“15 ሺህ የውጭ ጦር” ጠ/ሚኒስትሩ፣ የ3ቱ ጄኔራሎች አቋምና ጦርነቱ፣ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በግዳጅ ወደግብፅ፣ ዐቢይና ጃዋር መሃመድ፣ የከተማ ግድያዎች|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 окт 2024

Комментарии • 235

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад +33

    ጃዋር የቡሄ ጅራፍ !! የምላስ ካራቴ ብቻ

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 2 месяца назад +8

    ያየሰውን የሚሰድብም አለ?? ገረመኝ ስንት ፈንድያ ሰው ነው የተሸከመችው ጦቢያ?? Yayesew is one of the genuine journalist ever in Ethiopia

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад +10

    በአሁኑ ስአት የአገራችን ቁጥር አንድ ጠላት መንግስት ነው ቁጥር እና ብልፅግና

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate 2 месяца назад +14

    ምንአለ የሰዉዪዉን ድምጽ ባትለቁብን ኢትዮ ፎረም እዉነተኛ ሚድያ አይደለም ወይ?ብትችሉ ምስሉንም አታዉጡ እሄ እርኩስ በለመደዉ በራሱ ሚድያ በኢቲቪ በፋና ይጨማለቅ

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 2 месяца назад +33

    ድልድልድል ለፋኖ

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 2 месяца назад +5

    ፋኖ እንዴት መከላከያን አርበደበደው እንዳይባል ነው ዬእግዝአብሄር እጅ አለበት እንጅ ዬውጭ ጦር አላዬንም

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat 2 месяца назад +14

    ትርፍ መብራት ክክክክክክ መብራት መጣች ሄደች እየተጨነቅን ትርፍ መብራት ኧረ ያስቃል

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 2 месяца назад +9

    መሪያችን ተብየው የሚውራውን አናምንም ምክንያቱ ብዙ ጊዜ ዋሽቶናል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 месяца назад +14

    ውሽት የውሽት አባት ይህንን ድምፅ ለምን ታስማለህ❤

  • @SalahHamud
    @SalahHamud 2 месяца назад +4

    Abebe Bayyu thanks a lot from somali region.

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 месяца назад +15

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 2 месяца назад +12

    ይህ ሰው ይቃዥል ልበል እረ ፈጣሬችን አንተው መርምረው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 месяца назад +13

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💪💪💚💛❤️✊✊✊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁን ጊዜ መብራት ሲጠፋ ሳይሆን ሲበራ በጣም የሚገረምበት ሰአት አባይ አባይ አትበልብን🙄 ግን ይህን ሰዉዬ መቸነዉ የሚገላግለን እግዚአብሔር አምላክህ 😔

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 2 месяца назад +19

    ድል ለፋኖ! 💯💯💪💯💪✅✅

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +4

      ፋኖ፡ያሸንፋል፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 2 месяца назад +4

    ክብር ለትግራይ ህዝብ💖

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 2 месяца назад +4

    ወይ መደምሠሥ መከላከያው ከዝህ ዝናብ ጋር ድንጋጤው ተጨምሮ እዬተርበደበደ መድረሻ አጥቶ ሢባዝን ጎንደር አለም በር ላይ አዬን እኮ ያው ሢሸነፍ ከንፁሀን ላይ ውርጅብኝ ነው እንጅ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +4

    ሰላም የሰው ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @TanaFourm
    @TanaFourm 2 месяца назад +6

    አቀራሀብህ በጣም ነው ሜመች❤❤

  • @mekonnenamare2703
    @mekonnenamare2703 2 месяца назад +19

    ከዚህ እንሰሳና ህፃን ልጅ በላይ ለሀገር እንቅፋት የለም

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 месяца назад +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮ ፎረም ❤❤❤ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሞት ውድመት ለፋሽሽቱ አብይ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 месяца назад +5

    ምንድን ነው የሚያወራው፤ ጨልሏል እንዴ፤ ስለየትኛው ትርፍ ሃይል ነው የሚያወራው??????

