እራስህን ስታይ ምን ይታይሃል || The Power of Self-image - ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 126

  • @dessalegnabate2609
    @dessalegnabate2609 Год назад +41

    ይሄንን በመስማቴ ራሱ እራሴን በጣም እየወደድኩት ነው አንድ ቀን እኔም ይሄንን ሴሚናር መጥቸ እንደምካፈል እርግጠኛ ነኝ ከዋግኽምራ ደሳለኝ አሸ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @truworkazezew6064
      @truworkazezew6064 Год назад

      Online seminar ligemru new pagechew lay check areg linkun

    • @romanal2944
      @romanal2944 Год назад

      ​@@truworkazezew6064 م؛ 👏👏👏

  • @MehammedTeshome
    @MehammedTeshome Год назад +14

    አንተ ትለያለህ አባቴ.... ረጅም እድሜ ተመኘሁ!.. ሰላምህ ይብዛ!

  • @kidu3071
    @kidu3071 Год назад +4

    ማነው እንደኔ በጉጉት ተመስጦ ሚያዳምጠው ❤

  • @tesfamichaleendeshaw9153
    @tesfamichaleendeshaw9153 Год назад +5

    ጋሽ አሼ ከገለፃህ ብዙ የሆነ ተግባራዊ ለውጥ በራሴ ላይ እየተመለከትኩ ነው ።ስለ መልካም ትምህርትህ አመሰግናለሁ ።

  • @solomonkifilie3774
    @solomonkifilie3774 Год назад +6

    ለኔ በስዓቱ የመጣህ ድንቅ ሰዉ ነህ በርታልን እጅግ አመሰግንሀለሁ

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 Год назад +8

    ይህን ትምህርት ስከታተል በእውነት ራሴን ውስጤን ነው የማየው ከልጅነቴ ጀምሮ የም መኝውን አይነት ስራ ባል ልጆች አሉኝ ግን በልጅነት ጊዜዬ ህልሜን ስነግራቸው ይስቁብኝ ነበር ውጭ መሄድ አልወድም ግን
    እሄዳለው መኖር የምፈልገው ግን አገሬ ላይ ነው እላቸው ነበር እንዳልኩትም አሜሪካ ሄድኩ አልወደድኩትም የልጅነት ሕልሜን ላከናውን አልቻልኩም ደስታዬም ጠፋ ከአስራስድስት አመት በኋላ ተመልሼ መጣው ንሮየን እዚህ አገሬላይ አደረኩ
    እግዛብሄር ይመስገን በጣም ደስተኛ ህልሜንም እየኖርኩ ነው

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +7

    ብሓቂ ብጣዕሚ ጠቃሚ ትምህርቲ እግዚአብሔር ዕድመ ጥዕና ያሃብካ ክቡር መምህረይ

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    ትምህርትህን ስሰማ ነው ሰላም እሚሰማኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 Год назад +4

    ምግብ ምግብ ነህ አንተ ሌላ ቃል የለኝም እውነት ፈትፍተህ እንዳጎረስከኝ ነው ምቆጥረው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @mollaligndaniel
    @mollaligndaniel Год назад +16

    እስከ ዘሬ የት ነበርክ🙊እውነት የአንተን seminary ሰይ ልቤ በተስፋ ይሞላል። ምንም ቃላት የሉኝም እውነት😍😍 በጣም ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏እግዚአብሔር ጤና እነ እድሜ ይስጥህ 😍

    • @firehiwot8186
      @firehiwot8186 Год назад +1

      ❤❤❤

    • @ማራናታ-ቸ5ቸ
      @ማራናታ-ቸ5ቸ Год назад

      ❤እኔም ትምህርቱ ስሰማ ኣሁን እንደተወለድኩ ይሰማኛል የእውነት እኔ ለኔየተላከ ሙሴ ነው🙏

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 Год назад +3

    ከርቀት ሆኜ በu-tube impact seminars ሰከታተል ነበር የህይወት ከፍታ ለመውጣት የሚያስችል አስፈላጊውን የእዉቀት እና ክህሎት loadings dose በጣም አግኝቻለሁ ቀሪውን maintenance dose በ online seminars ለማግኘት ተመዝግቤያለሁ ። እስካሁን ድረስ ለሰጠከኝ የህይወት እውቀት እና ክህሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ !!

