U learn from Eritrean government u have long way to be perfect leader has to be divided 10 country because you don’t have no lot knowledge or education or patience to control 120 people probably next year is 130 million because 92% is dikala control it No quantity it’s quality😊
Dereje Haile you did it again !!!! So well thought out,articulated conversation 👌🏾 Jawar we have seen your maturity in this interview .This interview personally gave me a different perspective of him as a politician . I suggest for everyone to watch this interview.
Learning from mistakes and resolving to do things differently is a sign of maturity! I was sincerely impressed, Jawar! I hope you practice it for the change you said we need, to lift Ethiopians out of the collective trauma we are in.
What an interview you've had J& D.👏. Two great Ethiopians doing what they are best at and I think this interview will go down as a historical one in Ethiopian history. We may come again and again and watch it. It's really awesome!Thought-provoking and all in all solution oriented almost scientific. May God bless our country Ethiopia 🇪🇹 with an overwhelming peace ✌️, love ❤️ and prosperity. I have the utmost for both of you Jawar and Dare❤
This interview uncovered the stupidity of Abiy Regime and Abiy himself. Look each time Jawar refrain from answering a questions, we can feel and sense it something vague was happened by this blood sucker regime.
I don’t what is great about Jawar. He is pretending to act as if he cares about all Ethiopians so he can use his machete on the rest of Ethiopian Christians. He thinks he has a shot to replace the current ONG Shene PM.
Absolutely enjoyed Dereje Haile's interview with Jawar Mohammed on 'በነገራችን ላይ.' The questions were insightful, and Jawar's responses provided valuable insights into Ethiopian politics. Kudos to both for an engaging and informative conversation! 👌🏿🙏🏿💚💛❤️
Thank you so much, Dereje for doing such a marvelous interview with Obbo Jawar Mohammed. I wish all Ethiopian political leaders could acquire the decency, humbleness and serenity at the time when they can make a difference. I wish the guy in "Arat Kilo" could seriously look inwards and strive to change the disturbing and frustrating situation our beloved country is currently in. I wish the PM would have the slightest humility so that he can open his eyes and see the extremly worrying state this country is in. I wish … I only wish …
በአማርኛም በእንግሊዘኛም ብዙ አስተያየቶችን አነበብኳቸው/ I have read some of the comments and only word I left out to say is WOW! Jawar. Glad you still alive and to hear the best interview of you by Dereje H. Thank you so much for both of you. Peace to our Ethiopia!
This will be remembered as one of the best interviews to have been done in the history of our country. What a maturity! You were political genius from day one. Now, Your wisdom, outshined your intellectual ability. WOW! Masha Allah! I liked how you admitted your wrong doings. That’s my favorite part of this interview. I didn’t see any humble bragging. Thank you Ja! Thank you Dere!
Full of Knowledge, confidence and iconic leadership personality! Keep it this personality! we will see you as a PRIME MINISTER of Ethiopia in near future (may be within a couple of decade)
Jawar is definitely trying to address the turmoil In Ethiopia with completely convincing political solutions fellow countrymen if we wanted to get out of the problems we are in we shall be listening to what jawar is talking about
Hello Jawar ! I must confess that I used to be one of your enemies . But now I appreciate and agree with most of your responses, vision, opinion and comments in respect to Dereg's questions. At present ,Ethiopia desperately needs politicians like you to defuse the current crisis. God bless you! I must also thank Derege for his effort to get you and conducting this interesting interview with you. Mulugeta Tessema
Ethiopia has never seen a dynamic politician like this guy.He is a unique and outstanding.I dabut also a personality like this will appear again.Ethiopia has no any chance except listing this and such politicians.
I just listened to their interesting program filled with tears and a sigh of relief due to the tremendous joyful feeling I felt deep within. A quantum leap transformational change is clearly exhibited on Juwar's speech and physicality.
Very interesting interview. I appreciate Jawar’s maturity and understanding of Ethiopia’s current reality! Derege is very skillful interviewer. Some of the questions Jawar refused to answer though with good intentions , were answered and addressed indirectly. Kudos!!!
ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ በሚቀጥለው ከየትም አፈላልገህም ቢሆን እንደ ዳይኖሰር ጠፍቶ እንዳይቀር ኦቦ ለማ መገርሳን ብታቀርብልን ደስታችን ነው🙏
U learn from Eritrean government u have long way to be perfect leader has to be divided 10 country because you don’t have no lot knowledge or education or patience to control 120 people probably next year is 130 million because 92% is dikala control it
No quantity it’s quality😊
😂
Wishet wishet
Yessss!
Yes for as it’s work if u know the game u will understand
ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ቀጣይ ለማ መገርሳን ያቅርብልን ምትሉ በ Like 👍አሳዩን በተጨማሪ ደረጄ ሀይሌ our legendary ጋዜጠኛ hero 🔥🔥🔥
ለማ መገርሳ ተደብቆ ስራውን እየሰራ ነው 😂😂
Esti mejemria be hiwot /beselam menoru yitawok i am so scared for u dere ,, your question on this part betam new yemisferaw ,,, let’s gods be with u
Jarso Mohammed yishalal
360 አብደው አሳብደዋችሁዋል@@bethelehem4989
ለማ ምን ሊያወራ😂😂
አቤትትት....ምን አይነት ቃለ ምልልስ ነው!!! እንዴት ያለ የሙያ ትንታኔ ነው! እንዴት ያለ በሳል መልስ ነው! ምን አይነት እርጋታ ነው! ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት በሁለቱ መካከል የታየው እንዴት ያለ የሚያስቀና መከባበር እና ፍቅር ነው!!! ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ❤❤❤
እንዲህ አይነት በቃ THE BEST AND INTERESTING INTERVIEW አይቼ አላውቅም። I want to thank you both🙏
ደሬ እባክን አቶ ለማ መገርሳን አቅርብልንና ለራስህም ታሪክ ስራ ለእኛም ለጥያቄዎቻችን መልስ እናግኝ,,,የህንን ጥያቄዬን የምትስማሙበት ሰዎች በLike መስማማታችሁን ለደሬ አሳዩ💯ጀዋር ሐሳብህን ስላካፈልከንም እናመሰግናለን🙏
የዚህ ትውልድ ፖለቲካ ሲነሳ ቀድሞ የሚታወሱ ከባድ ሚዛን politician obo Jawar and obo lemma
እንዲሁም በጭምብል ለባሽነት መጀመርያ ኢትዩዽያ ከዚያ አዲስ አቤቤ ከዚያ አማራ ቀጣይ አዳነች አቤቤ 😂እያለ ትግል የሚጀምረው የማያቀራርብ ህዝብና ሀብት የሚያስጨርስ ውግያ ውስጥ የከተተን ከትግራይ ጦርነት እንኳን መማር ያቃተው አቶ……
ለማ ሰላም ለአብይ ምንም አይናገርም
Dereje Haile you did it again !!!! So well thought out,articulated conversation 👌🏾 Jawar we have seen your maturity in this interview .This interview personally gave me a different perspective of him as a politician . I suggest for everyone to watch this interview.
