♦️ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካቸውን ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 167

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 День назад +31

    በጣም ይገርማል የዛሬ 20 ዓመት በፊት በናዝሬት ማርያም ቤ/ክ እሁድ ቀን ለማስቀደስ ስሄድ በጣም ብዙ ሰልፍ ነበር ስጠይቅ የናቴ ልጅ መጥተው ልንጠመቅ ነው ሲሉኝ እኔም ልጠመቅ ብዬ ልጠመቅ ስል ጥፍሬ በጣም ረዥም ሆኖ በቀለም ዲኮር ተሰርቶ ነበር እኛ ቤት ጥፍር ቀለም ከአስቤዛ ጋር ነበር የሚገዛው።ከዛ በጣም መከሮኝ ና ጠመቁኝ።ከዛ ጊዜ ጀምሮ እንኳን ልቀባ የተቀባ ሰው ሳይ እንኳን በጣም አዝናለሁ።ልመስክር ብዬ ነው አመሰግናለሁ።

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 22 часа назад +1

      እግዚአብሄር የሰጠሽ ይበቃሻል በፀሎት በርች ❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    በጣም የምወዳቸው ግልፅ አባት ናቸው የእናቴ ልጅ በረከቶት ይደርብን❤

  • @antenehmelaku2595
    @antenehmelaku2595 День назад +15

    ከ25 አመት በፊት ጎፋ ገብርኤል እነ ዶክተር መምህር ዘበነ እነ ዘላለም ሲያስተምሩ የናቴ ልጅን አውቃቸዋለሁ ልክ እንደ ዶክተር መምህር ዘበነ ሳይናወፁ በማስተማር የፀኑ መምህር ናቸው እግዚአብሔር አሁኑም ያፅናቸው ፀሎታቸው አይለየን

  • @Dirsanat
    @Dirsanat День назад +23

    ከ10 አመት በፊት ነበር Aesop Ethiopia ባዘጋጀው ዶክመንተሪ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸዉ
    እጅግድንቅ አባት ናቸዉ።
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zeed7146
      @zeed7146 День назад +3

      እኔም ያኔ ነው ያየኃቸው

  • @webet2273
    @webet2273 День назад +11

    አባታችን እረጅ እድሜ ከጤና ጋር እግዚህአብሄር ይስጥልን እደእርሶ እደአባታችን ያሉ መ,ምህራን ያብዛልን አሁን እደአባታችን አይነት ትምህርት አሰጣጥ የለም በእዉነት በረከቶ ይደርብኝ አባቴ ይፀይሉኝ ከነልጆቼ የኔ አባት እህተ ሚካኤል ነኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሉሌ እግዚህአብሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 День назад +35

    አባቴ የልጅነቴ እድሜ ይስጦት መሰረቴ እስጢፋኖስ ቂርቆስ ኡራኤል ቤተክርስቲያኖች ትምህርቶ ለዛሬ እኔነቴና ለልጆቼ ሆነውኛል አባቴ የእናቴ ልጅ ኑሩልኝ

    • @emebetwoldmariam2009
      @emebetwoldmariam2009 День назад +1

      Amen me too 🙏🙏🙏

    • @emebetwoldmariam2009
      @emebetwoldmariam2009 День назад +1

      He is my life light , protected me from devil

    • @AbsalatAbsalat
      @AbsalatAbsalat День назад +2

      አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት እንዲህ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የሚያስተእሩንን የሚገስፁንን እግዚአብሔር ያብዛልን ፡የእናቴ ልጅ ሺህ ዘመን ኑሩልን❤❤❤

    • @konjitalemayhu-rt8eh
      @konjitalemayhu-rt8eh 20 часов назад

      አሁን የት የጥምቀት አገልግሎት እየሰጡ እንዳሉ ብትነግሩኝ ፍቃዳችሁ ከሆነ,አመሰግናለሁ

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 День назад +7

    ቀሲስ መንግስቱ "የእናቴ ልጅ" ትንሽ ልጅ ሆኜ ቅዱስ ኡራኤል ቤ/ክርስቲያን እሁድ እሁድ ጉባኤ ሲያስተምሩ ጀምሮ እናቴ ይዛኝ እየሄደች ነው የማውቃቸው እጅግ በጣም የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛላቸው አባት ናቸው እርኩስ መንፈስ ያለባቸውን ሰዎች በእግዚአብሔር ጸጋ ሲፈውሱ አይቻለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏ቋንቋዬ ነሽ እናመሰግናለን በርቱ🙏

