Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
I wish I met your long time. Thank you for the essential info!
Thank you Alex it is like refreshing course
Thank you !!
You're welcome!
Eridagni betammm eyitamemikugn new
በጣም ይገባኛል ችግሩ፣ ግን አሁንም የምለው መፍትሄ ሊሰጥ የሚችለው ፣ በአካባቢ ያለ ፣ ዶክተር ነው፣ እኔ ግን ዛሬውኑ መታየቱን 100% እደግፋለሁ። አንዳንዴ እኮ ግምታችን ከ actual ችግሩ በይበልጥ በጣም ይጕዳናል ።
ዶክተርየ እናመሰግናለን
በጣም እናመስግን እኔ ታፋዬ ለይ እብጠት አላብኝ 6አመት ሆነን አያምንም አንዳንዳ እኔ አመግለዋለሁ ሽታ ያለው ነገር ይወጣዋል
ሽታ፣ ፈሳሽ፣ የሳይዝ/ መጠን መቀየር ካለ መታየቱ በጣም ይጠቅማል።
ጥሩ የበህል አሌ
የበሃል መድሃኒት ማለት ነው?
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 አዎ
@@ethionurseseifuebsdonkey6725አዎ
Ye melasi cancer betasiredagn doctor please 🙏
አዲስ ቪዲዮ በ ብጉር ለምትቸገሩ ቤታችው መፍትሄ ምታገኙባቸዉ ተአምራዊ ውህዶች በ ጤና ባለሙያዎች 💊🇪🇹🇪🇹
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጀ ጥቁር አበሳ ገብታለች የኩላሊት እጢ ነው ሰርጀሪ ትሰራ ወደካሰር ይቀየራል አሉኝ ግን መዲኔቱ እቀነሰው ሩብ ሁኖል መዳቱ ካጠፋው ባትሰራስ
አላክ ጨርሶ ይማራት ለማለት እፈልጋለሁ፣ ቆይቶ ነው ጥያቄውን ያየሁት።
Ameseginalehu Alex. Keloid na Skin cancer የምንለየው እድገታቸው በማየት ብቻ ነው እንዴ? ሕክምና ሔድኩና በማየት ብቻ ኬሎይድ ነው ሕክምና አያስፈልግሕም ተብያለሁ። ላስወግደው ካልክ ጥቁር ነገር ቆዳሕ ላይ መታየቱ ግድ ነው አሉኝ። ሌላው ደም ተመልሶ እንደማይበቅል ዋስትና የለም አለ። አንዳንዴ ያሳክከኛል። ላስወግደው ? ምን ትመክረኛለሕ?
Keloids ብዙን ጊዜ የሚወጣው ፣( በሰርጀሪ፣ በአደጋ፣ በክትባት ወይም በቆዳ መበሳት ) ጠባሳ ( scar tissue) ላይ ነው። That means when your skin integrity is compromised Keloids overgrowth on or around scar tissue.ሌላው ደግሞ ቁስላችን ከዳነ በኋላ keloids እድገታችውን እስከተወሰነ ደረጃ ይቀጥላሉ ( final size) ከዛ ያቆማሉ።- Keloids are smooth and shinny ሲሆኑ፣ እድሜያቸው ከ 10-30 ያሉ ላይ በብዛት ይከሰታል።እንዳልነው እድገታቸው ይቆማል ፣ በሰርጃሪ ብታስወጣው 45% ተመልሶ ይመጣል።- ዶክተሩ Biopsy ቢያደርግልህ እመክራለሁ።- ለሚያሳክክህም ፣ ስላለህ treatment option ከዶክተርህ ጋር ተመካከር።መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው።ለጥያቄህ አመሰግናለሁ።ምንጭ፣ Harvard medical school.