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Год назад +4

    በጣም ወድጀዋለው አከብርሃለው ድንቁ መምህረ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 Год назад +4

    ዪህን ቻናል ካገኘሁ ወዲህ ለራሴ ልዩ እዪታ እየኖረኝ ነው አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ዪስጥህ ወንድሜ ሌላ ቃል የለኝም 💚💛❤️🇪🇹

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 Год назад +3

    እውነት ነው የሰው ልጅ አልችልም ማለት የለበትም፡፡ ሰው የተሻለ ውጤታማ የሚሆንበት ዘርፍ ላይ ቢሰማራ ወይም ሃይሉን፤ ጉልበቱን፤ ገንዘቡን እና ጊዜውን ማጥፋት አለበት፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ ጤና፡ ሠላም፤ ፍቅር፤ ረጅም ዕድሜ እና ጉልበትና ሃይል ይስጥህ!!! ሌሎች የሚመለከታቸው ካገዙህና ከተባበሩህ በአጭር ጊዜ ውስጥ እኔ ባንተ ሙሉ ተስፋ አለኝ የሀገራችንን የዚህን ዘመን የስራ ባህል እና የማንነት ዕይታ እንደምትቀይር እተማመናለሁ::

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад

    የሚገርም ነገር ይሄን ለሶስተኛ ጊዜ ሳዳምጥ እና ተግባራዊ አደረኩት ልቤ እንደቅርጫት፣ኳስ ተጫዋቹ የምፈልገውን ውጤት በምናቤ፡ሳልኩት ይህን ካደረኩ፣በዃላ ሰባት ጊዜ የወደኩበትን ፈተና ዛሬ አልፌ ደስ ብሎኛል፣ይቀጥላል

  • @aklilugetachew3494
    @aklilugetachew3494 Год назад +1

    እድሜ ይስጥህ ምን ያህል መረዳት ነው ህይወትን በሌላ መልኩ እንድረዳ ነዉ ያደረከኝ እናመሰግናለን መምህር

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Год назад +7

    "The best of people are those who are most beneficial to people.”
    Prophet Muhammed (pbuh)
    You are one of them! thanks a million

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 Год назад +4

    እናመሰግናለን

  • @medinaahmed3576
    @medinaahmed3576 Год назад +2

    አመሠግንሀለሁ ድንቅ ትምህርት

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 Год назад +2

    እውነት በጣም የሚረባ ምክር ነው!!

  • @esubalewdametie4739
    @esubalewdametie4739 Год назад +3

    የእውነት ምንም ምገልፅበት ቃል የለኝም
    አንድ አስተያየትም ጥያቄም አለኝ መውጣት ብትችል ሁሉም ቦታ

  • @aksumkingdom1935
    @aksumkingdom1935 9 месяцев назад +2

    የህንን ሰሚናር ዛሬ ጥዋት የሰማሁት እና ኣሁን በወር ንፁ 5000ብር ማገኝበትመንገድ ኣሁን ጨርሻለው ለዛም ሰራው ማስከይደው ወንድሜ 1100ከፍየ እሱም ስራው እየሰራ ቀጣይ ወር ወደእጥፍ ኣሳድገዋለው እድሜ ይስጥህ መምህሬ

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    አቶ ታዬ ድንቅ. አስተማሪ እናመሠግናለን .የአገራችን ብረሃን❤❤🙏

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጡዋት ትልቅ ትምህርት ነው 😘

  • @mahletgirma1798
    @mahletgirma1798 Год назад +1

    Edme Tena ystln 🙏🙏🙏

  • @bruktawitabayineh2736
    @bruktawitabayineh2736 Год назад +1

    Ato Ashenafe God bless you 🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Год назад

    መምህር በጣም የሜጠቅም ብሰማ ብሰማ የማይጠገብ motivation ነው thank you

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa 15 дней назад

    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 Год назад +1

    Waww, bartaa, ashnfi, 👍, 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ Год назад +1

    Edimena tena yistiligni nuruligni ante si beza yeteleyeh Memihir nehi kefetari yetesehen temesgen Egziyabher yimesgen

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Год назад +2

    Excellent personal development teaching

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 Год назад +41

    አንተን የፈጠረች ማህፀን የተባረከች ትሁን🙏

  • @nejumshafi8655
    @nejumshafi8655 Год назад +1

    አቶ አሸናፊ ድንቅ ምሁር እንዲሁም መካሪ..,
    ለውዷ ኢትዮጵያ የአገራችን ወገኖች የዘውትር ምኞት እና ፀሎቴ ነው,እውቀትህን እና ትምህርትህን
    አድማጭ፣አድማጭ፣አዳማጭህ,,,,
    እንዲበዛ!

