Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢቢኤስ አዘጋጆች አቅራቢወች በዚህ ስራላ በአድስ ምራፍ የምትተባበሩ ሁሉ አላህ እረጀም እደሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
አይዛሸ እህቴ አታለቅሸ የባሰ አይጣ ተመሰገን በይ አንች ሙተሸ ቢሆን ልጅችሸ እናቴ እናቴ ይላል ግን እንች ሰላሸ ተመሰገንነው
ከባድ፡ነው
ፉፉፉፉፉፉ የእናት እንባ ማየት በንደዚህ ሁኔታ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይህን እንባ ይዉሰድ
የኦርዳኖስ የእክምና አገልግሎት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@@אפרייםדרב እዉነት ነዉ ፈጣሪ በቃ ይበለን
የዚህ ህፃን አምላክ ይፍረድባችሁ በንፁህ ድሃ ደም የምትቆምሩ መንግስታት
Ayzose eahetea eankowane alemote ande deage eathiopyeaw sealemo yeamelute seaw alea eargetgi neagi yeaysale aretfsale eagre yeaserealate heahewate yeaketelale ayzose
አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ
እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ
@@hamgf1951 ጭፈራ ላይ ላሉችሁ ዲያስፈራዎችእግዚብሔር ይፍረድባችሁ
@@b.tyoutube8191 amen
እፍፍፍፍ የዛሬ ጫን ያለነው አልቻልኩም ወይኔ ኢቢኤሦች ውለታችሁንአላህ ይክፈላችሁ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የጦርነት ክፋቱ ብዙ ነው እባካችሁ ስለ እንዚህ እፃን እና ሴቶች ስትሉ ሰላም ስጡን 😭😭😭😭😭
በሰዉ ቤት ሀዘን ያስገባችሁ እድሜ ልካችሁን በቤታችሁ በልጅ ልጆቻችሁ ሀዘን ይሁንደም አይቀርም ዝም ብላችሁ ጠብቁ
amen ewunet abezeto yasayachew.
ፈራጅ አምላክ ፍርዱ አይዘግ እዉነት ነዉ። እጅጉን ከአንጀት የማይወጣ ወይ ወላጅነት ።
መዘዙ ለኛም መትረፉነው😢
አሚን አሚን
Ameeen Ameeen Ameeen
እረ በፈጣሪ አስለቀሱን ምን አይነት ጊዜ መጣብን ፍጣሪ በቃ ይበለን ያኔ እናት አይዘሽ ፍጣሪ እንኩን ነፍሱ ተረፈላችሁ ቀሪውን ለፈጣሪ ሰጭው አይዞአችሁ ሁሉም ያስፈል
ደምርኘ ዉዴ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ወላሂአመመመመመመሙኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
አላህጥ ነቱን ይስጥሻ የኔማር😭😭😭
ወላሂሳየዉልቤተሰበረ😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ በባ ታጠብኩ ብቻ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር
እቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልጆቻቸውን እና የእናታቸውን ከፍ አይሳይቹ በማዳም ቤተ ያለቸው በሰላም በጤና ፈጣሪ ወድ እናታቸው በሰላም የመለሳቸው
አሚን ያረብ
አሚንዉዴዱአርጉልኝአባቴሙቱብኝልዱአአርጉልኝበአላህ
Ameen
አሜን አሜን
admire the courage of the mother doing everything she can for her baby, Mothers live forever, love you all mothers
አይ ጠላት የንፁሀን ደም ይፍረድባቸው አይዞአችሁ እንኳንም ነብሱ ተረፈላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ቤተሰብ የረዳችሁ የተባበራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደደብ ኣይ ጦርነት ነዉ ሚባለዉ ከነዛኞቹም እደዚህ ሚስኪን ህፃናት የተቆረጡ የሞቱ ብዙዎች ኣሉ
I'm sorry
No sister please don't cry 😢 😭 💔
@@huahua5538 doma ketgere wechi chekagn yelm
@@fedlukemal9857 እርጥብ ጭንቅላት ልጅትዋኮ ትግሬ ናት ንፍጣም
በጣም ልብ ይነካል የጦርነት አስከፊነቱ እና ውጤቱ ይኸው ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ምንም በማያውቅ ህፃን ልጅ ይህን ያህል ግፍ አላህ ሆይ በቃ በለን አገራችንን ሠላም አድርግልን አይዞሽ ማማየ በእርግጥ በልጅ ላይ የሚደርስ ጉዳት በጣም ከባድ ነው እንኳን ነፍሱ ተረፈልሽ
አቤቱ ማረኒ ለህፃኑ ሰትል እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን በምህረት አሰበን ኡፋፋፋፋፋፋ ልባችን ቆሰለ 😭😭😭😭😭😭😭
erk ematfelgu kezih temaru yvkam tsnatye ebakishn tetsnagn smishis tsnat aydel
ጁታ ነው ሽኔ ይህን ያደርግው ግን አላህ ይፍርድበት
ቻናሌን ጎብኚ ዉዲ
አሜንአሜንአሜን
እእእእእ እርባክህ በቃበለን
የኔ ውድ እናት እንኩዋን በእይዎት ኖራላቹ!!!💖ማሞትም አሌ ግን አግዚአብሔር ስበርካችሁ ነው!!በእይዎት ያትራፋቹ 🙏💖ተመስገን በሉ እንዳት አላቅእሱ ፋጣሪ ለሁም ናጋር ማፊቴ አሌሁ ነው!!!!እንዳታለቂሱ ፋጣሪ እንዳይ አዝንባችሁ 🙏
አባቴ የሞተብኝ ቀን ነበር እንደዚህ ያለቀስኩ 😭😭😭😭 ፅኑዬ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እህቴ ❤️🙏
እፍፍፍፍፍ የኔ እናት እንኳን አንቺ እናት የሆንሽው ለኔ ከበደኝ😭 በጣም ከባድ የልብ ቁስለት ነው የህወሓት አመራሮች በምድርም በሰማይም ዘላለማችሁ ይጨልም
ወይንሽት የጌታ ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
አይባልም አነሱም የኛው ናቸው በቃ ጥላቻ አንዝራ አንድ እንሁን ይብቃን።
@@haniregasa1188በእናተ ላል ካልደረሰ የሰው ህመም አያማችሁም ህፃናትን ላይ የሚተኩስ ለምን የእናቴ ልጅ አይሆንም ገደል ይግባ ገባሽ
የጦርነቱ አስከፊ ውጤት የሁለቱም ነው የህወሀት የመንግስት ብሎ መፈረጅ የለም እነዚም ጋር ያለው ጥይት እነዛም ጋር ያለው ጥይት በዛም ወገን ብዙ እናት አንብታለች እንደዚ የምትገልጽበት ቻንስ እንኳን ያላገኘች ሞልታለች ስለዚ እባካችሁ ጥላቻ አትዝሩ እንደሰው እና እንደ ሀይማኖተኛ እናስብ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው የባለስልጣን ጦስ ነው ለህዝብ የተረፈው በዚም በዛም የተጎዳችሁ እናቶች እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ አባቶችም ልጆችም የቀድሞ ሰላማችን አምላካችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልስልን አሜን!
