አንተ ደጉ ሳምራዊ || በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 58

  • @አክሲማሮስማዲያ
    @አክሲማሮስማዲያ 7 месяцев назад +33

    አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
    በኢያሪኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ (፪×)
    ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና
    የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና
    በሞትና ሕይወት መካከል ወደቅኩኝ
    የሚያነሳኝ አጣሁ በብርቱ ቃተትኩኝ
    ሰማሁኝ ከርቀት የአንድ ካህን ኮቴ
    ያነሳኛል የሚል ነበረ ምኞቴ
    ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ
    ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ
    አንድ ሌዋዊ ሰው በዚያ መንገድ መጣ
    አንሳኝ ብላ ጮኸች ልቤ ሃዘን ተውጣ
    ወደኔ ሲጠጋ ኮቴውን ሰምቼ
    አንሳኝ ብዬ ማለድኩ እጆቼን ዘርግቼ
    ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ
    ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ
    አንድ ሳምራዊ ግን አየኝ ቀረበና
    ከአህያው ወረደ በፍቅር በትህትና
    ቁስሌንም ጠረገው በአህያው ላይ ጫነኝ
    አነሳኝ ደግፎ በዘይቱ አጠበኝ
    ሁለት ዲናር ከፍሎ ለእንግዶች ጠባቂ
    ጌታዬ ታደጋት ነፍሴን ከነጣቂ

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 6 месяцев назад +4

    እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
    ሃሌ ሉያ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 2 месяца назад +1

    ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ በሃጢያት የሸተተዉ ቁስሌን አክመልኝ😢😢😢

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 7 месяцев назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክቲ የስማዓልና

  • @Selam1927
    @Selam1927 7 месяцев назад +6

    አንተ ድጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን 🥰🙏

  • @zemarimikiyas
    @zemarimikiyas 5 месяцев назад +4

    እንዴት ያለ ፀጋ ነዉ 🥰 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 7 месяцев назад +11

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Deacon_Eyasu_Fetene
    @Deacon_Eyasu_Fetene 7 месяцев назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
    ቤዙ ግን አይሰማም

  • @tsigeredaasefa5937
    @tsigeredaasefa5937 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የድምፅህም ፀጋዬ የተለየ ነው ድንግል ትጠብቅህ

  • @AkililuAsrat
    @AkililuAsrat 7 месяцев назад +2

    ከሰፉ ቤት ሰፊ ተደገመመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 6 месяцев назад +3

    💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏😍😍😍😍😍 በርቱ

  • @NigusTsegaw-c8c
    @NigusTsegaw-c8c 7 месяцев назад +3

    ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 7 месяцев назад +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 7 месяцев назад +3

    አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልልል እልልልል እልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 7 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 7 месяцев назад +2

    ግሩም ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ

  • @ashenafigunta7330
    @ashenafigunta7330 Месяц назад

    Zimare melaiktin yasemalin ❤️🙏

  • @alexg.889
    @alexg.889 2 месяца назад

    እግዜብሄር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። 21 ሚዲያዎች እግዜብሄር ስራችሁን ይባርክ።

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 7 месяцев назад +4

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    መዝሙሩ የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ነው።

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru 7 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 7 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!

  • @KidistTilahun-fh4zl
    @KidistTilahun-fh4zl 7 месяцев назад +3

    zimare melaekt yasemalin🙏🙏🙏

  • @Sarayonas-f5g
    @Sarayonas-f5g 2 месяца назад

    ድንቅ ድንቅ ዝማሬ❤

  • @nuhamintibebe
    @nuhamintibebe 6 месяцев назад +1

    zmare melak yasemaln

  • @hiyab2112
    @hiyab2112 7 месяцев назад +4

    አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
    በኢያርኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ
    ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና
    የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና😭

  • @CeruWelde
    @CeruWelde 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ መዝሙር

  • @girum30
    @girum30 7 месяцев назад +3

    Blessing on you🙏🙏🙏

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 4 месяца назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ሥጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @helenaddis4691
    @helenaddis4691 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @danielalexalazar7460
    @danielalexalazar7460 7 месяцев назад +1

    Amen 🙏😢 I lesson all day still in 💕💕💕 love with this song I don't know Amharic but I love it.

  • @ZaruWalelgn
    @ZaruWalelgn 7 месяцев назад +1

    አናመሰግናለን

  • @Wmedhn
    @Wmedhn 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 3 месяца назад

    አሜን

  • @milly7878l
    @milly7878l 7 месяцев назад +1

    God bless you young boy

  • @yaredeshetu9388
    @yaredeshetu9388 4 месяца назад

    የሚያነሳኝ አጣሁ😢😢😢😢

  • @mesymery5444
    @mesymery5444 7 месяцев назад

    Egzabhr tsegawn yabzalachw bewnt wendm ehitocha wistn yemenku❤❤ mezmurochn nw yemtakrbut🙏🙏❤

  • @Meri-l1d
    @Meri-l1d 6 месяцев назад

    Zimare melaikit yasemalin

  • @elshadaykonjo9509
    @elshadaykonjo9509 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉

  • @ሶልያናችንከማዲያ
    @ሶልያናችንከማዲያ 7 месяцев назад +1

    kalehiwet yasemalin....

  • @MahletSolomon-n2w
    @MahletSolomon-n2w 7 месяцев назад +1

    Zemare melakt yasemaln🙏🙏🙏

  • @dawet6642
    @dawet6642 7 месяцев назад +1

    qale hiwot yasemalin🥰

  • @gelatch24
    @gelatch24 4 месяца назад

    አንተ ደጉ ሳሳምራዊዊ 😢
    ቅኖች ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብም አድርጋችሁ ውጡ...🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Aleck-VW
    @Aleck-VW Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን _-_ ግን ሁለት ጌዜ እሚጫንበትን ምክንያት ማወቅ ከተቻለ ?(ደግሞ ሁሉም ላይ ነው)

  • @YohannesBalew
    @YohannesBalew 7 месяцев назад +1

    Zimare Melaikt yasemachihu. subtitle benorw degmo tiru new . egziabher kenante gar yehun.

  • @sabeq21
    @sabeq21 7 месяцев назад +1

  • @addisguadie7288
    @addisguadie7288 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 7 месяцев назад +1

    🙏

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሶልያናችንከማዲያ
    @ሶልያናችንከማዲያ 7 месяцев назад +1

    haya and midyawoch AND hasb ALegn Endiet ke enant mesrat yemichilew ke enanete gar mezmur maqreb hone melemamed eshalehu ena enant contact medrg felgalehu bemin lagegnachu echilalehu?

  • @MitikeTeso-nf4ug
    @MitikeTeso-nf4ug 7 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @gelatch24
    @gelatch24 4 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @shalomyiseph5915
    @shalomyiseph5915 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TobistaMekonenn
    @TobistaMekonenn 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን