he is super talented, disciplined and polite artist that passed through hard challenges.. thank you so much for the wonderful album... God bless you Kasye!
እባክህ please please please ፉጨት ማፏጨት አስቁም:: በጣም በጣም የረብሻል በተጨማሪ የሾውን standard ያወርደዋል:: you have to be strict on certain things. all in all I respect to work and I always follow you.
ካስሽዬ የኔ መልካም ወንድም ሀረግዬ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ናችሁ እወዳችሃለው ደስም ብሎኛል ብዙ ጊዜ የለፋህበት ስራህን ዛሬ ለምርቃት መብቃቱ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ልጅ እንኳን ዘፍኖ ንግግሩ ሁሉ የንዋይን ነው የሚመስለው❤
ስይፍሻ እባክህ ዝግጅትህ ላይ የሚያፏጩ ስዎችን አታስገባ
ይሄን አርቲስት ዛሬ ገና አየሁት ቁጭ ንዋይን እኮ ነው ሀሳብህ ስለተሳካ እንኳን ደስ አለህ ፈታ ያልክ ሰው ነህ መልካም እድል ። ሰይፉ ተባረክ ስለምታቀርብልን በተለይ የሰውን ስኬት ስትናገር ፊትህ ላይ የሚታየው ደስታ ይገርማል መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን።
ካስየ ሳላውቅህ ወደድኩህ የጨዋታህ ለዛ እንዴት ደስ ይላል ባገኝህና አንድ ቆንጆ ስራ ብሰጥህ እመኛለሁ ....
ደስ የሚል አልበም ነው የሰራኸው መልካም ዕድል ወንድሜ
ለመጀመሪያ ግዜ ለስይፉ ስጦታ ምርጥ ተባረክ ይገባዋል ሲያንስው ነው❤❤❤❤
ይገርማል ስንት የማናቃቸው ምርጥ አርቲስቶች አሉ!!
ዝና እንደ ባህር ነው: ቀላል ነገሮችን አንሳፎ የሚያሳይ ከባድ ከባድ ነገሮችን አትልሞ የሚደብቅ!!
ኑርልን ካስየ!!
የመስቀል አደባባዩ ሰማእቱ እስጢፋኖስ ስምክ ሲነሳ በስደት ብሆንም ልቤ ዘለለች የኔ ሰሚ ቅዱስ እስጢፋኖስ ክበርልኝ። ካስዬም ኦሎምፒያ ሰፈሬ በጣም አየው ነበር ይቅናህ ወንድሜ።
ምርጥ አልበም ነው ያሰማከን እናመሰግናለን እድሜ ጤና ለሁለታቹም ተመኘው
ወይኔ እኔ ለመጀመሪያየነው ይህን ፕሮግራም ሳየው ከምር በሂወቴ ያዝናናኝና በጣም ያስደመመኝ ግን ቃላት ሰላጠረኝ ነው እባካችሁ ሰወች ከዚህ በላ ካለ ተባበሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
he is super talented, disciplined and polite artist that passed through hard challenges.. thank you so much for the wonderful album... God bless you Kasye!
ዛሬ በጣም ደስ የሚሉ ሰዎች ነዉ ያቀረብክልን❤❤
በጣም❤❤❤
Kasahun has a good heart, may God bless him forever!
ብርክ በል ጀግና ነህ ሰይፍሻም ይገባዋል ስጦታ ተባረኩልን🎉🎉
ካስዬ በጣም ፈታ ያለ ሰው ነው በዛ ላይ Artistic ነው። + ዘናጭ። ይመችህ!
