Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአቤል ንብረት ስለተመለሰ የተደሰተ የሄለን ለህግ መቅረብ ያስደሠተው ላይክ ያድርገኝየአቤል በተሠቦች እንኳን ደስ ያላቹ የንስር አይን ክብር ምስጋና ይገባካል ይሄሉ ውጤት ያንተም ቁርጠኝነት ነው
❤
እንኳንደስአላችሁ.ቤተሰቡሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደው በፈጣሪ ስም ይህን ጀግና 200መቶሽ እናስገባው።
ትክክል
❤️🇪🇹🇪🇷❤️🙌🙏❤️🇪🇹
ለዚህ ጀግና ወንድማችን መኪና ይገዛለት የምትሉ ደሚሩኝ😍😍😍😍
😂በራሱ ይገዛል ይሄ ሀቀኛ
ሳህ
ስልክ ቁጥሩን ባገኘሁ እኔም ለመርዳት ዝግጅ ነኝ ለጀግናችን ❤
ሀበሻ ለዉሸትጂ ሚአጨበጭብ ለጀግና አይሆኑም
አንቺ ግዝለት😅
ጀግና ነክ ኮመት ላይክ ይገባዋል የምትሉ ሁለት መቶ ሺ እናስገባው
አቶ አቤል መቼም እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ሰጥቶሃል። ብዙ ተምረህበታል። ትልቁ ጥፋትህ የቤተሰብህን ንብረት ጠቅልለህ ለሴት አሳልፈህ መስጠትህ ነዉ። እንደዚህ አይደረግም። ነዉር ነዉ። እናትህን እና እህቶችህን ሜዳ ላይ መጣል የጅል ሥራ ነዉ። እንሱም ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነዉ በተለይ እናትየዉ ስለ ሌሎቹ ልጆቻቸዉ ሳያስቡ ሀብታቸዉን ጠቅልለዉ መስጠታቸዉ ይገርማል። ለማንኛዉም ከዚህ በህዋላ ተጠንቀቅ። ቤተሰብህን አክብር። እንደዚህ ስታደርግህ የተጨነቁትና የተንከራተቱት የተወለዱት ናቸዉ። አክብራቸዉ። አስብላቸዉ። በተረፈ ፈጣሪዋን ከምትፈራዉ መልካም ስነ ምግባርን የተላበሰችዉን ያጋጥምህ። ቢሆ ንም ግን የቤተሰብህን ንብረት አሳልፈህ አትስጥ። ልብ በል። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ።
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው ጌታን😢
Tikkil biLshaL
Never believe someone over your family, never!!!
Yebetesebun nibiret alsetem esu begulibetu yeserawn new wodehuwala hedesh teketatey.
Ye Abel beteseb ayinet ayigegnm bezih gize hulum ras wodad new. Bewuch yalachihu birrachihun maninm aminachihu atusitu rasachihu yizachihu tekotateru Ethiopia sew denzizoal begenzeb
የሱ ልጅ ከሆነ ልጁን ይውሰድባት ምንም የማያውቅ ልጅ ሊፈረድበት አይገባም ለሷ ሸር ፈጣሪ ይቅጣት የተወለደው ልጅ የፍቅር ውጤት ቢሆን ደስ ይል ነበር ያው አድጎ የሚሰማው ታሪክ ያስጠላል
😂😂እንዴት በ መንፍስ ነው ከ እሱ የውለደችው 😂😂አቤት
ሳልፈልግ አሳቅሽኝ እህ በመፈስ ሳይሆን በደብ ለማዳመጥ ሞክሪ እሽ እሷም ተናግራለች እሱም ተናገረኮ ንብረቱን በሷ ስም ለማዟዟር የሆነ ስአት ለ8ቀን መጥቶ ሂዷን በዛ በመጣበት ቅፅበት ግንኙነት ነበራቸው ስለዚህ ሌላው ሁላ እድሏ ሲዘጋባት በልጁ ቢራራ ብላ መሠለኝ የሱ ነው ቆጥሬ ደረስኩበት አለች ገባሽ ልጂቱ ሴራዋ ማለቂያ የለውም
ጀግናችን መጣ ገባ ገባ❤❤❤ውዶች ላይክ እያረጋችሁ ተቀመጡ።
Yes geba geba belu 😂😂😂😂yemedam kmemoch fxenunununu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሽ❤❤❤
Ahelni
ጀግና ጀግና ሙሙሙሙ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አቤልና ቤተሠቡ በጣም እድለኛ ናችሁ ምክናየቱም አሏህ ይሄን የመሰለ ጀግና ወደ ሕይወታችሁ ስጦታ ሰቶችኃል ።
ታይጂ
በጣም😢❤
@@መድናለገሠmin maltshe naw 😊😊😮😮
@@መድናለገሠare
Tikikikikil
ይህን ጀግና 200 ሽ እና ስገባው ላይክ
👍👌🥰
የሱ ከሆነ መጀመርያ ለምን ደበቀች ልጁ ያተ መው ምንምን እያልክ አታስጨንቀው ይረጋጋ ድብልቅልቅ ባለ ስሜት ደግሞ ሌላ ነገር
ያስዋን
❤❤❤
ወንድሜ የንስር ዐይን በምን አድራሻ ላግኝህ የማማክርህ ጉዳይ ነበረኝ አቤላ እባክክ ለናት ስትል ተረጋጋ ይኸን የመሠለጀግና ወንድም ይዘኸ የምን ጭንቀት ነው
የንስር ዓይን አቤልን ከመንፈሳዊ አባቶች ጋር አገናኘው ምክር እንዲሰጡት ጸሎትም እንዲያደርጉለት አቤል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
በጣም ደስ ይላል ንብረቱ ስለተመለሰለት በአንተ ድካም ነው የተመለሰለት በጣም እናመሰግናለን ተባረክ የንስር አይን።
ብዙ ድራማ የመሰሉ ግፎችን በሐገራችን በኢትዮጵያ ለይ እየተመለከትን ነው እድሜ ለዘላለም ዘገየና ጀግናው የንስር አይን እና ሌሎችም ጋዜጦኘች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው።
@@yerokhiwetyerok6179አሜን 🙏❤️ክብር ይድረሳቸው። ጀግኖች ነሰቸው
😔😔😔😔በጣም ያስፍራል
ለነዚህም እቅን መሆን በፊልም ላይ ሲሰሩ የነበሩት ትእይንቶች የሟርት መንፈሶች ውጤት ነው እግዚኦ ነው ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው
ትክክል ነዉ
አቤል እባክህን እናትህን አስባት ምክንያቱም ለማሚ ታስፈልጋታለህ ለሸይጣን መንገድ እንዳሰጠው አቤል አተ ደህና ሁን ህይወት ይቀጥላል
Aw yemr Abel
Right 😢😢😢😢😢😢
ወድማችን ፀበል ውሰደው እራሱን ያረጋጋ በብስጭት በንደት ያለን ሰው ፀበል ገዳም ቢሄድ መልካም ነው የቤተሰቦቹን አይን ማየት ሁሉ ነው የፈራው የተሳቀቀው እግዚአብሔር ያበርታህ ያጠንክርህ ወድማችን
የነስር አይን ወድማችን ጀግናነህ ለዚየበቃህው አተነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጁ በድኤንንተመርምሮ የሱ ከሆነ እግዚያብሄር ተፈጠረ ካለው በውጪ ለልጁ መቁረጥ ይችላል ባይሆን ደስ ይለኛል እሷግን ቅጣቷን ማግኘት አለባት
እኔ የሚገርመኝ የንስር አይን ምናይነት ምርቃት ነዉ ከናትህ የተቀበልከዉ ተባረክ አንተ የያዝከዉ ሁሉ ስኬት ነዉ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝየንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልብ ጀግናአቤል ተረጋጋ ነገሮች ለበጎ ናቸው😢😢😢ቢያንስ እናትክን አስታውስ።ፈጣሪ አንድ ነገር ሲወስድ ከጀርባክ የተሻለ ነገር ይሰጥሃል።
ወይኔ ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ለምን እንደሁ አላቅም የዋህ ነው ደሞ↔አይይይይይ 💔💔
እኔራሱ በጣም ያሳዝነኛል ሂወቱ ምስቅልቅል
በጣም የዋህ ነው ግን የዋህ ምንም አይሆንም ወላሂ መልካምነት ለራስ ነው ይባላል ሀቁ ተመለሰለት
Yeeeeeeesssssssss❤❤❤❤baxam faxari yet ashale hiwot yistew🤲
ABEL BEFEXUM ATQREBAT YECHE SEAT KE MENEM NEGRE KEFU NEGER HULU ATEMELESEM CHERASHE KEMGDELEM WEDEHUWLA ATELEM BAGAXAMI BETAGEGNEATEM AXEGEBEH ATADRESAT BEMETET ENDATASEREH TEXENQEQ
አቤል ወዴ ፀበል ዉስዱት💔😥😥 ትክክልአይመስላኝም💔💔
Awo bawnt
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ፣በናታችሁ።አሁን፣ኢትዮጵያ፣እያለ፣ሳይሄድ፣እባካችሁ።
አው ትንሽ ቀን ቢፀበል መልካም ነው❤
አቤል በጣም ጥፋተኛ ነህምክንያቱም በጣም የታመነች ብትሆንም እንዴት የቤተሰብን ንብረት ይሰጣል አሁንም ድጋሚ ስህተት እንዳትራ እራስህንም ቤተሰብህንም ጠብቅ
ልጁም ቢሆን መርዳት እንጂ ከ እሷ ጋር መገናኘት የለበትም ልጁ እንዳይሆንም intseliyalen🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኮርተንብሀል እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤❤❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያውቃሉ። ለምንድን ነው ስሙን መጥራት የማይፈለገው? የተከለከለ ነወይ? እባክዎን ከእግዚአብሔር ቃል ጠቅሰው ያስረዱኝ። በተደጋጋሚ ስለሰማሁት ለመጠየቅ ፈለግሁ። አመሰግናለሁ።
እረ በህግ አምላክ ጨካኝ ሰው ናት እንዴት ሆኖ ነው ለአቤል እምታስፈልገው የብዙ ሰው ህይወት አበላሽታለች ለአቤልማ አትገባውም አቤል ምስኪን አፍቃሪ ነው ልጁ ከሆነች ቤተሰቦቹ ያሳድጋሉ እሱ ወደ ነበረበት ሰላማዊ ህይወት ይመለስ ❤
ከምንም በላይ ሄለን ለህግ ስለቀረበች በጣም ደስ ብሎኛል። ጀግና የንስር አይን❤❤❤