Thanks
ቀኝ እጅህን ቀጥቅጠህ ግራዬን እያጠናከርኩ ነው ማለት ውጤት አያመጣም።❤❤❤
ወንድም ጆዋር ያለ የሌለዉን አፍረጥርጦታል ጆሮ ያለዉ ይስማ እዉነተኛ የበሰለ የፖለቲካ ሠዉ መሆኑን በውል አስመስክሮአል እይዞክ በርታ አትታክት እውነተኛዉን ጆዋር ዛሬ ሰምተነዋል አላክ ይጠብቅክ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥክ ራእይክ እዉን ሁኖ ያሳይክ !!!!!!!!!!
ጀዋርዬ እስከ ዛሬ ሳላውቅህ በስማ በለው ስጠላህ ነበር ይቅር በለኝ ሁለቱንም ክፍል አዳምጫሐሁኝ የምር የሁልችንም ቁስል ነው የተናገርከው ኡፍፍ ተባረክ 😢😢😢
😂😂😂
አሁን ነዋ አንተ እንደምትፈልገው ሲሆንልህ አሁንም በፊትም ልክ ነህ ይቅርታ አያስፈልግም😊😊
በፊት በርግጥ ስተት ሰርቷል አሁን ግን ጥሩ መንገድ ላይ ነው ህይወት ትምህርትቤትም አይደለች ለሁሉም ኖረን እናያለን
ይህ ብሬን ወሽ ተደርጎ ሌላ ካርድ ለመሳብ ያመጣት ጨዋታ ቢሆንስ ከሲአይኤ እስ ሞሳድ አሰልጥነዉት ቢሆንስ@@ashebirbelayneh3216
😂😂😂😂😅😅
ጣያቂውም ተጣያቂውም ውስጤ ነቸው❤
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
ገራሚ ቃለ መጠይቅ ነው እዲህ እደኔ በጉጉት የጠበቀ ላይክ ያርግ ዋው ትለያላቹ ሁለታቹም✅🇪🇹
Learning from mistakes and resolving to do things differently is a sign of maturity! I was sincerely impressed, Jawar! I hope you practice it for the change you said we need, to lift Ethiopians out of the collective trauma we are in.
Wake up, he is just playing the other side of abiy's game. This is acting
I am crying when you talk about the reality of what's happening in our country. I feel hope for our future when you deeply analyze it.
He’s one of the main causes to what’s happening in our country. That’s a fact that will never ever change
You have blindly hate him.
ወንድም ጀዋር ልበልህ ጓድ ጀዋር: የፖለቲካ ዕውቀትህንና ትንታኔህን በማድነቅ "ከተማሩ እንደ ጀዋር ይናገሩ ካልተማሩ ዝም ይበሉ" ብዬ ዝም ብያለሁ።።።።
wegega ahone sele poltics min awekeshe new ?
😂😂😂😂😂😂 በደረጃሽ ስለምታስቢ ማንም አልልሽም
መናገርና መሥራት አንድ ሥላልሆነ ደደብ ብየዋለሁ
@@GenetGeni-ob4kb dadab ema man endahone tawaki new
እጁ በደም የተጨማለቀን ወንጀለኛ ለማድነቅ እንዳንቺ ያለ ባለ ሚጢጢዬ ጭንቅላት መሆን በቂ ነው ድኩማን
ይህንን የጃዋርን ድንቅ ፖለቲካዊ ትንተና አድምጦ ለመተግበር የሚጥር አንድ ሁለት የመንግስት አካል ቢኖር ኢትዮጵያን ወደ አዲስ የሰላም ዘመን ትሸጋገር ነበር።ባጠቃላይ Jewar has deep understanding about Ethiopian politics.ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ጃዋርን ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን!
ችግሩ አንዳቸውም የመንግስት አካላት የጃዋርን ንግግር ይሰሙታል እንጂ አይተገብሩትም ምክንያቱም ሽንፈት ይመስላቸዋል።
እውነት ነው
Tasgabi
Bekumsa
Qaromina
Baredina
Samu cima
Oso bifa qabatan issa fakatan Ture jawwe lenca fakki nama
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
አዎ፡ ጀዋር የፖለቲካ ተንታኝ ነው : የማህራው ም ፡ በኦሮሞ ፡ ነው፡ ኢትዮያጵያ፡ የኢትዮዽያ... የሚለው:... አለምንውም፡ በበኩሌ :ም ከሪ አልተሰካለትም፡ ኣብይ፡ ኢትዮጵያ ይላል፡ እነሡ ኣ.አ በባን (ፈንፈኔ፡ እያለ፡ነው ውስጥ ውስጡን ፡ እ/ር ይፍረደው: የኞችግር፡ ድህነት ነው እንጂ መገነጣጠል፡ አይደለም፡
ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ እና ፖለቲከኛ ጀዋር መሀመድ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የሚያስደስት የሚያረካ መንፈስን የሚያድስ አስተማሪ እና ብዙ ብዙ የሀገራችንን ወቅታዊ ጉዳዮች የዳሰሰ ጥያቄ እና መልስ ነበር ስለቆይታችን ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችኃለሁ እወዳችኃለሁ!!!