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h 20 часов назад +2

    በረከቶት ይደርብን የናቴ ልጅ እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani День назад +10

    አባቴ የል፡ጅነቴ መምህሬ አሁንም ድረስ በዩሐንስ ማሪያም በማጥመቅ እያገለገሉ ያሉ ድንቅ አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት ይፍቱኝ ይባርኩኝ

    • @Helen-s6i8i
      @Helen-s6i8i День назад

      ይቅርታ እህቴ ወደሰባራ ባቡር ያለው ወልደነጎድጓድ ነው

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani День назад

      በትክክል ሰፈሬ ነው የተወለድኩት ያደኩት አባ ኮራን ሰፈር ነው

    • @SamrawitAsgele-t6h
      @SamrawitAsgele-t6h 21 час назад

      Ahun lay yet new emiyatemkut tell me plz

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 13 часов назад +1

    የኔ አባት እንዴት እንደምወዳቸዉ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliFiker
    @EliFiker 19 часов назад +2

    አባታችን የማጥመቅ መክሊታቸውን እራሳቸው ከተናገሩት የዶርም ጓደኛቸውን፣ የተለያዩ ተማሪዎችን፣ እጁን የታሰረውን ከሰይጣን እስራት በእግዚአብሔር ስም አስለቅቀዋል።ያውም እየተገረሙ ምክንያቱም በዚያን ሰአት የሰይጣን ስራ አግዝፈው ነበር የሚያዩት።እራሳቸው ከተናገሩት ታዲያ በዚህ ግዜ እነደ መምህር ግርማ የሰይጣንን ስራ ነቅተው ህዝብን እያነቁ ያሉትን አባት መክሊት መቀበል ለምን አቃተን ልብ ያለው ልብ ይበል። እናንተ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሆናችሁ አለም በጠቅላላው በክፉ ተይዛል። ይላል ቃሉ እናስተውል!!!

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 День назад +4

    እንዴት ይጣፍጣሉ ሲያወሯ። ልዑል እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባቶችን ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎት።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 День назад +2

    የናቴልጅ እግዚአብሔር የመረጣቸው መተኪያ የሌላቸው አባት ናቸው ለስው ልጅ እኩል ክብር የሚስጡ አዱኛ የማይደቃቸው ፅጋቸውን ከክብር የያዙ በዳላስ ቴክሳሰ ብዙውን የፈወሱ በብዙዎቻችን ልብ ተቀብረው የቀሩ አባት እድሜ ጤና ይስጥሆት እንወድሆታለን🙏🙏🙏❤️

  • @fekaduweldeyes1523
    @fekaduweldeyes1523 День назад +5

    አባታችን መጋቢ ሐይማኖት ቀሲስ መንግሥቱ የአባታችን የአቡነ ዲዮስቆሮስ ምትካችን ነዎት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 21 час назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርቶትን አልፎ አልፎ እከታተላለሁ ደስ ይላል ❤❤❤ እረጅም እድሜን ይስጥልን. ወንድማችን ልኡል ሰገድ እናመሰግናለን በርታልን

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat День назад +2

    በጣም የምንወዶት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የሚያስተምሩን የሚገስፁን አባታችን የእናቴ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት የአገሎግሎት ዘመንዎን ይባርከው የእርስዎም በረከት ይደርብን❤

  • @FikirAlem-fu1uz
    @FikirAlem-fu1uz День назад +4

    የኔ አባት ትህትናቸው ትዕግስታቸው ሠውን እኩል ማየታቸው ሠው እንዲድን ያላቸው ብርቱ ፍላጎት ሳይሰለቹ ማጥመቃቸው የኔ አባት አምላካችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
    እኔም ስላየኋቸው ነው።
    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ስለጋበዝክልን።

