Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ - Betty Tafesse : ቤቲ ታፈሰ | December 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @ethiotube
    @ethiotube  3 года назад +214

    ተጨማሪ የሙኒራ እንግዶችን ለመመልከት Subscribe ያድርጉ፤ የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
    እናመሰግናለን።

    • @gedionfeleke9287
      @gedionfeleke9287 3 года назад +8

      የሚጠየቅ ሰው ታጥቶ ነው ቤቲ የሰው ንኡስን !!!አይመጥንም ፡፡

    • @Someone43038
      @Someone43038 3 года назад +5

      Ere bedenb new yeminaregew. Inde beti gobez lij nat.

    • @Someone43038
      @Someone43038 3 года назад +1

      @@gedionfeleke9287 complexam 😂. Deddeb silehonk Iko new 🤣

    • @zahrasultan4746
      @zahrasultan4746 3 года назад +1

      @@Someone43038 awo batem gobaze jegna nat le dadbochew ayigebechum le komatochu

    • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል
      @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል 3 года назад +2

      ሙኒራ እረጅም እድሜ እና ጤና ማሪ

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio 3 года назад +241

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ በሳል ናት በርቺ ሙኒራ

  • @kediyas4605
    @kediyas4605 3 года назад +57

    አጠያየቅሽ ለእኛ ለተመልካቾች ብቻ ሳይሆን ለብዙወቹ የሃገራችን ጋዜጠኛወች ትልቅ ልምድ ሊሰጣቸው እና ሊጠቀሙበት የሚገባ ግብረ ገብነት የተሞላበት አስተማሪ ነው ምስጋና ይገባሻል ሙኒራ።

  • @germamoges7471
    @germamoges7471 3 года назад +267

    አሁን አሁን እየመጡ ያሉ የእስልምና ተከታይ ጋዜጠኞችም አዘጋጅችም በጣም ሚመቹ እና ተገላልጠው ከሚቀርቡ ሌላ ምንመለከታቸው በተሻለ ለማየትም ለመስማትም የሚመቹ እና የሚቀሉ ናቸው በጣም በርቱ ሌሎችም ከነሱ ብዙ ተማሩ

    • @عليالحبشي-د1ض
      @عليالحبشي-د1ض 3 года назад +3

      ይእምነቱተግባርነውወንድም። ድሮእኮህይልስላሴሙስሊም አይማር ጋዜጠኛ አይዉጣሲልነበር

    • @MohammedAhmed-fn6zw
      @MohammedAhmed-fn6zw 3 года назад +15

      እንደዚህ አይነት ሚዛናዊ አስተያየት የሚሰጡ ዜጎችን ቁጥር ያብዛልን

    • @semirajemal2790
      @semirajemal2790 3 года назад

      Hijabachun lebesachu gazetegna mehon achilum mibalibet zemen abakitowal.

    • @germamoges7471
      @germamoges7471 3 года назад +18

      እውቀታቸው እንጂ ጡታቸው እና ሂውማን ሄራቸው ለማየት የሚፈልግ ካለ ሄዶ መበለቃቀት እና እርቃናቸውን በሞሆን ተከታይ ለማፍርት ሚሯሯጡትጋ ሄዶ ማየት ይችላሉ ለኔ ግን ስብእና የተላበሱ በእውቀት የዳበሩ ሴቶች ያሉበትን እየፈለኩ ገላን ሳይሆን እውቀትን የምሸምትበት ቦታ ይሄ ነው ሌላም ደሞ ደስ የሚሉ ሴቶች አሉ ናሆ ቲቪ ላይ የመኪና ቦዲ ፖሊሽ የሚያረጉ ሴቶች ፈጣሪ ለእምነታቸው ለስራቸው የታመኑትን ያብዛልን

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 3 года назад +2

      The problem with you guys are very judgmental if you see modest dress women like Betty you still don’t like her you want some body dress like 9th century Arab women who look like mushroom

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 3 года назад +65

    ሙኒራ እጅግ በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነሽ እናደንቅሻለን ግሩም ጥያቄ ነዉ፡፡

    • @adamurgesso9433
      @adamurgesso9433 3 года назад

      mamogos ye naf milikiti lelgize tisabdataleh

  • @chuchedesta
    @chuchedesta 3 года назад +29

    ጥያቄዎችሽ ሁሉ ደስ የሚሉና ቁም ነገር ያላቸዉ ናቸዉ። ሳታፋጥጪ መጠየቅ ያለበትን ሁሉ በመልካም ገጽታሽ ስትጠይቂ ማየት በሳልነትሽን ያሳያል። በርቺ

  • @haztube4632
    @haztube4632 3 года назад +78

    ሙኒራ አይዞን
    አላህ እውቀቱንም ትግስቱንም ይጨምርልሽ
    ቤቲ በራስ መተማመንሽ የሚገርም ነው
    ሁላችሁም ለሀገር ጥሩ አሳቢ ያድርጋችሁ

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 3 года назад +290

    ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል ዕውቀት ከስነ ምግባር ጋር ምርጥ ጥያቄ ♥️

    • @seyadkhan3405
      @seyadkhan3405 3 года назад +1

      ማሻ። አላህ። ጋዜጠኛዋ😘

    • @alemzinabu4897
      @alemzinabu4897 3 года назад +2

      Betam gebez gezetenga nesh ketyebet!!!