መቼም ማልቆጭበት ነገር ድሮም ዘድሮም አንተን ማድነቄን ነው ረዥም እድሜና ጤና ላንተ ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏
ፍትህና ተጠያቂነት ሳይኖር እውነተኛና ዘላቂ መፍትሄና ሰላም ሊመጣ አይችልም። ኢትዮጵያ ላለፈችበትና ላለችበት መከራና ድቀት ብቸኛና ዋነኛ ተጠያቂ የመፍትሄውን ቁልፍ በእጁ የያዘው ግን የህባችንን ስቆቃ ለራሱ ስልጣን ዕድሜ በአረመኔያዊ ጭካኔ እየየጠቀመበት ያለው አብይ አህመድ/ ብልፅግና ነው። ይህን አረመኔ መሪና በዙሪያው የሰበሰባቸውን ማፊያዎች ጫካ ገብተው የሚታገሉትን ተቃዋሚ ኃይሎች "አንተም ተው ፣ አንተም ተው" ማለት ትክክል አይደለም። "በዚህ ትግል አሸናፊ ሊኖር አይችልም" ባልከው በፍፁም አልስማማም። ህዝባዊ ድጋፍ ያለው የኃይል ትግል ማሸነፍ ይችላል ያሸንፋልም። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ትግል ህዝባዊ ድጋፍ ያለው ፍትሃዊ ትግል ስለሆነ በድል መጠናቀቁ አይቀሬ ነው።
እኔም❤
me too@@lubabaali4974
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ 😂😂
What an interview you've had J& D.👏. Two great Ethiopians doing what they are best at and I think this interview will go down as a historical one in Ethiopian history.
We may come again and again and watch it. It's really awesome!Thought-provoking and all in all solution oriented almost scientific. May God bless our country Ethiopia 🇪🇹 with an overwhelming peace ✌️, love ❤️ and prosperity.
I have the utmost for both of you Jawar and Dare❤
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
Sure it is
WOW! Nice complement!
This interview uncovered the stupidity of Abiy Regime and Abiy himself. Look each time Jawar refrain from answering a questions, we can feel and sense it something vague was happened by this blood sucker regime.
I don’t what is great about Jawar. He is pretending to act as if he cares about all Ethiopians so he can use his machete on the rest of Ethiopian Christians. He thinks he has a shot to replace the current ONG Shene PM.
እባከቹ መሪዎች ጥይት መግዛቱን ተወት አርጉና ምግብ የምንበላበትን መንገድ ፍጠሩ ስለ ፈጣሪ
ጌታው ጀዋር በቀጣዩ የሁለተኛው ዙር ወደፖለቲካው የመመለስ እድልህ ይህንን የመቆጨት እና የመተከዝ ስሜት ወደተግባር አውርደህ ጥሩ እና አቻቻይ ፖለቲካ በመተወን ለሀገርህ ድጋፍ አድርግ፣
ታዋቂነት ለሀገር በሚበጅ ጉዳይ ላይ ሲሆን ደስ ይላል ታዋቂ ሰዎች ተፅእኖ ፈጣሪዎች ለሀገራቸው ያበረከቱት ብዙ ነገር አለ በየሀገሩ ምሳሌ ወስደን ብንመለከት !!!!!
እስካሁን ጀዋር የሄድክበት ጎዳና ምን አመጣልኝ ምን ፈይድኩኝ ምን ተሳሳትኩ ምን ልማር እና ወደተሳትፎዬ ልመለስ ብለህ አጢነህ ተመለስ ፣
ማንም ብቻውን ሀገር መሆን በኢትዬጵያ ምድር ላይ አይቻለውም ለምን ብትሉኝ ለመተባበር ያልሆነ ህዝብ ለመነጣጠል አይመችም፣
በልጦ ለመገኘት ከመሞከር ህብራዊ ጎዳና መፈለጉ ይበጃል
ያልተጠናቀቀውን የሀገር ግንባታ ጥሩ ጎኑን ይዘን ብትጓዝ ይሻላል
ባለፉት መቶ እና ሺህ አመታት ንትርክ ከደም ማፈሰስ ውጩ ለሰይጣኑ ምንም አልተረፈውም
ብዙ እጅጉ ብዙ አልን ፋይዳችን ዜሮ ዜሮ ዜሮ ነው !!!!
እስቲ ያልተሞከረ ሌላ ዘዴ ደግሞ እንሞክር ጎበዝ ፣
ዛሬ በየከተማው ያለ ፎሌ አሳሪ ገፋፊው ገራፊው ብዛቱ !!!
ዛሬ በየከተማው ያለ ስጋት ከተሞች በጊዜ እረጭ ሲሉ ማየትን ያህል ውድቀት የለም Goast Town ለምን ፍርሀት ለምን ስጋት 😢😢😢😢 ምክንያቱም ያለመረጋጋት ምልክት ነዋ !!!!!
ሁሉ አጋች ሁሉ ገንዘብ ጥያቂ ነው South Africa, እና ሌሎች ወንጀል የበረከተባቸው ሀገራት እንዲህ አይነት ውርደት የለም ፣
መንግስታት Stop The War and Set Down for a talk
ስብከቱ ጊዜያዊ ነው ግንባታው ይቆይ እና ሰላማዊ ንግግሩ ይቅደም የባሰው ሲመጣ ቢሮጡ ምን ዋጋ አለው ፣
ካለፉት መማር አለመቻል ሞኝነት ነው ፣
እኛም ዜጎች እና ህዝቦች አንቸኩል ሰው ስላወራ ሰው የምንፈልገውን ስለነገረን ለእምነት ቃል አንቸኩል ለማውገዝም እንዲሁ !!!!
