ሕይወት ትግል አይደለችም! @DawitDreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 49

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 года назад +19

    ዳዊትን ካመት በፊት ባቀው ትዳሬም አይፈርስ ኪሳራም ላይ አልወድቅም ነበር ፣ ግን ድጋሚ ከወደኩበት እንደምነሳ ሁሉም መልካም እንደሚሆን ከእግዚአብሔር ጋር ልቤ ሙሉ ነው

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 года назад

      Ayzon

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Год назад

      የኔ ውድ መውደቅሽ ለቀጣዩ ሂወትሽ እንዴት መጓዝ እንዳለብሽ የምታውቂበት መንገድ ነው ደግመሽ እንዳትወድቂ ያደርግሻል እና ደስ ይላል

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 2 года назад +5

    No body tells you the path but only the success

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 2 года назад +1

    ሀገሬ ስላምሽ ብቻ እድገትሽንማ ውውውውውይ ከፍ እናደርግሻለን

  • @ethiopia6843
    @ethiopia6843 2 года назад +4

    አገራችንንሠላምያድርግልን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +1

    ከስከትህም በላይ ለልጆች ህ ሰላም መስጠትህ ፍቅር ሰተህ መቀበል መቻልህ ላንተም ለልጆችም ጥሏ በረከት ነው

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад

    ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅሕ ዴቭ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 2 года назад

    ዴቭዬ የኔ ወንድም እድሜ ይስጥህ ውድድድድ

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 2 года назад +3

    Thank you so much for sharing it meant a lot 😊 wishing you more success happens peace health and wealth and much more

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ዳዊት.ጀገነ.ነክ.ፈጣሪ.ይስጥክ..ወድኩህ.በጣም.አላማ.ቢስ.ነኝ.ብር.ማጥፋት.1.ብር.ማላስቀምጥ.ብድር.ምወድ..ደሞዜ.በወር.36.ሺ.ከአሁን.በዋላ.እራይን.ማሳካት.ጀምሬሃለው

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 года назад +1

    ውንድሜ ዳዊት በርታልን ለ ትውልዱ ታስፈልጋለህ

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 2 года назад +1

    Betam enamesegnalen daviye

  • @AlayuDerejaw
    @AlayuDerejaw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 2 года назад

    Much respect

  • @hiwikebede8292
    @hiwikebede8292 2 года назад

    u have to be proud of ur self Dave

  • @hawwipiyajo1945
    @hawwipiyajo1945 2 года назад

    Daweit derimes le hagerachen teleke mareshe keyare nehe geta yebarekh mert sewe.

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +1

    የጠያቂው ሳቅ ስታይል በስልጠና የ ሚዳብር የሳቅ አይነት ነው ?

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 2 года назад

      Enm germogila ke dawitdrimis ga dmsu and new

  • @seblebirhanu6032
    @seblebirhanu6032 2 года назад

    ሰልጠናውን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው please talk me

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    ሕይወት ከትግልም በላይ ናት::ያውም የማይቆም ትግል::ባይሆን ኖሮ የት በደረስን? በተለይ ከዚሮ መነሳት እንዴት ዋጋ እንደሚያስከፍል?

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад

    ይች ከሰው አልደርስም ሳልደርስባቸው ሲደርሥቡኝ እጨሳለሁ እንቀጠቀጣሁ ወደላይ እነሳለሁ እና ቀሥ በቀሥ እቀነሠልኝ ነው አሁንም ሙሉ በሙሉ ከህይወቴ እንዲወጣልኝ እፈልጋሁ እግዚኣብሄር ይርዳኝ።

  • @nurasalih8923
    @nurasalih8923 Год назад

    አሁን ግራ የገባኝ ሴት ነኝ ግን ማየት አላቋርጥም አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል አረብ ሀገር ነኝ በጣም አስባሎህ እጨነቃሎህ እሰራሎህ ግን አልለወጥም ከዚህ ሀገር ወጥቼ ሃገሬን ገብቼ ምለወጠዉ ግዜ መቼ ይሆን

  • @jemalabdu2190
    @jemalabdu2190 2 года назад

    ኩቡር ዳይት ድሪም አድናቂህ ነኝ ህልም አለኝ ያንተን ዩ ቱዩብ እና መፅሀፍህን አንቢባለሁ በአካል መጥቸ መከታተል እፈልጋለሁ አቅም ለግዜ እጥረት አለብኝ የሚያግዘኝ ፈልግልኝ???