    • @cuteface5
      @cuteface5 3 года назад +1

      ሰገጤ

    • @abitiabdurahman3371
      @abitiabdurahman3371 3 года назад +6

      ቤቲ ይበልጥ ወደድኩሽ

    • @saramichael9638
      @saramichael9638 3 года назад +4

      ሴትዬዋ ያለችው እውነቶን ነው የኛ ብቻ ይሁን የምትሉት ነገር ስለሚቀፍ ነው ደደብ ቀፎ ጭንቅላት

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 года назад +54

    ጋዜጠኛዋ እንዴት ትሁት ናት good job👏👏👏👏

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 года назад +24

    ሙኔራ በርቺ ቤቲዬ አንቺ ምንም አላጠፋሽም ሀቅ ሀቁን ነው የተናገርሽው በርቺ ከጎንሽ ነን ሀሳብሽን 100/100 እደግፋዋለሁ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 3 месяца назад +1

    ቤቲ እኔ የአርባምንጭ ልጅ የአባ ባሕረይ ዘመድ ዘብሔረ ጋሞ ሕግ ተምሬ የደርግ መንግሥት የሣይንሥና ቴክኖሎጂ የሕግ አማካሪ የነበርኩ ወደ ሥነልሣን ጥናት ገብቼ ጋሞ እነግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት በላቲን ሣይኾን በግዕዙ ፊደላት አዘጋጅቼ ከታተመና በየዩኒቨርሢቲዎች ከተሠራጨ 10ዓመት አልፍታል
    በአማርኛ አላልኩም አሁንም ኣልልም አለች ካላችኹ አላልኩም እላለሑ በይ በፍጠነት...በኦሮምኛ አን እንጄነ አማሥን እንጄዱ ዮጄታኒ ጄዲ አን እንጄኔ ጄዳ
    አሕደዛዊነት አዲሥ ቃል ለሥተዋዉቅሽ individuation ይለዋል karl agustave aJUNG...
    ቤቲ ድንቅ ልጅ ብሩሕ ዕምሮ ቀና ልቦናና ኢትዮጵያዊኛዉ የተዋኻደሽ መሠረትሽሽ የፀና ራሥሽን አንቱ የማትይ የአንቱ አንቱ ነሽ የሚኒሊክ የመጀመሪያ ሚሥት የቴዎድሮሥ ልጅ " አልጣሽ"ሠየምኩሽ ልዕልት ቤተልኼም
    ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም
    እድገት በሕብረት ከመጠላለፍ መተከቃቀፍ ይልቃል ያልቃልም
    አቶ እሽቱ ጫቦ የአርባምንጩ

  • @mesfindemeke7210
    @mesfindemeke7210 3 года назад +18

    A great one. I guess this interview is unique in its kind and a new beginning in Ethiopia. Happy to watch two smart ladies challenge each other respectfully and engage in high caliber conversation. Keep it up! Thanks and God Bless you both.

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 3 года назад +32

    ቤቲየ በጣም ነው እምወድሽ በራስ መተማመንሽን ድፍረትሽን በጣም ነው እምወድልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺን ዝቅ ለማድረግ ለሚያስቡ እንዳትሰሚያቸው አንቺን በሀሳብ መሞገት ስለማይችሉ ነው የሚሰድቡሽ በርቺ

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps 3 года назад +37

    የኔ ምርጥ ሴት ቤቲዬ አላህ ይጠብቅሽ❤ሙኒራም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ።በተረፈ ቤትዬ ክፉሽን አያሰማኝ አላህ ይጠብቅሽ

  • @davedave991
    @davedave991 3 года назад +90

    ቆይ ለምንድን ነው ዘረኛ የምትሉዋት እስዋ እኮ እራሴን ልሁን ነው ያለችው ።ኢትዮጵያ እኮ አንድ አይደለችም ብዙ አይነት አይነት ባህል እምነት ያለባት አገር ናት

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 года назад +4

      ትክክል እሷን የሚጠሏት ዘረኞች ናቸው

    • @kidestsimma9891
      @kidestsimma9891 3 года назад

      Tekekel lemen sew endetelat propaganda endemesera alawekem.

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 3 года назад +10

    Nicely explained ,Thank you Beti !I changed my mind about you!you have a great future ahead of you ,continue what you do !I like your sincer freedom !,manim zim bilo kuch bilo anchi wedefit eyehedesh new .I can't wait to see you on your own media !