አሂያ ዝመ በሊ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወንድማችን ሰለሞን ስለምታደርገው እርዳታ እግዚአብሔር ይባርክህ ! ረጅም አድሜ ይስጥህ !የአዲስ ምዕራፍ አዘጋጆች በሙሉ ተባረኩ !
እውነት ወላጅ መሆን ትችላላቹህ! ሀዘናቹህ ሀዘናችን ነው። ከናንተ እኩል አለቁስን። ዋናው ነገር በህይወት ተርፎላቹሃል ፈጣሪያችሁን አመስግኑ።
ተመስገን ተመስገን በሂወት መትረፉ ትልቅ ነገር ነዉ እህቴ አታማሪ ይመስገን ለድግል ማርያም ልጅ።።።🙏🙏💒💒💒💐!!!!!
እውነት ነው በህይወት መትረፍ ከምንም በላይ ነው
በጣምእጅ!!!!
ግን የማይጠፋ ጠባሳ ነው ከሁሉም በላይ ኣካል ጉዳተኛ መሃን ክፉ ነው እድሜው ልኩ ኣይረሳውም የበታችነት ስሜት እንደተሰማው ነው ሚኖረው
😭😭😭😭😭 የጦርነት ትርፉ ይሄ ነው በየከተማው ስንቷ እናት ደም አንብታለች። ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን አምጣልን🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Junta,yanche,zmdoche,nachaw,yjmrute
አሚን💔🇪🇹😢😭
የኔ እናት አይዦሽ የእዮብ ትግስት ይስጥሽ አንቺ በርተሽ ሁሉን በፀጋ ተቀበይ ከዛ ልጅሽን አበርቺ እንኮን ህይወቱ ተረፈልሽ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ታበርታቹ ❤🙏
ዶ/ር ሰለሞን እግዚአብሄር እድሜህን እጥፍ ድርብ ያርግልህ ።እንዲህ በጎ እንድናደርግ ለርዳህ ምስጋና ይገበዋል ።የኢቢኤስ ሰራተኞች እና ሌሎች የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
አለቀስሁ ልጅ በጣም ነው እምወደው እንደዚህ ሲሆን ለናት ይከብዳል የጦርነት ውጤት 😭😭😭😭😭
የኔ መድኃንያለም እፍፍፍፍፍ 😭😭😭ስለ ሕፃናት ብለህ ምህረት አውርድልን 🙏🏿
እረ በሰላሴ ይህን እንባ ያበሰክ ቀሲሰ ሰለሞን እድሜህ ይርዘም 👏👏👏👏💕💕💕💕
Weye mwfitere lasare libe yesebral
ቀሲስ? ሲቀድስ አይቼ አላውቅም ግን ጥሩ አገልጋይ ነው
አቶ፣ሰለሞን፣እረጂም፣እድሜ፣ይስጥህ፣በጣም፣እናመሰግናለን
ጀምሬ ተውኩት አልቻልኩም አስቡት ዛሬ በቴሌቨዢን የቀረቡት አንድ ቤተሰብ ናቸው፥ ስንት ሺ እንደዚህ ያሉ ቤተሰቦች እንደሚኖሩ ሳስብ ልቤ ተሰበረ በእውነት!!! ምንም ይሁን ምን ይህ ጦርነት መቆም አለበት!!!!
ማን ይስማ
አዯዞሽ የኔናት እግዚአብሔር ያድንሽ ቃትላ ድዯን ማርያም ፀበል ሂጅ ትድለሽ እኔ የደም ካንሰር አለብሽ ተብዬ በቃትላ ማርያም ፀበል ድኛለሁ እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባት የጌታዬ እናት🙏🙏🙏
Amen
አሜን ላንቺ የደረሰችልሽ ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
Amen esey elelelelelelelelelelelelelelelelelele anchin yesemachesh Emebrehan egnanim tesman.
Enkuan egziabher maresh dess yilal enesunm fetari yatsenachew
ጌታ ሆይ ለዚህች እናት መፅናናትን ሰጣት የሆነዉ እንኳን ለእናቱ ለማንም ልብ የሚነካ አሳዛኝ ነገር ነዉ አየዙሸ የሄም ያልፋል ዋናዉ በህይዉት መኖራችሁ ነዉ ልጅሸም ትልቅ ቦታ ይደርሳል ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻው በእንባ ነው ያየሁት ጌታ ጨረሱ የማርሸ
ይሄ ፕሮግራም በጣም መልካም ነው። ለወገን መድረስ እንዲህ ነው። ሐገራችንንም ያጽናናልን።!
ጌታየሱስ ጥንካሬ ይስጣቹ
ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና እርስ በርሳችን እንዋደድ። የሚወድም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተወለደ እግዚአብሔርንም ያውቃል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4፡7 ❤️☦️🙏
ለዚ የዳርጋችውን ፖሎቲከኞች ሁሉ በልጆቻቹ አገኙት ሀዘን በቤታቹ ይግባ የህፃናቱ ደም የእናቶች እምባ ይፋረዳቹ
ትክክል በነሱ ካልደረሰ አይገባቸውም እግዚአብሔር ይፍረድ
በጣም ያሳዝናል የጦርነት ውጤቱ ይሄ ነው እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም ማርያምን😭😭😭ድንግል ማርያም ትርዳችሁ😥😥😥😪😪😪
ደምሪኝ አለም ዉዴበቅንነት
አሜን😭😭😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል ያሰለቅሳል አየ የትግራይ ህዝብ እውነት እናተ የሰው ፍጡር ናችሁ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይሰጣችሁ ከሰይጣን የባሳችሁ አረመኔ አጋንት ናችሁ ግን ከልጅ ልጆቻችሁ እንደሚደርሰ አላወቃችሁም የዚህ ሕፃን አምላክ ፍርድን ይሰጣችሁ አሜን እናንተ ዳቢሎሶች አረመኔዎች
ጽናት እንደ ስምሽ ጽኑ እና መልካም እናት ነሽ። በጣም ቆንጆ እና ጠንካራ እናት። እግዛብሄር ከናንተ ጋ ይሁን።
እቤት ይህንን ጊዜ እግዚአብሔር እሳልፎልን ለምሳቅ ለመጫወት ያብቃን በጣም የሚያሳዝን ቤተስብ ነው እናቲቱ በጣም ከውስጡዋ ተነክታለች የእግዚአብሔር ቁጣ ነውና እሱ ያብርድልን በቃችሁ ይበለን🙏🏽🙏🏽
