HAMSTER KOMBAT UPDATES | እንዴት ወደ ገንዘብ እንቀይራለን ? | TAPSWAP |NOT COIN TASKS | ETHIOUNBOX

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 авг 2024

Комментарии • 993

  • @AyanFinity
    @AyanFinity Месяц назад +6

    Keep it up...❤❤❤inteligent bro!!

    • @Jibrilabdu-fb4hn
      @Jibrilabdu-fb4hn Месяц назад

      +❤keep it up❤❤❤

    • @Ethiounbox
      @Ethiounbox  Месяц назад

      congratulations you are the winner telegram premium 3months

    • @BeharuTaju
      @BeharuTaju 28 дней назад

      😮​እና@@Jibrilabdu-fb4hn

  • @Professor_DerejeJiso
    @Professor_DerejeJiso Месяц назад +12

    Yemeche brother tekikelign agelalits nw
    ሁሌም የመትስራው ቪዲዮ በጣም ደስ የሚል እና ሁሉም ሰው ሊረዳዉ ይሚችለው ነው በርታ

  • @Ethiopiahagerie-q6p
    @Ethiopiahagerie-q6p Месяц назад +4

    አሪፍ ነው በእውነት ከምን በላይ የተመቸኝ አገላለፅህ

  • @habtamubekele6293
    @habtamubekele6293 3 дня назад

    እስካሁን ካገኘኋቸው ሁሉ ግልፅ በሆነ መንገድ የቀረበ መረጃ ነው። በጣም እናመሰግናለን። ፕሪሚየሙን አ
    ደራ።

  • @mussiemehari9055
    @mussiemehari9055 Месяц назад +7

    በጣም ጥሩ information ነው በርታልን እናመስግንሃለን

  • @habeshatube1621
    @habeshatube1621 Месяц назад +4

    የእውነት አገላልፅህ ይመቸኛል ጎበዝ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @Gojam_tube
    @Gojam_tube Месяц назад +3

    ሰላም ያያ በጣም አመሰግናለሁ

  • @winnermedia1
    @winnermedia1 Месяц назад +1

    በጣም በምገርም ሁነታ አብራሪተልናል እናመሰግናለን

  • @EyasuHalefom-p3q
    @EyasuHalefom-p3q Месяц назад +2

    በጣም ምርጥ ኣገላለፅ ነው፣ እንዝህ ኣይነት smart ideas ይቀጥሉ።

  • @mitikukaltro
    @mitikukaltro Месяц назад +4

    Beteseb enameseginalen betam 😊

  • @tame1221
    @tame1221 Месяц назад +6

    በቀላል መንገድ ነው የምታስረጅው በጣም ደስ ይላል

  • @FikaduAfom
    @FikaduAfom Месяц назад +2

    ሁሌም በምትሠጠን ሀሣብ ት/ት እናገኛለን በርታልን ብሮ

  • @bililignaklilu768
    @bililignaklilu768 Месяц назад +2

    አሪፍ መረጃ ነው የለገስከን ተባረክ 👉ቴሌግራ👌👌 ፐሪሚየም አትርሳት

  • @MohammedAhmed-eq9xg
    @MohammedAhmed-eq9xg Месяц назад +3

    Betam teru timirt new bro

  • @abdi614
    @abdi614 Месяц назад +5

    Explanation supported by knowledge. Thanks bro

  • @Ae1921
    @Ae1921 Месяц назад +2

    እናመስግናለን ከምር በጣም ❤

  • @tika543
    @tika543 Месяц назад +2

    መርሓባ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል አገላለጽ በቀጣይ 🙏❤️👍

  • @gezahegnkassa8182
    @gezahegnkassa8182 Месяц назад +5

    እስቲ ደግም ከቶን ኪፐር እንደረት ውዝድሮው መሸጥ እነደምችል ስራልን እናመሰግናለን

    • @Bsquarmchot
      @Bsquarmchot 13 дней назад

      እናመሠግናለን ወንድማችን። እስኪ ከቦታ ቦታ በስልክ ካሜራ በመቅረጽ ስለሚገኘው ኦንላይን ስራ ብትነግረን?