  • @henimak2727
    @henimak2727 День назад +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዲያቆን ልኡልሰገድ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙንም አቅርብልን ብዙ ምእመን የሚጠይቁት ጥያቄ ጠይቅልን

  • @noahsimachew
    @noahsimachew 15 часов назад

    በጣም የምወዳቸው አባታችን ናቸው በረከቶ ይደርብን

  • @NicIvym
    @NicIvym 17 часов назад +2

    እንደምን አለህ ወንድሜ ተስፋ ለቆረጠ የሚያፅናና ለደከመው የሚያበረታ የእግዚያብሔርን ክብር የሚገልፅ የእመቤታችንን ,የቅድሳንን ምልጃ የሚያሰሳይ ምስክርነት አለኝ ለሱም የሚመጥን ሚዲያ ቋንቋዬነሽ ነው ባለቤቴ ግን ፈቃደኛ አይደለም ሚዲያ በጣም ይፈራል በምን መንገድ ላ ግኝህ ወንድሜ

  • @henimak2727
    @henimak2727 День назад +1

    በጣም የሚቆጨኝ ሀገሪ መተው ሲያጠምቁ አመመኝ ንጹህ አይደለሁም እያልኩ አድ ቀን እኳን ሳልጠመቅ አመለጠኝ እግዚሀብሄር ይገጽጽህ እላዬ ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ እድሜ ለመምህር ተስፍዬ ትምህርት አሁን ነው የገባኝ😢

  • @muluembetworku2139
    @muluembetworku2139 День назад +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል በየሳምንቱ እሁድ በዑራኤል ቤተክርስቲያን የእርሶን ትምህርት ከሚከታተሉት አንዷ ነበርኩ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ያድልልን በረከቶ ይደርብን!

  • @EusbAyal
    @EusbAyal День назад +1

    አባታችን በርከተዎ ይደርብን እረጅም ዕድሜ ከጤና ያቆይልን

  • @meisme7593
    @meisme7593 День назад +4

    #መምህር ዘማሪ ልዑልሰገድ እባክህ #በመምህር ግርማ ወንድሙ ዘንድ ሂድና ደግሞ ቃለ-መጠይቃቸውን አቅርብ፣ ምክንያቱም ሥለመቁጠሪያው እነ ሥለፈውሱ ባለቤቱን መጠየቅ ነው፣ አልያ ሀሜት ይሆናል።

    • @SamrawitAsgele-t6h
      @SamrawitAsgele-t6h 21 час назад

      Ye mekuteriya balebete betekrstiyan nat
      Yesachew shtet Lelgachew Emnet ena mnkusna wawresachew new sigemer menokse ayagebam ftha negest anbb wende

    • @meisme7593
      @meisme7593 21 час назад

      @SamrawitAsgele-t6h #እህት ሳምራዊት፣ ልክ ነሽ መቁጠርያ የቤተክርስቲያን ነው። #በመቁጠርያ መቀጥቀጥ የሚለውን ትምህርት መምህር ግርማን ጠይቅ ለማለት ነው። #ሲቀጥል መምህር ግርማ መነኩሴ አይደሉም፣ መነኩሴ ነኝ ብለው ተናግረውም፣ማንምም መነኩሴ አይላቸውም። ሙሉ ሥማቸው #መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ነው የሚባሉት። #ቀድሞ ዲያቆን ነበሩ አሁን ቄስ ናቸው። #መረጃ ሳይኖርሽ አትፈርጂ፣አትጥይ✝️

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 21 час назад

    ቀሲስ መንግስቴ የኔ አባት የእናቴ ልጅ እኔ በልጅነት አእምሮ የደታ እንጀራ ስጠን በሉ እና ሞገስ ሁነኝ የሰው መውደድ ስጠን ብላችሁ ፀልዩ ብለው የሚያስተምሩት እስ አሁን ድረስ ከአእሮዬ አልጠፋም የፀሎቴ ርዕስ ነው አባቴ እድሜና ጤናውን ያድሎች የሚገስጽና እውነት የሚናገር አባት ያብዛልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ፀሎቶት ይርዳን እህት ወንድሞቼ የአባታችንን ትምህርት አዳምጡ

