ደብተራው መርጌታ ያልታሰበ ጉድ ይዘው መጡ ። እንደ ወንድ ቆማ የምትሸናው ሚስት !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 669

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Месяц назад +61

    መኩሪያ እ/ር ይባርክህ የአባት ወንጀለኛ መጋለጥ መቀጣት አለበት ተባረክ

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ብሎመፃፍ ክባድ አይደለም

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Месяц назад +67

    ልጆ ግን እውነትም መኮሪያ ነው ነፁህ ልብ ያለው❤ጀግና

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm Месяц назад +81

    ልጅ መኩርያ እግዛቤሄር ከክፉ ይጠብቅህ ተባረክ 🎉🎉

    • @yibekalbelachew637
      @yibekalbelachew637 Месяц назад

      እንዲህ ያለውን መጋኛ ለፍርድ ማቅረብ ነው እንጂ ለእሱ ልቦና እንዲሰጠው መለመለን ምን አመጣው

    • @yibekalbelachew637
      @yibekalbelachew637 Месяц назад

      እንዲህ ያለውን መጋኛ ለፍርድ ማቅረብ ነው እንጂ ለእሱ ልቦና እንዲሰጠው መለመለን ምን አመጣው

    • @AyeleshAyeleshTemsgn
      @AyeleshAyeleshTemsgn Месяц назад

      ለህግ ይቅረብ ይሔ ኮተታም ሽማግሌ መግደልነበር

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Месяц назад +114

    ልጁግን እጂግበጣም እውነተኛ ነው በርታ ጎበዝ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Месяц назад +48

    መኩሪያ ውነትም ኩራት ነህ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቅን ልብ ነው ያለህ ተባረክ አባትህም ከስተ ቱ ተምሮ ይስደሰትህ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +15

    ኣቤት ልጁ ግን ምን ኣይነት ጅግና ነው ተባረክ

  • @ועח
    @ועח Месяц назад +20

    መኩሪያ በጣም ጀግና ነህ 🙏 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለዚህች ወጣት ስለረዳካት ወደ ጤናዋ ስለመለስካት ሚክዬም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏❤❤🇪🇷

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +26

    ሚኪየ ጅግና ነህ መሸአላህ አላህ ከኩፋ ይጠብቀህ ወንድሜየ ❤🎉🎉🎉❤

  • @melatrucking4963
    @melatrucking4963 Месяц назад +22

    ሞክሪያ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረክ ልጅ ነህ እውነት ለእውነት የቆምክ ሰው

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Месяц назад +31

    አቤት አቤት ጉዳችሁ የሰውን ነብስ መንገላታት ፈጣሪ አይተዋችሁም ልጁ ግን ጎበዝ ነህ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Месяц назад +34

    ልጅ ጀግና ነው

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Месяц назад +24

    ሞክሪያ ኡዉነት ኡዉነት እያወጣ ጎበዝ ነዉ እንደ እህተክ ስለያሀት እድሜና ጤና ይስጠክ አባትክ ግን በዚ እድሚያቹ መጥፎ ስራ መስራት ያሳፍራል በጣም

  • @wina-663
    @wina-663 Месяц назад +30

    የፈጣሪ ያለህ ደሞ ወዳኝ አፍቅራኝ አላሉም ማለቴ አላልም ይህ ቅሌታም ሸማግሌ ልጁ ግን አንበሳ ነህ ሚኪም እንደዛው ጀግና ነህ 💪💪❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Месяц назад +15

    እናተ ልጆች እግዝያብሄር ይባርካቹ የአንድ ወጣት ህይወት አተረፋቹ ሰዉየዉ ግን ጉዳቸዉ አያልቅም

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ Месяц назад +10

    ሚኪየይ የኔ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ፆሎት ኣድርግ መኩርያ ወንድሜ ልጅቷ ይዘህ ፀበል ሂድ ትድናለች ንስሃ ገብተህ ቀዋሚ የሆነ ፆም ፆሎት ኣድርግ ስግደት ስገድ መቁጠርያ ተጠቀም የመምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመኝ ኣዳምጥ ኣባትህ ከዚይ የሰይጣን ስራ ኣድናቸው ንስሃ እንድገቡ ፀበል እንድፀበሉ ቁርባን እንድቀርቡ ኣድርጋቸው እባክህ 😢