YE NESER AYNE EBAKEHEN BE TECHALEH MEXEN BECHAWEN KE BEAT ENDAYWEXA LE BEATSEBU NEGRACHEW YECHI ABEALEN KEMATEFAT WED HUWALA YEMETEL AYDELECHEM ESER BEATEM BETHON BEMELALAK LETEGODAW TECHELALECHE SEYXAN NECHE
ትክክክል @@woinshettafesse5345
አቤል አንተ መልካም ነህ እንዲሁም የዋህ ነህ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ።ትልቁ ነገር ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ይሆንብሀል ።የነስር ዓይን እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ ።እንካንም ንብረትህ ተመለሰለህ በሰላም ወደ አገርህ ተመለስ።
እንኳን ጠራህ ሰርጉላ ካሜራማኑ እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት
አቤል በጣም እድለኛ ነህ ይህን የመሰለ ጀግና ወንድም የንስር አይንን ስለሰጠህ እግዚአብሔርን አመሰግን ንፁህ ልብ ስለሰጠህ ንፁህ ወንድም አገኘህ ከዛ ከጨለማ ህይወት ወጥተሀል ከእንግዲህ እግዚአብሔር ይክስሀል መልካም ሚስት ይሰጥሀል ወደ እግዚአብሔር ፀልይ የኋላውን ትተህ ወደ ፊት አስብ ያለፈው አልፏዋል በቃ ዋናው ጤና ነው እናትህን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ በርታ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
በጢም❤❤❤❤
Aameen
አቤል እ/ር ስለሚወድህ ነው በአጭሩ የአንተ እና የእርሷ ነገር የተቋጨው ሚስትህ ሆና ብትቀጥል ትገድልህ ነበር እና ሰው አይፈተን አይባልም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እ/ርን አመስግን የንስር አይንን መልእክተኛ አድርጎ ልኮልሀል
የንስር አይን አተ እኮ ጀግና ነህ ምርጥ እና ጀግና የአቤላ ጋደኛ እረ ከጋደኛም በላይ ነህ ግን ምንም ቃል የንም ላተ በቃ ማለት ያለብን ምርጥ እና የዘመናችን ጀግና ጀግና ጀግና 💪💪❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅
አቤላ ጠንከር በል የሄኮ በሂወትህ ጠንካራ የሚደርግህ ናገር ናው እግዚአብሔርን አመሰገን
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤ልጁን የሱ መሆኑን ካርጋገጠ ብሀላ ልጁን ያሳድግ ግን ሆለን አጠገብ እንዳያደርሳት😢😢😢😢
አቤላ ለዛል ለእናትህ ኑርላት መጥፎ ነገር አተስብ ወደ ራስህ ተመለስ
Lbtasab setl tragaglcew nrelcew
የኔ ጀግና ትለያለህ ልጁ ይመርምር ልጂቱ አደግኛናት ወደፍትም አታርፍ በጣም እራቃት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልክ ነሽእኔ ይሄ ልጅ ተመልሶ እንዳይጎዳ ብዬ በጣም እፈራለሁ አሜሪካ ወደ በመለስ አሪፍ ነው
አቤል በመጀመሪያ ለአምላክህ ምስጋና አቅርብ ። መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ። አቤል ልጁ ያንተ ባይሆን ደስ ይለኛል። ለማንኛዉም በዲኤንዬን አጣራ። የሷ ሴራ እያልቅም ቢሆንም በሷ ጥፋት ወደዚህ ምድር የመጣ ልጅ ፈፅሞ ከሷ እና ከሷ ቤተሰቦች በተለይ ወላጅ እናቷና ሁለቱ እህቶቻ ጋር መቀላቀል የለበትም። አንተ በጣም የዋህ ነህ በልጅ ምክንያት የጇን ሳታገኝ። መውጣት የለባትም ። ጋዜጠኛው ጀግና ነህ
አቤል በጭራሽ ዲኤን ኤ መስጠት የለበትም ከሆነም ከአመታት በዃላ ነው ማረጋገጥ ያለበት የምትሉ ላይከ አድርጉት
🤔ለምን ከ ዓምት በዋላይ🤔ሲቀጥል 😂እሱ ውጭ ከኦነ በ እሱ መንፍስ አረግዘች 😂😂
ለምን? ቁርጡን ማወቅ አለበት
ግን በስልክ ተገናኝተው ነው በዓየር ልታረግዝ የቻለችው ያልገባኝ ገዳይ በስልክ? ልጁ የአቤል ላይሆን ይችላል። እህቴ ምርመራውን ማራዘም ምን ለውጥ አለው? ምንስ ማለት ነው ከአመታት በላይ ማለት ?አቤል የሰራውን ካመነበት ልጁ ስጋው ነው ህጻኑ ምን በደለ? ለምን እይመረመርም? ምን ለውጥ ያመጣል ።
@@ኢትዮጵያየእኝናት😂😂😂በእውነት
@@tezetaeldu🎉🎉🎉🎉
የሱ ልጅ አያድርገው እግዚአብሔር አምላክ ይቺ ክፉ
Amen Amen Amen
አቤል ተረጋጋ እግዚያብሔር ይመስገን ከሞት ነው እግዚያብሔር ያተረፈክ ።
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን በደህና መጣህ ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
አቤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳህ ተረጋጋ !
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Amen Amen 🙏
አቤላ ሊያልፍ ቀን ክፍ አታስብ ነገ ሌላ ቀን ነው ስለራስህ አስብ እኔትህን ለመካስ እራስህን መጠበቅ ነው ትልቁ የናት ስጦታ አራስን መታደግ
አቤል ወንድሜ አንተኮ እድለኛ ነህ ጀግናዉ የነስር አይን ላይ ጥሎህ እንደገና ተወልደሀል
አንድቀን መጀመሪያ የጠቆመህ ካሜራማን፤እና አቤልን አገናኝተህ፤ቪዲዮ ስራልን፤ምክንያቱም ትልቅ ነገር ነው፤ያደረገው ምስጋና፤ይገባዋል
እሡነውዋኑው
ትክክል ይሄ ካሜራ ማን አቤልን ታድጎታል
ወደ ኃላ ተመልሰህ ነገሮችን አታብሰልስል እራስህን አረጋጋ አቤል ፣ ልጁን ደግሞ ማለትም ህፃኑን በቀላሉ DNA ማስመርመር ነው ምንም የሚያጨናንቅ ነገር የለው ከሆነም እሰይ ካሳህ ነው ልጅህ እናትህ ጥሩ እናት ስለሆኑ በደንብ ተንከባክበው ያሳድጉታል ብዬ አምናለሁ አንተ ብቻ በርታ ወንድማችን አቤል ብዙ ፀልየንልሃል አይዞህ ።
አንተ የእግዜር ሰው ሰውን በማመን ሁሉንም ሴረኛ እጁህ ላይ ጥሎልሀል እና አሁንም እመን ፈጣሪ አያሳፍርህ ወንድሜ አይዞህ❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ጅግና እግዚአብሔር ይባርክህአቤሎ ተረጋጋ ያችን እናትህንደግመህ እዳትጎዳት ሁሉም ነገር ወደነበረበት ይመለሳል
አቤል እግዚአብሔር እረዳህ ጤንነትህ ከሁሉ በላይ መመለሱ ሁሉምንበብረትህ መመለሱ እግዚአብሔር የዋህነትክን የናትህን እንባ የህቶችህን ምንአህል እንደሚወድህ ማንም ቢሆን የራሱንንብረት ለሌላ ሲሰጥ ዝም ብሎ የሚያይ የለም በጣም ነው የገረሙኝ እናትህም ሆኑ እህቶችህ እራሳቸዉን የሰጡህ አሁን ደግሞ አቤል አንተ ጠንክረህ ለነሱ ብለህ እራስህን አበርትተህ መበርታት ነው ማንም ሰዉ ይሳሳታል ከሰህት ብዙ እየተማርን ነው ሰው ተቀምሶ እንደምግብ አይታወቅም የንስር ወንዱምህንም ዱካምንም የምትክሰው አንተ ሰትበረታ ነው። ንስር ወንድሜ ጌታ ከለላ ይሁንህ
እኳን በፍቅርኛ እኔ በገዛ ወድሞችና በገዛ እህቴ በገዛ እናቴ ተክጃለሁ 7 አመት የለፍሁበትን የ 4 አመቱን ለቤተሰብ አደርኩኝ ለኔ 3 አመቱን አሰቤ ቦታ እንግዛልሸ ብለው ሸመጠጡኝ አባቴን በሞት አጣሁ😢😢😢😢
አብሺራ ውዴ አበትሺም አላህ ራህማው አታሲብው አትላቅሺው ጣንካራው ሆነህሺ ሲራው ማንምሚ አታሚኒው ሁሉም ሰው ፌክ ያሆናበት ዛማኒናው😢😢
አይዞሽ
አብሺሪ የኔ እህት ወላሂ እኔ 10 አመት ሙጥጥአርገዉበልተዉ እኔን እደጥላት አዩኝ ወዲሜ የጀራናቴ አዲእህቴ ብቻ አልሀምዱሊላህ ተመልሼሰዴትመጥቼ ሶሰት አመቴ ነዉ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እነሱዱቄት ሆነ ቤታቼዉ አላህ አቃጠለዉ ንብረታቼዉ መናሆነ እኔአላህ አተተበቀልልኝ እኔደካማነኝአልኩት ተበቀለልኝ እኔአሁን ጥያቼዉህጃለሁ እኔቤትሰጥቻቼዉ እኔቤትናቼዉ ብቻ አላህንያዠ እነሱእጂ አቺአትጎጂም በልጠሺተገኝ ጠክሪ
አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ
አይዞሾ እህቴ ነገ የተሻለ ቀን ነዉ ባለሽ ግዜ ተጠቅመሽ በልጠሽ ተገኚ
ጀግናዉን የምትወዱ ብቻ 👉👍👍
ልጁ የሱ ቢሆንም በሚያሳድገው መገድ ያሳድግ ከሷጋ ግን ምንም እሚያገናኘው ነገር የለም ልጅቱ ትቅርበት በልጅ ልታስረው ፈልጋ ነው ሲያምራት ይቅር
አዎ በትክክል ይዝች እባብ ዘር አያስፈልገውም
በትክክል
አዎ ትቅርበት እንዳትታሰር ፈልጋ ነው አቺ ቆሻሻ
እሰይይይይይይይይይ እንኩዋን ንብረትህ ተመለሰልህ አቤል ግን አንድ ነገር ልንገርህ ጠላትህን ማሸነፊያ ዘዴ ጠንካራ በመሆን እና ተስፋ ባለመቁረጥ ቶሎ አትናደድ ረጋ ብለህ አስብ ሕይወት ያለ ፈተና ጥሩ አይደለም ዋናው ከፈተናው ማለፍ መቻልህ ነው ፈተና ያጠነክራል እንጂ ሰብሮ አያስቀርም በርግጥ የደረሰብህ ጉዳት ከባድ ቢሆንም ነገር ግን አልፏል ትላንት እንጂ ዛሬ አይደገምም ስለዚህ ትኩረትህ ነገ ላይ እንጂ ወደ ትላንት አትጓዝ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ሕይወት በራሷ ትምህርት ቤት ናት ትምህርት ቤት የምንማረው ቲዎሪ ሲሆን ሕይወት ደግሞ በተግባር ነው ስለዚህ አሁን ካለህበት ቦታ መነሳት እና ማደግ አለብህ ማልቀስ መፍትሄ አይደለም እንኩዋን እህትና እናት እያለህ አማራሪ አትሁን አመስግን አመስጋኝ ሁን የነስር አይን ደግሞ ጓደኛ ሳይሆን ወንድምህ ነው እሱን በደንብ አዳምጠው አማክረው ግዜ ካለው ያግዝሃል ❤❤❤❤❤