  • @የኝ
    @የኝ День назад +11

    እና መምህር ግርማን ወታደር ምትሉ ኑ የአባ ዲዎስቆሮስን ታምር ስሙ

    • @Genetshiferaw-ij5nj
      @Genetshiferaw-ij5nj 20 часов назад

      ዛሬ መምህር ግርማ ለምን ተጠሉ ምንስ አጥፍተው?ለምን አትተጋገዙም ከመምህር ግርማ ጋር አብራችው ብትሰሩ ጥሩነው።

    • @chorra977
      @chorra977 17 часов назад +1

      የናቴ ልጅ ሰይጣንን ስለእርሳቸው ምስክርነት ሲጠይቁ ሰምተሻል? ለገንዘብ ሲሰሩ አይተሻል? ቤተክርስቲያን ባደለቻቸው ጸጋ ቅምጥል ሲኮኑ አይተሻል።
      አባ ወልደ ትንሣኤ ( አቡነ ዴዎስሮስ) ከቤተክርስቲያን ይልቅ እርሳቸውን የሚሰማ ጋጋታ ሲሰበሰቡ አይተሻል?
      *** መኖሪያ የገቢ ምንጫቸው፣ incomeቸው አደርገውት አይተሻል?
      **አንቺ ምትያቸው እኮ ፣ እንደ ብልጽግና ወንጌል ሰባክያን አውሮፕላን መግዛት ነው የቀራቸው።
      *** ጠበል "መጠመቅ" ንግድ ሲኵን ያየነው ከቅርብ ግዜ ወዲያ ነው።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 часов назад

      ሰይጣን ሰባኪ እና ሀይማኖት ሰባኪ የምታወዳድር የእውቀት ድሀ ። ግርማ እኮ ሱዳንና ኤርትራ ሲዋልል ከርሞ ከአንድም ሁለት ሚስት ያገባ ነው እንደ ጴንጤ ነብያት ለገንዘብ ብሎ ነው አገልግሎት ሁሉ በገንዘብ ነው ሳይማር ፀጋ አለኝ ብሎ ድንገት የተከሰተ ቀድሶ የማያቆርብበት ክህነት የያዘ ነው ። ወታደር ከውትድርና በኋላ ቅዱስ መሆን ይችላል ካህን ግን መሆን አይችልም

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 23 часа назад

    የኔ አባት የምወዳቸው ቀሲሰ መልግሰቴ የእናቴ ልጅ እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 День назад +3

    ቡራኬዎ ሁሌም አይለየኝ አባቴ🥰መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ መንግስቱ🥰

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ День назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
    ይባርኩኝ ገብረሥላሴ የግዚአብሔር
    ቅዱስ ቃሉን ለዓለም እንዲዳረስ የምትተባበሩ እግዚአብሔር የልባችሁን ሐሳብይፈጽምላችሁ
    👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 День назад

    አባታችን በጣም ነው የምወዳቸው
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
    ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜ
    ይስጥልኝ🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 22 часа назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ብሩአኬቸው ይድረሰን እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 13 часов назад

    የኔ አባቴ እግዚአብሔር እደመና ጤና ይስጦት ❤❤❤

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 День назад

    አባታችን ቀሲስ መንግስቱ የናቴ ልጅ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሶ ያሉትን እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን ።

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 День назад +1

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae День назад

    ውድ አባታችን ቀሲስ መንግስቱ/የናቴ ልጅ/ የጥንት የጥዋቱ አንደበታቸው ከዘመን ዘመን የማይቀየር እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmebetHabtamu-y8q
    @EmebetHabtamu-y8q День назад +2

    የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ደስጥልን የልጅነት ትዝታዬ የናቴልጅ

  • @Z-n8e-j9g
    @Z-n8e-j9g 19 часов назад

    የኔ አባት ልደታ ሲያስተምሩ ነው በልጅነቴ የማውቃቸው እንደሚያጠምቁ ግን በፍፁም አላውቅም ነበር እንደ እርሶ ያሉ እውነተኛ ለነፍሱ ያደረ የክርስቶስ አገልጋይ ያብዛልን
    ወለተ ሰንበት ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ