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 3 года назад +145

    ጋዜጠኛ ሙኒራ በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ አሪፍ ጥያቄ ነው የጠየቅሻት በርቺ የኔ ቆንጆ

    • @ademmohammed5482
      @ademmohammed5482 3 года назад +1

      ቤትዬ መፃፍሽን እንዴት ላገኘዉ ችላለዉ? አድናቅሽ ከጀርመን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 года назад +51

    ሙኒራ እሳት የሆነች በሳል ልጅ ቤቲ Respect👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Sido0505
    @Sido0505 3 года назад +10

    የኔ ውድ በዚሁ ቀጥይ ካልሺዉ አባባል የተመቸኝ ነገር ቢኖር ፆታዬ ሴት ነዉ ሀይማኖት ፕሮቴስታንት ብሄሬ ኦሮሞ ይሄን ሁሉ የሚያከብር እትዬጵውነት ነዉ የምፈልገዉ ያልሽዉ ትክክለኛ ነገር ነዉ።

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 года назад +1

    የጋዜጠኛዋ አለባበስ፣፣ሥነ ምግባርና የአጠያየቅ ስልቷ ምርጥ ነው።የመንግሥት ልሳን የሆናችሁ አቦሰጦች ከዚህች መልካም ሴት ተማሩ።

  • @alberteinstein4416
    @alberteinstein4416 3 года назад +15

    Betty really we Miss u we hope u come back again with new Media

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 3 года назад +17

    ወይ ቤቲ የእምነቱን ስም ይዞ ክርስቲያን/ፕሮቴስታንት ነኝ ማለትና እምነቱ የሚያዘውን መኖር በጣም ልዩነት አለው!!

    • @skyline9373
      @skyline9373 3 года назад

      Qoshee, egerwa etabi lay adereshim...Woreshen aweri!!

    • @selamawitasfaw8531
      @selamawitasfaw8531 3 года назад

      Tekekel 👍

    • @gatachew1970
      @gatachew1970 3 года назад

      እች እኮ አዉርየእትዮጵየ ጣላት ንች ብት ንኝ አልሽ ብትሽ እጥፋ አዉር

    • @JackGetachew
      @JackGetachew 6 месяцев назад

      Dedeb

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 3 года назад +41

    ቤቲ! የዘመናችን ምርጥ ሴት ኢትዮጵያዊት! The Iron Woman! አንቺ ካልፈቀድሽ በስተቀር ማንም በቆሻሻ እግሩ ጭንቅላትሽ ላይ ሊረማመድብሽ አይችልም የሚለውን የጋንዲን ምክር በትክክል የተገበርሽው ይመስለኛል:: አንቺን የሚሰድቡ ማሰብ የማይችሉ ከንቱዎች ናቸው::

    • @t.y5386
      @t.y5386 3 года назад +3

      እሷ መቼ ኢትዬዺያዊነኝ አለችና ?!!!

    • @unitedethiopia3826
      @unitedethiopia3826 3 года назад +7

      @@t.y5386
      ኢትዮጵያዊ ለመሆን የግድ ልሙጡን ባንዲራ መውደድ አይጠበቅባትም:: ሀገራችን ብዙ ህዝብ : ብዙ አመለካከት: ብዙ ባህሎች እና ሀይማኖቶች ያሉባት ሰፊ ሀገር ናት:: እንደሀገራችን ሰፋ አድርገን ካላሰብን: እንቸገራልን::

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 3 года назад +1

      እስከነ ጫማዋ ትግባብክ

    • @unitedethiopia3826
      @unitedethiopia3826 3 года назад +2

      @@tamerintube6313
      እበት

    • @t.y5386
      @t.y5386 3 года назад

      @@unitedethiopia3826 እስማማለሁ:: እናም despite our differences by ሀይማኖት: ቋንቋ : ባህል ተከባብረን: ተሳስበን: እንደውም ተዋደን አብሮ ለመኖር የሚረዳን በአንድ ዜግነት እና ባንዲራ ስር ስንታቀፍ ነው:: የጋራ ነግር የሚያስተሳስረን አንድ የሚያደርገን ነገር ነውና:: በእርግጥ አንድ መሆን የማይፈልግ ብሄር ካል አንድነት እና ፍቅር በማስገደድ አይሆንም:: ሰላም ለሁላችን! Life is too short to include misery in it!

  • @mahabubahmedsadiq8414
    @mahabubahmedsadiq8414 3 года назад +46

    Betty Tafese is a brave journalist and the best example of Ethiopian women👸🏆 ❤️💚❤️

    • @yosephl8
      @yosephl8 3 года назад +1

      she said i am not journalist

    • @sahra4091
      @sahra4091 3 года назад +2

      @@yosephl8 It doesn't matter, to us she is amezing journalist.

    • @yosephl8
      @yosephl8 3 года назад

      who do you referring when u said "us" ?

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      @@yosephl8 I also think she is an amazing journalist and woman. So that makes the two of US.