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 месяца назад +7

    አላህ የኢትዮጵያን ህዝብ ያንቃው ዘረኝነትን ይጠየፍ መፍትሄሁ እሡነው ብየ አምናለሁ በግሌ

    • @he5896
      @he5896 2 месяца назад

      በዘረኝነት የተጠቀመ አለ እሱ ነው ያስቸገረ

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 2 месяца назад +8

    ዘውዱ የሚባለው ጀኔራል ወግድ:አቀስታ:ሳይንት:መካነሰላም መሬት ተሰጥቶታል ዘረፈው የአርሶአደርን መሬት ከሚኒሻና ፓሊሥ ጋር ሖኖ

  • @fiametafilabela1584
    @fiametafilabela1584 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያዊያን በጋራ ባይቆሙ ኖሮ ከግብፅ ጋር ለድርድር አሜሪካ መቀመጥህን የምንረሳ ይመስልሀል

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 месяца назад +5

    ወገኖቼ ነፍሳቹን ይማር🙏 ምንታደርጉ ከኢትዮጲያ ኑሮ ስደት ይሻላል ብላችሁ መንገድ ቀራችሁ💔💔😭😭 አብይ አህመድ አምስት ፋብሪካ መስራት ሲችል ቤተመንግስት ይገነባል አቦ ሳይኖርበት ይውሰደው!!!😡😡

  • @tsige9158
    @tsige9158 2 месяца назад +3

    የሰራዊት ጌታ እግዛብሔር አብይ አህመድ የሚባል አውሬ ልሳኑን ዝጋው ወይም ከምድሪቱ ላይ አንሳው

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 месяца назад +19

    ፍኖነት አሸናፊነት ፍኖ ያሸንፋል💪💪💪

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 месяца назад +8

    የመምራት ብቃት የሌለህ አእምሮ ቢስ ነብስ የምትመራዉን ህዝብ የምትጨፈጭፍ ጨካኝ አረመኔ ነህ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад +12

    ራሱ ይፀልይ ያመጣውን ጣጣ ይወጣዋል

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 2 месяца назад +14

    አየ ጁሀር ሁላችሁ ያው ናችሁ ሆነ እኮ

    • @fiseha11
      @fiseha11 2 месяца назад

      ጃዋር መሓመድ ዓለም ኣቀፋዊ ወንጀለኛ ነው። ኣብይ ኣሕመድ to ICC.

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +16

    #አማራ የህልውና ትግል #በማሸነፍ ላይ ነው።#አማራ💪💪💪🇪🇹

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 2 месяца назад +61

    የበሻሻዉ ዲቃላ በጭንቀት ብዙ ይቀባጥራል ! ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 месяца назад +1

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 2 месяца назад +1

      የኒዮርኩ ፋኖ ምን አልክ ? በሻሻን የምትንቀው አንተ የት አድገህ ነው?

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 месяца назад +4

    ፀልዩ አላለም ድምጡ እረበሸኝ ያለሰዉ

  • @Me-lz9yw
    @Me-lz9yw 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደዚ አይነቱ ሰው ይገባዋል። አውቀሽ ከተደፋሽ ሲረግጡሽ አይክፋሽ።

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 месяца назад +9

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ሞት ለኢህአዴግ ብልግና ስርዓት 💀💀💀 🤮🤮🤮

  • @atsion7214
    @atsion7214 2 месяца назад

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 2 месяца назад +6

    ለቃሉ የማይታመን መሪ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +2

    ወጣቱን መረረው እግሩ ወደ ምራው እየሄደ ይምታል😢😢😢😢😢😢😢

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 2 месяца назад +1

    Ethio Forum የዚህን የአጋንንት ፍጥረት ባታሳዩን ምነው!

  • @Sis878
    @Sis878 2 месяца назад +15

    የኦሮሞ መሪ ማለት ምን ማለት ነው ??ለዚህ ነው ለኢትዮጵያ የማይመጥናት ??!ጅላጅሉ አፈንጋጩ ጀዋር!!!!