ስይፍዬ የሳቄ ጌታ ደስ የሚል የሚያዝናና ስው አቀረብክልን ጥንካሬው ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል ❤❤❤
ከአልበሙ 4-5 ስራዎቹን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው በተለይ ይሁና የሚለውን፡ ምርጥ ስራ ነው❤
ካስዬ እግዜአብሄር የልብህን መሻት እንኳን ሰጠህ። ከዚ በበለጠ ስኬታማ እድትሆን እመኛለሁ።
ካስዬ የኔ የሰው መልካም ❤❤❤❤
የሚያፏጨው ልጅ ተመልሶ እንዳይገባ ህረ ጆሮዬ😭😭
ካስዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
ዓ.ም ሁለገብ ስቴዲዮም የነዋይ ስትጫወት አሰታወሳለው በራስ ቀለም ስለመጣህ ደስ ብሎኛል።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ሰማአቱ ምስጋና ይግባው
በጣም ደስ ይላል የንዋይ ምትክ ነህ ኮስዬ ንዋይዬ እድሜ ከጤና ይስጥክ❤❤
ካሱ የኔ መልካም ወንድም ምርጥ አልበም ነዉ የሰጠኸን የኔ ጀግና
የዛሬ 20 አመት አካባቢ መስቀል አደባባይ ስትዘፍን አስታውሳለሁ። የመጀመሪያ መድረክህ መሆኑን ዛሬ ስትናገር ሰማሁ። በወቅቱ የነዋይን ስትዘፍን በጣም ተደንቀን ነበር።
This guy is so cool and talented 😍
Kasiye yarda Lege great speech wonderful bro olso good voice be strong
❤ 💪 እንኳን ተሳካልክ .. ለፍተካል ... በርታ አሪፍ ስራ ነው ያሰማከን
ካሳየ በተለይ ራስ መተማመንህ ዋው የሚደነቅ ነው።
ጤና ይስጥልኝ የካሣ ጥንካሬ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
Kasya you are amazing person God bless you 🙏 ❤️
ምርጥ ልጅ
Lovely man wow.,
Newly eye yene andegha. Hulem wuddddddd ❤❤❤
🙌 slam 💚💛❤️☝️ wy kinenete erasene bezemeliku telo masate mebareki nw beba ena besaqi hugn ayewh ay qineneteh ❤ keriy zemeneh yetebarek yehun yeqinah 👏👏👏
አዲስ.አበባ.ልጆች.ፍቅር.ነው💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ካስየ ምርጥ ሰው
ይሑን ምርጥ አልበም አንደኛ ካሥዬ መልካም እድል የኔ አንደኛ
ካስዬ አንበሳ የኔ ጌታ በርታ አንተ ብርቱ!!
ሰይፉ ስርአት የሌላቸውን ስነምግባር የጎደለባቸውን ሰዎች ሰብስበህ ጆሯችንን አደማሀው ። ይህን በመሰለ ምርጥ ፕሮግራም ላይ።
what? manew serat yelelew
back ground ያለዉ ፉጨትና ጭብጨባ
🎉እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ!
በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን❤
Danke
እባክህ please please please ፉጨት ማፏጨት አስቁም:: በጣም በጣም የረብሻል በተጨማሪ የሾውን standard ያወርደዋል::
you have to be strict on certain things. all in all I respect to work and I always follow you.
❤❤❤አንተ ለመስጠት ነው የተፈጠረከው እግዚአብሔር ይባርክህ
ደሥ ሢል❤❤❤❤❤
This guy is cool … and got good personality …
ደስ የሚል ሰው ነው
ይመችህ
የተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ የተለያዩ ክለቦች ላይ የሚታወቀውን ተስረቅራቂ ድምፅ በአልበም ስላሰማኸን እግዜር ይስጥህ አንድ የተማርኩት መቼም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ ነው
I listened to his music and I got another version of Neway Debebe
Kaseye ye Gamo lij! ❤️
ጎበዝ ልጅ🙏
Yetneberek endet alwkehem nebere grum grum denk demets tebarek
Esyasa advertising 👌
ካስዬ የኔንም ህይወት ነው የነገረኝ!
እሸቱ ነዉ ሥሜ የካሥዬ አባት ሞክሼ.የአርባምንጭኛ ኢትዮጵያዊኛ ተናጋሪ ሥኾን 36 ዐመት እንግሊዝ ኀገር ነዋሪ ሖኛለሁ.
...ቱማ.[ሐቅ ] {እዉነት}.....ዜማዉን ዐድምጡለት አርባምንጭንም ገብኙለት ጎብኙልን...
እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ ከምድረ እንግሊዝ
ካስዬ ምርጥ አልበም ሰተከናል !!!!!