    • @mw6409
      @mw6409 3 года назад +1

      She is a brave women.❤betty we love you

  • @igo1071
    @igo1071 3 года назад +1

    💚💛❤️🙏🏼እርግጠኛ ነኝ ከዚህች ጨዋነትና የጋዜጠኝነትና የሲቪላይዝድ የጋዜጠነትን ትምህርት እንደወስድሽ እናምናለን ቤቲ አንድ ቀን ውስጥሽን እራስሽን በደንብ ሲገባሽ አሁን ብትክጅም አንድ ቀን ትጸጸቻለሽ የጋዜጠኝነት በፍጹም በፍጹም እውቀቱም ብልሀቱም አቀራረብም ስርአትም አክብሮትም የለሽም ያሳዝናል ምንአይነት አስተዳደግ እንዳደግሽ ወይ ምን እንዳለ ውስጥሽ አዳለ ይልቅ ቢጸለይልሽ ወይ ጸበል ምናልባትም በግልሽ እግዚአብሄርን ካመንሽ ይቅርታ እግዚአብሄርን ብትጠይቂ ስዎቹ አመለጡሽ እህቴ አሁንም እንደው ስርአት ንግግር ስለማታቂ ወደ ጉልበት ስራ ወት የቢሮ ስራ ላይ ብታተኩሪ ጥሩ ነው እላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomon6733
    @solomon6733 3 года назад +2

    በእውነቱ እግዛብሄር ይባርካችሁ በጣም ብሰሰለለት ያለው ውይይት ነው አድንቂያችሀለሁ ቤቲ የሴት ጀግና ነሽ ኮራሁብሸ ያንቺ አይነት ጠንካራ ኢትዮጽያዊ ጀግኖች ወደፊት መምጣት አለባቸው!!!!!!

  • @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ
    @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ 3 года назад +48

    አቤት ትህትና አሟልቶ ሰቷታል ምርት ጋዜጠኛ ናት💚💛❤

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 3 года назад +13

    I enjoyed this interview.
    WONDERFUL QUESTIONS !!
    AMAZING ANSWERS !!

  • @berhehaileslassie8770
    @berhehaileslassie8770 3 года назад +21

    ያለ ማጋነን ቤቲ ልቦናዋ ስብእናዋ ሃሳብዋ በጣም የሚደነቕ ነው

  • @melesebekele3313
    @melesebekele3313 3 года назад +24

    እባካችሁ ከስድብ ይልቅ የስውን አሳብ ማክበር ይለመድ::በአሳብም መነጋገር እንልመድ::

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      Hasab yelelew eko new yemibezaw. Min yidereg.

  • @nayimanayima7317
    @nayimanayima7317 3 года назад +26

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝምነው የኛ አንዴኛ💚💚💚💛💛💛💓💓💓

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 года назад +18

    ውይ ጋዜጠኛዋን ከልቤወደድኳት
    አጠያየቅሽ ድንቅነው በርቺ👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Mamusha2732
    @Mamusha2732 3 года назад +15

    በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ሙኒራ አይዞሽ እንዲህ ነው ረጋ ብለሽ መጠየቅሽ ያንችን ችሎታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል
    እናም በርቺልን

  • @getachewteresa5766
    @getachewteresa5766 3 года назад +30

    What a wonderful interview!!

  • @dawitabate9291
    @dawitabate9291 3 года назад +46

    የጋዘጤኛዋ እርጋታና ስነምግባር ይገርማል👍👍👍👍

  • @tsedalunigusse9950
    @tsedalunigusse9950 3 года назад +15

    ቋንቋ ብሔር የለውም ቤቲ ሀሳብሽን እደግፋለሁ፡፡

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 3 года назад +27

    Beti you have got strong personality, but independent I admire you. Both of you ladies well done.

    • @SB-zt9pr
      @SB-zt9pr 3 года назад

      JEWAR & YOU have a lot of blood on your hands & involved 101% in Hachalu's death. We all OROMOS believe that you gave all the information to those killers an hour before his death!!! You are mad & sick because of JEWAR'S life imprisonment NOT HACHALU'S death!

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. 3 года назад +37

    I loved both ladies!!!

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO 3 года назад +11

    Why is that people hate Betelihem ? She is straight forward and smart . Just leave her alone

    • @sahra4091
      @sahra4091 3 года назад +4

      They can't reach, where she reached. Jealousy is the main problem.

    • @embaderho4807
      @embaderho4807 3 года назад +1

      They’re just very jealous of her accomplishment. Beth is smart, beautiful and proud of her heritage. I agree with her any sensible person who has story tell can write book. How come you didn’t question Andargachew for writing book or memoir? He is not smarter then her. It’s the story and consumer who dictate. She is free to write in any language.

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 года назад

      Teyikiat embi slalechign😎

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      Simple, hate and jealousy.

  • @ebisawedajo992
    @ebisawedajo992 3 года назад +1

    Beti is the heroic one

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 3 года назад +3

    ቤቲ በርቺ። ለየት ያለ ሃሳብ ከያዝሽ ትችት አይቀሬ ነው። በጊዜ ሂደት ሁሉም ይጠራል። ለሃገርሽ ማበርከት ያለብሽን ለማበርከት በብልሃት ቀጥዪ። ስህተቶችሽንም ግን እያየሽ ብትሆጂ ይበልጥ ታድጊያለሽ። ፍጹም ልክ ነኝ ባይነት ለስህተት እና ውድቀት ይዳርጋል። በተወሰነ መልኩ ራስሽንም ብታዪ ጥሩ ነው።
    ሙኒራም እናመሰግንሻለን ጥሩ ጋዜጠኛ ነሽ።

  • @ሧሊሀየአላህባሪያ
    @ሧሊሀየአላህባሪያ 3 года назад +98

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ስነምግባር ያላት እርጋታዋ ጭምር

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 года назад +19

    Intelligent, strong and well spoken, I admire you my dear. Stay blessed all the time.