የአቤል በተሰብ ንብረት መልስ ደስ ይላል አሁንም በቀላሉ የምትፋታቸው እይምስልም ሰለ DNN ባትጫነው ደስ ይለኛል ረጅም ግዜ ይፈልጋል
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ነው 3 ነኝ የዚህ ጄግና አዲናቂወቺ እሰኪ ላይክ አሳዪት🎉
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ❤ወላሂ በጉጉት ነውእምጠባበቀው የንስሬ አላህካተጋይሁንወድማችንንን❤አቤላ ወድሜ ሀቅ እና ሀላልአችሁ ስለሆነነውየተፈተክበት ሀላላ የሆነነገር ዞሮ ወዳተነው በሀራም ቢሆን እይመለስምነበር 😢
ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ
_ወዐለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂወበረካቱ🍫☕️_
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🎉🎉🎉
አቤላ አይዞን ጠንካራ ሁን ለእንስፍስፏ እናትህ ስትል ወደነበርክበት ለመመለስ ሞክር ይህ ሁሉ ችግር አልፎ ታሪክ ይሆናል
አትረባም እያለ እንድትሞት የሚገፋህ አሾክሿኪ መንፈስ 🥹እባካችሁ የአቤል ቤተሰቦች ጸበል ዉሰዱት እዚህ አዲስ አበባ እራሱ ሐያት አካባቢ የ አቡነ ሀብተ ማርያም በጣም የሚያምር ገዳም አለ ዉሰዱት
በጣም,መምህር,ተስፍየን,አገናኙት
ኮተታም እግዚአብሔርን የማትወዱ ትውልዶች😢 አቡነ ሀብተማርያም ነው የምተልሽ?
@@ሀበወወበሀሀበወወበሀተስፋዬ ክርስቶስ ነው ?ኮተት አምላኪዎች
@@asnakechzewge9071ክርስቶስን ለማወቅ ትምህርት ያስፈልጋል እኮ አስተውሉ ለምትናገሩት ነገር 😮
አንተ ለተበደሉ እና ለተገፉ እግዚአብሔር ያቆመህ ሰው ነህ ተባረክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቤል ደግሞ ለጤንነትህም ለቤተሰብህ ስትል ያለፍህክበት እንደ ትልቅ ትምህርት ወስደህ ነገህን ማሰብ ነው።
አበሳው ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤ግን በነገራችን ላይ አቤል ንግግሩ እንደባላገር ነው ከጎጃም ነው ከአሜሪካን ነው የመጣው።
DAN ይመርመሩ ከህፃኑ ጋር እኔ ልጅቶን አላመንኳትም ከሰራችዉ ተንኮል ብዛት
እኔም 🥰
እኔ ደግሞ የሱ ይመስለኛል ምክንያቱም በዲኤንኤ የሚገኝ ነገር ነዉ
🎉
በአመኑት ሰው መከዳት ትልቅ ስብራት ነው አቤላ ይገባኛል😢😢😢😢አይዞህ በጊዜ ፈጣሪ አሳውቆሐል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ህይወት ይቀጥላል ወደፊት እንኳንም አንተ ሰላም ሆንክ ለቤተሰቦችህ❤❤❤
ጀግናችን አቤልን ታድግህዋል እና ከእናቱ ጋር ወደ ፀበል ይህዱ ልጁ ጤነኛ አይመስለኝ
የኔ ወንድም ሲያሳዝን እፍፍፍፍ አይዞህ እባክ የነስር አይን ወንድሜ ወደፀበል ዉሰድዉ በጣም ተረብሽዋል አንተ ጋር ቢሂድ የበለጠ ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏
የንሰር አይን አቤልን ጸበል ዉሰደዉ
ንስር አይን እባክህ ይችን የጭራቅ እናት ድምጿን አታሰማን ከቻልክ ፊቷን ለሕዝብ አሳይ!!!!!!አምላክ እሳት ይልቀቅባት!!!!!😊ለመሆኑ አቤል ስንት አመቱ ነው???እንዲህ እንደ እንደ ህፃን የተጫወተችበት????????????😮ባጠቃላይ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!አቤልአምላክ ከዚች ዲያቢሎስ ልጅ አይጥህ ፀልይልሀለሁ🙏🏽💚💛❤️
ትክክል ነሽ።
አቤል አሁንም ከነቤተሰብክ ፈጣሬን እያመሰገንክ እራስክን ጠብቅ
ትክክል ትልቁ ጥፋቱ የቤተሰብ ንብረት መሰጠቱ ነው ምን ብትወደድ የራሰህ እንጂ የሌላው መሰጠት ከባድ ነው
የሆነ ነገር አድርገው ይሆነል እንጅ ወደ አይሆንም
እናቱ በአቤል ገንዘብ ነዉ የተደራጄ ብለዋል እኮ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔርን ማመስገን ነውያለብህ ሁሉም ለበጎነው የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
የንስር ዓይን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልምበጣም ጎበዝ ነህ!!!ጌታ ይባርክህ
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ ያላችሁ አቤል አይዞህ ተደሰት አ ታልቅስ እናትክን አስደስታት የነስር ዓይን ተባረክልኝ ኮርተንብሐል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናው እንኳ ደህና መጣሽ አቤል የዋህ ሰው እራስህን እማ ለማፀናናት ሞክር የንስር አይንን ለማመስገን ሞክር ከጎድ ነው ያወጣህ ተስፍ ያለው ሰው እራሱን አያጠፍም ገና ወጣት ነህ ፍቅር ቢሄድ ፍቅር ይመጣል እና እራስህን ዝቅ አድርገህ አትውቀስ ❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ወግ ደርሶኛል 11 ኛ ነኝአቤል ባለፈው ነገር አትፀፀት እግዛብሔር እኮ ያንተ የዋ ሕነት አይቶ ነው ሕይወቱ ሙሉ ጨለማ እንዳይሆን ስለፈለገ ነው በምክኛት እሄን ጀግና ጋዜጠኛ እንደ መላክ የላክልሕላንተ ገና ብዙ ብረሀን የበዛባቸው ቀናቶ አሉአሁን ላይ ያልብሕ እግዛብሔርን ማመስገን ነው ልጁ ያንተ ባይሆን ምኞቴ ነው ግን ደሞ ያንተ ከሆነም ልጅ ፀጋ ነው ወሰደ እንደ እሿ በተንኮል የተሞላ ሳይሆን እንደ ራስ የዋ ከደርገ አሳድገው
ማሻአሏህ ይች በላ እንኳንም ተያዘች አብሽር አቤል ተርፈሀል አልሀምዱሊላህ ወላሂ ያኳሜራማኑ ባይናገር የነስር አይን እሰርጉ ባይመጣ የሚፈጠረውን ሳስብ ጥሩነትህ ከፍሎሀል አብሽር
አቤሎ እንኮን እግዚአብሔር እረዳክ ይመስገን ፈጣሪ አንተግን እዴት የቤተሰብን ንብረት ሁሉ በማታውቃት እሴት በስምዋ አደረከው ???? ጋዜጠኛው ግን ጀግና እደአንተ አይነቶች በምድራቸውም ን ይብዙልን አሜን
አቤልና ቤተሠቡ በጣም እድለኛ ናችሁ ምክናየቱም እግዚአብሔር ይሄን የመስለ ጀግና ወደ ሕይወታችሁ ስጦታ ስቶችኃል ❤❤❤❤የኢትዮጵያ ቅን ልብ ጀግና
አቤላ ሚስኪን ነው መጣም ነው የሚሲዝነው ንብረታቸው ስለተመለሰላቸው ደስ ይላን ግን ልጁ የሱነው ይለችው ተመርሞሮ የሱ ከሆነ ልጁን ይቀበል እሷግን እዳትፈታ የጇን ማገኘት አለባት ለሰራችው ስራ በዝህ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ አተ ጀግና በጣም ነው የምናመሰግነው በርታ
አቤል ይሄንን ሜሴጅ ታነበዋለህ ብዬ አስባለሁ ይሄ የንስር አይን ላንተ እንደመላእክ ነው አንተም ንፁህ ልብ ስላለህ ነው እግዚአብሔር መላእክን የላከልህ እና በዚ ልክ እየለፋ እየንተንከራተተ ለሱ ስትል እንኳን እራስህን ማበረታታት አለብህ ማነው የደረሰልህ ከዝች ሄለን ጋር በንግግር መቆም እንኳን በጣም ትእግስቱ የሚገርም እውነት ከልቡ ሰው የሆነ ሰው ነው :: በጣም ነው የሚገርመው እና አቤል ለምድነው ከርሱ ጋር ነገሮችን ቀለል አርገህ ቀሪውን ቤተሰብህን አይተህ እግዚአብሔር ከሰጡህ ሰዎች ጋር በደስታ ሆነህ እራስህን አታረጋጋም ከውጭ ነው የመጣህው እረ ንቃ...እራሴን ላጠፋ ስትል አታፍርም ይቺ ሄለንን አጣሁ ብለህ ነው? እረ ተው ተመለስ ነው የምለው እግዚአብሔርን አመስግን እንዲ በቀላሉ ባይሆን ምን እንደሚፈጠር በህይወትህ ተረጋግተህ ብትሰማውና በብልሀት ነገሮችን ብታስተካክል መልካም ነው
በጣም ትክክል የማይመለስ ጊዜ እንጅ የማያልፈ ቀን የለም
I really like your comment
ወድሜ አቤል አሁን አተ ጠካራ መሆን አለብክ ለእናትክ ስትል እና ፀበል ተጠመቅ ፀሎት አድርግ ፈጣሪ አለ በርታ።ወድሜ የነስር አይን ጀግናችን ❤❤❤❤
በዚህ ሰአት ደኤንኤ መስጠት የለበትም ቀስ ብሎ ተረጋግቶ ማድረግ ይቻላል በልጇ መቀጣት አለባት!!አቤል አሁን ከሷ አተካራ መዉጣት አለበትለሁሉም ጊዜ ይፈታዋል!!አቤልዬ አሁን ተረጋጋ! ከእናትህና ከእህቶችህ ጋ ጥሩ ጊዜ አሳልፍ!!ደሞ በፀፀት እራስህን አትጉዳ! የማይሳሳት የለም ተሳሳትክ ደሞ የዋህ እና ቅን ስለሆንክ ሰዉ ሁሉ አንዳንተ ስለመሰለህ ነዉ!! በቃ ካለፈዉ መማር ነዉ!! ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም!! ነገ ሌላ ቀን ነዉ! በርታ ሁልጊዜ የየዋህ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ❤!
