HAMSTER KOMBAT UPDATES | ETHIOUNBOX |profit perhour 24 June 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 295

  • @elroeyimer
    @elroeyimer 3 месяца назад +1

    በአንድ ስልክ ከ1 በላይ Account ብንሰራበት አካውንታችንን ban ያደርገዋል እንደሌሎቹ airdropኦች መልስህን እጠብቃለው 🙏🙏

  • @SitotaAmbaye-yj7pk
    @SitotaAmbaye-yj7pk 2 месяца назад +1

    Hamsteroch ጂንየሶች ናቸው
    ኮይንብቻ መሰብሰብ በ ሮቦት ይቻላል ስለዚህ ታስክ መግዛት አለብህ ታስክ ስትገዛ ፐር ሃዋር ከፍ ይላል ፐርሃዋር ከፍ ሲል ደግሞ ታብታብ ይቀራል ማለት ነው ስለዚህ ሁሉም የተያያዘ ነው ኮይን መሰብሰብ ግድ ነው ፐር ሃዋርም ኣስፈላጊነው ታስኮች የግድ መግዛት ጥሩ ነው ይሄ ማለት በጣትህ እንጂ በሌላ ሮቦት እየተጫወትክ እንዳልሆነ ማሳመን አለብህ ።ግምት እስከሆነ ድረስ ሁሉንም ከፍ ማድረግ አይከፋም።

  • @phoenixtube..9061
    @phoenixtube..9061 3 месяца назад +14

    Ur thumbnail says kefeya masjemr gn u say nothing about payment ..... Is this fair

  • @Marshall_9135
    @Marshall_9135 3 месяца назад +16

    Great Brother minew abdin baderegen 😂

  • @DawitdaveDava
    @DawitdaveDava 3 месяца назад +2

    ለምን አንተ ሰበሰብክ

  • @eyobvcenternocshashe6733
    @eyobvcenternocshashe6733 3 месяца назад +1

    የምታወራው ወሬና ተንብሌንህ አይገናኝም እኮ አስተካክል
    ለማንኛውም ትመቸኛለህ😂😂😂

  • @romedanmohammed8822
    @romedanmohammed8822 3 месяца назад

    ፕሮፋይሌ ላይ wallet የሚል አለ ግን ልክ እንዳተ አከፋፈት well come to ehiopia የሚል አልመጣልኝም ለምንድነው ???

  • @beletewondimu3591
    @beletewondimu3591 3 месяца назад

    ኧረ እባክህ እኔጋ Top left ለይ ያለችው tap to earn የምትለው በተን የለችም። በዛለይ cipher ስሞላ text ወድያው ይጠፋል። ለምሳሌ ዛሬ SWA የሚለውን ኮድ ሳስገባ ወድያው ይጠፋል ሙሉውን አይጽፍም

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 3 месяца назад

    Invite friend የሚለውን ሰው ዌማግኘት በጣም ችግር ሆኗልና ደይሊ ኮምቦን ለማግኘት ቸግሮኛል። ሌላ ዘዴ ካልተዘየደለት ሁሉም በሚባል ደረጃ ኮይን ሰብሳቢ ሆኖናል

  • @eyobubu7
    @eyobubu7 3 месяца назад

    coin ካልሰበሰብኩ ታዲያ profit per hour እንዴት እገዛለው እያሰብና ወገን

  • @TsegaMulatu-or6ns
    @TsegaMulatu-or6ns 3 месяца назад

    እባክህ የኔ hamster combate እንቢ አለኝ በጣም ብዙ ሰርቼ ነበር አሁን ሊከፍትልኝ አልቻለም እባክህን ምን እንደማደርግ ንገረኝ

  • @FeleAb-x4y
    @FeleAb-x4y 2 месяца назад

    ለ5ሚሊየን ንኩ የሚለውን ስነካ አንዳንዴ አይከፍትልኝም በተለይ special የሚለው ውስጥ እሺ አይልም

  • @yonastesfayeyta595
    @yonastesfayeyta595 3 месяца назад +1

    ያንተ 78ሚሊዮን coin 1.28 profit/hour
    ለምን envest atadergim?

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 3 месяца назад

    bro (Iinvite friend )
    እንቢ እያለኝ ነው አረ ተው አረ ተው ከዚህ በፊት በነገርከን ብሞክረው እንቢ አለ
    አረ ባክህ ብዙ የተዘገ ነገሮችን ልክፈትበት

  • @familyfunday3192
    @familyfunday3192 3 месяца назад +26

    የምንጋብዘው ሰው አጣን mother brother father ሁሉም የጠቀማሉ እረ ሰው ፈልግልን

  • @batualgezahegn
    @batualgezahegn 3 месяца назад

    ቴሌ ግራም ላይ እነኝን ኤርድሮፓች አልከፍት እያለኝ ነው እስኪ ምክኖያቱ ከገባህ ብትተባበረኝ

  • @biniyamaster9663
    @biniyamaster9663 2 месяца назад

    በኔ ጣሉት ማለት..!?? አመቱን ሙሉ ታብ ታብ አድርጌ ወፍ የለክም ቢሉኝ እኔ ነኝ የምጨልለው ወይስ አንተ..!??