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 месяца назад +5

    የኦሮሞ መሪ አላለም😅 እናቃለንኮ የኦሮሞ መሪ መሆኑን

  • @TesfayKahsay-n7e
    @TesfayKahsay-n7e 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ ምህረትህን ላክል ምድሪቱ የተኮላዎች ሁናለች እና

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 2 месяца назад +6

    ኦረ የሀገር ፅር

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад +8

    አንድ ዘምባባ በ 350 ሺ ሲባዛ።። 600 ሚሊዮን ይመጣል።። በቃ ዝም ብለህ ተቀበል።። በለው አማዞን ደን ታየኝ😂😂

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 месяца назад +16

    የአማራ ህዝብ ጸሎት አብይ አህመድ እና አስተዳደሩ ከምድር ገጽ እግዚአብሔር እንዱያጠፋቸው ነው

    • @lemmaayele4293
      @lemmaayele4293 2 месяца назад +1

      እንዳማረህ ይቀራል ደምለው 😂😂

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 месяца назад +2

      ጠብቅ ሠአታ ኦየመጣች ነው ያኔ ሣር ይዛችሁ ህዝብን ይቅርታ ትሉታላችሁ ያደግ የኦሮሞ ህዝብ በማያቀው ነገር ከዛ በሀላ ኦሮሞ ያፍራል ያፍራል ኦዛ ሀገር ለመኖር ይህ የምልክን ኦንዳትረሣ ከዛማ ኦሡ ኦሮሞ አይደለም ትላላችሁ ይህ ቀን ያልኩህን አሥብ ለምን ሀጣታችሁ ሠማይ ላይ ደርሦ ዋንጫው ሞልት ሥለፈሠሠ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 месяца назад +1

      እረ የኛም እሱ ነው ፅሎታች🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ን አሜን 👍🏽

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 2 месяца назад

      አብይ የኢትዮጵያ መድሃኒት ነው በእግዚአብሔር ሃይል ያሸንፋል

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 2 месяца назад

      @@lemmaayele4293😅😅😅😅😅

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 2 месяца назад +8

    15ሽ ቦታ ይቁረጥህ እንጸልያለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜን

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 месяца назад

    ❤❤❤❤፡

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 месяца назад

    I ❤ EthioForum

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 месяца назад +8

    የዚህ ሰውየ ምስልና ድምፅ የማይሰለቸው ስንት አጋስስ ይኖራል?ውሸት የለመደ ምላስ ተቆርጦም ልዋሽ ሳይል ይቀራል?የሻዕብያ ማመላሻ አየር መንገድ የትስ ቢያርፍ ምን ይገርማል?መለዋወጫ አጥቶ መንገድ ላይ የሚቆምበት ጊዜ ረጂም አይሆንም።

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 месяца назад

    Excellent work

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 месяца назад +1

    Our voice ❤❤❤

  • @Danadama123
    @Danadama123 2 месяца назад +2

    ጀዋር እና አብይ ልዩነት የላቸውም ፖላን A እና ፖላን B ሆነው ነው የሚሰሩት አንዱ ካልለሳካ ሁለተኛው ማለት ነው።

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 2 месяца назад +2

    ጅሁር የብዙ
    ሰው ደም አለብህ ጊዜ ይፈታዋል አንድ ቀን አንተና መሰሎችህ ለፍርድ ትቀርባላቹ በቅርቡ የናዚ ፀለፉ እንደተፈረደባት ጊዜ ቢፈጅም አንድ ቀን ይሆናል

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 месяца назад

    🙏❤️💛

  • @احمدمحمد-م7ي7ع
    @احمدمحمد-م7ي7ع 2 месяца назад +4

    💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 месяца назад +2

    Welcome welcome my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wellelahirpassa2210
    @wellelahirpassa2210 2 месяца назад

    That why stopping war is necessary!

