የማህፀን መንሸራተት (Uterovaginal prolapse) እና የአጥንት ኢንፌክሽን (Osteomyelitis)/NEW LIFE EP 425

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 31

  • @selam9690
    @selam9690 Год назад +3

    Ayesamam

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ

    ዘሬ አደኛ ነኝ እስቲ ለይክ ግጩኝ የመደም ቅመም ነኝ❤❤❤

  • @Woldemedihn
    @Woldemedihn 4 месяца назад +1

    እንትን አሞብኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉልኝ ማርያምን ጨንቆኛል

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 Год назад +1

    የመዳም ቅመሞቺ የርመዳን ሥራ እዴትነው አላህ ተልባቺንን አሟልቶ የቤት እመቤት ያዲርገን❤

  • @ailh1939
    @ailh1939 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 4 месяца назад

    የኔ እናትዋ ዲንጋ እየፈነቀለች አሳደገችኝ አሁን ግን እያመመብኝ ነው

  • @FoziaHasan-q6n
    @FoziaHasan-q6n 11 месяцев назад

    የኔችግርነውምንይሻለኛልእረላብድነው
    መውለድአልችልይሆንሀገሬበገባሁ

  • @FikirMebrat-l3v
    @FikirMebrat-l3v 6 месяцев назад

    አረ ምንም ልጅ የለኝም ግንየማህፀን መሸራተት ገጥሞኛል አሁን መዉለድ አልችልም ማለት ነው ሳውድ ያላችሁ አዋሩኝ በጭንቀት ልሞት ነው

  • @alaheakbar8338
    @alaheakbar8338 Год назад

    ሳውድ የሀበሻ ዶክተር እማታቁ ሹክ በሉኝ😓

    • @adissapp6197
      @adissapp6197 Год назад

      ጂዳ በዋዲ አሉልሺ ውዴ

    • @FoziaHasan-q6n
      @FoziaHasan-q6n 11 месяцев назад

      በሀበሻይመለሳልእንዴእረበአላህመልሺልኝ

    • @wolisotube2178
      @wolisotube2178 10 месяцев назад

      ​@user-hy4gj8pj1o
      ችግሩን ለመረዳት ሀበሻ ይሻላል በሚል ነው ውዴ አንቺ ሀኪም ሂጂ ወይም እርፍት የምትወጪበት ካለ ትላልቅ ሴቶች ያውቁታል ይመልሱልሻል አብሽሪ

    • @እማምላእእናቴናት
      @እማምላእእናቴናት 9 месяцев назад +1

      ጂዳ በዋዲ ዶክተር አህመድ ጋር ሂጂ እሱ ወደሴቷጋር ይልክሻል የማህፀን ዶክተር አለች እኔራሱ እየተመላለስሁ ነው የማህፀን መሸራተት አጋጥሞኝ😢😢😢 የስደት ትርፎ ቀሺታነው

    • @ቲጂነኝየቅድሰገብሪኤልልጅ
      @ቲጂነኝየቅድሰገብሪኤልልጅ 8 месяцев назад

      ወዴ በፈጠርሸ ኣምላክ በወሰጠ ኣነገርኝ በሰደት ተሰቃይቻለው

  • @ምኞቴይሳካል
    @ምኞቴይሳካል Год назад

    እኔ ፕሬዴ እየቆየ ነዉ የሚመጣዉ 😢😢😢

    • @ገመርቻናል
      @ገመርቻናል Год назад

      Enem

    • @Ethiopia2123
      @Ethiopia2123 9 месяцев назад

      የወር አበባ ሊመጣ አካባቢ የቅርንፉድ ሻይ መጠጣት ይመከራል ።

  • @YetimAbebe-b4m
    @YetimAbebe-b4m 4 месяца назад

    አድራሻሽ የት ነው ያልሽው ምልክት ሁሉ አለ

  • @AdinaFkadie
    @AdinaFkadie 10 месяцев назад

    እረ የምሀይፀን መሼራተት ገጥሞኛል ምን ላድርግ

    • @Zainab23Amina
      @Zainab23Amina 10 месяцев назад

      ምንድነው ምልክቱ እኔም

    • @እማምላእእናቴናት
      @እማምላእእናቴናት 8 месяцев назад

      ሀኪም ቤት ሂጂ እኔም እዳቺ አጋጥሞኝ መፍትሄው ስፖርት ብቻነው አሉኝ ደረጃ አለው መጨረሻው ደረጃ ከደረሠ እፖራሲዋን ይድረጋል አሉ በፍጥነት ሂጂ

    • @jahareakther882
      @jahareakther882 8 месяцев назад

      እሸክሽን ስልክሽን ለክልኝ ስወድሽ መመክርሽ ነጋ​@@እማምላእእናቴናት

    • @GodashignYenealem
      @GodashignYenealem 7 месяцев назад

      ​@@እማምላእእናቴናትእና ሞከርሽው ውጤቱን ንገሪኝ እኔም ችግር ላይ ነኝ

    • @بنتاحمد-ق6ي
      @بنتاحمد-ق6ي 6 месяцев назад

      ​@@Zainab23Aminaአረ እኔ በትንሹ ብቅ ይላል አልፎ አልፎ ሀኪም ልሂድዴ በአላህ በጭቀት ልሞት ነዉ በስራ ብዛትደሁጂ ገና አሎለኩም❓