እንብሰል እናስብ እንመርመር !!!!
ድምፀ መረዋዉ አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ደሬ ሀይሌ ለአንተ ትልቅ ክብር🙏
ጃዋርስ 🤔
ሚስቴን እወድሻለሁ ብል እራሱ "እኔንስ?" ትያለሽ
ድምጽ ማሳመር ጋዜጠኛ አያደርግም እንደ ደረጀ አይነት የጋዜጠኛ ሸር*ጣ አላየሁም! ጃዋር ማለት ከ80 በላይ ንጽሃን ደም መፍሰስ ተጠያቂ የሆነ አውሬ ነው እሱን እንደ ጀግ ና ማቆለጳጰስ ሽር*ጥና ነው፡፡ አንገቱን በቆንጨራ ሲል እንዳልነበር አሁን እንደ እስስት ቆዳውን ቀይሮ ቢመጣ የሚያምነው የለም ለዚች ሃገር መከራ ከመንግስት እኩል ተጠያቂ ነው፡፡ ሌላው ቢቀር ሲዳማን ክልል ለማድረግ የተቀበለውን የደላላ ገንዘብ ማፋጠጥ ነበረበት፡፡
ደረጀ ሃይሌ አንተም ደንቅሮ ኣሽቃባጭ እንግዳህም ጁሓር ደንቆሮ ወንጀለኛ ራሱን የካደደ ሞላጫ ሌባ እንዲህ አይንተ ፖለትከኛ የለም በደም ያላገጠ በጠራራ የዘረፈ ሌባ ስራ ሰርቶ የማያቅ ሰው ቦለ ቤት ሲግዛ ትንሽ አታፍርም ፖልቲከኛ አውቂ እያልክ ስትቀባጥር በዚህ ወንጀል ቢቻ እድሜሊክ ያሳስራል
Tezeqzeqi esu indanchi zeregna aydelem silezi joharin gabrzew:: le johar atmetignim leza new yegim figis nesh shefafa 🫣
ቀኝ እጅህን ቀጥቅጠህ ግራዬን እያጠናከርኩ ነው ማለት ውጤት አያመጣም ትለያለህ እኮ❤❤
የጀዋር ቃለምልልስ እንደ ሰው ለ ሰው Drama በየሳምንቱ ይቅረብልን 😊
የ ዓመቱ ምርጥ comment
😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
😂😂ደስ ይለናል
❤❤❤NUREDlN
Adda❤❤❤❤
ባለፈው 27 አመት መባሉ ቀርቶ ባለፉት 5 አመት ሆነ😢 ይሁና! እድሜ ደጉ ብዙ እናያለን
ብዙም ጥያቄ የለውም። እነዛ የጨላማ 27 አመታት ገፈት ለ5 አመት አደለም ገና ለብዙ አመታት የሚያሰጋ ነው።
K2²@@bewunetud1466
@@bewunetud1466 yibelen, cheleman meleyet slalchalen, chelemawn ametabna🤣 manm lerasu bilo 27 amet chelema silale abre yeml jil aydelehum😂
ትክክለኛ አገላለጽ
ብሄር ተኮር ፖለቲካ የ 27 ኣመት ዉጠት ኣደለም ነው ምትሉት😢😢😢
ካልዋሽን በቀር ሁሉንም እንደምትችል አሳይተሀል❤ አላህ ይጨምርልህ
Absolutely enjoyed Dereje Haile's interview with Jawar Mohammed on 'በነገራችን ላይ.' The questions were insightful, and Jawar's responses provided valuable insights into Ethiopian politics. Kudos to both for an engaging and informative conversation! 👌🏿🙏🏿💚💛❤️
ምን አይነት ሰዉዬ ነዉ... በቃ ገራሚ ነዉ
Uvvvvvvv አስደረገኝ😊😊
😂😂😂😂 Uvvvvv
ሁሌም የማከብርክ እና ድምፀ መረዋዉ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ መልካም የገና በአል ይሁንልክ እኔ እዚህ አሜሪካን ሀገር ሆኜ በሀገራችን ገና በአል ላይ ነው ያየውክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ክብር ለሚገባው ከብርን እንስጥ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
one of the best interview i have ever witnessed in my life. Thank you Mr ደረጄ ኋይሌ፡ Sir. ጀዋር መሀመድ and Arts Tv for your commitement.
እባካችሁን ፖለቲከኞች
በአገራችን ሰርተን እንድንበላ ሰላም ስጡን
Well said !
100%
Thank you! Excellent Opinion.
