ሰናይት ስለ አጎትዋ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረችን። ለ2 አመታት አሜሪካ ናት የተባለችው ወጣት የ6 ወር እርጉዝ ሆና ተገኘች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 4,3 тыс.

  • @ethioloveemu
    @ethioloveemu 3 дня назад +689

    ፎቶ ያነሳውን ታዳጊ አላህ ያሳድገው ❤❤❤❤የልጅ አዋቂ የመረጃ ትንሽ የለውም

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 дня назад +10

      በጣም

    • @CvhHk
      @CvhHk 3 дня назад +5

      ❤❤❤❤

    • @Maberat
      @Maberat 3 дня назад

      Wwww Ewunat New❤❤❤ Egezabehir Yasadegow

    • @katrinkedir
      @katrinkedir 3 дня назад +2

      @@ethioloveemu Amin

    • @DhhDhxu
      @DhhDhxu 3 дня назад +2

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️በጣም 🙏👍👍🥰

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 3 дня назад +373

    አንተን የወለደች እናት ታድላ ሽህ ያድርግህ ጀግናው ጋዜጠኛ ❤❤❤

    • @Senayit-tb4lp
      @Senayit-tb4lp 3 дня назад +4

      Betam tadelew mother ❤❤❤

    • @alemhaile625
      @alemhaile625 3 дня назад +5

      @@Senayit-tb4lp ምናለ ሰራ አራት ቢሆን የስንቱን ህይወት ታደገ❤️❤️

    • @Amena-cj8ds
      @Amena-cj8ds 3 дня назад +3

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @wendewesenteklewolde2874
      @wendewesenteklewolde2874 3 дня назад +4

      በጣም ነው ደስ ያለኝ ለፍርድ አቅርብልን

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 дня назад

      💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤜🤜🤜🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 дня назад +466

    የኛ ጀግና መጣህልን ይሄ ልጅ የምትወዱ ላይክ አርጉ👍🏼

  • @zamzam-ud5tv
    @zamzam-ud5tv 2 дня назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ የምወደውን እስልምናየን ተመኘሁልህ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 3 дня назад +272

    አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ የምልህ ቃላት አጠረኝ ማርያምን እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤🙏🙏🙏

    • @meskerembiro
      @meskerembiro 3 дня назад +4

      አንተን የወለደችህናት ማጸናዊ ይባረክ እንደው እመቤቴ ድንግል ማርያም ምን አይነት ሲሳይ ልጅ ነው የሰጣት በርታለህ ወንድሜ ራሴን ጠብ ራስን ጠብቅ

  • @bitsuekidanu4374
    @bitsuekidanu4374 3 дня назад +241

    የኛ ጀግና ቅዱስ ሚካዬል ይጠብቅክ አንተን የወለደች እናት መሃፅኗ ይባረክ

  • @ZelalemAsefa-e9d
    @ZelalemAsefa-e9d 3 дня назад +73

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ትሁን አንበሳ የእኔ ጀግና ተባረክ ዘመን ይባረክ

  • @desaleayalew9414
    @desaleayalew9414 2 дня назад +2

    የወንድ ወንድ የጀግና ጀግና ነህ አንተን የወለዴች እናት 1000% አመት ያኑርህ ክፉ ነገር አይንካህ ከልብ ከልብ እንወድሀለን ለሀቅ ስለምትፋለም አብሽር አላህ ይርዳህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 дня назад +158

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ይህን ጀግና የኢትዮጵያ ቅን ልብ😢
    ሰናይት ድና ከዚህ ከቅን የሽንኩርት ነጋዴ ጓደኛዋ ጋር አብረው በትዳር ማየት የናፈቀ

  • @SelamawitAhemdAyni
    @SelamawitAhemdAyni 3 дня назад +89

    ፎቶ ያነሳውን ታዳጊ ሳላደንቅ አላልፍም አንተ ግን ቃላት የለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 3 дня назад +50

    እልልልልልል እሰይ ተገኘች አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚኣብሔር ይጠብቅል እንወድሃለን እንኳን ደስ አለንንንን።