በጣም ለመናገር የሚከብድ የሚገርም አልበም የ90ዎቹን ያስታውሳል❤❤❤
Abo Kassiye enkuan tesakalh enkuan des aleh wendme
kasesh wow biyalhu bante bertalign
አይ ካስሸ ምን ዘፈኑን ብቻ አወራሩንም ከንዋይ ወረሰከው እኮ
syefesa lesew yaleh keber yemetesetew morale be ewenet betam yemegerm new melkam sew neh adenkehalhu betam
❤❤❤❤❤
ካስዬ በኦክስጅን ብቻ መኖር አይከብድም 😅
😅😅😅 ገደልከኝ
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ፡፡ ችሎታ ብቻ ሳይሆ መልካም ስብዕና አለህ፡፡ ገና ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ፡፡
ሀይሌንና ሰይፉሻን በ40ምንጭ እንጠብቃለን
እኛ የዘጠናዎቹ ትውለዶች የተንከራተትን ትውለዶች
ይህ ልጅ የአርባ ምንጭ ልጅ በመሆኑ ነው መሰል ወደድኩት።
ደቡብ ማንንም አይጠላም ሆሆ
Awo tilacha ye semin weyem ye habesha naw
ስከትህ ጥሩ ብሆንም የስጋ ፍሬ ነዉ፤ ዘፋኞች መንግስተ ሰማይ አይገቡም
አንችስ እዚ መድረክ ምን አስጎለተሽ ? ኮተታም የሆንሽ ነገር።
መሳደብ ከሰጣን እንደሆነ ታዉቃለህ አይደል ? ስለዚህ ምላሰህን ለጌታ ቀድስ የሰጣን መጠቀምያ አታደርግ
❤❤❤🎉
ካስዬ የኛ ትሁት
newayin akberkut kelbu sew yene yewah
የምር ፈታ አረገኝ ፈታ ያለ ሰዉ ነዉ
ይችን ኮት አቃታለሁ ሆፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቴዲ አፍሮ መች ነው ሰይፉ ላይ የሚቀርበው? ካስዬ ጠንካራና ተጫዋች ሰው ነው
ቴዲአይቀርብም በሰይፉ እህት ሚስጢር እወቁ
👏👏👏
ሁለታችሁም ለዚህ ሀገር አልጨርሰዉም😂😂😂😂😂😂😂
እረ ሰይፍሻ ይህን የሜያፏጭ ልጅ ድጋሚ እንዳትጋብዘው...ሆ ሰላማችንን ነሳን እኮ
Kasanesh wshetam yeEthiopya fiker kedada le
የተሻለ እደሰራልን
የታወጋ ይሁን የዘፈን ማንፈስ😒😒
Seyfsha eski kasyen daregni
በጣም ስርአት ያለው አርቲስት
ፍጨቱ ይረብሻል በጣም
መልኩም ይናገራል::የአረቄ ፊት የተለበለበ የሚመስል ፊት ነው ይታወቃል::አንበሳ ነክ ይምችክ አቦ!
ሰይፋ ግን ይሄን የሚያፏጭ ጎረምሳ ወይ ቀንስ በለው ወይ ያቁም። ሾውህን childish እያረገው ነው
አይሰይፊ ሰዉን ወደፊት ማምጣት ትችልበታለህ
kasish
Ante fesam Arbamich eko gurak aychalem neber
☝️🇪🇹☝️🤲😂
ፋጨቱ በጣም disturbing it’s not good standard for the show
Fuchetuuuuu is too much. So disturbing
ሰይፍሻ ምን ሆነሃል? ሰውዬው ካሳሁን ዘፈን በማቆሚያው እድሜ አልበም ጀምሮ ስሙለት ትለናለህ እንዴ? 😅😅😅 ሼም የለም እንዴ? ወጣቶቹ ምን ሰርተው ይብሉ ሽማግሌዎቹ አልወርድም አላሉም?😅😅
ምቀኛ ነህ አያልፍልህም ግማንጉግ ቁርቁበከ አልዲነክ
በድንቁርና ማስተር ሲኖርህ 😂
@@danm1829 በምቀኝነተና በቅናት ስትቃጠል ጠንቋይ ቤት ሄደህ💀
@@danm1829 you are ignorant
😂😂😂😂😂😂you have to cry
❤