  • @meselechmulatu8955
    @meselechmulatu8955 18 часов назад

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 День назад +2

    አባታችን በረከቱሁ ይደርብኝ ❤❤❤

  • @AlMAZBRHANU-x5f
    @AlMAZBRHANU-x5f День назад +1

    እድሜ ጤና ይስጠወት እሰወን ሳይ አያቴ ትዝ ይለኛን ለእግዚአብሔር ቃል የተዋሀደወት ስለእውነት የቆሞ እው እኛ እምነት የለን ሆኖጂ ብናምን የትበደረስን ሀገራችን ሰላሟ ያምጣልን።

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d День назад

    ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 День назад +1

    አባታችን እግዚሀብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 20 часов назад

    አሜን❤አሜን❤አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @zeed7146
    @zeed7146 День назад +4

    የቪድዮው መጀመሪያ ወይንም ኢንትሮው በጣም በሚያስፈራ ሁኔታ ነው የተሰራው የሚንቀለቀል እሳት:: ለምን እና እንዴት በዚህ መልኩ መስራት አስፈለገ? ይህ የመንፈሳዊ ፕሮግራሞች ማቅረቢያ ሆኖ ሳለ? ለምን በእራሱ በቋንቋየነሽ መዝሙር መስራት አይቻልም ነበር?

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 19 часов назад

    ቀሲስ መንግሥቱ በልጅነቴ ጨርቆስ ሀሙስ ሀሙስ ሲያስተምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 19 часов назад

    የእናቴ ልጅ አባታችን እስጢፋኖስ ኡራኤል ያአስተማሩኝ አባቴ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 День назад +2

    እኝህ ልጅነታችንን ያሳመሩ ድንቅ አባት ከሱዳን መተተኛው ከአስር አለቃ ግርማ እኩል አጥማቂ ይባላሉ? አባቴ እድሜዎ ይርዘምልኝ

    • @TigistMekonen-x2x
      @TigistMekonen-x2x 18 часов назад

      አሁን አንቺ ክርስቲያን ነሽ ይቅር ይበልሽ።

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 16 часов назад

      @TigistMekonen-x2x ክርስቲያን ለመባል አስር አለቃ ግርማን እና ልጁን እንዳንቺ የሱዳን ድግምት አስማተኛውን መከተል ነበረብኝ?

  • @HarenMekete
    @HarenMekete День назад

    አባታችን እድሜ ና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን👏
    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🤲

  • @NAtnaelBeza
    @NAtnaelBeza 23 часа назад

    እውነተኛ የወንጌል አባት ናቸው እድሜ የስጦት

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 23 часа назад

    እኝህ አባት ስወዳቸው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥዎት።

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi День назад

    ,,የሀገሬ ልጅ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት

  • @genetgebreselassie5923
    @genetgebreselassie5923 День назад

    አባታችን! ያቆይልን! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @wowwow689
    @wowwow689 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p День назад

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 22 часа назад

    የኔ አባት ማርያምን ስወዳቸው ይፉቱን አባታችን❤

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 День назад +1

    የእናቴ ልጅ ቄስ መንግሥቱ ከዛሬ 30 በፌት ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ሲያስተምሩ እኛ ልጆች ነበርን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 День назад

    እግዛአብሔረ ፀጋውን ያብዛሎት.እድሜና ጤና ይሰጦት.

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t День назад +1

    አባታችንበረከቱሁይደርብኘ❤❤❤❤

  • @FanataDerebe-f2f
    @FanataDerebe-f2f День назад

    አባታችን እድሜ እና ጠና ይጥልን

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha День назад

    የእናቴ ልጅ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የልጅነቴ አባት ኖት ኡራኤል ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 День назад

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh День назад

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @alem7972
    @alem7972 19 часов назад

    አይ የናቴ ልጅ ስወድወት ኑሩልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 День назад +1