  • @wubalem2190
    @wubalem2190 3 дня назад +56

    አንተ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ! ተባረክ ተባረክ ተባረክ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ የከልልህ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ይሁንህ ።

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 3 дня назад +99

    የንስ እኔ ላንት ስም አጣሁልህ
    የኔ ጀግና ሰናይትን ማግኘት በጣም ደስ ብሎኛል ይሄ የምትደግፉ በላይክ አሳዩኝ 17:16

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 3 дня назад +2

      YENESER AYNE EGZABEHIER BEMEDER BESEMAY XEGAWEN YAGONAXFEH MEDEHANI ALEM YEXEBEQHE

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 3 дня назад +132

    ምን አይነት ጨካኝ ክፍ ሰወች ናቸው ዛሬ ግዜ ግን ዘመድ እራሱ በጣም የሚያስፈራበት ዘበን ላይ ደረስን ጀግናችን በርታ ጎዞ ወደፊት🎉🎉

  • @sabadawit7710
    @sabadawit7710 3 дня назад +89

    እኔስ የምገልፅበት ቃላት አጣሁኝ ረዥም እድሜ ይስጥህ ቅዱስ ሚካኤል በምትስራው ስራ ከፊትህ ይቅደምልህ

  • @GashawAschenaki
    @GashawAschenaki 2 дня назад +2

    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም በሕይወት ተገኘች፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እናንተንም እግዚብሔር በምድርም በሰማይም ዋጋችሁን ይክፈላችሁ፡፡

  • @amakeledemissie-yh1wb
    @amakeledemissie-yh1wb 3 дня назад +33

    በእውነት ሰናይት በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ኮርተንባችኋል የንስር ዓይኖች ! የሰናይትን መጨረሻ እግዜር ያሳምርልን !

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 3 дня назад +160

    ዛረ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ።
    እንኳን ደስ አለህ ደካምህ ፍረ ስለፈራ አሁን ደግሞ እነዝህ አረመኖች የእጃቸውን ስያገኙ ማየት ነው የናፈቀኝ እግ/ር ሁለም ድልን ይስጥህ ጀግናዬ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 дня назад +2

      Gobez yegna jegna wendimachin Allah kekifu holo yitebikih

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 дня назад +1

      Ya Allah Ethiopian tebik

  • @makisho-uo6lq
    @makisho-uo6lq 3 дня назад +3

    ኧረ የአንተስ ይለያል ምን ብንልክ በምን ቋንቋ ብንገልፅክ የልባችን ይደርሳል አንተ ጀግና ተባረክልኝ አምላክ ይጠብቅህ

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 2 дня назад +3

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ በጣም የምታሳዝን ልጅ አጎቷና ባልየው ፈጣሪ የስራቸው ይስጣቸው

  • @seenaachala2522
    @seenaachala2522 3 дня назад +90

    ውው አንበሳ ጋዜጠኛ ስጠብቅ ነበር መጣ ጀግናው የጀግና ልጅ❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 дня назад +6

    ወንድማችን አንተን ያልደገፍን ማንን እንጀግፋለን አንተ ክኮ የምስኪኖች ብርሀን ነህ ኑርልንንን

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 дня назад +26

    በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን ሙሉ ጤነኛ ያርጋት ፈጣሪ አንተንም ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 дня назад +2

    ጅግና ነህ በእውነት እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉
    ፎቶ ያነሳ ልጅ በጥበቡ ያሳድግህ መዲኃኒአለም🎉🎉🎉❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 3 дня назад +17

    አንተ ጀግና እግዛቤር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ አጎትየዉ አደገኛ ሰዉ ነዉ ከህግ ከካል ጋር ተቀሳቀስ ፈጣሪ አብዝቶ ይርዳህ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 3 дня назад +74

    ይገርማል አተ ልጅ ምን ልበልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @TahguasYohannes
    @TahguasYohannes 3 дня назад +16