  • @saeedmuselem8760
    @saeedmuselem8760 Год назад

    በጣም እናመስግናሀን መምህር ኣሸናፊ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Год назад +1

    Prosperous mind. Thank you impact seminars

  • @amanibelaymetowendemoch2432
    @amanibelaymetowendemoch2432 Год назад +3

    You inspire me a lot. I respect u❤🙏

  • @HaymanotTebekew
    @HaymanotTebekew Месяц назад

    ጋሽ አሸናፊ መድሀኒአለም እድሜ ከጤና መድሀኒአለም እንዲቸርህ ከልቤ ተመኘሁ ።

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 2 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ 6ወር የተጨነኩበትን መልስ አግኝቻለሁ ::

  • @tewodrosshewangzaw5285
    @tewodrosshewangzaw5285 Год назад +1

    Thanks Ashenafi. You inspired many people.

  • @yonegode5402
    @yonegode5402 Год назад

    Tank you so much am yohannse I introduced my selfAnd my dream tank you theach to much Ting I am sure I got my dream in the further I seen in imagen

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    እንዴ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ከስደት መልስ አግንቸህ ይበልጥ ጠንካራ ሴት እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን

  • @further8735
    @further8735 Год назад

    ከህዝብ ወይም ከሰው የወጣህ ከሰው የኖርክ የላይፍን ሀርድሺፕ አልፈህ በተግባር እያስተማርከን ያለህ አርተፊሻል ሳይሆን ወይም ጥራዝ ነጠቅ ሳትሆን የጥልቅና የበሰለ እውቀት ባለቤትና አባት በመሆንህና አንተን በማግኘታችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!!

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 Год назад

    Thank you Ashe

  • @fevenasmamaw4694
    @fevenasmamaw4694 Год назад +1

    ይሄ ሰውዬ ከእኔ ጋር ሊጣላ ነው አይለቀውም እንዴ እያልኩ እያጉረመረምኩ ነበር የገባውት።
    ምን ያህል attract እንዳደረከን እና እየጠቀምከን እንደሆነ አልገባህም😊😍

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Год назад +5

    "Allah will not change the condition of the people, Until they change what is within themselves..."
    Qur'an( Ch.13: V.11)

    • @unk_mee
      @unk_mee Год назад

      That is the core of the course, indeed!

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 10 месяцев назад

      true!

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад

    ጋሼ ክበርልን ረጅም ዕድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад

    መምህር አሸናፊ እንወድሀለን ትምህርት ሁሉ ሰሳኝ ነው ኑርልን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад

    ግሩም አስተምሮት

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Год назад

    I do remember the most athletic experience from ETHIOPIA Mr Murus Yftere . He runs with out shoes at the marathon on 120 degrees temp. Think about this winter break a history in Milano. Be a determination person KEEP your mind and your soul together. For one reason . Taste your own self to the extreme to find out how strong you are and how a winner will be able to make a difference in your life . Determination is describing your actions and self control. 😊

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Год назад

    You are awesome and thanks for letting us know so much about our self I am your funny

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 Год назад

    #ተወዳጅ...አስደማሚ!

  • @thombahre1735
    @thombahre1735 Год назад

    I really like it how much for the seminar ticket price

  • @hiwothagos6544
    @hiwothagos6544 Год назад

    Thanks 🙏🏼

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Год назад

    Thanks you so much 🙏

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 Год назад

    Thank You

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Год назад

    Thank you for your help

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of Год назад

    Thank you for sharing your knowledge, Memihir.

  • @tyrdx2677
    @tyrdx2677 Год назад

    ድንቅ ሰው ❤👍👍

  • @ibnsirajhassen5114
    @ibnsirajhassen5114 Год назад +1

    I can't wait

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Год назад +2

    Pls viewers share this life lesson to your loved ones. Impact Seminars.