አይዞሽ ከባድ ነዉ ቢሆንም በህይወት መኖሩ እራሱ አንድ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መበርታት ነው
በዘረኝነት ምእራፍ ያላቹ ሁሉ ጥላቻን ቂምን የሰነቃቹ ሁሉ የበታቸኝነት ስሜት የሚሰማቹ ሁሉ ነግ በኔ ነውና ከዚህ ቤተሰብ እንማር እግዚአብሔር ያስባች ብርታቱንም ይስጣቹ
አልቻልኩም ይሄን ልጂ ያየ አንጀት አይችልም በስመአብ የኔ ጌታ እመብርሀን ትርዳህ
አሜን
የደረስንበት ጊዜ ይዘገንናል ያሳዝናል የሰው ልጅ በገዛ አገሩ ላይ በራሱ ሰው ይሄን ያህል ግፍ ሲደርስበት ያማል አይዞን እህቴ አታልቅሺ በሂወት ተርፋችሁዋል ልጅሺንም አላጣሺውም አንቺም የባሰ ቢገጥምሺ ለልጆችሺም ለባለቤትሺም በጣም ከባድ ነበር ተመስገን ማለት ነው
ጥጋበኞች እግዚአብሔር ይስራችሁን ይስጣችሁ የነዚህ የህፃናት አምላክ ይፍረድባችሁ አረ እኔስ መጨረሻችን ናፈቀኝድንግል ሆይ ለምኝልን
ይሔንን ህፃን ልጅ የመታቹ ፈጣሪ አይማራቹ።
ይህን የኢቢኤስ ፕሮግራም አዘጋጆችና አጋሮቹን እረዳቶቹን ሳላመሰግን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ አብዝቶ ይባርካችው ወላሒ
እራሴ ፍርስ አለ 😢😢😢😢😢😥 አይ እናት መከራዋ አጀቴን በላሽዉ እኳንም በሔወት ተረፈ ምን ይደግ እነዚህ አዉሬዎች በምድር ምንም ፍርድ ቢሰጥባዉ አንረካም የሰዩን እጠብቃለን 😢😢😢😢😢
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ የዛሬው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልጅ ከባድ ነው መጨረሻው ያማረ ይሁን ሰለሞን እናመሰግናለን
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አህለን እንኳን በሰላም መጣቹሁ ebs መልካም ስራ እየሰራቹሁ ነው በርቱ 👍👍👍👍👌👌👌❤❤👈👈👈👈የዛሬው በጣም ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
😭😭😭😭😭ፈጣር የእጃቻዉን ይስጠቻዉ እንቱን አቆሳሉ ስንቱን አደሙ ኡፉፉፉ
"እግሩን ፈልጎ ሲያጣው........"💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤ ተሰበረ ጌታ ሆይ አትተወን ስለ እነኝህ ንፁሃን ህፃናት
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ይህን አይቶ ያለማልቀስ ያለ ማዘን አይቻልም እግዚያብሄር ይህን ቤተሰብ አበርታ። የዚህ ጦርነት መቋጯው ናፈቀኝ የወገኖቼ እሞቧ መችነው የሚደርቀው እ/ር እባክህን በቃ በለን። Loard we need ur interferance!
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ወይኔ አበድኩኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አወ ጌታ ሆይ እየን አትተወን😭😭😭😭😭😭
ኣይዞሽ እህቴ ዋናው በህይወት መኖሩ ነው። ከዚህ በሁዋላም ህይወት አለ። ጎ ፈንድ ሚ አካውት የሚከፍትልሽ የበተሰብ አባል ካለ፣ ልጅሽ በሰውነት መደገፍያ በመታገዝ ህይወቱን መቀጠል ይችላል እናም ብንደግፍሽ ደስ ይለናል። ሑላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ።
በጣም ነው የሚያሳዝነው ያለቀስኩት እግዚአብኤር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጨርሶ ይማራችሁ ወገኖቼ!!
እውነትም ፅናት እግዚአብሔር አምላክ አዛኝትዋ እናት እመ አምላክ ከጎንሽ ትሁን ፅናቱ ይስጥሽ 😭🤲😭
የጦርነት ትርፉ ይሄ ነው ለህፃናት ለአቅመ ደካሞች ምንም ውስጥ የሌሉ ናቸው እሚጎዱት አሁንም ይብቃን በሉ እባካቹሁ የሰላም ዋጋዋ ስንት ነው እረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ አለ ሁሉም ያልፋል ያንቺ ጥንካሬ የልጆችሽ ጥንካሬ ነው
እናተ ለጥቅማቹ ብላችሁ እግዚአብሔር የዚህ እፃን ይፍረድባቹ ይኤ ለቅሶ ለእናተ ይሁን አምላክ ብድሩን ይክፈላቹ አትሙቱ በስቃይ እድሚያችሁን ሁሉ ኑሩ እናተም በልጃቹ ተቀጡ
እነማነነው ግን የህሁሉ እርግማን
@@አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ ባለ ሰልጣኖችን ይመሰለኛል
ያአላህ ምን ዓይነት ልብ የሰብር ንገር ነው። ሀዘናችሁን የምትረሱበት ነገር ይስጣችሁ፤ 💔💔😔😔
አባታችን ሆይ የዚህችን እናት እምባ አብስልን አንተ በቀለኛ አይደለህም ግን የእውነት ፍርዱን ስጠን!!
እኔ እንኳ አርግዤ ሆዴ ውስጥ ላለችው ልጄ በጣም እሳሳለሁ እንኳን ታቅፎ የሚሳም ልጅ የኔ እናት ምን ልሁንልሽ በጣም ልቤ ነው የተሰበረው የዘላለም ቁስል በዛ ላይ ልጅ ነው ገና ጦርነት አሰቃቂ ነው 😭😭😭😭😭
እሚገርም ነው በእግዚአብሔር ቴአምር ተርፋችሁል ያሳልፋችሁት ግዜ ከባድ ነው ቀሪዉ ዘመናችሁ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ 😭😭
የሣዘናለህህህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀይኝ አደራ ፣ ልጅ ስትሰቃይ አታሳይኝ፣ አይዞሽ የኔ እህት የደረሰብሽ ፈተና ከባድ ነዉ ግን ዛሬ ለዝህ በመድረስሽ አመስግኝ ኡኡኡፈ አይዞሽ።
አሚን ያርብ
በምንም ማስተካከል የማይቻል የዘላለም ቁስል!!! 😭😭😭😭😭😭 መልሰው ሊታረቁ የስንቱን ህይወት አበላሹ.