    እንዴት የተባረክ ልጅ ነህ ጌታ የሱስ ይባርክህ በርግጥ እግዚኣቢሄር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 3 дня назад +2

    እኔ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሄር አምላክ ጥላከለላ ሆኖ ይጠብቅህ ጀግናው ወንድማችን እመብርሀን ትከተልህ🙏🙏🎉🎉

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 3 дня назад +34

    እኔ የደነቀኝ ፎቶ ያነሳው ልጂ ዋው የምር ፈጣሪ ይባርከው ጋዚጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጀግና ነክ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 дня назад +15

    የንስርዓይን አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክ፣ ተባረክ፣ ተባረክ

  • @temutemu9137
    @temutemu9137 3 дня назад +45

    ጀግናየ ፀበል ፀበል ወሰዷት እሡን የሰው ቡዳ የጁን አሰጡት ሠው ላርግክ በለቸው ተነከሰች ግን ሁሌም እራስክን ጠብቅ🎉🎉🎉

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 3 дня назад +2

    እልልልል እንኳን በሕይወት አገኘሀት እግዚያብሔር ይመስገን በርታልን ጀግናው ተባረክ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከ ናት❤

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 3 дня назад +157

    ኤርትራዊት ነኝ፡ወንድሜ ቁዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ፡ ዉጪ የለን ኤርትራዊያን በጣም ያንተ ፕሮግራም በጉጉት የምንተብቀውና፡ ደራሽ ለወገኑ፡ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፡ኤርትራውያ በጣም እና ከብረሃለን ፡ መዲሂነ ኣለም እምነቱና ብርሃኑ ይላክልህ የዋህ ባለ ህልና

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 3 дня назад +6

      ኤርትራ ማለት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ኤርትራ አንድ ነን 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 3 дня назад

      ❤❤❤❤❤🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤​@@lopesohadiso

    • @edentekle3980
      @edentekle3980 3 дня назад

      ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @gideyzeray8169
      @gideyzeray8169 3 дня назад

      yessssss❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenakasa4892
      @zemenakasa4892 3 дня назад +3

      ጓል አስመራ አንድ አይነት ሀበሾች ነን ስለአስተያየትሽ "የቀኔላ" እኔም ለ7ዓመት በኤርትራ ሀማሴን አውራጃ ነበርኩ እወዳችኋለሁ ተባረኪ

  • @ashenafigetachew1726
    @ashenafigetachew1726 3 дня назад +26

    በእውነት አንተን የወለደች እናት ሰማይ በእርሷ ትይዮ ይከፈት አንተም ዘመንህ ይባረክ ጀግና

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 3 дня назад +123

    የኡነቴ ብጣም ነው ምሳሳልህ የሁላችን ወንድም ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤ የወለድከው ይባረክልህ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 дня назад +1

      አምንን ዱኣ አድርጉለት

    • @hiwet4932
      @hiwet4932 2 дня назад

      @@Noora-i7w እሺ❤

  • @kenubishbiniyam
    @kenubishbiniyam 2 дня назад +1

    ጀግናነህ ከጌታ በታች የሆኑ በርትተሀል በአርግጥ ጀግናነህ ጌታይረዳሀል በርታ በርታ

  • @BazezewElemneh
    @BazezewElemneh 3 дня назад +9

    በእውት በዚዘመን እዳተ አይነት ሰው መገኘቱን ሳስብ እፅናናለሁ እግዜአብሄር ይከተልህ ወድሜ

  • @bethlehemg8614
    @bethlehemg8614 2 дня назад +3

    መጨረሻውን በመጠበቅ አይኔን አመመኝ ።
    አንተን የወላዳች እናት ማህፀኗ ይባረክ

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 3 дня назад +139

    አንደኛ ነኝ ማነው እንደ እኔ በጉጉጉትሲጠብቅ የቆየ ገባ ገባ በሉ ጀግናው መቷል❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 дня назад +2

    በርታ የንስር አይን ተባረክ እንኳን ደስ ያለን እነዚህ የሰው ጭራቆች የጃቸውን ያገኛሉ

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 3 дня назад +52

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እንኳንም ተገኘች እስይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የንስር አይን የእኛ ጀግና ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 3 дня назад +63

