Major Abdominal pain sites, ዋና ዋና የሆድ ህመም ቦታዎች ፣ Ethiopian, Ethio health.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @Hdjxhh-ep8lq
    @Hdjxhh-ep8lq 4 месяца назад +1

    እደዚህ ተምሬ ሰምቸ አላቅም በጣም ጣፋጭ እና ግልፅ የሆነ ነዉ ደስ የሚል ዋዉ እኔ እራሱ ግራ ጎኔን ያመኛን አሁን ግን በሽታየን አወኩት ባተ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukitube9816
    @rukitube9816 Год назад +3

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ነገር ነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን አላህ ጤናችን ይሰጠን ለሰው ልጂ ዋናው ጤና ነው ጤና ከሆነ ሁሉም ይገኛል

  • @SelamawitAshagre-n2p
    @SelamawitAshagre-n2p Год назад +1

    ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ ግሩም ገለፃ ነዉ

  • @BirehanTaye
    @BirehanTaye 8 месяцев назад +2

    በጣም አድናቂህነኝ

  • @nimonateressa7224
    @nimonateressa7224 3 года назад +3

    በጣም ሚገርም ትምርት ነው በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኢንዲ አይነት ቪዲዮዎችን ስራልን
    አንድ ጥያቄ አለኝ ኢምብርታችን ላይ ሚያመን ከሆነስ
    ለላው ደሞthypoid ina typhus ምንድነው ሚለያቸው
    አመሰግናለው

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  3 года назад

      እናመሰግናለን ኒሞና ፣
      1. ይእንብርት ላይ ( አካባቢ) ህመም ምክንያቶች የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ ይህም፣
      የምግብ አለመፈጨት፣ ድርቀት፣ እርግዝና፣ አንብሊካል ኸርኒያ፣ ትርፍ አንጀት
      2. ታይፎይድ ፣ሶልሞኔላ በሚባል ባክቴሪያ የሚመጣ ነው። የተበከለ ውሃና ምግብ ስንወስድ ። ብዙውን ጊዜ እጅ ሳይታጠቡ መብላት በሽታውን ያመጣብናል ። ምልክቶቹ ፣ድካም የሆድ ህመም ተቅማጥ ወይም ድርቀት፣ ሪስምታት ። ህመሙ በሰገራ ወይም ደም ምርመራ ይታወቃል። በአንቲባዬቲክ ይታከማል።
      3. ታይፈስ፣ ሪኬቲሲያ የሚባል ባክቴሪያ ያመጣዋል። መተላለፊያው መንገድ በቅማል፣ የግል ንፅህናን አለመጠበቅ ፣ መተፋገግ ፣ሽኮኮዎችና ጎጆቸው ስንገናኝ ።
      ምልክቱ ፣ ትኩሳት ብርድ ብርድ ማለት ራስ ምታት ቶሎ ቶሎ መተንፈስ እከክ ።
      ህክምናው አንቲባዬቲክስ ( ዶክሲሳይክሊን)
      መከላከያው፣ የግል ንፅህናን መጠበቅ በፈላ( ሞቀ) ውሃ የምንለብሳቸውን ጨርቆች ማጠብ ። የማይታጠቡ ነገሮችን በላስቲክ አሽጎ ለሁለት ሳምንት ማስቀመጥ
      ቅማል ያለውን ልብስ ከተገኘ በ 0.5% premethrin ማከም ( መዘፍዘፍ)
      በመጨረሻም ሽኮኮዎችን ማስወገድ ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 11 месяцев назад +1

    Hello my brother. I just got my CNA license. God willing after I work as a CNA for one year , planning to go back to school for RN. Your video is very essential like me been out of school almost over 20 years. Thank you so much. I wish you post more videos about metal health subject. Med Surg, Maternity...

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  11 месяцев назад

      Hello Aki, I'm so proud of you!! My intention is to guide my fellow sisters and brothers like you. You will be there my dear. Always aim big. I'm glad the videos are helping you, If there is a demand for nursing video, I will defiantly make in the future. Update me in your progress. Good luck & thanks for the words.

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 11 месяцев назад

      Thank you for replay the text.

  • @AkilogYitbarek
    @AkilogYitbarek 7 месяцев назад +1

    Than ❤❤

  • @akliluadise6704
    @akliluadise6704 9 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 11 месяцев назад

    Good morning. Could you please give us lecture about Tyroid Hormones.