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Месяц назад +27

    እኔ ልጅየውን ሳላደንቅ አላልፍም. እንዲህ አይነት ልጅ ምንእደምል አላውቅም ልጁም ቢሆን አንድ ነገር በንዴት እዳያረጉት እራሱን መጠበቅ አለበት።።።።።።

  • @Sara-n8f6j
    @Sara-n8f6j Месяц назад +13

    ❤❤❤መኩሪያ እድሜ ከጤና ከሰላም ከፍቅርጋር ኑርልን ወንድማችን እንቁነህ ለትውልድ ሚኪየም ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Месяц назад +14

    ሊጁግን፣፣ወድነዉ፣ሚኪ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣
    ፀልይ፣፣እነኚ፣፣ጠቃይ፣፣አላህ፣ቀብራቹን፣ያቃጥላቹ፣ከምድረገፅ፣ያጥፋቹ፣፣ሚኪዬ፣፣በናትህ፣እራሥህን፣ጠብቅ፣በእምነትህ፣ጠክር😢😢😢

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o Месяц назад +13

    ዛሬአንደኛ ነኝ ደስብሎኛል እንኮንደህናመጣህ ጀግና ውሸባውወደየትነውምን ይመርጌታ ነውይመር ባለጌው ነውጂ 😢😢

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    😂አረ ይሄ ጉደኛ ሰውዬ ወዳኝ አፍቅራኝ አላለም😢😢ልጁ ግን እግዚሐብሄር ይባርክህ😢

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Месяц назад +4

    እውነትም መኩሪያ እድሜ ከጤና ከሰለም ከፍቅር ጋር ኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BbbLove-z7t
    @BbbLove-z7t Месяц назад +24

    የተረገመ ጦንቋይ እግዚአብሔር ይገስፅህ😢😢😢

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Месяц назад +10

    ልጂግን እመብርሀን ታሳድግህ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Месяц назад +6

    ልጁ ግን ፈርሀ እግዚአብሔር ያለውነው እግዚአብሔር ይባርክህበእውነት ትልቅ ሰው ነህ ሰውየው ግን በእውነት እግዚአብሔር የጅወትን ይስጥወት ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ስራህ ሁሉ እግዚአብሔር የባረከው ስለሆነ ሁሉነገር ይሳካልሀል

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Месяц назад +2

    ሚኪዬ ተባረክ ነፃ አውጣት መኩሪያ ደግሞ አንተ ንፁህ ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @electroberhe3271
    @electroberhe3271 Месяц назад +3

    መተት የሚሰሩ ሰዎች እጅግ በጣም አደገኛ ሰዎች ናቸው። ለልጃቸው፣ለቤተሰባቸውም ወደ ኋላ አይመለሱ እናንተንም በደቂቃ ውስጥ ሊመትታችሁ ይችላል። ፍጠኑ ማንኛችሁ ካበሳጫችሁት ሊጎዳችሁ ይችላል ፍጠኑ፣ ወደ ፀበልም ሂዱ።

  • @redaehadish
    @redaehadish Месяц назад +14

    ቢኖረኝ ለልጁ ብሸልመዉ ደስ ባለኝ

  • @GooklGooll-db3ew
    @GooklGooll-db3ew Месяц назад +7

    እመ ብርሃን ትጥብቅህ ወንዱሜ ጅግና

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Месяц назад +9

    የአላህየዚህየጠቆይነገር፡ሚኪየአላህይጠብቅህ😢😢😢

  • @למלםאווקה
    @למלםאווקה Месяц назад +3

    አወነትም መኩርያ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ💔💔😢

  • @MahamdKar
    @MahamdKar Месяц назад +9

    መኩሪያጤናእድሜይጨመርልህእዉነተኛ ሰዉ ነዉለአባቴእንኮንሳይልለዉነትየቆመ ጅግናልጅ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Месяц назад +9

