሩን እቃ ቀረብ አድርገሽ ብታሳይኝ እማ
ማወቅ የምፈልገዉን ነዉ ያሳየሽን ኤልስዬ ዘርሽ ይባረክ።
ሰላም ኤልሲ! እንደሁልግዜው ለምታካፍይን ምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ። የሺያ ቅቤውን ሽታውን አልወደውም፤ አንቺስ እንዴት አገኘሽው? ይለመዳል ወይስ ሽታውን ለመቀየር ምን ማድረግ ይቻላል?
ሽታለመቀየር ማርና የተፈጨ ቡን አድርጊበት
@@hannatv አመሰግናለሁ፣ እህቴ!
Or you can just ads small essential oil.
@@bettytegene7568 Thank you, dear!
ወይኔ ሽታውን አለምደው አልኩ
እውነት ነው እንዲህ ያሉ ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ማበረታታት አለብን ስልክ አላስቀመጠችም በደጋሚ ስልክ ማስቀመጥ አለባት
የኔ ቆንጇ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ብዙ ጊዜ ስለምቆም ተመቅሜበታለሁ
በጣም እናመሰግናልን ኤልሲ ናቤቲ ተባረኩ
ኤልሲ እና ቤቴ በጣም እናመሰግናለን በርቱ ❤❤
ኢልስየ konjo በጣም ጠቃሚ ነው ፡እንቺ የተባረክሽ ነሽ፡እናመስግናለን 🌹❤️💐
Betam konjo new Shea butter beteley organic ketegegne. Elseye keyet gezashew? betam yasfelegengnal
Elsiiii how are you doing? thanks for you introducing with just shea butter 🧈 and also I have questions I live in us so we’re can I buy shea butter could you pls help me or give me a link from amazon pls elsiye
Target , wall mart.
ኤልሲ አስቀናሽን ደስሲል አቀባብሽ ቤትዬ ተባረኪ ሰለትምርትሽ
ጐበዞች በርቱ! እንዲ ነው መጠንከር በተለይ ሴቶች::
ኤልሲየ ማር ጠብ ነሽ ❤️❤️❤️❤️
ኤልሲ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያጋራሽን ተባረኪ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጉበዝ በርቺ እህታችን
Thank you Elsi .... What’s her brand name in USA we have so many different kind we love to help ... by the way it is good to have Aloe Vera plant even in the pot easy to grow I planted one in Torino for my mother it grows any ware
Elsiye feker nesh eko thank you yenie konjo be blessed!!
Elisiye, Thank you for every information. I was watching you every day but I didn't subscribe you. I just did it.ya
Kibat yslew koda metekem ychalal Elsi ? tanks konjo
ኤልሲ አንቺንም በጣም እናመሰግናለን አረብ አገር ግን ያለ አይመስለኝም
Ale online Amazon
Elsye 4 Killo yachibet bota lemegzat hija suku eza yelem even biza sew eyemeta eza building lay endemiteyk negerugn gn eza yelem.
4 kilo Elsye Building Room No. 409.
Wey elsi anchin yawekubeten ken egzeabheren amesegenalew ...egzeabher eweketeshen yabzalesh ..betam new hulunum videowecheshen yemiwedachew.. elsi gin betsom yekebal ende ? ye ensesat astewatso yelewem aydel ???
Thank you for sharing this useful information!! Elseya l love you!!
Else betam enamesegnaln!! Elsi endet magnet echlslehu ena yalehut Canada nw..anchi yetetekmshwn erat picture kechalsh btlkilegn🙏
ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ነው ያልሽው ? የሱቁ ስም እና አድራሻ ቢኖረው ከቻልሽ አስቀምጪልን please ?
እህቶቼ በጣም አመስግናለሁ በርቱ ❤
ኤልሲ እባክሽ አራት ኪሎ ትክክለያ ቦታውን ንገሪኝ
ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍
ኤልሲ ለሰጠሽን አሳብ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ።ቤቲንም አመሰግናለሁ
ጣይቱ ሆቴል ወይም ሌላ ቦታዋን ከነ ቢሮዋ ብትነግረን 🥰🥰🥰
Please call. ስልክ መጀመሪያ comment laye ale.
ኤልስዬ,በጣም,ልገዛ,እየፈለኩኝ,ነበርአመሠግናለው,ውዴ
ኤልሲዬ የፀጉር ቀለምሽን አጣሁት አማዞን ላይ እባክሽ የት እንደማገኘዉ ንገሪኝ
አቤት ኤልሲ ስታምሪ ንፁህና የዋህ ሴት በርቺ
እንጀራ በሽሮ መብላት ተሥኖናል😭😭😭😭ቀልደኛነሽ እዬዬም ሢዳላነው እስቲ ተውኝ😪😪😪😪
💔💔💔 Egziabhare yirdash yirdan betam techegiresh new weyis ye hagerachin siqay?