  • @alialhabsha547
    @alialhabsha547 3 года назад +6

    ቤቲ ኢትዮጵያውያንን ግድ ያስባለች ጀግና ጋዜጤኛ ናት አይካድም ብሄወቴ ለመጀመሪያ እሷን አየሁ ረዥም እድሜ ለሁለታቹሁም

  • @suzy1523
    @suzy1523 3 года назад

    አንድነት የተምታታብሽ ድንዙዝ ካንቺ መልካም ነገር መጠበቅ ድክመት ነው ጥላቻሽ በግልፅ ያስታውቃል

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 3 года назад +8

    Thank you my hero 💪 keep going yene Gobeze 😘😘😘🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yonasw1953
    @yonasw1953 3 года назад +32

    Very civilized host and knowledgeable Betty!

  • @fasikagessesse1414
    @fasikagessesse1414 3 года назад +8

    ቤቴ አንድ ቀን አገኘሻለው።ለምሰጋና ለዛውም ከነ ንፁህ ጥፍሮቼ።

  • @mohammedyahya7003
    @mohammedyahya7003 3 года назад +29

    Wow ! ምን ዓይነት ሥርዓት ያለው ጥያቄና መልስ ነው?

  • @nar405l
    @nar405l 3 года назад +1

    ስለ ኢትዮጵያውያ ባንዲራ ለመናገር የበቃሽ ኣይደለሽም አንድ ሰው እንዲ አለ ብየ አልደለፋም :: ለማንኛውም ዝም ብለሽ አፍሽን አትክፈቺ ብታቂውማ ምን ማለት እንደነበር .............,.........💚💛♥️ነፃነትሽ ነበር
    ወይኔ ጊዜ የድሮ አባቶቻችን እንኩአን ይህን ሳያዩ አለፉ:: ሰው እንዴት በኢትዮጵያውነቱ ላይ ይደራደራ ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ከሌለችኮ ወስጡ ያሉትም ኣይኖሩም:: መጀመሪያ ሃገር ይቀድማል ከብሄር::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
    🌹🌺💐💚💚💛💛♥️♥️💐🌸🌹
    🌹🌸💐🟩🟩🟨🟨🟥🟥💐🌺🌹
    🌹🌺💐🟩🟩🟨🟨🟥🟥💐🌸🌹
    🌹🌸💐🟩🟩🟨🟨🟥🟥💐🌺🌹
    🌹🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌹

  • @aben266
    @aben266 3 года назад +7

    ሙኒራ እርጋታሽ ጥያቄሽ ደስ ይላል ቤቲ አልጠላሽም ግን ብዙ ምክር እና ትምህርት እርጋታ ማስተዋል ይቀርሻል እባክሽ ለራስሽ ጊዜ ስጪ ሰላም ለሀገራችን

  • @abdulhafizomar4543
    @abdulhafizomar4543 3 года назад +11

    ጠይቅዋም ጎበዝች ነች ቤትዬም ምርጥ መልሰ ነው የሰጠሸው እኔም እንደዚህ አይነት ባለጌ ሱዶ እትዮጵያ አጋጥመውኝል

  • @fikrusisay2854
    @fikrusisay2854 3 года назад +23

    I loved the host,liked the way the questions are articulated,keep it up!!!!!

  • @AbdirahmanMedias
    @AbdirahmanMedias 3 года назад +41

    I really admire this girl. She brings out answers to most questions in the minds of the ethiopian people. I hope she does more 8n her career.

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 3 года назад

    Betelihem is the greatest journalist
    whom I love & respect.
    I want to buy Betty's book. Betty you
    are the most beautiful genius
    Ethiopian who loves to speak Amharic despite your enemies
    Propoganda.
    May God bless you our hero.
    💚💛❤️✌️💐💟🌹💕🌾🌿🐘🐘🐘🐘🐘💐✌️🌷🌹💕🌾🌿🐘🐘🐘🐘

  • @ስዩምዘኡራኤል
    @ስዩምዘኡራኤል 3 года назад +1

    ተጠያቂዋ ከጠያቂዋ (ከጋዜጠኛዋ ) ጥሩ ስነምግባርን መማር ብትችዪ መልካም ነው ስለሃገር ባንዲራ አንቺ ባታውቂም አይደንቅም ሀገርሽንም አታውቂም እና ።

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 3 года назад +4

    ቤቲ ጠባብነት የትም አያደርስም እርስ በርስ ከመፋጀት በቀር። ኢትዮጵያውያን ወንድሞቸ ጊዜው በጣም አደገኛ ነው አስተዋይ ይፈልጋል።
    ልቦና ይስጣቹ።

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      Betty is saying exactly what you are saying. Remove the hate wax from your ears.

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 3 года назад

      @@crimsonJerom she is the main hater eko 🤔

    • @begooddogood8334
      @begooddogood8334 3 года назад

      @@crimsonJerom
      ኣይኔ ላንተ ጆሮዬን ለስዋ መስጠትየ ነው ሚሳዝነኝ : ካንተ አስተያየት እና ከሳዋ አነጋገር ምንም ያተረፍኩት ጥሩ ነገር ስለሌለ።

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      @@begooddogood8334 well, I can't help you then. I don't have a cure for hate.