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 2 месяца назад +5

    ሰውየው አቶ አብይ ባንተ ዘመን ምን ተሰራ ቢባል ምን ተሰራ ልትል ነው ? ሳር መትከል እና ዲም ላይት መብራት ማለትህ አይቀርም። ሀዳሴ ግድብ የመለስ ነው

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 2 месяца назад +2

    ውጪ ሆነህ ከማሞጋገሥ እዚህ ሆነህ በቀን 24 በፍርሐት የሚቀዝንቀት ዳይፐሩን አትጠርግም ጋላና ሠገራ እያደር ይገማሉ ያሉት አባቶች እውነታቸው ነው ።

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 2 месяца назад +2

    ሁሉን እኔ ን ይምሰል የሚል ቀፎ ሠው ገጥሞን የሌላው ሃገር እማ በአደጋ ይሞታል ይህማ ገና ብዙ ይግደል ብሎ ዱላ የሠጠውአምላካችን

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 месяца назад +2

    እነኔን የሰለቸኝ ለዋልገዉ ሁሉ አስተያየት መፃፍ ነዉ. እናቶቻችን በቺስ አይናቸዉ ደክሞ ተርፎናል ይላል?

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 2 месяца назад +4

    በረታልም አብይ ከ4 ኪሎ ለቆ እሰኪውጣ ድረሰ

  • @mrm658
    @mrm658 2 месяца назад +2

    አፈር መንካት ነው ሚያስፈልገው ይላል እንዴ? የነካኸው አፈር ይደግልክ ተንከባከበው እኮ ነው ያለክ፣ ስለነካከው የት ሚደርስ መሰለክ ክትትል ከሌለው።

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад +1

    😭😭አይይይይይ ሰደት

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 2 месяца назад

    ከቁጥሩ ምን አለህ?የተናገረው በሙሉ ልክ ነው።
    ጀዋርም ያለውም ልክ ነው።

  • @ZekariasGetnet-pg8pl
    @ZekariasGetnet-pg8pl 2 месяца назад

    አሰይ ደግ አደረጉ 100000000000 ይሰማ

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 2 месяца назад

    ከአገር ብሔር በልጦባቸዉ አገሪቱን ምስቅልቅሏን ያወጡት መሪዎቻችን ራሳቸዉም ሕዝባቸዉም መከራ ዉስጥ ናቸዉ

  • @Zkassa
    @Zkassa 2 месяца назад +1

    ኣብይ ምን ኣወራ ሳይሆን ምን ዋሸ ነው የምንታዘበው

  • @user-ug3kj2rb1pFano
    @user-ug3kj2rb1pFano 2 месяца назад +1

    please include about Russia and ukran

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 2 месяца назад

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ❤

  • @AdaneChumata
    @AdaneChumata 2 месяца назад

    ታድያ እንጅነር ስመኘዉን ያስገደለዉ ነገር ምንድነዉ??

  • @hadish9672
    @hadish9672 2 месяца назад +2

    No one seal the country than you Abiy.

  • @TsegayAlemu-i3f
    @TsegayAlemu-i3f 2 месяца назад +1

    100የጦር አውሮፕላን ተሠማርቶ አንዴት ከተማዋ አልጠፋችም ይገርማል።

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 2 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha 2 месяца назад

    Ethioforum continued to be the best media

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 месяца назад +7

    ❤85 % የገጠሩ ህዝብ መብራት አይቶ አያቅም ከተሞችም ቢሆን እየተቃራረጠ ነው መብራት ና ውሀ ግን መዋሸት ባህል ነው❤

  • @belachewdebebe8858
    @belachewdebebe8858 2 месяца назад

    እኛ ያልገባን የብሔር መሪ የኢ/ያ መሪ ይሆናል ብለን ማመናችን ነው፡፡ የሰው ልጅ የሚያምንበትን ነው መሆን ያለበት አበቃ ስለዚህ መሪያችን ልክ ነው፡፡ ወፊት በተራ ሁሉም ይደርሰዋል፡፡

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 месяца назад +2

    ዘንዶው fear mongering
    ወይም
    ፍራቻን በመንዛት መግዛት ነው የሚፈልገው ።

  • @mezemirtafesse9807
    @mezemirtafesse9807 2 месяца назад +4

    Leba erkus sew new abiy

  • @kassuasefa222
    @kassuasefa222 2 месяца назад +1

    ኢትዮ ፎረም ወደ ሳታላይት ከወጣ ብቻ ይሆናል የሃገር ውስጥ ሚድያ ላለማሳየት ሱባኤ የገባው ቴሌቪዥኔ ስራውን የሚጀምረው።

  • @Oromia63839
    @Oromia63839 2 месяца назад

    Jawar mohammed ዛሬም ነገም ንጉስ ነው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +7

