“ለልጆቼ የማበላቸዉ ሳጣ የማደርገው ጫማ ሸጫለሁ… ባለቤቴን በህዝብ ፊት ተንበርክኬ ይቅርታ እጠይቃለሁ”|አዲስ ምእራፍ| |እሁድን በኢቢኤስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 25

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 3 часа назад +9

    ጠንካራ ልብ አለህ፣እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁምልህ ወንድማችን።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 часа назад +7

    ebs ሁሌም ከተቸገሩ ጎን ስለመሆናችሁ በመሆናችሁም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 часа назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @Alemaywualemaywu
    @Alemaywualemaywu 2 часа назад +4

    ጀግና አባት ነህ አይዞህ አታልቅስ ፈጣሪ ይረዳሀል

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha 4 часа назад +5

    ለካ ያባትም ጀግና አለ እግዚአብሔር ይማርልክ

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 2 часа назад +2

    ዉይይይ በአላህ ልጅህን አላህ ጤና ይስጥልህ ወንድሜ ከሰው ፊት እና ከፈተና አላህ ይጠብቅህ አንተ ምርጥ እና ጀግና አባት ነህ የውነት አስለቀሰኝ ebs እውነት ትለያላችሁ 😢

  • @YeneworkYemane
    @YeneworkYemane Час назад +1

    ኢቢኤሶች በጣም ነው የማደንቃችሁ በናታቹ አንድ እደዚሁም የምትረዳ ልጅ አለች እባካቹ ሁለት ልጆች ይዛ ያላባት ነው እያሳደገች ነው የምትገኘው

  • @EyuelMelaku-q7c
    @EyuelMelaku-q7c 3 часа назад +5

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልክ😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 часа назад +13

    ሥውሯ ማርያም ገዳም ውሰደው። በየጊዜውም ቤተክርስቲያን ዕየወሰድክ አቁርባ'ቸ'ው።

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 4 часа назад +3

    ያኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ ለዚህ ነው አባቲን የምወደው ከብር ለአባቶች እግዚአብሔር ልጅህ ይማርልህ 😢❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 34 минуты назад +1

    አሏህ ብርታቱን ይስጥክ 😢ከባድነዉ

  • @mustekudir-nk5sc
    @mustekudir-nk5sc 42 минуты назад +1

    ጀግና አባት ነክ

  • @BontuHabtamu-y8h
    @BontuHabtamu-y8h 3 часа назад +3

    Aboo Hulachinm Enrdawu !!!

  • @TemirAli-n6c
    @TemirAli-n6c 2 часа назад +1

    አይዞህበርታ

  • @እሙአሚንEmuAmen
    @እሙአሚንEmuAmen 2 часа назад +2

    ሴትየዋ አሁን መረዳትህን አይታ እንዳትመጣ

  • @SiuedZulfa
    @SiuedZulfa 3 часа назад +2

    እሥታ በአንድ ለሊት ሚሊየን ለዶኒ እንደቸሠበሠበው አሥታ ለዚ አባት ሠብሥብ

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 2 часа назад +2

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 2 часа назад +1

    Ayizon geta mhalkam naw hlum ylfal

  • @KiduAbi
    @KiduAbi 2 часа назад +1

    Enen afer yebelagn yene abte lijehen yemralik

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik 3 часа назад +2

    leju lewtun eyameta kehon bitakmelt teru nbr

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 3 часа назад +1

    አይዞህያልፋልተረጂውተመካክራቸሁአሳድጉ

  • @አልሃምዱሊላህ-ከሰ
    @አልሃምዱሊላህ-ከሰ 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 2 часа назад +2

    Ebc tabhrku