    • @begooddogood8334
      @begooddogood8334 3 года назад

      @@crimsonJerom
      እራስን ርዳ: ለራስህ ያልሆንክ እንዴት ሰውን ትሆናለህ? ስለዘርኝነት እናንተ ኢትዮጵያውያን ጋ ነው ሁሌ ሚያየው አንዱ ነፍጠኛ: ኣንዱ ባንዳ .......ወዘተ እያላቹ ስትሳደቡ ኣንዱን ሌላው ሲገድል ምናየው። እንደ ጎረቤት ወንድም ዘረኝነት ክፉ መሆኑን መናገርየን በጣም ይቅርታ ኣርግልኝ።
      መግደል ይቅር መሳደብ የማይፈቅድ ህዝብና ሀገር ነው ያለኝ።

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 3 года назад +7

    እንቺ ለቃለ ምልልስ የጋበዝሻቸውን ምሁራንና ትልልቅ ስወችን ስታበሻቅጪ
    ይነብርሽ ደግም ለማነው ሽምግልና የተላክሽው

  • @Eeaatt911
    @Eeaatt911 3 года назад +21

    Betty is pioneer of this kind of journalism in Ethiopia! Well done to similar upcoming journalists like Munira!

    • @tgmege252
      @tgmege252 3 года назад

      የአገራችን ቋን ቋ ከቦሌ ያልፉል እባክሽ አገራችን አታሳንሸ ምክንያቱም ፈረጆቹም ያወራሉ ቦሌ አይቀም አርሚ

  • @robelmichael6460
    @robelmichael6460 3 года назад +9

    Amazing ጋዜጠኛ ጥያቄዎችሽ በጣም ምርጥ ናቸው

  • @wondwossentsegaw7074
    @wondwossentsegaw7074 3 года назад +13

    Bethelhem--Amazingly what a great analysis and deep thought--people need to listen to her with open mindedness-- I know she entertains different view-but people should challenge ONLY her view or idea WITH RESPECT ! She’s really a great critical thinker! An amazing smart Ethiopian autonomous eloquent independent woman for sure! Excellent interview-Bethelhem! Bravo! Wish you all the best!

  • @senbetoetana4351
    @senbetoetana4351 3 года назад +5

    Thank Monira for your interview of a great and smart girl, Betty. Amharic is not only the language of one group, but for all who want to use it.

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 3 года назад +23

    ቤትዬ ቆንጆ በ የሆነ tv program ብዙዎች ልናይሽ እንጉዋጉዋለን::

    • @zewedegebremeskel5750
      @zewedegebremeskel5750 3 года назад +3

      ምድረ ደደብ አንደ አይነት ሰለሆናችዉ ነዉ አስቀያሚ ነቶን በቆንጆ የለወጥሸላት እንደናተ አይነት ነዉ የሚሰማት ምክኔያቱም ሰዉ ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ እንደዛ ናችዉ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 года назад

      @@zewedegebremeskel5750 tekikil naw 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @JackGetachew
      @JackGetachew 6 месяцев назад

      እቤት Betty Queen nat eshi ❤

  • @progirl405
    @progirl405 3 года назад +7

    ይህችኮ በበታችነት ስሜት ይምትሰቃይ ፍጡር ነች መቸም ቢሆን እንደኛ(ኢትዮጵያውያን) 💚💛❤️ መሆን አትችልም ስለዚህ አትፍረዱባት የያዛት የጥንቆላ ጋኔን ካላጠፋት አይተዋትም የቅድስት ሀገራችን ባንዲራ ባየች ቁጥር መቃዠቷ አይቀርም 💚💛❤️

  • @abigiasilwondim3478
    @abigiasilwondim3478 3 года назад +22

    እውነት ነው ኢትዮጵያንዊነት የግድ የሰሜን ሰው መሆን የለብንም

  • @ellenieteklemariam3840
    @ellenieteklemariam3840 3 года назад +18

    ጎበዞች በርቱ እንደእናንተ አይነት ሴቶች ናቸው የሚያስፈልጉን።ሰው ከሰራ ነው የሚሳሳተው ስህተቶች ከተፈጠሩ ደግሞ መማሪያ እንጂ መሰደቢያ አይደሉም።

  • @marsimoydejene1344
    @marsimoydejene1344 3 года назад +28

    The only word I wanna say 2u is "of eeggannoo taasisi"...Betty.

  • @zamanuchange525
    @zamanuchange525 3 года назад +16

    We Love ❤️ You telling the Truth !!!
    Both of them the Best this we Need inside Ethiopia 🇪🇹 Opened Everything. !!!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 года назад +22

    The Beautiful Munira is incredibly stunning .