    መኩረየ ጀግና ልጂ ነይ ተባረኪ

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض Месяц назад +2

    በጣም የሚገርም ሠው ነው አሁን አንተ በዚህ እድሜህ እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰራበት ግዜህ ነው ልጁ በጣም ጀግና ነው አባትክ ለመሆኑ አረጋግጥ እናትክ እንዴት እንደሞተች ማወቅ አለብክ ሠውየው ጉደኛ ነው ለህግ መቅረብ አለበት የሠው ሂወት እያበላሸ ዝም ተብሎ አይታለፍም እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሠወች አላህ ያጥፋችሁ አሚይን 🤲

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Месяц назад +4

    ሚኪ እኳን ደህና መጣህ ኢሄ ደብተራ ለህግ ማስረከብ ነው ልጁ ግን በጣም ጎበዝ ነው እጀራ ይውጣልህ ወይ ጉድ ❤❤❤

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x Месяц назад +1

    ጀግና ልጅ ነህ አደንቀሀለው የአንድሴት ሂወት ማዳንህ ጎበዝ ነህ ሴይጣን የነገሰበት ጌዜ ነው ደብተራ በመተት ነግሰዋል ነው 28:30

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi Месяц назад +12

    እባክህ አተልጂ. ባተ ምክኛት ኮሜት መስጠት አስለመርከኝ. እራስህን. ጠብቅ አገሪቱ. መልካም ሰዉ አይበረክትላትም😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +9

    ትልቅ ሠው ነዎት ለመን የሰው ሂወት ምሰቅልቅ ያደርጋሉ ለየትኛው እድሜዎት ነው እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @BanchalemAmare-v9l
    @BanchalemAmare-v9l 20 дней назад

    ጥምጥሙን ያውልቅ ይህ አባቶችን ማሰደቢያ ነው ልጁ ግን ጀግና ነህ በርታ አንቱ አይገባውም በዱላም ቢሆን ያውጣ

  • @tejineshdababorta4820
    @tejineshdababorta4820 Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዝአብሔር ይባርከህ
    ደግሞ አንተም ተጠንቀቅ ግን
    ይሔ ሰውየ የእውነት አባትህ ነው?

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 Месяц назад +1

    ልጅየው እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ አስተዋይ ድንቅ ልጅ ነህ ሰውየው እግዚአብሔር ይማሮት በጣም እጅግ ያሳዝናል በዚህ እድሜኦት መመልኮመምከር ስገኖት ጨካኝ ሰው ኖት

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 Месяц назад +1

    ወድም ጌታ ይባርክህ እውነት ለራስህ ነው እቅጭ እቅጭ የምለው ቃል ወደድኩልሕ

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu Месяц назад +6

    አባቴ የሰይጣን ራ ነው የሚሠራው ህይወታቸውን እንዲያበላሸው ፀበል ተጠመቁ እግዚአብሔር

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Месяц назад +4

    በርታ ሚኪ የሰዉየዉስ ነገር ተወዉ ❤❤ልጁ ግን ፈጣሪ ይርዳህ❤❤ከባድነዉ

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 28 дней назад

    ልጁን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ምን አይነት ጀግና ነዉ ፈጣር ይባርክህ

  • @AlmayewuAlex
    @AlmayewuAlex Месяц назад +1

    አውነትም መኩርያ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @fuadkamal592
    @fuadkamal592 Месяц назад +1

    Makuriya you are amazing.
    May God bless you bro.
    Thank you!

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እኛ ፍጥረቶቹ ሁሉ ከአምላካችን እርቀናል ይቅር ይበለን ለልጅቷ ግን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ተላቃ ወደ ቤተሰቦቿ መቀላቀል አለባት
    ሚኪ ስለምታደርገው መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +7