    አንተ የተባረክ ልጅ የእግዚአብሔር መልክተኛ ዘመንህ በደስታ ይልቅ ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 дня назад +54

    እልልልል ጀግናችን መጣልን የንሰር አይን የ እኛ ጀግና በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ሁሌም

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 2 дня назад +1

    እናንተን በዚህ ዘመን ለግፉአንና ለተበደሉ ሰዎች ያስነሣ እግዚአብሔር ይባረክ። ከክፉም ሁሉ ይጠብቃችሁ። በርቱ የተገፉ፣ በብዙ የተጨቆኑ ፣ በየሰፈሩ በስውር የሚሰቃዩ ብዙ ናቸውና በርቱ ለማለት እወዳለሁ ።

  • @citycity1587
    @citycity1587 3 дня назад +37

    ስላንተ ብዙ መናገር ስለማልችል ዝምምምምምም እላለሁ ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 3 дня назад +25

    በጣም ለእሱዋ ህይዎት መቆየት እገዛ ላደረጉት ሁሉ ቆማ እምታመሰግናቸው እንዲሁም እምትሸልማቸው ያድርጋት ልጁን እግዚአብሔር ያሳድገው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 дня назад +46

    አምላኬ ሆይ አንተ የፈጣሪ መላክተኛ ነሕ ፈጣሪ በየሔድክበት ይጠብቅሕ አንተን የወለደች እናት መሀፀኖ የተባረከ ነዉ ዘርሕ ይለምልም😢😢😢 አበሳ 💪💪💪 አንተ የያዝከዉ ነገር ግብ ሳይደርስ አይቆረጥም

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 дня назад +2

    አተ ጀግና ሰላመህ ብዝት ይበል እደዚህ የሰዉን ሰላም ግዜህን ሰዉተህ ከነዚህ አዉሬ መሰሎች ለምታድናቸዉ ሰዎች ክበርልን በጣም ነዉ ምንወድህ❤❤❤❤

  • @LiyaLiya-i7r
    @LiyaLiya-i7r 3 дня назад +16

    ተባረክ እድሜክ ይርዘም እሄ ሁሉ በየቦታው እውነትን የምታወጣው ጌታ ይጠብቅህ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 дня назад +39

    ጀግናዉ የተባረከ ጋዜጠኛ መጣልን ኣንተ የያዝከዉ ነገር መቸም መጨረሻዉ ያምራል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን።

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 3 дня назад +26

    ጀግናው እንኴን በሰላም መመጣክ አንተን የወለደች እናት እንዴት የተባረከች ነች ላንተ ቃላት የለንም የጀግና ጀግና ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 2 дня назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ወንድሜ ድካምህን በምድር በሰማይ ይቆይህ አምበሳዬ ኑርልን ክፋ አይንካህ ❤

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 3 дня назад +96

    የምንወድክ❤❤❤❤❤ ጀግናችን አንተ ትለየያለክ

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 3 дня назад +6

    ቅዱስ ሚካአኤል በክንፉ ይከልልህ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @באנציגיזהמולואלם
    @באנציגיזהמולואלם 3 дня назад +23

    ወንድሜ አንተን የወለደች እናት የተባርከ ይሁን የእግዚአብሄር በጠውጣት በመግባትህ አይለይህ እህቴ እንኳን በሰላም ተገኘሽ እግዚአብሔር ካች ጋረ ስላለ ነው አሁን በሂወት የተገኘሽ ጌታ ይባረክ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 3 дня назад +17

    አንተ ጀግና ቃል አይገልፀጽህም ፡፡ ለተገፉት ደራሽ ነህ። ለሀገር ተሰፋ ነህ ። Big Respect..,, God bless you Life.. Great job ❤

  • @whya5801
    @whya5801 3 дня назад +46

    የነስር አይን ለተጨነቁ ደራሽ ነህ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 3 дня назад +21