Allah new selam miseten
So what he said please understand his idea
Thank you so much, Dereje for doing such a marvelous interview with Obbo Jawar Mohammed. I wish all Ethiopian political leaders could acquire the decency, humbleness and serenity at the time when they can make a difference. I wish the guy in "Arat Kilo" could seriously look inwards and strive to change the disturbing and frustrating situation our beloved country is currently in. I wish the PM would have the slightest humility so that he can open his eyes and see the extremly worrying state this country is in. I wish … I only wish …
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
ለሀገር የሚበጅ ይህ ይመስለኛል የበሰለውን ጀዋርን በማየቴ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያፅናህ ለሀገር የምጠቅም ያርግ ወንድሜ
ጀዌ ❤ክፍል 3 ቢቀጥል እንደ ተከታታይ ድራማ ይቅረብልን የምትሉ😊
እረ ይሄ ውሽቱም ስልችቶናል ስንት የደሀ ልጅ አስደፍቶ
@@emebetzewde7492ይፍጂሽ የሚፈጅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እኛ እንፈልገዋለን ቢቀጥል ውሸታም ስም ለጣፊዎች
Yamifajii yilakibishii kabitochii teday fijitin mixaluu kahona lamin Selam atamexum teday hulachum geday nachuh fanno oneg Wayne eyalachuh xiyit mitaqabeluu teday Yaa xiyituu Yaa zinbi nafis ligaluu new endee esuu geday kahona enates mindnachuh @@emebetzewde7492
No yebka eytafte siyalke new arife
@@emebetzewde7492 እኔ ያልኩት ለጀዋር አድናቂዎች እንጂ ላንቺ አይደለም እረ ሰከን ለምን ታይዋለሽ ከሰለቸሽ
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
የተባረከ መልእክት ነው:: ከቃለ መጠይቁ በላይ ነው ያከበርኩትም የወደድኩትም:: ደጋግሜም ነው ያነበብኩት:: Thank u so much & God bless you…!!!
አሜን🙏
ehh amara eshe jelese
@@shimels.d😂
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
What a great Politician and a great Journalist. ካድሬዎች እና ፖለቲከኞች ማስታወሻ እየያዙ ከዚህ ኢንተርቪው መማር አለባቸው!
I hope the political leaders in Ethiopian will learn and make a good or peaceful decision by learning from this great interview.
ጀዌ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ፖለቲከኞች እንዳንተ ሰላምን በፈለጉ ሀገራችን ሰላም ይሆን ነበር አሁንም ለሰላም አረፈደም ሚስኪኑን ህዝብ ከማስጨረስ መደራደር ይሻላል
❤️❤️❤️🫶🏾🫶🏾🫶🏾
ከብት!!!
"ሀገሪቷን እኮ ላብራቶሪ አደረጉዋት"🙏
🤦♀️
😂
😀😀😀
በጣም 😢
I am very glad to be the same generation with you. thank you Jawar thank you journalist Dereje,
ደረጄ ሀይሌ በጣም አስተዋይ የተረጋጋ ስነምግባር ያለው አዋቂ ጋዜጠኛ ግልፅ ታታሪ እና ተመልካች አድማጩን አክባሪ ሰው ነው በጣም ክብር ይገባሀል ጀዋር እንዲህ ያረጋጋህ ደረጄ ነው ወይስ እንዳልከው እውነት እስሩ ነው በርታ ቀጥልበት
በአማርኛም በእንግሊዘኛም ብዙ አስተያየቶችን አነበብኳቸው/ I have read some of the comments and only word I left out to say is WOW! Jawar. Glad you still alive and to hear the best interview of you by Dereje H. Thank you so much for both of you. Peace to our Ethiopia!
nice comment !!
Political scientist Jawar what a Political talent lead like this it's so amazing ❤
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
no mate, to be a political scientist one needs to at least rise above ethnicity...
እንደ ፖለቲከኛ from day one ኣንተን ማድነቄ ቢያንስ እስከ ኣሁን ድረስ ትክክል ነኝ❗️
ዕድሜና ጤና ሰጥቶ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ🙏
ደሬና ጁሃር መልካም ኣዲስ ዓመትና የገና በዓል✌️
በነገራችን ላይ በበነገራችን ላይ ፕሮግራም የሚቀርቡትን የእንግዶች ምርጫ ኣድናቂ ነኝ።
Allahuma Amen
The same to you
ሰውየው እኮ ባለማወቅ እና ከብስለት ማነስ ማለት ያለረነበረብኝን ብያለሁ እያለህ ነው ... አንድ ሰውን ለዛውም ፓለቲከኛን ሰው ፍፁም አድርጎ በመመልከት ሲያጠፋም ሲያለማም እንዴት አደንቃለሁ ይባላል 😅
@@ellub5242ሰው ውስጡ የሞላውን ነው የሚያውጣው! አሁንም ተቀይሮ ሳይሆን ስልጣን እስኪይዝ ነው ከዛ ከአብይ የቀረውን አማራ ይጨፈጭፋል! እግዚአብሔር ይበትናቸው! ዘረኛ እራጅ ሁላ
@@Peak.570ለጁሀር ስልጣን ልሰጠው የበፊት ጁምሮ ይፈልገዋል ጁሀር ያልተገባ ስልጣን አይፈልግም ጭፍን ጥላቻ አሳውሮሃል
ይህንን በእድሜው ትንሽ ግን ታላቅ የፖለቲካ ሰው ወይም የፖለቲካ ተንታኝ የሆነውን ሰው ጁሀር ስራጅ መሀመድ ስለ አቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ደረጀንም ጁሀር መሀመድን አላህ ይጠብቃችሁ
በዚ ፐሮግራም የጃዋርን የሂወት ተሞክሮን እና መብሰልን አይቼበተለው በዚህው መልኩ በመልካም ሀሳቦች ያለፈውን መጥፎ አስተሳሰብ በመቀየር ሀገራችንን መለወጥ እና ማስቀጠል ይችላል ደረጄ ከፐሮግራሞችህ መሀል አራተኛ ፐሮግራምህን ከሁሉም ኢሄንን ጨምሮ ወድጄልሀለው ።
ጀዋር ዘረኛ ገዳይ ነው!
ere akeh yeekate yakel fecheta seeete ew aleche alu.esu mekeeyate yemotute estuhaese?
Qabsoo , Qeeroo , Oromoo what a name 👏 🙌
Peace for Ethiopia 🇪🇹 🙏
ሚገርም ነው ጃዋርን እንደዚ ተረድቻው አላውቅም ቆንጆ ቆይታ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ ነው ከነምክንያታዊነቱ 🙏
አሁን የሚያወራውማ ነገር እጅግ ደስ ይላል ነገር ግን ብዙ ውድመት እና ጥላቻን በዚሁ አንደበቱ ዘርቶ እያጨድን ባለበት ወቅት መሆኑ ነው የሚያስዝነው!