Esun ekon new yemiyanadedew tekekel beleshal
😢😢😢
አላህወኪል
ስልካቸውን ስጡን
የሊጅ እንኳን ህመሙ ይቅር ና እንቅልፍ ሲተኙ የሚያሳሱ ናቸው አይዞኝ እህት 😢😢😢😢😢😢😢 እንኳን እግዚያቤሔር አተረፈልሽ ህመምሽ ተስተገባብኝ እናኔም እናት ነኝ 😢😢😢😢
በዚህ ጦርነት ብዙ ያልተሰሙ ሚዲያ ያላገኙ ከባድ ነገሮች አሉ።ሁሉም ነገር ልብ ይሰብራል😭😭😭😭 ኡፍፍፍ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😭😭💔💔💔😭😭💔💔😭😭
ፈጣሪ ይማሪሺ
😭😭በጣምእነዚን እድሉንአግይተውሰላየናቸው ነው😢
ሶል እድሜህን ያርዝመው ከባድ ነው እንባ ብቻ የማይበቃው ብቻ ፅናቱን ይስጣችሁ ሌላ ምንም የምለው የለም
ሳየው በማልቀስ ሆዴ ቆሰለ እመቤቴን ኧረ አምላኬ ወዴት ነህ ፍርድ ስጠን አይዞን ይነጋል
በጣም ያማል አይዞሽ የድግል ማርያም ልጅ ከናንተ ጋር ይሁን😭
ፈጣሪ ይባርካችሁ አዲስ ምዕራፍ በርቱልን እግዚአብሔር የስራችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ!
ስነ-ልቦናቸውን ለመጠገን የተረባረባችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
--እመቤቴ ማርያም እንኳን አተረፋቹ-በጣም አንጀት የሚበላ ነገሮችነው የተከሰተውዋናው እንኳን አተረፋቹአይዞሽ እህቴ ይቺም ቀንታልፋለች ዋናው መበርታት አለብሽ እህቴ🙊🙊🙊
እውነት በጣም ያማል 😭ግን እንኳንምፈጣሪ አተረፈላችሁ😥አቤቱ ማረን በቃችሁበለን እንደኛ ሀጽያት ሳይሆን ለነዚህ ምንምለማያቁት ህጻናት ስትል 🙏የኛ ክፋት ተንኮልበዝቷል ጠግበናል ግን ህጻናቱ ምን ባጠፉ😥
@@ewnettube2001 እሽ
ኡፊ እንደት ያማል😭😭😭😭😭😭 አይዞዋችው ፈጣሪ እልማቹን ያሳካላችው ጀግኖች በርቱ
የኔህት ልቤን ነካሽው ህይወት እንደዚህ ነች እግዚአብሔር ይመሰገን ይህም ያልፋል ባልሽ ተርፋል ልጆችሽ አይዱ ቢጎዳም እግዚአብሔር ይመሰገን አለ እህቴን አይዞሽ አንቺም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ለበጎ ሆነ
ልብ ያደማል አደለም ለእናት ለሰሚ ይከብዳል እህቴ አላህ ያጠንክርሽ ያአላህ የ ሀገራችን ሰላም መልስልን ግፈኞቹን የጃቸዎን ስጣቸው የስት ቤት በ ሀዘን ተውጣል በቃ በለን 😭😭
ውይይይይ ጌታ ሆይ ምን ይሻላል የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ እጅግ እጅግ በዛ እባክህን ይቅር በለን ተለመነን 😭😭😭😭😭
💔💔💔😭😭😭😭 በጣም ይከብዳል አይ ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚገርም ሰራ ነዉ የምትሰሩት ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ምንም ነገር የለም በርቱ ቤተሰቦች።
እግዚኦ ተስሀለን አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን ያሥለቅሳን ያማል
እኔ አስከ ዛሬ የሌላም አይቻለሁ ግን እንደዚህ ያለ በጣም ልብ ይነካል ያማል የኔ ትንሽዬ 😭😭💔💔
መቆም አቃተኝ ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭
ወይኔ ሰው መሆን። በዚህ ዘመን ተወልጄ የዚህ ትውልድ አካል በመሆን መከራ ተመልከታች በመሆኔ አዝናለሁ።
እውነት ነው
Everybody who works at Ebs may god bless you all
የመዳምቅመሞች ሶፍትአዘጋጁና እንሥማው በጉጉትነውየምጠብቀው እናመሠግናለን ኢቤሦች እስኪልስማ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል
😢😢😢😢
ኢቢኤስ በጣም መልካም ስራዎችን ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያንቺንም እንባ አብረንሽ የምናነባ ኢትዮጵያውያን እናቶችም እንባ እንደ ራሄል እንባ ይስማልን! ይታረቀን! በጽኑ ታመምን!
ያረብብብብ እህህህህ አላህ በቃ ይበለን የኔውድድ አላህ ያሳድገው ያረብብብ አላህ በቃ ይበለን ትክክል ናት እናት እኛው በኛው ረበቃ ይበለን
Ebs no words you guys are the best this is so sad full story but you guys played the great roal to heal them and I really appreciate you guys for your wonderful job keep going.
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረ ጌታ ሆይ ለህጻናት ስትል ተነስ ክንድህን በግፐኞች ላይ አሳርፍ የህጻናት አምላክ የእናቶችን እንባ አብስ😭😭😭😭😭
ተመስገን ነው ከምንም በላይ በህይወት መኖሩ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
EBS ከሁሉም ፕሮግራም ይህኛው የበጎ አድራጎታችሁ እጅግ እንዳከብራችሁ አርጎኛል።እናመሰግናለን ።
ያረቢ አሏህየ በቃ በለን ለቅሶ ብቻ ሆነ ነገራችን ሁሉ
ኡፈፈፈፈፈፈፈ ወይኔ የዘድሮው. እደው ስቱ እረግፎ ቀረ ስቱ አካል ጉዳተኛ ሆነ 😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭er zndero alchalkume 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
በጣምወላሂ ህክምና ምገብአተው እሚሰቃዩ ስትአሉ ቤት ይቁጠረው ባለስልጣናት ቢተሰባቸውን አሚሬካ አስቀምጠው የድሀልጂ ፈጁት ጫማየለለው አሁን ይባስ ብለው እግራችንን ቆረጡት አላህያሳቸው እና
😭😭😭😥😥
በስሙ የሞተ ይሻላል 😭😭😭
💔💔😢😭😭😭😭😭💔😢😭😭😭😭
እፉ በእውነውት እናተ መልካም ሰወች አጃችሁን የምዘርጉ ሁሉ እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
ልጅነቱ አልተቀጨም እሙዬ ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል እንኳንም ከቁጥር አልጎደላችሁ ልቤ ተንቀጠቅጠ ልጅቱ ግን የንግግር ችሎታሽ አስደናቂ ነው ዳኛ ብትሆኚ ተመኘሁ ጥልቅ አመዛዛኝ አእምሮ አለሽ
የጦርነት ክፋቱን ከዚ እንማር ወገኖቼ ይሄ አደባባይ ስለወጣ ነው እንጂ በየቤቱ ያለውን ቤቱ ይቁጠረው ። ይበቃናል ሰላም ይሻለናል አንድነት ብቻ ነው ሚያምርብን ሁላችንም በያለንበት በቃ ልንል ይገባል🚫
Tikikil nesh enate beka kalefew memar binchl mnale Egziabhwr hoy ebakh bekachu belen😭
አይይይ ባቻ አላህ ያብጀው ስቱ ስቱ አረ እህህህህምን እምለው አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቶ ሰለሞን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችን ይባርክ መንግስት አቶ ሰለሞን በደንብ መርዳት አለበት ትልቅ ባለውለታ ነው