  • @TopEthio-rf9uh
    @TopEthio-rf9uh 3 месяца назад

    ምታወራው ነገ ወሌሜ ሰላምን እደምታወራ ለራስህም ገብቶሀል አንድቀን ፍሬ ያለው ወሬ ስታወራ አልሰማእም ዝብለ ለቪው ብቻ መለፍለፍ ምንም ምታቀው ነገር የለም ምርጡ የሀገራችን ደደብ ነክ😮🤔😎🤐

  • @addisu8557
    @addisu8557 3 месяца назад +4

    Ante eraseh 78 million coin aydel yaleh lemen prifit per hour atkeyrem

  • @Enatnesh-rs9rq
    @Enatnesh-rs9rq 3 месяца назад

    ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለኝ ሁለት ቴሌግራም አካውንት ነው እና በሁለቱም መስራት እችላለሁ ????

  • @Enatnesh-rs9rq
    @Enatnesh-rs9rq 3 месяца назад

    ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለኝ ሁለት ቴሌግራም አካውንት ነው እና በሁለቱም መስራት እችላለሁ ????

  • @FatmaAli-l5k
    @FatmaAli-l5k 2 месяца назад

    ዱባይነኝጊፍትይሰጠኛልእንደትማውጠትነውእማወጣውብትነግረኝ

  • @TemesgenYaekob
    @TemesgenYaekob 3 месяца назад

    ከሙያ ነፃ የሆነ ትንታኔ ነው የሰጠው pph is investment not real coin !!!

  • @Kambo768
    @Kambo768 3 месяца назад

    የእዉነት አተን ከዚህ በኀላ መስማትም አልፈልግም፡፡ወሬ ብቻ

  • @hayatu9902
    @hayatu9902 3 месяца назад

    አውቆ እንድጨርሰው ቢሆንስ ኮይኑን የማይናገሩት

  • @topten2031
    @topten2031 3 месяца назад

    አሁን ብሮ ነገሩ ተቀይሯል
    ምክንያቱም ትናንት አዲስ ዜና ወጥቷል

  • @GechWesi
    @GechWesi 3 месяца назад

    Hamistrr frenid invite አደራረጉን ለጀማሪ ይነገረን

  • @አቅሊሲያ
    @አቅሊሲያ 2 месяца назад

    አሪፍ ነው ግን እኔ ብዞዎቹ አልከፈትሉኝም ለምንድነው ወንድሜ

  • @AbecoolTilahun
    @AbecoolTilahun 2 месяца назад

    እየሰበሰብን ቆይተን list ስደረግ ብንቀይር ምን ችግር አለ

  • @Funfamily82101
    @Funfamily82101 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉😮

  • @ShemelesSeyoumAyane
    @ShemelesSeyoumAyane 3 месяца назад +2

    አመሠግናለዉ ብሮ እጅግ በጣም አሳማኝ ምክር ነዉ በዚህ ምክር ተጠቃሚ ከሆንኩኝ ሱቅህ ድረስ መጥቼ I Will Say 13:33 Thank You ቃሌን አላጥፍም ባልጠቀምም እንኳን አልወቅስህም ይመችህ

  • @Kumlachew-x9w
    @Kumlachew-x9w 3 месяца назад

    hi biro በአድ ስልክ ሁለት አካውት ከፍቼ በአድ ትንሽ ሰርቼ ነበር እና Log awt biywalew እና ችግር አያመጣም አ

    • @yohanistadese8166
      @yohanistadese8166 3 месяца назад

      minm ayametam logout kaderegkew chigr yelewm.