ኣዋ አሁንም፡እያዋጋ ያለው እሱ ገ ው: የአማራን፡ ውጊያ ሣይቀር ደጋፊ፡ ነው ፡ አብይን ስለሚጣላው
ቀዳዳ አሸባሪ ነው ረኛ
አንጀት አርስ ቃለ መጠይቅ ነው። ግሩም ጠያቂ እና ግሩም መልስ ሰጪ። ጀዋርን ባልጠላውም በቀድሞ አካሄዱ ግን በፍጹም ደስተኛ አልነበርኩም። በዚህኛው ጀዋር ግን እጅግ ተደንቄያለሁ። ይሄንን የፖለቲካ እውቀቱን ለበጎ ሲጠቅምበት ማየቴ እጅግ አስደስቶኛል። አሁንም ጀዋርን ከማራቅ ይልቅ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት ከዚህ እውቀቱ ሐገራችን ብትጠቀም ደስታዬ ወደር የለውም። ጋዜጠኛ ደረጀ እጅግ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን እንጂ ለሁላችንም ትበቃለች!
እኛ ኢትዮጵያዊያን ለጁዋር ትልቅ ክብር አለን!! From Wolayta
ክብሩ ኢትዮጽያን ስላዋረደ ነው?
Gondoro😂
ይሄን ገዳይ ደም በእጁ የተጨማለ ነው
He is the best political scientist in Ethiopia since Meles Zenawi.@@m.bedane7442
We don't like jwar from tigray !!!
This will be remembered as one of the best interviews to have been done in the history of our country. What a maturity! You were political genius from day one. Now, Your wisdom, outshined your intellectual ability. WOW! Masha Allah! I liked how you admitted your wrong doings. That’s my favorite part of this interview. I didn’t see any humble bragging. Thank you Ja! Thank you Dere!
ደረጄንም ጁዋርንም አላህ ይጠብቃችዉ ያገራችን ድቅ ልጆች
Tremonduos lovely unusual politian and journalist nachehu
ጀዋርዬ ያንተን ከስር መፈታት የሰማሁበት ቀን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን የገናን በአል እያከበርን በነበርንበት ቀን ነበር ዛሬ ደሞ ልክ በገና ቀን በለተቀኑ ያንተን ኢንተርቪዉ እየሰማሁ ነዉ በእዉነት አንተን ነዉ ክርስቶስ የሚወድህ። ኑርልን ጀዋር ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን Respekt for you Jewar we love you
God bless u❤
😂😂ይድፋሽ(ህ)
@@TesfayeGelu 😀
ጃዋር የሀገር ጠላት ሀገር ያፈረሰ
እንዴት አፍርስ ?ድፍን ጥላቻሽ ፍትው ብሎ ታየ ልጁ ኦሮሞ ስለ ሆነ ብቻ ጠላሽው እንጅ እውነቱ ጀዋር ለዝህች ሀገር በጣም ምርጥ ነው አንች ሙሴ ያልሽው አብይ ነው ሀገር ያፍርስው አንዳርጋቾ ጥጌ ነው ከእንግሊዝ መቶ ሀገር ያፍርስው ታማኝ በለው ነው ወደዋላ ወደ ፊት እያለ ጦርነት የጎስመው አንዳርጋቾ ጥጌ እንደ ፍየል ጠብሳቹ ብሉ ብሎ ትግራይዋች ላይ ጦርነት ስያውጅ ቆይቶ ከውሽማው አብይጋ ስጋጭ ወደ ሀገሩ እንግሊዝ የተመለስው እና ማነው ሀገር አፍራሽ ጀዋሪን ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ በጥላቻው አትስከሪና እስት የዱሮውን ቃለ መጠየቁን በጥሞና ስምው ጥላቻ ጥሩ አይደለም ይበቃናል ሀገራችንን እናድን አንድ ብሄር ለሌላው መከታና ጋሻ እንጅ ጠላት አይደለም ልዩነታችን ውበታችን ነው አንድ ጥያቄ ከአህያ ሜዳ እና ከቤት አህያ የትኛው ያምራል ? የአህያ ሜዳ ዜብራ ያምራል ቆዳዋ ቡራቡሬ ነው እናም ልዩነታችን ውበታችን ነው አንድ አይነት መሆን አንድ የምያደርግ ብሆን ሱማሌ ነበር የማይፍርስው ግን ፍርስች ኢች ሀገር ደሞ ከፍርስች መጠገን ቀላል አይደለም በቃ ጥላቻው በቃ ዛቻው በቃ ፉከራው@@kukutilove
D/r Abiy Ahmed should be watch this amazing interview. Very informative, genuine and professional.
Thank you so much.
Long life.....
ጃዊ ላንተ ያለኝን አመለካከት ሙሉ ለሙሉ ነው የቀየርከው ተባረክ
እኔም😮
ጅል ህዝብ እንደናንተ አይነቶቹን ነው የሚያታልሉዋችሁ
እንደናንተ ያለውን ደንቆሮን ማታለል ቀላል ነው
@@bg9694ante neh denkoro betlacha yetemolah😊
@@emebetzewde7492esti ketlacha weta
🤔 ወተትም አንደዚህ አይረጋም!🤔
ከረጉ ላይቀር አንደ ጁዋር 👌
🤔አድሜ
🤔የህወት ተሞክሮ
🤔ትህምር
ተደምሮ ሲታይ አንዴት ደስ ይላል!!
ጤና ከ አድሜ ጋር 🙏🌹ጁዋር!
ክብር ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛችን 🙏❤️
O my Gosh!!:You Guys have no idea how i loved the way the interveiwer asks and the interveiwee answers!! Hello Dareje Haile : Thumbs up for you!