    የኔ ልጅ የእግዚአብሔር ጥበቃ ሁል ጊዜ ካንተ ጋር እንዲሆን የዘወትር ፀሎቴ ነው ❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 дня назад +58

    ጀግና ወንድማችን አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ነች።🎉🎉🎉🎉 ሰነይት በመገኘቷ ደስ ብሎናል። የባሏና የአጎቷዋ በህግ ጥላ ሥር የሚሆኑበት ቀን ናፈቀኝ 🎉🎉🎉

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 дня назад +9

    ፐፐፐፐ ዋው ዋው የሚገርም ጀግና አባሮ አድኖ ይቺን ሚስኪን በህይወት አገኝሃት! እሰይ እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ወንድሜ ድካምህን በምድር በሰማይ ይቆይህ አምበሳዬ ኑርልን ክፋ አይንካህ ❤🎉 ቺርስ!!!

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 3 дня назад +8

    ሰዉየዉ መታሰር አለበት እሰከ መጨረሻ አግዛት እኔ ኤርትራዊት ነገ ሁሌ ይከታተላሁ በርታ ወንድሜ

  • @fanayegetaneh8428
    @fanayegetaneh8428 3 дня назад +22

    ጀግና እግዚ/ር አብዝቶ ይባርክሀ የህክምናዋን ውጤት እግዚ/ር መልካም እንዲያደርግላት በፀሎት እናግዛት

  • @Rabiia6643
    @Rabiia6643 3 дня назад +14

    የኔ አባት ኡፍ አተ ልጅ ምንልበልህ ከፈጣሪ በታች ለሠዎች ደራሽ ተባረክ አይዞህ ጠክር በርታአተ ለሠወች እንደምትደርሰው ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ እኔም እዳተ ለተበደሉ ሠወች ደራሽ መሆን እፈልግ ነበር የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ❤❤❤❤

  • @terefeshtaye7782
    @terefeshtaye7782 2 дня назад +1

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በእመብርሓን ልለምንክ እራስክን ጠብቅ

  • @asmerettesema604
    @asmerettesema604 3 дня назад +32

    ኤርትራዊ ት ነኝ እኔ ያንተ በጣም ነው የማደንቀህ አምላክ ይጠብቅህ ጤና ይስጥህ

    • @Daniale79
      @Daniale79 3 дня назад

      @@asmerettesema604 ❤❤❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 дня назад +31

    ክፉ አይንካህ ልፋትህ ፍሬ አፈራ ተመስገን በጣም ደስ አለኝ በህይወት ስለተገኘች።።።።።።ሰይጣንን በለጥነው በክፋት እግዚአብሄር ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 3 дня назад +20

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አህለን ጀግናው አቤት የሰው ክፋት ትልቁ ነገር በህይወት መገኘቷ ነው

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 дня назад +1

    እሰይ እንኳን ተገኘሽ የንስር ዓይን ትክክል የንስር ዓይን ነህ ጎበዝ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ እባክህ ወንድሜ (የአዲስ አበባ ፖሊስ እዉቅና ሰጥቶ ይሸልመህ )የነሱን ሥራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ በርታ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 3 дня назад +49

    የንስር አይን እንትን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም አንበሳ የሆንክ ልጅ ነህ።እግዚአብሄር አንትተንም ዘርህንም ይባርክልህ ።ይህችን ምስኪን ልጅ ስለፈጣሪ ብለህ ንብረትን አስመልስላት ይህንን አረመኔ ጌታቸው የተባለውን ሰው ግን ግብረአበሮቹ የእጃቸውን ማግኘት ስላለባቸው እንዳትፋታው ።ሌላው ስለፈጣሪ ብለህ ብቻህን አትንቀሳቀስ እንዳንተአይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ።ራስህን ጥብቅ አደራ አደራ ለሁሉም ቸር ፍጥረት ይጠብቅህ ።ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ።

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 дня назад +13

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይ ስትወጣም ስትገባም የእግዚአብሔር ጥብቃው እይለይ እግዚአብሔር ያበርታህ ❤❤❤