    መኩርያ ተባረክ ልጄ አነተ ቅን ልጅ ነህ ዘርህ ይለምልም ተባረክ

  • @fikertow5658
    @fikertow5658 Месяц назад +5

    መኩረያ ጀግና 👍👍👍👍

  • @tsruytibrhanu8879
    @tsruytibrhanu8879 Месяц назад

    ሞኩርያ ዝተባረኸ ወዲ ናይ ብሓቂ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣምላኽ ኣቦ ሓቂ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    ያአባትክን ስራ እዳትከትል በመድሀኒአለም የሰይጣን ስራ ነው ፀበል ተጠምቀህ አባትክንም ከቻልክ ፀበል ብታስጠመቃቸው እና ወደ እራሳቸው እዲመለሱ ብትረዳቸው መልካም ነው በተረፈ በንስሀ ተመልሰው እግዚአብሔርን እዲገልገሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው የህ የዳቢሎስ ስራ ነው እና ልብክን እግዚአብሔር አይቀይርብክ መልካም ልብ አለህ መኩሪያ

  • @mohammedgihad8545
    @mohammedgihad8545 Месяц назад

    መኩሪያ እውነትም አንተ ምርጥ ወጣት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጀግና በርታ

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 Месяц назад +1

    መኩሪያ በጣም ጎበዝና ጀግና የተባረክ ልጅ ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @አስካለማርያም-የ8አ
    @አስካለማርያም-የ8አ Месяц назад

    መኩራያ እባክህ አባትህን ንስሀ ሰገባቸው እተም ፀበል ተጠመቅ መምህር ተስፋዬ አደምጥ ገጠመኝ በለህገባ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @zerfeneshdadino7549
    @zerfeneshdadino7549 Месяц назад

    እየሱስ ብቻውን ያደናል እናተ ኤራቶዱክሳን በሙሉ ስም የምታማልኩትን ፉጥር እንድዚ ነው ኑሁ እየሱስ እማኑሁ ዳኑ

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g Месяц назад +2

    መኩሪይ ደስ ሲል! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +1

    ሚኪዬ በፈጠረህ ❤🎉❤🎉ለህግ አቅርበህ አሳየኝ ጀግናዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤🎉ባርዬ❤በርታልን🎉

  • @redaehadish
    @redaehadish Месяц назад +9

    ሚኪየ የብዙ የተረገሙ ቤቶች ስለምትሄድ ባገኘኸዉ አጋጣሚ ተጠመቅ። ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ የፊትህን እመብርሀን ታብራልህ ጀግናየ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    አየ መሪጌታ የባህል ቀማሚ ቅጠል በጣሽ ስር ማሽ
    እውነት የስራችሁን
    በመተት አደዝዛችሁ ስቱን ገደላችሁ ፀበል ትሂድ እባካችሁ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Месяц назад +1

    ሚኪ ና ኢሄንን ወጣት ጀግኖች ናቹ እናንትን አለ ማድነቅ አይቻልም❤❤❤💚💚💪💪💪👍

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Месяц назад

    ልጅ ግን እዉነትም መኮሪያ ነዉ ነፀህ ልብ ያለዉ ጀግና ነህ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ጋዜጠኛዉም ቃል የለኝም

  • @memett564
    @memett564 Месяц назад

    ልጆ ግን። በጣም። ጣሩ ነፁህ ልብይለዉ ጀግና ነዉመኩረያ። ልጅ እግዚብሄር። ከከፎ ይጠበቅህ ተባረክ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +1

    ጀግና ልጅ ነው እግዝዮ
    ስንት ሰው በእዚህ ሰው አብዶ ይሆን?
    ይህ ተንከሲስ ነው

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v Месяц назад +1

    የምን እሹሩሩ ነው የሰይጣን አምላኪ ደብተራ ለቤተሰብ አሳውቆ ፀበል መውሰድ ፆም ፀሎት ስግደት በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ነው መድሀኒቱ አለቀ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው

  • @አስካለማርያም-የ8አ
    @አስካለማርያም-የ8አ Месяц назад

    ፀበል ካለህደች አትድንም ዉይ ደብተራ ፀበልፀበል ወስዷት🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙍

  • @MartiAbera
    @MartiAbera Месяц назад

    እንደው በመድሀኒያለም የአባቶቻችንን የክብር ሻሻቸውን አስወልቅልን በእግዚያብሔር እንደው አንሰደብ አቤት ሰይጣን መጫወቻ አንሁን

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 28 дней назад

    ልጁ እጅግ በጣም ጀግና ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @merd24
    @merd24 Месяц назад +1