ነስር አይን ጎበዝ ነህ በርታ አቤሉ በርታ የሆነው ሆኗል ያለፈ አልፏል አይመለስም ለወደፊት ያለውም ህይውትህን ተርጋግተህ አስብና ህይውትህን ኡስተካከል በረታ ወንድ ውንድ ሽተትት ማልቀስ በጭራሽ የለብህም። ወንድ ልጅ ቆራጥ ነው ያለፈ አልፏል አስተምሮ ነው የሚሄደው።በተሻለ መልኩ ለጥሩ ውጤት ተዘጋጅተህ እናትህንና እህቶችህን ካሳቸው አስደስታቸው።
እምነት መጥፎ ነው አሳሳተችህ ሸይጧን አይዞህ ያስተምራል አቤሉ ሲያለቅስ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም።የጥሩነት ጥግህ የምታምነው ፈጣሪ ጥሎ አይጥልህም ወንድሜ በርታ የነስር አይን ጅግና ጥሩ ሀቀኛ ወንድም ከወንድምም በላይ ከረንተ ጋ ነው።ሁሉም የዘራውን ነው የሚይጭደው።ሊያስተምርህ ነው ይሄን ሁሉ ፈጣሪ ያሳይህ የነስር አይን አንተና መሰሎችህን ያብዛልን።ጌበዝ ነህ በርታ ፈጣሪ ይጥብቅህ ከሁሉም መጥፎ ነገር ይጠብቅህ።
አቤል ሞኝ አትሁን እራስህን ጠብቅ. ያለፈውን ነገር መሪያ ይሁንህ ፈጣሪ ደሞ ሚወደውን ሰው ይፈትና. አይዞህ ለራስህም ለቤተሰቦችህም ታስፈልጋቸዋለህ
ደስ የሚል ነገር ነዉ አቤል አሁን ላይ ያለዉ እናትህና እቶችህ ጥሩ ናቸዉ አንተን ያከብሩታል ያለዉ እርሳዉ እና ስሜታዊ አሁን ወንድ ነህ ለወደፊት ማሰብ አለብህok ስሜታዊ አሁን የጠፉ እርሳዉ
አቤሎ አሁንም ብቻህን የትም አትንቀሳቀስ ለእናትህ ኑርላት
ዛሬ የመጀመሪያነኝ ላይክ አድርጉኝ የጀግናዉ ወዳጆች🥰🥰😥💪💪💪
🥰🥰🥰🥰
👍😂❤❤
❤❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዱት እባካችሁ ንስር ጀግናችን አንተ ጀምረህ ያልጨረስከው ምንም ነገር የለም የስንቱን እንባ አብሰሀል አሁንም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
አቤላ ጠከር ብለህ ለቤተሰቦችህ ለመኖር ሞክር አሁንም ይህ ጀግና በይውትህ ደርሶልሃል ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለነስር አይን እድሜና ጤና ይስጠውና ግን እኔ እምለው ቤተሰቦቹን ይዞ አሜሪካ ይውሰዳቸው ነው የምለው❤❤
ክስ መቀጠል አለበት ዝም ከተባለች ለላም ላይ ይሄን ተግባር ትፈፅማለች አቤል በዚህ ሁኔታ ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎናል አብሽር ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ያልፋል
የነስር አይን የኔ ጀግና እግዚአብሄር አምለክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤ አቤላ እና ቤተሰቦቹ እንኩዋንም ደስ አላቹህ ንብረታቹህ ሰለተመለሰ አቤላ ወደ ፀበል መሄድ አለበት እራሱን ወደ ማጥፋት እሚገፋፋዉ አቤላ በጣም የዋህ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ልጁንም ድኤንኤ አስመርምረህ ባይሆን ደስ ይለኛል ከሆነ ደግሞ ልጅህን በዉጭ መርዳት ትችላለህ ሄለን ከምትባል የሰይጣን ቁራጭ እራቅ የጇን አግታለች
እኔ ሳሰብወ አቤል ከዚህ መወጣ አለበት አቤል በጣም የዋህ ሰው ነው ወደ ፀበል ይሄድ እሰቲ
ለአቤል እግዚኣብሔር ይወደሀል አንተ ደግ ሰው ነህ አባትህም ደግ ሰው ነበሩ ::አሁን የምትጸጸትበት የምትቆጭበት ግዜ ሳይሆን እግዚኣብሔርን የምታመሰግንበት ግዜ ነው::ብዙዎች ተክደዋል ተፈትነዋል : ያለፋበት መንገድ ለመልካም ለበጎ ሆኖላቸዋል :: አንተም እግዚኣብሔር ረድቶሀል መልካም ነገር አዘጋጅቶለሀል ::ሁሉ መልካም ሆኖልህ የምስጋና ግዜ ወይ ደግሞ የካሳ ግዜ ሆኖልህ በቅርብ እናያለን ::ለምን የሚለውን ጥያቄ እርሳው የየዋሆች የደጎች አምላክ አዳነኝ ብለህ አመስግን ::
ያአረቢ ሲያሳዝን ጀግናችን የንስር አይን ከጎኑ ሁን ሁሌም
ልጁ የእሱ አይመስለኝም ቢሆን ኖሮ ተመሰገንን አትጠቀምበትም ነበር በልጁ ትጠቀምበት ነበር ልጁ ከሆነ ግን እንደሀሳብ ፈልጎ ስላልተፈጠረ በርቀት ሆኖ ያሳድገው ካልሆነ ግን እሰየው ምንም ሊረብሸው አይገባም እንዲያውም በርትቶ ጠካራ መሆኑን ማሳየት አለበት ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አለው ስለዚህ እርምጃ ወደፊት ምንም አዲስ ነገር የለም እስዋ የእጇን ማግኘት አለባት ነስራችን በርታልን እንወድሀለን ሰላምምም❤❤❤
አቤል አይዞህ ያ ሁሉ ነገር አልፎ በህይወት እዚህ ደርሰሀል እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ መገለጫው የንስር ዓይንን ከጎንህ በማቆሙ ነው አሁንም ልጁ ያንተ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ከቤተሰብህ ጋር ሆነህ ደስታህንን ማጣጣም ማመስገን ብቻ ነው መጪውን ደግሞ ፈጣሪ ያውቃል እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ::
ፀበል ያስፈሉገዋል ተመቱቶ እንዳይሆን እሷእሷ የሚያብል አሰሪቻቱሉ በቁሙ አሳስራ ልትሆንትችላለች ለእንደዚ ፀበል ብቻ ያድናል ዉሶዱት
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተሰብ አቤል ተረጋጋና ፀበል ሂድ እሷ እንጅ አንተ ማፈር የለብክም አቤላ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ክህደት ያማል ግን ደግሞ ተማርበት እሽ ወንድሜ በርታ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን
አይዞክ አቤል የሄዋ ስለሆንክ ነው የተረፈከው ላን ያለችሁ መልካም ሴት ወደ ህይወትክ ትማጣች ጠንካራ መሆን አብክ
The best journalist and the best human being. You are blessed by God.
እንኳን ደስስስስ አላችሁ የአቤል ቤተሰቦች እድሜ ለነስር አይን ከአላህ በታች ሰበብ ሆነህ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብ ነስር አይን ጀግናው !!!!!