  • @zebibanigussu9876
    @zebibanigussu9876 Год назад

    Thanks a lot

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 6 месяцев назад

    Amezing

  • @rofnanrofnan9630
    @rofnanrofnan9630 Год назад

    Thanks

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад

    Thank u

  • @muazali1013
    @muazali1013 Месяц назад

    Ashanefi taye yanen hiwot ye qayere saw now

  • @HaimanotHailu-us3xd
    @HaimanotHailu-us3xd Год назад

    Timehert betam desyilal

  • @natnaelhabtamu5923
    @natnaelhabtamu5923 Год назад +2

    I respect you ashe Wonderfull person..

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 8 месяцев назад

    ድንቅ ነው

  • @ahmedenderis7416
    @ahmedenderis7416 Год назад +1

    ይመችህ እርሜህ ይረዘም

  • @robeltop9592
    @robeltop9592 Год назад

    keep it up pp

  • @yosephyohanes8531
    @yosephyohanes8531 Год назад

    ashe wodefit yeteshale tiwuldi ena haher bemekiretsi modeli indemithon aliteraterm inde ante ayinetochuni yabizalin

  • @ermiastilahum
    @ermiastilahum Год назад

    አሽዬ የምር ወድሀለው 👍👍

  • @amtellah756
    @amtellah756 Год назад

    ትለያለህ🙏🙏🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 Месяц назад

    ሌቭል ወንበር ላይ ቁ ጭ ብዬ አይኔን ከድዬም ሳልከድን በሰውነቴ ውስጥ ንዝረት ሲፍስ ይሰማኛል በዚህ ግዜ ንቁ ነኝ ይህ ለጤንነቴ ጠቀሞኛል።

  • @gezahegndabale6307
    @gezahegndabale6307 Год назад +1

    yes I can

  • @ahmedenderis7416
    @ahmedenderis7416 Год назад +1

    አተኮ ደስ የምትለኝ ነገርህ አማረኛ ትረጉምህ ማለቴ እኔ እግሊዘኛ አልሰማም እና ነው 2ኛ ከልብህ ነው እረግጠኛ ሁነህ ነው 3ኛ ሁሉም ነገር ትክክል ነው

  • @tyobstamekonen7639
    @tyobstamekonen7639 Год назад

    ሴሚናሩን በአካል ለመሳተፍ እንዴት ነው የምንችለው

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 Год назад

    Lemejemerya giza new yadametkut tafach adebet adate yalew ybzalin lehagerachn

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 Год назад +1

    አሼ 36ቱን አመት አልከሰርክም ምክንያቱም ሚሊዮኖችን የሚያስተምር ዕውቀት ከማይታየው ምንጭ እየወረደልህ ነበርና

  • @hulebaye974
    @hulebaye974 Год назад +1

    aboo tebrek

  • @mangiaresano6109
    @mangiaresano6109 Год назад

    የዛሬዉ መምህር ብዙም አልተስማማኝም ከይቅርታ ጋር እንደዛ ሊደርሱ የቻሉት ብዙ ጥረት በተለይ ስራ ላይ በተለይ ደካማ በሆነበት አገር አሁን ቁጭ ብላችሁ ኢማጅን እያልክ ነው ቢራችሁን እየጠጣችሁ በቃ ይሳካል እያልክ ነው በኛ ሀገር ላይ ለተወሰነ ጊዜ አዉሮፓ ብትኖር ይገባህ ነበር እንዴት በጥረት ዲቴል በመስራት ነው ማንዉኛዉንም ዉጤት ያገኙት አሁን ቁጭ ብላችሁ ይሳካል እያልክ ነው ኖ አንዳንዴም ስራን ጥረት እንደሚያስፈልግ አስተምር እንጂ በኢማጅን ሁሉነገር ይሳካል እያልክ ነው እንዳለ የዉጪወን መፅሐፍ አንብቦ አንድ አምስት ሰው ሆነለት ማለት ለሁሉም ይሰራል ማለት ነው? ፈጣሪም ቢሆን ከልብ መስራት ሳንለግም ከዛ በማመስገን ስራዉ የተባረከ እንዲሆን ማመስገን።