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 2 года назад

    ክፍለ ሀገር ያለን እንዴት እንሰልጥን ?

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 года назад

    ይሄን ፕሮግራም ኢትዮጵያ ሆኞ አለመካፈሌ እየቆጨኝ ነው ዛሬ ላይ ሆኜ ቢዲዮውን ሳይ እንዴት እንዳልተካፈልኩ እራሴን ደጋግሜ ወቀስኩት እንደዚ ጠቃሚ መሆኑን አላወኩም ነበር

  • @senibrook9577
    @senibrook9577 2 года назад

    ቦታው የት ነው መሰልጠን እፈልጋለው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад

    ልቤ 50 50 ሆነብኝ ኢትዮጲያውስጥ በወር ይሄን ያህል እሚያገኝ ገቢ አለወይ ካለ ጥሩ ነው።

  • @senityemariam5362
    @senityemariam5362 2 года назад +1

    ግን የዉነት ነዉ?

  • @teninetfikadu5593
    @teninetfikadu5593 2 года назад

    Idene gera yegebaw ale imaworut gen iwunet new ishi hawasa temertu yisetale

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 2 года назад +2

    በወር ይሄን ያክል ብር ማግኘት አይከብድም በኢትዮጵያ ኑሮ ወይስ ገናባሳባችሁ ያለውን ነው የምትነግሩን

  • @hope998
    @hope998 2 года назад

    wow

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 2 года назад

    Wow liyu timirit now

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад

    መፅሐፍን ማግኘት አልቻልኩም የት ነዉ የማገኘዉ

  • @ameleworkhailu6257
    @ameleworkhailu6257 2 года назад

    እባክህን እኔንም አግዘኝ

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 2 года назад +5

    The interviewer laughing is not…… I don’t know how to express IS NOT GOOD FOR NEDIYA at all

    • @alem7785
      @alem7785 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @alem7785
      @alem7785 2 года назад +2

      Yes he is getting emotional. If he can off the 🎤 would be great 😅😅😅😅

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    ፈጣረ ጉድለት ስለለለው ሴት መልሶ ምወስድበት ምክንያት የለውም

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 года назад

    የተጋነነና ከተጨባጭ የራቀ ፕሮግራም፣ ጀስኬት መጨረሻ ሀብት ማጋበስ ብቻ አስመሰላችሁት..!!!

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 года назад

    የተጋነነና ከተጨባጭ የራቀ ፕሮግራም፣ የስኬት መጨረሻ ሀብት ማጋበስ ብቻ አስመሰላችሁት..!!!

    • @yohannestesfaye7463
      @yohannestesfaye7463 2 года назад

      አዎ እኔም እንደሱ አስባለሁ ግን የኢትዮያዉያን ከፍተኛዉ ችግር በገዘብ በሚመጣ stress ነዉ አለመወሰን ህመም ስቃይና ሞት ምንጩ ድህነት ነዉ በቃ

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 года назад +1

    የፕሮግራሙ አላማ ለዳዊት ድሪም የተጋነነ ማስታወቂያ መስራት ይመስላል !!!
    ለምን ይዋሻል!?
    እውን ከእድሜህ ቀንሰህ ለዳዊት ለመስጠት ዝግጁ ነህ!?!?

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ዳዊት.ቤት.ያላቹ.ታድላቹ

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад

    ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅሕ ዴቭ

  • @abproduction9051
    @abproduction9051 2 года назад

    ❤❤❤

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 года назад

    የፕሮግራሙ አላማ ለዳዊት ድሪም የተጋነነ ማስታወቂያ መስራት ይመስላል !!!
    ለምን ይዋሻል!?
    እውን ከእድሜህ ቀንሰው ለዳዊት ለመስጠት ዝግጁ ነህ!?!?