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 3 года назад +2

    Betelihem Tafesse we need more women like 👍 you. Stay strong 💪👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙌🙌

  • @shelemegonfa4851
    @shelemegonfa4851 3 года назад +6

    በእውነት ብርቱና በሳል ሴት ነሽ ፣ጠያቂዋም ትመሰገናለች

  • @YNAOROTUBE
    @YNAOROTUBE 3 года назад +20

    Jabadhuu jabdu too sareen xixiqiin iyyiituus waan fiduu Hin qabduu sanufu nuf jiradhuu lammii koo oromoo waan of abbaa tuu jabafataa betii nuf jajabeesaa kiitaaba ishii bitadhaa

    • @zahrasultan4746
      @zahrasultan4746 3 года назад +2

      Eyen jajabesa kitabaa sii bitaa dubisaa 2 waren afan English baresa kometii jalatii anii afan English hin bekuu

  • @firehiwottaye6677
    @firehiwottaye6677 3 года назад +44

    ሙኒራዬ እርጋታሽ ደስ ይላል ቀጥይበት በርቺ ጌታ እየሱስ ስራሽን ይባርክ!!! ቤቲዬ በራስ መተማምንሽ ደስ ሲል በርቺ!!

  • @samritame
    @samritame 3 года назад +9

    I am really proud of you girl!! Keep going up. Your confidence is enough!

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +1

    ጋዜጠኛዋ ዋውው ተናጋሬዋግን ምን እያለች እንደው አልገባኝ

  • @zebideralemu2173
    @zebideralemu2173 3 года назад

    I appreciate u Betty minalbatem set selhonsh new chanaw yebezabesh ,berchilen wedeft kety weshichu yechohalu gemelochuu yehedalu.

  • @oromiamute1527
    @oromiamute1527 3 года назад +32

    I miss u betiyeee!!!

  • @arefatmifta3087
    @arefatmifta3087 3 года назад +38

    በጣም አሪፍ ኢንተርቪ ነበር ምርጥ ጠያቂ ነሽ ሙኒራ መልሶቹም አሪፍ ናቸው በርቺ ቤቲ ♥

  • @Maybe_88
    @Maybe_88 3 года назад +7

    Hope this program succeeds it looks so much interesting to watch every now and then. Good job from Munira 👏🏿

  • @ebba-pictures.
    @ebba-pictures. 3 года назад +10

    Betty is strong lady, I wonder why some people hate her without reason.

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 3 года назад

      They just haters. Haters going to hate no matter how good you are

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 года назад

    በእውነት የኔ መልካም ጋዜጠኛ ጥያቄሽ ስርአትሽ ትልቅ ያስብልሻል ቤቲ ስለእውነት በጣም የጎደለሽ ነገር አለ እሱም ፍቅር ምን እደምልሽ አላውቅም ስለ ባንዲራ ስለ ብሄር ያነሳሽው እና የመለስሽው ባዶነትሽን ነው ሲጀምር ጠንቋዩም አንቺም ሙስሊሙም ክርስቲያኑም የሚወክል ባንዲራ ነው ማንነትሽ እደፈለግሽ ብታስቢም እስከኖርሽነት ማክበር አለብሽ እደልቤ መፃፍ እችላለው ብለሽ ብዙሀኑን የሚነካ ማድረግ አትችይም የመጀመርያዋ ችኩል አንቺነሽ ማንም እድትመስይው አይፈልግም ግን ህግ ስርአት ያስፈልጋል የሌላውም መከበር ስላለበት ማን ጨቆነሽ በጥቂት ግለሰቦች ጥፋት አንቺ ሁሉንም እደመሰሎችሽ መጨፍለቅ አትችይም ብቻ ብዙ ያልገባሽ ነገር አለ ይቀርሻል ድፍረትና መንጣጣት አዋቂ አያስብልም ለማንኛውም you're nobody ኢትዮጵያን ከፍም ዝቅም አታደርጊያትም so የማይፋቅ ስራን ለመስራት ከፈለግሽ እደእምነትሽ ስለእውነት እደ ሰውነትሽ ለሁሉም በሰብአዊነት ለሁሉም ሰው መቆም አለብሽና አትወግኚ

  • @munkenism
    @munkenism 3 года назад +16

    ቤቲየ ትናገረዋለች!!!

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 3 года назад

      ኢትዮጵያ ጠል መሆኖ ይደብረኛል ሰዉ ዘረኛ እና ሀገሩን ከጠላ ምን ዋጋ አለው ለመናገርማ ሴጣንም አሳምሮ ይናገራል

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 года назад

      ወንድም ብትሆን.ረሱል ሰላም አላ ሰላም ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ተወኋት ብሉአል ስለዚ ኦሮሞዎች ባካችሁ ዘረኛ አትሁኑ

    • @munkenism
      @munkenism 3 года назад

      እኔ ቤቲን የማያት የተንሻፈፈ አመለካከታችንን እንድናቃና ያላየነውን ጎናችንን እንድናይበት የሚያስችሉ አማራጭ ሀሳቦችንና እውነቶችን እንደምታቀርብልን ነው። ዘረኛ የሆነው እንዳውም እኛ ነን ምክንያቱም እኛ መስማት የምንፈልገውን የማይናገር ሰው ብቻ ነው የምንከሰው።

  • @justincridable
    @justincridable 3 года назад +16

    Thumb ups Betty 👍! እራስን መሆን እና ፅኑ አላማ ትልቅ ፀጋ ነው: ብዙ ጥላቻ እና የስድብ መአት መቋቋም አስችሎሻል በርቺ:: ሙኒራም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ::

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 3 года назад +6

    ሙኒራ የኔ ደርባባ የሙስሊም አደብ ያለሽ የኔ ውድ እህት አቤት አደብሽ እኮ 💞😍💞😍💞ቤቲየ ሀቀኛ ነሽ የልቤን ተናገርሽ የቤቲ እናየጋዜጠኛዋ አድነቂ እስኪ በላይክ እንያችሁ🇪🇹💪😍💞💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 3 года назад +11

    Betty Tafasse is free lady in free world. We love you be strong all time you have strong Nefetgna enemies.