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +1

    💝🙏

  • @RozeRoze-n8xእሮዛ
    @RozeRoze-n8xእሮዛ 6 месяцев назад +1

    ሊቨር ወይም ጉበት በግራ በኩል ነውዴ ያለው እባክህ ዶክተር መልስልኝ ሊበር ነው ተብያለሁ ግን አብጧል

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  6 месяцев назад

      የጉበት በሽታ በአብዛኛው ይድናል፣ በአልኮልና ኬሚካል ቶክሲን የመጣ ችግር ከሆነ ፣ ይህን እርግፍ አድርገን ስንተው ጉበታችን መሻሻልን ያሳያል። ግን የጉበትን ቦታ ለማወቅ ቪዲዬውን ድገሚው።
      መልካም እድል።

  • @qanb773
    @qanb773 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew Год назад +1

    ዶርተር እባክህ መልስልኝ የታችኛው የሆዴ ክፍል ከእምብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል በተለይ በግራ በኩል ከዚህ በፊት ሀኪም አይቶኝ ፊኛ ኢንፌክሽን ተብየ መዳኒት ታዝዞልኝ ወስጀ ነበረ አሁን ሀኪም ቤት የምሄድበት ቦታ አይደለም ያለውት መውሰድ ያለብኝ መዳኒት ካለ ብትነግረኝ እና ባስገዛ እባክህ አትለፈኝ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  11 месяцев назад

      ዶክተሩ የፊኛ ኢንፌክሽን ካለ ከመድኃኒት በተጨማሪ፣ ብዙ ውሃ መጠጣት( ባክቴሪያውን አጥቦ ለማውጣትና የሽንት ውሃን ለመበረዝ ይጠቅማል) ጣፋጭ ያልበዛበት ክራንበሪ መጠጣት፣ ሌላው ቡና፣ አልኮልና ቆምጣጣ መጠጦችን እስኪሻል ማስወገድ ለውጥ ሊሰጥሽ ይችላል። መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።

    • @SebleGizachew
      @SebleGizachew 11 месяцев назад

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 betam betam amesegnalew 🙏🙏🙏

  • @FanosNigus
    @FanosNigus 9 месяцев назад +1

    ሠላም ሠላም ። 10q for lecture first of all. የኔ ህመም በግራ ጎን front rib ላይ like እንደ መዉጋት አይነት ህመም ይሰማኛል sometimes ደግሞ ለብዙ ሰዓት ስቆም ወደ ኃላ ትንሽ ሄደት ብሎ ያመኛል። በተለይ ምግብ ካልበላሁ እና ለ2or 3 hrs ስቆም በጣም ይወጋኛል ያመኛል። so what shall i do. What is my diagnosis ?? Is it gallbladder (biliary sludge)??

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  8 месяцев назад

      እስቱ እንደገና locationኖቹን እንያቸው፣
      Upper Right corner- Liver, gallbladder, Bile ducts, kidney
      Upper left quadrant- stomach, pancreas, spleen, kidney
      Lowe right quadrant, Appendix
      Lower left quadrant, diverticulitis of Colon and diverticulosis.
      Lower abdomen usually females
      - intestines, ureters, ovaries and uterus.
      ላልከው፣ ቅባት የበዛበት ወይም በጣም ከጠገብክ በኃላ ከደቂቃዎች በኃላ የሚያምህ ከሆነ እንዳልከው gallstones ሊሆን ይችላል።ግን አስፈላጊውም ምርመራ አድርጎ ችግርን ማወቅ የተሻለ ነው።

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Год назад

    ሠላምህ ይብዛ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ በደረቴ እና በእንብርቴ መካከል እብጠት አለ ህመም ስሜት የለዉም ግን ስነካዉ እትር እትር ያለ አለዉ ምድነዉ በፈጠረህ መልስልኝ😢

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Год назад

      ሠላም ብያለሁ፣ ሁሌ እንደምለው፣ የህክምና ባለሙያን ማየቱ ይመረጣል፣
      ለመመለስ ያህል ግን፣ በእንብርታች እና ደረታችን መካከል ትንሽ አበጥ ብላ የምት ታየው ፣ ጫን ሲሏት እንጂ ብዙም የማታመው እብጠት( epigastric hernia )ናት። ኽርኒያ ማለት በደካማ የሄዳችን ግድግዳ ( weaken abdominal wall) መካከል የምትወጣ (protrude ) ስትሆን በፋትና በሌላም ነገር ስትማላ አበጥ ብላ ትታያለች። አስፈላጊ ከሆነ በሰርጀሪ ማስተካከል ይቻላል።