ሰላም ዶክተርየ እኔ ምላሴ ይላጣልእናም ሀኪም ስሄድ ካሰር አይደም ይሉኛል በደም ይገኛል ወይስ አይገኝም ደምእሰጣለሁ አሁደሞ ባፌ ግድግዳ ላይ እደእብጠት እያየሁ ነው እባክህ መልስልኝ😢 አላህ ይጠብቀንብቻ ስሙ ራሱ ያስፈራል
ሠላም ብያለሁ፣ የምላስ መላጥ መነሻው የተለያየ ነገር ይሆናል ፣ በብቻው የካንሰር ምልክት አይደለም። የምላስን መላጥ የሚያስከስቱ ነገሮችን በከፊል፣ድርቀት፣ የቫይታሚን እጥረት፣ አለርጂ፣ የአፍ ኢንፌክሽን፣ አሲድ ወይም የምግብ ቅመማቅመማት ሊያስከትል ይችላሉ። የአፍ ውስጥ ካንሰር ምልክቶቹ በከፊል፣የማይድን የአፍ ውስጥ ቁስል፣ በከለሩ ነጭ ወይም ቀይ 1cm ጠፍጣፋ የቆዳ የቀለም ለውጥ፣ ጠጣር እብጠት ፣ ለመዋጥ እንቅፋት ወይም ተከታታይ ህመም፣ ሳያቋርጥ ምላሳችን የሚላጥ ከሆነ፣ የጤና ባለሙያ እርዳታ ያስፈልገናል። ሃኪም ማሳየትሽ በጣም ጥሩ ነው፣ በርቺ። መልካም እድል።
ዶክተር መልሥልኚ በፈጣሪህ እኔ አገቴን ጀመረኚ አሁን ሁሮሮየን ሁሉ ያመኛል ቁጭያለነገር አለ ሠገራየ ደረቅ ነበርጰለ15 ቀን በጣም ያሥምጠኚነበር አሁንደሞ ተቅማጥ 15 ቀን ሊሆነኚነው ሆደን በጣም ያመኛል ግራ እግሬ ቢጫ አወጣብኚ ትኩሳት አለብኚ ምንዲነው ሀኪም ሒጀ ደም ሠገራ ተመረመርኩ ምንም የለብሽ አሉኚ ብብቴንም ያመኛል እበጥ አለው ሁለቱም
እና ምርመራሥ እደትነው የማደርገው በምን ልመርመር ጉሮሮየን በሥደትነኚ ጭንቅ ብሎኛል 3 ወር ከታመምኩ
በዶክተር ታይቶ፣ የላብራቶሪ ምርመራም አድርጎ ምንም ችግር ካልታየ፣ ምናልባት የላብራቶሪውን ውጤት ይዞ የሌላ ዶክተርን አስተያየት መስማት የተሻለ መረጋጋትን ይፈጥራል ባይ ነኝ።
ሞኝ እጢ ተብየ ከጡቴ ብዙ እጢዎች አወጡ እና እንዴት ማድረግ አለብኝ ማለቴ ወደካንሠር የመቀየር እድሉ እንዴት ነው
እጢዎች በሁለት ይከፈላሉ ፣ benign ( ካንሰር ያልሆነ) እና malignant ( ካንሰር አምጪ) ይባለሉ ፣ እንደገባኝ ከሆነ ያንቺ ቢናይን ነው ፣ አንዳንድ ቢናይን ቱመር ወደካንሰር ሊቀየሩ ስለሚችሁ ዶክተሮች ፣ ቀድመው በሰርጀሪ ያስወግዷቸዋል። ያንቺም ተወግዷል ጥሩ ዜና ነው።
ጥሩ የበህል መደንት አሌ
ምልክቶቹ ምንድናቸው
የከበረ ሠላምታዬን ላስቀድምና ወደመልሱ ልሂድ፣ያልተጠበቀ የክብደት መጨመር ወይም መቀነስ፣ቁጭ ብለንምሳለ የድካም ስሜት መሰማት፣ ከቆዳ ስር ጔጓል ያለ ነገር መፈጠር፣ የቆዳችን ባህሪ መቀየር (የቀለም መቀየር ፣የማይድን ቁስል መፈጠር)፣ የማያቋርጥ ሳል፣ ምክንያቱ የማይታወቅ የሰውነት መድማት፣ የሰገራ ሀኔታ መቀያየር ( ድርቀት ወይም ተቅማጥ) ፣ ምክንያቱ የማይታወቅ የለሊት ላይ ማላብና ትኩሳት፣ መንስኤው የማይታወቅ የህመም ስሜት፣ እነዚህ የካንሰር ልዩ ምልክቶች አይደሉም ግን ምልክቱ እየባሰ ከሄደ ፣የማይቆም ከሆነ ካንሰር ሊሄን ስለሚችል ፣በፍጥነት የህክምና ባለሙያ ማየት ያስፈልጋል።
www
ጤና የሰጠለን እኔ በጠም ጢተን ያቀጠለኛን ቤረድ ከየሁ 8ቀና ቡሀለ ነዉ እማመኘ
ሀሎ ቸን ፣ ፈጣኑና አስተማማኙ መፍትየ ፤ የህክምና ባለሙያ ማየት ነው፤ መልካሙን ሁሉ እመኛነሁ.