Ayezoshe yenenate egezeabher enquan atrfach hu
አይ ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ አብሽሩ ወገኖቼ ጠንክርር በሉ ውስጣችን ደማ አላህ በቃችሁ ይበለን
ተመስገን በይ ይህንንም ያላዩ አሉ አይናቸው እያዩ ልጆቻቸውን የተነጠቁ አሉ እግዛብሄርን አመስግኝ ያተረፉችሁን አምላክ በሰመአብ ያሳዝናል በጣም😭😭😭ከዚሁሉ መከራ ያወጣችሁ አምልክ ምሰጋና ይገባዎል
ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ኸረ በቃ በለን 😥ምን አይነት የፈተና ጊዜ ነው እጅግ በጣም ልብ ይሠብራል 😥
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል የዛሬው ደግሞ የህፃኑ አምላክ ይፍረድባችሁ አይ የኢትዮጵያ መንግስት እንድህ ያስደረጉትን ነው ትናንትና የፈታው
Anche dedebe
👹👹👹👹meseret
አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምረው ኢ ቤ ኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን 🥰🥰
እስካሁን ካየሁት ከሰማሁት ይሄ ግን በጣም ልብ ይነካል ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አዘጋጆች ፈጣሪ ይክፈላቹ
😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዛሺ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
#ኢቢኤስ እናመሰግናለን ይህንን ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል🙏🙏🙏❤❤❤
መኖር መኖር መኖር እንኳን የማይቻልበት አገር. ነዉ ኢትዮጵያ ማለት. የእፃን እባ ይፈርድ.ባቸዉ
ወላንሰ ከ ሸገር ደምርኘ ዉዴ
ማነው እደኔ አዲስ ምዕራፍ በጉጉት ሚጠብቅ
I am 1nga
እናንተኢቢስ ጌታ ይባርካችሁ ደግሞ ከሰው ሁሉ ጋር እያለቅሳችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አቶ ሰለሞን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
ኢቢኤስ አዘጋጆች አቅራቢወች በዚህ ስራላ በአድስ ምራፍ የምትተባበሩ ሁሉ አላህ እረጀም እደሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
አይዛሸ እህቴ አታለቅሸ የባሰ አይጣ ተመሰገን በይ አንች ሙተሸ ቢሆን ልጅችሸ እናቴ እናቴ ይላል ግን እንች ሰላሸ ተመሰገንነው
ከባድ፡ነው
ፉፉፉፉፉፉ የእናት እንባ ማየት በንደዚህ ሁኔታ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይህን እንባ ይዉሰድ
የኦርዳኖስ የእክምና አገልግሎት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@@אפרייםדרב እዉነት ነዉ ፈጣሪ በቃ ይበለን
የዚህ ህፃን አምላክ ይፍረድባችሁ በንፁህ ድሃ ደም የምትቆምሩ መንግስታት
Ayzose eahetea eankowane alemote ande deage eathiopyeaw sealemo yeamelute seaw alea eargetgi neagi yeaysale aretfsale eagre yeaserealate heahewate yeaketelale ayzose
አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ
እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ
@@hamgf1951 ጭፈራ ላይ ላሉችሁ ዲያስፈራዎችእግዚብሔር ይፍረድባችሁ
@@b.tyoutube8191 amen
እፍፍፍፍ የዛሬ ጫን ያለነው አልቻልኩም ወይኔ ኢቢኤሦች ውለታችሁንአላህ ይክፈላችሁ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የጦርነት ክፋቱ ብዙ ነው እባካችሁ ስለ እንዚህ እፃን እና ሴቶች ስትሉ ሰላም ስጡን 😭😭😭😭😭
በሰዉ ቤት ሀዘን ያስገባችሁ እድሜ ልካችሁን
በቤታችሁ በልጅ ልጆቻችሁ ሀዘን ይሁን
ደም አይቀርም ዝም ብላችሁ ጠብቁ
amen ewunet abezeto yasayachew.
ፈራጅ አምላክ ፍርዱ አይዘግ እዉነት ነዉ። እጅጉን ከአንጀት የማይወጣ ወይ ወላጅነት ።
መዘዙ ለኛም መትረፉነው😢
አሚን አሚን
Ameeen Ameeen Ameeen
እረ በፈጣሪ አስለቀሱን ምን አይነት ጊዜ መጣብን ፍጣሪ በቃ ይበለን ያኔ እናት አይዘሽ ፍጣሪ እንኩን ነፍሱ ተረፈላችሁ ቀሪውን ለፈጣሪ ሰጭው አይዞአችሁ ሁሉም ያስፈል
ደምርኘ ዉዴ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ወላሂአመመመመመመሙኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
አላህጥ ነቱን ይስጥሻ የኔማር😭😭😭
ወላሂሳየዉልቤተሰበረ😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ በባ ታጠብኩ ብቻ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር
እቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልጆቻቸውን እና የእናታቸውን ከፍ አይሳይቹ በማዳም ቤተ ያለቸው በሰላም በጤና ፈጣሪ ወድ እናታቸው በሰላም የመለሳቸው
አሚን ያረብ
አሚንዉዴዱአርጉልኝአባቴሙቱብኝልዱአአርጉልኝበአላህ
Ameen
አሜን አሜን
Ameeen Ameeen Ameeen
admire the courage of the mother doing everything she can for her baby, Mothers live forever, love you all mothers
አይ ጠላት የንፁሀን ደም ይፍረድባቸው አይዞአችሁ እንኳንም ነብሱ ተረፈላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ቤተሰብ የረዳችሁ የተባበራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደደብ ኣይ ጦርነት ነዉ ሚባለዉ ከነዛኞቹም እደዚህ ሚስኪን ህፃናት የተቆረጡ የሞቱ ብዙዎች ኣሉ
I'm sorry
No sister please don't cry 😢 😭 💔
@@huahua5538 doma ketgere wechi chekagn yelm
@@fedlukemal9857 እርጥብ ጭንቅላት ልጅትዋኮ ትግሬ ናት ንፍጣም