  • @YohansTesfaye-pf6ls
    @YohansTesfaye-pf6ls 3 месяца назад

    ዴሊ ኮምቦ ለመውሰድ ምን ላድር እኔ እየወሰድኩ አይደለም

  • @mentebuze9667
    @mentebuze9667 3 месяца назад

    Profit/h በምን እንድንገዛ ነዉ ኮይን አያስፈልግም ምትዪዉ አብዬ አልጎሪዝሙ አልገባሽም ብሮ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 3 месяца назад

    እስኪ በቴሌግራም አዉራኝ በናትህ🙏🙏🙏 አድራሻህን አስቀምጥልኝ

  • @ABDITUBE1-y6v
    @ABDITUBE1-y6v 3 месяца назад +4

    እንዴት ቆየህን የምታቀርባቸው መልዕክቶች ሁሉም ዋው ናቸው በርታልን

  • @lakomnzatube2361
    @lakomnzatube2361 3 месяца назад

    ቀዳዳ የሰባትደሀ ልጅ አይከፍልም ሞላጫ

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s 3 месяца назад

    እንደት ነዉ መሸጥ የምቺለዉ መቸሥ ነዉ ሊሥት የሚደረገዉ

  • @hagermelese1139
    @hagermelese1139 2 месяца назад

    selam benetwork chir daily cipher and combo and daily task bialfen chigir alewu?

  • @gedufikir24
    @gedufikir24 3 месяца назад

    2 account kefito meserat yichalal? bimeleslign desyilegnal

  • @EdomiyasAbebayehu
    @EdomiyasAbebayehu 3 месяца назад +2

    Eshi coin chersen enesu demo lela hasab biyamexus coin blew

  • @ermishaggy
    @ermishaggy 3 месяца назад

    አንዳንድ የተዘጉትን እንዴት ነው መክፈት ያለብን

  • @EzraAlemu-k7q
    @EzraAlemu-k7q 2 месяца назад

    እረ በቀን በቀን የሚለቀቀውን ኮይን እንደት ነው ማገኘት የሚቻለው

  • @alihabesha123
    @alihabesha123 3 месяца назад +3

    ጥሩ ነው አመሠግናለሁ ቀጥልበት

  • @ShimelesTeacher
    @ShimelesTeacher 2 месяца назад

    Profit per hour bicha yeminasadig kehone levelachinin endet enasadig ? Level masaded waga kelelew levilu lemin asfelege ?

  • @FIKADUGADISABEDAD
    @FIKADUGADISABEDAD 3 месяца назад

    Ene 2milin 760 prfiti per hour Alegni

  • @mikiyastadele
    @mikiyastadele 3 месяца назад

    የሞቱ ሰዎች ስም እየጠራ አትደበር

  • @FkrLove-z9k
    @FkrLove-z9k 3 месяца назад

    በጥራቃ ክፍያ ተጀምሯል ትላለክ

  • @Amrh4940
    @Amrh4940 3 месяца назад

    አንት እራስ ለምን ተሰብሰባልክ?

  • @yohannesweldu5047
    @yohannesweldu5047 3 месяца назад

    እንዴት ነወ ምንሸጠዉ ማነዉ የሚገዛው ?

  • @abuassirani
    @abuassirani 3 месяца назад +1

    የዛሬው እድለኛ እኔ ነኝ❤❤❤❤

  • @Fanstube774
    @Fanstube774 3 месяца назад

    ምን የምታውቀው ነገር የለም አጭበርባሪ

  • @Gena-jr5gy
    @Gena-jr5gy 3 месяца назад

    Arif haseb new bro

  • @Gena-jr5gy
    @Gena-jr5gy 3 месяца назад

    Arif haseb new bro

  • @BahtaAlene
    @BahtaAlene 3 месяца назад +1

    Daily cipher እንዴት ልክፈተው በጣም አስቸግሮኛል coins per tap የት ላገኘው እችላለሁ??. Thanky you

    • @farisArusi
      @farisArusi 3 месяца назад

      Video sertoal eko sileza gear bileh ey

  • @abdalaamsalu5558
    @abdalaamsalu5558 3 месяца назад

    እባክ።ላግኝ፣ወንድሜ።ሥርዬን።ቼክታርግልኛሌ

  • @AmanuelAddisuAlemayehu
    @AmanuelAddisuAlemayehu 2 месяца назад

    Daily ciyper indet nw collect yemidergew bro

  • @AsheBakala
    @AsheBakala 2 месяца назад

    Walete lay 0 bilo aschegrognal mn madreg alebgn

  • @ShantyBereded
    @ShantyBereded 3 месяца назад

    Dayli combo hulum kulf new

  • @AmareAsmamaw-k1w
    @AmareAsmamaw-k1w 2 месяца назад

    Selam bro eyaderesken yalew mereja arif new gn and 1 tiyake alegn ..binance account sankeft hamster list sidereg yemnshetbet menged yinoral ?Amare BDR

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 3 месяца назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @lenoxlenin7211
    @lenoxlenin7211 3 месяца назад

    Ene subscribe arige giveaway mech tesetegn tadiya?