  • @BirukWondwosenZemedkun
    @BirukWondwosenZemedkun Месяц назад +3

    Betam arif vidio nw meseralen gels behone mnged betam enamesegenalen bertalen❤

  • @hananhanan7358
    @hananhanan7358 Месяц назад +2

    I love your channel! The videos are so helpful and informative. You make it so easy to understand complex topics.Ethio unbox is a lifesaver! I've learned so much from your videos, and they're always so well-made

  • @SeifuSeifu-ie4zm
    @SeifuSeifu-ie4zm Месяц назад +2

    Thanks for all information man

  • @shimelssurafel
    @shimelssurafel Месяц назад +3

    Abo yimechih....betam tichlaleh ...merejah degmo👌👌👌..berta wendme😘

  • @Sekitani_16
    @Sekitani_16 Месяц назад +3

    One of de best Eth uTuber I've seen recently

  • @Y_o_s_e_f-23
    @Y_o_s_e_f-23 Месяц назад +2

    Enamesegnalen bertaln yegna jegna 🤌

  • @biruknigussie8563
    @biruknigussie8563 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ስለ ማብራሪያው

  • @bahrukemal255
    @bahrukemal255 Месяц назад +4

    ምርጥ ገለፃ ነው እኔም በውስጤ የሚመላለሰ ጥያቄ ነው

  • @YishakAbreham-j4n
    @YishakAbreham-j4n Месяц назад +3

    Thanks you are great keep it up

  • @waliiftube5252
    @waliiftube5252 Месяц назад +2

    ጎበዝ bro ቶሎ ቶሎ ስራልን በርታ 👌👏🙏🥰

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i Месяц назад +2

    ምርጥ አቀራረብ ነው ቀጥልበት🥰🥰🥰🥰

  • @user-kh6zl3ck3m
    @user-kh6zl3ck3m Месяц назад +4

    Thanks for this info bro🙌

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile Месяц назад +19

    በፈጠረህ ለኔ አድርግልኝ ደሀእናየልጆች አባትነኝበፈጠረህ🙏🙏🙏በቃ ደሀነኝ😭🙏

    • @Ganzabgazahagn
      @Ganzabgazahagn Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @blutube6754
      @blutube6754 16 дней назад

      ደህነትህን በስራ እንጂ በልመና አይቀየርልም

  • @TaleginMohammed
    @TaleginMohammed Месяц назад +2

    ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን!!

  • @biniamhailumengesha9136
    @biniamhailumengesha9136 Месяц назад +2

    It is a good and genuine explanation regarding Hamster Combat and how to buy and sell Hamster

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +3

    Thank you for your explanation 😊

  • @abatewaldetensai6409
    @abatewaldetensai6409 Месяц назад +3

    እናመሰግናለን በጣም!

  • @user-dx3qh3nq4m
    @user-dx3qh3nq4m Месяц назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ። የሰው መውደድ ይስጥህ!!!

  • @meharialesew
    @meharialesew Месяц назад +2

    Betam betam arif video new endet endemtekemew gira gebtogn neber

  • @yeshinehmolla2564
    @yeshinehmolla2564 Месяц назад +25

    ለመታደግገው ጥረት እናመሰግናልን የእኔ ጥያቄ ቀጥታ በባንክ አካውንት ይመስላል አንዳንድ ሰው ፖስፕርት ያስፈልጋል ይላሉ አንዳንድ ሰው ደግሞ ድጅታል አይዲ ይላሉ አንዳንዱ ደግሞ በቀበሌ መታወቂያም ሰጣል እያሉ ያምታቱናል እኔ ለምሳሌ ከቀበሌ መታወቂያ ውጭ የለኝም እባክህ አብራራልኝ

    • @seadahabesha2943
      @seadahabesha2943 Месяц назад

      ያልታደሰ ፖስፖርት ወይም ፌክ ይቃማ ካለሽ መክፈት ትችያለሽ ወይም በጊሊዘኛ የተፃፈ መታወቂያ ነው

    • @user-ij4uw4qp7z
      @user-ij4uw4qp7z Месяц назад

      thanks bro! kehamster wede binance wesden minshet kehone verify mehon alebet? Yene digital id tetekimeme verify alhonelgnm! min madreg alebgn or lela amarach aynorm?

