Aspirin use, @ethionurse, Amharic, በቀን አንድ? ethiopian ፣አስፕሪን፣ which one is right?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 2 месяца назад +1

    ምስጋና ይድረስህ ዶክተር በራስ ውሳኔ የሚደረግ መድሀኒት አወሳሰድ ተገቢ
    አለመሆኑን ስላሳወከኝ።

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 7 месяцев назад +1

    ❤❤ good teacher thanks for sharing Dr

  • @tekwameg8694
    @tekwameg8694 Год назад

    እናመሠግናለን ተባረክልን።

  • @beharugetu4830
    @beharugetu4830 Год назад +1

    thank you

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 Год назад +1

    Good

  • @merondejene7682
    @merondejene7682 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይሄ መድሀኒት ለ እርጉዝ ይመከራል ወይ?ለ እህቴ ተሰጥቷታል እርጉዝ ነች እስከ 17 ሳምንት ትወስጃለሽ ተብላለች ነገር ግን ምንም አይነት በሽታ የለባትም እባክህ ብትነግረኝ🙏🙏🙏

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  10 месяцев назад +3

      ሠላም መሪና፣ በእርግዝና ጊዜ ዶክተሮች አስፕሪንን ሊያዙ ይችላሉ፣ አንዱ ምክንያት ከእርግዝና ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮችን ( preeclampsia) a complications of pregnancy ለመከላከል ነው፣ ለመጥቀስ ያህል፣ የደም ግፊት መጨመር፣ በሽንት ውስጥ ፕሮቲን መገኘት፣ (ይህ ኩላሊትን እየተጎዳ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ሊሆን ይችላል) ።
      ፕሪክላምሲያ ካልታከመ፣ ለናትና ለፅንሱ ሲሪየስ የሆነ ችግር ሊፈጥር ይችላል ለዛም ዶክተሮች ችግሩ ለታየባቸው እርጉዞች አስፕሪንን ያዛሉ ማለት ነው።

  • @FikteGoremes
    @FikteGoremes 8 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እርጉዝ ነኝ ተሰቶኛል ገን ጨ ጨጉአራየን እያመኛል ሰወስደው

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  8 месяцев назад +1

      ለዶክተርሽ ንገሪውና ፣ ተለዋጭ የህመም ማስታገሻ ያዝልሻል። ይህ ሁሉ የሚወሰነው ፣ የላብ ውጤት ፣ የጉበትሽ ጤና ታይቶ በዶክተርሽ ይወሰናል።

    • @FikteGoremes
      @FikteGoremes 7 месяцев назад

      thank you doctor

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል

    እርጉዝ ነኝ ተሰቶኛላ እስከ 9 ወር ነው ሚዋጠው አለኝ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  9 месяцев назад

      ሠላም፣ ተመሳሳይ ጥያቄ ተጠይቆ በኮሜንት መልስ ሰጥቻለሁ፣ እስቱ ፈልጊና አንብ ቢው፣ በደንብ ተብራርቷልና፣ በአጭሩ ግን መልሱ፣ ትክክል ነው አንዳንድ እርጉዞች ይታዘዝላቸዋል።

  • @DiboraMulugeta-p8l
    @DiboraMulugeta-p8l 10 месяцев назад

    !e em ergoz ny gn ttstonyal

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  10 месяцев назад

      ሠላም ፣ ዶክተርሽ ያዘዘውን በስርዓት መከተሉ ወሳኝነት አለው፣፣ ስለእርግዝና እና መድሃኒቱ በሌላ ኮሜንት/ጥያቄ ላይ በዝርዝር መልሸዋለው፣ please እሱን አንብቢው።