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 3 дня назад +27

    የንስር አይን የበደለኞች ጠበቃ ፈጥኖ ደራሽ፣የሰብአዊ መብት አስጠባቂ ምንጊዜም ጀግናችን አለህ ይጠብቅህ ።

  • @AbaineshAtlaw-zu3nn
    @AbaineshAtlaw-zu3nn 2 дня назад +2

    የኛጀግና መጣህ አንተንለመግለጽ ቃላት የጥረኛል እንደአንተ ያለጀግና ያብዛልን አንተን የወለደች ኦናት ማህጸና ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 3 дня назад +46

    መጣ ጀግናዉ የመዳም እማሞች አላህ የማታ እንጀራ ይስጠቹ 💎

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 дня назад +56

    ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሰናይት በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት አግኝተህ ስለረደሃት በጣም ደስ ብሎኛል ወድማችን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የስንቱን እንባ አበሳችሁት

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 3 дня назад +7

    እሰይ እንኳን ተገኘች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተን የወለደች እናት ረጅም ዓመት ትኖርልህ የፈጠረህ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @danythomy793
    @danythomy793 3 дня назад +1

    ወንድማችን በጣም በጣም እግዚአብሔር ይክፋልህ! በርታ ውንድሜ እግዚአብሔር አንተንም ኩሩዌችንም ይጠብቃችሁ::

  • @SimeneshHaile-ci8fd
    @SimeneshHaile-ci8fd 3 дня назад +3

    ጌታ ሆይ አንተ ምን ይሳንሀል? እግዚአብሔር ይመስገን ትእግስትን በሂወት ያስገኘህ አምላክ ሰናይትን በሒወት ስላስገኘህ ክብር ይግባህ ጀግናችን ግን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያንስብሀል አንተን የመሰለ 10ጀግና ቢኖረን ሀገር ውስጥ የት በደረሰን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 дня назад +23

    ጀግናው ወንድሜ መጣ ጌታ ይጠብቅህ እንዳትዘናጋ ተጠንቀቅ ለእራስህ❤❤❤❤❤

  • @elsabetmulugeta4583
    @elsabetmulugeta4583 3 дня назад +18

    ውይ የኔ ውድ ልጅ ጎበዝ እኮ ነህ አገኘሀት ጀግናው ልጄእመቤቴ ትረዳሀለች ሁሌም ከጎንህ ሆና ሀሳብህን ጭንቀትህን ሁሉ ትፍታልህ የኔ ውድ ልጅ

  • @AdanechKassie
    @AdanechKassie 2 дня назад +1

    እንኩዋን ደስ አለን !!! በምን ቃል ልግለፅህ ተባረክ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ የከልልህ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ ። የክፋት ጥግ ነው እግዚአብሔር ማአት ቢያወርድ በነዚህ ሰዎች ታምሩ ቢገለፅ ጥሩ አይደለም

  • @ethioloveemu
    @ethioloveemu 3 дня назад +33

    ያረቢ አልሀምዱሊላ ተገኘች ሰናይት❤❤❤

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው

    ጀግና ነህ በእውነቱ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እንደ እንተ ጋዜጣኝ ይብዙ በእውነት ተባርክ እግዚአብሔር እብዝቶ እብዝቶ ይባርክህ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 3 дня назад +21

    አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ ጀግና ነስራችን ይበቃል አንዱ በርታልን ክፍወች ጠብቁ በተራችሁ

  • @helenkasse9972
    @helenkasse9972 2 дня назад +1

    አንተ የያዝከው ጉዳዮች ሳትጨርስ እንደማታቃርጥ አውቃለሁ ጀግና ነህ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 дня назад +9

    ጀግናችን ደብቅና ወደጸበል ውሰዳት። የሚከታተልህም ሰው እንዳይኖር ጥንቃቄ አድርግ።

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 3 дня назад +38

    ፎቶ ያነሳቸውን ልጅ እግዚአብሄር ይባርከው ስራችሁን በደንብ አቃለለላችሁ የነስር አይን ወንድሜ ተባረኩ የሀገር ኩራት ለተበዳዮች ጠበቃ ናችሁ ተባረኩ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 3 дня назад +51