በጣም ልብ ይነካል የጦርነት አስከፊነቱ እና ውጤቱ ይኸው ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ምንም በማያውቅ ህፃን ልጅ ይህን ያህል ግፍ አላህ ሆይ በቃ በለን አገራችንን ሠላም አድርግልን አይዞሽ ማማየ በእርግጥ በልጅ ላይ የሚደርስ ጉዳት በጣም ከባድ ነው እንኳን ነፍሱ ተረፈልሽ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
አቤቱ ማረኒ ለህፃኑ ሰትል እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን በምህረት አሰበን ኡፋፋፋፋፋፋ ልባችን ቆሰለ 😭😭😭😭😭😭😭
erk ematfelgu kezih temaru yvkam tsnatye ebakishn tetsnagn smishis tsnat aydel
ጁታ ነው ሽኔ ይህን ያደርግው ግን አላህ ይፍርድበት
ቻናሌን ጎብኚ ዉዲ
አሜንአሜንአሜን
እእእእእ እርባክህ በቃበለን
የኔ ውድ እናት እንኩዋን በእይዎት ኖራላቹ!!!💖ማሞትም አሌ ግን አግዚአብሔር ስበርካችሁ ነው!!በእይዎት ያትራፋቹ 🙏💖ተመስገን በሉ እንዳት አላቅእሱ ፋጣሪ ለሁም ናጋር ማፊቴ አሌሁ ነው!!!!እንዳታለቂሱ ፋጣሪ እንዳይ አዝንባችሁ 🙏
አባቴ የሞተብኝ ቀን ነበር እንደዚህ ያለቀስኩ 😭😭😭😭 ፅኑዬ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እህቴ ❤️🙏
እፍፍፍፍፍ የኔ እናት እንኳን አንቺ እናት የሆንሽው ለኔ ከበደኝ😭 በጣም ከባድ የልብ ቁስለት ነው የህወሓት አመራሮች በምድርም በሰማይም ዘላለማችሁ ይጨልም
ወይንሽት የጌታ ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
አይባልም አነሱም የኛው ናቸው በቃ ጥላቻ አንዝራ አንድ እንሁን ይብቃን።
@@haniregasa1188በእናተ ላል ካልደረሰ የሰው ህመም አያማችሁም ህፃናትን ላይ የሚተኩስ ለምን የእናቴ ልጅ አይሆንም ገደል ይግባ ገባሽ
የጦርነቱ አስከፊ ውጤት የሁለቱም ነው የህወሀት የመንግስት ብሎ መፈረጅ የለም እነዚም ጋር ያለው ጥይት እነዛም ጋር ያለው ጥይት በዛም ወገን ብዙ እናት አንብታለች እንደዚ የምትገልጽበት ቻንስ እንኳን ያላገኘች ሞልታለች ስለዚ እባካችሁ ጥላቻ አትዝሩ እንደሰው እና እንደ ሀይማኖተኛ እናስብ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው የባለስልጣን ጦስ ነው ለህዝብ የተረፈው በዚም በዛም የተጎዳችሁ እናቶች እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ አባቶችም ልጆችም የቀድሞ ሰላማችን አምላካችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልስልን አሜን!
አሂያ ዝመ በሊ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወንድማችን ሰለሞን ስለምታደርገው እርዳታ እግዚአብሔር ይባርክህ ! ረጅም አድሜ ይስጥህ !
የአዲስ ምዕራፍ አዘጋጆች በሙሉ ተባረኩ !
እውነት ወላጅ መሆን ትችላላቹህ! ሀዘናቹህ ሀዘናችን ነው። ከናንተ እኩል አለቁስን። ዋናው ነገር በህይወት ተርፎላቹሃል ፈጣሪያችሁን አመስግኑ።
ተመስገን ተመስገን በሂወት መትረፉ ትልቅ ነገር ነዉ እህቴ አታማሪ ይመስገን ለድግል ማርያም ልጅ።።።🙏🙏💒💒💒💐!!!!!
እውነት ነው በህይወት መትረፍ ከምንም በላይ ነው
በጣምእጅ!!!!
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
ግን የማይጠፋ ጠባሳ ነው ከሁሉም በላይ ኣካል ጉዳተኛ መሃን ክፉ ነው እድሜው ልኩ ኣይረሳውም የበታችነት ስሜት እንደተሰማው ነው ሚኖረው
😭😭😭😭😭 የጦርነት ትርፉ ይሄ ነው በየከተማው ስንቷ እናት ደም አንብታለች። ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን አምጣልን🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Junta,yanche,zmdoche,nachaw,yjmrute
አሚን💔🇪🇹😢😭
የኔ እናት አይዦሽ የእዮብ ትግስት ይስጥሽ አንቺ በርተሽ ሁሉን በፀጋ ተቀበይ ከዛ ልጅሽን አበርቺ
እንኮን ህይወቱ ተረፈልሽ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ታበርታቹ ❤🙏
ዶ/ር ሰለሞን እግዚአብሄር እድሜህን እጥፍ ድርብ ያርግልህ ።እንዲህ በጎ እንድናደርግ ለርዳህ ምስጋና ይገበዋል ።የኢቢኤስ ሰራተኞች እና ሌሎች የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
አለቀስሁ ልጅ በጣም ነው እምወደው እንደዚህ ሲሆን ለናት ይከብዳል የጦርነት ውጤት 😭😭😭😭😭
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
የኔ መድኃንያለም እፍፍፍፍፍ 😭😭😭
ስለ ሕፃናት ብለህ ምህረት አውርድልን 🙏🏿
እረ በሰላሴ ይህን እንባ ያበሰክ ቀሲሰ ሰለሞን እድሜህ ይርዘም 👏👏👏👏💕💕💕💕
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
Weye mwfitere lasare libe yesebral
ቀሲስ? ሲቀድስ አይቼ አላውቅም ግን ጥሩ አገልጋይ ነው
አቶ፣ሰለሞን፣እረጂም፣እድሜ፣ይስጥህ፣በጣም፣እናመሰግናለን
ጀምሬ ተውኩት አልቻልኩም አስቡት ዛሬ በቴሌቨዢን የቀረቡት አንድ ቤተሰብ ናቸው፥ ስንት ሺ እንደዚህ ያሉ ቤተሰቦች እንደሚኖሩ ሳስብ ልቤ ተሰበረ በእውነት!!! ምንም ይሁን ምን ይህ ጦርነት መቆም አለበት!!!!
ማን ይስማ
አዯዞሽ የኔናት እግዚአብሔር ያድንሽ ቃትላ ድዯን ማርያም ፀበል ሂጅ ትድለሽ እኔ የደም ካንሰር አለብሽ ተብዬ በቃትላ ማርያም ፀበል ድኛለሁ እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባት የጌታዬ እናት🙏🙏🙏
Amen
አሜን ላንቺ የደረሰችልሽ ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
Amen
Amen esey elelelelelelelelelelelelelelelelelele anchin yesemachesh Emebrehan egnanim tesman.
Enkuan egziabher maresh dess yilal enesunm fetari yatsenachew
ጌታ ሆይ ለዚህች እናት መፅናናትን ሰጣት የሆነዉ እንኳን ለእናቱ ለማንም ልብ የሚነካ አሳዛኝ ነገር ነዉ አየዙሸ የሄም ያልፋል ዋናዉ በህይዉት መኖራችሁ ነዉ ልጅሸም ትልቅ ቦታ ይደርሳል ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻው በእንባ ነው ያየሁት ጌታ ጨረሱ የማርሸ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
ይሄ ፕሮግራም በጣም መልካም ነው። ለወገን መድረስ እንዲህ ነው። ሐገራችንንም ያጽናናልን።!