አልሀምዱሊላህ አቤሉ አይዞክ አላህ እሚፈትነው እሚወደውን ነው እንኮንም አፍያን አላህ መለሰልህ አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ምርጥ ወጣት አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
አንተ ጅግና ተባረክ
አቤላ አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን እባክህን ቢያንስ እናትህን አስባት ምክንያቱም ታስፈልጋታለህ ለሽይጣን መንገድ እንዳሰጥ ሁሉም ያልፋል ህይወት ይቀጠላል አይዞህ😢እባካችሁ እባካችሁ የአቤል ቤተስቦቻቸው ጸበል ዉሰዱት የንስር አይን የኔ ጅግናቺን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድሜ❤
ወንድማችን እንኳን የልፋትህን ወጋ አገኜህለት ለአቤል ስቀጥል ኤልን በተኮል ላይ የተመሰረቴ ሰለሆነ አቤል አትጨነቅ ሕግም እፈርዳል በፋቅር ብሆን እሺ ይች ሴት በሕወትህ ሰለመጣች በጭራሽ አታስፈልግህም አቤል ተመርምሮኳን የአንት ብሆንም እዛው ራሷዋ ትቻለው ስቀጥል አሁንም ተጠንቋት ይችን ሴት አቤል ዊኪልና ለእናቱ ሰቶ ወዴ ቦታው ብመለስ ጥሩነው በለላ ደግሞ ሳይጎዳ ልጅቷዋ በክፉ መንፈስ ሰለተሞላች ብትርቃት ቆጆ ነው አድራሽህንና ስልክህን ቀይሬ ብትኖር እሻለሃል አቤሎ
ወይ ከሷ ልጂ ባይኖረዉ በጣም ይከብዳል ያን ሁሉ አድርጋዉ ልጂ ቢኖር በዉነት ያሳዝናል የሱ ባልሆነ
የአቤል ንብረት ስለተመለሰ የተደሰተ
የሄለን ለህግ መቅረብ ያስደሠተው ላይክ ያድርገኝ
የአቤል በተሠቦች እንኳን ደስ ያላቹ የንስር አይን ክብር ምስጋና ይገባካል ይሄሉ ውጤት ያንተም ቁርጠኝነት ነው
❤
እንኳንደስአላችሁ.ቤተሰቡሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደው በፈጣሪ ስም ይህን ጀግና 200መቶሽ እናስገባው።
ትክክል
❤️🇪🇹🇪🇷❤️🙌🙏❤️🇪🇹
ለዚህ ጀግና ወንድማችን መኪና ይገዛለት የምትሉ ደሚሩኝ😍😍😍😍
😂በራሱ ይገዛል ይሄ ሀቀኛ
ሳህ
ስልክ ቁጥሩን ባገኘሁ እኔም ለመርዳት ዝግጅ ነኝ ለጀግናችን ❤
ሀበሻ ለዉሸትጂ ሚአጨበጭብ ለጀግና አይሆኑም
አንቺ ግዝለት😅
ጀግና ነክ ኮመት ላይክ ይገባዋል የምትሉ ሁለት መቶ ሺ እናስገባው
አቶ አቤል መቼም እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ሰጥቶሃል። ብዙ ተምረህበታል። ትልቁ ጥፋትህ የቤተሰብህን ንብረት ጠቅልለህ ለሴት አሳልፈህ መስጠትህ ነዉ። እንደዚህ አይደረግም። ነዉር ነዉ። እናትህን እና እህቶችህን ሜዳ ላይ መጣል የጅል ሥራ ነዉ። እንሱም ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነዉ በተለይ እናትየዉ ስለ ሌሎቹ ልጆቻቸዉ ሳያስቡ ሀብታቸዉን ጠቅልለዉ መስጠታቸዉ ይገርማል። ለማንኛዉም ከዚህ በህዋላ ተጠንቀቅ። ቤተሰብህን አክብር። እንደዚህ ስታደርግህ የተጨነቁትና የተንከራተቱት የተወለዱት ናቸዉ። አክብራቸዉ። አስብላቸዉ።
በተረፈ ፈጣሪዋን ከምትፈራዉ መልካም ስነ ምግባርን የተላበሰችዉን ያጋጥምህ።
ቢሆ ንም ግን የቤተሰብህን ንብረት አሳልፈህ አትስጥ። ልብ በል። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ።
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው ጌታን😢
Tikkil biLshaL
Never believe someone over your family, never!!!
Yebetesebun nibiret alsetem esu begulibetu yeserawn new wodehuwala hedesh teketatey.
Ye Abel beteseb ayinet ayigegnm bezih gize hulum ras wodad new. Bewuch yalachihu birrachihun maninm aminachihu atusitu rasachihu yizachihu tekotateru Ethiopia sew denzizoal begenzeb
የሱ ልጅ ከሆነ ልጁን ይውሰድባት ምንም የማያውቅ ልጅ ሊፈረድበት አይገባም ለሷ ሸር ፈጣሪ ይቅጣት የተወለደው ልጅ የፍቅር ውጤት ቢሆን ደስ ይል ነበር ያው አድጎ የሚሰማው ታሪክ ያስጠላል
😂😂እንዴት በ መንፍስ ነው ከ እሱ የውለደችው 😂😂አቤት
ሳልፈልግ አሳቅሽኝ እህ በመፈስ ሳይሆን በደብ ለማዳመጥ ሞክሪ እሽ እሷም ተናግራለች እሱም ተናገረኮ ንብረቱን በሷ ስም ለማዟዟር የሆነ ስአት ለ8ቀን መጥቶ ሂዷን በዛ በመጣበት ቅፅበት ግንኙነት ነበራቸው ስለዚህ ሌላው ሁላ እድሏ ሲዘጋባት በልጁ ቢራራ ብላ መሠለኝ የሱ ነው ቆጥሬ ደረስኩበት አለች ገባሽ ልጂቱ ሴራዋ ማለቂያ የለውም
ጀግናችን መጣ ገባ ገባ❤❤❤ውዶች ላይክ እያረጋችሁ ተቀመጡ።
Yes geba geba belu 😂😂😂😂yemedam kmemoch fxenunununu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሽ❤❤❤
Ahelni
ጀግና ጀግና ሙሙሙሙ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አቤልና ቤተሠቡ በጣም እድለኛ ናችሁ ምክናየቱም አሏህ ይሄን የመሰለ ጀግና ወደ ሕይወታችሁ ስጦታ ሰቶችኃል ።
ታይጂ
በጣም😢❤
@@መድናለገሠmin maltshe naw 😊😊😮😮
@@መድናለገሠare
Tikikikikil
ይህን ጀግና 200 ሽ እና ስገባው ላይክ
👍👌🥰
የሱ ከሆነ መጀመርያ ለምን ደበቀች ልጁ ያተ መው ምንምን እያልክ አታስጨንቀው ይረጋጋ ድብልቅልቅ ባለ ስሜት ደግሞ ሌላ ነገር
ያስዋን
❤❤❤
ወንድሜ የንስር ዐይን በምን አድራሻ ላግኝህ የማማክርህ ጉዳይ ነበረኝ አቤላ እባክክ ለናት ስትል ተረጋጋ ይኸን የመሠለጀግና ወንድም ይዘኸ የምን ጭንቀት ነው
የንስር ዓይን አቤልን ከመንፈሳዊ አባቶች ጋር አገናኘው ምክር እንዲሰጡት ጸሎትም እንዲያደርጉለት አቤል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
በጣም ደስ ይላል ንብረቱ ስለተመለሰለት በአንተ ድካም ነው የተመለሰለት በጣም እናመሰግናለን ተባረክ የንስር አይን።
ብዙ ድራማ የመሰሉ ግፎችን በሐገራችን በኢትዮጵያ ለይ እየተመለከትን ነው እድሜ ለዘላለም ዘገየና ጀግናው የንስር አይን እና ሌሎችም ጋዜጦኘች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው።
@@yerokhiwetyerok6179
አሜን 🙏❤️ክብር ይድረሳቸው። ጀግኖች ነሰቸው
😔😔😔😔በጣም ያስፍራል
ለነዚህም እቅን መሆን በፊልም ላይ ሲሰሩ የነበሩት ትእይንቶች የሟርት መንፈሶች ውጤት ነው እግዚኦ ነው ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው
ትክክል ነዉ
አቤል እባክህን እናትህን አስባት ምክንያቱም ለማሚ ታስፈልጋታለህ ለሸይጣን መንገድ እንዳሰጠው አቤል አተ ደህና ሁን ህይወት ይቀጥላል
Aw yemr Abel
Right 😢😢😢😢😢😢
ትክክል
ወድማችን ፀበል ውሰደው እራሱን ያረጋጋ በብስጭት በንደት ያለን ሰው ፀበል ገዳም ቢሄድ መልካም ነው የቤተሰቦቹን አይን ማየት ሁሉ ነው የፈራው የተሳቀቀው እግዚአብሔር ያበርታህ ያጠንክርህ ወድማችን
የነስር አይን ወድማችን ጀግናነህ ለዚየበቃህው አተነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጁ በድኤንንተመርምሮ የሱ ከሆነ እግዚያብሄር ተፈጠረ ካለው በውጪ ለልጁ መቁረጥ ይችላል ባይሆን ደስ ይለኛል እሷግን ቅጣቷን ማግኘት አለባት
እኔ የሚገርመኝ የንስር አይን ምናይነት ምርቃት ነዉ ከናትህ የተቀበልከዉ ተባረክ አንተ የያዝከዉ ሁሉ ስኬት ነዉ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
የንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልብ ጀግና
አቤል ተረጋጋ ነገሮች ለበጎ ናቸው😢😢😢
ቢያንስ እናትክን አስታውስ።
ፈጣሪ አንድ ነገር ሲወስድ ከጀርባክ የተሻለ ነገር ይሰጥሃል።
ወይኔ ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ለምን እንደሁ አላቅም የዋህ ነው ደሞ↔አይይይይይ 💔💔
እኔራሱ በጣም ያሳዝነኛል ሂወቱ ምስቅልቅል
በጣም የዋህ ነው ግን የዋህ ምንም አይሆንም ወላሂ መልካምነት ለራስ ነው ይባላል ሀቁ ተመለሰለት
Yeeeeeeesssssssss❤❤❤❤baxam faxari yet ashale hiwot yistew🤲
ABEL BEFEXUM ATQREBAT YECHE SEAT KE MENEM NEGRE KEFU NEGER HULU ATEMELESEM CHERASHE KEMGDELEM WEDEHUWLA ATELEM BAGAXAMI BETAGEGNEATEM AXEGEBEH ATADRESAT BEMETET ENDATASEREH TEXENQEQ
አቤል ወዴ ፀበል ዉስዱት💔😥😥 ትክክልአይመስላኝም💔💔
Awo bawnt
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ፣በናታችሁ።አሁን፣ኢትዮጵያ፣እያለ፣ሳይሄድ፣እባካችሁ።
ትክክል
አው ትንሽ ቀን ቢፀበል መልካም ነው❤