    የኔ አባት እድሜጤናይድሎት❤

  • @Eftah-sj4mt
    @Eftah-sj4mt 17 часов назад

    ደስ ሲሉ በረከታቸው ይደርብን

  • @Letebrahandesta
    @Letebrahandesta День назад +2

    አባታቺን አድሜ ና ጤና ይ ስ ጦ ት

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 23 часа назад +1

    የኛን ቤተሰብ ጨሌ ያስጣሉ እኚ አባት ናቸው

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 День назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @HaileTsige-s1k
    @HaileTsige-s1k День назад

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚግአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ምልክታችን አባቴ ኑሩልን

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog День назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 День назад +1

    Baljenata ba urahale batakeresetane yasetamarouge abate edema yesetout ❤️🙏

  • @askaletewolde6492
    @askaletewolde6492 День назад

    አባታችን በጣም የምንወዶት አባት ኖት ⛪️❤

  • @SabaGeberetsadik
    @SabaGeberetsadik День назад

    የኔ አባት በጣም ነው የምወዳቸው ኑሩልን ።

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr День назад +1

    😢አባቴ
    አልተጠቀምኩብዎትም እንጂ ሲያጠምቁኝ እንዴት መፆም እንዴት መድሐኒት በእጄ እንደሆነ ስለ ሰውነት መቀነስ ፆም ፈውስ እንደሆነ ነግረውኝ ነበር ይኸው አሁን በየሃኪም ቤቱ መዞር ወይኔ

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 16 часов назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.amen Egzabere amilke yemasegen

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 День назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 23 часа назад

    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 День назад +1

    Abatachin Kidus Urael megengna 22 belijente ehude erson entibki nibre timihirton limemare.❤

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu День назад

    በረከቶ ትደርብን እውነተኛ አባት

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv День назад

    Papa long life we love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelgetachew142
    @betelgetachew142 День назад

    በስመአብ ስንቴ እንደደገምኩት ተመስገን አባቴ ቀጣዩ እንዴት እንደናፈቀኝ!!!!

  • @DggGgh-sz2us
    @DggGgh-sz2us День назад +1

    ክፍል ሁለትን ላኩልን ከአጥማቄ ጋር ያነሱት ሀሳብ እርማት እንደሚኖረው አምናለሁ❤

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን ቃለኅይወት ያሰማልን❤

  • @andualemmiherete5809
    @andualemmiherete5809 21 час назад +1

    please next parts quickly!

  • @Fira-b4p
    @Fira-b4p День назад +1

    Abbatachen rejim idme inna tena yadilot 🙏🙏🙏🙏 ketay

  • @WoinaSamson
    @WoinaSamson День назад

    አባታችን እድሜውን ያርዝመው ቅዱስ እስጢፋኖስ ያስተምሩ ነበር

  • @comcell3831
    @comcell3831 День назад

    የኔ ውድ አባት እሲ ልስማ

  • @Hab428
    @Hab428 День назад +1

    ይፍቱኝ አባቴ?

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay7977 День назад +1

    Abatashin kal hiwet yasemaln

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 12 часов назад

    Ebakih SileLique Liqawint Aleqa Ayalew Tamiru Gizet teykachew....BeEgixiabiher Sime Emasenalehu

  • @sosos2220
    @sosos2220 День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamrawitAsgele-t6h
    @SamrawitAsgele-t6h 21 час назад

    Ahun yet new emiyatemkut tell me???????

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih 16 часов назад

    አባቶን አልጠገብካቸውም ክፍል ሁለት የለም?

  • @gmplc4651
    @gmplc4651 День назад

    የት ነው የሚያጠምቁት

  • @simetube
    @simetube День назад

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችንና ለመምህራችን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @samsongebremariam5500
    @samsongebremariam5500 День назад +1

    Abatachin bereketo yiderbin ye ljinet tztaye ye nate lij...

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 День назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mulugetamerkbu3053
    @mulugetamerkbu3053 День назад

    🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 День назад

    Ewey kesese mengistu betaim tsega yalachew abate Ena enkuwan sakachew 1990 yared church siyatemku ,kirkosem Gena simetu menfese Hulu yechoh neber gibiwein enkuwan sayregtu EIGZIHABHAR YEMESGEN endemezi Yale abate yesetein