ጌታየሱስ ጥንካሬ ይስጣቹ
ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና እርስ በርሳችን እንዋደድ። የሚወድም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተወለደ እግዚአብሔርንም ያውቃል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4፡7 ❤️☦️🙏
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
ለዚ የዳርጋችውን ፖሎቲከኞች ሁሉ በልጆቻቹ አገኙት ሀዘን በቤታቹ ይግባ የህፃናቱ ደም የእናቶች እምባ ይፋረዳቹ
ትክክል በነሱ ካልደረሰ አይገባቸውም እግዚአብሔር ይፍረድ
በጣም ያሳዝናል የጦርነት ውጤቱ ይሄ ነው እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም ማርያምን😭😭😭ድንግል ማርያም ትርዳችሁ😥😥😥😪😪😪
ደምሪኝ አለም ዉዴበቅንነት
አሜን😭😭😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል ያሰለቅሳል አየ የትግራይ ህዝብ እውነት እናተ የሰው ፍጡር ናችሁ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይሰጣችሁ ከሰይጣን የባሳችሁ አረመኔ አጋንት ናችሁ ግን ከልጅ ልጆቻችሁ እንደሚደርሰ አላወቃችሁም የዚህ ሕፃን አምላክ ፍርድን ይሰጣችሁ አሜን እናንተ ዳቢሎሶች አረመኔዎች
ጽናት እንደ ስምሽ ጽኑ እና መልካም እናት ነሽ። በጣም ቆንጆ እና ጠንካራ እናት። እግዛብሄር ከናንተ ጋ ይሁን።
እቤት ይህንን ጊዜ እግዚአብሔር እሳልፎልን ለምሳቅ ለመጫወት ያብቃን በጣም የሚያሳዝን ቤተስብ ነው እናቲቱ በጣም ከውስጡዋ ተነክታለች የእግዚአብሔር ቁጣ ነውና እሱ ያብርድልን በቃችሁ ይበለን🙏🏽🙏🏽
አይዞሽ ከባድ ነዉ ቢሆንም በህይወት መኖሩ እራሱ አንድ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መበርታት ነው
በዘረኝነት ምእራፍ ያላቹ ሁሉ ጥላቻን ቂምን የሰነቃቹ ሁሉ የበታቸኝነት ስሜት የሚሰማቹ ሁሉ ነግ በኔ ነውና ከዚህ ቤተሰብ እንማር
እግዚአብሔር ያስባች ብርታቱንም ይስጣቹ
አልቻልኩም ይሄን ልጂ ያየ አንጀት አይችልም በስመአብ የኔ ጌታ እመብርሀን ትርዳህ
አሜን
የደረስንበት ጊዜ ይዘገንናል ያሳዝናል የሰው ልጅ በገዛ አገሩ ላይ በራሱ ሰው ይሄን ያህል ግፍ ሲደርስበት ያማል አይዞን እህቴ አታልቅሺ በሂወት ተርፋችሁዋል ልጅሺንም አላጣሺውም አንቺም የባሰ ቢገጥምሺ ለልጆችሺም ለባለቤትሺም በጣም ከባድ ነበር ተመስገን ማለት ነው
ጥጋበኞች እግዚአብሔር ይስራችሁን ይስጣችሁ የነዚህ የህፃናት አምላክ ይፍረድባችሁ አረ እኔስ መጨረሻችን ናፈቀኝ
ድንግል ሆይ ለምኝልን
ይሔንን ህፃን ልጅ የመታቹ ፈጣሪ አይማራቹ።
ይህን የኢቢኤስ ፕሮግራም አዘጋጆችና አጋሮቹን እረዳቶቹን ሳላመሰግን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ አብዝቶ ይባርካችው ወላሒ
እራሴ ፍርስ አለ 😢😢😢😢😢😥 አይ እናት መከራዋ አጀቴን በላሽዉ እኳንም በሔወት ተረፈ ምን ይደግ እነዚህ አዉሬዎች በምድር ምንም ፍርድ ቢሰጥባዉ አንረካም የሰዩን እጠብቃለን 😢😢😢😢😢
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ የዛሬው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልጅ ከባድ ነው መጨረሻው ያማረ ይሁን ሰለሞን እናመሰግናለን
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አህለን እንኳን በሰላም መጣቹሁ ebs መልካም ስራ እየሰራቹሁ ነው በርቱ 👍👍👍👍👌👌👌❤❤👈👈👈👈የዛሬው በጣም ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
😭😭😭😭😭
ፈጣር የእጃቻዉን ይስጠቻዉ እንቱን አቆሳሉ ስንቱን አደሙ ኡፉፉፉ
"እግሩን ፈልጎ ሲያጣው........"💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤ ተሰበረ ጌታ ሆይ አትተወን ስለ እነኝህ ንፁሃን ህፃናት
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ይህን አይቶ ያለማልቀስ ያለ ማዘን አይቻልም እግዚያብሄር ይህን ቤተሰብ አበርታ። የዚህ ጦርነት መቋጯው ናፈቀኝ የወገኖቼ እሞቧ መችነው የሚደርቀው እ/ር እባክህን በቃ በለን። Loard we need ur interferance!
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ወይኔ አበድኩኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
አወ ጌታ ሆይ እየን አትተወን😭😭😭😭😭😭
ኣይዞሽ እህቴ ዋናው በህይወት መኖሩ ነው። ከዚህ በሁዋላም ህይወት አለ። ጎ ፈንድ ሚ አካውት የሚከፍትልሽ የበተሰብ አባል ካለ፣ ልጅሽ በሰውነት መደገፍያ በመታገዝ ህይወቱን መቀጠል ይችላል እናም ብንደግፍሽ ደስ ይለናል። ሑላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ።
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
በጣም ነው የሚያሳዝነው ያለቀስኩት እግዚአብኤር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጨርሶ ይማራችሁ ወገኖቼ!!
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
እውነትም ፅናት እግዚአብሔር አምላክ አዛኝትዋ እናት እመ አምላክ ከጎንሽ ትሁን ፅናቱ ይስጥሽ 😭🤲😭
የጦርነት ትርፉ ይሄ ነው ለህፃናት ለአቅመ ደካሞች ምንም ውስጥ የሌሉ ናቸው እሚጎዱት አሁንም ይብቃን በሉ እባካቹሁ የሰላም ዋጋዋ ስንት ነው እረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ አለ ሁሉም ያልፋል ያንቺ ጥንካሬ የልጆችሽ ጥንካሬ ነው
እናተ ለጥቅማቹ ብላችሁ እግዚአብሔር የዚህ እፃን ይፍረድባቹ ይኤ ለቅሶ ለእናተ ይሁን አምላክ ብድሩን ይክፈላቹ አትሙቱ በስቃይ እድሚያችሁን ሁሉ ኑሩ እናተም በልጃቹ ተቀጡ
እነማነነው ግን የህሁሉ እርግማን
@@አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ ባለ ሰልጣኖችን ይመሰለኛል
ያአላህ ምን ዓይነት ልብ የሰብር ንገር ነው። ሀዘናችሁን የምትረሱበት ነገር ይስጣችሁ፤ 💔💔😔😔
አባታችን ሆይ የዚህችን እናት እምባ አብስልን አንተ በቀለኛ አይደለህም ግን የእውነት ፍርዱን ስጠን!!