    • @Danpvlog
      @Danpvlog Год назад +6

      አንብብ ÷አንብብ የአእምሮ አስራር ደጋግሞ እስክገባህ ደጋግመህ ሌሎች መፅሐፍትን አንብብ :: ሥራ አያስፈልግም አላለም : ትግልን እንጂ!! የምትሰራው በትክክለኛው መንገድ ወጤቱን በአአምሮህ እያየኸ ሥራ አለ እንጂ :: የስፖረተኛውን ምሳሌ ከገባህ,,,,, ስፖረተኛው ከልምምዱ በተጨማሪ ግቡን ማስካት የሚፈልገው ቀድሞ በአአምሮ ስሎታል:: ውጤታሞ የሆነው እንዲሁ ስለሮጠ ብቻ አይደለም : የሚሮጡስ ብዙ አሉ አይደል :: ለኔ ሰርቶ አይቻለሁ::

    • @TowefikeShafi
      @TowefikeShafi 11 месяцев назад

      አልተረዳሽውም

    • @TowefikeShafi
      @TowefikeShafi 11 месяцев назад

      tnx ashu

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 Год назад +1

    ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yohannesarage3683
    @yohannesarage3683 Год назад +1

    ግን አቶ አቶ አሸናፊ እስከዛሬ ድረስ ለምን አላስተ ማርከንም እድሌነው እያልን ስንቀመጥ

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад +1

      ጊዜው አሁን ነው ማለት ነዋ ጆንዬ!

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Год назад

    ❤❤❤

  • @Fanaye-lw2py
    @Fanaye-lw2py Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabuacadamy1780
    @yabuacadamy1780 Год назад +2

    agote sle tmhrt atenan tiru wutet leamtat mn mn madreg alebn commentun ayteh endatalf ebakih mikrh yasfelgegnal

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад +1

      በምናብ ላይ የሰራናቸውን ቪዲዮዎች ተመልከት!

    • @yabuacadamy1780
      @yabuacadamy1780 Год назад

      @@ImpactSeminars eshi ameseginalehu🙏

  • @abduyassin8250
    @abduyassin8250 Год назад +1

    ብዙም እርዳታ ኡልፈልግም ግን እርዳኝ 😂😂😂

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    አልገባኝም ስለምንድነው ሚያስተምር ሰውየው ሳይካትሪስት ነው ስላልገባኝ ነው

    • @Danpvlog
      @Danpvlog Год назад +1

      ሁሉም ቪዲዮ ተመልከት ወይም ተመልከች!! ስለ ሕይወት ና ስለ ስብዕና ነው ሚያስተምረው(በአጭሩ የሰነ ልቦና ገንባታ አስተማሪ ነው ):: ሳይካትሪስት : የአእምሮ አሰራር መቃወስ በመደሃኒት ወይም ለዛ ተብሎ በተዘገጁ የሰነ ልቦና ማከሚያ ዘዴዎች "የታመመን ሰዉ " የሚያክም ባለሞያ ነው :: ልዩነቱ ግልፅ ነው?የቀረውን ከጎግል ፈልግ ፍልግ ያድርጉ!!

    • @TowefikeShafi
      @TowefikeShafi 11 месяцев назад

      Tnx bro

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Год назад

    🎉. Practice how to think about anything surrounding you city or village. Ask yourself about the objective matters it's happening for the reasons. Don't worry Don't think hard just right about it and share your thoughts and ideas with your friends. KEEP writing and start planning to make a real effort to see what you make from your amazing work experience. 😂 it doesn't matter how it looks. 🎉. That is your favorite part of your mind trip. 😂

  • @kingman9573
    @kingman9573 Год назад

    እና ብቻ ነኝ ግን እንዳያልቅብኝ እየሰሰትኩ የማየው

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 Год назад

    ቤተሰቦችህ 50ሺ አልፈናል...ኮች

  • @seadaseid-uj7uo
    @seadaseid-uj7uo Год назад

    1ኛ

  • @poordadrichdad2189
    @poordadrichdad2189 Год назад +1

    አሼ ክፉ አይንከህ አበቴ ነህ

  • @abrahamgebru8919
    @abrahamgebru8919 Год назад

    ራሴ፣ እኔ

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 11 месяцев назад +1

    አንተን ነበር በ 100,000,000,000 ማባዛት ከዛም በነፍስ ወከፍ ማደል

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Год назад

    😂 To be a winner just fine. But you should find with one is your favorite talent. E b c d e f or z x y they are all good subjects. One person can be a winner with one thing when he finds out that talent only. He became a successful person. 😂

  • @senaittegen8960
    @senaittegen8960 Год назад

    Thanks Ato Ashanfi I just want your phone number .my friend she needs counseling.

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