    የስንት ሰው ሕይወት አበላሽቷል ይኼ የእግዚአብሔር ጠላት

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s Месяц назад +1

    መጨረሻቸዉ ናፈቀኝ አይ ልጅየዉ እዉነትም መኩሪያ እግዚአብሄረ ይጠብቅህ😢

  • @MasratKemsa
    @MasratKemsa Месяц назад

    መኩርያ እዉነትም መኩርያ ልጁ አበሳነዉ ሰዉየዉ የተረገመ ነዉ አቤት የሴጣን አሰራር ጌታ ይገፅፃቹ በእየሱስም

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Месяц назад

    የኔን ሙያ አላለም😅😅😅😅ቅሌታም ሙያነው የስውሂወት ማበላሽት ቢሞት ልጂቱ እዲሁ ቀርቺ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +1

    የልጅ አዋቂ ነው ልጁ
    በዝህ እድሜወት ምናለ ተከብረው ቢኖሩ በጣም ያሳዝናል
    ሚኪ የእውነት ጀግና ነህ

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    ሚኪዬ እናትክ እንዴት ናቸው ካባትህ ዘሪውን ጋር ታርቀዋል ማነው ግን የሚን እናት ሰለሳቸው ያሳሰበው 👍እናትን አቅርብልን እምትሉ 👍

  • @AdanechDaka
    @AdanechDaka Месяц назад +1

    Xuru Lije new geta ybarkew.sewyo kexlku gare new misraw.geta ylelachwune yijachew mcawucha yargale

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 Месяц назад

    መኩርያ እ/ር ይስጥህ ላንተም አባት የሚያፍሩት አይደሉም ተጠንቀቅ

  • @hiruttesfazgi1025
    @hiruttesfazgi1025 Месяц назад +3

    ሚኪ እንኳን ደና መጣህ ልጅቶ ወደ ጸበል መሄድ አለባት

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 Месяц назад

    እውነት ነው ለቤተሰቦቹ የተደረገ ነገር አለ እስዋን አትጠይቆት እናትዋ መተቱ አድርገው ልጃን አሳልፋ እንድተሰጥ አደረግዋት ነው

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Месяц назад

    አረ ምን አይነት የተረገሙ ሸምግሌ ናቸው እግዚያብሔር ይፍረድባቸው.ልጅ ግን ተባረክ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Месяц назад

    ልጅ ግን እውነተኛ እና እግዚአብሄር የባረከው ነው በጣም አስተዋይ ግዚአብሄር ይባርክህ

  • @ZeluFekade
    @ZeluFekade Месяц назад +1

    ጸበል ትሂድ እንዴት ነው አጭር ጊዜ እሰጦታለው ምትለው አልገባኝም ?

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 Месяц назад

    Mokrya tebarek
    Tenkayna mettena geta yatfaln

  • @ከከከከ-አ3ጠ
    @ከከከከ-አ3ጠ Месяц назад

    ሱባሓናላህ
    ዋላሓሙዲሊላህ
    ላኢላህ ኣለላህ
    ኣላህ ዋአክበረ
    ከስርክ ይጠብቀን የረበ😢😢😢😢😢😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Месяц назад +4

    ሚኪ እባክህን በኚህ ሰዉዬ ምክንያት የብዙ ሰዉ ህይወት ተበላሽቶ ይሆናል ስለዚህ እኚ ሽማግሌ በሰሩት ግፍ (ወንጀል) መጠየቅ አለባቸዉ

  • @marekinjo-uc1tj
    @marekinjo-uc1tj Месяц назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ የመምጫክ ግዜ ቀቦዋልና የቲንቢቱ መፈፀሚያ አታድገን😢😢😢ይቅርበለን ምን ያለ ዘመን ደረስን ልጅ መኩሪያ ጌታ ዘመንክን ይባርከው ይሄ ሰውዬ አንተንም አንድ ነገር እዳያደርግክ ክፉ አባት ኸረ ወድዚያ ኤጭጭ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +1