እጅግ ጠቃሚ ቃለ መጠየቅና በጣም በሣል ቃለ ምልልሰስ ነው።በአፅኖት ተከታትዬዋለሁኝ። የ81 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ አዛውንት ነኝ። ወቅቱን የጠበቃ በሣል ውይይት ስለሆና በርቱ ፣ ተበረታቱ ።
እንደ አባታችን አብርሃም የበለጠ በጤንነት፣ በእድሜ እርሶንና ቤተሰብዎን ሁሉ እግዚአብሔር ይባክልን።።።
🙏🏿❤️🇪🇷❤️🙏🏿 ጅግና ጀዋር ጽቡቅ ሓሳብ ሰላም ንኩሉ እዩ። 🙏🏿❤️🇪🇷🙏🏿❤️
Jawar eye afe kuret yebeleleh ewnet new gize yefge enji ertria ke Ethiopia enat hagerwa gar tewahadalech amen
Wow..juwar has really really improved a lot...He has improved his emotional intelligence....Welcome to the club of Great Leaders...!
ጀዋር ሳላውቅህ ብዙ አዉርቻለሁ በእውነት እጅግ በጣም ይቅርታ ግን አንተ ልዩ ሰው ነህ ጥሩ መረዳት አለህ keep it up!
ድሮም ያሳደዱህ ያሳሩህ ስምህን ያጠፉት እንደምትችልና እንደምትበልጣቸው ስላወቁ ነው በርታ አንድ ቀን የችግራችን የስብራታችን ጠጋኝ ትሆናለህ ❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጃዋር አሸባሪ ነው
😂😂😂😂😂 በሜንጫ
@@kukutilove እኔም እምነህትን ቀይር ብሎ የሚመጣ አካል ካለ ያውም በደልዱም ሜንጫ ነው የምቀላው ግልፅ ነው እርሱም ያለው እንድዛ ነው 100% ትክክል ነው።
አንተ እራስህ የገባህ ሰው ነህ በርታ
Full of Knowledge, confidence and iconic leadership personality! Keep it this personality! we will see you as a PRIME MINISTER of Ethiopia in near future (may be within a couple of decade)
Jawar is definitely trying to address the turmoil In Ethiopia with completely convincing political solutions fellow countrymen if we wanted to get out of the problems we are in we shall be listening to what jawar is talking about
your truth is that he has a lot of political knowledge and the country that people follow him takes a lot of insight from. thanks
Ersu yaketatelew esat new eskahun hizb eycherese yalew. Yewega biresa yetewega ayresa. Egziabher becha Le hagerachin selamun yawredeln.
Dramaw Ygermal . Hulum yetegezu nachew . Meles yalatin new yedegemew . Yhe degmo man keman gar iyesera mehunun yasayenal . Hzbu meqeleja honewal !
I really want to be thankful for apologies
ጃዋር በስለሃል እድሜ ቀይሮሃል እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትንታኔ ነው በርታ
ወዳጅ ጠላት በጉጉት የሚጠብቀው ወሳኝ ሰው ጁሀር መሀመድ ❤❤❤❤ያለ ታንክ ሁሉን አንበርካኪ ጀግና
ዘረኝነት የአእምሮ በሽታ ነው
Kelal anberekeke 😂
ፋኖ አስፈረጠጠዉ እኮ። እያየኸዉ። ደዉጨት ሆኗል እኮ ፊቱ
ፋኖ😂😂😂😂😂😂@@RiversideUSA
ባያልቅ ደስ ባለኝ ! ጀዋር እናመሰግናለን ብ ዙ የሚያስማሙ ቃላቶችን በመናገርህ ረድቶሃል አምላክ!!
አምላክ ይችላል በግሌ በቄሮ ሙቭመንት ጊዜ ጽፌልህ ነበር አረ በናትህ እንኑርበት ፈጣሪን ፍራ ብዬ !!
ዛሬ ላይ እንደ ናበከደነጾር ርግት ብለህ ወደ ቀልብህ ተመልሰህ መሳጭ ቃለ ምልልስ በመስማቴ ደስ ብሎኛል የአገራችንን ሰላም አብረን ያሳየን አዎ! እንደ አገር ታመናል, ትራውማ ውስጥ ነን!!! ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን ኢለመንተሪ የተማርክዋትን ኢትዮጵያ ላያት እናፍቃለሁ !!! ለልጆቼ የሃገር ፍቅርን ማስረከብ እንጂ ቂምና ቁርሾ የማስተላልፍ የከሰርኩ መሆን አልፈልግም የልጆቻችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን !!! ደሬ ምርጥ ሰው ተባረክልን
ወሏሂ ጥፍጥ ያለ ቃለ ምልልስ ጀዌ ላቭ ዩ አዉፍ በለኝ ወንድሜዋ ወሏሂ ያለ ስምህ ስም ሰጥቸሃለሁ ወንድሜ
Bro sew yisasatal wanaw mamare new
ሁሉም ሰው ይሳሳታል ዋናው ነገር ስህተትን ማወቅ ነው❤
ደረጄ እግዛብሄር ይጠብቅህ በጣም ነዉ የማከብረህ
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
This is a great message for the listener and it can restore our peace, may God give us the mind to listen!!
Hello Jawar ! I must confess that I used to be one of your enemies . But now I appreciate and agree with most of your responses, vision, opinion and comments in respect to Dereg's questions. At present ,Ethiopia desperately needs politicians like you to defuse the current crisis. God bless you! I must also thank Derege for his effort to get you and conducting this interesting interview with you. Mulugeta Tessema
ምን ይባላል እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤
በሰላማዊ መንገድ አሽመድምደሀቸዋል እኛ ምስክር ነን ጀግና ነህ❤❤❤❤
Jaalalli ati ummata keetiif qabdu hedduu nama boonsa Ethiopian 🇪🇹 sihiin Tolti rabbiin motummaa biyyatti sihaa godhu hayuu koo❤❤❤
You are only 37 still young don't give up keep going please 🙏 The people and the country needs you ❤❤
37, 37 years ago
Ethiopia has never seen a dynamic politician like this guy.He is a unique and outstanding.I dabut also a personality like this will appear again.Ethiopia has no any chance except listing this and such politicians.