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 года назад

    ምን ያህል እንደህዝብ እና ሀገር መውረዳችንን ያየሁበት ቃለምልልስ! ለጠያቂዋ ትልቅ ክብር አለኝ! እግዚአብሔር ሆይ እረ ከወረድንበት ጉድጏድ አውጣን.....!!!!!

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +5

    Betty we are one humans do your job love and peace for our country.

  • @gedefameserat801
    @gedefameserat801 3 года назад +19

    Betty malet Double mind malet nw Ilove you bettye

  • @Tikus-00
    @Tikus-00 3 года назад +8

    ጠያቂዋ በጣም የተረጋጋች ናት ቤቲ በጣም confidant እና እምትናገረውን እምታቅ አሪፍ ኢንተርቪው ።

  • @adamurgesso9433
    @adamurgesso9433 3 года назад +1

    Beti strong woman long life

  • @lovemusic8470
    @lovemusic8470 3 года назад +11

    I am Eritrean I agree with Beti she is serious and straight forward this is how we supposed to be and we must bring more controversial issues,challenges and we should express our feelings.

  • @channal376
    @channal376 3 года назад +15

    ቤቲ ከነ የሚመረው እውነቷ አድናቂሽ ነኝ በእውነት

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d 3 года назад +5

    The well prepared, read, watchful & cool #ሙኒራ ተመችተሽኛል። ቤቲም እየበሰልሽ ነው ጥሩ ነው።

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 3 года назад +12

    ሙናዬ ምንም አልልም እወድሻለሁኝ የኔ ጀግና❤

  • @habeshaarts7501
    @habeshaarts7501 3 года назад +1

    1,ይህን ቃለመጠይቅ እንዳይ ያደረገኝ ማስታወቂያ እጅግ አበሳጭቶኛል፣ የሰራዊት ፍቅሬን ስም ማጥፋት ወይም ቤቲ ባልተናገረችው context የተደበቀ ነውር እንዳደረጉ ቃላቶቿን ገጣጥሞ በሬ ወለደች ማለት የኢትዮቲዩቦችን ልክ እንደ ቤቲ ሰዳቢዎች የጭንቅላታቸውን ጥበት አሳይቶኛል።ፕሮግራማችሁ በሚያቀርበው show quality እንጂ የሰውን ክብር በማጉደፍ view ለማግኘት መሞከር በባላችን እጅግ ነውር ነውም
    2, ቤቲ ወንድ ብትሆን በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ ጀግና ከሚባሉ ወንዶች ትፈረጅ ነበር። በጣም ሚዛን የሚደፋ philosophy እና ቅርፅ ያለው እርግት ያለ መልስ የምትሰጥ ጎበዝ ናት።ቆንጆ ብላችሁ መርጣችሁ እንደእንስሳ በፈለጋችሁት ቅርፅ እንደምትነዷቸው አይነት ሴት ስላልሆነች ጠላችዃት።ቤት በርቺ ፣የተጣመመ ማህበረሰብ ሳትሸለም ማገልገል የኢትዮጵያ ሴት ልዩ ምልክቷ ነው።

  • @eez5120
    @eez5120 3 года назад +3

    You are so unique Betty ,I love ur confidence and they way you think, keep working hard, I hope to see you in your own channel and continue what you have started.....challanging mankind. 👍🙏

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 года назад +51

    ቤቲ ዛሬም ብዙ መጠየቅ ያለባቸው ሰዋች ስላሉ ፡youtube chanal ቢኖርሽ ጥሩ ነው ፡

    • @edriskeder1452
      @edriskeder1452 3 года назад +1

      in my opinion she is bold thus she should not leave the arena

  • @toybabintmohemmed6058
    @toybabintmohemmed6058 3 года назад +13

    ሙኒ ማሻ አላህ ጥሩ ደረጃ እደምደርሺ ተስፋ አደረጋለሁ ቤትየ አይዞሽ ማር እንደ ጀዌ ስምሽ መራራ ነው አላህ ከንተ ጋ ይሁን በቀጣይ ጣሂር ሙሀመድን ከአብን ዶ/ር አብዱል ቃድር አደምን ከነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ አቅርቢልን።

  • @aliadil8141
    @aliadil8141 3 года назад +34

    ሁለቱንም ሳላደንቅ አላልፍም። Keep it up munira, Well done betty.

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 3 месяца назад

    ማንም ምንም ይበል ቤተልሔም እጅግ በጣም እስማርት ልጅ ናት። ሙኒራ ስለጋበዝሽያት አመሰግናለሁ።