    አንተ ጀግና አንተ ጀግና አንተ ጀግና የምልህ ጠፋብኝ ዘርህ ይባረክ ተባረክልኝ ብርታቱን ይስጥህ የፈጣሪ ጥበብ ባንተ ላይ ይሁን አንተን ነወለዱ ቤተሠቦች የተባረኩ ይሁኑ አንተን ሳላይ መዋል በጣም ይከብደኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 3 дня назад

      እልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን ጀግና ሺ አመት ኑር

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 6 часов назад

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ሺ ዓመት ኑርልን።።።

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa 3 дня назад +15

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ለተጨነቁና ለተበደሉ ደራሽነህ አሁንም እግዚአብሔር ይጠቀምብህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmanBekata
    @AmanBekata 3 дня назад +41

    አንቴ ልጅ ምን ለድርግ እድሜና ጤና ይስጥ አንቴ ትልቅ ጀግና ነህ

  • @MaryMary-rr8hq
    @MaryMary-rr8hq 3 дня назад +13

    የኔ ጀግና አልልክም ምክንያቱም አን የህዝብና ለተጎዱ ራሽ ነክ አንተን የወለደች ማእፀን የተባረከች ትሁን በኤድክበት ቦታ ሁሉ እመቤቴ ጠላ ከለላ ትሁንልክ በርታ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 3 дня назад +39

    በጣም የምንወድህ ጀግናችን ነህ ፈልገህ አደምታገኛ እርግጠኛ ነበሩክ ስታሳዛን ።።ልጅቱንም አጓቷን ለህግ አቅርብልን የኛ ጀግና

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጀግናው ንፁህ ልብ ይዞ ይተቸገረን መርዳትና ወንጀለኛን ለፍርድ ማቅረብ እግዚአብሔር የምወደው ሥራ ነው በርታ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 дня назад +14

    አንኳነ ደስ ያለን ሰናይት በመገኘቷ የንስር ዐይን ጀገናችን በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuraNura-rg5xo
    @NuraNura-rg5xo 3 дня назад +9

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ ክፋ አይንካህ የነዚህ ሁሉ እንባ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 3 дня назад +57

    ከ11 ሰአት ቡሀላ አንተንና ዘላለምን በጉጉት ነው የምጠብቀው እመቤቴ ኪዳነምህረት በዘርፋፋው ቀሚሷ ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @yeshmengistie2607
    @yeshmengistie2607 2 дня назад +1

    የምትወልዳቸው ልጆች እግዚአብሄር ባርኮልህ የአንተን መርህ የሚከተሉ ያድርግልህ እግዚአብሄር

  • @zefrzefr3568
    @zefrzefr3568 3 дня назад +19

    😢አባት የሌለው አባት ወድም የሌለው ወንድም ሆነህ ተገኘህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ😢❤❤❤❤❤

  • @meklit4262
    @meklit4262 3 дня назад +18

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጀግና
    ሰናይት ሰለተገኝቺ በጣም ደስ ብሎኛል እሄ ሁሉ ባንተ ነው የሆነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 3 дня назад +804

    መጣ መጣ ጀግናው ገባ ገባ በሉ ላይክ

    • @shibreteshager3483
      @shibreteshager3483 3 дня назад +7

      እሺሺሺሺሺሺ🎉🎉

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 дня назад +6

      አለን አላን

    • @ameenameen6123
      @ameenameen6123 3 дня назад +1

      @@Tsehaye-u4s 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 3 дня назад +6

      አለንእሺዉነትምጀግናእኔማኮአሁንቅረብጊዜነዉመከታተልየጀመረኩት❤

    • @UserSamer-tq5ms
      @UserSamer-tq5ms 3 дня назад +2

      Yessss geba geba❤❤❤❤

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 2 дня назад +2

    ማሻ አላህ ሁሌም አንተ ትለያለህ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