@@ethionurseseifuebsdonkey6725እኔም በጣም እያመኝነው ጡቴን የሆርሞን ችግርነው አሉ ግን ብሬን ጨረሥኩኝ በህክምና 8ወር ሆነኝ ከደመረኝ😢😢😢
I wish I met your long time. Thank you for the essential info!
Thank you Alex it is like refreshing course
Thank you !!
You're welcome!
Eridagni betammm eyitamemikugn new
በጣም ይገባኛል ችግሩ፣ ግን አሁንም የምለው መፍትሄ ሊሰጥ የሚችለው ፣ በአካባቢ ያለ ፣ ዶክተር ነው፣ እኔ ግን ዛሬውኑ መታየቱን 100% እደግፋለሁ። አንዳንዴ እኮ ግምታችን ከ actual ችግሩ በይበልጥ በጣም ይጕዳናል ።
ዶክተርየ እናመሰግናለን
በጣም እናመስግን እኔ ታፋዬ ለይ እብጠት አላብኝ 6አመት ሆነን አያምንም አንዳንዳ እኔ አመግለዋለሁ ሽታ ያለው ነገር ይወጣዋል
ሽታ፣ ፈሳሽ፣ የሳይዝ/ መጠን መቀየር ካለ መታየቱ በጣም ይጠቅማል።
ጥሩ የበህል አሌ
የበሃል መድሃኒት ማለት ነው?
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 አዎ
@@ethionurseseifuebsdonkey6725አዎ
Ye melasi cancer betasiredagn doctor please 🙏
አዲስ ቪዲዮ በ ብጉር ለምትቸገሩ ቤታችው መፍትሄ ምታገኙባቸዉ ተአምራዊ ውህዶች በ ጤና ባለሙያዎች 💊🇪🇹🇪🇹
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጀ ጥቁር አበሳ ገብታለች የኩላሊት እጢ ነው ሰርጀሪ ትሰራ ወደካሰር ይቀየራል አሉኝ ግን መዲኔቱ እቀነሰው ሩብ ሁኖል መዳቱ ካጠፋው ባትሰራስ
አላክ ጨርሶ ይማራት ለማለት እፈልጋለሁ፣ ቆይቶ ነው ጥያቄውን ያየሁት።
Ameseginalehu Alex. Keloid na Skin cancer የምንለየው እድገታቸው በማየት ብቻ ነው እንዴ? ሕክምና ሔድኩና በማየት ብቻ ኬሎይድ ነው ሕክምና አያስፈልግሕም ተብያለሁ። ላስወግደው ካልክ ጥቁር ነገር ቆዳሕ ላይ መታየቱ ግድ ነው አሉኝ። ሌላው ደም ተመልሶ እንደማይበቅል ዋስትና የለም አለ። አንዳንዴ ያሳክከኛል። ላስወግደው ? ምን ትመክረኛለሕ?
Keloids ብዙን ጊዜ የሚወጣው ፣( በሰርጀሪ፣ በአደጋ፣ በክትባት ወይም በቆዳ መበሳት ) ጠባሳ ( scar tissue) ላይ ነው። That means when your skin integrity is compromised Keloids overgrowth on or around scar tissue.
ሌላው ደግሞ ቁስላችን ከዳነ በኋላ keloids እድገታችውን እስከተወሰነ ደረጃ ይቀጥላሉ ( final size) ከዛ ያቆማሉ።
- Keloids are smooth and shinny ሲሆኑ፣ እድሜያቸው ከ 10-30 ያሉ ላይ በብዛት ይከሰታል።
እንዳልነው እድገታቸው ይቆማል ፣ በሰርጃሪ ብታስወጣው 45% ተመልሶ ይመጣል።
- ዶክተሩ Biopsy ቢያደርግልህ እመክራለሁ።
- ለሚያሳክክህም ፣ ስላለህ treatment option ከዶክተርህ ጋር ተመካከር።
መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው።
ለጥያቄህ አመሰግናለሁ።
ምንጭ፣ Harvard medical school.