አቤል በጣም ጥፋተኛ ነህምክንያቱም በጣም የታመነች ብትሆንም እንዴት የቤተሰብን ንብረት ይሰጣል አሁንም ድጋሚ ስህተት እንዳትራ እራስህንም ቤተሰብህንም ጠብቅ
ልጁም ቢሆን መርዳት እንጂ ከ እሷ ጋር መገናኘት የለበትም ልጁ እንዳይሆንም intseliyalen🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኮርተንብሀል እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤❤❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያውቃሉ። ለምንድን ነው ስሙን መጥራት የማይፈለገው? የተከለከለ ነወይ? እባክዎን ከእግዚአብሔር ቃል ጠቅሰው ያስረዱኝ። በተደጋጋሚ ስለሰማሁት ለመጠየቅ ፈለግሁ። አመሰግናለሁ።
እረ በህግ አምላክ ጨካኝ ሰው ናት እንዴት ሆኖ ነው ለአቤል እምታስፈልገው የብዙ ሰው ህይወት አበላሽታለች ለአቤልማ አትገባውም አቤል ምስኪን አፍቃሪ ነው ልጁ ከሆነች ቤተሰቦቹ ያሳድጋሉ እሱ ወደ ነበረበት ሰላማዊ ህይወት ይመለስ ❤
ከምንም በላይ ሄለን ለህግ ስለቀረበች በጣም ደስ ብሎኛል። ጀግና የንስር አይን❤❤❤
YE NESER AYNE EBAKEHEN BE TECHALEH MEXEN BECHAWEN KE BEAT ENDAYWEXA LE BEATSEBU NEGRACHEW YECHI ABEALEN KEMATEFAT WED HUWALA YEMETEL AYDELECHEM ESER BEATEM BETHON BEMELALAK LETEGODAW TECHELALECHE SEYXAN NECHE
ትክክክል @@woinshettafesse5345
አቤል አንተ መልካም ነህ እንዲሁም የዋህ ነህ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ።ትልቁ ነገር ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ይሆንብሀል ።የነስር ዓይን እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ ።እንካንም ንብረትህ ተመለሰለህ በሰላም ወደ አገርህ ተመለስ።
እንኳን ጠራህ ሰርጉላ ካሜራማኑ እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት
አቤል በጣም እድለኛ ነህ ይህን የመሰለ ጀግና ወንድም የንስር አይንን ስለሰጠህ እግዚአብሔርን አመሰግን ንፁህ ልብ ስለሰጠህ ንፁህ ወንድም አገኘህ ከዛ ከጨለማ ህይወት ወጥተሀል ከእንግዲህ እግዚአብሔር ይክስሀል መልካም ሚስት ይሰጥሀል ወደ እግዚአብሔር ፀልይ የኋላውን ትተህ ወደ ፊት አስብ ያለፈው አልፏዋል በቃ ዋናው ጤና ነው እናትህን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ በርታ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
በጢም❤❤❤❤
Aameen
አቤል እ/ር ስለሚወድህ ነው በአጭሩ የአንተ እና የእርሷ ነገር የተቋጨው ሚስትህ ሆና ብትቀጥል ትገድልህ ነበር እና ሰው አይፈተን አይባልም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እ/ርን አመስግን የንስር አይንን መልእክተኛ አድርጎ ልኮልሀል
የንስር አይን አተ እኮ ጀግና ነህ ምርጥ እና ጀግና የአቤላ ጋደኛ እረ ከጋደኛም በላይ ነህ ግን ምንም ቃል የንም ላተ በቃ ማለት ያለብን ምርጥ እና የዘመናችን ጀግና ጀግና ጀግና 💪💪❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅
አቤላ ጠንከር በል የሄኮ በሂወትህ ጠንካራ የሚደርግህ ናገር ናው እግዚአብሔርን አመሰገን
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤ልጁን የሱ መሆኑን ካርጋገጠ ብሀላ ልጁን ያሳድግ ግን ሆለን አጠገብ እንዳያደርሳት😢😢😢😢
አቤላ ለዛል ለእናትህ ኑርላት መጥፎ ነገር አተስብ ወደ ራስህ ተመለስ
Lbtasab setl tragaglcew nrelcew
የኔ ጀግና ትለያለህ ልጁ ይመርምር ልጂቱ አደግኛናት ወደፍትም አታርፍ በጣም እራቃት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልክ ነሽእኔ ይሄ ልጅ ተመልሶ እንዳይጎዳ ብዬ በጣም እፈራለሁ አሜሪካ ወደ በመለስ አሪፍ ነው
አቤል በመጀመሪያ ለአምላክህ ምስጋና አቅርብ ። መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ። አቤል ልጁ ያንተ ባይሆን ደስ ይለኛል። ለማንኛዉም በዲኤንዬን አጣራ። የሷ ሴራ እያልቅም ቢሆንም በሷ ጥፋት ወደዚህ ምድር የመጣ ልጅ ፈፅሞ ከሷ እና ከሷ ቤተሰቦች በተለይ ወላጅ እናቷና ሁለቱ እህቶቻ ጋር መቀላቀል የለበትም። አንተ በጣም የዋህ ነህ በልጅ ምክንያት የጇን ሳታገኝ። መውጣት የለባትም ። ጋዜጠኛው ጀግና ነህ
አቤል በጭራሽ ዲኤን ኤ መስጠት የለበትም ከሆነም ከአመታት በዃላ ነው ማረጋገጥ ያለበት የምትሉ ላይከ አድርጉት
🤔ለምን ከ ዓምት በዋላይ🤔ሲቀጥል 😂እሱ ውጭ ከኦነ በ እሱ መንፍስ አረግዘች 😂😂
ለምን? ቁርጡን ማወቅ አለበት
ግን በስልክ ተገናኝተው ነው በዓየር ልታረግዝ የቻለችው ያልገባኝ ገዳይ በስልክ? ልጁ የአቤል ላይሆን ይችላል። እህቴ ምርመራውን ማራዘም ምን ለውጥ አለው? ምንስ ማለት ነው ከአመታት በላይ ማለት ?
አቤል የሰራውን ካመነበት ልጁ ስጋው ነው ህጻኑ ምን በደለ? ለምን እይመረመርም? ምን ለውጥ ያመጣል ።
@@ኢትዮጵያየእኝናት😂😂😂በእውነት
@@tezetaeldu🎉🎉🎉🎉
የሱ ልጅ አያድርገው እግዚአብሔር አምላክ ይቺ ክፉ
Amen Amen Amen
አቤል ተረጋጋ እግዚያብሔር ይመስገን ከሞት ነው እግዚያብሔር ያተረፈክ ።
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን በደህና መጣህ ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
አቤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳህ ተረጋጋ !
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Amen Amen 🙏
አቤላ ሊያልፍ ቀን ክፍ አታስብ ነገ ሌላ ቀን
ነው ስለራስህ አስብ እኔትህን ለመካስ እራስህን
መጠበቅ ነው ትልቁ የናት ስጦታ አራስን መታደግ
አቤል ወንድሜ አንተኮ እድለኛ ነህ ጀግናዉ የነስር አይን ላይ ጥሎህ እንደገና ተወልደሀል
አንድቀን መጀመሪያ የጠቆመህ ካሜራማን፤እና አቤልን አገናኝተህ፤ቪዲዮ ስራልን፤ምክንያቱም ትልቅ ነገር ነው፤ያደረገው ምስጋና፤ይገባዋል
እሡነውዋኑው
ትክክል ይሄ ካሜራ ማን አቤልን ታድጎታል
ሳህ
ወደ ኃላ ተመልሰህ ነገሮችን አታብሰልስል እራስህን አረጋጋ አቤል ፣ ልጁን ደግሞ ማለትም ህፃኑን በቀላሉ DNA ማስመርመር ነው ምንም የሚያጨናንቅ ነገር የለው ከሆነም እሰይ ካሳህ ነው ልጅህ እናትህ ጥሩ እናት ስለሆኑ በደንብ ተንከባክበው ያሳድጉታል ብዬ አምናለሁ አንተ ብቻ በርታ ወንድማችን አቤል ብዙ ፀልየንልሃል አይዞህ ።
አንተ የእግዜር ሰው ሰውን በማመን ሁሉንም ሴረኛ እጁህ ላይ ጥሎልሀል እና አሁንም እመን ፈጣሪ አያሳፍርህ ወንድሜ አይዞህ❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ጅግና እግዚአብሔር ይባርክህ
አቤሎ ተረጋጋ ያችን እናትህን
ደግመህ እዳትጎዳት ሁሉም
ነገር ወደነበረበት ይመለሳል
አቤል እግዚአብሔር እረዳህ ጤንነትህ ከሁሉ በላይ መመለሱ ሁሉምንበብረትህ መመለሱ እግዚአብሔር የዋህነትክን የናትህን እንባ የህቶችህን ምንአህል እንደሚወድህ ማንም ቢሆን የራሱንንብረት ለሌላ ሲሰጥ ዝም ብሎ የሚያይ የለም በጣም ነው የገረሙኝ እናትህም ሆኑ እህቶችህ እራሳቸዉን የሰጡህ አሁን ደግሞ አቤል አንተ ጠንክረህ ለነሱ ብለህ እራስህን አበርትተህ መበርታት ነው ማንም ሰዉ ይሳሳታል ከሰህት ብዙ እየተማርን ነው ሰው ተቀምሶ እንደምግብ አይታወቅም የንስር ወንዱምህንም ዱካምንም የምትክሰው አንተ ሰትበረታ ነው። ንስር ወንድሜ ጌታ ከለላ ይሁንህ
እኳን በፍቅርኛ እኔ በገዛ ወድሞችና በገዛ እህቴ በገዛ እናቴ ተክጃለሁ 7 አመት የለፍሁበትን የ 4 አመቱን ለቤተሰብ አደርኩኝ ለኔ 3 አመቱን አሰቤ ቦታ እንግዛልሸ ብለው ሸመጠጡኝ አባቴን በሞት አጣሁ😢😢😢😢
አብሺራ ውዴ አበትሺም አላህ ራህማው አታሲብው አትላቅሺው ጣንካራው ሆነህሺ ሲራው ማንምሚ አታሚኒው ሁሉም ሰው ፌክ ያሆናበት ዛማኒናው😢😢
አይዞሽ
አብሺሪ የኔ እህት ወላሂ እኔ 10 አመት ሙጥጥአርገዉበልተዉ እኔን እደጥላት አዩኝ ወዲሜ የጀራናቴ አዲእህቴ ብቻ አልሀምዱሊላህ ተመልሼሰዴትመጥቼ ሶሰት አመቴ ነዉ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እነሱዱቄት ሆነ ቤታቼዉ አላህ አቃጠለዉ ንብረታቼዉ መናሆነ እኔአላህ አተተበቀልልኝ እኔደካማነኝአልኩት ተበቀለልኝ እኔአሁን ጥያቼዉህጃለሁ እኔቤትሰጥቻቼዉ እኔቤትናቼዉ ብቻ አላህንያዠ እነሱእጂ አቺአትጎጂም በልጠሺተገኝ ጠክሪ
አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ
አይዞሾ እህቴ ነገ የተሻለ ቀን ነዉ ባለሽ ግዜ ተጠቅመሽ በልጠሽ ተገኚ
ጀግናዉን የምትወዱ ብቻ 👉👍👍