    • @user-zw4hr5kk7w
      @user-zw4hr5kk7w Месяц назад

      አረ እኔም አልገባኝ አብራሩልን ባይናሥ አካዉት ኢሜል አሥገቢ እያለኝ ነዉ ግን የምን ኢሜል ላሥገቤ

    • @user-dj2rn4ft9r
      @user-dj2rn4ft9r 27 дней назад

      Open anew binance account

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +4

    Oh thanks 😊

  • @SolomonTegared90
    @SolomonTegared90 Месяц назад +2

    በጣም ጥሩ የምትመቺ ሰው ነህ በርታ እናመሰግናለን

  • @frezergirma6215
    @frezergirma6215 Месяц назад +2

    ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @Tareku-px2jh
    @Tareku-px2jh Месяц назад +2

    በጣምካንተብዙተምራለሁበርታ

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Месяц назад +2

    ግልፅ እና አጭር ገለፃ ነው እናመሰግናለን በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን !!

  • @wendwesengizaw5689
    @wendwesengizaw5689 Месяц назад +2

    ጥሩ መግለጫ ነው ጌታ ይባርክ

  • @MelakuYakob-v4d
    @MelakuYakob-v4d Месяц назад +2

    Betam clear yehone info

  • @user-wq6hn6jk4k
    @user-wq6hn6jk4k Месяц назад +1

    ምንም አለቅም ነበር አመሰግናለሁ biro የቴሌግራሙን ደሞ ለኔ ❤🙏🤗🤗

  • @MareMohammedhasen
    @MareMohammedhasen Месяц назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ስለመርጃህ እናመሰግናለን ግን አጠቃቀሙ ከባድ ነው

  • @FanuelGtsadik
    @FanuelGtsadik Месяц назад +2

    I find your tutorial quite helpful.

  • @alexcherie8316
    @alexcherie8316 Месяц назад +2

    thank you for ur info

  • @kibrugirma
    @kibrugirma 24 дня назад +1

    ሰላም ሰላም በዚህ ቀጠልበት ጥሩ ነው

  • @getuaddis3525
    @getuaddis3525 Месяц назад +2

    Thank you brother

  • @mogesasheir4440
    @mogesasheir4440 Месяц назад +2

    Bro thanks for your effort ....i am thankfull to follow you

  • @MekitTamiru
    @MekitTamiru Месяц назад +1

    ጥሩ ነሙ በርታ

  • @ApostleZelalemGragn
    @ApostleZelalemGragn Месяц назад +1

    ስለሰጥኽን መርጃ እናመሰግናለን

  • @debegullilat6282
    @debegullilat6282 Месяц назад +2

    በርታልን 😘😘

  • @nibretzelekewubetu1801
    @nibretzelekewubetu1801 Месяц назад +1

    Thank you so much. You are delivering important information timely. You know how it worth to us Ethiopian who are child in crypto business. I hope our government woll make legal very soon because taxation can give benefit Ethiopia

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Месяц назад

    ዋውውው በጣም እናምስግናለን አሪፍ ነግር ነው ያሳይህን ቅነንት ለራስ ነው በረታልን

  • @MaykaMayko
    @MaykaMayko Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @gtwlove4943
    @gtwlove4943 Месяц назад +1

    so expressive explanations ...

  • @snt-x5b
    @snt-x5b Месяц назад +2

    ይመችሽ❤

  • @netsanetberhanu
    @netsanetberhanu Месяц назад +2

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @Odaarttube3505
    @Odaarttube3505 Месяц назад +2

    Thank you!! I always follow you, the ideas that you arise are very interesting!

  • @BilalAlHabesha
    @BilalAlHabesha Месяц назад +1

    በጣም ጡሩ ትምህርትነው በርታ

  • @ShamsoAbdi-g3g
    @ShamsoAbdi-g3g 15 дней назад +1

    Hi salamne wadhiime ideet miingase

  • @ZakariaAbdulkerim
    @ZakariaAbdulkerim Месяц назад +1

    ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 Месяц назад +2

    በርታልን ወንድሜ ብዙ እውቀት እየሸመትን ነው

  • @MeseleDerib
    @MeseleDerib 10 дней назад

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @HaftomNguse-nn9qj
    @HaftomNguse-nn9qj Месяц назад +1

    ይመችህ ወንድም 💪💪

  • @jemalendris6060
    @jemalendris6060 Месяц назад +1

    ወሳኝ ሀሳብ ነው 👍🙏🙏

  • @BuildingBuilding-07
    @BuildingBuilding-07 Месяц назад

    አሪፍ ኣገላለፅ ነው ብሮ🙏

  • @GetahunChorfu
    @GetahunChorfu Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @Ziyadmudesir
    @Ziyadmudesir Месяц назад +1

    አቦ በጣምእናመሠግናለን ብሮ

  • @yosefbelete-ol8wk
    @yosefbelete-ol8wk Месяц назад +1

    ወድማችን እናመሠግናለን ስለምትሰጠን መረጃ!!!...