ሰላም ዶክተርየ እኔ ምላሴ ይላጣልእናም ሀኪም ስሄድ ካሰር አይደም ይሉኛል በደም ይገኛል ወይስ አይገኝም ደምእሰጣለሁ አሁደሞ ባፌ ግድግዳ ላይ እደእብጠት እያየሁ ነው እባክህ መልስልኝ😢 አላህ ይጠብቀንብቻ ስሙ ራሱ ያስፈራል
ሠላም ብያለሁ፣ የምላስ መላጥ መነሻው የተለያየ ነገር ይሆናል ፣ በብቻው የካንሰር ምልክት አይደለም። የምላስን መላጥ የሚያስከስቱ ነገሮችን በከፊል፣
ድርቀት፣ የቫይታሚን እጥረት፣ አለርጂ፣ የአፍ ኢንፌክሽን፣ አሲድ ወይም የምግብ ቅመማቅመማት ሊያስከትል ይችላሉ።
የአፍ ውስጥ ካንሰር ምልክቶቹ በከፊል፣
የማይድን የአፍ ውስጥ ቁስል፣
በከለሩ ነጭ ወይም ቀይ 1cm ጠፍጣፋ የቆዳ የቀለም ለውጥ፣ ጠጣር እብጠት ፣ ለመዋጥ እንቅፋት ወይም ተከታታይ ህመም፣ ሳያቋርጥ ምላሳችን የሚላጥ ከሆነ፣ የጤና ባለሙያ እርዳታ ያስፈልገናል። ሃኪም ማሳየትሽ በጣም ጥሩ ነው፣ በርቺ።
መልካም እድል።
ዶክተር መልሥልኚ በፈጣሪህ እኔ አገቴን ጀመረኚ አሁን ሁሮሮየን ሁሉ ያመኛል ቁጭያለነገር አለ ሠገራየ ደረቅ ነበርጰለ15 ቀን በጣም ያሥምጠኚነበር አሁንደሞ ተቅማጥ 15 ቀን ሊሆነኚነው ሆደን በጣም ያመኛል ግራ እግሬ ቢጫ አወጣብኚ ትኩሳት አለብኚ ምንዲነው ሀኪም ሒጀ ደም ሠገራ ተመረመርኩ ምንም የለብሽ አሉኚ ብብቴንም ያመኛል እበጥ አለው ሁለቱም
እና ምርመራሥ እደትነው የማደርገው በምን ልመርመር ጉሮሮየን በሥደትነኚ ጭንቅ ብሎኛል 3 ወር ከታመምኩ
በዶክተር ታይቶ፣ የላብራቶሪ ምርመራም አድርጎ ምንም ችግር ካልታየ፣ ምናልባት የላብራቶሪውን ውጤት ይዞ የሌላ ዶክተርን አስተያየት መስማት የተሻለ መረጋጋትን ይፈጥራል ባይ ነኝ።
ሞኝ እጢ ተብየ ከጡቴ ብዙ እጢዎች አወጡ እና እንዴት ማድረግ አለብኝ ማለቴ ወደካንሠር የመቀየር እድሉ እንዴት ነው
እጢዎች በሁለት ይከፈላሉ ፣ benign ( ካንሰር ያልሆነ) እና malignant ( ካንሰር አምጪ) ይባለሉ ፣ እንደገባኝ ከሆነ ያንቺ ቢናይን ነው ፣ አንዳንድ ቢናይን ቱመር ወደካንሰር ሊቀየሩ ስለሚችሁ ዶክተሮች ፣ ቀድመው በሰርጀሪ ያስወግዷቸዋል። ያንቺም ተወግዷል ጥሩ ዜና ነው።
ጥሩ የበህል መደንት አሌ
ምልክቶቹ ምንድናቸው
የከበረ ሠላምታዬን ላስቀድምና ወደመልሱ ልሂድ፣
ያልተጠበቀ የክብደት መጨመር ወይም መቀነስ፣
ቁጭ ብለንምሳለ የድካም ስሜት መሰማት፣ ከቆዳ ስር ጔጓል ያለ ነገር መፈጠር፣ የቆዳችን ባህሪ መቀየር (የቀለም መቀየር ፣የማይድን ቁስል መፈጠር)፣ የማያቋርጥ ሳል፣ ምክንያቱ የማይታወቅ የሰውነት መድማት፣ የሰገራ ሀኔታ መቀያየር ( ድርቀት ወይም ተቅማጥ) ፣ ምክንያቱ የማይታወቅ የለሊት ላይ ማላብና ትኩሳት፣
መንስኤው የማይታወቅ የህመም ስሜት፣
እነዚህ የካንሰር ልዩ ምልክቶች አይደሉም ግን ምልክቱ እየባሰ ከሄደ ፣የማይቆም ከሆነ ካንሰር ሊሄን ስለሚችል ፣በፍጥነት የህክምና ባለሙያ ማየት ያስፈልጋል።