ልጁ የሱ ቢሆንም በሚያሳድገው መገድ ያሳድግ ከሷጋ ግን ምንም እሚያገናኘው ነገር የለም ልጅቱ ትቅርበት በልጅ ልታስረው ፈልጋ ነው ሲያምራት ይቅር
አዎ በትክክል ይዝች እባብ ዘር አያስፈልገውም
በትክክል
አዎ ትቅርበት እንዳትታሰር ፈልጋ ነው አቺ ቆሻሻ
እሰይይይይይይይይይ እንኩዋን ንብረትህ ተመለሰልህ አቤል ግን አንድ ነገር ልንገርህ ጠላትህን ማሸነፊያ ዘዴ ጠንካራ በመሆን እና ተስፋ ባለመቁረጥ ቶሎ አትናደድ ረጋ ብለህ አስብ ሕይወት ያለ ፈተና ጥሩ አይደለም ዋናው ከፈተናው ማለፍ መቻልህ ነው ፈተና ያጠነክራል እንጂ ሰብሮ አያስቀርም በርግጥ የደረሰብህ ጉዳት ከባድ ቢሆንም ነገር ግን አልፏል ትላንት እንጂ ዛሬ አይደገምም ስለዚህ ትኩረትህ ነገ ላይ እንጂ ወደ ትላንት አትጓዝ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ሕይወት በራሷ ትምህርት ቤት ናት ትምህርት ቤት የምንማረው ቲዎሪ ሲሆን ሕይወት ደግሞ በተግባር ነው ስለዚህ አሁን ካለህበት ቦታ መነሳት እና ማደግ አለብህ ማልቀስ መፍትሄ አይደለም እንኩዋን እህትና እናት እያለህ አማራሪ አትሁን አመስግን አመስጋኝ ሁን የነስር አይን ደግሞ ጓደኛ ሳይሆን ወንድምህ ነው እሱን በደንብ አዳምጠው አማክረው ግዜ ካለው ያግዝሃል ❤❤❤❤❤
የአቤል በተሰብ ንብረት መልስ ደስ ይላል አሁንም በቀላሉ የምትፋታቸው እይምስልም ሰለ DNN ባትጫነው ደስ ይለኛል ረጅም ግዜ ይፈልጋል
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ነው 3 ነኝ የዚህ ጄግና አዲናቂወቺ እሰኪ ላይክ አሳዪት🎉
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂ
ወበረካትሁ ❤ወላሂ በጉጉት ነውእምጠባበቀው የንስሬ አላህካተጋይሁን
ወድማችንንን❤
አቤላ ወድሜ ሀቅ እና ሀላልአችሁ ስለሆነነው
የተፈተክበት ሀላላ የሆነነገር ዞሮ ወዳተነው
በሀራም ቢሆን እይመለስምነበር 😢
ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ
_ወዐለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂወበረካቱ🍫☕️_
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🎉🎉🎉
አቤላ አይዞን ጠንካራ ሁን ለእንስፍስፏ እናትህ ስትል ወደነበርክበት ለመመለስ ሞክር ይህ ሁሉ ችግር አልፎ ታሪክ ይሆናል
አትረባም እያለ እንድትሞት የሚገፋህ አሾክሿኪ መንፈስ 🥹እባካችሁ የአቤል ቤተሰቦች ጸበል ዉሰዱት እዚህ አዲስ አበባ እራሱ ሐያት አካባቢ የ አቡነ ሀብተ ማርያም በጣም የሚያምር ገዳም አለ ዉሰዱት
በጣም,መምህር,ተስፍየን,አገናኙት
በትክክል
ኮተታም እግዚአብሔርን የማትወዱ ትውልዶች😢 አቡነ ሀብተማርያም ነው የምተልሽ?
@@ሀበወወበሀሀበወወበሀተስፋዬ ክርስቶስ ነው ?ኮተት አምላኪዎች
@@asnakechzewge9071ክርስቶስን ለማወቅ ትምህርት ያስፈልጋል እኮ አስተውሉ ለምትናገሩት ነገር 😮
አንተ ለተበደሉ እና ለተገፉ እግዚአብሔር ያቆመህ ሰው ነህ ተባረክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቤል ደግሞ ለጤንነትህም ለቤተሰብህ ስትል ያለፍህክበት እንደ ትልቅ ትምህርት ወስደህ ነገህን ማሰብ ነው።
አበሳው ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤ግን በነገራችን ላይ አቤል ንግግሩ እንደባላገር ነው ከጎጃም ነው ከአሜሪካን ነው የመጣው።
DAN ይመርመሩ ከህፃኑ ጋር እኔ ልጅቶን አላመንኳትም ከሰራችዉ ተንኮል ብዛት
እኔም 🥰
እኔ ደግሞ የሱ ይመስለኛል ምክንያቱም በዲኤንኤ የሚገኝ ነገር ነዉ
🎉
በአመኑት ሰው መከዳት ትልቅ ስብራት ነው አቤላ ይገባኛል😢😢😢😢አይዞህ በጊዜ ፈጣሪ አሳውቆሐል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ህይወት ይቀጥላል ወደፊት እንኳንም አንተ ሰላም ሆንክ ለቤተሰቦችህ❤❤❤
ጀግናችን አቤልን ታድግህዋል እና ከእናቱ ጋር ወደ ፀበል ይህዱ ልጁ ጤነኛ አይመስለኝ
የኔ ወንድም ሲያሳዝን እፍፍፍፍ አይዞህ እባክ የነስር አይን ወንድሜ ወደፀበል ዉሰድዉ በጣም ተረብሽዋል አንተ ጋር ቢሂድ የበለጠ ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏
የንሰር አይን አቤልን ጸበል ዉሰደዉ
ንስር አይን እባክህ ይችን የጭራቅ እናት ድምጿን አታሰማን ከቻልክ ፊቷን ለሕዝብ አሳይ!!!!!!አምላክ እሳት ይልቀቅባት!!!!!😊
ለመሆኑ አቤል ስንት አመቱ ነው???እንዲህ እንደ እንደ ህፃን የተጫወተችበት????????????😮ባጠቃላይ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!አቤል
አምላክ ከዚች ዲያቢሎስ ልጅ አይጥህ ፀልይልሀለሁ🙏🏽💚💛❤️
ትክክል ነሽ።
አቤል አሁንም ከነቤተሰብክ ፈጣሬን እያመሰገንክ እራስክን ጠብቅ
ትክክል ትልቁ ጥፋቱ የቤተሰብ ንብረት መሰጠቱ ነው ምን ብትወደድ የራሰህ እንጂ የሌላው መሰጠት ከባድ ነው
የሆነ ነገር አድርገው ይሆነል እንጅ ወደ አይሆንም
እናቱ በአቤል ገንዘብ ነዉ የተደራጄ ብለዋል እኮ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔርን ማመስገን ነውያለብህ ሁሉም ለበጎነው የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
የንስር ዓይን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም
በጣም ጎበዝ ነህ!!!
ጌታ ይባርክህ
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ ያላችሁ አቤል አይዞህ ተደሰት አ ታልቅስ እናትክን አስደስታት የነስር ዓይን ተባረክልኝ ኮርተንብሐል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናው እንኳ ደህና መጣሽ አቤል የዋህ ሰው እራስህን እማ ለማፀናናት ሞክር የንስር አይንን ለማመስገን ሞክር ከጎድ ነው ያወጣህ ተስፍ ያለው ሰው እራሱን አያጠፍም ገና ወጣት ነህ ፍቅር ቢሄድ ፍቅር ይመጣል እና እራስህን ዝቅ አድርገህ አትውቀስ ❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ወግ ደርሶኛል 11 ኛ ነኝ
አቤል ባለፈው ነገር አትፀፀት እግዛብሔር እኮ ያንተ የዋ ሕነት አይቶ ነው ሕይወቱ ሙሉ ጨለማ እንዳይሆን ስለፈለገ ነው በምክኛት እሄን ጀግና ጋዜጠኛ እንደ መላክ የላክልሕ
ላንተ ገና ብዙ ብረሀን የበዛባቸው ቀናቶ አሉ
አሁን ላይ ያልብሕ እግዛብሔርን ማመስገን ነው ልጁ ያንተ ባይሆን ምኞቴ ነው ግን ደሞ ያንተ ከሆነም ልጅ ፀጋ ነው ወሰደ እንደ እሿ በተንኮል የተሞላ ሳይሆን እንደ ራስ የዋ ከደርገ አሳድገው
ማሻአሏህ ይች በላ እንኳንም ተያዘች አብሽር አቤል ተርፈሀል አልሀምዱሊላህ ወላሂ ያኳሜራማኑ ባይናገር የነስር አይን እሰርጉ ባይመጣ የሚፈጠረውን ሳስብ ጥሩነትህ ከፍሎሀል አብሽር
አቤሎ እንኮን እግዚአብሔር እረዳክ ይመስገን ፈጣሪ አንተግን እዴት የቤተሰብን ንብረት ሁሉ በማታውቃት እሴት በስምዋ አደረከው ???? ጋዜጠኛው ግን ጀግና እደአንተ አይነቶች በምድራቸውም ን ይብዙልን አሜን
አቤልና ቤተሠቡ በጣም እድለኛ ናችሁ ምክናየቱም እግዚአብሔር ይሄን የመስለ ጀግና ወደ ሕይወታችሁ ስጦታ ስቶችኃል ❤❤❤❤የኢትዮጵያ ቅን ልብ ጀግና
አቤላ ሚስኪን ነው መጣም ነው የሚሲዝነው ንብረታቸው ስለተመለሰላቸው ደስ ይላን ግን ልጁ የሱነው ይለችው ተመርሞሮ የሱ ከሆነ ልጁን ይቀበል እሷግን እዳትፈታ የጇን ማገኘት አለባት ለሰራችው ስራ በዝህ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ አተ ጀግና በጣም ነው የምናመሰግነው በርታ
አቤል ይሄንን ሜሴጅ ታነበዋለህ ብዬ አስባለሁ ይሄ የንስር አይን ላንተ እንደመላእክ ነው አንተም ንፁህ ልብ ስላለህ ነው እግዚአብሔር መላእክን የላከልህ እና በዚ ልክ እየለፋ እየንተንከራተተ ለሱ ስትል እንኳን እራስህን ማበረታታት አለብህ ማነው የደረሰልህ ከዝች ሄለን ጋር በንግግር መቆም እንኳን በጣም ትእግስቱ የሚገርም እውነት ከልቡ ሰው የሆነ ሰው ነው :: በጣም ነው የሚገርመው እና አቤል ለምድነው ከርሱ ጋር ነገሮችን ቀለል አርገህ ቀሪውን ቤተሰብህን አይተህ እግዚአብሔር ከሰጡህ ሰዎች ጋር በደስታ ሆነህ እራስህን አታረጋጋም ከውጭ ነው የመጣህው እረ ንቃ...እራሴን ላጠፋ ስትል አታፍርም ይቺ ሄለንን አጣሁ ብለህ ነው? እረ ተው ተመለስ ነው የምለው እግዚአብሔርን አመስግን እንዲ በቀላሉ ባይሆን ምን እንደሚፈጠር በህይወትህ ተረጋግተህ ብትሰማውና በብልሀት ነገሮችን ብታስተካክል መልካም ነው
በጣም ትክክል የማይመለስ ጊዜ እንጅ የማያልፈ ቀን የለም
I really like your comment
ወድሜ አቤል አሁን አተ ጠካራ መሆን አለብክ ለእናትክ ስትል እና ፀበል ተጠመቅ ፀሎት አድርግ ፈጣሪ አለ በርታ።ወድሜ የነስር አይን ጀግናችን ❤❤❤❤
በዚህ ሰአት ደኤንኤ መስጠት የለበትም ቀስ ብሎ ተረጋግቶ ማድረግ ይቻላል በልጇ መቀጣት አለባት!!