የጠያቂውም ጥያቄ የተጠያቂውም መልስ በጣም የሰከነ እና ጥበብ የታየበት እንዲሁም በጣም አስተማሪ እና ብዙ እውነታዎችን የተገለጡበት ጨዋ ቃለምልልስ ነበር።
Masha'allah Qabsoo, Qeerroo, Oromoo Rabbiin siifi haa guddisu Jawaar Mohammad
It is really amazing; Jawar has changed a lot. His maturity has increased so much. It is an interesting interview. Dereje keep up with your efforts.
ለጅዋር ልብ የሰጠሀው አምላክ ለእኔም ስጠኝ እባክህ
እውነት ነው ተከበብኩ ብሎ ያስፈጀው ህዝብ እናቱ ቤቱ ይቁጠረው
ጆዋር አለህ ይጠብቅ
It's good but there's false
ሁላችንም ማንኛችንም በጉርምስናችን ወቅት "በfull speed”ነበር የምንስራው ምንም አዲስ ነገር የለም ወዳጄ.
አባ ድሮም ልብ ነበረው እውነት የማትወድ ነውረኛ ህዝብ ሆነን እንጂ
ማሳውን በሰላም ደርሶ የማይመለስን ገበሬ ተረኛ ስትለው እንደው ፈጣሪ ምን ይልሃል?
ምርጥ ንግግር
Lenm btm enbwa😭 ayne wust yemola ye wusten haseb nw yawrwu😢
What amazing interview i have seen in my life.long life hero politician jawe
ደሬ እጅግ በጣም የማከብሪህና የማደንቅህ ወንድሜ ነህ፣ያለህ ስነምግባሪና የሙያ ብቃትህ የሚደንቅ ነው። በርታ ከጀዌ ጋሪም ስላገናኘህን እናመሰግነሃለን። ምናልባትም ከተቻለክ በሚቀጥለው ዝግጂትህ ኦቦ ለማን እንደምንም አነፍንፈ አግንተህ እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን።
Amazing interview ever! Thanks both🙏
ሳያውቁህ የሚጠሉህ ሰዎች ቢአውቁህ ብዬ ተመኘሁላቸው ጀውይ የኔ ጨዋ 1000 አመት ኑርልን
የሰው እድሜ 70 ቢበዛም 80 ነው. የላል.....
Fetare mn yesanewal benowrlnsi?
እድሜ እና ጤና ጌታ ይስጥህ ሀገርህ ሳትጠቀምብህ እዳታልፍ ነው ምፀልየው ❤ጃ ትለያለህ ተባርክ
😃😃😃
Both are good enough and matured, he knows how to question 😢 and he know how to answer ❤
በጣም አስተማሪ ቃለምልልስ ነው በጣም የበሰሉ ሀሳቦች ያየሁበት ነው 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
ጋሽ ደሬን አለማድነቅ አይቻልም ከወገንተኝነት የፀዳ ትልቅ ሰው ለንቴ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
በቀጣይ ኦቦ ለማ መገርሣን ብታቀርብልን ላሁኑ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርቱ አላህ ሁሌም ከታጋሾች ጋር ነው
አሜን
He stayed away from politics.
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
The best interview I have ever seen in my life ! Thank u bulloo, You Nailed it! &. Dare big respect 🙏🙏
ሀገራችንን እንዳፈራረሷት እንደነበረች ይመልሱልን በቃን ሰላም አመረን ራበን።እኛ ስደተኞች ሀገር መግባት እንፈልጋለን ስደት በቃን እንደት እንግባ ሀገራችን
“ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን” “እንዋጋ በለው” እያሉ የሚሞላፈጡትን ሂድና ጠይቅ! 🤧
ሀገራችን ፈረሳለች እንዴ ? ያፈራረሱዋትስ እነማናቸው ? ስርአቱ ካልፈረሰ እያለ ያለውስ ማነው?
ሁለቱም ድንቅ ናቸው🙏 ክበሩ❤
ደረጀ ሃይሌ አንተም ደንቅሮ ኣሽቃባጭ እንግዳህም ጁሓር ደንቆሮ ወንጀለኛ ራሱን የካደደ ሞላጫ ሌባ እንዲህ አይንተ ፖለትከኛ የለም በደም ያላገጠ በጠራራ የዘረፈ ሌባ ስራ ሰርቶ የማያቅ ሰው ቦለ ቤት ሲግዛ ትንሽ አታፍርም ፖልቲከኛ አውቂ እያልክ ስትቀባጥር በዚህ ወንጀል ቢቻ እድሜሊክ ያሳስራል
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት?
😂😂😂😂😂
ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ።
ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል።
ያልታደለች ሃገር😢
ምርጥ ኢንተርቪው ጠያቂና ተጠያቂ ተገናኙ ሠላማቹን ያሰማን
What blessing to be his son as
Qeerroo jawaar
Qabsoo jawaar
Oromoo jawaar
These kids will proudly live with their names ❤🙏
አንተን ትናንት በማድነቄም ትክክል ነበርኩ ነገም ምንም ቢባል ሁሌም ደጋፊህ ነኝ ማነው እንደኔ ቁጭ ብሎ ያዳመጠው ፊልም እራሱ እንደዚህ ተመስጬ አላየም አንተን ግን ጀግናዬ ነህ የኔ ልበ በርቱ እዎድሀለው ከሻሸመኔ
Please bring Lema Megersa on this program
He is the only politician our country needs. I always admire you. You are one in a million