  • @B.a.m.i15
    @B.a.m.i15 Месяц назад

    በርታ በርታ ተመችተሀኝ coin becoin አደረከን ቀጥልበት

  • @aginchegebremichael8043
    @aginchegebremichael8043 Месяц назад +2

    thanks, it is interesting lesson

  • @AmadoAyele
    @AmadoAyele Месяц назад

    አመስግናለሁ ጥሩ ነገር ነው የሰተማርከኝ።

  • @AkaluAtile-z5k
    @AkaluAtile-z5k Месяц назад +1

    Best one keep a good works🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊

  • @wesenMesfen
    @wesenMesfen 24 дня назад

    ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @user-zk4dd5em2e
    @user-zk4dd5em2e 21 день назад

    እናመሠግናለን በርታ።

  • @daniel-lyrics2173
    @daniel-lyrics2173 Месяц назад +1

    Betamm arif information new berta

  • @kaira-musem
    @kaira-musem Месяц назад +1

    ይመችህ ብሮ❤❤

  • @adanetemesgen-j8g
    @adanetemesgen-j8g Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @endalenigatu8270
    @endalenigatu8270 Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ! የኔ ጥያቄ አንተ በግብይት ወቅት ጨርሰህ screenshot ከላክ በኋላ ባይከፍልህ የት ትጠይቀዋለህ?binance ላይ ማለቴ ነው

  • @ethprevail5163
    @ethprevail5163 Месяц назад +1

    ቴሌግራም ፕሪምየም መሆኑ ምን ጥቅሞች አለው?
    🙏 for your Good info.👍

  • @GinbaruEtmuari
    @GinbaruEtmuari Месяц назад

    እናመሠግናል ጥሩ ገለጻ

  • @user-np3ls9jw2f
    @user-np3ls9jw2f Месяц назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Birukbura872
    @Birukbura872 Месяц назад +2

    Enamsegnalen

  • @kushlinetube4641
    @kushlinetube4641 Месяц назад

    edlegn balhonm hulem timechegnale! Berta!, Always you are sharing valuable and timely information and expertise, so keep it up, bro! The way you delve is interesting.

  • @tirusewshiferaw5595
    @tirusewshiferaw5595 Месяц назад +1

    በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው የሰራሄው

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking Месяц назад +1

    እሽ እናመስግናለን ወንድም

  • @fasilgebre1661
    @fasilgebre1661 17 дней назад

    ይመችህ

  • @ZemenTefera
    @ZemenTefera Месяц назад +1

    ይመችሽ

  • @user-ot6eh4ef8o
    @user-ot6eh4ef8o Месяц назад +1

    የግድ ባይናስ ያስፈልግናል እንዴ ለሀምስተር

  • @tigisttadesse8320
    @tigisttadesse8320 Месяц назад +1

    Thank you for u give best information

  • @hayatfentaw7783
    @hayatfentaw7783 Месяц назад +1

    Thank you wendimachin bertalin🎉🎉🎉🎉

  • @YimesgenhizikelYimesgen
    @YimesgenhizikelYimesgen Месяц назад

    የሰጠሄው ማብራሪያ የሚገርም እና ግልጽ የሆነ ማብራሪያ ነው ተረድቻለሁ እና አመሰግናለሁ
    እድሉ እኔን ብደርሰኝ ምኞቴ ነው የቴሌግራም ፕሪሜሙ 😍

  • @AbrahamBeniBrother-gx5us
    @AbrahamBeniBrother-gx5us Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @besudawit-y9s
    @besudawit-y9s Месяц назад +1

    አሰተመር መረጃ tnk you❤❤❤

  • @rahmarehmi2186
    @rahmarehmi2186 Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @yonasestifanos8118
    @yonasestifanos8118 Месяц назад

    አሹ እናመሰግናለን