  • @MisterMesfin
    @MisterMesfin 2 месяца назад

    bro errrr mindnaw lanisee😅😮😮😢😢😢😂🎉

  • @ibrishrobe7807
    @ibrishrobe7807 3 месяца назад

    አንተ ግን ያለ ምንም እውቀት ነው ምታወራው

  • @ShambelNgatu
    @ShambelNgatu 3 месяца назад

    1.33 አለኝ ስንት ይሸጣል

  • @FatmaAli-l5k
    @FatmaAli-l5k 2 месяца назад

    እንደተነውእማወጣውንገረኘ

  • @abebadesalegn7268
    @abebadesalegn7268 3 месяца назад

    ውሽት ክሆነግን በርበሪ ነው ማጥንህ 😂

  • @TarikuAmde
    @TarikuAmde 2 месяца назад

    እዴት፡መውሰድ፡ይቻላል

  • @kiflomhagos6610
    @kiflomhagos6610 Месяц назад

    ጥሩ ነው keys generate adrego metekem yechalal way?

  • @AshuteTube
    @AshuteTube 3 месяца назад

    እኔንም ሸልመኝ!!!!

  • @tigisisay6357
    @tigisisay6357 3 месяца назад

    Profit 1. 1 alegn palace

  • @AshenafiFantahun-bx2ot
    @AshenafiFantahun-bx2ot 3 месяца назад

    የአንተ 78m የሚለው profit per hour ነው ከላይ የሚታየው ኮይን አትሰብስቡ የምትለው 😊😊

  • @YonasWenta
    @YonasWenta 3 месяца назад

    B. T. C
    እንዴት አወክ

  • @abdalaamsalu5558
    @abdalaamsalu5558 3 месяца назад

    እድራሻሕን።ዬትኔ

  • @awebesmile316
    @awebesmile316 3 месяца назад +1

    confidence😂

  • @Myrati450
    @Myrati450 2 месяца назад

    Daily cipher hule new alsera milgn

  • @MisganaTemesgen-gw9hd
    @MisganaTemesgen-gw9hd 3 месяца назад

    መቼ ነው የሚሸጠው

  • @MisganaTemesgen-gw9hd
    @MisganaTemesgen-gw9hd 3 месяца назад

    መቼ ነው የሚሸጠው

  • @EkrameJuware
    @EkrameJuware 2 месяца назад +1

    ይመችህ አቦ

  • @yonastesfayeyta595
    @yonastesfayeyta595 3 месяца назад +1

    Level ማሳደጉ ጥቅም የለውም?

  • @BITCOININFO-k4p
    @BITCOININFO-k4p 3 месяца назад

    Bro gin be profit per hour bicha atitemamegni negeru game nw kezi befit yalutin kayesh profit per hour over the coin balance

  • @davo2291
    @davo2291 3 месяца назад

    ዴይሊ ኮምቦ እንዳልሰበስብ invite ማረገው ሰው የለኝም። መፍትሄ አለህ?

  • @SaleamlakDege
    @SaleamlakDege 3 месяца назад

    how to convert tap coin to real$

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 3 месяца назад

    ትለያለህ እንደዚህአይነት ትግስተኛ መካሪአለየሁም ለዚያውም በነፃ በርታ❤❤❤❤🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @mirtuayehu
    @mirtuayehu 3 месяца назад

    እሽ

  • @tigsit811
    @tigsit811 3 месяца назад

    ምን

  • @MandefiroYisak
    @MandefiroYisak 3 месяца назад

    Invet friends 9ሰው ነበረኝ ግን 4 ሰው የሚያሳየኝ ምን ማድረግ አለብኝ Please

  • @AminFuad-k6v
    @AminFuad-k6v 3 месяца назад

    Lmen tesksale lmagn cotet😅😅😢

  • @GalooBayeeraa
    @GalooBayeeraa 2 месяца назад

    Labalate mareja silken askametlen

  • @ABDITUBE1-y6v
    @ABDITUBE1-y6v 3 месяца назад

    ምናልባት የኮንፒውተሩ ተሻላሚ እኔ ከሆንኩ አሳውቀኝ

  • @mhirateberuo5508
    @mhirateberuo5508 3 месяца назад

    Eshi wndmi adrgawlw lawti yenorwal by asbalaw ge

  • @Ganzabgazahagn
    @Ganzabgazahagn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiDejene-wk3po
    @MimiDejene-wk3po 2 месяца назад

    Ere beka lega seteen

  • @Workalem-td2rn
    @Workalem-td2rn 2 месяца назад

    Betam tiru

  • @masalachyoutube1589
    @masalachyoutube1589 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @miftaimam
    @miftaimam 3 месяца назад +1

    Ishii broyee❤

  • @Zharam-z8x
    @Zharam-z8x 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @juwadonmuhammad
    @juwadonmuhammad 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TesfaNigussie
    @TesfaNigussie 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @SamirawitLijalem
    @SamirawitLijalem 3 месяца назад

    ❤❤❤