    • @weloyoutube5207
      @weloyoutube5207 Год назад

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 አመሠግናለሁ🙏

  • @Fatima-i4j
    @Fatima-i4j Год назад +1

    ሠላም በቀኝ በኩል ሆደን እሥከ ተርከዜ ድርሥ ይሠማኛል በተለይ ብዙ ሥአት ከቆምኩ ያለዛ አልፎ አልፎ ይሠማኛል ወደህክምና ሥሄድ ያጥት ምድ ነው አሎኝ ምን ማድርግ አለብኝ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Год назад

      ሠላም ሠላም፣
      የአጥንት ምን አሉ? እሱን ማወቅ ያስፈልጋል፣ ከዛ ሌላ ደግሞ፣ ዶክተሩ ራሱ ፣ምን ማድረግ እንደሚገባ መመሪያ መስጠት አለበት ፣ ክፍያው እሱንም ይጨምራል።

  • @marsbelay2156
    @marsbelay2156 8 месяцев назад

    ሰላም ደኩተር በቀኝ እምብርቴ አጠገብ ጫን ስለው የተለየ የቁስለት ህመም ይሰማኛል

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  8 месяцев назад

      ህመሙ በትክክል የሚሰማሽ ጫን ብቻ ስትይው ነው ወይስ ጫን ብለሽ ስትለቂው ነው?

    • @RozeRoze-n8xእሮዛ
      @RozeRoze-n8xእሮዛ 6 месяцев назад

      ሰላም ዶክተር እኔ ጡቴ ስር አብጧል ይሄው ሁለት አመት ሆነው ሀኪም ስሄድም መፍትሄ የለም😢

  • @mesimesi5983
    @mesimesi5983 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ለሰጠኸን ትምህርት በግሌ በጣም አመሠግናለው በርታልን ጥሩ ገለፃ ነው , , የኔ ጥያቄ 2 ነው 1 በቀኜ የላይኛው ክፍል ማለት ከ ጡቴ ዝቅ ብሎ ከ አጥንቱ ስር በጣም ሀይለኛ ህመም አለኝ በተለይ ቁጭ ብዬ ጎንበስ ብዬ መስራት ያቅተኛል የ 6 weeks ነፍሰጡር ነኝ ultrasound ታይቼ ውሀ ቋጥሯል ተብያለው ይህ ነገር ያጋጥማል? እርግዝና ላይ የሚፈጥረው ችግርስ ይኖራል?? መፍትሔውስ???
    2 ደሐሞ በግራ ጎን የታችኛው ክፍል አልፎ አልፎም ወደ ጀርባዬ ይዞራል ያመኛል የቁርጥማት አይነት ስሜትም አለው ያለምቾት ብዙ መቀመጥ አልችልም , , ልጅ እያለሁ ኩላሊት ኢንፌክሽን ተብዬ ታክሜ ነበር አሁን አልፎ አልፎ ትንፋሽ ነው ሚያሳጥረኝ , , ,ምን ይሆን ?? ለፅሁፉ መርዘም ይቅርታ እጠይቃለው

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  6 месяцев назад

      እንኳን ደስ አለሽ በመጀመሪያ፣
      1. ህመምሽን በተመለከተ በእርግዝና ወቅት ሁሉ ቦታ ያማል ማለት ይቻላል ሆድሽን፣ ጀርባሽን እንዲሁም እግሮችሽን ፣ይህም የሚሆነው ፅንሱ እያደገ ሲሄድ አካልሽ( tissue) ይለጠጣል ፣ ሆድሽ እየገፋ ሲሄድ የጀርባሽን ጡንቻዎች ወደፊት ይገፋሉ ፣ይህም ለጀርባ ህመም ያጋልጣል ፣ አንዲት እርጉዝ ከፅንስ እስከምትወልድ ድረስ ብዙ ህመሞችንና አለመመቸትን ታስተናግዳለች። ስለዚህ እህቶቻችን እና እናቶቻችን ክብር ይገባችኃል።
      እብጠቱን በተመለከተ ለምሳሌ corpus luteum cyst ኖርማል የማይጎዳ፣በፈሳሽ የተሞላ እብጠት ነው፣ ብዙ ጊዜ ይከሰታል፣ ፅንሱንም ምንም አያደርገውም ( ችግር ቢኖረው ዶክተርሽ ይነግርሻል) ፣ ምንም ህክምና አያስፈልገውም ከ 13 - 26ኛው ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ በራሱ ይጠፋል። መልካም የእርግዝና ወቅት እመኝልሻለሁ።

  • @samrawitfikad8044
    @samrawitfikad8044 Год назад

    እባክህ እርዳኝ ዶክተር እርዳኝ በውስጥ😢

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 11 месяцев назад +1

    እኔ ጋስ አስቸገረኝ ምን ላድርግ በሕክምናም አልተወኝ አጀቴ ተቃጠለ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  11 месяцев назад