Ayzosh ehte le megzat beer kelelesh telefonsh laklign cremu mtfelgi kehon
@@sohiasohia8623 ሀገራችን ውስጥ ድሀ መኖር አልቻለም በዘሩ በጅምላ ተገሎ እየተቀበረ ነው ።
ይሆ የቅንጦት ኑሮ ነው ነው ለማለት የፈለገችዉ
Eshe ehte ene eko beer yatach meslogn new asaznagn amesegnaleu
@@sohiasohia8623 ፈጣሪ ይባርክሽ አንች መልካም ሴት የጎደለሽ ሁሉ በህይወትሽ ይሙላልሽ እኔም ሰው መርዳት የሚያስደስተኝ ነኝ ተባረኪ
thank you both
ኤሊስነየ ስማቸው በዝርዝር ጻፍሊኝ በጣም ግቦዞች ናቹ
Wiyy lakullgn benatachu mashaallha akebabsh des yelal
የኔውድ በጣምነው የምወድሽ አችን በማየት በራሴላይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ኮፊደስ እዲኖረኝ አርገሽኛል አመሰግናለሁ
ጥሩ አይዲያ ነው ✅️
Yene konjo😍 how I love your personality❤❤❤ much love and respect
በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን
Thanks elsiye. You reminded me of back home
thankssss 👍👍👍
Thank you soo much beautiful you are amazing and onest person I never meet through RUclips Bellisima xoxo♥️♥️♥️♥️🕊️🌻🙏🏾God bless you Mio soreli♥️🇪🇷
Thank you dear I hope I will fine it in Israel.
Elsi, You are so positive.
ቤቲ ፒያሳ ጣይቱ ብላለች ግቢ ውስጥ ነው ወይስ ከግቢ ውጭ ምኑ ጋ ነው ግልፅ ታድርግልን አመሰግናለሀሐ ።
Please call. ስልክ መጀመሪያ comment laye ale.
Elsiye please do a video for young girls!!
Where is the best place to get this I live in canada
Vitality Health Foods
Helenye 100% ንፁህ የሚለውን ግዚ ማሬ 🙏♥️🙏
እናመሰግናለን ኤልሲ፡ግን አራት ኪሎ ኤልሲ ሕንፃ ሄጄ ማንም ሰው አያውቀውም
ዉዴ እዛ ሂጂ 409
4ፋሎር
@@selamkiros3220 Thank you .
@@selamkiros3220 thank you.
@@bettytegene7568 👍
ኤልሲ ሺያ በተር ሽታውን አልወደውም የአንቺም ሽታ አለው? እባክሽ ኢንስቶግራምሽን ሉንኩን ላኪልኝ ኢትዬኤልስ ብዬ ስሞክር እንቢ አለኝ
Awo lekneshe shetaw besmame ke kiba yemale endat endhone alkem
Thank you Elsina sweet
Wow Thank you
Thank you Elsy Bless you 🙏🏼🙏🏼
Selekesen Lmegezat Neber
ሺያበተር በቢጫ ከለር ያለው ጥቅሙ ከነጩ ጋር አንድ ነው ወይስ ልዩነት ይኖረዋል
በጣም ከነጣ ነው እንጂ አለበለዚያ ከፍሬው አይነት ነው ለውጡ እንጂ አንድ ነው።
ነኝ ሽታ የለውም ቢጫው ደግሞ ሽታ አለው ያም የሚሆነው ከፍሬው ነው@@bettytegene7568
Hi Elsy Thank you so much 💓💖 ☺️ 💕 💓
የፒያሳውንም ጣይቱ ሆቴል ውሰጥ ናው ኤልሲ ንገሪኝ
Please call. ስልክ መጀመሪያ comment laye ale.
ኤልሲ ሺኣ በተሩን ትክክለኛውን አድራሻውን ወይ ስልክ
ሰላም yeshiwork እባክሽ የመጀሪያዉ comment ተመልከችው ። ስልኩ አለ።
Amesegenalehu anech benegreshen Meseret geezech tetrkemekut seguren setateb aleke beloji betam techegerekuji anechi setetatebi enedete newe
Thanx lot Elsi Bless Bless
Thank you for sharing 🙏🙏🙏
ኤልሲዬ ቆንጆ ነው ግን ሽታውን አልወደውም መላ ካለሽ
Did you try adding a few drops of essential oils?
Eli's yni 11111gn Enamsgenalen gne teyakey Algn ???anchi ytkbashew Ende Kebatem mtekm Enchelalen Wyes lela kebat alew ????
Omg this amazing
where do you get your type of shea butter?
thank you sis
እናመሰግናለን ኤልሲ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ 👍👍💚💛❤️🥰
ኤልሲ እቃውን አሳይን
Elsey keep it up really its amazing job 👏 👌 keep it up God bless you 🙏
ኤልሲዬ ማሬ አንቺ ብሩክ ነሽ ❤ስልኳን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነውተባረኩልኝ❤❤🙏🙏
Egzsbher ybarkachu
Mekeles atmetum
ሰላም ለአንች ይሁን ኤልሲ እኔ የመጀመሪያ በሰራሽው Video ላይ አይቼ ነው Amazon ላይ የአንቺኑ አይነት የገዛሁት ለፀጉሬ በቃ እንዴት እንደተመቸው ለፊቴም ማድያት ስላለኘ የማታ ክሬሜ እሱ ነው ሴቶችዬ ተጠቀሙት ለውጥ ታዩበታላችሁ ተባረኪ ኤልሲ ♥️
ምንድነው ማሬ በፈጠረሽ ንገሪኝ
@@godislove8937 Shea Butter African ይባላል Amazon ላይ አለልሽ Tiktok ከተጠቀምሽ ፎቶውን እልክልሻለሁ እሺ 👍
ሀይ ቆዳሽ ላይ ለውጥ አለው
@@senayttefera9646አዎ ለውጥ አለው