አቤል አሁን ከሷ አተካራ መዉጣት አለበት
ለሁሉም ጊዜ ይፈታዋል!!
አቤልዬ አሁን ተረጋጋ! ከእናትህና ከእህቶችህ ጋ ጥሩ ጊዜ አሳልፍ!!
ደሞ በፀፀት እራስህን አትጉዳ! የማይሳሳት የለም ተሳሳትክ ደሞ የዋህ እና ቅን ስለሆንክ ሰዉ ሁሉ አንዳንተ ስለመሰለህ ነዉ!! በቃ ካለፈዉ መማር ነዉ!! ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም!! ነገ ሌላ ቀን ነዉ!
በርታ ሁልጊዜ የየዋህ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ❤!
ነስር አይን ጎበዝ ነህ በርታ አቤሉ በርታ የሆነው ሆኗል ያለፈ አልፏል አይመለስም ለወደፊት ያለውም ህይውትህን ተርጋግተህ አስብና ህይውትህን ኡስተካከል በረታ ወንድ ውንድ ሽተትት ማልቀስ በጭራሽ የለብህም። ወንድ ልጅ ቆራጥ ነው ያለፈ አልፏል አስተምሮ ነው የሚሄደው።በተሻለ መልኩ ለጥሩ ውጤት ተዘጋጅተህ እናትህንና እህቶችህን ካሳቸው አስደስታቸው።
እምነት መጥፎ ነው አሳሳተችህ ሸይጧን አይዞህ ያስተምራል አቤሉ ሲያለቅስ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም።የጥሩነት ጥግህ የምታምነው ፈጣሪ ጥሎ አይጥልህም ወንድሜ በርታ የነስር አይን ጅግና ጥሩ ሀቀኛ ወንድም ከወንድምም በላይ ከረንተ ጋ ነው።ሁሉም የዘራውን ነው የሚይጭደው።ሊያስተምርህ ነው ይሄን ሁሉ ፈጣሪ ያሳይህ የነስር አይን አንተና መሰሎችህን ያብዛልን።ጌበዝ ነህ በርታ ፈጣሪ ይጥብቅህ ከሁሉም መጥፎ ነገር ይጠብቅህ።
አቤል ሞኝ አትሁን እራስህን ጠብቅ. ያለፈውን ነገር መሪያ ይሁንህ ፈጣሪ ደሞ ሚወደውን ሰው ይፈትና. አይዞህ ለራስህም ለቤተሰቦችህም ታስፈልጋቸዋለህ
ደስ የሚል ነገር ነዉ አቤል አሁን ላይ ያለዉ እናትህና እቶችህ ጥሩ ናቸዉ አንተን ያከብሩታል ያለዉ እርሳዉ እና ስሜታዊ አሁን ወንድ ነህ ለወደፊት ማሰብ አለብህok ስሜታዊ አሁን የጠፉ እርሳዉ
አቤሎ አሁንም ብቻህን የትም አትንቀሳቀስ ለእናትህ ኑርላት
ዛሬ የመጀመሪያነኝ ላይክ አድርጉኝ የጀግናዉ ወዳጆች🥰🥰😥💪💪💪
🥰🥰🥰🥰
👍😂❤❤
❤❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዱት እባካችሁ ንስር ጀግናችን አንተ ጀምረህ ያልጨረስከው ምንም ነገር የለም የስንቱን እንባ አብሰሀል አሁንም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
አቤላ ጠከር ብለህ ለቤተሰቦችህ ለመኖር ሞክር አሁንም ይህ ጀግና በይውትህ ደርሶልሃል ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለነስር አይን እድሜና ጤና ይስጠውና ግን እኔ እምለው ቤተሰቦቹን ይዞ አሜሪካ ይውሰዳቸው ነው የምለው❤❤
ክስ መቀጠል አለበት ዝም ከተባለች ለላም ላይ ይሄን ተግባር ትፈፅማለች አቤል በዚህ ሁኔታ ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎናል አብሽር ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ያልፋል
የነስር አይን የኔ ጀግና እግዚአብሄር አምለክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤ አቤላ እና ቤተሰቦቹ እንኩዋንም ደስ አላቹህ ንብረታቹህ ሰለተመለሰ አቤላ ወደ ፀበል መሄድ አለበት እራሱን ወደ ማጥፋት እሚገፋፋዉ አቤላ በጣም የዋህ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ልጁንም ድኤንኤ አስመርምረህ ባይሆን ደስ ይለኛል ከሆነ ደግሞ ልጅህን በዉጭ መርዳት ትችላለህ ሄለን ከምትባል የሰይጣን ቁራጭ እራቅ የጇን አግታለች
እኔ ሳሰብወ አቤል ከዚህ መወጣ አለበት አቤል በጣም የዋህ ሰው ነው ወደ ፀበል ይሄድ እሰቲ
ለአቤል
እግዚኣብሔር ይወደሀል አንተ ደግ ሰው ነህ አባትህም ደግ ሰው ነበሩ ::
አሁን የምትጸጸትበት የምትቆጭበት ግዜ ሳይሆን እግዚኣብሔርን የምታመሰግንበት ግዜ ነው::
ብዙዎች ተክደዋል ተፈትነዋል : ያለፋበት መንገድ ለመልካም ለበጎ ሆኖላቸዋል :: አንተም እግዚኣብሔር ረድቶሀል መልካም ነገር አዘጋጅቶለሀል ::
ሁሉ መልካም ሆኖልህ የምስጋና ግዜ ወይ ደግሞ የካሳ ግዜ ሆኖልህ በቅርብ እናያለን ::
ለምን የሚለውን ጥያቄ እርሳው የየዋሆች የደጎች አምላክ አዳነኝ ብለህ አመስግን ::
ያአረቢ ሲያሳዝን ጀግናችን የንስር አይን ከጎኑ ሁን ሁሌም
ልጁ የእሱ አይመስለኝም ቢሆን ኖሮ ተመሰገንን አትጠቀምበትም ነበር በልጁ ትጠቀምበት ነበር
ልጁ ከሆነ ግን እንደሀሳብ ፈልጎ ስላልተፈጠረ በርቀት ሆኖ ያሳድገው ካልሆነ ግን እሰየው ምንም ሊረብሸው አይገባም እንዲያውም በርትቶ ጠካራ መሆኑን ማሳየት አለበት ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አለው ስለዚህ እርምጃ ወደፊት ምንም አዲስ ነገር የለም እስዋ የእጇን ማግኘት አለባት ነስራችን በርታልን እንወድሀለን ሰላምምም❤❤❤
አቤል አይዞህ ያ ሁሉ ነገር አልፎ በህይወት እዚህ ደርሰሀል እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ መገለጫው የንስር ዓይንን ከጎንህ በማቆሙ ነው አሁንም ልጁ ያንተ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ከቤተሰብህ ጋር ሆነህ ደስታህንን ማጣጣም ማመስገን ብቻ ነው መጪውን ደግሞ ፈጣሪ ያውቃል እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ::
ፀበል ያስፈሉገዋል ተመቱቶ እንዳይሆን እሷእሷ የሚያብል አሰሪቻቱሉ በቁሙ አሳስራ ልትሆንትችላለች ለእንደዚ ፀበል ብቻ ያድናል ዉሶዱት
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተሰብ አቤል ተረጋጋና ፀበል ሂድ እሷ እንጅ አንተ ማፈር የለብክም አቤላ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ክህደት ያማል ግን ደግሞ ተማርበት እሽ ወንድሜ በርታ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን
አይዞክ አቤል የሄዋ ስለሆንክ ነው የተረፈከው ላን ያለችሁ መልካም ሴት ወደ ህይወትክ ትማጣች ጠንካራ መሆን አብክ
The best journalist and the best human being. You are blessed by God.
እንኳን ደስስስስ አላችሁ የአቤል ቤተሰቦች እድሜ ለነስር አይን ከአላህ በታች ሰበብ ሆነህ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብ ነስር አይን ጀግናው !!!!!
አልሀምዱሊላህ አቤሉ አይዞክ አላህ እሚፈትነው እሚወደውን ነው እንኮንም አፍያን አላህ መለሰልህ አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ምርጥ ወጣት አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
አንተ ጅግና ተባረክ
አቤላ አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን እባክህን ቢያንስ እናትህን አስባት ምክንያቱም ታስፈልጋታለህ ለሽይጣን መንገድ እንዳሰጥ ሁሉም ያልፋል ህይወት ይቀጠላል አይዞህ😢
እባካችሁ እባካችሁ የአቤል ቤተስቦቻቸው ጸበል ዉሰዱት
የንስር አይን የኔ ጅግናቺን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድሜ❤