      ሁለት አይነት የአንጀት ጋዞች አሉ፣ ግሳት( burping) እና ፈስ( flatulence)
      ምክንያቱ የምንመገበው የምግብ አይነት( ባቄላ፣ ጎመን፣ የወተት ፣ አደንጔሬ የመሳሰሉት ) ወይንም የተለያዩ የአንጀት በሽታዎች ( celiac disease, colon or ovarian cancer, constipation ,GERD,)ሊሆን ይችላል
      -የመጀመሪያው እርምጃ ምግብን ቀይሮ መሞከር ነው
      - ከጋዙ በተጨማሪ ማስመለስ፣ ድርቀት፣ ያልታሰበ የክብደት መቀነስ፣ ሰገራ ውስጥ ደም ማየት፣ የልብ ማቃጠል ካለ ፣ የህክምና ባለሙያን ማየቱ አስፈላጊ ነው።
      መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ዱሮ ወገቤን በጣም ያመኝ ነበረ ከዚያ ስመረመር ወገቤን ብርድ ሊሆን ይችላል አሉኝ ሆደን ደሞ ጨጓራ አሉኝ መዳሀኒት ሰተውኝ ተጠቅሜ ሳለሁኝ የግራ ጎኔን አመመኝ ተመልሸ ስሄድ ሁሉት7mm የሀሞት ጠጠር አለብሺ ኦፕሬሺን ትደረጊያለሺ አሉኝ 😢ሰርች ሳደርግ ደሞ የሀሞት ጠጠር የሚያመው በቀኝ ጎን ነው አሉኝ በስደት ላይ በጭንቀት ልሞት ነው😢

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Год назад

      ኮሊስታቲስ ማለት የ ጎልብላደር መቆጣት ( inflammation) ነው፣ የሚገኘውን ከጉበት ስር በቀኝ የሆዳችን ክፍል ከፍ ብሎ ነው። ህመሙ ብዙውን ጊዜ በቀኙ ወይም በመካከለኛው የሄዳችን ክፍል ነው። አልፎ አልፎ ወደቀኝ ትከሻችን ህመሙ ይሰራጫል። በግራ በኩል ከጎድን አጥንት ስር ( under rib cage) ምግብ ከበላን በኃላ በተለይ ቅባት የበዛው የሚያመን ከሆነ ፣ ይሄው ችግር ሊሆን ይችላል ይላሉ አንዳንድ ዶክተሮች። ዋናው ማድረግ ያለብሽ ከዶክተርሽ ጋር መመካከር ነው፣ አልትራሳውንድ ወሳኝ መመርመሪያ ሲሆን በተጨማሪ የደም ምርመራዌችን ያካታል። በተረፈ በቶሎ መፍትሄ እንድታገኚ እመኝልሻለሁ።

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Год назад

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 አመሰግናለሁኝ ወንሜ እኔ የሚያመኝ ከግራ ጎኔ ነው ብቻ ከባድ ነው

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 9 месяцев назад

    Abdominal pain እና ስትሮክ ደማነስ እየተሰቃየሁ ነው😢

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  9 месяцев назад +1

      ምህረቱን ያውርድልህ በመጀመሪያ፣ ከዛ ሲቀጥል ፣ ዋናው በሽታ/ ህመም ምን እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል፣ እና ዶክተ ምንድነው ችግሩ አለ?

    • @tube-hk8nt
      @tube-hk8nt 9 месяцев назад

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 ዶክተር ሴት ነኝ ባወራህ ደስ ይለኝ ነበር ቁጥርህን ግን እርግጠኛ አይደለሁም በቻናልህ ላይ እንዳለ

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 7 месяцев назад +1

    በሆዴ ቀኝ በኩል ቅባታማ ነገር ስመገብ ከፍተኛ ቁርጠት ይቆርጠኛል! ቅባቷ ነጥራ ስታስመልሰኝ ስወጣ ትንሽ እረፍት አገኛለሁ! አሁን ደሞ ማንኛውንም ዘይት ያለው ምግብ ስመገብ ከፍተኛ ቁርጠት አለብኝ ምንድነው ?