    መኩሪያዬ እናትህንም ያደረጎትን አስወጣ አልሞተች ይሆናል የኔ ጌታ እሁሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Месяц назад +4

    አውዚቢላህሚናሼጣን አራጂም😢😢😢ሚኩእራሥሥጠብቅህየኔውድ

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane Месяц назад +1

    ሞክርያ የ2017ምርጥ ወጣት እግዝአብሄር ይስጥክ ሽማግሌው የእጁ ማግኘት አለበት

  • @fatimahussain-c2h
    @fatimahussain-c2h Месяц назад +4

    መገን ወርደት በርጂና ሳታጃጂል ግደለኝ ማለት አሁን ነዉ
    ልጁ መልካም ሰዉ ነዉ ከረሶ መወለዱ

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Месяц назад

    Egzabher yebarkh mokuria 🙏 tebark

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج Месяц назад +4

    ልጂየዉ እራሥህን. ጠብቅ ምንምኳ አባትህም ቢሆን ጉዱን ሥላወጣህበት ተናዷል የሆነ ነገር ሊያሠራብህ ሥለሚችል ካባትህ ብርቀዉ ይሻልሀል

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 Месяц назад

    በዚህ ሜድያ የሚቀርቡ ኘሮግራሞች በመሉ ሐሰትና በድራማ መልክ የተቀነባበሩ መሆናቸውን ስንቱ ይረዳ ይሆን????

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ Месяц назад

    መጀመሪያ ለመኩሪ ምስጋና ይገባዋል ሁለተኛ በዚህ ልክ እንዴት ትልቅ ሰው በለጁ እድሚ ያለችውን

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Месяц назад +3

    ለተከበረ ነው ክብር የሚሰጠው እሳቸው!! አትበሉ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Месяц назад

    እዉነትም መኩሪያ ተባረክ የተባረክ ትዳር የተመረቀ ልጅ ይሰጥህ ተባረክ ተባረክ መኩሪያዬ በርታ ጋዜጠኛዉ

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ Месяц назад +4

    ልጂ ግን በጣም ጥሩ ልጂ ነው ከዚህ ጠቋያም ሠውየ የተወለደአይመስልም

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Месяц назад

    አቤት ጌታዬ ማረኝ እረ ከእንደዝህ አይነት መአት አድነኝ ሞክርይ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ይሄ ደብተራ አንድ ነገር እንዳይደርገው ፈራሁ

  • @aselefechkidanemariam6986
    @aselefechkidanemariam6986 Месяц назад

    ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፆሎት ኣድርግ መኩርያ ወንድሜ ልጅቷ ይዘህ ፀበል ሂድ ትድናለች ንስሃ ገብታች ፆም ፆሎት ኣድርግ ስግደት ስገድ መቁጠርያ ተጠቀም የመምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመኝ ኣዳምጥ መምህር ተስፋዬ ለማግኘት ሞክር አባትህ ከዚይ የሰይጣን ስራ አድናቸው ንስሃ እንዲገቡ ፀበል እንዲጠመቁ ቁርባን እንዲቆርቡ አድርጋቸው አባትህ ልጁታን መመለስ አይችሉም የምትድነዉ በፀበል አንተም አባትም አብራችሁ ተጠመቁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ፡፡

  • @tigistayehu7647
    @tigistayehu7647 Месяц назад

    ልጁ በጣም አሳዘነኝ እባክህ ተጠንቀቅ ሰይጣን የተቅራኘው ልጅ እናት የሚባል አያውቅም የእውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @hadiyajabar9898
    @hadiyajabar9898 Месяц назад

    ፀበል ዉሰዳት ሚኪ ዉድሜ ሴጤን አሮጊት ህፃንሊጂ በአላህ ሊጂጃቹዉ እባክህ በአላህ ዉጣት ነህ አትከተላላቹዉ በአለህ😢😢😢

  • @KassecheKebede
    @KassecheKebede Месяц назад

    የእመር ልጅ በእዉነት ጀግና ነህ ኧረ በርቱ ❤❤❤❤