    የምን ስደት ነው ፋፋኖኖ ሆናችሁ እነዚህ ካንሰር ጋጋሎሎች አስወግዶ ሁሉም በሰላም የሚኖርባት ሀገር መፍጠር ነው

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 2 месяца назад +1

    ይኸ ጦርነትና ደም ማፋሰስ ማንን ዋጋ በማስከፈል እንዲቆም ነው እየተፈለገ ያለው……….?
    ይህ ጦርነት ለአገር ህልውና የሚደረግ ነው የሚባል ከሆነ በግልጽ ለህዝብ ይነገረን እንደግፈው ይቋጭ……
    ካልሆነ ጦርነቱ በአስቸኳይ በድርድር መቆም አለበት………..

  • @TsigerdaAmbayeGebremariam
    @TsigerdaAmbayeGebremariam 2 месяца назад

    Abiy wechtam new betam toltola

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 месяца назад +4

    ወሬ ወሬ ወሬ አባት የማይሰለቸው ሰው ስድስት አመት ወሬሬሬ

  • @SolomonKidane-ch4px
    @SolomonKidane-ch4px 2 месяца назад

    ስለ south Africa ethipiwin ስደተኝ ዎችም ዘግቡ

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 2 месяца назад +1

    የመሬት መንሸራተቱ አማራ ሲሖን ሑሉም ዝም አማራ አሽቃባጮች ሳይቀሩ😭ይሔን ሕዝብ የተረዳው ሞጣ ብቻ ነው

  • @alexmesyon9252
    @alexmesyon9252 2 месяца назад

    የዝህን ሰወየ ድምፀ አታሰማን

  • @Rabe152
    @Rabe152 2 месяца назад

    ቶቶሎኑ❤❤

  • @NgusNgus-s3b
    @NgusNgus-s3b 2 месяца назад

    በለው!!!😢😢😢

  • @AshenafiWendem
    @AshenafiWendem 2 месяца назад

    ኢትዮ ፎረሞች በርቱልን

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 месяца назад +2

    ዘንዶው ደንግጧል!
    ውሸት ስንቁ!

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 месяца назад

    እኛ ከዝንብ ማር አንጠብቅም ወገኔ

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv 2 месяца назад

    ስደተኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 2 месяца назад +2

    ትርፍ መብራት?? ኢህአዴግ በሰራልህ መናገር ምናመጣው ? እንደ የአ.አ ባቡር ሀዲድ አላማረኝም ብለህ ለምን ህዳሴው ግድብ አታፈርሰዉም😂😂😂??

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 месяца назад +2

    Why innocent peoples who have no relationship with war incident at Amhara region are used to be killed? This kind of revenge actions will let strengthen the war situation although it was supposed to threatening peoples!

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 2 месяца назад

    የዚህ ግድብ ነፍስ ዘርቶ ለመጠናቀቅ መድረስ የዚህ መንግሥት ከፊተኛ ጠንካራ ጎን ስለሆነ የሚያስመሰግነው ነው ሁሉንንም ከፖለቲካ ማያያዝ ተገቢ አይደለም።

    • @Dats11112
      @Dats11112 2 месяца назад

      You must be one of the Prosperity party cadres to give criminal Abey Ahmed credit for the Renaissance dam .

  • @Abeshawit
    @Abeshawit 2 месяца назад +1

    የጠለምት ህዝብ ።ችግር ላይ

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад

    ኧረ ያየ ሰው ወደ ሰሚን ጎንደር ያለውን አደጋ ዘግብ😢 ጠለምት ወይ ፀለምት የሚሉት ቦታ ትግሬዎቹ አማራዎቹ የኔ የኔ የሚሉት በባለፈው እራሱ የትግራይ ተፈናቃዮች የተመለሱበት ወደዚያ አካባቢ መሬት መንቀጥቀጥ አጋጥሞቸዎል 15 ሰው ሞቷል በመቶዎች ተፈናቅለዎል😭😭