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  7 месяцев назад

      ሠላም፣ ህመሙ ምናልባት የሃሞት ከረጢት ችግር ይሆናል ።መንስኤዌቹም ፣ ኢንፌክሽን፣ የሃሞት ጠጠር መፈጠር፣ የሃሞት ከረጢት መቆጣት ወይም መደፈን ሊሆን ይችላል ፣ ይህም ሃሞት ወደአንጀት እንዳይጎዝ ይዘጋዋል።
      ችግሩም ፣በደም ምርመራ፣ ራጅ ወይም ሲቲ-ስካን ሊታወቅ ይችላል።
      ህክምናውም እንደችግሩ ከአንቲባዬቲክ እስከ ከረጢቱን በሰርጀሪ እስከማውጣት ሊሆን ይችላል። በሰርጀሪ ቢወጣም ያለምንም ችግር ያለሱ መኖር እንችላለን፣ ምክንያቱም ጉበት ሃሞቱን ማምረቱን ይቀጥላል፣ሃሞቱም በቀጥታ ወደ አንጀት ይገባል።
      ማሳሰቢያ፣ ይሄ ትንተና ለኢንፎርሜሽን ብቻ ነው፣

  • @elohieelohie5142
    @elohieelohie5142 3 года назад

    Thank you bro i have one request.... I wanna join nursing college this year so can you tell me how many courses they take in first year.....

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  3 года назад

      Habeshawit media, it all depends on your school of choice ,community college or 4yr college. But as long as you completed your science courses and few common course you can reach out to the school you want to attend or visit their website . Some schools requires more or less than the other it all depends on the school. I'm gland to hear that you are planning to join a profession that enable you to help those hemodynamically and psychologically unstable.
      Thanks to visit ethionurse, we will be with your to succeed in your journey.

    • @elohieelohie5142
      @elohieelohie5142 3 года назад +1

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 thank you bro for your deep information wish you success 🙏

  • @Tiji-R8
    @Tiji-R8 8 месяцев назад

    የጣፍያ ችግር ነው ያለብኝ ማለት ሆዴ ይነፋኛል ስነካው ያመኛል 😢

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  8 месяцев назад

      እረ ወገን ዶ/ር ብቻ ነው መርምሮ እንዲህ አለብህ/ሽ የሚለው፣ ይሄ ማመላከቻ ብቻ ነው።

  • @MathiwosKochito-wg9dk
    @MathiwosKochito-wg9dk Год назад

    1 as ahealth practitianer is an action of abortin morality right or wrong

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Год назад

      Mathiwos, Ethionurse is here to share evidence based healthcare practice. In such a way to improve our health and the health of our loved once.

  • @hani9864
    @hani9864 Год назад +1

    የቱጋር አይባልም
    የቱ ጋ ነው የሚባለው
    የቱጋር ማለት የቱ ከሚባል ጋር
    የቱ ጋ ማለት የት ቦታ / የት ቦታ ማለት ነው
    እባክክ እባክህ
    መጣክ መጣህ
    እወድካለሁ እወድሀለሁ ባጣመምነው ቁጥር እየተጣመመ ይሄድና ፊደሎች ድራሻቹው ይጠፋል

  • @jennet4523
    @jennet4523 7 месяцев назад

    bemariyam.betam.amognan.
    dekuter.kacalk.melselgn.yalhrkubet.wosibital.yelem.gen.ayishalgnial.gera.hoden.new.keberte.gon.kagon.atnte.betagn.yamegnan.adirasawud.tensahu.menm.mefeti.yelewum.emilogn.yehod.dirkt.ceguwara.new.bexam.hoden.scebitew.yigotitgnan.enbertenim.yamgnan.yalhut.ksw.ager.new.ebakh.erdagn.

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  7 месяцев назад

      ቶሎ መሻልን እየተመኘሁ፣ ሆድ ድርቀት በቀላሉ ማየት አንችልም። በሆድ ድርቀት ሃኪም ቤት ይተኛል። ዋናው ችግር ካልተፈታ በስተቀር ፣ ህመሙ አይተወንም ፣ ስለዚህ የህመም ምልክቱን ሳይሆን (ህመም) በሽታውን( ችግሩን ) ማከም ያስፈልጋል፣ ስለዚህ የሆድ ድረቀቱን መፍትሄ መፈለግ ነው፣ ለምሳሌ ብዙ ውኃ መጠጣት፣ አትክልት ማዝወተር፣ ወተት መጠጣት፣ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ ይረዳል፣ በምርመራ ከተረጋገጠ ፣ እነዚህን ነገሮች ቡማድረግ መፍትሄ መፈለግ ነው። ካልተሻለሽ፣ እንደገና ዶክተሩን ማናገር ነው፣ ሌላ ምርመራ ሊያዝልሽ ይችላል። I wish you the best!

  • @Hdjxhh-ep8lq
    @Hdjxhh-ep8lq 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