እኔ እንኳ አርግዤ ሆዴ ውስጥ ላለችው ልጄ በጣም እሳሳለሁ እንኳን ታቅፎ የሚሳም ልጅ የኔ እናት ምን ልሁንልሽ በጣም ልቤ ነው የተሰበረው የዘላለም ቁስል በዛ ላይ ልጅ ነው ገና ጦርነት አሰቃቂ ነው 😭😭😭😭😭
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
እሚገርም ነው በእግዚአብሔር ቴአምር ተርፋችሁል ያሳልፋችሁት ግዜ ከባድ ነው ቀሪዉ ዘመናችሁ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ 😭😭
የሣዘናለህህህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀይኝ አደራ ፣ ልጅ ስትሰቃይ አታሳይኝ፣ አይዞሽ የኔ እህት የደረሰብሽ ፈተና ከባድ ነዉ ግን ዛሬ ለዝህ በመድረስሽ አመስግኝ ኡኡኡፈ አይዞሽ።
አሚን ያርብ
በምንም ማስተካከል የማይቻል የዘላለም ቁስል!!! 😭😭😭😭😭😭 መልሰው ሊታረቁ የስንቱን ህይወት አበላሹ.
Esun ekon new yemiyanadedew tekekel beleshal
😢😢😢
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
አላህወኪል
ስልካቸውን ስጡን
የሊጅ እንኳን ህመሙ ይቅር ና እንቅልፍ ሲተኙ የሚያሳሱ ናቸው አይዞኝ እህት 😢😢😢😢😢😢😢 እንኳን እግዚያቤሔር አተረፈልሽ ህመምሽ ተስተገባብኝ እናኔም እናት ነኝ 😢😢😢😢
በዚህ ጦርነት ብዙ ያልተሰሙ ሚዲያ ያላገኙ ከባድ ነገሮች አሉ።ሁሉም ነገር ልብ ይሰብራል😭😭😭😭 ኡፍፍፍ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😭😭💔💔💔😭😭💔💔😭😭
ፈጣሪ ይማሪሺ
😭😭በጣምእነዚን እድሉንአግይተውሰላየናቸው ነው😢
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
ሶል እድሜህን ያርዝመው ከባድ ነው እንባ ብቻ የማይበቃው ብቻ ፅናቱን ይስጣችሁ ሌላ ምንም የምለው የለም
ሳየው በማልቀስ ሆዴ ቆሰለ እመቤቴን ኧረ አምላኬ ወዴት ነህ ፍርድ ስጠን አይዞን ይነጋል
በጣም ያማል አይዞሽ የድግል ማርያም ልጅ ከናንተ ጋር ይሁን😭
ፈጣሪ ይባርካችሁ አዲስ ምዕራፍ በርቱልን እግዚአብሔር የስራችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ!
ስነ-ልቦናቸውን ለመጠገን የተረባረባችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
--እመቤቴ ማርያም እንኳን አተረፋቹ
-በጣም አንጀት የሚበላ ነገሮችነው የተከሰተው
ዋናው እንኳን አተረፋቹ
አይዞሽ እህቴ ይቺም ቀንታልፋለች ዋናው መበርታት አለብሽ እህቴ🙊🙊🙊
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
እውነት በጣም ያማል 😭ግን እንኳንም
ፈጣሪ አተረፈላችሁ😥አቤቱ ማረን በቃችሁ
በለን እንደኛ ሀጽያት ሳይሆን ለነዚህ ምንም
ለማያቁት ህጻናት ስትል 🙏የኛ ክፋት ተንኮል
በዝቷል ጠግበናል ግን ህጻናቱ ምን ባጠፉ😥
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@@ewnettube2001 እሽ
ኡፊ እንደት ያማል😭😭😭😭😭😭 አይዞዋችው ፈጣሪ እልማቹን ያሳካላችው ጀግኖች በርቱ
የኔህት ልቤን ነካሽው ህይወት እንደዚህ ነች እግዚአብሔር ይመሰገን ይህም ያልፋል ባልሽ ተርፋል ልጆችሽ አይዱ ቢጎዳም እግዚአብሔር ይመሰገን አለ እህቴን አይዞሽ አንቺም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ለበጎ ሆነ
ልብ ያደማል አደለም ለእናት ለሰሚ ይከብዳል እህቴ አላህ ያጠንክርሽ ያአላህ የ ሀገራችን ሰላም መልስልን ግፈኞቹን የጃቸዎን ስጣቸው የስት ቤት በ ሀዘን ተውጣል በቃ በለን 😭😭
ውይይይይ ጌታ ሆይ ምን ይሻላል የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ እጅግ እጅግ በዛ እባክህን ይቅር በለን ተለመነን 😭😭😭😭😭
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
💔💔💔😭😭😭😭 በጣም ይከብዳል አይ ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚገርም ሰራ ነዉ የምትሰሩት ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ምንም ነገር የለም በርቱ ቤተሰቦች።
እግዚኦ ተስሀለን አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን ያሥለቅሳን ያማል
እኔ አስከ ዛሬ የሌላም አይቻለሁ ግን እንደዚህ ያለ በጣም ልብ ይነካል ያማል የኔ ትንሽዬ 😭😭💔💔
መቆም አቃተኝ ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭
ወይኔ ሰው መሆን። በዚህ ዘመን ተወልጄ የዚህ ትውልድ አካል በመሆን መከራ ተመልከታች በመሆኔ አዝናለሁ።
እውነት ነው
Everybody who works at Ebs may god bless you all
የመዳምቅመሞች ሶፍትአዘጋጁና እንሥማው በጉጉትነውየምጠብቀው እናመሠግናለን ኢቤሦች እስኪልስማ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል
😢😢😢😢
ኢቢኤስ በጣም መልካም ስራዎችን ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያንቺንም እንባ አብረንሽ የምናነባ ኢትዮጵያውያን እናቶችም እንባ እንደ ራሄል እንባ ይስማልን! ይታረቀን! በጽኑ ታመምን!
ያረብብብብ እህህህህ አላህ በቃ ይበለን የኔውድድ አላህ ያሳድገው ያረብብብ
አላህ በቃ ይበለን ትክክል ናት እናት እኛው በኛው ረበቃ ይበለን
Ebs no words you guys are the best this is so sad full story but you guys played the great roal to heal them and I really appreciate you guys for your wonderful job keep going.
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረ ጌታ ሆይ ለህጻናት ስትል ተነስ ክንድህን በግፐኞች ላይ አሳርፍ የህጻናት አምላክ የእናቶችን እንባ አብስ😭😭😭😭😭
ተመስገን ነው ከምንም በላይ በህይወት መኖሩ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
EBS ከሁሉም ፕሮግራም ይህኛው የበጎ አድራጎታችሁ እጅግ እንዳከብራችሁ አርጎኛል።
እናመሰግናለን ።